Тёмный

እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 610 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 6 лет назад
*ይህ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው እስኪ እንደኔ የምወደው* 👍
@googlgoogl9607
@googlgoogl9607 6 лет назад
Susu Ahmed እናቴን ናፍቂ ነኝ wedd
@hatoonnaif4763
@hatoonnaif4763 6 лет назад
እኔ
@eleni3627
@eleni3627 6 лет назад
ሀኒ ማር
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 6 лет назад
Susu Ahmed እናቴን ናፍቂ ነኝ 👍👍
@samramamo7367
@samramamo7367 6 лет назад
Susu Ahmed እናቴን ናፍቂ ነኝ ሀይ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ በስደት ላይ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ✌🏾😍
@sityislamnewhiwetemashaall6276
tigist tg yamariam lij tg Enkuan Abro Aderesen
@SafiyaNaser-ru4vv
@SafiyaNaser-ru4vv 6 лет назад
Acceder
@user-yz7yv7gr8x
@user-yz7yv7gr8x 6 лет назад
tigist tg yamariam lij tg እንኳን አብሮ አደረሰን ማር💐🌷🌺🌹
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
ይሄ ፕሮግራም እኮ ልክ እደ ተከታታይ ድራማ ተናፍቂ ሆነ ሀንዬ። እልቅ ግጥም ልጋብዛቹ። ለሁሉም ግዜ አለው። ችኩልነት በዝቶ ያለ እድሜ ያለአቅም አብዝቶ ማስቡ መጨነቅ ላይጠቅም ዛሬ ካልተሳካ ብሎ መጣደፉ ፍሬው መራራ ነው ፀፀት ብቻ ትርፉ ከፊትህ ቢጋረጥ መሰናክል ገዝፎ ታየዋለህ ነገ እደዋዛ አልፎ ዛሬ ባይሰጥህ ምኞትህ ባይሞላ ታገስው ጠብቀው አትቀርም ኧላ የጌታ መቆየት ምክንያት ስላለው ነው ቸኩለህ አትጉደል ከነ ክብርህ ቆየው ለሁሉም ጊዜ አለው ውብ ሆኖ ሊሰራ ብቻ ግን ሳትሰለች በፀሎት ተጣራ አምላክ የመጣ ለት በረከቱን ይዞ መገድህ ይሆናል።የስመረ ጉዞ
@user-sc8rf9ku2i
@user-sc8rf9ku2i 6 лет назад
waw
@tihutyirgu8083
@tihutyirgu8083 6 лет назад
የግጥም አፍቃሪ ነኝ wow
@alicemelhem9722
@alicemelhem9722 6 лет назад
ምንድ። ነው ሱሪው። አኒይ
@rakit1644
@rakit1644 6 лет назад
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም wow wow wow በጣም ጎበዝ ነሽ ማር በርቺ እመብርሀን ትጠብቅሽ።
@samoosamoo4644
@samoosamoo4644 6 лет назад
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም wowwwww betam gobez lji nashe mar commentshe hulu betam feri yalw nager new adenakshe nagi👍👍👍👍👍
@zenabmohammadmohammad8906
@zenabmohammadmohammad8906 6 лет назад
ሙስሊም ወንድምና እህቶቸ እንኳን ለተከበርው እሮመዶን በሰላም አደረሳችሁ
@sm-mt6kk
@sm-mt6kk 6 лет назад
ሙሥሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለረመዳን ታላቁ ወር በሠላም አደረሠን ፆሙን የሠላም የፍቅር የዱአ ያድርግልን
@azizakadir1476
@azizakadir1476 6 лет назад
s m ameen
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 лет назад
ሀኒ የኔ ውድ እካን ሠላም መጣችሁ የምወዳችሁ ውድ የእሥልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቸ በውጭም በሀገርም ያላችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ
@taniyamuhamedit5922
@taniyamuhamedit5922 6 лет назад
Weynshet Weynshet. thanks sis
@hawahawa7996
@hawahawa7996 6 лет назад
Weynshet Weynshet እናመስግን አልን
@halimamohammed8230
@halimamohammed8230 6 лет назад
Weynshet Weynshet 10q hetih
@sityislamnewhiwetemashaall6276
Weynshet Weynshet Amiiin
@user-eb4ku9ic5b
@user-eb4ku9ic5b 6 лет назад
አኡዙ ቢላህ ለወንድ ሀይማኖት ቅይር
@rahme8539
@rahme8539 6 лет назад
የዛሬው ጥያቄ ክርክር ነው ለማንኛውም ለእስልምና እምነት ተከታይዎች እኳን ለተከበረው እረመዳን በሰላም አደረሳችሁ
@foziyafoziya2807
@foziyafoziya2807 6 лет назад
ሙስሊም እህቶቸ እና ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው እረመዳን አደረሳችሁ አደረሠን
@bontubontu4655
@bontubontu4655 6 лет назад
Foziya Foziya Amiiiiiiiin enkuwan abro aderesen wudocheeee
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 лет назад
Foziya Foziya አሚንንን
@user-nx3jn9gn5p
@user-nx3jn9gn5p 6 лет назад
እረመዳን ወይ እቃ አጠባ
@አሚናትሰዒድ
@አሚናትሰዒድ 6 лет назад
Foziya Foziya እንኳን አብሮ አደረስን
@ሀዩነኝየአባቴናፍቂየተረፏ
ዊል ሀኒ
@الحمداللهالكليحل
Wellcom Ebs የእስልምና እምነት ተከታዪች በሙሉ ኩሉ ሰና አቱም በኸይር
@maimunaabdallah3447
@maimunaabdallah3447 6 лет назад
Thanks
@الحمداللهالكليحل
Maimuna Abdallah wellcom
@hiruthailu5717
@hiruthailu5717 6 лет назад
Wow best programme😍 "የእናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ" እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ💚💛❤️
@Salman-cm9ud
@Salman-cm9ud 6 лет назад
ሀይያገሬልጆችእንደትናችሁልኝ ዛሬበጣምደስብሎኛል ሚስቴ.መንታወለደች ልኝበላይክ ደስታችሁንግለጡልኝ ውድድድድድ
@sissweet9447
@sissweet9447 6 лет назад
enkuwan des aleh betam des yilal
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 лет назад
Salman 8181 woww #betam des yilal #lij ye Egziabher sitota new #ehit weyim #wendim #Enkuan des aleshi des ale👍👍👌👈
@ezandesy1918
@ezandesy1918 6 лет назад
Salman 8181 salu bhai
@emankassaw5412
@emankassaw5412 6 лет назад
Salman 8181 ማሻ አላህ
@kalgerberabtea8152
@kalgerberabtea8152 6 лет назад
Salman 8181 enkaendes ylek bedlam ydehelek amn
@sarahsarah577
@sarahsarah577 6 лет назад
አይ እቃ ማጠብ ይሰለቻታል ትላለህ 3 ወይም 5 ሳህን ስላጠበች ይብላኝ ለአረብ ሀገር ሴቶች እኛስ ምን እንበል እጃችን ተቀቅሎ ይውላል በውሀ
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 6 лет назад
enekn baselam matachu
@user-lc6yc8hm1c
@user-lc6yc8hm1c 6 лет назад
Sarah Sarah ጎትቶ እዚ ማምጣት ነበር ሳህኖች ማንኪያዎች ሲኒዎች ፔርሙዞች ወዘተ ጓደኞችዋ ይሆኑ ነበር ያኔ ነበር ማይሰለቻት
@adanichkowit3379
@adanichkowit3379 6 лет назад
Sarah Sarah እረመዳን ነበር መጥራት እቃ ለማጥበ
@user-cq1ux3vu6q
@user-cq1ux3vu6q 6 лет назад
Sarah Sarah በጣም የኔ ማርር
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 6 лет назад
ውይ እኔስ ኢትዮጵያ ልብስ መጠብ ነው ምጣለው
@user-jx4bo7ir2h
@user-jx4bo7ir2h 6 лет назад
ዌል ሀኒየ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሰን
@halemahadi3089
@halemahadi3089 6 лет назад
የኮቻዋ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የኢባዳ ወር በዱሀ አትርሺኝ
@kedisthelil2805
@kedisthelil2805 6 лет назад
የኮቻዋ ልጅ enkuan abro aderesen allah tsomachen yekebelen
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 лет назад
Enkwan abro adersen eht
@madenaali341
@madenaali341 6 лет назад
የኮቻዋ ልጅ እንኮን አደረሰን
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 6 лет назад
አንኳ አብሮ አድረስን
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 лет назад
ሀንቾ ቆንጆ እንኻን በሠላም መጣሺ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኻን ለሮመዳን ፃም በሠላም አደረሳቺሁ ሮመዳን ከሪም
@etheth6987
@etheth6987 6 лет назад
Samsung J5
@nasir3906
@nasir3906 6 лет назад
አረ አንደኛ ነኝ .......እናት ለሆናቹ መልካም የእናቶች ቀን እንደኔ እናት መሆን ላማራቹ ለዛ ያድርሰን ......አሚንንንንንንን
@genetdejenu3362
@genetdejenu3362 5 лет назад
ተሙ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው Nasir
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 6 лет назад
ማሻ አላህ ትክክለኛ ህልም ነው ያዩት አሸናፊወቹ ወድ የኢስላም ልጆች እንኳ ለታላቁ እሮመዳን አድርሳችሁ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 6 лет назад
ሙስሊም እህትና ወድሞቸ እንኳን ለተከበርው ሸሁ እሮሞዷን በስላም አደርሰን ደሞም በሰላም ከነቤተሰቦቻችን የምንጨርስ ያርገን አሚንንንንን ያርብ
@najatdawud2998
@najatdawud2998 6 лет назад
አሚን
@user-hy6kx8qf1y
@user-hy6kx8qf1y 6 лет назад
Hdjdh74747 Hfjdg646። አሚን ያርብ
@jezakeallah.keyir.desale1450
@jezakeallah.keyir.desale1450 6 лет назад
Musilym.eht.wenidymohce.ainikwan.letekeberew.leremedan.wer.beselam.aderesahcu.romedan.mubarek.melikam.romedwan.temegehulahcihu.allah.beselam.yadirsen.yarebb
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
ዊል ሀኒቾ ሙስሊም እህት ወንድሟቼ ረመዳን ከሪም ብያለሁ እኔ ክርስቲን ነኝ የስደት እህቶቼም መልካም የጥግረራ ወር እግዚአብሄር ይሁነን
@user-xb2eg1nx7n
@user-xb2eg1nx7n 6 лет назад
helne yenatwa lij helne yenatwa lij አሚን ቆንጆ
@fatumaadrees2102
@fatumaadrees2102 6 лет назад
helne yenatwa lij helne yenatwa lij amin
@user-eb4ku9ic5b
@user-eb4ku9ic5b 6 лет назад
ለወንድ ብላ ሀይማኖቶን ቅይር ምን ነበር ሀይማኖቶ
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
ሰኪና አሊ ማንን ነው ?
@aminaabas6416
@aminaabas6416 6 лет назад
helne yenatwa lij helne yenatwa lij shukren yene mare
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 лет назад
ውዶች #ረመዳን ከሪም መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን
@jimabiyajalala3696
@jimabiyajalala3696 6 лет назад
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ኣምን
@sityislamnewhiwetemashaall6276
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ Amiiiin Yareb
@blooshi99
@blooshi99 6 лет назад
Amniiii
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 лет назад
አሚን። ያረብ።
@user-so9to8sg5m
@user-so9to8sg5m 6 лет назад
አሚንንንን
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 лет назад
ወድ ሙስሊም እህት ወድሞች ለትክበርው እሮሞዳል ወር እካን በስላም አደራስን ፆመን የምንጠቅም ይባዳችን መቅቡል የሚሆንበት ወር ያደራገልን እሮሞዳን የሀጀ ወር የዘካ ውር የቲሞችን የምንካባክብበት ወር ያደራገልን ፆምው ከትጠቅሙት አላህ ያደራገን ያረብ
@gtr1734
@gtr1734 6 лет назад
ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ አሚን ያረብ ለሁላችነም
@zuzutiti9760
@zuzutiti9760 6 лет назад
አሰላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ጓደኞቸ በሙሉ እንኳን ለሮመዳን አደረሰን የሰላም የምቅር ተጠቅመንበት የምንጨርስ ያድርገን
@rahmayasuf1757
@rahmayasuf1757 6 лет назад
ftuhytr gijoh አሚን
@susuabi8860
@susuabi8860 6 лет назад
ለወድ ብላ ምርጥ ሀይማኖቷን ቀይረይ አላህ ይዲያውን ይስጥሽ
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 5 лет назад
ከፈራ ነው ?አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሮጅም።
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 лет назад
ለሙስሊሞች እህቶቼ ለረመዳን ከሪም ለዚህ ያደረሰን አላሀምዱሊላህ ሀኒ እንኳን በሰላመጣሽ አሁን ስራላይነኝ ስጨር ስ አየዋለሁ እናመሰግናለን ከልብ
@genetdejenu3362
@genetdejenu3362 5 лет назад
ፍቅር አሣምርልኝ ታዱዬ
@user-xo7vd5fo5j
@user-xo7vd5fo5j 6 лет назад
እህት ወድሞቸ በመላዉ አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ እሮመዳን በሰላም አደረሳቹህ ይሀ ወር ፁመን እምንጠቀምበት አሏህ ያድርገን ኢሻ አሏህ
@seadaali7971
@seadaali7971 6 лет назад
እንኳንአብሮአደረሠን ማር
@zaasdghjkyvkhdd5497
@zaasdghjkyvkhdd5497 6 лет назад
አሚን ያርብ። ለፍልስጢም ውንደምና እህቶችችንም ደቃ እነድርግ
@fgftyrc4621
@fgftyrc4621 6 лет назад
እኳን፡ለታላቁ፡እረመዳን፡አዴረሳችሁ፡ወዲየኢስላምልጆች።
@vhvchhff9892
@vhvchhff9892 6 лет назад
ሀንዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ስጠብቅ ሽ ነበር ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እረመዳን ከሪም የስደት እህት ቼ ለጥግረራ ጠንከር በሉ ፈጣሬ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@billy27160
@billy27160 6 лет назад
Hffhhg Vhvchhff morning
@saadaadam7731
@saadaadam7731 6 лет назад
ሀንቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወዲሽ ለመላው ሞስሊም እህት ወንዲሞቸ ረመዳን ከሪም
@user-yk1ht9kf6q
@user-yk1ht9kf6q 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ለሞስለም ጎዶኞቼ ለፀሞ ሮሞዳን ኣንካን በሰላም ኣደረሳቹ
@susamaryam2998
@susamaryam2998 6 лет назад
እግዚአብሔር ድንቅ ነው አቤት ሰሰወድሸ የኔማር ከሰው ሰው ጀምሮ
@susamaryam2998
@susamaryam2998 6 лет назад
አድናቃሸም ነኝ አንደኝየ
@susamaryam2998
@susamaryam2998 6 лет назад
ወደአገሬ ሰመለሰ ማየ እፈልጋለሁ
@user-wk2rb2pr2l
@user-wk2rb2pr2l 6 лет назад
ለምን ብትሉ ስራ በጣም በዛብኝ እስኪ እግዚያብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@mahletyohannes9079
@mahletyohannes9079 6 лет назад
توم الغريب ayizosh ehit dingil kene lijoa kegonish tihun mar
@ፈቲየጉመርዋወይሰደት
توم الغريبይርዳሽ
@user-wk2rb2pr2l
@user-wk2rb2pr2l 6 лет назад
Mahlet Yohannes አሜን አሜን አሜን
@nesriyanesriya5120
@nesriyanesriya5120 6 лет назад
Allah yrdshi
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
توم الغريب egezabhir yerdashi
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 лет назад
እግዝአብሔር በብዙምገድ ያድናል እግዝአብሔር ስለወደዳት ነው ባተ አሳቦ የጠራት
@user-pd3rq7df7k
@user-pd3rq7df7k 6 лет назад
ዋው ሀኒ ስጠብቅ ነበር ስለ አለባበሷ ምን አገባችሁ እሷን ካስደስተታት ዝም ብላችሁ ያልበላችሁን አትከኩ ወይ ጉድ
@xnxndndndnsnxnxnxnxndndndz5599
ለእምነት ተከታይወች እንኮ አደረሳችሁ ለረመዶም የከይር ወር ይሁንልን
@user-nw7ux1zm5m
@user-nw7ux1zm5m 6 лет назад
ሀኒቾ ውድድድድ ነው ማረግሽ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻ አንቺ ነሽ ምታሳምሪው ሁሉንም ነገር ♥♥♥ሁሌም
@woinshetadugnaw2020
@woinshetadugnaw2020 6 лет назад
ሠላማችው ይብዛ የሀገሬ ልጆች እኔ ዛሬ በጣም ደብሮኛል እስኬ በላይከ አጽናኑኝ
@genetdelbilcha1442
@genetdelbilcha1442 6 лет назад
ሀኒ ቆንጆ ! የኃላዉን ትተሽ የወደፊቱን እይ፤ ለጠፋብሽ ንብረት ማሰብና መጨነቅ የለብሽም ። ለአንቺ እግዚአብሔር ሰዉ የላየዉን ነገር እሱ ብቻ ያየዉን ያዘጋጅልሻል አይዞሽ !
@ilovemybrotherwifesheislik7863
ባሌ ባሌ ይህ ዝግጅት ከጀመረማ ጭራሽ እየናፈቀኝ ነው ግን የት ነህ ተው ንቃ ደግሞ ለኔ ብላ ሀይማኖት ቀየረይ ፍቅር የማያስችለው የለም ትያልሽ ሀኒ ኖውይ ፍቅርና ሀይማኖት አይወዳደርም በእምነቴ ቅድማ አገቴን
@adisteferi276
@adisteferi276 6 лет назад
የኔ ማር እውነት ነው ጦስሽን ይውስድልሽ ዋናው ሰላም መሆንሽን ነው እምንፈልገው ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ አች ያልሽበትን ስራ ሁሉ ስከታተል እህልም አያሰኘኝ እወድሻለሁ እድሜና ጤናሽን ከነሙሉ ቤተሰብሽ ያብዛልኝ።
@dghhkfdg9208
@dghhkfdg9208 6 лет назад
ሀኒዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@high1166
@high1166 6 лет назад
እሚገርመዉ ህልም ያዩት እነ ዋሴ አሽናፊ ሲሆኑ ገረመኝ ህልሙ በደንብ ሰራ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ሃኒየ የኔ ፍልቅልቅ ቀሚስ ስለብሽ ሞር ያምርብሻል የዛሬዉ ብዙም አያምርም ከይቅርታ ጋ
@user-vd5uw6rm9s
@user-vd5uw6rm9s 6 лет назад
እንደት ናችሁ ያገሬ ልጆች ሙስሊም እህት ወድሞቼ እንካን ለተከበረው ወር ለረመዳን በሰለደም አደረሳችሁ
@sityislamnewhiwetemashaall6276
እስከ ሚያልፍ ያለፋል እስከ ሚያልፍ ያለፋል Enkuan Abro Aderesen
@zaburaz5821
@zaburaz5821 6 лет назад
Sity Islam new Hiwete Masha Allah zebrau ibdgftyi
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 6 лет назад
Haniye anchis meche new engda honesh emtqerbie swedish kk tebareki
@user-bn1fn8dm7o
@user-bn1fn8dm7o 6 лет назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም እንኳን አደረሰን
@الحمداللهالكليحل
Rahma Yesuf amin ekan abro aderesen
@etheth6987
@etheth6987 6 лет назад
Rahma Yesuf እካንአደረሰን
@ameera7136
@ameera7136 6 лет назад
Rahma Yesuf እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ
@user-hi5zx7ns9t
@user-hi5zx7ns9t 6 лет назад
Rahma Yesuf እኳን አብሬ አደረሰን
@anshaseid7133
@anshaseid7133 5 лет назад
የኔ ፈልቅልቅ ሀንየ ሰወድሺ አለባበሰሺም ያማራል ስሰረቂ ደስ ትያለሺ እረጅም እድሜ ይሰጥሺ አረ በፈጣረ ኢሳም ሀበሻን ከሚሰቱጋ አቅሪቡልን የኔ ፈልቅልቅ።።።።።
@dad8454
@dad8454 6 лет назад
ወይ ፍቅር አስተግፊላሂ ለአዚም ሀሰብየላህ ወኒዕመል ወኪል ለወንዲ ብላ ሀይማኖት ቅይር አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-vl9bh7kl3i
@user-vl9bh7kl3i 6 лет назад
Asmaa Asmaa አሚንንን ያረብ
@how9389
@how9389 6 лет назад
Asmaa Asmaa አሚን አሚን
@sityislamnewhiwetemashaall6276
Asmaa Asmaa
@raheenaraheena1738
@raheenaraheena1738 6 лет назад
Allah heyday yestshe wd kettngeyaow mnged yemlsshe
@seadarsii9360
@seadarsii9360 6 лет назад
Asmaa Asmaa Ameen
@user-cd5bn2lc7j
@user-cd5bn2lc7j 6 лет назад
ሙስሊም አደለውም የተከበራችው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለርመዳን ፆም አደርሳችው መልካም የኢባዳ ወር ብያለው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 лет назад
As wr wb የእስልምና እምነት ተከታይዎች በሙሉ ኩለ አመቱን ኸይር ♥♥✔✔
@mamiswt2879
@mamiswt2879 5 лет назад
ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል ለወንድ ለፍቅር ለገንዘብ ብሎ ሀይማኖትን መቀየር አሏህ ይጠብቀን የሆነች ጓደኛየም በጣም አዘንኩ በስደት ነበር ያገኘኋት እናም ስለ ድኗ ብዙም አታቅም ነበር ያዉ እኔጋ ከተገናኘን በኋላ ትንሽ ትማር ነበር ግሩፕ እያስገባኋት ግን ምንም ሳትረዳዉ ብዙም ሳትቆይ ሄደች ሀገር አሁን ሀይማኖቴን ቀየርኩ አለችኝ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@user-vd5uw6rm9s
@user-vd5uw6rm9s 6 лет назад
በጣም ደስ ብሎኛል እረመዳን መጣልን
@sadayoutube2092
@sadayoutube2092 4 года назад
ሀኒየ ይህንን ፖሮግራም ድስ ይለኛል በተለይ የምጠይቂያቸው ጥያቄ ደስ ይለኛል እወድሻለሁም አከብርሽ አለሁም እኔ አባቴን ይዥ እመጣለሁ ኢንሰ አላህ ግን ሱሪና አጭር ቀሚስ ባትለብሽ የሚያምርብሽ አበሻ ቀሚስ ባህላችንን ነው እና ቀሚስሽን ልብሽ የእኔ ቆንጆ ሀንየ የእኔ እህት ሳይሽ እህቴን ትመስይኚ አለች ጠክሪ
@tita2619
@tita2619 6 лет назад
አኒቾ ሁሉም እድሜ የሚስማማው ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ ያምራል አትሳቀቂም ደግሞ ቀሚስ በጣምኮ ነው የሚያምርብሽ
@user-se6vr6sm1p
@user-se6vr6sm1p 6 лет назад
ሀኒዬ የኔ ድብልብል 💗💗💗 የማላቀው ባሌ ሚናፍቀኝ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ነው 😆😆😆
@betelhembetelhem9239
@betelhembetelhem9239 6 лет назад
ናፍ ታኒን temecsheg male
@aminatseid280
@aminatseid280 6 лет назад
ናፍ ታኒን ክክክክክክ
@abelreta582
@abelreta582 6 лет назад
ናፍ ታኒን ኢግዛብሀር ለኣይነ ትውውቅ ያብቅኣሽ በጸሎት ኣግዝሻለው ኣይዞን
@user-se6vr6sm1p
@user-se6vr6sm1p 6 лет назад
Abel Reta amen amen❤
@tigistgetu4636
@tigistgetu4636 6 лет назад
ናፍ ታኒን
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 лет назад
ዉድ ያገሬ ልጆች እዴት ናችሁ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ የዛሬ አመት እናት አገራችን ኢትዮጲያ በሰላም መልሶ ስደት ያለፈ ትዝታ ይሁነን
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ሀኔ ዉእይ ምኑን ነዉ የለበሽዉ ዛሬስ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 лет назад
ዘመን ላይም እዝም ላይ በጠም ናው ምወድሽ ቆንጆ ያሀጋር ልጅ።
@fozifozi4200
@fozifozi4200 6 лет назад
ወይ 21 ነኝ ላይክ ግጩኝ ውድ የኢሥላም እምነት ተከታዎች እንኮንም ለታለቁ ለሸህ ረመዳንወረ አረደችሁ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 лет назад
tsehay Kasu እንኳን አብሮ አደረሠን ቆንጆ
@fozifozi4200
@fozifozi4200 6 лет назад
ባምላክሽ
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
tsehay Kasu እኮን አብሮ አደረሰን ማሮች
@user-bb6mq1jl4h
@user-bb6mq1jl4h 5 лет назад
ጥቅሙ ምንድነው
@retareta6599
@retareta6599 6 лет назад
ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሺ ከነጊዶችሺ ጋር እዉነት ነው ጦስሺን ዋው እልሙ ስሪቷል ebsላይ ብር በብር ሆናችሁ እንኳን ደስ ኣላችሁ ለእስልምና እምነት በሁሉ እንኳን አደረሰኦችሁ ለረመዳን
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 6 лет назад
ምርጦች መጣችሁ ወድ የኢስላም ልጆች አንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ለስደስተኛ ጊዜ ረመዳን ከቤተሰብ እርቅ በመፆሜ ክፍት ብሎኛል በእርግጥ ረመዳን ከቤተሰብጋ መሆንን የማይመኝ የለም ኢሻ አላህ አንድ ቀን እንገባለን አይዟችሁ
@fafinegn3473
@fafinegn3473 6 лет назад
Mesti enquan kechelema wede Birhan metash egziabher yebarksh konjo tnx Loard
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 лет назад
ሀኒቾ አይዞሽ የማይዘረፍ የለምና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወድሞቼ እንኳን ለታላቁ ወር ለረመዷን በሰላም በጤና አደረሳቹ ከላይ መልካም ምኞት የገለፃቹልን ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን አብሮ አደረሰን የሀገሬ ልጆች እወዳቹሀለሁ በያላቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ ውድድድድድድድድድድድድድ
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 лет назад
ውድ የኢስላም ልጆች እንካን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሰን
@seadaseid3234
@seadaseid3234 6 лет назад
እንካን አብሮ አደረሠን
@saraalex4623
@saraalex4623 6 лет назад
ውዶቸ እካንም ለረመዳን አደረሳችሁ። መልካም የረመዳን ወር ስራውንም ያቅልልን
@ethioselam4750
@ethioselam4750 6 лет назад
Yene konjo haniye siwedesh be zemen derama betanajegnim
@hanajackie1040
@hanajackie1040 6 лет назад
ወድ ሙስሊም.እህቶቼ.እንኳን ለረሞዳን...ፃም.በስላም.አደረሳቹ.መልካም.ፆም.ይሁንላቹ....እወዳቹሀለው።እህት ወድሞቼ።
@hayalovelove7266
@hayalovelove7266 6 лет назад
Hana Jackie enamsgenale konjo amen belanale egam enwadeshalen ehtachen
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 лет назад
Hana Jackie እኛም ውድድድድ
@hayatbintislam5838
@hayatbintislam5838 6 лет назад
Hana Jackie tax
@iloveislam1896
@iloveislam1896 6 лет назад
እናመሰግናለን እናትዬ
@Ermi
@Ermi 6 лет назад
ሃኒ ቅንና ቆኖጆ። እምምምሟ :)! እግዚኣብሄር ኣምላክ ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ለዘለኣለም ይባርካቹ።
@user-zv9zl8js4b
@user-zv9zl8js4b 6 лет назад
ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ በዚሁ ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለረመዳን ፆም እንኳን። አደረሳችሁ 3 ቀን ቀርቶታል እኔም ወደሀገሬ ልገባ 3ቀን። ቀረኝ ለኔ መልካም ጉዞ ተመኙልኝ ለናንተ መልካም። ፆም ተመኘሁላችሁ 🇪🇹🇪🇹
@anotherday1864
@anotherday1864 6 лет назад
አሚን ላንችም መልካም ጉዞውድ እህቴ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 лет назад
አሚን ዉዴ መልካም ጉዞ
@user-zv9zl8js4b
@user-zv9zl8js4b 6 лет назад
አሜን ማሮቼ ፈጣሪ ረመዳንን ይባርክላችሁ
@fatumaadrees2102
@fatumaadrees2102 6 лет назад
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ amin ehte anchimi baslm lahgreshi yabeqshi malikm guzo 😍
@ameera7136
@ameera7136 6 лет назад
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ እናመሰግናለን ውድ መልካም ጉዞ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ከውድ ቤተሰብ ሀገርሽ ማር
@eselamneweywetarahma4051
@eselamneweywetarahma4051 6 лет назад
ሀኒ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ዘመን ላይ እዳቺ ምጠላው ሰው የለም ደሜን ነው ያፈላሽው
@Love-vh7pg
@Love-vh7pg 6 лет назад
ሀኒቾ እንወድሸለን የኔ ፍልቀረልቅ እዞት ይሂድ ጦስሽ እዞት ይሂድ ጦስሽ ለለለ ለለላ የሚለውን ሙዚቀ ተገበዢልኝ!! በመቀጠልም ለማላው የእስልምነ እምነት ተከተዮች በሙሉ እንኩወን ለታለቁ ለተከበራው ላራማደን ወር በሰለም በደስተ አደራሰቹ እየልኩኝ ደስተዬን እገልፀለው በስደት የለቹም እንደይከፈቹ ለምቀጥለው ከቤተሰቦቸቹ የምትፆሙ የድርገቹ ሁለቹንም ዉድድ
@zaharelovehabeshawit4318
@zaharelovehabeshawit4318 6 лет назад
ውድ የኢሥላም ልጆች እረመዳን ከሪም የኢባዳ ወር ይሁንልን
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 6 лет назад
ሃኒቾየ እንደ ልቤ ስወድሽ...እኮ ..የሃኒ ኣድናቂ ብቻ ግጩኝ!♥ ደሞ የሙስሊም እምነት ተከታዮች እህት ወንድሜቼ ረሞዳን ከሪም ..መልካም ፆም እንዲሄንላቹ ተመንሁላቹ,
@sityislamnewhiwetemashaall6276
ጀሪ የሚካኤል ልጅ Amiiiiin
@ameera7136
@ameera7136 6 лет назад
ጀሪ የሚካኤል ልጅ እናመሰግናለን ውድ
@belgashaw7276
@belgashaw7276 6 лет назад
yene mar ewnetim tosish ewnet nw haniye anchi dena
@abiotmekonnen1926
@abiotmekonnen1926 6 лет назад
እንኳን ደና መጣሽ ሀኒ
@user-lm7tv1rl3n
@user-lm7tv1rl3n 6 лет назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ ኢትዮቢያውያን በሙሉ እካንለረመዳን ከሪም አደረሳችሁ አላህ ጸመው ከሚጠቀሚት ያርገን በሰላም ተቀብለን በሰላም ጸመን እምንጨርሰው ያርገን መጭው አመት ሀገራችን የምንገባበት የደስታ የፍቅር አላህ ያርግልን
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 лет назад
ዌል ሀኒ ረመዳን ሙባረክ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 лет назад
ሀኒየ የኔ ውድ ስወድሽ እኳን። አች ሰላም ሆንሽ እጅ ገዘብ ምን አያደርግ የሰረቁሽንም እግዚአብሔር። ይፍረድባቸው ስወድሽሽ ሱሪ አትልበሽ አያምርብሽም የኔ ልዩ♥♥
@user-gy9gd8cz2c
@user-gy9gd8cz2c 6 лет назад
እኔም በነገራችን ላይ ፍሬዶች ስደነግጥ በፊት ጀመሬ የሆነ የስፍሬን ልጂ ከናባቱ ነበር የምጣራው አሁን ባሌ ሆነ አሁንም ያው ነኝ ይገርማል
@user-iz3bo9nt3f
@user-iz3bo9nt3f 6 лет назад
ሀኒ ማር ዛሬ ከነ አቋምሽ መጣሽ ሃሃ ስወድሽ እኮ በድጋሚ እንኳን ለተከበረው ወር ለሮመዳን ፆም አደረሰን አላህ ያድርሰን ውዶቼ
@ረዋንረዛንለያን
@ረዋንረዛንለያን 6 лет назад
እንኳን ለረመዳ በሰላም አደረሰን
@user-lh6ne8kx2b
@user-lh6ne8kx2b 6 лет назад
እረ ጉምርክ የምሠራው በናታችሁ ቀረጥ ቀለል አድርጉልን
@anotherday1864
@anotherday1864 6 лет назад
ዋናው ጤና ሁሉም ያልፋል
@islammeanspeace8923
@islammeanspeace8923 6 лет назад
ሀይማኖትሽን የቀየርሽው መስከረም ተብየዋ የመጨረሻ መሀይም ትንሽ ሰው ነሽ ።አዱንያ ጠፍታ ነገ ቀብር ውስጥ ስትገቢ ባልሽ ከጀሀነም ይከላከልልሽ መሰለሽ???አሁንም ሳይመሽብሽ በይቅርታና በለቅሶ ወደፈጣሪሽ ተመለሽ ። ሞት አማክሮ ይመጣ እንዳይመስልሽ።
@user-ls2eq1cu4b
@user-ls2eq1cu4b 6 лет назад
ክርስቲያን ሴቶችም ለባላቸው ሲሉ የቀየሩ አሉ አንቺ ስለራስሽ እንጂ ስለሰው ምን አገባሽ ደግሞም መሃይም አይባልም
@rakit1644
@rakit1644 6 лет назад
Yared Kahsay ትክክል ሰው ስለራሱ ብቻ ነው ማወቅ ያለበት እንጂ ስለሌላው አይመለከተንም ሀይማኖት እንደ ፈለጉ ቢቀይሩ መብት ነው ፈራጅ አንሁን ፍርድ የፈጣሪ ነው።
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
ISLAM MEANS PEACE ትክክል እህቴ
@alinalin5773
@alinalin5773 6 лет назад
😂😂😂😂😂Aliqrbshime
@user-cs3po8mn1t
@user-cs3po8mn1t 6 лет назад
ISLAM MEANS PEACE ከአህዛብ እምነት ስለወጣት ፋጣሪን ታመስግን
@user-dr2vh7ly5c
@user-dr2vh7ly5c 6 лет назад
ዘመን ላይ አልወድሽም ፈድሻየ እዚህ ግን ስወድሽ የኔ ቆጆ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 лет назад
ወይ ይሄ ፕሮግራም አፌን አስላጠኝ እኮ ሻው ውሀ መስሎኝ ግጥም ሳደርግ ላጠኝ ሆ
@fathiyafathiya3563
@fathiyafathiya3563 6 лет назад
ቤቴል እናኒ ነኝ kkkkkk Ayzog
@rahmayasuf1757
@rahmayasuf1757 6 лет назад
ቤቴል እናኒ ነኝ ሀሀሀሀሀ
@mamiswt2879
@mamiswt2879 5 лет назад
ፒሊስ ጉምርክ የሚሰራዉን ልጅ ስልክ ተባበሩኝ እቃ ልልክ ነበር
@marifakemal7892
@marifakemal7892 6 лет назад
የወንጀላችን ማጠቢያ ወር ነው እሮመዳን
@mswubet2674
@mswubet2674 5 лет назад
የኔ ቅመም እግዛብሔር ይጠብቅሺ
@ክብነሸሊንትሶ
@ክብነሸሊንትሶ 6 лет назад
eramadani kirimi ERAMADANI KUROMO MALIKAMI TOMI LAMUSILIMOCHUI
@hhjh2282
@hhjh2282 6 лет назад
@asmarhabshi5596
@asmarhabshi5596 5 лет назад
ሀንዬ ኑሪልን ለኛ ለሥደተኞች ዘና ታረጊናለሽ
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 6 лет назад
የኔ ማር ሀኒቾ ስወደሽ እኮ l misss u more ♥♥♥ እደኔ ሀኒን እና ይሄን ብሮግራም የምቶዱ like ግጩኝ plzzzzz guys ♥♥
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 6 лет назад
ሀኒዬ አንች ደህና ሁኝ ሀብት ንብርቱ ይተኮል እኔ ገርም የሚለኝ መቼነው የሀገሬስው ከስርቆት ፅድት የሚለው ሁሌም መስርቅ መዝርፍ አፍፍፍ ሀኒ ማራኪ የዛሬ እን ግዶችሺ በጣም ይፍጥናሉ እርግ እንዲሉ ምክር ብታደርጉላቼው ሁሉም ያምራል ይመቻል እናመስግነለን
@askuethiopiawit2817
@askuethiopiawit2817 6 лет назад
ውድድ የእስልምና እምናት ተከታታዮች እንኲን ለታላቁ ፃም ረመዳን ስምበሰላም አደረሳቹ በስደት ላላቹ እህቶቼ እግዚአብሔር ትግስቱንና ጉልበትን ያድላን ወሩንም ቀላል ያድርግልን ውድድድድድ አረጋቹዋለው ኮመንቶች ውስጤ ናቹ
@ptegegn2
@ptegegn2 6 лет назад
በጣም ትምህርታዊ እና ጭዋነት የተላበሰ ነው። ሀኒ ብሩክ ነሽ
@user-on6sf5qr3b
@user-on6sf5qr3b 6 лет назад
ሀኒቾ ማር ስወድሽ ላይክ አምሮኛል እዳታልፉኝ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 лет назад
ሀኒ ኣለባበስሽ አይነፋም ይህ ኣለባበስ አይነፋም በቀጭን ሠው ያምራል አለባበሡ
@user-yj7kj2gl1r
@user-yj7kj2gl1r 6 лет назад
ኮሞንተሮች ከ video ጋ ነው እንዴ ዳውልድ የሆናቹ ክክክክክ
@user-ut7eo1qp8m
@user-ut7eo1qp8m 6 лет назад
ማር ስወድሽ እኔም ከስደት መልስ እመጣለው
@halimamohammed5288
@halimamohammed5288 6 лет назад
ኣብረሀተይ ሓላል ክክክክክክ
@taniyamuhamedit5922
@taniyamuhamedit5922 6 лет назад
ኣብረሀተይ ሓላል. kkkkkkkkk....yasbilal
@aliseaid
@aliseaid 6 лет назад
ኣብረሀተይ ሓላል zemedocheshen agamewochen teyki kenkenam
@user-yj7kj2gl1r
@user-yj7kj2gl1r 6 лет назад
Ermias Tivana የ ኣጋሜ ጡስ ውስድ ደደብ ዘረኛ
@mizirephone7906
@mizirephone7906 6 лет назад
Wel haniyee yene tafaci yemiri surewuu ayamirimi
@user-oi5wu9xf1p
@user-oi5wu9xf1p 6 лет назад
እንኳን ደናመጣችሁ ሃንየ ስወድሽ
@emanbintsulitan3919
@emanbintsulitan3919 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ሀኒየ ጦስሽን ምንም ማለት አይደለም ዋናው አንች ሠላም መሆንሽ ነው ሳያጠፉሽ አረመኔ ጨካኞች ናቸው
@elsa1026
@elsa1026 6 лет назад
ሀንዬ ሁሌም እወድሻለሁ ግን ዛሬ አለባበስሽ በጣም አልተመቸኝም
@ethiopiagirlethiooia579
@ethiopiagirlethiooia579 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 лет назад
ሀኒቾ ዛሬ አለባባሰሽ አል ነፍኝም ለዛሬ ይቅርታ አድርጊ ልሻለው ለሌላው ጊዜ እዳት ደግሚው በተረፈ እወድሃለሁ ይመችሽ
@user-fl6sg2es1z
@user-fl6sg2es1z 6 лет назад
Hanivyene konjo awovtesshn achi dena huni hulem yene filklk widddddd
Далее
Introducing iPhone 16 | Apple
02:00
Просмотров 4,6 млн