Тёмный

"እንኳን በአማት እና ምራት በባለትዳሮችም መሀል ቀይ መስመር ያስፈልጋል" /እንመካከር/ /በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 27 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

31 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@user-uj3qi9fl4c
@user-uj3qi9fl4c Год назад
Wow thank you so much Tg 💖 for inviting this kind of guest ❤
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 Год назад
የባል እህትና እናት ላይ ያላችሁን ጥላቻ አስተካክሉ ሁሉም አንድ አይደለም ችግር አይደለም ከአማት ጋር ከእናት ጋርም ይኖራል። እኔ ባሌ ከሞተ ዘጠኝ አመት ነው በተጋባን በ4ኛ አመቱ ነው ድንገት የሞተው እስካሁን ግን ቤተሰቦቹ ቤተሰቦቼ ናቸው ሌላ ትዳር ስይዝ መተው ጠይቀውኛል አንድ እህቱ ስጦታ ሁላ ይዛ ነው የመጣችው። ስንት ጥሩ ቤተሰብ ባለበት ሁሉንም መኮነን ተገቢ አይደለም። ባሌ ሞቶ እህቶቹ አግቢ እስከመቼ ብቻሽን ወጣት ነሽ ህይወት ይቀጥላል ሲሉኝ። ብቻ መልካምነት ለራስ ነው የባልሽን እናት እህት ጠልተሽ ባልሽን እወዳለው ብትይ ውሸት ነው ከእናቱ መቼም አትበልጭም
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y Год назад
ወይ ቀይ መስመር አማትስ እናት ናት እህት ተብዬዎቹን ምን እናርጋቸው ተቃጠልን እኮ አብሶ ባል ለቤተሰቡ ቅርብ ከሆነ ደካማ ጎኑን እየፈለጉ ትዳሩ ውስጥ ለመግባት የማያደርጉት ነገር የለም እድሜያችሁን ያሳጥረው አሁንም ላላገባቹ እህት የሌለው ይስጣቹ ብዬ ተመኝቼላችኋለው
@user-tf2ru9cx8j
@user-tf2ru9cx8j Год назад
😂ተይ አንቸንም አብረሽ እየረገምሽ ነው ምክንያቱም አንችም ወንድም ስላለሽ ሚስት ስለሚኖረዉ😂😁
@Abiye723
@Abiye723 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@Abiye723
@Abiye723 Год назад
@@user-tf2ru9cx8j 🤣🤣🤣 Bezim metash aaaa🤣🤣😁
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y Год назад
@@Abiye723አዎ መጣው ምንላርግ ልተንፍስ ብዬ ነው እንዲወጣልኝ
@Abiye723
@Abiye723 Год назад
@@user-gu7du4ty7y ይሻላል!! ቀለልም ይላል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ተስምታ የማትጠገብ ሴት ናት የኛ ማህበረስብ የቀይ መስመርን ማለፍ ጉዳይ ብዙም አናውቀውም በገዛ ችግራችን እንኳን ያኮርፉናል ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው በሁለቱም ወገን ቀይ መስመራችንን ብንጠብቅ ጥሩ ነው
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
ቲጂዬ እኝህን እናት እንዴት እንደወድኳቸው እንኳንም ደጋግመሽ አመጣሽልን ሰምቼ ደግሞ ደግሜ አስተያየት እሰጣለው
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Год назад
በጣም ነው ማመሰግነው እንመካከር ከምር የራሳችንን ጉድለት በሰው ላይ አይተን እንድንማርበት ትልቅ እድል ነው ! ስለ አቀራረባችሁ እናመሰግናለን ለ ebs የተመረጡ Programs እጅግ እናመሰግናለን ።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Год назад
ዋውውው በጣም ደስ እያለኝ ባያልቅ እያልኩ ያዳመጥኩት ምክል ክበሩልን ቲጂዬ❤❤😍😍🙏🙏
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
ዋው ጥሩ ትምርት ነው በማንኛውም ነገር ላይ ቀይ መስመር አስፈላጊ ነው ትክክክክ ኖ ማለትም መልመድ አለብን
@LuwamHaile-sm4xk
@LuwamHaile-sm4xk Год назад
I am really appreciate tigi when it conversation with her
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
ባለትዳሮችም ቀይ መስመር ማድረግ አለባቸው ።
@deresearedo1483
@deresearedo1483 Год назад
Thank you for sharing your time
@umuaynshsa6407
@umuaynshsa6407 Год назад
እውነት አስተሳሰቤን ነው የቀየርሽው እኔም ያችግር እንዳለብኝ ተረዳሁኝ ከዚህ በኀላ ሰውን እንደኔ ሁን ማለት አይቻልም፡፡ አመሰግናለው እውነት
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" Everyday Watch Red Line Red Line Is Very Important "
@user-uj3qi9fl4c
@user-uj3qi9fl4c Год назад
I can't wait for part 2 Tg please?
@tigisttadesse1291
@tigisttadesse1291 Год назад
Hi my sweet sister you so good to me Tanks so mace Jesus is lord 🙏
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
Red Line In Work Place ,In Supermarket , In Resturant Very Important
@kalkidansisay8085
@kalkidansisay8085 Год назад
ምናለ እነዚህ ሰው የይቅርታ ልብ ቢኖረኝ እንቢ አለኝ ውስጤን ለበደለኝ ሰው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Год назад
የኔ እህት ይቅርታ ማድረግ ለራስሽ እንጂ ለሰውየው አይደለም ጥቅሙ ምክንያቱም ይቅር አልሽው አላልሽው እሱ መኖሩን ይቀጥላል አንቺ ግን በቂም ታስረሽ ከእግዚአብሔር ጋር ትጣያለሽ። ይቅር የማይሉ ይቅር አይባሉምና እግዚአብሔርን ይቅርታ የማደርግበት አቅም ስጠኝ ብለሽ ለምኚ አንቺ ከወሰንሽ እርሱ ይረዳሻል
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Год назад
ፈጣሪየ አመሰግንሀለሁ አማት ና የባልና እህት ወቶልኝ ነበር ምን ዋጋ አለው ችግሩ ባሌ ነው በዱአ አስቡኝ 😢
@genetbbbgetu768
@genetbbbgetu768 Год назад
ቲጂዬ በሽተኛ ነው የሆንኩት እባክሽን እረጂኝ፡፡
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Год назад
ይገርማል እህቴ ካገባች በሁዋላ ሁሌ ስለ ባሉዋ መጥፎ ጎኑ ትነግረኝ ነበር እኔ እሱዋ በምትነግረኝ ነገር እሱን ጠላሁት እነሱ እኮ አብረው ናቸው አሁን አሁን ነይ እቤት እሱ አለ ምናምን ስትለኝ የሚታወሰኝ ያ የነገረቺኝ ክፉ ንግግሮች ናቸውና ይሄን ለማውጣት ብዙ ጊዜ ፈጅቶብኛል ዛሬ ከዚህ ቆይታ ብዙ የሚረዱኝን አጊቻለው
@nuhamin9673
@nuhamin9673 8 месяцев назад
Nikodimos show aychachew neber 71 ametya new blew neber geta keri zemenachihu ybarek tadlewal
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Год назад
የመፅሀፉን እርስ ብታሳውቁን ደስ ይለኛል
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" Fact To Face Is Good "
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Год назад
👌❤️🙏
@eyoregasa3306
@eyoregasa3306 Год назад
Hi tigye እንዴት ማግኘት ይቻላል ቃቁን
@yohannamengstu466
@yohannamengstu466 Год назад
Kakuye e/r yebrakeshe lebezu entocha mesla nashe
@danielbiza
@danielbiza Год назад
Yihenin interview berase wechi kefiye digami bitelalef...
@etaysilase7112
@etaysilase7112 Год назад
ፀቲጂ ላገኝሽ ፈልጋለው ባክሽ
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 Год назад
በጣም ይቅርታ እኔ በዚህ ሀሳብ አልስማማም ምክንያቱም ጋብቻ ቅዱስ ምኝታው ቅዱስ ስለሆነ ይቅርታ አደርጋለሁ ግን አብሬ አልኖርም። ለዛውም ሴት ልጅ አብሮ እያሳደጉ ሲገቡ ሲወጡ እያዮ ሰውየው ቅዱስ ነው ሽልማት ያስፈልገዋል ebs አንድ በሉ
@genetbbbgetu768
@genetbbbgetu768 Год назад
እባክሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ሳትሄድ?
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
ቀይ መስመር ወሳኝ ነው
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 Год назад
እኔ ካገባሁ 26 አመት ሁኖናል ታዲያ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ እንደተጋባን በሶስተኛ አመታችን የባለቤቴ የወንድሙ ሚስት ልትጠይቀን መጥታ ፍቅራችንን አይታ አንድ ምክር ልምከርሽ ብላ የመከረችኝ ለዛሬ 26አመት መቆየታችን አስተዋጾ አለው። መፋቀር እንዳለ መጣላት እና ሲከፋሽ ለባልሽ ቤተሰብ ንገሪያቸው ምንም ቢበድልሽ ይመክሩታል እንጅ አይጠሉትም እንዴው ከጠቀማችሁ ብየ ነው።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Год назад
አልገባኝም ውዴ ንገሪያቸው ነው አትንገሪያቸው?
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
ከማግባቴ በፊት እንደርሶ ያለች ሴትየተሳካላት ሰምቼ ሳገባ ተጠቀምኩበት ነገር ግን አልሰራም አባቱን ብነግራቸው ተፋቱ ነበር መጨረሻ ያሉኝ።ቤተሰቦቼ ቢሆኑ ኖሮ ደፍረው አይሉኝም ነበር ከኔ እስኪመጣይጠብቁ ነበር።በዛላይ ሃዘኔን ይካፈሉ ነበር ።እያንዳንድን ነገር ሳይሆን ጉዳታችንን ማሳወቅ ይኖርብናል።ባይ ነኝ።ላንድ የሰራ ለሌላው ይሰራል አልልም።ተሳክቶላችሁ እረጅም እየሄዳችሁ ያላችሁ እስከሞት ያዝልቃችሁ የልጅ ልጅ አብራችሁ እዩ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Год назад
ባውንደሪ ምንድን ነው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
ገደብ
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Год назад
እኔ ግን ከባሌ ቤተሰብ በጣም መቀራረብ እፈልጋለዉ በተለይ እናቱ እና እህቶቹ ባሌ ሰለምወደዉ ግን ደግሞ እፈራለዉ እንጣላ ይሁን ብዬ
Далее
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 29 млн