Тёмный

"እናንተ ጅሎች ዘፈን ሃጢአት አይደለም" የመምህር እሸቱ ክፉ ትምህርት  

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 7 месяцев назад
ትዜው አሁንም መገለጥና ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር ለዚህ እረኛ ለሌለው ትውልድ ይራራለት😢😢
@mesk_erem
@mesk_erem 7 месяцев назад
አሜን ይራራለት
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 7 месяцев назад
አንደበት ያለው ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይዘምር አሜን ሃሌ ሉያ
@zewdeabebe267
@zewdeabebe267 7 месяцев назад
ዘፋኝነት ፡ መንግስተሰማይን ፡ የማይወርሰ ፡ መሆኑን ፡ ወደ ፡ ገላትያ ፡ ሰዎች ፡ ምዕራፍ ፡ 5፣19 እስከ ፡ 21ን ፡ ያንብቡ ፡ ፡
@emeba951
@emeba951 7 месяцев назад
ትዜ በብዙ ተባርከሃል ! ይህንን እውነትና እውነት ብቻ ስለገለጥከው በኢየሱስ ብልጥ የሆነ አመለጠ ፡፡
@manal-jc777
@manal-jc777 7 месяцев назад
በጣም እኛ ጌታን ስንቀበል ማንም ሐጢያት ነው ሳይለን ውስጣችን ከገባው መንፈስ ቅዱስ የተነሳ ውስጣችን የተፀየፈው አንዱ ነገር ለሌላ ከንፈርን ማንቀሳቀስ አለመቻል ነው ይሔ የሚሆነው ሰው ዳግመኛ በጌታ ሲወለድ ነው ጌታ ይርዳቸው በዚህ ልክ መታወር አይናቸው ይከፈት
@mesk_erem
@mesk_erem 7 месяцев назад
አሜን ጌታ ያስባቸው
@bemnikal9132
@bemnikal9132 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@abelasfaw-dr1mt
@abelasfaw-dr1mt 7 месяцев назад
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ! እግዘብሔር ልቦና ይስጣቸው። እኔን ያገኘ አምላክ እነሱንም እንዲያገኝ እንፀልያለን።
@mesiamha5248
@mesiamha5248 7 месяцев назад
ስቶ ማሳት ለትውልድ እንቅፋት መሆን ነው ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጣቸው።
@eyobgebrerufael9564
@eyobgebrerufael9564 7 месяцев назад
አብተው ድሮ የሚታወቅ የኦሮምኛ ቋንቋ ዘፈኖችን የሚዘፍን ነበር። ቤተሰቦቼ ማለትም አያቶቼ አጥብቀው ይወዱት ነበር። ወደጌታ መጣ ሲባል ኦቦ በዳዳ ፈይሳ በጣም እንዳዘኑ አስታውሳለሁ። እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ጌታን ብከተልም ቤታችን የአብ ተው ዘፈን ስለምሰማ ቋንቋውን ባላውቀው እንኳን ስንኞቹን ዛሬ ድረስ አስታውሳቸዋለሁ። ጌታ መልካም ነው፤ ለአብተው ደረሰለት። ዛሬ የተከበረ መጋቢ በመሆን ዋሽንግተን ዲሲ በምትገኘው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያገለግላል። ክብር ይሁንለት ለንጉሱ።
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 7 месяцев назад
ጌላት 5:16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። 17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። 18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад
ፓሥተር ትዝዬ ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ትውልድ ወንጌል መሥተማር ሢችሉ ዘፈን እንዲዘፍኑ ያረጉዋቸዋል
@mesk_erem
@mesk_erem 7 месяцев назад
ወጋሁ በኢየሱስ ስም
@jigssagudeta9693
@jigssagudeta9693 7 месяцев назад
ተባረክ!
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 7 месяцев назад
Tebarek pasterye ❤❤❤❤❤❤❤
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 7 месяцев назад
ጌታ ማስተውል እስጣች ላዝ ዕብዝ 😢ጌታ ይባራክ ፓስተር ትዜ 🥰💕🙏
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 7 месяцев назад
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።❤❤ፓስተር፣ትዜ፣ዘመንህ፣ይለምልም፣ጸጋውን፣ያብዛልህ።በርታ።ዘርህ፣የጠላቶችህን፣ከፍታ፣ይውረስ።❤❤
@mulugetayohannes6146
@mulugetayohannes6146 7 месяцев назад
stay blessed tze
@adminaccount1452
@adminaccount1452 7 месяцев назад
Pastor GOD BLESS YOU❤❤❤❤
@alemayehutsegaye2510
@alemayehutsegaye2510 7 месяцев назад
GOD BLESS YOU!!!!
@mesk_erem
@mesk_erem 7 месяцев назад
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።” - ማቴዎስ 23፥13
@MisrakTassew
@MisrakTassew 7 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@mrbaye7770
@mrbaye7770 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ...እንወድሃለን
@EthiopiaAssefa-g9r
@EthiopiaAssefa-g9r 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው!!!
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 7 месяцев назад
ዘፈን:ኃጢአትነ:ው::እናንተ:መምህር:ነን:የምትሉ:አረ:እባካችሁ:ትውልዱን:ወደ:ሞት:አትንዱት:;ጌታ:ኢየሱስ;ስለ:እናንተ:ወደ:መንግስተ:ሰማያት:ወይ:እነሱ:አይገቡ:ሌላው:እንዳይገቡ:ይከለክላሉ::ይላል
@yemegnushal
@yemegnushal 7 месяцев назад
ገላትያ 5:21 ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም "" ይላል።
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 7 месяцев назад
Tebarek
@mahletseda8807
@mahletseda8807 6 месяцев назад
እንደው እንደው ከማለት ውጭ ስለነዚህ ሠዎች ምን እደምል አላውቅም
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад
የቴዲን ዘፈን propose እያረገ ነው መምህሩ እግዚኦ
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 7 месяцев назад
መጋቢ ሀላፋት ኢየሱስ ብቻ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад
መምህር ምረታብ አንዴ በዘፋኙ የማዳንጎ ሀዘን ላይ እኔዲህ ሲል ሰማሁት ከማዲንጎ ጋር ብዙ ልንሰራ ያሰብነው ነገር ነበር ምን ይሆን የሚሰሩት ክሊፕ ይሆን🤔 ከእያንዳንዱ ዘፋኝ ጀርባ እነዚህ አስተማሪ ተብዬዎች አሉ ነፍስ አባትህ ነኝ እንደፈለግክ ሁን የሚሉ😢 የሰማይ ደጅ የሚዘጉ ወይ አይገቡ የሚገባውን የሚያከላክሉ አቤት ቅጣታቸው ካልተመለሱ😢
@MisrakTassew
@MisrakTassew 7 месяцев назад
❤❤🎉🎉👍👍👍
@tespanichaltai
@tespanichaltai 7 месяцев назад
😢በዚ አካሄድ መድረክ ላይ ሊዘፈን ነው እግዚአብሔር ልብ ይሳእጣቸው 😢😢
@wondimugeresu1591
@wondimugeresu1591 7 месяцев назад
ዘፀአት 5;=16 _20ያለዉን ቃል ብያነቡ በትንሹ
@wondimugeresu1591
@wondimugeresu1591 7 месяцев назад
ይቅርታ ዘፀአ 5 ከ 16=20 ማለቴ ነዉ
@jigssagudeta9693
@jigssagudeta9693 7 месяцев назад
እነዚህ የክር... አጥፍቶ ጠፊዎች ናቸው፤ እነዛ በፈንጂያቸው እነዚህ ባስተምሯቸው የትውልድ ጸር/ጠላቶች ናቸውና የትውልድ አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላቸው።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 7 месяцев назад
God Bless U Pastor Tizitaw Keep going dear brother!
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 7 месяцев назад
ተባረክ
@mrbaye7770
@mrbaye7770 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo 7 месяцев назад
pastor geta tsaganina iwukatin yicamarilik indegana yigalaxilik ❤❤❤👍👍👍
@emmanuel.f376
@emmanuel.f376 7 месяцев назад
Their is NO!!! GRAY AREA in spritual world...Whether we r in the LIGHT or Darkness! No other...🙏🙏🙏🙏
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 7 месяцев назад
እየተሰደበ የሚስቅ ህዝብ 😢
@jesusloveamen
@jesusloveamen 7 месяцев назад
God bless you 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kifledamite4577
@kifledamite4577 7 месяцев назад
የስጋም ስራ የተገለጠ ነው:-(ገላ 5:-19-21)
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад
Megabi merz Eshetu yihin mognamogn hizb yaschebechibutal.
@Godissogood2me
@Godissogood2me 7 месяцев назад
በኦርቶዶክስ ተዎህዶ ዘፈን አይፈቀድም ። ለምን እንደዚህ እንደሚሰብኩ አላውቅም??😔
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 месяцев назад
አይ መጋቤ ሀዲስ ስተዉ ለማሳየት ሊቅ ሆኑ አሳፋሪ ነዉ መፅሀፍ ቅዱስን በእጃቸው ይዘዉ የሳተ ሰው ናቸው
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 7 месяцев назад
ዘፈን አሑን አይደለም የፈቀዱት መጠጥናዘፈን ለኦርቶዶክስ ሐጢያት እይደለም ዘፋኞችየእግዚያብሔር መንግስት አይወርሱም ተብሎ በግላትያ ተፅፎዋል
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 7 месяцев назад
በገላትያ ምዕራፍ 5: 19- 21 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፣ እርኩሰት መዳራት ... ዘፋኝነት ወዘተ የሚለው ዘፈንን ቃሉ ይደግፋል ማለታቸው ነው? ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም የሚለውስ?
@selambirhane1173
@selambirhane1173 7 месяцев назад
Shalom
@sdsm-pr1db
@sdsm-pr1db 7 месяцев назад
enat batnru bemn endeber neber
@TigiBetw
@TigiBetw 7 месяцев назад
ישועה הוא💪💪💪💪💪💪💪
@SelamAe-hb1xr
@SelamAe-hb1xr 7 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘፈንም መጠጥም ሐጥያት እንደሆነ ታስተምራለች። አንዳንድ ሰባኪዎች ስላሉ ኦርቶዶክስ ትላለች ማለት ኣይደለም። ለምሳሌ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዘፈን ሐጥያት ስለሆነ ኣልሰማም። እንዲህ የሚያስተምሩም ትክክል ኣይደሉም።
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 7 месяцев назад
Sorry brother, it is very sad that orthodox disrespect the true Christian. Thank you 🙏 I always learn from you may God bless you and your family!!!
@yemegnushal
@yemegnushal 7 месяцев назад
የደብተራዎች ስራ ነው።
@netsamelka9785
@netsamelka9785 7 месяцев назад
Menfse keduse yelelwe sewe edi yekelale
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 7 месяцев назад
ዘፈን ሃጥያት ብቻ ሳይሆን እራሱ ከመጀመሪያ ሃጥያትን ያደርጋል የተባለው ዲያብሎስ ሰይጣን አጋንንት እራሱ ነው የሚዘፍነው ኢሳያስ 13:21 ሳይወድቅ በፊት የዜማ እቃ እንቢልታና ከበሮ የተዘጋጁለት ዘመሪ ነበር አሁን ደግሞ ዘፋኝ ነው ። ሕዝቄል 28:13
@GezahegnFekede
@GezahegnFekede 7 месяцев назад
እራሱም እየጨፈረ መሰለኝ😅
@mulushewa820
@mulushewa820 7 месяцев назад
ይሄ ሰውኮ ጤነኛ አይደለም ይህ ሰው መምህር ብለው ያቆሙትም ቁጭ ብለው የሚሰሙትም ጤነኛ አይደሉም ያማቸዋል .
@MisrakTassew
@MisrakTassew 7 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
@jesusloveamen
@jesusloveamen 7 месяцев назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@zeritugebregiorgis3678
@zeritugebregiorgis3678 7 месяцев назад
ትዝታው አንተ ትለያለህ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 7 месяцев назад
ያሳዝናል፣ዓለመኞች፣ትምህርታቸውም፣ምግባራቸው፣ይህው፣ነው።ግልጵ፣ነው። እግዚአብሔር ፣ይቅር፣ይበላቸው። መተተኛ፣ደፍተራ፣ጽንፈኛ፣ሁሉ።😂
@MisrakTassew
@MisrakTassew 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂👍👍👍
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 7 месяцев назад
❤❤❤❤
Далее