Тёмный

እኔ ከሱ ጋር አልጋ ላይ እተኛለሁ። ከኋላ የመጣ አይን አወጣ  

Samicho tv
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

በዚህ ቪዲዮ ላይም የሆነ ምትማሩት ቁም ነገር አለ። ላይክ በማድረግ ጀምሩ

Опубликовано:

 

26 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 339   
@samichotv
@samichotv Год назад
ውድ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን ለደረሰባችሁ ነገር በጣም ተሰምቶናል እናም እየሳቅን ቪዲዮ ምንሰራው ስላልከፋን ሳይሆን ይህ ቪዲዮ ከተሰራ የቆየ ሰለሆነ ነው ስላሙን ይስጠን አሚን❤😢❤❤
@fatemaa7263
@fatemaa7263 Год назад
👍🏼👍🏼👍🏼
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Год назад
እናመሠግናለን ፍትህ ለመሰጊዳችን ፈትህለሙሰሊሞች ሠላም ለኢትዮጵያ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Год назад
እናመሰግናለን አወ ልባችን ተሰብሮል ወላሂ ፍትህ ከአለማቱ ጌታ ከአረህማን እንጠብቃለን ፍትህ ለመሳጅዶቻችን ሰላም ለእምዬ ሀገሪ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Год назад
እናመሰግናለን የኔውዶች😢ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@hhgggt8883
@hhgggt8883 Год назад
ልባችን ተስብሯን ሰው በሀገሩ እንደዚህ መጨቆን ከባድ ነው እናመሰግናለን የሳሚ ቤተሰብ ግን እንባየ እስከሚወርድ ነው ያሳቀኝ ዩናስ ብቅ እልም እያለ እንደኤሊ ፈገግታና ሀዘን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው እያዘኑ መሳቅ ስላለ አብሽሩ
@gghy7847
@gghy7847 Год назад
ልቤ ተሰብሯል💔መስጅድ ፈርሶ ቁርአን ተረግጦ የወንድሞቻችን ደም ፈሶ ለማን ፍትህ ይጠየቃል😭😭😭
@user-zp2pf9pu8q
@user-zp2pf9pu8q Год назад
አቤት ወንድማማች ሳምሩ በፈጣር እሙ አይለያቹሁ ለዘላለም በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ወይኔ እናተ ምርጦች❤❤😂😂😂😂😂እውነት ለመናገር ዮወኒ የመጣ በኋላነው በደንብ ቢድዮውን ጨርሸ እማየው 😂😂😂😂ዮወኒ በመጣበት ስአት በጣምነበር ያስለቀሰኝ አሁን በጣም ሱስ ነው የሆናችውኝ❤❤❤እሙን አታስጨንቋት እሽ ❤በጣምነው እምወዳችው ማዳም እዳታየኝ ሽንት ቤት ሁኝነው እማያችው እናተ ፍቅር የሆናቸው ሰወች ❤❤❤❤እሙ ቻይው እህቴ በቀጣይ ተበቀያቸው😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Год назад
እንኳንም ለገናናው ለቅዱስ ጋብሪኤል አደረሳችሁ
@fatimahussain7017
@fatimahussain7017 Год назад
ለሚሥት ብቻ ሣይሆን ለበተሠብም ቅዲሜ ይሰጣል
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
እሙየ ላልጋዋና ለባሏ ያላት ክብር ዋዉዉዉዉ እኔም የኔንና የባሌን አልጋ እናቴም አባቴም እዲጋሩኝ አልፈልግም ባሌ ከማንም በላይ ነዉ ለምን ሰዉ እናትና አባቱን ይተዋል ባልና ሚስት አንድ አካልም ይሆናል ይላልና የእግዚአብሔር ቃል አሁን አሁን ግን የዝሙት መንፈስ ትዳራችንን አቆሽሾታል እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Год назад
ወይኔ እዴት እዳሳቃችሁኝ 😂😂😂😂😂እውነት እናውራ ከተባለ ባልና ሚስት መለያየት የለባቸውም እርግጥ ነው ግን እኔ ብሆን ያለምንም መከራከር በፍቅር ነው እምለቅለት በሌላ ነገር አይታሰብ ወንድ ነው
@user-db7mp7xk3p
@user-db7mp7xk3p Год назад
ትምርህት ሰጪ ነው ቀጥሉበት😍😍😍☺☺
@user-rb3cn1ow8u
@user-rb3cn1ow8u Год назад
ክክክክክክክክ በጣም ነው ያሳቀኝ ብቅ ብቅ የሚለው ነገር መጋረጃውን እየገለጠ😂😂😂😂😂
@misrch
@misrch Год назад
ዎዶቼ ባርቶ ስትምሮ አይላያችዎ 🙏ታባረክ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад
ሳሚ መልካም ሰዉ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Год назад
መሻአላህ ብያለሁ ዮኒ በስታየትህ በጣም ደስ የምትል ነክ በዝህው አጋጣሚ ታማኝ ነክ ወላሂ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 4 месяца назад
መጀመሪያ ቤተሰብ ይቀድማል ሚስት አሁን የመጣች ነሽ ምን ታፍጫለሽ ስፊ አፍ ምን ችግር አለው ቢተኛ አልጋ ላይ ሰገጤ ነሽ አታፍሪም አሁን መጥተሽ ከወድም እኩል ሲያምርሽ ደፍር ከሁዋላ የመጣ አይን አወጣ ተረጋጊ እናቱ ትዳርም ቢይዝ ቤተሰብ ነው የሚቀድመው
@dhjff9325
@dhjff9325 Год назад
በትክክል እሙ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤😂😂😂
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 5 месяцев назад
ደስ ሲሉ ወንድማማቾቹ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 месяцев назад
ክክክክክክ 😂ዮናስ ሲያስቅ 😅😅😅በዛም ብቅ በዚህም ብቅ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u Год назад
በጣም ነው ያሳቀችኝ ግራ ገብቶት ነበር ለማንኛውም በርቱ 👌👌👌👍👍👍👍
@rew6664
@rew6664 Год назад
ወይኔ እናተ ልጆች ደስ ስትሉ በተለይ ሳሚ😂😂😂❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 месяцев назад
በጣም እኮ የምታዝናኑት ❤❤❤
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 5 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ 💚💚🥰
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Год назад
ዬናስ ነው ያሳቀኝ ብቅብቅ እያለ እሙ ተጫወቱብሽ በርቱ❤❤❤
@user-fy8pv2fz7x
@user-fy8pv2fz7x Год назад
ወይኔ እሙየ ዛሬ ተሸወድሺ ወድሙ ጋ ለተኛ ሊላ ሴት ጋ የሂድ መሰለሺ አደል ይህ ሁሉ የመውደድሺ ጥግ ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-zd6xm1mz9d
@user-zd6xm1mz9d 5 месяцев назад
ወይ ጉድ በጣም ደስ ይላል ወይ እሙ በጣም ጥሩ ነዉ ሀሳብሽ ጥሩ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Год назад
ትክክል ነሽ ባልሽን እዳትለቂ እኛ የማዳም ቅመሞች እርቀን እምንሰቃየው ይበቃል እኳን አንድ ቤት ሀናችሁ😂😂😂😂😂😂
@alshaibani8594
@alshaibani8594 6 месяцев назад
እውነትህን ነው😏 ሳሚ ከእናቴማ እስበልጬ ባልን አልወድም እምዬ እምዬ ናት ስለዚህ እምዬ ከሁሉም ትበልጣለች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ first one1 እምዬ❤ ናት
@user-wh4ww6ze1y
@user-wh4ww6ze1y 5 месяцев назад
Woooww baayyee namatii toltuu dhuugaa ❤
@user-xn5gd8po3l
@user-xn5gd8po3l 11 месяцев назад
Emuyee
@hhnnn-qz6kf
@hhnnn-qz6kf Год назад
ወይኔ ወድምህ ❤❤❤❤😂😂
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
የኔ እናት ምርጥ❤❤❤❤
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu 2 дня назад
በጣም ታሥቀናላችሁ ወድማማችነት
@useruserTUbe
@useruserTUbe Год назад
ወይ ጉድ ላድቀን ብቻሽን ብታድሪ ምትሆኛለሽ ኦሙ😂😂😂😂😂
@nehimiyanaree8795
@nehimiyanaree8795 Год назад
እሙ የኔ ዉድ አይዞሽ 🌹🌹🌹🥰🥰🥰😂😂😂😂
@zeinashelias182
@zeinashelias182 2 месяца назад
, እሙ አይዞሽ 😂😮❤
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Год назад
ክክክክ የፋዘረ ጦሳቸዉን ዉሠድአላለችም እወድሽ አለሁ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ፍትህ ፍትህ ለሙሥሊም ወገኖቻችን ፍትህ የእምነት ቤቶች እየፈረሱ የምትገነባ ከተማም ትሁን ኦሮምያ ምትባል ገደል ትግባ የትኛውም ሀይማኖት ከዘር በላይ ነው የሁላችንም መጨረሻ ሁለት ሜትር ገደል ነው ፍትህ 😭
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s Год назад
እነማሰግነለን ❤❤❤❤
@saaaraasaaeedd8150
@saaaraasaaeedd8150 Год назад
ቤተሰብ አርጌካለው በርቱ❤❤😂
@fatimahussain7017
@fatimahussain7017 Год назад
ወድም መከታነዉ ላተም ፈጣፊ የተሻለ ሂወት የስጥህ እንደነሡ ጥንድ የድርግህ
@dgffty7878
@dgffty7878 Год назад
እኘ ከፊቶነል አለህ ሀጋረችን ሰለም ያድርግልን ዉስጠችን ታቀጠለ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Год назад
እወነት ነው እሙን አልጋ የባልና ሜስት ነው መኝታውም ቅዱስ ነው ይላል የመፃፊያ ቅዱስ የባለ ትዳር አልጋ ቅዱስ ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እርመችገርአለወ።እኔሰእለቀላችዋለሁ።ምችገርአለወ።ፈራሸላይእትኛለሁ
@zahralama8064
@zahralama8064 Год назад
ትክክል. ናት.
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
✅🌷
@user-ix5bu4sh4p
@user-ix5bu4sh4p 9 месяцев назад
Emuyee yene asazayii kkkk yoni demo siraki😂😂😂😂😂
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ምን ችግር አለዉ ብትለቂ ያችስ አፋ ፈጣሪ ሆይ😅😅😅
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Год назад
ክክክክክክክክ ቻይዉ እሙየ
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Год назад
ዉይ አምላኬ እሙን አቃጠላችሓት እናተም ቀናችሁን ጠብቁ በያቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaytube
@tsehaytube Год назад
ግን አልጠጣችሁ አለች እሙ ወይኔ እናንተ ልጆች😂😂😂😂😂
@regatmahri2258
@regatmahri2258 Год назад
Yen meskin Emuya
@radiam277
@radiam277 Год назад
Weynye besak motku
@fadilaf4644
@fadilaf4644 Год назад
Ara enatese mini gude nachu basaki woyo samiyi😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ei2wo5fz3i
@user-ei2wo5fz3i Год назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂ዘና እኮነው የምታደርጉኝ
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m Год назад
ወየዉበስቅየልጁሀረካት😂😂😂
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 5 месяцев назад
በመጋረጃው ወደዛ ወደዚህ ብቅ ብቅ ሲል በጣምነው ያሳቀኝ ኪኪኪኪ
@samira7639
@samira7639 Год назад
አይ ዮኒ በጣም ነው ደስ የምትሉ አይዞሽ እሙዬ💝💝😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
የኔ ማሮች 😂😂😂😂ማርያምን ገና ላያችሁ ነው ግን ገና ማየት ሳልጀምር ታስቁኛላችሁ😂😂😂❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
😂😂😂😂😂 እሙ ተጫወቱብሽ በአልጋሽ ቀልድ አለደ
@Star-wx3fn
@Star-wx3fn Год назад
❤❤❤አሪፍነዉ
@belechsameri6318
@belechsameri6318 Год назад
ወይኔ በሣቅ😂😂😂
@AzebTadele
@AzebTadele Год назад
በዛም በኩል በቅ በዚህም ጎን ብቅ እደጦጣ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 6 месяцев назад
😅😅😅
@user-gw9gs5ud3i
@user-gw9gs5ud3i 11 месяцев назад
Yone tasiqaleh
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Год назад
አቤት እሙ ድንቃቴ ፊታለኝ ይታያል 😂😂😂😂😂😂 ሰራቹላችት 😂😂😂😂
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z Год назад
ጉድ አመጣ 😂😂😂
@user-pd5ic7gg4v
@user-pd5ic7gg4v 4 месяца назад
እደ አሳ ብቅ ጥልቅ ኪኪኪኪ
@sebletube6489
@sebletube6489 Год назад
ክክክክክክክ አይ እናተ ልጆች አያልቅባችሁ
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 6 месяцев назад
እሙ😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
😂😂😂😂😂😂😂ዮናስ በዛም በዚህም ብቅ ጥልክ እያልክ አልቻልኩም😂😂😂😂😂😂አይ ዮናስ😂😂😂😂😂❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
እኔየ ራሱ በሳቅ የለሁም😂😂😂😂
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 Год назад
ሳሚ እርግዝና ነው እንዴ😂😂😂😂
@user-pd5ic7gg4v
@user-pd5ic7gg4v 4 месяца назад
እደአይጥ ብቅ ጥልቅ ይላል ክክክክክክክክክክ
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Год назад
Yoniiii❤❤❤❤ l love you 💕💘
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 5 месяцев назад
ፈረድቤት የገባችሂ ይመሰል ተገራገረ መብትህና ግደተህን እወቅ ተከራከረ😂😂😂 ይላል አየ ሳሚሚ😂😂😂
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs Год назад
እመጨረሻዉላይከልክበላይ አሣቀኝ ወደዚሕ ነዉየሚመችሸወደዚሕተኚሢል የምርየሚናድድም የማሥቅምነዉ ያደረጉትኡሙየ
@user-xf8zj5tb4r
@user-xf8zj5tb4r 6 месяцев назад
እኔ ከስደት ስመለስ እንደ ሳሚ ባልይስጠኝ እግዛብሄር
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
እሙየን አታበሳጩብኝን😂😂😘😘
@hayathayat7349
@hayathayat7349 4 месяца назад
ክክክክክ አይ ለዛሬ ቢተኛ ሆሆሆሆሆ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 10 дней назад
እሙ ስትገኝ ደስ ይለኛል ግን እዚህ ቤት ግልፀኝነትአለ ሳሚምቢሆን የተስማውን ነው ሌላው ስው ሳይፈልግ በዩልኝታ ነው የሚያስተኛውእጂ ደስ የሚለው የለም በገጥረ አልጋ ይልቅ ቃል በከተማ ግን ወፍ የለም ቢሆንም አልጋውሳይሆን የቧሏ መለየት ነው እሙን ያናደዳት አብሯት ቢሆን የትም ይመቻት ነበር
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Год назад
ግን እነዚህ የከተማ ባልና ሚስቶች ይገርሙኛን😁😁😁😁😁 ምን ችግር አለው የባል ዘመድ ወይም የሚስት ዘመድ ሲመጣ ካልጋላይ ቢተኛ ሆሆሆ አሉ አልጋ ክቡሩ ነው አላለችም የኔ እህት ምንም ችግር የለውም ቢተኙበት ግን የከተማ ባልና ሚስቶች ያልጋ ክብር አሳስቧቹህ ሳይሆን ሌላ ሰው ከተኛበት የሚቆሽሽ ስለሚመስላችሁ ነው እሽ 😒😒😒 ጉድ ፈላ 😫😫😫😫
@seadaeeed1190
@seadaeeed1190 Год назад
ምንቺግርአለው ቢተኛ ወንድሙ አደል አረቦቺን ሆናቺሁ የኛሴትወቺም ለንግዳ እንኳን አልጋ ሌላምይደረጋል
@Meelaal567
@Meelaal567 Год назад
Ayizoshi Emuyee misikini😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@mastewottube541
@mastewottube541 Год назад
Wayine yon😂😂😂😂😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
እንካን ደህነ መጣቹ
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
ሱሶንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 5 месяцев назад
በሳቅ ልገለኝ ነው ዮናስ😂👍
@nenamarsha4838
@nenamarsha4838 Год назад
wayine emuyee 😂😂
@Qp4109
@Qp4109 Год назад
Yoni ayzok lantem qen ale 🥰🥰🥰🥰🥰😮😅😊
@user-pf6bh2du6w
@user-pf6bh2du6w Год назад
እሙ ግን ባልሽ ጋር መለያየት የለብሽም ግን እግዳ ሲመጣ እኛ ከወለወሉ ነው እምተኛው ካልጋ እግዳ አይተኛም ያለሽ ማነው
@user-fh7jg1zm5n
@user-fh7jg1zm5n 2 месяца назад
እሙየኔውድአይዞሸ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
@dgmgmmgjg935
@dgmgmmgjg935 Год назад
የወይኒ ሳሳዛን ማራያምን የኔ አባት
@muluhilu
@muluhilu Год назад
ስላም ስላም ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@hhnnn-qz6kf
@hhnnn-qz6kf Год назад
አይኔ ወደቀበት መላበለኝ❤❤❤
@user-xn5gd8po3l
@user-xn5gd8po3l 11 месяцев назад
AYILAYACHUU
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
እኔ የማቀው ገጠር ላይ ቤተሰብ ሢመጣ ሚሥት ከሆነች የመጣችው ሤት ከሆነች ሚሥትዬ ከኦንግዳ ነው የምትተኛው ወንድም እንደዛው ይለያያሉ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Год назад
እውነትሽ ነው
@fhxhffhxhfdg2928
@fhxhffhxhfdg2928 Год назад
Woyine yonihas Endazi pirank Atisiru emuye ewinat tadazinalech😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Год назад
እሙ ክፉ እዳትሆኒበት😢😢
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Год назад
እደው ሥወዳችሁ❤❤❤❤ ዩኒያሥ ሢያሥቅ😂😂😂😂😂 ብቅ ብቅ አላለም😂😂😂
@shammaalshamsi5293
@shammaalshamsi5293 Год назад
Enerase beyonas Eyesakugn mayet Akategn bezam..bezim bik bik sil saken Alchakutim
@user-rf5ww1gk7u
@user-rf5ww1gk7u Год назад
አይይ ዮኒ😂😂😂
@anechadi-kn7gi
@anechadi-kn7gi Год назад
❤❤❤አሳዘንሺኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Год назад
😂😂😂😂😂😂አዝጎች
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
ወይኔ እሙ ግን ስትከራከሪ እንዳይቀየምሽ እኔ ብሆን እሽ ነው የምለው ሆይ😂😂😂
@emanadem7472
@emanadem7472 Год назад
እኔም ከፍለጉይተኙ
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc Год назад
😂😂😂😂😂😂😂 ባሌን አለቅም አለችእኮ
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 Год назад
Emu yena konjo endat endasznshege😂😂😂
Далее
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12