Тёмный

እናት ልጇን መካዷ ብዙ አልገረመኝም!የስነ ልቦና ባለሞያ ትዕግስት ዋልተንጉስ! 

SHEGER INFO
Подписаться 395 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

7 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 516   
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 5 месяцев назад
ሔርሜላ ትልቅ ሰው ነች። ርቱዕ አንደበቷን ለሚሰማ ሰው በዚህ ውስብስብና የተመሰቃቀለ ሕይወት ውስጥ ያለፈች አትመስልም። የምትገርም ድንቅ ልጅ ናት።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 5 месяцев назад
My mom tow years ago the told m my mom when she past way l.dont cry because my mom avry thing she did me
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እናት አባት አያት ሁሉም ሳይኖሩ በጎርቤት እራሶን ጠብቃ በወግ በማዕርግ ለቁም እራሶን ያበቃች ጀግና ልጅ ነች እናትየዋ ደግሞ አልተሳካላትም እንጂ ጥቅም ፍለጋ ስትሮጥ ነው የከረመችው ልጂቶን አልፈልግም ብላ ልብ ይስጣት እንዲህ ዓይነት ጭካኝ እናት አይቼ አላውቅም
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 5 месяцев назад
ነጠላ ለብሳ ምስኪን መስላ አጃጃለችን ወይኔ የዋህነታችን የአዞ እምባ እያነባች እቺ የፒያሳ ዱርዬ ተጫወተችብን።ሁለት ልጅ እያላት አንድ ልጅ እንዳላት ነበር የነገረችን በዛላይ ደግሞ ሳምሪ የልጃገረድ ልጄ ናት ብላ መዋሸቷ🤭የአሮጊት ዱርዬ የስራሽን ይስጥሽ።በውሸት የበዘበዝሽው ሁሉ አይጥቀምሽ።ሄርሜላ ተባረኪ አይዞሽ ዉዴ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ።❤
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 месяцев назад
ምን ያህል እንደእኔ እንደተናደድሽ ነው የተረዳሁት ይህቺ አጭበርባሪ ናት
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 месяцев назад
left to me I will ban netela wearing scammers from appearing on my channel
@selamatnafu2326
@selamatnafu2326 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ከልጇ ጋር አያገናኛት ይህች ፈጣጣ
@elenifrew5157
@elenifrew5157 5 месяцев назад
Winet echi durye wishetam
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j 5 месяцев назад
ሄርሜላ አይዞሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው ብርታቱን ይስጥሽ እንደዚሂ አይነት እናት አይቼም ሰምቼም አላዉቅም በጣም ይገርማል እናት ስንት መሳወትነት ከፍላ ታሳድጋለች እንኳን ልጄ አይደለችም ልትል ምን ጉድ ነው ልጂቱ በጣም ጠንካራ ነች ይቅርታ ግን ይች እናት ጥቅም ወዳለበት የምትዞር ነች
@hanna4751
@hanna4751 5 месяцев назад
ሔርሜላ ከአሁን ቡሀላ እናት አትሆንሽም ጠንክረሽ እየፀለይሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ።❤❤❤❤❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 5 месяцев назад
እኔ በበኩሌ በእውነት እስከዛሬ ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል እግዚአብሔር ወደ ቀልቧ ይመልሳት ልጆች የድካማችን ዋጋ ናቸው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 5 месяцев назад
midiyam bihonbsayaxaru makirab bayinore xiru nawe
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i 5 месяцев назад
የኔ ሀሳብ ደግሞ እናቲቱ የጥቅም ሰው ናት ያቺ ኣሜሪካ ስላለች ልጄ አለች አገር ውስጥ ብትሆን ዞር ብላ አታያትም እንዴት ለዛችናዋ ትጨክናለች ደግሞ ዋሽታናለች በጣም በጣም ስህተት አርጋለች ለአንደኛዋ ልጅዋ እንኳን ለባልዋ ቤተሰብ ብላ ማክበር ነበረባት ያችናዋ ልጅ በጣም ሆዴን በላችኝ እግዚአብሔር ይሁናት
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
ወረኞች እናትየው ጉዳቶን እራሶ ነች የምታቀው አሜሪካ መንግስተ ሰማያት አደለም ምንም የምትጠቅማት ነገር የለም
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i 5 месяцев назад
እና ልጆችዋን ታዳላ ነው ድመት እንኳን ለልጆችዋ ትንሰፈሰፋለች አንድዋን ወዳ አንድዋን መጥላት በእግዚአብሔር ዘንድ አይወደድም እናት እናት ናት የልጆችዋን ገበና ምትሸፍን እናት ናት ይህቺ የጥቅም እናት ነች it is not fair
@Searit-rich
@Searit-rich 5 месяцев назад
​@@MesiMesi-jy2rtbakesh atekeliji Ethiopia west yaletebedel man ale yihe hulu hememun bedelun chelo leleje belo a getan defeto nw yasadegew enkuan merta agebeta sew tedeferom welcome yasadegal
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 месяцев назад
እናትየዋ አንድና እንድ ጥቅም ፈላጊ ናት ሌላ ታሪክ ማብዛት አያስፈልግም አሁን ውጪ ያለችው ልጅ እዳትሸሻት እና የወደፊት የምታገኘው ጥቅም እዳያመልጣት አሁንም አስመስላ ነው የምትቀረበው በእርግጠኛነት በጣም ክፋ እናት ናት አስመሳይ ናት
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 5 месяцев назад
Exactly thank you
@kon9394
@kon9394 5 месяцев назад
Batekele
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
ደሀ ስለሆንን ሁሌ ስለፍቅር ሳይሆን ስለገንዘብ ያሳስበናል ይህችን ልጅ የጠላቻት አባቶ ካደረሰባት ነገር የተነሳ ነው አልፈርድባትም ገና ስራ የሌላት አሜሪካ ገንዘብ አይታፈስም ምንም አትጠቅማትም ዝምብላችሁ መንግስተ ሰማያት አረጋችሁት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 месяцев назад
​@@MesiMesi-jy2rtልጅቱ አልበደለቻት ወዳነው ያደረገችው ወደድኩብላ እግሯንሠቅላ ከሠጠችበኋላ ልጆችን ጠፋተኛማድረግ ተገቢአደለም
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 месяцев назад
100% I agree
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 месяцев назад
ምርጥ ዱርዬ ሴት ናት ዘውድነሽ ተብየዋ ዘውዷን ያዋርደው እና በተለይ መሲዬ ስብእናሽን የሚያዋራድ ሰው አትጋብዢ
@mytube2450
@mytube2450 5 месяцев назад
👍👍
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 5 месяцев назад
ነጠላዋን ተከናንባ ልጄ ከተገኘች እቆርባለሁ እያለች ስታለቅስ ቆይታ ....ዘንጣ 😁😁ሌባ ሴትዮ😭
@elsa4
@elsa4 5 месяцев назад
መሲና ትግሰት ሁለታችሁንም ከልብ ነው የማደንቃችሁ፡፡ በዚህ ታሪክ የቀረበውን 3ቱንም ፕሮግራም አይቺዋለው፣፣በጣም አሳዝናኝ ነበር፣፣ነገር ግን ጤነኝ ሴት አይደለችም፣፣ምክንያቱም የመጀመሪያ ልጅን ታሪክ ነው ለሁለተኛዋ አድርጋ አሰመሰላ ያወራችው ሁለተኛዎ ልጆንም ነው የዋሸችው ምክንያቱም የሷ ያልሆነውን ታሪክ ነው ለሷየሰጠችው፣፣እናትየው በጣም የሰነ ልቦና ያሰፈልጋታል፣ልጄን አልወዳትም በጣም ከባድ ነው፣፣
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 месяцев назад
@@elsa4 ሞኝ አትሁኚ የጨሰች አራዳ ናት የትኛዋ እናት ናት 9 ወር በሆዷ የያዘች እናት ሊያውም የመጀርያ ልጇን ጥቅም እና አስመሳይ ሰው ናት ቦሃላ ዋጋ ያስከፍላታል
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
ምናረገች ተአምር አረጋችሁ ልጅን የሚያዳላ በመውደድ የሚጠላስ የለም አባትየው ያደረሰባት ችግር በልጅነቶ ያንን ብትል አልፈርድባትም
@eyobtesfai633
@eyobtesfai633 5 месяцев назад
ጥቅም ፍለጋ 100%
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
ብትፈልግም ልጆ ነች ደግሞ ጥላቻ ሳይሆን ማየት አትፈልግም ይሄ ከደረሰባት በደል ነው ተአምር አደለም ምንም ያልተሰራበት ሀገር ላይ ያላችሁ አስመሰላችሁት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 месяцев назад
ጤነኛ ያልሆነሠው ነዋ እብዶችእንኳን ልጆቻቸው ሥርአያሥቀርቡም ያችሥልጇናት ይችምልጇናት ሁለቱንም አላሣደገቻቸው ያው ኢሮፕ ሥለሆነ ያለችውቢሆንነው​@@MesiMesi-jy2rt
@love62076
@love62076 5 месяцев назад
አለመፈለግ ሳይሆን የመጀመሪያ ልጅዋን ታሪክ በአደባባይ ዋሽቶ ማቅረብ ከመገፋት ጋር ምን ያገናኘዋል: እኔም መንገድ ላይ መንዳት እስኪያቅተኝ ነው ሔርሜላ ያስለቀሰችኝ : አሳዳጊዎችዋ ሲሞቱባት በጎረቤት ያደገች ጠንካራ ልጅ ነች:
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
ልጅቶም መጥፎ ነች የፈለገ ብታደርግ ልጆን እንዳታገኝ እህቶን የራሶ ለማድረግ የፈለገች ነች
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 5 месяцев назад
The lady is so selfish. She didn't miss her first child who is lives closed to her and suffered when she grow up, she must have information about her, but ignored her. But since the other girl is in America, who did not want her help, she waited until she grow up and she wants to take advantage. She cried and acted to get sympathy and money, then 2nd and 3rd time, she acted completely and showed how she is hateful. On general, she is drama queen. Even she didn't want to talk about her 1st daughter and stated she is going to feel sick and held her left side. But on her 1st interview, she stated, she have sickness on her right side, which she blamed her own family about it. Anyway, Mesi we understand your point.
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 5 месяцев назад
She should not denied her and she should not said she have only one child, please don't cover for her, if she wasn't get loved by her family, and if this is her reason, how come she has love for 2nd one. I understand parents always have their favorite child, but this one denied her completely. Which is very sad. Herself you are very strong and God was your parent still God is with you 🙏 ❤
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 месяцев назад
gedata eko ayiydelem englizegna@@endashashdebella2441
@Amleset-df2lr
@Amleset-df2lr 5 месяцев назад
​@@endashashdebella2441😊
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝነኝነገረ ቢኖር ጥሩ ሚዲያ ስም ለማጥፋት ሲቀርብ ያሳፍራል😢😢. እግዚአብሔር ወደ ቀልብዋ ይመልስት😢😢ለናተ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@melatmelkamu8405
@melatmelkamu8405 5 месяцев назад
ያልተ ነካ ግልግል ያውቃል
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 5 месяцев назад
ዘውድነሽ የሰፈሬ ሰው ናት የቅርብም የእናቴ ጏደኛ ከኛ ቤት አትጠፍም ነበር እኔ እስከማውቀ በጣም በወላጅ እናቷ የተገፍች ሴት ናት ያሳደጏት አያቷንም አውቃቸዋለሁ የሳቸው አይን ነበረች አያቷ እና በጣም የምትወዳት እህቷ ከሞቱ በኃላ ትንሽ የአይምሮ ችግር አላት እንደሚባለው ክፉ ሴት አይደለችም ሁለት ልጆች እንዳላትም በጣም ታወራ እና ስለልጆቿ አትደብቅም ነበር የስነልቧና ባለሙያ እገዛ ብታገኝ ጥሩ ይመስለኛል
@bmbm5564
@bmbm5564 5 месяцев назад
ሰው ዝብሎ ይፈርዳል
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 5 месяцев назад
እና ለምን የአእምሮ ሀኪም ቤት አትወስዷትም ካወቃችሁ እቺ ጥቅመኛ ነች አሜሪካ ያለችውን ልጄ ብሎ በአደባባይ መካድ ያማል
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 5 месяцев назад
አትፍረድ
@FikreFikre-bj7sc
@FikreFikre-bj7sc 5 месяцев назад
እውነት ነው ወደአእምሮ ህክምና ብትወስዷት ሳይሻል አይቀርም በወንድ ያልተበደለች ሴት የትየሌሌ ናት ግን ልጇን በባሏ ክፋት ምክንያት ጠላች ወይም ጠላሗት የምትል እናት አኔ የመጀመሪያየ ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 месяцев назад
ትክክል እኔም
@meazasolomon90
@meazasolomon90 5 месяцев назад
መሲ የኔን እናት ታሪክ ከሰማኋቸው ክፉ እናቶች ሁሉ ጋር ሳነፃፅራት ሁሉም እናቶች መልካም ሆነው ነው የሚታዩኝ። የሚገርምሽ መሲ እናታቸው በሞተችባቸው ልጆች እየቀናሁ ነው ያደግኩት። ምክንያቱም ሁሉም ሰው ያዝንላቸዋል።
@hanantadese2964
@hanantadese2964 5 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ
@neimacool6507
@neimacool6507 5 месяцев назад
😢😢😢
@babybab1851
@babybab1851 5 месяцев назад
😢😢
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 5 месяцев назад
ayzoshe😢😢😢😢
@abebatesfay5411
@abebatesfay5411 5 месяцев назад
Yene mare egzabher becha new tamaghe ayzoshe wed egzabher eye❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 5 месяцев назад
ቲጅ አትሳሳች በየትኛውም ሁኔታ ብትሆን ሳትፈልግ ወደዚች ምድር ያመጣቻትን ልጅ በዚህደረጃ መውደድ አለመቻል ያሳዝናል ሄርሜላ ልጀ አይዞሽ ከማንም ከምንም በላይ ፈጣሪ አምላክ አለልሽ መሲዬ እናመሰግናለን
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 5 месяцев назад
ይች ሲጀመር የኢትዮጲያን እናቶች አትወክልም እናት ለልጂቹ ሰሉ ብዙ ወጣወርድ ብዙ ወርጂብኝ እየወርደባቸው ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፋላሉ እናት ተበየዋግን የለየላት ዱርየናት
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 5 месяцев назад
ልጅዋን የካደች አዉሬ ያች እድሜዋን የፈጀች ቂጥዋን የጣለች ዱርዬ እናት ምንም አይመስለኝም ልጅዋ ግን ገና ልጅ ናት ደስተኛ እንድትሆን እመኛለዉ ሄርሜላዬ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i 5 месяцев назад
አንዳንድ እናቶች አሉ የሚያዳሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 5 месяцев назад
ግን ምክነያት አላቸው እናቴ ወንድሜን ትወደው ነበር እኔን ትቆጣኝ ትመታኝ ነበር ያለ ምክነያት አባቴ ስለበደላት ነው የማላቀው አባቴ
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage 5 месяцев назад
@@firehiwotbekalu585 yefelege abatsh bibedlat anchin mebedel yelebatm echi demo chirash ljuwan ende yebalwua mushima new act mtadergew 😂😂
@alemejiju143
@alemejiju143 5 месяцев назад
እናትየው ልጅ አትወድም እናት ዋጋ ከፍላ ታሳድጋለች አጠገቦ ያለችውን ሳፈልግ አሜሪካ ለጥቅም
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 5 месяцев назад
መስዬ በጣም ያሳዝናል እህትና ማቾችን አንቺ አገናኛቸው አደራ ሌለው የሚያሳዞነው የባሏ ዘመዶች ምን ይላሉ እናት ክፉ ስትሆን
@emutube7995
@emutube7995 5 месяцев назад
መሲዬ የኔ አስተዋይ ሽ አመት ኑሪ ልጅቱ በጣም ነው የተጎዳችው እናት ምን ብትታመም ብታብ እኮን ልጆን አጥልም ማበላለጥ ቢኖርም ነገር ግን ባደባባ መካድ በጣም ያማል
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
መጣል አደለም የገደሉ አሉ
@gedamfkadu9321
@gedamfkadu9321 5 месяцев назад
መሲና ቲጂ በዚህች ሰትዮ ጊዜ ባታጠፉ ጥሩ ነው
@bezabeza291
@bezabeza291 5 месяцев назад
Exactly..she is the most annoying person
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 5 месяцев назад
እንደዚህ አትበሉ ከእናትነት የወጣችበት ችግር ሊኖርባት ይችላል እኛ ሰው ላይ ለመፍረድ በጣም ቀላል ይመስለናል
@sawsanaraya
@sawsanaraya 5 месяцев назад
ሴትዮዋ ጤነኛ አይደለችም የተናገረችውን እናስተውል በድንግልናየ የወለድኳት ልጄ ነች አለች አሜሪካ ያለችዋ ታድያ የመጀመርያዋ ባፍንጫዋ ነው የወለደቻት ክሀዲ ነች እችን የመሰለች እንቡጥ አበባ ልጅ እንኳን ለወለዳት ላልወለዳት እምታጓጓ ናት አግኝታ ነው ልቦና ይስጣት
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 5 месяцев назад
😅😅😅😅
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 5 месяцев назад
😂
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 5 месяцев назад
ትክክል ወላሂ እናት አብዳም ልጇን በጥርሷ ይዛ ትዞራለች ይች አረመኔናት ዉጭ ያለችዉንማ ልጀልጀ አለች እድትረዳት ነጭ አምላኪ
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@kassech61
@kassech61 5 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩ!!!በአፍንጫዋ ነው እንዴ የወለደቻት!🤣
@Batl.14
@Batl.14 5 месяцев назад
ልጅቶ ሳትሆን ታማሚ እናትዮው ናት እግዚአብሔር ይማራት ጸበል ነው የሚያስፈልጋት ስሟ ደግሞ ዘውድነሽ የምን ዘውድ ልጆን የረሳች
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
የመለአክ ስብስብ ያለበት ሀገር መሰላችሁ ተጎድታለች ታማለች የአሜሪካ ጉዳይ አደለም አሜሪካ ምንም የለም
@user-hv8uw2in6i
@user-hv8uw2in6i 5 месяцев назад
ወየው መወደድ እና መካድ ምን አገናኘው ቲጂዬ በጌታ 😊😊😊 እቺ እናት እኮ ሽምጥጥ አድርጋ ነው የካደቻት እቤት ውስጥ ማዳላት ያለ ነው የዚች ግን የተለየ ነው ። ዘውድነሽ ተብዬዋ በሽተኛ ነች ጎፈር ነች እቺን እኔ ዘውድነሽ አልላትም ግልፅ እና ግልፅ ጥቅመኛ ነች የአሜሪካን እና የገንዘብ ጥቅም ነው ምንም ማደባበስ አያስፈልግም እቺ እርኩስ ባለጌ ሴት ነች ። ያልተሰጠኝን ፍቅር ካለች ለአሜሪካዋ ከየት መጣ? በሰርግ ያገባችውን ክዳ ውይ እኔ ሳስባት ያበሳጨኛል ሁሉን ከስነልቦና ጋር ባታገናኙት ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ እራሱ " የሰው ልብ ጠማማ ነው እጅግም ግፉ ነው " እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ነው የተፀፀተው እና እርኩስ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ ሰይጣንን የሚያስንቁ 😊😊😊😔😔😔
@ImegnGuta-lf6mf
@ImegnGuta-lf6mf 5 месяцев назад
መሲም ቲጂም የኔ ዉዶች 1000 አመት ኑሩልን
@selamatnafu2326
@selamatnafu2326 5 месяцев назад
ሔርሜላ እግዚአብሔር ባለቤትሽን ይባርክልሽ!!!!
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 месяцев назад
አዳምጨ ልጨርስ እና እኮምታለሁ በእናት አለመፈለግን ግን ስለማውቀው በጣም ያማል😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን በእናት አባት ያጣነውን ፍቅር በልጀ በአደራ ልጆቸ እያካካስኩት ነው ❤❤❤ ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ🙏🙏🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 месяцев назад
That was I’m gonna do
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 5 месяцев назад
የሄርሜላን ሳቅና ደስታ ለማየት ያብቃን!!! ዉይይቱ አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን!!! ።
@good8574
@good8574 5 месяцев назад
መሲ ይች እናት ጤነኛ ኣይደላችም ውይም ጥቅመኛ ነች ግን ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች እናቶች ልቦና ይስጣቸው
@fafafafa1396
@fafafafa1396 5 месяцев назад
ይቺ ሴትዮኮ ልጇን መካድ ብቻ አይደለም በውሸት ነው የመጀመረችው ልጇ የተወለደችው ከሌላ አባት ሆኖ ሳለ እሷ ልክ የመጀመሪያ ልጇ የወለደቻት ከባለትዳር ሰው ተደርባ እንደወለደች እዛ ስቃይ ስላለ ልጄን አልጥልም ብላ ይዛ እንደወጣች ነው የተናገረችው በኋላ ላይ ግን ያ ያለቻት ልጅ ሄርሜላ ሆና ተገኘች አጭባርባሪ ናት እሺ እንደሚባለው በሆነ ኬዝ እናት ልጇን ጠላች እንበል በዚህ ደረጃ ግን ጤነኛ የሆነች እናት ልጇን አትጠላም በልጇ አታፍርም እዳው ችግር እንኳን ኖሮ ልጅን አለመፈለግ አይነት ስሜት ከተሰማ ራሱ ወድጀ አይደለም ብለው ይቅርታ ይጠይቃሉ ምክንያታቸውን በግልፅ ያሳውቃሉ። ይቺ ሴትዮ ግን የበሽታ ብቻ አይደለም እንዳው ግግም ያለ ክህደት + አለማፈር + ልክ ጥሩ ስራ እንደሰራ ሰው ደረቷን ነፍታኮ ነው በውሸት ያጠበችን እሺ ልጇን አትውደድ አትፈልጋት ታሪክ ማጭበርበሩ ለምን መጣ ለምን በእውነቱ አወላለድ አልመጣችም የድግልና ልጄ በመከራ ውስጥ የወለድኳት ልጄን ልፈልግ ብላ መምጣቱስ ከየት የመጣ ነው!? የአነጋገር ለዛ የሌላት የውሸት ጥርቅም ያዳበራት፣ ልክ መልካም ስራ እንደሰራ ሰው እሷ ባትመጣ ህይወቴ እንደዚህ ይሆን ነበር ወይ ልጂቱ አስገድዳ እግሯን አስከፍታ አላሰጠቻት ውለጂኝ ብላ ደብዳቤ አላስገባችላት ኧረ ኡኡኡ ሴትዮዋ ትፈርልን ችግሯ ልጅ የመክዳት ብቻ አይደለም ሄርሜላን የምላት ቢኖር እህትሽን በእናት ተብየዋ በኩል አታግኛት በተለይ በተለይ እንግሊዘኛ መናገር የማትችይ ከሆነ እናትሽን እንዳታስተረጉሚ የተጣመመ ነገር እየተናገረች እህትሽንም ታሳጣሻለች በራስሽ መንገድ እግሊዘኛ ለመማር ሞክረሽ እህትሽን ቃል በቃል ራስሽ አናግሪ / በራስሽ በኩል ባለ ሰው አስተርጉሚ!!! የሴትዮዋን ነገር ግን ተከድኖ ይብሰል ሳይሆን የምንለው ተከድኖ የገማ ነው።።።
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 5 месяцев назад
I agree she doesn't want the second child too. She needs to go to America. She is totally wrong
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 5 месяцев назад
ተባረኪ በጣም በጥሩ አገላለፅ ገልፀሻታል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 месяцев назад
@@nardostetemeqethat what I’m saying
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 месяцев назад
እረ እኔ እንደው በሽታም ያለባት ኣይመስለኝም ከዛ በሁዋላ አለ ባበስዋ ተቀይሮ አይኑዋን በጨው አጥማ የመጣች ደረቅ ባለጌ ናት የመጀመሪያ video ነጠላ ለብሳ ያዙኝ ልቀ ቁኝ ሰትለ I was crying 😢 with her because I’m a mother too !! 😢 ከዛ በሁዋላ ሄርሜላ ሰትመጣ ግን I’m like🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ speech less I’m so upset 😭 and angry 😡 I don’t understand why she lie to መሲ she is such a dram Queen በእስዋ የተነሳ ዘውድነሽ የሚባል ስም ጠላው እንደው ድፍረትዋ በህይወት ያለች ልጅ የፈለገ ቢሆን እዛው አጠገብዋ እየኖረች ?? የጥቅም ሰው ናት።
@merimamubarek5413
@merimamubarek5413 5 месяцев назад
Betkkl yhe machberber new
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 5 месяцев назад
እዉይይ ስወዳት ቲጅን❤❤😢
@coffeeloverone
@coffeeloverone 5 месяцев назад
ትግስት የምታወሪው ስለሌሎች ሰወች ነው ያቺ የማትረባ ባለጌ ሴትዮ ጥፊ ይገባታል
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 5 месяцев назад
መሲየ የምታቀርቢው ሁላ የሚገርም ነው በርች ውዷ እህታችን
@manaluketema2302
@manaluketema2302 5 месяцев назад
ያሳደግነው ልጆች እንኩዋን የሚያሳሳን ስንት አለን
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 5 месяцев назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ ውዶቼ ሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን 💚💛❤️
@ethioasni6631
@ethioasni6631 5 месяцев назад
መስዬ አይዞሽ በአንቺ ምንም ስህተት የለብሽም ችግሯን ለማቃለል ነው የረዳሻት እሷ ግን በጣም ዋሽታለች ምንአለበት የወለድኮት አለች በዚህ ምክንያት ላገኛት አልፈልግም። ግን ሁለተኛዋን አፋልጉኝ ብትል ትችል ነበር።
@gene6075
@gene6075 5 месяцев назад
ትግስት ኣንቺ ጋር ከመጣች እናት እና ልጅ ተስተካክለው ልጄን ወደድኳት ተመስገን እግዚአብሔር ብላ እንዴትምጣ ተስፋ ኣደርጋለሁ
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 5 месяцев назад
she will come and act more than a professional actress. You will see, she will come after 2 or 3 week
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ዛሬ ብዙ ተማርኩ ታሪኩን አልሰማሁትም ግን ከትግስት ብዙ ተማርኩ
@hirutaga7049
@hirutaga7049 5 месяцев назад
ያልተሰጠኝን ፍቅር እንዴት ልስጥ ትላለች የሁለተኘዋን ከየት አገኘች
@user-iv3zz6dx3t
@user-iv3zz6dx3t 5 месяцев назад
እውነት ነው
@saronfikir5962
@saronfikir5962 5 месяцев назад
ምንም ማስተባበያ አያስፈልግም እናትየው የገንዘብ ጥማት አለባት በሽተኛ ናት ክብር አይገባትም ካጠገቦ ያለችውን ክስ ዶላር ወደደች አውሬ ናት የእናት ክብር አይገባትም በዛ ላይ ውሸታምምም ናት ታሪክ አቀያይራ ምትናገር በሰርግ አግብታ ወልዳ ተበደልኩ ምትክ ጂብ ናት😢😢😢😢😢😢
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 месяцев назад
You are wrong.
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 5 месяцев назад
በቤተሰብ አለመፈለግ በጣም ተፅእኖ ያሳድራል እኔ ያጎቴ ልጅ አለይ የመጀመሪያ ልጅ ናት ሁለተኛ ወንድ ልጅ ሲወለድ የመሰደብ የማግለል ድርጊት ይፈራረቁባት ነበር በልጅነት የተነገረን ነገር ስናድግ ጥያቄ ይፈጥርብናል እናቷ በሰአቱ ለማናደድ ብላ የተጠቀመይ ቃላት አንችኮ ወድቀሽ አገኝተንሽ ነው ብላት ከዛም ወንድሟም ተመሳሳይ ነገር ተናገራት እህታችን አይደለም ከመገደ አገኝተንሽ ነው አለት ዛሬ አድጋ ስደት ላይ ሆና እኔግን ወላጆቼ እነማናቸው የሚል በጣም ጥያቄ ፈጥሮባታል እኔም እናቴ በልጅነት ነው የሞተይው ሁሉም ዘመዶች ለኔ ቦታ የላቸውም ግን ለምን አልተወደድኩም ለምን አልፈለግም እላለው ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
@amenamen2017
@amenamen2017 5 месяцев назад
መሲ እባክሽን ከቲጂ ጋር አንድ ሳምንታዊ ፕሮግራም ብታዘጋጁ በጣም ጥሩ ነው ።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 месяцев назад
እኔ ስለ ዘውድነሽ ምንም ብሰማ ለልጇ ያላትን ጥአቻ እና ክህደት መቼውንም አልቀበለውም የወለደቻት ልጅ ለዘውድነሽ ፈተና ወይም ስቃይ ያበረከተችው አስተዋጾዎ የለም ዜሮ ነው ስለዚህ የምታቀርበውን ቅራቅንቦ አልቀበለውም አሜሪካ ያለችውን ወዳ የቅርቧን መጥላቷ የሌላ ነው።
@tilaneshtaye6985
@tilaneshtaye6985 5 месяцев назад
የናትነትሀላፈነትዋንያልተወጣች የልጂን ጣእም የማታውቅ ይህ አለመታደል ነዉ መሲእህታማቾቹን ግን አገናኛቸው ሁለቱንም ይቅርታ ትጠይቃቸው
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 5 месяцев назад
አሜሪካ ካለችው ልጆ ፕቅም ፈልጋ ነው😎ፕቅመኛ እናት ናት::
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 5 месяцев назад
እረ ማን ይረዳል ማወቅ ቀላል ነው እናት ግን ሊባ ኣስመሳይ ትመስለኛል።
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 5 месяцев назад
ታድለሸ እኔ አንቺ ዋልታ ንጉሰ ሰትናገሪ ውሰጤ ደሰሰሰሰሰ ነው የሚለኝ ታድለሸ ምናለ አንድ ቀን ባገኝሸ ፈጣሪ ቢረዳኝ የኔውብ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 месяцев назад
እኔ ስለ ዘውድነሽ ምንም ብሰማ ለልጇ ያላትን ጥአቻ እና ክህደት መቼውንም አልቀበለውም የወለደቻት ልጅ ለዘውድነሽ ፈተና ወይም ስቃይ ያበረከተችው አስተዋጾዎ የለም ዜሮ ነው ስለዚህ የምታቀርበውን ቅራቅንቦ አልቀበለውም አሜሪካ ያለችውን ወዳ የቅርቧን መጥላቷ የሌላ ነው። የዘውድነሽ እናት ፍቅር ሳትሰጣት አሳደገቻት ተባለ ተጽኖ አሳደረባት እሺ እንመን ባናምንም እንቀበል ከዚህ በመነሳት ለሔርሜላ ፍቅር መስጠት አልቻልኩም አለች ይህንንም እንቀበል ሁለተኛ ልጇን ያን ያህል ተንሰፍስፋ ስትወድ እና እያነባች ስታፈላልግ እናቷ የነጠቀቻትን የእናትነት ወጉን ፍቅር እና ደስታ የሕይወት ውጣ ውረድ የምትለውን መከራ መልሳላት ነበር ??? አሜሪካዊት ልጇን ያን ያህል ያስወደዳት ??? ሲበዛ አውሬ ናት አይምሮዋ የተደፈነ እኔም አባት ነኝ በባይተዋርነት ተችግሬ አድጌያለሁ ለለልጄ ግን የማልሆነው የለም!!! ፈጽሞ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከባድ ነው እግዚአብሔር ችግሩን ያቅልላቸው እናቴ ልጄ ለመባባል ያብቃቸው በእውነት❤❤❤❤ መሲ ጎበዝ ጋዜጠኛነሽ በርች ቲጅም መልካም አገልጋይ ነሽ በርቱልን እኅቶቻችን❤❤❤❤❤❤
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 5 месяцев назад
በምንም መመዘኛ እናትየዋ ልጃዋን መካድዋ እብደትነው ጥቅመኛ ናት ልቦናይሥጣት
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 5 месяцев назад
ሴትዮዋ ጤነኛ አድለችም ወደ አማኑኤል ዉሰዷት ልጂቷ ምን አጠፋች 🙄🙄🙄🙄🙄እናቲቱ 100% ጤነኛ አድለችም 🙄
@user-jm8fy4qo4h
@user-jm8fy4qo4h 5 месяцев назад
ማገናዘብ ለቻለ ሰው ከዚህ ሁሉ ምሳሌ አንዱን ማንሳት ቀላል ነው።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 месяцев назад
Sorry ሳርዬ በጭራሽ እንዲህ አይባልም ቢሆንም እንኳ ሙሉ ጤነኛ ነች የሃገሬ ሰው የጤና ባለሙያ ያላለውን ሰው ጤነኛውን ያሳምማሉ የተጎዳ ያቀዋል ከመናገር ማዳመጥ ይመከራል
@senaitguangul7388
@senaitguangul7388 5 месяцев назад
ሳራዬ የልቦና ባለሞያ የምትናገረውን አዳምጭ እንዲህ አይነት ነገር ያለ ነው ከመጎዳት የሚመጣ ነው እንጂ የእብደት አይደለም የኔ ቆንጆ መልሱን ታገኛለሽ እስከ መጨረሻ ተመልከችው
@senaitguangul7388
@senaitguangul7388 5 месяцев назад
መስዬ ለብቻ መንገድ ኑሮ ሳይሆን ድምፁን ሲሰሙ ቀኝ ይዘው ቅድሚያ ለአቡላንስ ነው ቀኝሽን ይዘሽ ታሳልፊአለሺ ሕግ ነው
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 5 месяцев назад
@@asnabelayneh7228 እስኪ ተይኝ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አሉ እኔም ደርሶብኝ ነው ከ 9 ልጆች እኔ እናቴ አትወደኝም በጣም እሰቃያለሁ እቤት ዉስጥ ሳድግ ለምን ብዬ ጠየኩ አንቺ ሳረግዝ ጀምሮ ባሌ ሁሌ ይጣላኛል ይደበድበኛል ተፍተን ስወልድሺ ለምኖ ከቤት መለሰኝ እና በጣም ያሰቃየኝ ነበር እና አልወድሺም አለችኝ 😭 እኔ ግን በጣም ነው የምወዳት ግን አንድ ቀን የልጂ ፍቅር አግቸ አላዉቅም 🤔 ልብስ አይገዛልኝም በቃ ምን አለፍሺ የቤቱ ሰራተኛ እኔ ነኝ 💔 በቃ ስድት ይሻላል ብዬ ብመጣም ይህም እሳት ነው እና አባት ባጠፍ ልጂ እንዴት ይሰቃይ ዉዴ እና የጤና ችግር ነው 🙏 ብዙ የማወራዉ አለ ግን እዛዉ በሆዴ ይቀመጥ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 месяцев назад
ቤተስብዋችም እንዲህ የሚወቅሱ አይደሉም እናትትዋም ተንከራተው ልጆቻችን ለእናታቸው ሲተው ያሳደጉ እናት ናችው እህትዋቸም ሥርዓት ያላቸው ናቸው ወንድዋም ነፈሰሱን ይማረውና አንገቱን ይሰብር ሰላምተኛ ሰው ነበር እስዋ ጋን በልጅነተዋም አፍዋም እጅዋም አያርፍም ነበር በተወለደችብም ስፍር አፀያፊ ሥራ የሰራች ጀግና እናት ነች እህትዋ አሪፍ አርቲስት ነች እስ😂ዋን በልጣታለች
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 месяцев назад
WOW!!!!በእነዚህ እናትና ልጅ ጉዳይ በጣም የምወዳችሁን መሲዬና ትጊን መድረክ ላይ ሰላገኘኋችሁ የተሰማኝ ደሰታ ከፍ ያለ ነው።በጣምም የምመኘውና የምጠብቀው ነበርና ነው።ትጊዬ በጣም ነው የምወድሸ የማከብርሸ ኑሪልን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 5 месяцев назад
My mom my sister my brother after sleep she gave me job antle morning
@meme-tm6sk
@meme-tm6sk 5 месяцев назад
ሴትየዋ እኔ በግሌ አዉቃታለሁ በጣም አስቸጋሪና ከባድ ሠዉ ነች...የአዕምሮ ህክምና ያስፈልጋታል።
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 месяцев назад
ለእውነት ከሆነ የመጀመሪያ ስታለቅስና ስትጨነቅ ሳይት በጣም አዝኜ ጸለይኩላት በሓላም ስትደሰት ደስ አለኝ ልጇን ግን ስትሄድ በጣም ነው ያዘንኩት ሴትየዋ ትንሽ ጤና የጎደላት ይመስለኛል ብቻ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የልጇ እንባ በእውነት ያሳዝናል ለናትየዋም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት።ልጃም ደህና ትሁን
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g 5 месяцев назад
ምን ማለት ነው ያልተሰጣት መውደድ እኔ እንዴት ልውደድ ማለት እንዴት አሜሪካስ ያለችውን እንዴት ወደደች?እትም ወረደ ሴትየዋ ገንዘብና ጥቅም ፈልጋ ነው እንጂ እውነት ያችኛዋንም ልጅ ወዳ አይደለም
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 5 месяцев назад
ትክክል
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 месяцев назад
❤❤❤ኡነት ብለሻል እኔ ያሳለፍኩት ሂወት በልጆቼ ማለፍ ኣልመኝ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤🎉
@user-xy6qq8tw8h
@user-xy6qq8tw8h 5 месяцев назад
መስዬ አንች መልካም ሰው ነሽ አየዞሽ ቲጂዬ መልካም ሰው ስወድሽ ተባረኩ እወዳችኋለሁ
@wasera09
@wasera09 5 месяцев назад
መሲቲራፒ ያስፈልገኞል መሰለኝ ያለችው ተሰምቶት ነው ግን ሰው ለመርዳት ነው መስዬን አሁን ላይክ ላይክ ላይክ
@elfeneshateref1325
@elfeneshateref1325 5 месяцев назад
መስዬ አንቺ የእውነት ምርጥ ሴት ለሁሉም እንዱመች እያደረግሽ መሄድ ያለብሽ እርቀት ሁሉ ሄደሽ ነገሮች ለማጥራት የምትሄጅበት መንገድ ምንያህል ለሰዎች ሂወት ቦታ እንዳለሽ ያሳያል ባለጉዳይዋ እናትዬዋ ምንም ማለት አያስፈልግም እናትነት ፍቅር ነው ይህን ፍቅር ማጣትም ማሳጣትም ጤነት አይደለም ለማንኛውም ሄርሜላ ጀግና ልጅ ነሽ ለልጅሽም ጀግና እናት እንደ ምትሆኝ አልጠራጠርም ካንቺ ምንም አልቀረም በርቺ ።
@2k7mamo
@2k7mamo 5 месяцев назад
Dear Sisters I' m proud of you. You handle the case professionally. Thank you
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 5 месяцев назад
ሴትየዋ እኮ የገንዘብ ፍቅር አንጂ የልጅ አምሮት የላትም ምን አጠፋሁ ቤት እንድትወርስ አደረግኳት አለች ይሄ ምንም መፍረድ አይደለም ምርጥ አጭበርባሪ ናት።።።።
@user-vk1nj4hq6u
@user-vk1nj4hq6u 5 месяцев назад
ውይ ልጅትዋ እጅግ ታሳዝናለች እናትየው ግን ትንሽ ሳያማት እይቀርም
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 месяцев назад
መሢ እና ትእግስት እናመሰግናለን 🙏
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 5 месяцев назад
መሲየ ዉደ ደግሞ አንችንም እግዳዋን በጣም የምወዳችሁ መዉደዴን ሳልነግራችሁ እንዳላልፍ ብየ ነዉ ንገሪልኝ ለጓደኛሺም ጤና እርሜ ይሰጣችሁ የኔ ዉዶች❤❤
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማራት እናትየው ሰው እንዴት ልጅን ይክዳል ፈጣሪ በአደራ የሰጠውን የመጀመርያዬ ነው ስሰማ ሄርምዬ እመብርሀን እናት ትሁንሽ አይዞሽ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 5 месяцев назад
ውይ ያችን እናት ሰውአደለችም አውሬ ናት እህህህ
@tigistlegesse4680
@tigistlegesse4680 5 месяцев назад
እውነት ነው አንፍረድ እግዚአብሔር ያስማማቸው ፈጣሪ ያግዛቸው።
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 5 месяцев назад
"ትእግስት ዋልተንጉስ ድንቅ የስነልቦና አማካሪ ባለሞያ! በፋና ሬድዮ ፕሮግራም ላይ እንሰማት ነበር❤️👏🏼👏🏼🇪🇹❤️👍🏼🙏🏼
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl 5 месяцев назад
Tg I've got of respect for you sister we need more wise and intelligent therapist like you stay blessed,,,,and you need your own channel im you will change peoples life
@brunofernandes310
@brunofernandes310 5 месяцев назад
Mesi mar thank you sharing us we have to pray zewditu
@shitayedemssis7822
@shitayedemssis7822 5 месяцев назад
Thank you ❤❤❤
@sisaydube3270
@sisaydube3270 5 месяцев назад
Tigest l wish you long life with your family and country people
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h 5 месяцев назад
መሲ ትዕግስት ከእርቅ ማዓድ ጀምሮ ነዉ የማዉቃት ሰምቼ አልጠግባትም
@SaraBarKot
@SaraBarKot 18 дней назад
የኢትዮጵያን እናት እያለ ሀብት እያለ ለልጆቻቸው ሙት ናቸው እራሳቸውን ይሰጣሉ ይችን ግን ልጅን በውስጥዋ ሆድዋ የያዘቻትን ልጅ ልጅዋን በእዝህ መልኩ መካድ አገራችን ውስጥ በጭራሽ አልተለመደም አሁን አሁን ግን ብዙ እያየን ነው አንድም ባልዋን ስለደበቀች አንድዋ ካለ ምንም በቂ ምክንያት ይች ደግሞ ከሁሉ የከፋ ነው
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 5 месяцев назад
ብዙ እናቶች ብዙ ክፉ ትውስታ ይኖረናል ግን ሳይፈልግ ያመጣነውን ልጅ ተጠያቂ ማድረግ ምሃይምነት ነው ሴትዮዋ ጤነኛ አይደለችም ልጅቷ በጣምም የተረጋጋች ልጅ ናት ምንም ጥፋት የለባትም
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 5 месяцев назад
ያልተጠኝን ፍቅር እዲ ልስጣት ላለችው ለዝችኘዋ 🇺🇸ስላለች ነው ፍቅር የስጠቻት እች ሴት ትጅዬ በጣም እርዳታና ህክምና ያስፍልጋታል
@zahraz2257
@zahraz2257 5 месяцев назад
አታለባብሱ ሴትዮዋ ልጆን መጥላቷ ብቻ አደለም የሚገርመዉ ታሪኩነ ቀዪራ ያቀበቺዉ ጥቅም ፍለጋ ነው😊
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 5 месяцев назад
ከዓመታት በፊት በደረሰ ፈተና ለጊዜው ቢረሳም ተቀብሮ ግን በውስጣችን ይኖራል ያልሽው እውነት ነው:: እኔ እረስቼዋለሁ ግን ስሜት አልባ, ፍቅር የለሽ, ገለልተኛ ብቸኛ አድሮጎኛል ደግነቱ የሰው ሀገር ኑሮ ሲነጋ ሲመሽ ብቻ ነው የሚታወቀው::
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 5 месяцев назад
😢😢😢😢❤
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад
ያማቀፍእናይህምንአግናኛ ተይቲጂየ
@yared7699
@yared7699 5 месяцев назад
እሰካሁን ድረስ ከልቤ አይጠፉም ነጠላ ለብሳ የመጣች ቀንና ሰለሄርሜላ ለመናገር የመጣች ቀን ሁለት አይነት ሴት ነው የመሰለችው አነጋገሯ ራሱ በቻ ዘግናኝ እናት ናት
@selamlema9601
@selamlema9601 5 месяцев назад
በትዕቢት ተሞልታ አይንዋን አፍጣ ነው ደሞእኮ የመለሰችው
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 5 месяцев назад
Tg and Mesi ቆንጆ አስተማሪ ዉይይት ነዉ አመሰግናለዉ...ስህተቱ ግን ይታረም አንቺ busy ስለሆንሽ ባለታሪክ ሲመጣ ተአማኒነቱን እሚያጣራ ሰዉ ያስፈልግሻል አለዛ ከአብዛኛዉ ዉሸታም ሚዲያ በምን ትለያለሽ??...keep your hard work just becarfull not to loss your subscribers,who suport your clients!!
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 5 месяцев назад
ትዕግስት ዋልተንጉስ ባንቺ ጫማ ሆኜ ማሰብ ከብዶኛል በእውነት አልችልምም ። እግዚአብሔር ግን ምን አይነት ፀጋ እንደሰጠሽ መገንዘብ ችያለሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ ! ይችን ግን እኔ እናት ናት ብዬ ማሰብ አቅቶኛል ግን ፈጣሪ ፈቅዶ ወደ ልቦናዋ ተመልሳ እንደምናውቃቸው የኢትዮጵያ እናቶች እነዛ ሆደ ቡቡዎቹ ሁሉ ልጃቸው ሆኖ የምናውቃቸውን ሆና ለማየት በጣም እጓጓለሁ። ከልሆነ ግን ከአሁን በሗላ ግን በናታችሁ ሚዲያ ላይ አታቅርቧት ንግግሯ ያማል አጥንትን ይሰብራል
@user-sm5el7ss8e
@user-sm5el7ss8e 5 месяцев назад
ሴትየዋ ዋቴ ናት ገዳም የሚትሔድ ሠው አትመስልም
@sarauae2998
@sarauae2998 5 месяцев назад
እእኔ ያደኩት በእንጀራ አባት ነው ግን ስታሳድገኝ እርግማን ደፊ እንደሆንኩ እየረገመችኝ የምሰራው ሁሉ አይጥማትም ግን ጥያት ስውጣ ልጀ ማለት ጀመርች አብሪት ስሆን አንስማማ ስንራራቅ ደግሞ ልጅ እንዴህ አድጊት ትላለች በሰውች እሰማለሁ እና አልደነቀኝም😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
የዛሬውን ቪዲዮ ግን አዳምጬ ጨርሼ ነው አስተያየት ብሰጥም ብዬ እያዳመጥኩ ነው😊
@hau427
@hau427 5 месяцев назад
ግንኮ 😂😂😂😂ፃፍሽ
@marsheta1374
@marsheta1374 5 месяцев назад
ወይ ነዶ በጣም ተበሳጭቤባት ነበረ ግን አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ ..የጤና አይመስለኝም..በልጅነቷ የደረሰባት የአስተዳደግ ችግርና ያለፈችበት ሁኔታ ጨካኝ አድርጓታል ..እግዜር ይርዳት ..
@rosaroza5555
@rosaroza5555 5 месяцев назад
መሲ አቺና ያቺ ልጃን የካደች እናት ተመልካች ይቅርታ ጠይቁ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 5 месяцев назад
ለምን? ምን ተፈጥሮ ነው?
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 месяцев назад
እ መሢ ምን አገባት የሚዲያ ሰዉ ናት እኮ ጉዳይ አለኝ ሲሉ ማስተናገድ ነዉ ስረዋ የሰዉን ልብ ማወቅ ትችላለች እንዴ ለሴትዮዋ ልብ ይስጣት ከባድ አረመኔ ናት የማያዉቁትን ሰዉ አምጥቶ እሷን ሳይ አባቶን ያስታዉሰኛል ማለቷ የተጠናወታት ክፉ ከባድ ነዉ እግዚያብሔር ይማራት
@hanna4751
@hanna4751 5 месяцев назад
መሲ ስለምን ይቅርታ ትጠይቅ?
@rosaroza5555
@rosaroza5555 5 месяцев назад
ማጣራት ነበረባት
@hanna4751
@hanna4751 5 месяцев назад
@@rosaroza5555 ልጅ ትክዳለች ብላ እንዴት ትጠርጥር በጌታ ስም ገራሚ ድራማ ሰሪ ነች።
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 месяцев назад
ሰው በልጆነቱ በለቅሶ ከማይገለፅ በላይ ብዙ ይቅር የማይልበት ነገር ኣሳልፎ ለፈጣሪም ደስ እንዲለው በሂወት ለመኖር ብዙ ይቅር ይላል የዚች እናት ግን የሴጣን መንፈስ ኣይምሮዋ ኣስጨንቋታል ፀበል ቢወስዷት ወደ ልቧ ትመለስ ይሆን❤❤🎉
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 5 месяцев назад
እንደት ምንስ ቢፈጠር እናት በወለደቻቸው ልጆች ልዩነት ትፈጥራለች. ከፉም በጀም ልጅ ልጅ ነው እናቲቱ ጤናኛ አይደለችም
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 5 месяцев назад
እብድ እናቶች ብያቸዋለው!! ጠበል ይወሰዱ ልጅ አይጠላም ብዙ ልጆች ወልዳቹ እየተጫወቱ ይደጉ ❤❤❤ ብቻ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 5 месяцев назад
መሱድዬ ቆንጆ ጣፋጭ
@BAmeltimedia
@BAmeltimedia 5 месяцев назад
መሲ pleas ደግመሽ እንዳታቀርቢያት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 5 месяцев назад
ምንም ቢባል የዚህች ሴትዮ ተግባር እጅግ በጣም አበሳጭቶኛል እንዴት አንድ እናት አምጣ የወለደቻትን ልጇ ትክዳለች ከምንም በላይ ደሞ የገረመኝ የትልቋን ታሪክ ሙሉ በሙሉ ቀይራ የሁለተኛዋ ልጅ ታሪክ አድርጋ ማውራቷ እውነቷን መስሎኝ ያነባሁት እንባ ነው ያሳዘነኝ እንደውም ሳስበው ያቺኛዋንም የፈለገቻት ለጥቅም ብላ ነው እኔስ አንጀቴን የበላቺኝ ሄርሜላ ነች
@selam7747
@selam7747 5 месяцев назад
ቲጅዬ አሁን እናትዬዋ ይህን እንዳደረገቻት አይፈጠረች ነው የምታወራ መቸም የሞተ ተነስቶ አይናገርም ብላ ነው
@mariamaria8168
@mariamaria8168 5 месяцев назад
መስዬ እንዴት አይገርምም እንደዚ ዓይነት ነገር ከባድ ነው እዉነተኛ ችግር ያለባቸው ሰዎችን እንድንጠራጠር ያደርገናል 🤔
@hirutaga7049
@hirutaga7049 5 месяцев назад
በነጠላ ሙድ ገብታ በለቅሶ ታጅባ ድራማ ሰራች
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 5 месяцев назад
እረ፠ሳታጣሩ ወደ ዚህ እየመጡ ያዞ እባ እያለቀሱ እኛ የመዳም ቅመሞች አይዴለም የሚያለቅሰ አይተን ዝብለን ሆድ ይብሰናለ አሁን የሚመጡ ሁሉ ዉሸታም የሚመሰሉኝ እንዴት እንመናቸዉ ሲያለቅሱ አልቅሰነዉ ሲደሰቱ ተደሰተነዉ ነገር፩ግን አንዳንዶቹ እየዋሹም ያሰለቅሱናል ልብ ይሰጣቸዉ በባለፈዋ እናት በጣም ነዉ ያዘኩት በእዉነት
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 5 месяцев назад
ትግስት እናቴ በኔ ትከፊ እንደነበር አቅ ነበር አንድ ቀን በኔ ተደስታ አታቅም ልክ ናት ስራ ስትሄድ ለኔ የቀጠረችውን ስራተኛ አግባት ተፊቱ እና እኔ ባልወለድ ትዳሮን አታጣም ነበር
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 5 месяцев назад
ቲጂ ጌዜሽን አታጥፍ ❤😢
Далее
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
Просмотров 3,7 млн
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31