Тёмный
No video :(

ገኒን አስለቀስኳት!፣ መተራመሱን እወደዋለሁ! 

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@-tigistgirma
@-tigistgirma 3 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-niuWqD4opeU.htmlfeature=shared ክፍል 1ን በዚህ ሊንክ ያገኙታል
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 3 месяца назад
8:18 8:18
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 3 месяца назад
8:18 8:18
@abdulkadiramanhassen3259
@abdulkadiramanhassen3259 3 месяца назад
8:18 8:18
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 3 месяца назад
❤️❤️❤️💪👍
@salhetmohammed
@salhetmohammed 3 месяца назад
እስቲ ለዝች ቀና ሴት ለቲጂ 100k እናስገባት ጠቃራ እና መስራት ምትችል ናት ሼር እናርግላት
@zizziz1501
@zizziz1501 3 месяца назад
❤❤❤
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 3 месяца назад
Ewnet yigebatal
@munafetena4472
@munafetena4472 3 месяца назад
ሁለት ድስስስስ የምትሉ እናቶች ትጂዬ ባህልሽን የምታከብሪ ስነስራትሽ ስወድሽ❤❤❤❤
@user-qp2qo9dc9r
@user-qp2qo9dc9r 3 месяца назад
ገኒ & ቲጂ ከሞጋቾች ጀምሬ ነው እማደንቃቹ ሁለታችሁም ደሰ ሰትሉ መልካም ጓደኝነት 🥰🥰🥰
@tirhasdebesay1390
@tirhasdebesay1390 3 месяца назад
ደስ ስትሉ ከ ሞጋቾች ጀምሬ ነው እማደንቃቹ የእናት ጀግኖች
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 3 месяца назад
እናትነት ሲለካ በቲጂ ና ገኒ ነው ለካ🥰ቲጂዬ የተዋህዶ እንቁ በብዙ ነው የምወድሽ❤ ሁለታችሁም የሀገራችን እንቁ እንስቶቻችን ናችሁ ግን ወደ ፊልሙ ና ድራማው አለም ተመለሱን ያለ እናንተ መቼም አያምርም ከሰው ልብ አትወጡም 🥰 ቀጣይ ቲጂዬ ከሸዊትና ይገረም ጋር ቅረቡልን
@alemabera3458
@alemabera3458 3 месяца назад
ሁለት ድንቅ ሰዎች ከገኒ ዩቱፕ እስከ ቲጅ አፌን ከፍቼ ተከታተልሁ አንደበታችሁ እንደጣፈጠኝ ጨረሳችሁ የእናት ተምሳሌዎች ያኑራችሁ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 месяца назад
ምርጥ እናቶች ገኒና ቲጅ ሰላማችሁ ይብዛ እንኩዋን አደረሳችሁ ለፈሲካበአል እመቤቴን የ16አመት የሰደት ሰንሰሌቴን በጥሼ ወደ ውዲቷ አገሬ ሰመጣ በሁለት ምርጦች ሾው ላይ ቀርቤ ያሳለፍኩትን አካፍላለሁ
@sebledebebe5231
@sebledebebe5231 3 месяца назад
መልካም ጋደኛ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው። እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ያባርክላችሁ ።ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ።
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 3 месяца назад
ቃላት የለኝም ለናት እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
@adanechberhe9919
@adanechberhe9919 3 месяца назад
.ዋዉ በጣም ደስ ይላል ገኒ እዉነቷን ነዉ ዘመን ከልጆች ጋር ነዉ ያሳለፈችዉ እዉነተኛ እና የዉሳኔ ሰዉ ትመስለኛለች ቲጂ ደሞ እዉነተኛና የዋህ ነች በጣም አሪፍ ጓደኛሞች ትሆናላችሁ !!ቦታ ካለ አስገቡኝ!! .እስታይሏን ደሞ like አድርጊያታለሁ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
ስወዳችሁ እኮ ቲጅዬ ጉዋደኛሽ ማምዬ የዛሬ 4 አመት አካባቢ በስልክ ያስተዋወቀችኝ ጊዜ እንዴት እንደደነገጥኩኝ የደነገጥኩት በጣም ስለምወድሽ ማምዬ ስልክ እያወራችሽ ድንገት ተዋወቂያት ስትለኝ በጣም ደነገጥኩ እንደዚህ አስደነግጣለው። ምነው እራት አልበላሽም አልሽኝ ማታ ነበር በልቻለው አልኩሽ በጣም ነው የምወድሽ ዩቱብሽን ቴላግርምሽን ሰከላ ሁሉንም ፕሮግራምሽን በደንብ ነው የምከታተለው አከብርሻለው ውድድ አረግሻለው ❤❤❤❤
@-tigistgirma
@-tigistgirma 3 месяца назад
ክበርልኝ የኔ እናት
@tsegahewa547
@tsegahewa547 3 месяца назад
ጌታን ማች ታደርጋላችሁ❤።ሁለታችሁም sweetheart ❤❤አላችሁ።
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 3 месяца назад
እኔ አብሮ የታየ ሁሉ የልብ ❤❤❤ጓደኝ እንዳልሆነ ያወኩት በሸዊት ፕሮግራም ለይ የሸዊት ልብ ጓደኛ ሄለን በድሉ ሲሉ ደነገጥኩ አንድም ቀን አስቤ አላውቅም ከቲጂ ጋር ነበር ሚመስለኝ እግዚአብሔር ከማስመሰል የፀዳ ጓደኛ ይስጥ እኔ አለችኝ 18 አመት ሆነን ጓደኝነታችን ለአቅመ አዳም ደረሰ 😂😂😂እያልን እየሳቅን ነበር ሰሞኑን
@ahlamhussan3410
@ahlamhussan3410 3 месяца назад
ምን ላይ ነው የሸዊትን ያዬሽው
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 3 месяца назад
በጣም ታምራላችሁ ራጅም ጤና ያሰጣችው ብዙ ጠንክራ ብዙ የህይውት ልምድ ለትውልድ አሰተላላፍ በጣም ነው የምታምሮት❤❤
@YayinabebaAbebe
@YayinabebaAbebe 3 месяца назад
ውይ ብሞትስ ስትዩ ቲጂ እኔን መሰልሽ : ገኒ ቅጣትሽ መሰለኝ ስወዳችሁ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 месяца назад
ቲጂ፡ስታወራ፡ዝም ብዬ ሳዳምጥነበር ሳላስብ አለቀ፡በጣም፡ደስ፡ትላላቹሁ፡❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቲጂዬ በጣም መልካም እናት ነሽ እኔኮ በእናት እቀናለሁ ምክኒቱም እናቴን ገና በልጅነቴ 9 አመቴ ስላጠዋት የእናት ፍቅር አለውቅም😢😢😢😢😢😢 አንችና ገኒን ሳይ በጣም እቀናለሁ የእኔናት በሆኑ እላለው መጥቅሉ እናት የሆኑትን ሁሉ ሳይ በጣም አለቅሳለሁ ይከፋኛል ደሞ እነሱን አይቼ ለልጆቻቸው የሚሰጡትን ፍቅር ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc 3 месяца назад
ሁለት ምርጥ እናቶች እናመሠግናለን ሁለታችሁም የየራሳችሁ ቀለም ያላችሁ ብዙ ትምህርት ከእናንተ ተምሬያለሁ እናመሠግናለን
@meseretaddis3263
@meseretaddis3263 2 месяца назад
ቲጂዬየኔ መልካም ገኒ ጥሩ ምርጫ ነዉ ቲጂን መምረጥሽ ለጎደኝነት ስወዳት አገርቤት ስመጣ ማግኘት ምፈልጋት ሠዉ ነች ስወዳት
@fasikashemalies-jm5kb
@fasikashemalies-jm5kb 3 месяца назад
ሁለታቹንም እንዴት እንደምወዳቹ 😘😘😘😘😘
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 месяца назад
ገኒ ጓደኛየ ሁኚ ብላ ስጠይቅሽ ወላሂ እንባየ ነው የቀደመኝ የጓደኝነትን ጥቅም ስለማውቀው በደስታ ነው ያለቀስኩት ሁለታችሁም በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ ይገባችኋል ጓደኛ መሆን የልብ ጓደኛ የሌለው ሰው ባዶ ነው ማለት እችላለሁ ከአላህና ከቤተሰብ በመቀጠል ጓደኛ ግድ ነው ከቤተሰብ የተለየ ሚስጥረኛ የልብ ጓደኛነው እኔ በስደት ላይ በጣም የምወዳት ጓደኛየ ስላት በጣም የራቀችብኝ የምትመስለኝ እህቴ የምላት ነበረች እሷ ኢትዮጵያ ገባች እኔ ስደት ላይ አለሁ ግን እሷ ከኔ ስትርቅ ደስታየንም ሳቄንም ሁሉ ነገሬን ይዛው የሄደች እስኪመስለኝ ሁሉም ነገር አስጠልቶኝ እኖራለሁ አንድ ሰው ያለ ጓደኛ የትም ቦታ ቢሄድ አያምርም አይደምቅም ግንጥል ጌጥ ነው ለጓደኛ ትልቅ ቦታ ስላለኝ የጓደኝነት ዘመናችሁን በሙሉ በደስታ ያኑራችሁ ቲጅየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalkidanTamene-bf2ut
@KalkidanTamene-bf2ut 3 месяца назад
ቲጂዬ የኔ የሆህ የኔ አስተዋይ እንዴት እንደምወድሽ ቃል የለኝም ጥሩ ጓደኛሞች እንደምትሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤
@BBMakes
@BBMakes 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እኔ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ ልጆች በአግባቡ መቀጣት አለባቸው ከዛ ባሻገር ከልጆች ጋር የቅርብ ግንኙነት በተለይ በውጭ የምንኖር ከግዚያብሄር ጋር የምንችለውን ሁሉ መስዋዕት መክፈል አለብን እንክፈል በውጪው አለም ብዙ ችግሮች አሉ ብቻ ስለ ፕሮግራሙ አመሰግናለሁ 🙏
@janetmascake6727
@janetmascake6727 3 месяца назад
ሁለታችሁም ጎበዝ እናቶች ናችሁ ቲጂ ግን በጣም ጥበበኛ ብልህ አስተዋይ በእመነቷ በወላዲት አምላክ ቀልድ የማታቅ በውነት ትልቅ ሴት ናት ጎደኛ ከሆነችህ ገነት እድለኛ ነሽ
@mimitolosa1315
@mimitolosa1315 3 месяца назад
Geni &Tigi betam nw yemiwodachu ene erasu alekeskugn abiresh geni ene basidat nw yalehut gin egizeyabher yemsgen andi set lij alchign abireyat endi hon hulem kifet yelatal enam semetun kebad nw
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 месяца назад
ቲጅየ የኔ የዋህ የኔ ቅን የኔ ልዕልት ወላ ፈገግታሽን ስወድልሽ❤❤❤❤ገኒም አንችም ምረጥ ውብ 🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@halimamohamed329
@halimamohamed329 3 месяца назад
ምርጥ እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 3 месяца назад
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ዘመንሽ ሁሉ በደስታ ይለቅ የልጆችሽን ስኬት ለማየት ይርዳሽ በነገር ሁሉ ጌታ ከፊትሽ ይቅደም በብዙ ተባኪ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 3 месяца назад
ሁለት ሳቂታወች የኔ ሸጋ እናቶች እዲሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ የኔ ጠንካራ እናቶች ዩቱብ እንደናተ አይነት ማየት ነው ሚያሰደሰተኝ❤❤❤በርቱልን
@elanahermontube
@elanahermontube 3 месяца назад
ዋውው የዛሬው ለኔ ትምህርት የሚሆን ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏 ብዙ ትምህርቶች ን ሰታችሁኛል እናመሰግናለን
@Se_lamG
@Se_lamG 3 месяца назад
Finally ትያለሽ እሰይ፣ አሹ nice, it is gorgeous to be friend each other 👍
@BetiTesefes
@BetiTesefes 3 месяца назад
እግዚአብሔርን ያየውት መስቀላቸውን ነው እግዚአብሔር ፈቅር አንድነትን ይስጠን💓እናንተ ሙሉ የሰው ልጅ ናቹ💗 እወዳቸዋለሁ 💓💓💓🙏🙏🙏
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 месяца назад
ቲጅየ የኔ ልዩ እህት በርችልኝ ❤❤❤😘😘😘ገኒየ የኔ ጠንካራ በርችልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@etmolagndejen
@etmolagndejen 3 месяца назад
Tg &geni betam ewedachiholehu idea des yilal tg silebetesebochish yansashw mechenki enegam ale fetari edimena tena yisitachihu ye Ethiopia werqoch!!!
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 месяца назад
Betam dink nachu betam lbamoch nachu Tgye andebetsh des ylegnal asyemari new ❤❤❤❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 3 месяца назад
ጀግና ሴትነሽ ቲጂ ለወላጆችሽ ያለሽ ክብርናቦታ የባልሽ ያለሽክብርናቦታ ለማህበረሰቡ ያለሽ ክብር ድንቅነው ገናለገና ልጆችሽ መኪናይዘውእደይኩራሩ ከታችያለው ሚስኪን ሁኔታእዩ ቅረፁበማለት ታክሲ ሰልፍተሰልፈው እንዲጓዙማረግሽ እጅግ ይደንቃል።አቦ በረካሁኚ
@makih.m6685
@makih.m6685 3 месяца назад
ደስምትሉኝ ቲጂዬ ስወድሽ እማ ኑሩልኝ ገኑም ምርጥ እናትናቺሁ ያስተምራል❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@ashenafianbessa1978
@ashenafianbessa1978 3 месяца назад
የእናቶች ሞዴል የምትሆኑ ምርጦች ! ❤❤❤ Happy Friends Day!
@tsegahewa547
@tsegahewa547 3 месяца назад
ደስ ስትሉ❤።እግዚአብሔር ያግዛችሁ።
@user-wj6bz4ff5m
@user-wj6bz4ff5m 3 месяца назад
ትጂዬ የኔ አመለ ሸጋ ዘማሪት ሁነሽ እዳይሽ በጣም ነው ምጓጓው የኔ ባለ ማተብዋ ስወድሽ ብዙ ታዋቂይዎች አሉ ተዋህዶ ሁነው መስቀል ማሰር ዳገት የሚይሆናቸው አቺ ግን ሳይሽ መስቀልሽ ከደረትሽ በቃ ቃላት ያጥረኛል ወላዲተ አምላክ እናቴ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በሃይማኖትሽ አጽንታ እመ ብዙሃን ታድርግሽ ልጆችሽን በቃል ኪዳንዋ አጥልላ ታሳድግልሽ ከትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ የአብራሃምን ቤት የባረኮ ስላሴዎች ቤትሽ ትዳርሽ ይባርኩልሽ በፍቅራቸው ይጎብኙሽ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤ ድሮ ልጅ እያለሁ ሰውለሰው ድራማ ነው ገመና አላስታውሰውም ለምለም ሁነሽ የሰራሽው በዛ በጣም ነበር ምፈራሽ ምጠላሽ የእውነት መስሎኝ አለማወቅ የልጅነት ነገር አሁን ግን እደኔ አርጎ ሰው የሚይወድሽ ያለ አይመስለኝ የኔ እናት ❤❤❤
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 3 месяца назад
If you are a real Christian like you mention let me correct you you should say same to Gani she is Ethiopian enku she is doing a lot for Ethiopian especially for the younger generation she is a good example
@Black-lioness
@Black-lioness 3 месяца назад
Tg your spiritual being is awe🤲🏾🙌🏾🙌🏾🤲🏾
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 3 месяца назад
❤❤❤❤ቲጂ ጀግና ሴት
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 3 месяца назад
የምወዳቹ ደስ ስትሉ አይለያቹ ያዝልቅላቹ ❤❤❤
@semirayimam9976
@semirayimam9976 3 месяца назад
የእውነት ትለያላችሁ ደግሞ በጣም የምወዳችሁ ሁለታችሁም መልካም ጎደኝነት የኔ ውድ እናቶች እንዳይከፋችሁ የእውነትም እናቶቸ ስለሆናችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ከናቴ ውጭ እናቴ ያልኩት እናንተን ነው
@AmenFekreab
@AmenFekreab 3 месяца назад
Tiji egziar atbey EGZIABHER bey betam lemdobshal
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 3 месяца назад
ወይ ቲጂ ትልቅ ትምህርት ስጠሽኝ
@user-pw2ws3bw4k
@user-pw2ws3bw4k 3 месяца назад
ቲጅየ በጣም የምወድሽ ምርጥ እናት ነሽ ደግሞ ምርጥ ጓደኛ አገኘሽ መልካም ጓደኝነት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካሁን በፊት ሁለት ቤስት ጓደኞች ነበሩሽ አንድ ወንድ ይገረም ደጀኔ እና አንድት ሴት ሳቂታ ስወዳት ስሟን አንችው ንገሪኝ በጣም ደስ ትሉኝ ነበር አሁን ግን ሶስታችሁን በአንድ ካየኋችሁ ቆየሁ ለምን ተገናኝታችሁ የጓደኝነት ፍቅራችሁን ሳቃችሁን መከባበራችሁን አታሳዩንም እናም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጓደኛማማቾች ናችሁ ገኒየም ምርጥ እናት ስወዳት 😊😊😊😊
@-tigistgirma
@-tigistgirma 3 месяца назад
የኔ ፍቅር በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏እኔ ይጌ እና ሸዬ እስከአሁን አብረን ነን ወደፊትም 🙏አንድ ቀን ይዣቸው እመጣለሁ። እነሱ የኔው ስለሆኑ ሰስቻቸው ነው ።
@EndashawErco
@EndashawErco 3 месяца назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጎደኛነታችሁን ያዝልቅላችሁ ❤
@SaraBenit
@SaraBenit 3 месяца назад
ቲጂየ የልጅ አስተዳደግሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይሄ አስተዳደግሽ ምናለ ለአረብ ሀገራት እናቶች ተተርጉሞ ቢቀርብና እነሱም ቢማሩበት ጥሩ ነበር ምክንያቱም አብዛሀኛዉ መዳሞች የልጅ አስተዳደግ የጎደላቸዉ ናቸዉ 😢😢
@dibabegutaa
@dibabegutaa 3 месяца назад
woww sii wedachu mareyamin 2 chum demo qamis siamaribachu mareyamin ye unet inat nachu ❤❤❤🎉
@Fidelyenelej123
@Fidelyenelej123 3 месяца назад
ቲጂ በጣም ትልቅ ትምርት ሰጥተሽኛ ስለልጅ አስተዳደግ እራሳቸዉን ከቻሉ ማንም አይጠላቸዉም ሰራተኛ በመጠኑ ማገዝ እዳለባቸዉ አመሰግናለዉ
@WalelgnAzmeraw-hr3st
@WalelgnAzmeraw-hr3st Месяц назад
tge ahun new megebashen gwadegna yagegneshew anche yewah deg leyu set nesh gene demo more teleyalachehu mareyamen
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 3 месяца назад
Tigi yene wed betam new yemwedsh yene melkam sew
@user-kx8ub2ho1n
@user-kx8ub2ho1n 3 месяца назад
በእዉነቱም ሁለታችሁም ምርጥ እናቶች ናችሁ ከእነተ ቡዙ ተማርኩኝ ትግስት በዉነት ለሎጆችሽን ያደረግሽዉ ጽፈሽ ያስቀመጥሽዉ ❤❤❤❤
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 3 месяца назад
Fetari bemehalachihu yigegn..guadegninetachihu yizlek 🎉...betam arif koyita neberachihu..
@EmanJaabare
@EmanJaabare 3 месяца назад
ገኒ&ቲጂየ ❤በጣም ነዉ የምወዳቺሁ❤ባላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛልኚ❤❤❤❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 месяца назад
ከገኒ ቤት መጣሁ ሠብሥክራይብ አረኩ ቲጅ ፍልቅልቅ የግል ቻናልሽን የተዉሽዉ መሥሎኝ ነበር ሠከላ ላይ ሥላለሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 месяца назад
ቲጂዬ ፕሮግራምሽ ላይ እንግዳ አድርጊኝ እስትይ ብዙ የምነግርሽ 💝ታሪክ አለኝ 💝
@MahletGirma-hc7hv
@MahletGirma-hc7hv 3 месяца назад
tg tube ጋር ሲመጣ ደምጹ በደንብ አይሰማም ጥራት የለውም ቲጅ ፍቅር 🥰😍❤️
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 месяца назад
እዳአታአቋአርጡ ቀጥሎ ቀጣዬ ጎአደኝነታቺን አሳዬን
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 2 месяца назад
ወይኔ ቲጂዬስለልጆችሽ የተናገርሽው ሁሉ ፣ፍራቻሽ ፣ጭንቀትሽ ፣ ፍቅርሽ ፣ስለሀይማኖትሽ ምኑን ጠርቸ ምኑን ልተወው ቁጭ እራሴን መሰልሽኝ ስለራሴ የምታወሪ ነው የመሰለኝ የ13 ዓመት ልጀን ቅርብ ሱቅ ልኬው አላውቅም እሱ በጣም ለመላክ ይለምነኛል እኔ ግን ከወጣ የሚመለስ አይመስለኝም አባቱ ኮንፊደንስ አታሳጭው ታይው ይሂድ ይለኛል እንደዚህ ሲለኝ ለልጆቹ ግዴለሽ እንደሆነ ነው የምረዳው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ ሁሉም የበቤተክርስቲያን አገልጋይ እንዲሆኑ ነው የምፈልገው ጋብቻቸውም በተክሊል ብቻና ብቻ የዘላለም ምኞቴ ነው ላንችም ምኞቴነው
@sunsett21
@sunsett21 2 месяца назад
Lelijochu gidelesh kemehon sayhon confidence , weto megbat endilemdu lemalet asibo lihon ychlal wude
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 месяца назад
ጓደኝነታችሁ እስከመጨረሻ ይህይወጣችሁ ፍጻሜ ድረስ ያድርግላችሁ።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 месяца назад
ሁለት ሳቂታ በጣም ነው የምወዳቹህ ገኒandቲጅየ ❤❤❤❤❤❤
@MeesiNebro
@MeesiNebro 3 месяца назад
በድሜ በጤና ያቆይልን ደስ እምትሉ እናቶች ባለማዕተቦቹ❤❤
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 3 месяца назад
እግዚያብሔር አብሮነታችሁን ይባርክ ስወዳችሁ ❤
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 3 месяца назад
ደስ ስትሉ በማርያም
@tadese1114
@tadese1114 3 месяца назад
ሚስጥ እናቶች ወዳቹዋለው እንደ እናተ ነው መሆን ምፈልገው ለልጆቼ።የኔ እና የ ቲጂ አስተዳደግ ደግሞ በምገርም ሁኔታ ተመሳሳይ ነው
@user-bo8eb1of1q
@user-bo8eb1of1q 3 месяца назад
ሁለት መልካም ሴቶቾ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
ሰብስክራይፕ ያንሳታል ቲጅ እናድርጋት እንጅ ወገን ሁለት እርግቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 месяца назад
ሁለታችሁም ፍልቅልቆች ስወዳችሁ መልካም ጏደኝነት❤
@user-yv8in2xh1s
@user-yv8in2xh1s 3 месяца назад
❤❤❤እግዚአብሔር ከናተ ይሁን ስወዳችሁ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 месяца назад
Huletachihum mirti enatoch nachihu 1000 amet nuru
@KalkednEysu
@KalkednEysu 3 месяца назад
ጥሩ ጓደኛሞች እንደምቶኑ አልጠራጠርም
@betelhemassefa5892
@betelhemassefa5892 3 месяца назад
የኔ ስስቶች በጣም ነው የምወዳቹ ባለችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ውድድድድ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@Mastewal12893
@Mastewal12893 3 месяца назад
ሁለት ደርባባ ደስ ስትሉ መልካም ጓደኝነት
@salhetmohammed
@salhetmohammed 3 месяца назад
❤❤❤❤ጎበዝ እናቶች ናቹ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 месяца назад
Melkame ye gadgente geza temgehu degemo aberachehu tehadalchehu hultachehume tenkara nachehu ❤❤❤❤
@AlemuAyelign
@AlemuAyelign 3 месяца назад
ምርጦች እድሜና ጤና ይስጥልን እወዳቹህ አለሁ
@user-ot8ul2mg3d
@user-ot8ul2mg3d 3 месяца назад
ሁለታችንም ስወዳችሁ በተለይ ቲጅ ብዙ ተምሪ ከአንች🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ninjago9518
@ninjago9518 2 месяца назад
ሁለት Diamond 💎 legend ladies
@YanetEgo
@YanetEgo 3 месяца назад
dess tilalachihu geta kenanit gar yihun
@sebletube6489
@sebletube6489 3 месяца назад
እንዴት ትጅ እስካሁን 100k አልገባችም ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤❤
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 месяца назад
Egeziabhare mechereshachehun yasamerelachehu
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 3 месяца назад
ሁለት ጀግኖች❤❤❤
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 3 месяца назад
ትግስቲ ንፈተወኪ እንወድሻለን ከኤርትራ
@begenamedia9125
@begenamedia9125 3 месяца назад
tg endezi des metele nachnda❤
@ethiobest3417
@ethiobest3417 3 месяца назад
እንዴ ልጆች አህያ ናቸው እንዴ? በጣፍ በድስት, ሱሪ ተወልቆ ሚጠፈጠፍት? Time out wey demo mker enji dula metfo new 😢
@ሁለገብመድረክ
@ሁለገብመድረክ 3 месяца назад
እኔስ በሴት ጓደኛ ተደጋጋሚ ልቤ ተሰብሯል በብዙ መንገድ 😢😢😢😢
@almazkede9183
@almazkede9183 3 месяца назад
ውድ እናቶች እንደ እናንተ አይነት እናት መሆን እፈልጋለሁ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 3 месяца назад
Tigi You are an amazing mom but your punishment is a little bit harsh. Sorry for my honest opinion. PS: መሟታት is to release our anger or frustration. not ጠቃሚ for the children.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 месяца назад
The sounds is off
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 месяца назад
❤🎉❤🎉እንኳን ኣደረሳቹ ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ለታላቁ በአል ትንሳኤ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@calltech5706
@calltech5706 3 месяца назад
አንቺ የእኔአይነት ስው ነሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 месяца назад
Gbu both ❤❤❤
@kisanetmehari5833
@kisanetmehari5833 3 месяца назад
Habayeb ❤❤❤❤❤ adenaqiteken kab eritera
@tigisisay
@tigisisay 3 месяца назад
marocheye fetari yitebekachu tigye yet lagesh endew🥰
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
አሜን
@Ahadu21.
@Ahadu21. 3 месяца назад
መልካም የጓደኝነት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ተመኘው🎉🎉🎉🎉❤❤❤ቲጂ ግንቦት 21ቃሊቲ ሰርጢ ማርያም ትመረቃለች ከቻልሽ እንድትመጡ ጋብዤሻለው ድንግልን ስለምትወጃት ነይ ቤቷን መርቂላት በማታው ፕሮግራምም ቢሆን መተሽ መርቂላት የዛሬ ስንት ዓመት ከባለቤትሽና ከይጌ ጋር መታችሁ ነበር ከቻልሽ ሞክሪ ከመጣሽ ጓደኛሽንም ይዘሽ ነይ በዛው ጓደኝነታችሁን ታስባርኪያለሽ ካልቻልሽም አትጨናነቂ
@liliynorman8950
@liliynorman8950 3 месяца назад
ውይ ቲጂዬ ሰወድሽ እኮ የኔ ቅመመ❤❤❤❤
Далее
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
16:58
Просмотров 38 тыс.
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
Просмотров 157 тыс.