Тёмный

" እናቴ ከመሞቷ በፊት አባቴን በቴሌቪዥን አይታው ጮኸች "... አባቱን የሚፈልገው ጐልማሳ አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 508 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 803   
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 года назад
ዬኔዬ ሰባዊነት የሚሰማህ ትልቅ ለሰውልጅ ክብር ያለህ ነህ:: ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ኩራት በአተ እደሚሰማቸው እርግጠኝነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@battale833
@battale833 2 года назад
Effffff fetari yrdahe
@nardoszemaryam4398
@nardoszemaryam4398 2 года назад
🎉
@keffwwyji4073
@keffwwyji4073 2 года назад
Ml l
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 года назад
@@keffwwyji4073 I don’t know what you mean 👍🏽
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 года назад
ውይ በጌታ ዮኒ ከሰውየው ሀዘን የበለጠ ያንተ ልቅሶ አስለቀሰኝ እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድማችን ዮኒ የሰው ልክ ነህ🙏🙏
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 2 года назад
በጣም በጣም ዮኒን የማመሰግበት አንደበት የለኝም
@ethio1754
@ethio1754 2 года назад
ወይኔ ማነው እንደ እኔ ለዮኒ የተፃፈ አስተያየት ለማንበብ የገባ ዮኒ ሩህሩህ ነው በጣም እግዚአብሔር በልጆችህ በቤተሰብህ ያስደስትህ ጌታ ::
@tarikubeyene5105
@tarikubeyene5105 2 года назад
Yonas is so especial ❤❤❤
@umeemran2193
@umeemran2193 2 года назад
✋🏼
@nunuasefa2026
@nunuasefa2026 Год назад
እኔ አንደኛ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
በጣም ነው ልብ የሚነካው ዮኒዬ የኔ ጌታ ሩሕሩሕነትሕ ወደር የለውም በልጆችሕ ተደሰት መልካም ሰው ነሕ እንወድሐለን። ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳሕ አይዞሕ።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
እውነት ነው በጣም ሩሕሩሕ ነው
@sumeya-endris
@sumeya-endris 2 года назад
በጣም ሆዴ ባሻ ናው ሰውን ግን ጌታ አይባልም
@ליאורדמלו
@ליאורדמלו 2 года назад
...
@gz5936
@gz5936 2 года назад
የገርማልም ያሳዝናልም ጌታ ይርዳህ ወንድሜ
@fissehaseyoum769
@fissehaseyoum769 2 года назад
111
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 года назад
ኡህህህህህ ከምጥ የባሰ ሆነ ዘንድሮ ቤተሰብ ፍለጋ!! ወይኔ ዮኒ: 😭😭😭 እኔን ታገኛቸዋለህ የጎደለ ይሞላል መልካም ምኞትህን ጌታ ያሳካልሀል.... 🙏🙏 ወይኔ አባት እና እናት በቁም እያሉ ልጆች ሲራቡ ማየት ከባድ ነው እህህህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 2 года назад
"ጋዜጠኛ ዮናስ ጠንከር ማለት አለብህ ከባለታሪኮቹ በላይ ሆደ ባሻነት ይታይብሀል!!! ይሄ እኮ ግልጽ ነው የብዙዎቻችን ሀበሾች ታሪክ ተመሳሳይ ነው!!!!በአባቶቻችን እየተከዳን በእናቶቻችን ውጣውረድ ያደግን ቤት ይቁጠረን!!!!!!!!!ክብር ለእናቶቻችን!!!❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 года назад
Yes betam
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 2 года назад
As a human he did the right thing, express ur feeling is one way to release tensions. But i dont judge u bc we Ethiopians grow not to express our feelings.
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 года назад
Ewnat nae
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
ሰው ስለሆነ ነው የምትናገረውን እወቅ
@bettibetti6427
@bettibetti6427 2 года назад
ምን ማለት ነዉ ስው እኮ ተፈጥሮውን መቀየር አይችልም የማነት ጥያቄ እኮ በጣም አወዛጋቢ አሳዝኝ ነገር ነዉ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳው
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 2 года назад
እፍፍፍፍ ዮወኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እሱንም አላህ ይድርስለት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 года назад
ዮኒ ጤና ይስጥህ መልካም ሩህሩህ ምስኪን በቃ ልዩ ሰው ነህ ለዚህ ፕሮግራም በጣም ፊት ታደርጋለህ ቢያንስ የሰውን ችግሮችና ሀዘንን ትጋራለህ እግዚሐብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ በቀንነት
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 года назад
ዮኒ የኔሆደ ባሻ አይዞህ ወድማችን እግዛብሔር ያገናኝው
@frealemu3490
@frealemu3490 2 года назад
ኡፍ እንዴት ያማል መድሀንያለም ይርዳህ የኔ ጌታ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
አይገርምህም ይህንን የምትለውን ፍቅር ከድሮ አባቶች ጥቂቶች ብቻ ነው ያገኙት ቁጣና ጭቅጭቃቸው ነው የሚበዛው ሚስታቸውን በማመናጨቅ በመስደብ ልጆችን ማሳቀቅ ነው ይህንን ፍቅርለልጆቻችን በምስጠት ነው የምንደሰተው ብዙም አይቆጭህ አባትህ ከነዚህ እንደ አንዱ ሊሆን እንደሚችሉ ገምት ስለዙህ ለልጆችህ ለሚስትህ በምትሰጠው ፍቅር ተደሰት እኔ ይህንን እመክርሃለው ለምን አልፈለገህም በቃ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 года назад
እውነት የመንግስቱ ሀይለማርያም ዘመን አባቶች እንዳልሽው ናችው
@menberehabteyes5814
@menberehabteyes5814 2 года назад
@@meseretmola1330ትክክል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
እውነት ነው እኔም ያደግሁት ዱላና ጭቅጭቅ የሞላበት ቤት ውስጥ ነው
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ አበቱን መፈለጉን በፍጹም አልቃወምም እናቱን ደብድቦ ካባረረ ሰው ይህንን ፍቅር እንዲጠብቅ አልመክረውም
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ አይፈልግ አላልኩም
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад
የሰው ልጅ አባቱ በህይወት እያለ ምን አይነት ጭካኔ ነው ከምር ለልጅና ለሚስት መከራ ትተው ይኖራሉ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህና ለማየት ያብቃህ እድሜ ይስጥልህ ለአንተም እድሜ ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አይ መቃጠል የአባት ፍቅር ከባድ ነው ግን በህይወት እያለ መናፈቅ ይገርማል ወላዲት አምላክ እንባህን ታብስልህ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад
@@nejatali7088 መወለዱንማ ያውቃል ያው አጥገቡ ሆኖ አለማሳደጉ ሌላው ቢቀር እየሄደ አለማየቱ ሎቱ ስባት
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴን እኮ እንዴት እደምወደዉ ሲያወራ ሁሉ ነዉ የማለቅሰዉ በቃ ደግ የዋ አባት አለኝ አተንም አባትህን ያገናኝህ እግዚአብሔር አይዞን 🙏
@titima142
@titima142 2 года назад
በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው አሉ በይ አባት ያለን ጠበቅ እናርግ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
ልክነሽ😭😭😭😭😭😭😭
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ዮንዬ የኔ አልቃሻ ሁፍፍፍፍ ❤❤❤እግዚአብሔር ያገናኝክ አባቴ ማንነትን አለማወቅ እኮ ከባድ እመም ነው አባቴ እኔ እንደእናት ሁና ያሳደገችኝ እናት ስለነበረችኝ አንድም ቀን የወለደችኝን አስቤአት አላውቅም ግን እምዬን ካጣዋት በኃላ በቅርቡ ኢቢየስ ላይ በማያቸው ወገኖቼ ውስጤ ፈለጋት ግን ስሟን እንኳን አላውቀው አንድ ቀን አገኛት ይሆናል ተስፋ አለኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አብሽሪ በቀንነት ደምሩኝ
@tarikubeyene5105
@tarikubeyene5105 2 года назад
❤❤❤❤
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 2 года назад
እውነት አባት ማጣት ከባድ ነው የደረሰበት ያቃል ስሜቱን
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 года назад
ወላሂ ከፈላጊወች እንባ ይልቁን ዮኒ በጣም ያስለቅሳል አላህ እዳተ ያሉትን ሄደ ቡቡያብዛልን ጭካኔን ያሳልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@Shanko12
@Shanko12 2 года назад
ገዜጠኞው ድሮ የሚያዘጋጀው የ አዲሰ አበባ ሰፈሮችን አመጣጥና ሌሎች ከተሞች እየዘሮ የሚያሳየው ፕሮግራም በጣም ለሱ መልከም ሰራ ነው ይህ ፕሮግራም ለሱ ጥሩ አይደለም ምክን ያቱም ፍፀም እርሁሩህ እና የሰው ችግር እሱንም ሰለሚሰማው ከታቸጋሪዎቹ ይበልጥ ችግሩ እሱን ሲጎዳው አያለው ቅን ሰው
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 2 года назад
አባት ጨካኝ ነው መቼም መፈለግ የለብህም አባትን መፈለግ ትርፉ ድካም ነው የማይፈልግህን አባት መፈለግ ይከብዳል
@mdvip3327
@mdvip3327 2 года назад
አይባልም
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
ኡፍ በጣም ልብ ሚሰብር ታሪክ 💔🖤😭ፈጣሪ ይርዳህ🙏🏼 ወንድሜ እናት ምንአለበት ሁለት ሦስት ብትሆን 🙏🏼❤
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 года назад
ዮኒዬ የኔ የዋህ 😭😭ለቅሶ ነዉ ሚቀድምክ😭ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ 😢
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me 2 года назад
ዩኒ መልካም ልብ ነው ያለህ
@smartcityfool
@smartcityfool 2 года назад
Yonas, you have a truly compassionate attitude towards others. The gold standard of men. ያንተን ርህራሄ እና አዜነታ ካየን በኋላ RU-vid clip ለተወሰኑ ደቂቃዎች አስቁመን በዝምታ ራሳቻንን እንድንጠይቅ አደረግከን። Selfdiscovery ጉዞ ነዉ፣ በተለይ ለታዳጊዎቹ። የምዕራቡ ዓለም ኑሮ ወደ ግለኝነትና ምንአለብኝነት ወስዶናል፣ ግፋ ቢል የመዋጮ ገንዘብ ጣል አርገን ወደ “busy” ሂወታችን መመለስ ነዉ። የሰዉ ልጅ ከዛ በላይ መሆኑን አስታወስከን። እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስብእናችንን ስላስታወስከን። እስከነቤተሰቦችህ ክፉ አይንካህ። EBS staff, በርቱ ዕደጉ you guys set the bar too high for the others to compete. 🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ Please
@ወሎቱዩብ
@ወሎቱዩብ 2 года назад
አንተ ቅን ሠው ነህ እጅግ ክብር አለኝ ላንተ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ያረብ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
ዩኒዬ የኔ የዋህ እሩሩሩ አብዝቸ አብዝቸ ወደድኩ ወንድ ልጅ እሩሩ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 года назад
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው አይ ሂዎት ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ዮኒ ይሄ ስራ ለ አንተ አይነት ልብ አይሆንም የኔ የዋህ ይሄን ስራ ቀይር ወንድሜ ለስንቱ እናልቅስ 😰💔
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@saddamohammad463
@saddamohammad463 Год назад
አደራ የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ በሂ
@saddamohammad463
@saddamohammad463 Год назад
ማለቴ የኢቢኤስን ቁጥር የምታውቁ ካላችሁ አደራ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 года назад
በጣም ይገርመኛ ኢቢኤስ አዘጋጆቹ በጣም ጥሩ ልብ አላችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@saddamohammad463
@saddamohammad463 Год назад
አረ ውዶቸ እኔም የጠፋ ሰው አለኝ ቁጥራቸውን አጥቻለሁ ኢቢኤሶችን ቁጥር ካወቃችሁ ላኩልኝ በአላህ
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ህመም አለው እኔም እንደዚህ ጥያቄ ያለብኝ ልጅ ነኝ ከእናቴ ውጪ የአባቴን ዘመዶች አላቃቸውም አባቴ ነብስ ሳላቅ ሞቷል እሱን አቃለሁ ፈጣሪዬን ሁሌም የምለምነው የእናቴ እድሜ ያርዝምልኝ ጎለት አንድም ቀን ተሰምቶኝ አያቅም የድንግል ልጅ እናቴን ሁሌም ጠብቅልኝ እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነው
@jstmobetr1746
@jstmobetr1746 2 года назад
Enem neny uuuf batam kebda nw enm a
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад
@@jstmobetr1746 Ayizogn Hulum Lebago New
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
ዮኒ እንደዚህ አይነት ስራ ባይስራ በጣም እሩሩ ነው ከባለ ታሪክችው አንተን ሳይ እንባዬ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝችው እውነት ልብን ነው የነካው አይዞን
@smartcityfool
@smartcityfool 2 года назад
ዮኒ መኖር አለበት፣ ለፈላጊዎቹ ትልቅ የየሞራል ድጋፍ ነዉ፣ አብሮዋቸዉ የስሜታቸዉ ፣ ሀዘንም ይሁን ደስታ ተካፋይ ሲሆን እንግዶቹ ጥንካሬ ያገኛሉ ብየ እገምታለሁ።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
yeny you make me cry really l gare here
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
yeny l Love you so much you're organizing your are a lot of sofet heart l. never see Like you nice person in world l didn't have words to acsplain you
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 2 года назад
አባቱን በምን ፕሮግራም ላይ እና በመቼ አመተ ምህረት እንደሆነ ቢታወቅ ለፍለጋዉ ያግዛል
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
😭😭ዮኒዬ የኔ ወንድም ምን አይነት ሰው ነህ እሩሩ😭😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ትዳርህን ቤትህን ይባርክልህ በጣም እንወድሀለን🙏🙏❤❤ወንድምዬ በጣም ነው ያሳዘንከኝ😭😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ አምናለው በደስታ ትመጣለህ🙏❤❤የእናትህን ነፍስ ይማርል😭😭😭
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 года назад
ውይ ዮንዬ ምን አይነት ሩህሩህ ነህ በእግዚአብሔር
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 года назад
ዮኒ በጣም ቡቡ ነህ ይገርመኛል ከሴትም የላቀ ስሜት ነው ያለህ ጠንከር በል ወንድም አለም
@tigistethiopian1112
@tigistethiopian1112 2 года назад
ዬኒ ጋዜጠኛው ሁደ ባሻ አትሁን ሁሉ የኢትዬጵያ በአባት የተከዳ ነው ቤት ይቁጠርው
@Zjcmiracle
@Zjcmiracle 2 года назад
ዮኒዬ የኔ ሆደ ቡቡ🥰 ተፈላጊው አባት እጅግ እድለኛ ሰው ናቸው ይህን የመሰለ ቅን አስተሳሰብ ያለው ልጅ ስላላቸው።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 2 года назад
ወልዳችሁ የምትጥሉ ወላጆች ግን ተው ከነዚህ ትምህርት ውሰዱ😭😭😭
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 2 года назад
@@hayatmeka3271 እሺ
@Lifeber
@Lifeber 2 года назад
nigeriligee yesew nefes sekoka edet edhone yimelketuu....eyezelelu beye botaw weldew yemitlu
@netsanetwoldemichael904
@netsanetwoldemichael904 2 года назад
ዮኒዬ, እባክህ ለልጆችህ ኑርላቸው ለቅሶ አታብዛ።
@hanan2237
@hanan2237 2 года назад
እይ ወላ አልቅሦ አሥለቀሠኘ
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 2 года назад
ዬኒ ወድማችን አባክህ ለልጆችህ ለልእልቷ ምሽትህ ታስፈልጋቸዋለህ አተሆደ ባሻ ነህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
ወይኔ ዮኔ ወላሂ አስለቃስካኝ በጠም አላህ ከነ ቤታሰቦችክም ከፍ የሪግ ወላሂ አጀቴን ነው የበለኝ ልጁ ደሞ በሂልሜ አይወለሁ አላ አላህ በከልም የገነኛቹው
@meronkebede7232
@meronkebede7232 2 года назад
ዩኒ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለው እሩሩህ ነው ለልጆችህ ያኑርህ አቦ
@seadatube5368
@seadatube5368 2 года назад
ያረብ በእንባ ጨረስኩት ያረብ አንተ የቤተሰቦቼን ክፉኛ እንዳታሠማኝ እሱንም አንተው አገናኛቸው 😢😢
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 2 года назад
በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏 አይዞህ እህት ውይም ወንድም ባይኖህ የኢትዮጵያ ህዝብ እህት ወንድምህ ነው 💛
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад
ዮኒ የህዋ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ከአባትክ ጋር ያገናኝክ መልካም ዜማ ያሰማን ዳግም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@monanisayas78
@monanisayas78 2 года назад
ዮኒዬ አስለቀስከኝ የምር የኔ ሩህሩህ። ❤️
@t1ruf4t
@t1ruf4t 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተ ስታለቅስ እኛንም አሰለቀሰከን እግዚአብሔር ያንተን ለቅሶ አይቱ አባትና ልጀን ያገናኝልን ዩኒ በርታ።
@emu.2525
@emu.2525 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁሁ
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 2 года назад
ይህ ቁስል አንድ እናት አባት የማያውቁት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኩንፊየኩን
@ኩንፊየኩን 2 года назад
Selam wudoch biteseb enhun demrugi
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 года назад
እውይ ዮኒዬ እሩሩህ ኢትዮጵያዊ።ያንተን ልብ ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን ወንድሜ። ታሪኩ ልብ ይነካል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ የኔ ወንድም ልጆችህን ሺ ያርግልህ በጥበብ በእውቀት ያሳድግልህ መልካም አባት ነህ። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 года назад
ካሁን በሃላ ያላችሁ አባቶች እባአካአችሁ ልጆቻችሁን አትካዱ በጠማ ያማል
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 года назад
ሲሰሙ አይደል
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 года назад
Ur right .i hope the have to br learn from this alot wndoch semu.
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ዮኒ ሆደባሻ የአገራችንን በአል የተከተለ ምርጥ ሂቲዮጵያዊ🇪🇹 ነህ። አከብርአለዉ🙏 አባቴ ኑርልኝ ካላንተ ዉስጤ ባዳ ነዉ😔
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 2 года назад
ዮኒ አንተን ያሳደጉ ወላጆች እንዴት የተባረኩ ናቸዉ ሰብአዊነትህ ሰዉ አክባሪነትህ የተለየ ነው እግዚአብሔር በልጆችህ የምትደሰትና የተባረኩ ያድርግልህ አንተ እኮ ለፕሮግራሙ ሞገስና ድምቀት ነህ በትክክል ለሙያዉ ተገቢ ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 2 года назад
እኔ ግን ላላሳደገ አባት ምን ሊሰራ እናትህ መከራ አይታ አሳድጋህ በህይወት ባትኖርም እሷን ማሰብ በቂ ነው
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 2 года назад
የወንየ እኔን ደፋ ለስንቱ አልቅሰህ ትዘልቀዋለህ ፀግየ በእዉነት አቅሙን ይስጣችሁ እንጅ እኔ እኮ በሩቅ ሁኘ አልቅሸ ልሞት ነዉ ከባድ ነዉ ለወንድማችን ደግሞ እንድትገናኝ ምኞቴ ነዉ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 года назад
እዉንት እኮ ነዉ እናት ብዙ መክራ አይታ አሳድጋ አባቴ የሚል ጥያቄ ሲመጣ በጣም ያሰቆጣል ለምን አንድ አንድ አባቶች አሉ ልባቺዉ እዳይጠገን አደርገዉ ሰበርዉ ይሄዳሉ ከዛ ያንን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ነዉ ግን አንድ አንድ ሰዎች ይቅርታ ጥሩ ነወ ልጁን አገናኝዉ ምናምን ትላላችሁ ግን ከባድ ነዉ በጣም እደዉ ወልዳቹሁ ሰትለዩ ሳትበዳደሉ ቢሆን ጥሩ ነዉ
@selamtube6483
@selamtube6483 2 года назад
ድንግል ማርያምን በልህልነዋ ታገዝም በቅረቡ ደረታ እንሰማለን
@redseaeritrea6232
@redseaeritrea6232 2 года назад
Yoni the best journalist of the year. May the lord God bless you and your family.
@mulumekonnen452
@mulumekonnen452 2 года назад
እፍይ እግዚአብሔር ይርዳህ ዉንድሜ እለቅሶየን ማቆም አልቻልኩም
@mimidave1
@mimidave1 2 года назад
Yoniyee mesekne azagne. Egezaber yebarekehe. Yoniyee you have a beautiful soul!!! I hope this man finds his dad🤞🙏🏿 Thank you EBS!!!
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 года назад
የሚሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
@yellow_noob-h5w
@yellow_noob-h5w 2 года назад
ዬኔዬ አንተ የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ የኔ ወንድም
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 года назад
It’s so painful my prayers be with you 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 I hope u find ur father ur question will get answer god help you Yoniyee my good heart brother god bless u
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ዮኒዬ የኔ ደግ አዛኝ እባክህ ይሄ ፕሮግራም ላንተ አይሆንም አልቅስህ ታስለቅስናለህ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ይባርክልህ የኔ ሆደ ባሻ ❤️
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 2 года назад
ዮንዬ ❤❤❤😭እግዚአብሔር መልካም ነው
@milahagos2807
@milahagos2807 2 года назад
እናቴ ከ አስርሽህ አባት ትበልጥብኛለች::
@dagumedia9695
@dagumedia9695 2 года назад
አምላክ ይርዳክ🙏🙏🙏
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 года назад
ዬኒዬ #እግዚአብሔር ርህሩህ ልብ ስለ ስጠህ #ይክበርይመስገን ልብህ ጠብቅ ሁላአቹ የቢኤስ አዘጋጆች ምርጥ ልብ ነው ያላቹ አዛኛች አልቃሾች #እግዚአብሔር ሚፈልገው ልብ ነው ያላቹ በጣም ይገርመኛል ብሩካን ናቹ እወዳችአለሁ ተባረኩ💖💖💖💖
@jamestokichawu2848
@jamestokichawu2848 2 года назад
እንድህ አይነት ፍቅር በዝህ እድሜ ? It’s unbelievable! እናቴን አሰቃይቶ በብቼኝነት አኑሮዋት፣ እኔን በልጅነቴ ሳይፈልገኝ - ልበቀለዉ ካልሆነ በፍቅር የምፈልገዉ አይመስለኝም።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
አረ በጣም ያስለቅሳል እናቱምታሳዝናለች በይበልጥ ዘውዱ አነጋገሩ ለአባቱ ያለው ፍቅር ያስለቅሳል የተዳፈነ እሳት ነው ከውስጥ የማይወጣ እግዚአብሄር ያገናኛችሁ !!!
@totamax200
@totamax200 2 года назад
በቴሌቪዡኑ ማግኘት ይቻላል ዮኒ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 года назад
አላህ ያግዝህ አባትህም ልቦና ሰጥቶት ፈጥኖ እንዲያገኝህ እፀልይሃለሁ
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 года назад
በነገራችን ላይ አንድ ነገረ ልበል ኢቶጵያዊነት ጥቅሙ በጣም ደስ ይላል የኒየ የአንተ እኮ ይለያል በየ ቅዳሚው ሁል ግዜ ነው የማለቅስው የእኔ አይነት ሒይወት ነው💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
የሚያሳዝን ንግግሩ ልብ ይነካል ሠው ይወለዳል ያድጋል ይኖራል ማንነት ግን ሁሌ ካልተመለሰ ጥያቄው ከባድ ነው ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ እናቶች ግን ሆዳቸው ሠፊ ነው ብዙ ነገር ይችላሉ ለሁሉም ክብር አለኝ ታሪክ አይጠፋም ebs ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከሳቀው ስቃችሁ የምታሳዩት ሁሉ ጥሩ ነው በርቱ መልካም ጊዜ
@titima142
@titima142 2 года назад
በቅርብ ቀን ታገኘዋለህ በሂወት ከሌለ ልጆቹን ታገኛለህ ኢንሻአላህ
@gavingavin3572
@gavingavin3572 2 года назад
ኡፍፍፍ ዮወኒ አልቅሶ ያሰለቅሰኛል ባለታሪኩ ደግሞ አይዞን አባቴ እኔ ሳልወለድ ነው የሞተው እናቴ በጣም ደክማ እሷ ዝቅ ብላ እኔን ከፍ አድርጋ አሳድጋኛለች ግን አንድ ቀን አባቴ እንዴት ሞተ እንዴት ነበር ብየ ጠይቄያት አላውቅም ለምን የእናቴን እንባ ማየት ሰለማልፈልግ ጀግና እናት ያለው አባት አያሰፈልገውም
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
እባት ማለት ግን ክፋ ነው እንዴት አባት ግን ልጅ እንዳለው እያወቀ ዝምታን ይመርጣሉ ለምን? ካሉ እባኮዎት ካሉ አለኰኝ ይበሉት ወንድሜ አይዞህ ታገኝው አለህ ዮናስ ግን ሆደ ቡቡ ነህ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
ማማዬ ወንድ ልጅ ጨካኝ ነው እኛ ሰቶች ነን እንጅ😭😭😭
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
እፍፍፍ😭😭😭😭
@gkqg389
@gkqg389 2 года назад
የመኪና ጣሪያ ላይ ዝናብ ድምፅ። ዝናብ ለመዝናናት, ለማሰላሰል, ለፈውስ, ለጭንቀት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KnOjX1slEl4.html
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 года назад
ዮኒ! ቀና ልብ ነው ያለህህህህ!!!!
@mastewaltebebu5923
@mastewaltebebu5923 2 года назад
እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ ነው!! የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይነሳ አምላክ ነውና የልብህን መሻት ሁሉ ይፈጽምልህ🙏🙏🙏
@senaitwoldekirstos8991
@senaitwoldekirstos8991 2 года назад
Amen amen amen
@rozinafekadu1132
@rozinafekadu1132 Год назад
Bekel asamenew yemibalu sew hagereker akababi yenoru neber feral Berkeley abebawe en alsayemibalu lejoch neberuachwe menalbat kehonu
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 года назад
ኡስታዝ አቡበከርን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አስጠነቀቀው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eVkj8J1M7Ng.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eVkj8J1M7Ng.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eVkj8J1M7Ng.html
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 года назад
እውነት አባት ኮ ጥላ ነው አባት ከሌለ ከባድነው ህይወት ዮኒየ የኢቢኤሶች ድምቀት የኔ መልካም እንወድሃለን
@kumengerfekadu745
@kumengerfekadu745 2 года назад
Yor father was watching you while you grow he know what was happing to you so.you better ignore him just like he ignore you. do for your kids as best as you can that is the repayments for you father
@haymanotgirma1069
@haymanotgirma1069 2 года назад
you are right. he should not praise the one who hurts his mother. HIs mother didnt get married and sacrificed all she has to raise him. His father dont deserve any of this love at all. REST IN POWER TO HIS MOTHER!!!!
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 2 года назад
Yonni, you are one emotional, kind hearted guy I know! I think you are in the wrong career😂You cray at least 50% of the time! Sometime I cry with you! Who goes to work everyday to cry? Your partner is stronger than you. I love you man! You are funny the same time too kind! I can also say, you are both the perfect people for the job, kind, very understanding , loving , caring and respectful! You both are beautiful people. You are changing peoples life one day at a time! Ebs, Amazing program!
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Год назад
I think his emotion showed his kinds and love for his work!
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ
ዮኒዬ የሰው ልክ ነህ ስነምግባርህ እንዲህ ነው ተብሎ ተወርቶ አያልቅም ፈጣሪ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ🙏🙏🙏 ቃል የለኝም ስላንተ የእውነት ከልብህ ሰው ነህ ❤
@teddykassa2511
@teddykassa2511 2 года назад
አባቱን ካገኘ እኛም የደስታው ተካፋይ ነን አቅርቡት
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ዬወኒዬ ትለያለህ እኮ የተሰማህ ስሜት አስለቀሰኝ
@amenmusic7984
@amenmusic7984 Год назад
ይህ ልጅ አባቱን አገኘ ወይስ አላገኘም እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ ሊንክም ካለው ላኩልኝ
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ዮንዬ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ አንተ ስ ታለቅስ እኔም አለቀስኩት ጌታ ይባርክህ አባትህንም የምትፈልነው ጌታ ከአባትህ ጋር እንዲያገናኝህ እፀልይሀለሁ ጌታ ይርዳህ የኔ ወንድም እኔም የናዝሬት ልጅ ነይ
@sifen5
@sifen5 2 года назад
ወገኖቼ አብረን እንዴግ ዴግነት ለራስ ነው
@efreamasefa9312
@efreamasefa9312 2 года назад
ያላባት ማደግ ምን ያህል ስቃይ እዳለው እያየውት እየኖርኩበት ነው ምን አለ አድቀን አይኑን ባየውት
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 года назад
ወይኔ እንባዬ አላቆም አለኝ 😭😭😭
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 2 года назад
ዮንየ የኔ ቦጅባጃ
@derejehurgesa656
@derejehurgesa656 2 года назад
የብልጽግና ፓርቲ አባል የሆነችው የሚናሮል ህንጻ ሼር ሆልደር የመሬት ነጣቂና ናት፡፡ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M1qBBPTWO_A.html
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 года назад
ታገኛቸዋለህ ወንድሜ አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 года назад
ዉዉዉ ዮኒዬ የአንተ የተሰበረ ልብ ለሁላችንም ይስጠን ሰዉኛአ ይህ ነዉ እግዚአብሔር መልካአም አባት ነዉ
@sablasabla7069
@sablasabla7069 2 года назад
እፍፍፍፍ የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያገናኝክ።
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 года назад
ወይኔ ኧሬ ልጄ የአባቱን ቤተሰብ ማገናኜት አለብኝ በእርግጠ አባቱ በሕይወት እንድሌሌ ደርሸበታለሁ ። አሁንም አባቴን ይለኛል ።
@Time-fh7qm
@Time-fh7qm 2 года назад
እንደምንም ብለሽ ልጅሽን አስተዋውቂ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 года назад
በኋላ እንዳትጎጂ ብዙም ተስፋ አታድርጊ የአባት ቤተሰብ ከውርስ ጋር ነው የሚያገናኘው
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 года назад
የምንውርሰ ነው ኧሬ እኔ አልፍልግም ዉርሳቸውን ልጄ ዘመዶቹን እንድያወቂ ብቻ ነው።
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 года назад
@@myoheeien9966 በእኔ ቤተሰብ ስለደረሰ ነው እንዲህ የምልሽ ካገኙት ዘር ይልቅ ሀብታቸው ነው የሚያሳስባቸው
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 года назад
አዎ በእናትሸ በእኔም የድርሰ ነገር ነው አባት ሰትይ የት ነበሩ በፊት አሁን ለሐብት ብሎ ነው ተለቃቅሞ የመጡት ይላሉ።
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 года назад
ያረብ የምድር የሰማይ ፈጣሪ ይህ ወንድም አባቱን ሲያገኝ አሳየኝ
@አባቴአብዝቼእወድሀለሁ
ዮኒዬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ ኡፍፍፍፍፍ ስቅስቅ ስትል 😭😭😭😭 አባትነት ከባድ ነው አባቴን በሞት አጥቼ ይሄው ስደት ላይ እባዝናለሁ አይ አባዬ እኔን ከርታታዋን ልጅህ እንዴት እንደሆንኩ እኮ 😭😭
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 года назад
አብሽሪ እኔም አናቴን አጣኋት
@sada7016
@sada7016 2 года назад
እረ መጋባትም ይኖራል እረ አስለቀስከኝ
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 11 млн