Тёмный
No video :(

እናንተም ይሄን ማድረግ አያቅታችሁም አስቡበት  

SEADI & ALI TUBE
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

እናንተም ይሄን ማድረግ አያቅታችሁም አስቡበት #seadialitube #yetbi_tube_የተንቢ #lijtofik
ወሎቱዮDonkeytubeGojamginderZemenekaseSeadialitubeHabeshatodayአኢትዮጵያEthiopiazenaሳአዳእናአሊAbelbirhanuzenaWollotubeEthiopiansexሰበርመተመረጃብልፅግናኦሮሞመንገስትኦሮምያወለጋዜናአዲስወሎጦርነትአቤልብርሃኑሙስሊምዶንኪቱቡኢትዮጵያሙስሊምAmharafanoAddisababaEthiopianewsትኩስመረጃFetadailyNejahmediaአማራክልልታገቱኢስላምAbiyahmedaliአኢትዮጵያዜናአብይአህመድአማራሸኔሰበርዜና #amharafano #gojamginder #abiyahmedali #zemenekase #addisababa #fetadaily #seadialitube #habeshatodaybrex habeshawiethio forum ኢትዮ ፎረምabtube donkeyyoutube
TELEGRAM t.me/seadialitube

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 3 месяца назад
ያረብ እኔም ስጠኚ ለስአዳ እደሠጠሀት ያረብ😢😢😢😢😢 ለፍቸ መና አታርገኚ ጌታየ ለኔብቻ ሳይሆን ለሁሉም ለተሠደደ ሁሉ አተ ሹፈንንንንንንንንንንን
@ktube8920
@ktube8920 3 месяца назад
የተሻለ ተመኚ ሀያቲ አላህ ሞልቶታል
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 3 месяца назад
@@ktube8920 🥰🥰
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 3 месяца назад
አሚንንንን ያረብ😢😢 እኔስ ደከመኝ
@Rukeya769
@Rukeya769 3 месяца назад
የረየኔውድ ምኞትሽን ሰፋአሪጊ እድኡኒ እስተጃብለኩም ብሎናል ለምኑኝ አደርግላችሁአለሁ አላህደሞ ያሰብሽውንያሳካልሽ አብሽሪማማየ
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 3 месяца назад
@@Rukeya769 አሚን
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n 3 месяца назад
ዉሃ ሥጠጭ ቁጭ ብለሽ ቢሥሚላ ብለሽ ጠጭ ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም መጠጥ ሲጠጡ ቁጭ ብለዉ 3 ጊዜ ፉትፉት ብለዉ ከዛ እሥከሚጠግቡ ይጠጡ ነበር ሌላዉ ቢቀር ቁጭ ብለሽ ጠጭ
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 3 месяца назад
S.a.w ya habebena
@filsenTube
@filsenTube 3 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😢😢ፊዳክ ያነቢየላ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 месяца назад
ትክክልصلى الله عليه وسلم
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад
S A W
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 месяца назад
S a w ❤❤❤
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 3 месяца назад
በጣም ምርጥ አርገሺነው የገለፅሺው ስአዲ ጎበዝነሺ በደህናው ግዜ አልሺውና ማነው የሰአዲ ሀሳብ የተስማማው በላይክ አሳዩኝ
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i 3 месяца назад
ይቺ ምክርሸ እኔን ትመለከታለች ሰአዲ እህቴ ግን ይሄን ዉበትሸን በእሰላም ካባ ሸፋኚዉ አቺ ዉብነሸ ማሻአላህ ኒቃብ ልበሺ አላህ የሰጠን ክብርነዉ ሴት ልጅ በኢሰላም ታላቅ ቦታ አላት
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 3 месяца назад
ሳአድየ ስለምክረሽ በጣም እናመሰግናለን ሰው ባለው ፈታ ይላል ምክነያቱም ሁሉንም ነገረ ለሞሞላት ስናስብ ሰደት ልናረጂ ነው ባለን ተብቃቅተን እንድኖረ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ቅመሞች በቃ ስደት ይብቃናል ካልደፈረስ አይጠራም ሀገረ እንግባ እወዳችኋለሁ❤
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 3 месяца назад
😂😂ሰአድ ዛሬ አሳቅሽኝ አቀራረብሽ ትክክል ነሽ100%
@Umubilalul-
@Umubilalul- 3 месяца назад
ትክክል ነሽ ሰአዲ❤ 7አመት 0 ሁኘ ሳማርር ነበር ግን አሁን ድጋሜ ተሰድጀ እየሰራሁ ነው አሁን ግን ብልጥ ሁኛለሁ አልሃምዱሊላህ 😢
@zeynebendris
@zeynebendris 3 месяца назад
የዛሬው ያበደ ነው ደስ የሚል የሚያስቅ እና የሚያስተም ቪዲዮ ነው የኔ ቅመም ትክክል ነሽ❤
@sameraa6631
@sameraa6631 3 месяца назад
ደምሪኝ ዉድ
@samritube9007
@samritube9007 3 месяца назад
የስራ ስው ስለሆንሽ አደናቄሽ ነኝ ስው ስርቶ ላይፉን ሲቀይር ደስ ይላል
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 месяца назад
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤ ትክክል 😂
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 3 месяца назад
አሚን🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
አሚን እንደማመር ውደ
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 3 месяца назад
እህት ቁጭ ብለሽ ተጭ ነብያችንም ውዱ አሰተማሪያችን ቁጭ ብለን እድንጠጣነው ያስተማሩን ሌላው ትክክለሽ አላህ ይወፍቀን
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 месяца назад
ገራሚ ቨደወ ነው ዛሬ የሰራሽው ማሻ አላህ ትልቅ ትምርህርት ነው ❤❤❤❤
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 3 месяца назад
ጎበዝ ድንቅ መልእክት ነው በወሬ ሳይሆን ሆነሺ በተግባር ማሳየት ሰአድየ አቺከዚህም በላይ ከፍበሉ ጠንካራ ሴትነሺ ባልሺም በጣምጥሩባልነው ቅንልብ ሁልጌዜም ቅን ነገር ነውየሚመራት በዚሁቀጥይ❤❤❤❤❤❤
@imanimqn9281
@imanimqn9281 3 месяца назад
ትክክል ሰአድ እኔ ብዙ ጋደኛ ይርቀኛል ለምን ስሩ እንሰራ ስላቸው እደሰፍሳፋ ያይኛል ሰርቶ ደረጃላይ መድረስ ግድ ነው
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 3 месяца назад
አሪፍ ምክርም ማስታወቂያም ነው በርች ሰአድዬ ብልህ ሰው የሰው ምክር ይሰማል ጀግና ነሽ ❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 3 месяца назад
ማሻአላህ ሰአዲ እና አሊ በጠም ቅን መልካም ጥንዶች ነቸው ሰው አይነኩ የስረ ሰው ነቸው
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 3 месяца назад
ትክክል ሳዲ ግን ኤሲዉ ቀርቶብኝ ቤቱ በተገኘ😂😂
@kabetube
@kabetube 3 месяца назад
የኔውድ ኢሻአላህ ሁሉም ይኖርሻል 😂❤❤❤አላህይስጥሺ ይስጠን አሚን
@SarT-qm6ug
@SarT-qm6ug 3 месяца назад
ትክክል ጎበዝ ልጅ ነሽ ሁሌም ነው እመከታለሽ በርች
@zinab8199
@zinab8199 3 месяца назад
ማስታወቂ ቢሆንም ኖርማል ነው አየ ሰአዲ❤ ልብ ያለው ሸብ ነው ምርጥ ምክር ከተግባር ጋር ቅመሞች እንወቅበት👍👌
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 3 месяца назад
ትክክል ስአዲየ ሲኖረን ነው ተደስተን የምንኖረው ሰደቃ ቢሰጥ የተቸገረ እሚረዳው ዘካ እሚወጣው ሲኖረን ነው አልሀምዱሊላህ እኔም ሁለት እቃወች ቀርተውኛል እነሱንም እንደመጣሁ እገዚቸዋለሁ ሌላውን ገዝቻለሁ አልሀምዱሊላህ
@aleemamohammad5774
@aleemamohammad5774 3 месяца назад
የት አላችሁ እነ ሁሉን እንርዳ ለእናንተ ነው ምክሩ ሰምታችኋል ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-pf4pj2tp1j
@user-pf4pj2tp1j 3 месяца назад
አስተማሪ ነው ቀጥይበት እራስሽን ሰተር እያደረግሽ እህት አለም
@user-ic9nj1ci3t
@user-ic9nj1ci3t 3 месяца назад
ሳዲ የምር ጀግና ሴት ነሽ ለኛም አርዐራያ የምትሆኝ ❤❤❤❤ ሳህ ከላምሽ
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 3 месяца назад
በደህናው ግዜ😂😂😂
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 3 месяца назад
ሰአድ እወድሻለሁ የኔ ውድ. በተጨነኩበት ሰአት የተባበርሽኝ እህቴ
@zedusman
@zedusman 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች እርስ በርስ ከመመቀኛኘት እራሳቺሁን ንፁህ አርጋቺሁ በዱአ እንበርታ ከሰዉ ቤት አዉቶን በቤታቺን እንድናርፍ መቼም እንደኔ ያልሰለቸዉ ያለ አይመስለኚም😢
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 3 месяца назад
ሰአድ እውነት ብለሻል ለስራ ያለሽ ፍቅር ጀግና ነሽ
@LoveLike-dp9jz
@LoveLike-dp9jz 3 месяца назад
ሽር ለመዳም ቅመሞች ሰአድ አገላለጥሽ በጣምቸመችቶናል ለሁላችንም አላህ የርፍት እንጀራ ይስጠን ያርብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@hikmuseid9007
@hikmuseid9007 3 месяца назад
ትክክክል ሣዓድ ጎበዝኮ ነሽ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅሽ
@attube383
@attube383 3 месяца назад
አረ አሁንስ ብሩነዉ እራሱ ከኔ የራቀዉ ባገኘሁት አላባክንምነበር እሱነዉ ያባከነኝ😁😁
@ktube8920
@ktube8920 3 месяца назад
😂😂😂
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j 3 месяца назад
በጣም እኔጋ ብሩ ትንቅንቅ ነው እኔ ተቀመጥ እሱ ልውጣ እረ ያለ ጉድ ብቻ ሆድ ይፍጀው
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 3 месяца назад
የኔእህት የኔቢጤነሺ​@@user-hi9fq4fj6j
@attube383
@attube383 3 месяца назад
@@user-hi9fq4fj6j የምር አወ የበጠበጠን አለመቀመጡነዉ በተለይ የሆነነገር ካሰብሺማ የሆነነገር አያጣሺም
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n 3 месяца назад
ክክክክ ሥራ አትምረጭ ሥሪ
@user-kp4qj1rw9j
@user-kp4qj1rw9j 3 месяца назад
በትክክል ወለሂ የኔ ሊዩ ሴት
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ሺኩረን ሥአዲየ ሳህ ትክክል
@kwaa9870
@kwaa9870 3 месяца назад
የዛሬዉ ምክርሽ ይለያ የሴት ጀግና ሠአዲ❤
@sameraa6631
@sameraa6631 3 месяца назад
ደምሪኝ ዉድ❤
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад
አሪፍ ምክር ነው ያስተላለፍሽልን ስአዲ ቀጥይበት
@emral-kv1td
@emral-kv1td 3 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጥሩ ምክር ነው ለእህቶች ብራቼውን አልሆነ ቦታ ለሚያባክኑ ለራሳቼው የማይጠቀሙበት ጊዜቼውንም ብራቼውንም ልብ ያለው ልብ ይበል አልሀምዱሊላህ እድሜ ጤና ሰቶን መስራት እየቻልን የሠራነውን መቆጠብ በአግባቡ መጠቀም ካቃተን ይሄ ከንቱነት ነው ስለዚህ ከሰአዲ ተማሩ
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 3 месяца назад
ማሻአላህ ትክክል ሰአድዬ ሀሪፍ ትምህርት ነዉ ስላካፈልሽን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ጀግና ሴት ነሽ❤🎉🎉🎉🎉
@RahmiYube
@RahmiYube 3 месяца назад
ወላሂ ልብ ያለው ልብ ይበል ያስተላለፍሽው መልእክት በጣም ይገረማል ጀዛኪላህ ኸይር የኔውድ በተረፈ እቃየን በደብ አሰሪኝ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 3 месяца назад
እህህህ እደቀልድ ገባሺልን ❤❤እዉነት ብለሻል ልብ ያለ ልብ ይበል ። ማሻአላህ።
@Nurya971
@Nurya971 3 месяца назад
ማሻአሏህ ሳዲ ጎበዝ ሁላችንም በለፍንበት የምናርፍበት ያርገን
@fafi...9375
@fafi...9375 3 месяца назад
የኔ ውድ ትለያለሽ ሐሚገባው❤❤😂😂
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 месяца назад
የእኔ ልእልት ሠአድየ ንግሥት ሥወድሺ እህቴ ከሣውድ ጀምሬ ነው የምወድሺ አወ በደህናውግዜ የተገዛ ይሠመርበት በደህና ግዜ❤❤
@kedijahussin
@kedijahussin 3 месяца назад
መሻላህ ሳሂህ በስ አላህ ሲባርክልሺ ነዉ አልሀምዱሊላ አለኩሊ ሀልዱአ አድርጉ የሠራነዉ እዲበረክት ጉልበታቺነን እዲያበረታን ነዉ
@samsamsun367
@samsamsun367 3 месяца назад
ልክ ነሽ በጣም ነው የተመቸኝ ቪዲዬሽ አላህ ጤና ፍቅር ለመላ ቤተሰብሽ ይስጥሽ❤🎉
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 3 месяца назад
እንስራየን አሰርቸ ከኤሌክትሪክ የፀዳች ጨዋ ውሀ እጠጣለሁጂ እንደአሁኑ ሰአት ልሁን ቢባል ሀቂቃ ከባድ ነው እድሜን መጨረስነው ባለኝ ተብቃቅቸ ባለኝ ተደስቸ እንድኖር አላህ ከወፈቀኝ ለኔ ትልቅ ነገር ነው
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d 3 месяца назад
ማሻ አላህ ኢትዩጱያም ሙከየፍ አለ ሀሀሀሀሀ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 месяца назад
ዋለይኩም አሰላም ውራህሙቱላህ ወበረካቱ አህለን ሳዲ ልክ ነሽ🎉🎉🎉
@zemzem324
@zemzem324 3 месяца назад
ዋለይኩምእሰላም ወራክመቱላሂ ወበረከትሁ ሰአድየ ማሻኡላህውደ ኢሻአላህ ሹክረን እህቴ
@user-pf4pj2tp1j
@user-pf4pj2tp1j 3 месяца назад
ኡሙ ሠኒያ የዛሬው ልዩ ነው በርች
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 3 месяца назад
እረ የዛሬው ይለያን በጣም ነው ያሳቅሽኝ በደህና ግዜ እውነትም ባለነ ሳአት ነው እኔ 6አመት ሊሆነኝ ነው ምንም የለኝ ዱኣ አድርጉልኝ
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 3 месяца назад
በልጅነቴ የመጣሁ ስደት ባ14አመቴ
@MohamodMohamod-re6te
@MohamodMohamod-re6te 3 месяца назад
ወላሂእኔም6አመትሊሆነኝነዉግን ምንም የለኝ ብቻአልሀምዱሊላ
@kabetube
@kabetube 3 месяца назад
ለምን
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 3 месяца назад
​@@MohamodMohamod-re6teአብሽሪ ብርሽን ያዠ እኔ እኮ ልል የፈለኩት ቤት አልሰራሁም ነው እጅ የኛ አገር ጦርነት ነው ሰላም የለ ከምን ይሰራ ለዛ ነው ማማየ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 месяца назад
ማሻአላህ የሚገርም ምክርነውየመከርሽን ለኛለስደተኞች ሰአድ ወላሂ የገዛእህቴኳ አዳች አመክረኝም እህነየነው ማሟላትውዷ
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm 3 месяца назад
ሰአዲ ኢትዮ ስመጣማ እዘይርሻለሁ የኔቅመም❤❤❤
@user-dc2kg8yw6p
@user-dc2kg8yw6p 3 месяца назад
በጣም ነው የምከታተላችሁ ግን ኮሜት አልፅፍም እቃኳ ባዝ አችን ወይም ረመላነው ኢሻአላህ በርች እድሜና ጤና ይስጥሽ በደብ አመስግኝ ደሰች ውደ
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n 3 месяца назад
ትክክል የኔቆጆ አቺም ለፈተሽነዉ ያመጣሹ በርካ ያርግልሽ
@Seada11
@Seada11 3 месяца назад
ማሻአላህ ሠአድ አላህ ይጨምርልሽ ውዶቸ እሥኪ እኔንም አበረታቱኝ ሥወዳችሁሁሁሁ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 3 месяца назад
ትክክልነሺ ሰአድየ አላህ ሀሳባችንን ያሳካልን። ቅድሚያለራሥነዉ እኔ በራሴ እያየሁት ነዉ ሳገኝ የሚቀርብኝ ሳጣ የማርቁኝ አየሆቸዉ አይግዜ በተሰብም ከለለን አይወድም።
@user-bgL4tg4fc5g
@user-bgL4tg4fc5g 3 месяца назад
መሸአላህትክክነሽየኔውድ አላህ ህልማችንን ያሳካለን ❤❤❤🎉🎉 ደምሩኝ
@menteyochu
@menteyochu 3 месяца назад
ንገሪልኝ እማ ለነ ዘሙዬ ለ እነ ስም አይጠሩ ስጦታ እያሉ ለሚጃጃሉት
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 месяца назад
ማሻአሏህ❤ስወድሽሽ ጅግናነሽእኮ❤የምርር❤በርቱ ያጀማአ
@Rukeya769
@Rukeya769 3 месяца назад
የዛሬውይለያል😂😂😂😂😂በደህናግዜ😅❤❤❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 месяца назад
😂😂
@sameraa6631
@sameraa6631 3 месяца назад
ደምሪኝ ዉድ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 3 месяца назад
ትክክል ሥአድ ወላሂ ዘመድም የሚወደን ሥኖርን ነው ኢሻአላሂ ባለህ ፈቃድ እህቶች ይች ምክር ብዙ ትምህርት ነው ያላት በርቱ የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቀን ወቶ ከመቅርት ፡ ሥአድ ከልብ እናመሰግናለን አንች እንቁ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ 💚💚💚💚💚
@hasanatabdu972
@hasanatabdu972 2 месяца назад
እኛ ስደተኞች ማረግ አልጠፋብንም መገኘት ነው ያጣነው አላህ ይርዳንብቻ የኛሀሳብ ቡዙነበር መቼእደሚሞላ አለቅም ለስደተኛሁሉ አላህ ቀንያውጣለት አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 3 месяца назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ለምክርሽ እናመሠግናለን ውዷ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 3 месяца назад
የኔ ውድ ማይ ሳአዲዬ የኔ ሁለነገር የኔ ታዛዥ የኔ ሰው አክባሪ ኑሪልኝ ምግዜም በደስታ በሰላም በፍቅር በሀብት❤❤❤❤❤❤❤
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 3 месяца назад
አይ ስአዲ የኔጀግና በርቺ እኔም ገዝቻለሁ አልጋ እቃየም ተሟልቱዋል አልሀምዱሊላህ ትንሺ ልሼቅል
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 3 месяца назад
እኔም አራሁ ብየ ምን እላሁ ነው እሚባል አሏህ እኔንም አግዘኝ ማሽ አሏህ አቺኮ ማዳም ሁነሻል በቃ ምንም የቀረ የለም
@bbgghb7647
@bbgghb7647 3 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው ለሚማርበት
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 3 месяца назад
አሁን. አሁንማ. የስአዲን. ቤት. ማየት. ሱስ. ሆኖብኛል. ❤❤❤❤❤
@ameenaali7731
@ameenaali7731 2 месяца назад
Sah sadiye yene wud ehet tekekl nesh Ene agr tegbahu 2 wor hunoyal gn beserhut alah barkonyal Zena biye new eynorku yalhut alhmdulilah enem bizu geze new yemktatlsh gn lemkrsh enmsgnaln
@hanan-pz3yc
@hanan-pz3yc 3 месяца назад
የዛሬ ልዩ ነው ሳእድዬ ጀግናዋ
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 3 месяца назад
የዛሬው ይለያል 😂😂ይመችሽ እኛንም የረፉት እንጀራ ይስጠን ❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 3 месяца назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 3 месяца назад
ማሻአላህ ሙከየፍ አለደ ኢትዮጲያ
@user-ci2ft4cn4u
@user-ci2ft4cn4u 3 месяца назад
ትክክል ነሽ ሰአድየ አላህ በስደት ያልን እህቶቸ ወንድሞች ያሰብንው ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v 3 месяца назад
አውቀሺበት ሳናቅ ያለቀብን ምን እናድርግ
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 3 месяца назад
የኔ መልካም ሰው ኢንሻ አላህ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 3 месяца назад
ጀዛኪ አሏህ ኸይር የምር ሀሪፍ ነው ያስተምራል
@RitaOsa
@RitaOsa 3 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ሰላም ያርግሽ ደስታሽ ይብዛ
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 3 месяца назад
ትክክልነሽእህቴ❤❤
@sameraa6631
@sameraa6631 3 месяца назад
ደምረኝ የኔዉድ❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 месяца назад
ጀግና ነሽ ሴት ልጅ ጠካራ ስኮን ዋው❤❤❤❤❤❤
@amnamohammad9745
@amnamohammad9745 3 месяца назад
ማሻአላህ ሰአዲ የኔ ቅም❤❤❤❤❤
@merimtube5408
@merimtube5408 3 месяца назад
የዛሬው ያበደ ቢዶወነው ማሻ አላህ ወሳኝ መልዕክት
@lubaba-p8g
@lubaba-p8g 3 месяца назад
ሁሉም አለኝ አልሀምድሊላ ለሀገሬ ያብቃኝ እና በጤና ልጠቀምበት
@salihatube8511
@salihatube8511 3 месяца назад
ማሻአላህ የዛሬው ይለያል በርቺ ሰአዲ
@user-qy9ho7zz6y
@user-qy9ho7zz6y 3 месяца назад
አገሬ ሠላም ሆኖ እንደ ድሮ ዘመን እመሬት በተኘሁ
@user-wz3sn7gu6s
@user-wz3sn7gu6s 3 месяца назад
ሳአድ ጎበዝ ነሽ ቤትሽ ፅዳቱ አችም ንፅህናሽ የለለ ነው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ግን የአልጋ ልብስ አቀይሪም እደ ስንት አመቱ አልጋው ላይ ስናየው መፍረሻሽ
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n 3 месяца назад
የሰዉ ነዉር አትከታተሉ አንድ ነገር አይተን ማለፍ መቸም የለም አጀብ
@user-wz3sn7gu6s
@user-wz3sn7gu6s 3 месяца назад
@@user-pm8qr2we8n ይህ ነውር አደለም ሆ ማስታወስ ነው ወይም ጥያቄ በይው
@user-ik2is8gv5u
@user-ik2is8gv5u 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 месяца назад
አይአጥባ በምቀርፅበትቀንያውእየሆነነውየሚሆነው
@tube8181
@tube8181 3 месяца назад
እኳንያልጋልብሰ መጂልሰበያመቱኢድነውእምቀይረው አንድነውብለሺአታቤ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 3 месяца назад
👍👍👍👍👍 ሳህ ሠአድየ
@haytomer9818
@haytomer9818 3 месяца назад
ደሰ የሚልና በዘዴ ነዉ የመከርሸዉ ሸኩረን
@hebe3258
@hebe3258 3 месяца назад
ማሻአላህ ሰአዲ
@user-ev7br9rl4d
@user-ev7br9rl4d 3 месяца назад
ትክክል የኔ ውድ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 3 месяца назад
ሳህ ሰአዲየ ልክ ነሽ አላህ የበለጠ ይጨምርልሽ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 3 месяца назад
ዛሬ ገናነውእቤትሽ ገብቼ ቪዲዮ ያየሁት አልከታተላቹም እና ያልሽው ልክ ነው በልጅነት የሰበሰቡትን ማገዶ በርጅና ግዜ ይሞቁታል ይባላል ተረቱም
@najatmohammad3846
@najatmohammad3846 3 месяца назад
ትክክክል❤❤❤❤❤
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 3 месяца назад
፦ትክክል ውዴ አላህ በረካያድርግልን አላህ የሳውቀነሸ ኢላህ እዝነትህን የልበን ታውቃለህ ኢላሂ
@temaratube
@temaratube 3 месяца назад
እናመሰግናለን መዳም ሳአዳ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 3 месяца назад
አላህ ይጨምርልሽ
@user-tx5ll3mg4b
@user-tx5ll3mg4b 3 месяца назад
እሺ እናምስገናለን አገራቸነ አላህ ስላም ያረገዉ
@borenatube2379
@borenatube2379 3 месяца назад
እናመሠግናለን ሳአድ ጠከራ የሴቶች ተምሳሌት ነሺ
@user-fz1ig4n9k
@user-fz1ig4n9k 3 месяца назад
ወይኒ ሰአዲ ፋታ አርግሺኙ ወላሂ ኳሜት መኳመት አልወዲም ኳምቸም አላውቅ የመጀመሪያየነው ፋታነው ያርግሺኝ በትክክክክል
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 3 месяца назад
ዛሬ እንዴት ነው በደህና ግዜ 😂😂😂
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 3 месяца назад
ስአድየ የኔ ሰው አክባሪ ትክክል መልካም ሰው ነሺ ይገባሻል ጎበዝ ስአድ &አሊ
Далее
Eid Changed My Life Forever
15:27
Просмотров 46 тыс.
የቤቴ ድምቀት ባሌ።
11:39
Просмотров 29 тыс.