Тёмный

ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️ 

Nahi Tube
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 159 тыс.
50% 1

#nahitube #ethiopian #habesha

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,3 тыс.   
@walotube33
@walotube33 3 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢አኛንም አስለቀሳቹን እኮ😢 ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ለይኩኝ
@HelenMerijesusislord
@HelenMerijesusislord 3 месяца назад
Kifu ayinkawu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@azainab2799
@azainab2799 3 месяца назад
ደምሪኝ ገብተሽ ውዴ
@EmuEshet
@EmuEshet 3 месяца назад
የእናትልጅ የኔ መልካም እግዛብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@Burti-m5m
@Burti-m5m 3 месяца назад
Ygablii
@zahrall9456
@zahrall9456 3 месяца назад
❤❤❤😢
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 3 месяца назад
የኔ ጌታ ዳጊየ የኔ መልካም እመቤቴን አጀቴን ነው የበላው፣😢😢 ወድም መከታ ነው የምትሉ ላይክ 🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@hussinabdalla3735
@hussinabdalla3735 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😘😘😘😘😘
@jfjd5585
@jfjd5585 2 месяца назад
የኔ ጌታ አስለቀሰኝ እስኪ እደኔ ያስለቀሰው❤👍👍👍👍
@BasbosaBasbosa-q1n
@BasbosaBasbosa-q1n 3 месяца назад
የኔ አባት እደግልን ❤❤❤❤😢😢😢ሰርፕራይዝ አድርጉት የምትላ ላይክ 👍👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@raksameera6520
@raksameera6520 3 месяца назад
አወ ይደረግ
@jamila690
@jamila690 3 месяца назад
ደምሪኝ ❤❤❤❤
@RichRahale
@RichRahale 3 месяца назад
የኔ አባት እኔን አስለቀሰን እድግ
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 3 месяца назад
​@@-againyoutube5771❤❤
@atnasiyashenbel3957
@atnasiyashenbel3957 3 месяца назад
በማርያም ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አስለቃሰኝ ዳጊዬ የኔ ትልቅ ሰዉ የኔ አስተዋይ ትልቅ ቦታ ድረስ የኔ አባት 🥺🥺🥺🥺🥺😥😥😥😌😌😌
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@mdet5226
@mdet5226 2 месяца назад
ምስካን
@daster4280
@daster4280 2 месяца назад
ዳጊን አታስለቅሱ የምትሉ በእውነት መልካም ልብያለው ልጅነው እግዚአብሔር ልባናህን አይቀይሮው❤❤
@ራህማት
@ራህማት 3 месяца назад
ስጦተ ይሰጠው ያመትሉ ወለሂ አታስለቅሱት😢😢😢😢😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@LeenaAlain-bk7jo
@LeenaAlain-bk7jo 3 месяца назад
Yesahaxa🎉🎉
@ቤዛዊት
@ቤዛዊት 3 месяца назад
ዳጊዬ የእዉነት ትለያለህ ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ ላይክ❤😢
@HelinaSisay
@HelinaSisay 2 месяца назад
ምን.አይነት.የተባረከ.ቤተሰብ.ያሳደገው.ልጅነው.ከምር.አንተ.ወንድም.ብቻ.አደለክም.አንተ.ጋሻነክ.ተባረክ.ያፈራክ.መሀፀን.የተባረከነው.በል.አላካብድም❤❤❤
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 3 месяца назад
ይገርማል።ለተቸገረ መርዳትን የሚያክል ትልቅ ነገር ምን አለ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ወንድሙ ወንድሙን በሚገድልበት ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ጥሩ ስራ ነው በስዴት አለም የሰው ቤት የሰለቸኝ Aነኝ ሆደ ባሻዋ በጸሎታችሁ አስቡኝ ለሀገሬ በሰላም ለንስሀ እንድበቃ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 3 месяца назад
ዳጊ የኔ የዋህ አላህ ያስድገህ እኔም ትንሽ ወድም አለ እራሱ አስልፎ የሚስጠኛ ትችገሬ ያአንድ አመት ልጅ ለናቴ ስጠች አርብ አገር ሂጄ ትምርቱ አቆርጦ ነው ልጅ አሰደገል የኔ ውድ ወድም ዛሬ ዳጊ አት ስይ ወድሜ አስታወስከኛ አስለቀስከኛ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ የናሂ መከታ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 3 месяца назад
ማሻአላህ
@halimaali3936
@halimaali3936 3 месяца назад
የኔወንዲም
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 2 месяца назад
እውይይ ኩቻዬ አስለቀሰኝ የኔ ጌታ የእውነት ወንድም ነው ጋሻ መከታ ለችግርህም ደራሽ ለትዳርህም ጠበቃ የሆነ ምርጥ ወንድም አለህ ታድለሃል❤ኩቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ልቦናህን አይቀይረው ኡፍፍ አስለቀስከኝ ማርያምን 😢😢😢
@Tybatube
@Tybatube 3 месяца назад
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@radiamuktar7419
@radiamuktar7419 3 месяца назад
Ammmmmmmmiiin ammmmmmmii yarabbii 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
እሽ
@AliAhmed-s1t
@AliAhmed-s1t 3 месяца назад
አሚን ያረብ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Tybatube
@Tybatube 3 месяца назад
እሽ ወድ አችዘሬ ደምሩኝ እኔ ነገ እደምረሸ አለሁ
@rbekagalaso
@rbekagalaso 3 месяца назад
🧧ስጦታ ይሰጠው የምትሉ 😢😢😭😭 እንዴት አይነት መልካም ሰው ነዉ ኩቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🥰🥰ደስ ስትሉ
@ZediBeletew
@ZediBeletew Месяц назад
እመብረሀን ትተብቃችሁ ግን ልጅቱን አሰለቀሳችሁት❤❤❤❤❤❤
@Eminetn
@Eminetn 3 месяца назад
ማርያምን አስለቀሰኝ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የዳጊ ጭንቀት ቴሌፎኑን ሽጠህ ተጠቀም ውሰድ አለ 💔💔
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 3 месяца назад
ለዳግ ስጦታ ይሰጦው የምትሉ Like
@GggFtr-b4y
@GggFtr-b4y 2 месяца назад
ፍራክመሆኑን እያወኩ ያለቀስኩትነገር ወላሂ ጡሩልጂነው😥😥😥😥😥😥😥😥
@GggFtr-b4y
@GggFtr-b4y 2 месяца назад
አረ አታስለቅሱት
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 3 месяца назад
እኔስ በዚች በምድር ላይ ከጌታየ ዉጭ እሚረዳኝም እሚያዳምጠኝም የለኝ ግን አላህ አለኝ እሱ ደግሞ ከሁሉም ይበልጣል😢😢😢😢
@abualiyi
@abualiyi 2 месяца назад
አይዞሽ
@madina4756
@madina4756 2 месяца назад
እኔም ወላሂ ልሙትም ልኑርም ቸክ የሚያደርገኝኳ የለም በቻ 😭
@allall8995
@allall8995 2 месяца назад
ሰህ ግን አሻንጉሊት አትጠቀሚ
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 2 месяца назад
አብሺሪ ውዴ እኔም አላህዬ ብቻ ነው ያለኝ😢😢
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 2 месяца назад
@@madina4756 አይ ዞን የኔ እህት አላህየ አለን
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 3 месяца назад
ዳጊ እንደኔ ትንሽ ወንድም የልጂ አዋቂ ነህ ማሻአላህ
@osratgold7930
@osratgold7930 3 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇮🇱💔❤
@osratgold7930
@osratgold7930 3 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️♥️♥️👍
@AliAhmed-s1t
@AliAhmed-s1t 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹&🎉🎉🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 2 месяца назад
❤❤
@RabiyaYusuf-b3w
@RabiyaYusuf-b3w 11 дней назад
ዉይ ዳጊዬ አስለቀስከኝ የኔየልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግህ ግንስጦታ ይሰጠዉ ዉይይይይይ ሲያሳዝን❤❤
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 3 месяца назад
ኩቻ ወንድሜን መሳይ እግዚአብሔር ይህንን ወርቅ የሆነ ባህሪህን ሳትቀይር ያሳድግህ ላብቶፕ ይገዛለት የምትሉ ላይክ አድርጉ
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 3 месяца назад
የናት ልጅ ማለት እኮ የኔ አባት ከፈትለ ጋር ተጣልቸ ነው ሲል አልቻልኩም😢😢😢😢 መጨለሻህን ያሳምርልህ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@KedoNuri
@KedoNuri 15 дней назад
የኔ አባት አስለቀሰኝ ወላሂ ክፍ አይንካህ❤❤❤❤❤❤
@naatytube
@naatytube 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አበረታቱኝ🙏😔❤
@danadanaaa6112
@danadanaaa6112 3 месяца назад
😅😅😅
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 месяца назад
እይ ነቲ እተም የመዳብ ቅመምች ሆንክብን በሂሉ ጨክንክባት
@abyaby1016
@abyaby1016 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 3 месяца назад
Naaty aydalam😂@@masaratmasarat5240
@mekiamekia459
@mekiamekia459 3 месяца назад
@@naatytube ሰርፕራይዙ ቀርቶ የችጋር ከበሮ ባልመቱብን
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 3 месяца назад
ዳጊ እኔን እህትህ የኔ ትሁት ማርያምን አልቻልኩም አስለቀስከኝ😭😭😭የኔ መልካም ቱቱቱቱ ትረፍ ካይን ያዉጣህ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤የልጅ ቅመም ድንግል ማርያም ትባርክህ እኖድሀለን
@YYy-v7n
@YYy-v7n 2 месяца назад
የዉንድም ጥግ እንዲህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፈጣሪ❤❤❤
@meseoroyoutube287
@meseoroyoutube287 3 месяца назад
Woooooooo dagii namaa dhugaa qalii namaa waqayyoo bakka yaadee sii gahuu❤ akkaa ittii boyyee immaa😢😢😢😢 qabachuun dadhabe maalii osoo akkaa isa baayyate nuufi dhalateetti❤❤❤❤ obbollesi ofii kafana
@buzeenugusee3655
@buzeenugusee3655 3 месяца назад
❤❤❤
@DaveMan-v1n
@DaveMan-v1n 2 месяца назад
Hi
@yeshieseta
@yeshieseta 3 месяца назад
ዳጊን ማነው እንዴ እኔ የሚወደው ዳግዬ ትለያለህ የኔ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 2 месяца назад
የወድምነት ጥግ እኔም አለቀስሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasslink8015
@almasslink8015 3 месяца назад
የታደለ እንኳን ትንሽ ወንድም ትልቅ ወንድምም አያደርገው ከዚህ በላይ እደግ ማርያምን ከትልቅ ወንድም በላይ ነው ጭንቅላቱ ተባረክ❤
@WeyinYenatea
@WeyinYenatea 3 месяца назад
ዳጊ እኮ እንደ ትንሽ ሳይሆን እንደ ትልቅ ነዉ የሚያስበዉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤
@batebety4455
@batebety4455 2 месяца назад
እንዴት እንዳለቀስኩ አጠይቁኚ ማርያምን ልጁ ደግነቱ ፊቱላን ይነበባል እግዚያብሄር ትልቅ ደርጃላይ ያድርስክ
@BereketDargaso
@BereketDargaso 3 месяца назад
አቤት ፈገግታሽ ፥ውብዬ የኔ ደርባባ❤❤❤ናሂም የኔ ሸጋ ሁለም ደስተኞች ሁኑልን።ዳጊ የልጅ አዋቂ እንወዳለን❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 3 месяца назад
።።። ናሒ እኔንም አስለቀሳችሁኝ።።ይሔ ትንሽ ወንድምህ የልጅ አዋቂ ሐይምሮ ትልቅ ነው።። እኔ ልጨነቅ የውነት የቸገረህ መስሎት ጨነቀው።። ልጄ እኔን ይጭነቀኝ።።ተባረክ ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስህ። ደግሞ በቅርብ አድገህ አያለሁ እደግ እደግ እደግ
@RehomaMohammed
@RehomaMohammed Месяц назад
ውይይይይይ ንፁህ ልብ ያለው የልጅ አዋቂ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሲያለቅስ ሆዴን በላኝ
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 3 месяца назад
ናሆም አናደሀኛል ጌታን ዳጊ በጣም አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነዉ በዳጊ ጉዳይ አታስልቅሱን ኤጭ አቦ እኔ የናሂ ቤተስብን ሳይ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ ጌታን ኡፍ የኔ አባት ሰፍሳፋ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ ዉቤን ሲወዳት አስተሳሰቡ ያለዉ ክብር ኡፍ በናታችሁ ዘና የሚያረግ ነገር አርጉት ጌታን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад
በሆነውም ባልሆነውም አትጨናነቅ ሲለው እዴት አጀቴ እደበላው ዳጊዬ ትልቅ ሰው😢ትልቅ ቦታ ደርሰህ ያሳየን👍👍👍👍🥰🥰
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 2 месяца назад
ዳጊ እኮ እንደ ትንሽ ሳይሆን እንደ ትልቅ ነዉ የሚያስበዉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@Amzee-q2m
@Amzee-q2m 3 месяца назад
Wllh nan boo'e miskiina koo😢 maal qaba osoon obboleessa akkanaa tokko qabaadhee🥺❤️‍🔥rabbiin umurii siyaa dheeressu guddadhu kuchaye habiibii ♥️🫶
@HNi-g3k
@HNi-g3k 3 месяца назад
Nama jechisisa jallali isani das namaa jedha
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 3 месяца назад
uuuuuufffff dhuga keti 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅
@Amzee-q2m
@Amzee-q2m 3 месяца назад
Rabbiin wal biratti jera haa dhiisu dhugaa nama inaafsisuum❤
@AzaluYuni
@AzaluYuni 3 месяца назад
Nahii obbollesaa isaatuu nama gaariidhaa lachaa sanituu
@karmms59
@karmms59 2 месяца назад
Ani obboleessaa tokko qofaan qaba turee garuu isaa biyyeen narraa fudhatee har'aa garuu isaan kanaa yoon arguu imimaan jabachuun dadhabee yaa obboleessaa ofii 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 3 месяца назад
ሱባሃና አላህ ሚገርም ልጅ ነው ማሻአላህ 🥺😍👌😘😘ናህ ታድለሀል ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ዎንድም መኖርህ 🎉🎉አቁቻዬ ፈጣሪ ያሰብክበት ቦታ ሁሉም ከእድመና ጤና ጋር ያደርስልክ 👌
@hishammhassouna8548
@hishammhassouna8548 2 месяца назад
Uuuuuuufffffffffff daagiyyee baayyee baayyee naboochiste dhugaa rabbii waaqayyoon sihaa guddisuu guddadhuu daayimummaa keetin kan akkanattii obboleessaa keetif yaadduu waaqayyoon siif haa yaadu maaramiin sihaa guddistu qabeenya xiqqaa qabdu kana guddaa siif haa gootuu dhugaa rabbii ani gama kootin boee dhiisun didee 😢😢😢😢 ❤❤❤❤kan akka keetii lafa kanarraa nuuf haa baayyisuu rabbiin maaramii guyyaa harraa kana garaadhanan boee ani
@hagerimedia
@hagerimedia 3 месяца назад
ዳጊን አታስለቅሱ የምትሉ በእውነት መልካም ልብ ያለው ልጅነው እግዚአብሔር ልባናህን አይቀይርው
@Mekdi-rp9lf
@Mekdi-rp9lf 3 месяца назад
ማርያምን አስለቀስከኝ ውይ ኩቻየ ትልቅ ቦታ ድረስ እውነት ደግ ሰው በሉ አሁን ለየት ያለ ስጦታ ይሰጠው❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelkeyAb
@MelkeyAb 19 дней назад
ደጊ የኔ አባት እኔንም አስለቀስከኝ እኮ 😢😢😢እንደዚህ አይነት ወንድም ያብዛልን ❤
@AddisalemErdado
@AddisalemErdado 3 месяца назад
ወይ ደጊ ይህን ቪዲዮ አይቶ የለላቃሰ አለ ብዬ እኔ እንጀ ምን ይባላል እድግ በል እግዚአብሔር ከዚህ የባለጠ ማስተዋል ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 месяца назад
ዳጊዪ❤ የኔጌታ ፈጣሪ እጅህን ይባርከው እመብርሃን ታሳድግህ ከዚህ በላይ ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ🙏❤ተባረክ
@سعديهسعديه-ق4خ
@سعديهسعديه-ق4خ 3 месяца назад
😢😢አረ ኢኛንም አሰለቀስከን ደግነት ለዘለለም ይኑር ወድም ለወድም ኢዲ ስሆን ደስ ይለል
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 месяца назад
ዳጊ አልቅሰህ አስለቀስከን የኔመልካም ክፉ አይካህ እደግ ዳጊዬ😢😢😢
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 месяца назад
አቤት ይህልጅ እደዉ የልጅ አዋቂ ወድም እኮ መከታነዉ ወላሂ ስጦታስጡት ይለያል የኡነት👍👍
@Aman-q9z8w
@Aman-q9z8w 2 месяца назад
ወንድም እኮ መከታ ነዉ የእኔ አባት ❤❤❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 3 месяца назад
ወይ ጭንቀት ውስጥ አስገባችሁ ልጁ ዳጊ ትልቅ ሰው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 3 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ያሰብከው ያሳካል ከኃጢአት በስተቀር ይጠብቅህ የኔ የዋህ አስለቀስከኝ 😢😢😢😢😢 እመብርሃን ከቁም ነገር ታድርስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 2 месяца назад
የኔጌታአስዘነኚ😢😢😢የሊጂአዋቂ❤❤❤የኔዉዲወድሚተባረ።ትሚሪቲነዉ❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 3 месяца назад
ማሪያምን እዴት እዳስለቀሰኝ ዳጊየ የኔ የዋህ😢
@AliAhmed-s1t
@AliAhmed-s1t 3 месяца назад
ዊና
@jamila690
@jamila690 3 месяца назад
የምር አንጀቴን በላኝ ኩቻ አለቅሶ አስለቀሰኝ😢😢😢😢 የትንሽ አስተዋይ በርታ ❤❤❤
@زينب-ح8ي6ح
@زينب-ح8ي6ح 9 дней назад
አስለቀስኝ ወንድም መከታ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው ፈጣሪ ያሣድግህ ፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@GehFtoggg
@GehFtoggg 3 месяца назад
የኔ አባት ወላሂ አጀቴነው የበላኝ 😢😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናው ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ ዳጊ አላህ ያሳድግህ😢😢😢😢
@binalefart2799
@binalefart2799 3 месяца назад
እኔ ከሁሉም የገረመኝ ስልኩን መስጠቱ ብቻ ሳይሆን ያስለቀሰኝ ውብዬ እኔ ስመጣ ዝም የምትሉት ለምንድነው ስትለው * አንድ ጊዜ ቲሸርት ልገዛ ብዬ ስለሱ እያወራሁለት ነበር አለ ለሁለተኛ ጊዜ ውብየ ምንድን ነው ከነ ተደብቃችሁ የምታወሩ እዛ ሆኜ ድምጻችሁ ይሰማ ነበር ስመጣ ዝም አላችሀ ስትለው እረ ምንም አይደል ዝም ብለን እያወራን ነበር ወሬው ካለቀ ደረሽ አለ ለ*ሶስተኛ ጊዜ ምን የተፈጠረ ነገር አለ ኩቻ ፊትህ ትክክል አይደለም ምን ሆናችኋል ስትለው ትንሽ ከፍቶኝ ነው ከፈትለ ጋር ተጣልቼ አለ ናሂ ውብዬ ብሩን እንደ ጠፋብኝ ካወቀች እስከመፋታት እንደርሳለን እንዳትሰማ ስላለው ዳጊ ውብዬ እንዳትሰማ ያደረገው ጥረት ጭንቀት ውስት ከተተው መጨረሻ ላይ ያለውን ሰጠው አንተ ተጨናንቀህ ማየት አልፈልግም እኔ በሌላ እሰራለሁ አለ እንግዲህ ቢያንስ የቤት ክራዮን ቢከፍልለት ብሎ ነው ይ አምስት መቶ ሺ እንደማይሆን ያውቃል ብቻ ዳጊ የወንድሙ ጋሻ መከታ እግዚአብሔር ያሳድግህ🤲✝️🤲❤
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 2 месяца назад
ወላሂ ዉሸት መሆኑን እያወኮ 😂😂አብሬ ማልቀሴ😢😢 እደዚህ አይደረግም የኔወድም😂😂በጣም ስለሚወድህ❤ ልቡ ይሰበራል😂😂 ለሡ ከልብ የማይወጣ ስጦታ❤❤ ይሰጠዉ❤❤❤❤❤❤❤
@sanyiijaawe315
@sanyiijaawe315 3 месяца назад
Uuuuufffff dhugaa obbolessi akkasisi jirraa moo🙏🙏🙏😥😥😥
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
የኔ አባት ዳጊ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስክ
@salamanher9459
@salamanher9459 2 месяца назад
ምርጥ ወንድሞ ፈጣሪ ይህንን ቅን ልብ አይውሰድብህ የልጅ አዋቂ እንባውን መቆጣጠር አቃተው እኮ
@tesfa8358
@tesfa8358 3 месяца назад
ዳጊ የልጅ አዋቂ ነዉ አልቅሶ እኛንም አስለቀሰን በል በል አሁን ልጁን ሰርፕራይዝ አርጉት በጣም ደንግጦል 😢
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 3 месяца назад
እእእፍፍፍፍፍፍ ወድም መከታነው እኔስ አልቅሸ ልሞትነው እውነተኛ ታርክነው ይህ የብዙ ሰው ግን ወድም መከታነው እውነት ዳጊ ያሳዝናል በርታ በል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@HawaAdam-xq8pw
@HawaAdam-xq8pw 2 месяца назад
ወላሂ ታዲላቺሁ የቤተሰብ ፍቅር መተሳሰብ ከኔ አንተ ተብሲለህ መባባላቺሁ እዱላኛ ናቺሁ የኔ ቤተሰቦቺ ሁሉንም ለረሴ ነው እሚሉት የምር አልቺልኩም ዲጊ የኔ ወንዱሜ የኔየዋህ ወላሂ እባየን ምንም ቋቋም አልቺልኩም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዲጊ የምር ምርጥ ወንዲማማቾቹ ናቺሁ አላህ ያቆያቺሁ በመሀከላቺሁ ምንም ጥላት እዲይገባ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 месяца назад
ኩች በጣም ነው ያስለቀስከኝ ጌታ ይባርክህ ዘመኔ ይባረክ እኔ ከእስራኤላ ጋር ነው በጣም አድናቂያቹ ቤተሰቦቻችሁን እወዳቸዋለሁ ጌታ ይባርካችሁ
@SayedAhmada-s5v
@SayedAhmada-s5v 3 месяца назад
ማሪያምን እኔ አልቅሸ ልሞት የወንድምነት ጥግ የመዋደድ ጥግ የመተዛዘን ጥግ ብቻ ቃላት ያጥረኛ ዳጊን ለመግለፅ ሺ አመት ኑሩ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@AnaSamson-un2ru
@AnaSamson-un2ru 3 месяца назад
ናሂ መምህራችን የዛሬ 6 ዓመት ጮራ ት/ት ቤት አስተምረሄኝ ነበር English teacher ነበርክ ሳትቆይ ወጣህ በደንብ ታስተምረን ነበር ስታስረዳ ❤ስትጠይቀን 😊ወተሃል ሲባል እንዲት እንዳዘን ልነግርህ አልችልም መምህር ብቻ እርሶን እንዲ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል መምህራችን ከክፉ ይጠብቅ ዕድሜና ጤና ይስጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 2 месяца назад
ናሂ መመህረነበር እንዴ 😊😊 እናቱ መምህረእነድሆነችነበርየማወቀወ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 3 месяца назад
ውይ ምንአይነት ልብ ነው ተባረክ ባልናሚስት እንዳይገጭ የምታረገው ጥረት ተባረክ ጸጀግና አይአስተዳደግ 👏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
እህታለሜ ደምሬኝ በቅንነት❤
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st 3 месяца назад
እደግ ተመንደግ ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካሙን ነገር ሁሉ ለአንተዳጊዬ❤
@TesfuGere
@TesfuGere 10 дней назад
አረ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ዳጊየ ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ መልካም ሰው መሆንህ በተግባር አሳይተህዋል ለወንድምህ
@Ahlamይቱብ
@Ahlamይቱብ 3 месяца назад
እያወኩየማለቅሰዉነገረስ የአላህ😭ዳጊዬየኔምርጥወድም አልቀስህአስለቀስከኚ😭የሰዉክብርያለህምርጥታዳጊ ዉብየእዳሰማ የሚሸፋፉነዉነገረስ😢❤ስጦታሰጡትበቃ🙄❤
@Berry-g4y
@Berry-g4y 3 месяца назад
በትአምር 😢ኮምቸወዮ አላቅም 😢ዳጊየ ምን ላድርግህ አስለቀስከኝ😢😢😢 የኔ የዋህ የወንድምነትን ጥግ አየሁ ባንተ ላይ የኔ ቆንጆ እ ወ ድ ሀ ለ ው ማርያምን ውብየ ፈገግታሽ ያጠግባል እወድሻለሁ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ 😢 አብራችሁ ጃጁ 😢😢😢😢😢 በቃ ምን ልበላችሁ 😢😢😢😢ብቻ ቃላት ያጥረኛል 😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Berry-g4y
@Berry-g4y 3 месяца назад
@@-againyoutube5771 ነይልኝ መአረይ 💐💐💐💐💐💑
@RhrhHehr
@RhrhHehr 6 дней назад
እግዚአብሔር እትልቅ ቦተ፣ያድረሰህ በድሜ በጤና ዳጊ❤❤❤ ወድም መከታ ነዉ❤❤❤
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 3 месяца назад
ኡፉፉፉ የኔ አባት አስለቀሰኝ 😢እግዚአብሔ ፍቅራቹህ ያብዛላቹህ ወንድም ኩራት ነው❤
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 3 месяца назад
ወይ ዳጊ እባዬ አልቆም አለ የኔ ጌታ ትልቅ ሰዉ ነህ ተባረክ እደግ።
@Atsede-db2ru
@Atsede-db2ru Месяц назад
እፍፍፍፍ ትለያለህ ዳጊ ፈጣሪ ያሳድግህ እኔን እራሡ በጣም አስለቀስከኚ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 месяца назад
መቼም ናሂን አይቶ እንደዚህ አይነት ባል ቢሰጠኝ ብሎ የማይመኝ የለም ምስኪን የሆነ ልጅ ዘርህ ይባረክውብዬምመልካም ሰው ናት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 3 месяца назад
እዉነት ነው ሁሉን ነገር እያደለ እኮ ነው
@GutGfh-jk5on
@GutGfh-jk5on 3 месяца назад
በጣም ​@@zemenaybaye7457
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 месяца назад
😢wonte, byluo
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 месяца назад
👍👍
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 месяца назад
ሥርዓቱን ሲገርም ኩቻ ሲለው ከአድ አድ ስልኩን ዘግቶ አቤት ብሎ እሱን መስማት ጀመረ ❤እድግ በል ♥️♥️
@WarqeGonfa
@WarqeGonfa 3 месяца назад
Uuuuu miskini kucha
@zina5085
@zina5085 3 месяца назад
😂😂😂😂 የአንች የወሬ ጥማት ደግሞ ይለያል ልቅም አድርገሽ ነው የምታይው ማለት ነው❤❤ ይመችሽ
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 3 месяца назад
በጣም እኔም አየውት ስልኩን ትውት አረገው
@assistanthome578
@assistanthome578 3 месяца назад
@Tigugg
@Tigugg Месяц назад
ከሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቀህ እድገት በል ንኝ ትልቅቦታ ድረስ ❤️❤️❤️😘 የኔ አሳዛኝ 😘😘😘
@halemayimam
@halemayimam 3 месяца назад
ዉይ በጣም ነዉ ያሳዘነኝም ያሰለቀሰኝም ከመደገጡ ብዛት መረጋጋትኳን አቃት ዉይ የዚህ ልጂ አሰተሳሰብ በጣም የሚገረም ጭቅላት ነዉ ወላሒ የትንሺ ትልቅ ነዉ አሰተሳሰቡ አረቆ አሳቢነቱ ሰረአቱ የሚገርም ነዉ ነሒም ሚስት ተብየዋም እህታችሁም ከዳጊ እዉቀትን ሰረአትን ልትማሩ ልታዉቁ ይገባል ካወቃችሁት እሱ ትልቅ መምህራችሁ ነዉ በእዉቀት ባስተሳሰብ ሁላችሁም ከሱ አጠገብ አደርሱም በጣም በጣም እጂግ በጣም ይበልጣችሗል ለጥቅም ለገዘብ ብሎ የማይዘባርቅ የማይጃጃል የማያስመስል ጎበዝ ልጂ ነዉ ዳግየ እዲግ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ በዚሁ ቀጥል አቦ ይመችህ👍👍👍👍👍👍👍👍
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 3 месяца назад
አኩቻዬ የኔ ምስኪን የልጅ አዋቂ የኔ አስተዋይ እዴት ቢያሳድጉህ ነው ቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ 😊 ስጦታ ስጡት አታስጨንቁት❤🎉
@melatcode4111
@melatcode4111 2 месяца назад
ወይ እዚ ቤት ፕራንካችሁ እኛን ጭምር ታስነቡናላችሁ???? ልጁ ግን ቅን ልብ ነው ያለው ባለውላይ እግዚአብሔር ይጨምርለት ግን ማለትነው እናንተንም እንደዚ እሚያስለቅስ ፕራንክ አርጎ ያሳየን::
@saedihussen
@saedihussen 3 месяца назад
ዳጊየ ወላሂ አስለቀስከኝ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነክ አላህ ጡሩ ደረጃ ያድርስክ የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍፍፍፍ መታደል እኮ ነው እዳተ ያሉትን የብዛልን
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 3 месяца назад
እኔም ውሸት መሆኑን እያወኩ እራሴን እስከሚያመኝ ደርስ ነው ያለቀስኩ የምር ዳጊ ጀግናነህ እደህነው ወድም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 месяца назад
እረአቲልቅ ሽ ማማየ አዉ ቀዉ ነዉ ተመካክረዉ ነዉ❤
@MazenMobile-j8c
@MazenMobile-j8c 3 месяца назад
Enim😢😢😢😢
@امينات-ب5م
@امينات-ب5م 2 месяца назад
ውላሂ፣እኔ፣ኝሪሡ፣እንባየን፣መቄጣጠር፣አቃተኝ፣አድገህ፣እቁም፣ነገር፣ላይ፣ያድርስህ፣ሚሢኪን
@masimasi6930
@masimasi6930 3 месяца назад
ዳጊ ወላሂ እንደኔ ወንድም የትንሽ ትልቅ አላህ ለቁር ነገር ያብችሁ 🥰
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 3 месяца назад
ዳጊ የኔ ትልቅሰው አልቅሰህ አስለቀስህይ አገራችን ሰላም ያርግልን❤💚💛
@HawaAdam-xq8pw
@HawaAdam-xq8pw 2 месяца назад
ወላሂ ለዲጊ ሰጦታ ስጡት ሰርብራይስ አረጉት አስር ግዚ ቢደረግ ምርጥ ወንዲም ነው ወላሂ እባይ አልቆም አለ😢😢😢😢😢
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 3 месяца назад
ምርጥ ወንድም ምርጥ ወንድም ወደ ባባ እንዴት ጠፋ የሚሆነውን አማካኝ ወንድም ብሎ ያለች ስልክ ነው እግዚአብሔር ያሳደግ በዚህ ቀጥል ምርጥ ወንድም ነው ያደግ ፍቅራችንን ይጨም ❤❤❤😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@chaltu513
@chaltu513 3 месяца назад
Dhugaa naa bochisee mucaan garaa lafesaa waqayoo umurii dheeraa walifi siin jirachisuu❤❤❤❤❤❤❤
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 2 месяца назад
ወላሂ እባየ አላቆም አለ ወንድምኮ ጋሻ ነው አደጉልኝ ስል እኔ ግን ወንድሜን አጣሁ አንድ አለኝ እስኪ ዘሩ ይብዛልሽ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ በስደት እንደናፈቀኝ 😢😢😢
@amenaaa7927
@amenaaa7927 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግ ከዚህ የበለጠ ጥበብና ማስተዋል ይስጥ በውነት እኔን እራሱ አስለቀሰኝ 😢😢😢
@ሰኒከምዛንቴፕ
@ሰኒከምዛንቴፕ 3 месяца назад
እነኮ የምገርመኝ ሁሉም ሆደ ቡቡ የየዋህ ሰው ዘር አልቅሸ ሞትኩ😢
@shamsham-x6p
@shamsham-x6p 2 месяца назад
በጣም የትላልቅ ጅሎች ባል እና ሚሦቶች ከድሚው ጋር ይፖራክ አይመጥንም እሡን ፈጣርሪ ይጨምር ለት እነተን ለማሥተዎል ልቡነ ይሥጣችሆ
@TigistMrs-c3b
@TigistMrs-c3b 3 месяца назад
የኔ ውድ እንዴት እንዳስለቀሰኝ ኡፍ ናሂ መከታህ ነው ጋሻህ አይንህ ነው ብቻ ቃል አጣውለት ተባረክ
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 3 месяца назад
የኔ ጌታ አስለቀሰኝ አላ ትልቅ ደረጃ ያድርስ የልጅ አዋቂ
@KsaKsa-f2s
@KsaKsa-f2s 2 месяца назад
እንዲህያለፍራንክአይደረግምልጅበጣምያሣዝናልሁለተኛእንዳይለመድህ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 3 месяца назад
የኔ ማልቀስ 😢😢😢 የኔ ምስኪን ፍቅር ለካ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛላችሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 3 месяца назад
@@-againyoutube5771 ችግር የም እህቴ እሽ እንኳን አንች መንፈሳዊ ሸር እምታደርጌ እና እሚገለፈጡት ቁም ነገር የሌላቸው ይደረጋሉ በርች አድርጌሽ አለሁ በሁሉም ስልኬ ነው ማደርግሽ
Далее
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 583 тыс.
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
ሊሀ ሰርፕራይዝ ሆነች|surprise|
3:40
Просмотров 1 тыс.
ናፍቀሽኛል🥹❤️‍🩹🤍
15:16
Просмотров 77 тыс.
ለሃይሚ ስጦታ ተሰጣት
7:19
Просмотров 1,5 тыс.