Тёмный

እንኳን የተኛ የሞተ ይነቃቃል! ክፍል 3፡አንቂ አንደበቶች፡ 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 828 тыс.
50% 1

Anki Andebetoch is a RU-vid Series in Which individuals compete against each other.created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
Vamdas Entertainment
Smart Fashion
Shebele Suit
Wasa Production
New Beauty Salon
Afilot Hair Studio
Kunjina
Adwest Hotel and Print
#########################
Subscribe to Tseday's youtube Channel.
/ tsedaykaldis
#########################
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

26 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@pazalex9139
@pazalex9139 2 года назад
Can't stop crying after watching Lema's speech... best motivational speaker 👏👏👏 Thank you Donkey Tube.
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን እግዚአብሔር የበረከት ያድርግልን 🙏🙏🙏
@tigestmngiste1622
@tigestmngiste1622 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Salama-ch8cc
@Salama-ch8cc 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@alehegnmelaku182
@alehegnmelaku182 2 года назад
@@selamalemetu7254 ppp
@hilinamolla8576
@hilinamolla8576 2 года назад
Amen
@blackman7114
@blackman7114 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም በተለይ በአረብ ሀገር ላለን ልጆች እጅግ ጠቃሚ ተስፋን የሚሰጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 года назад
እውነት ነው 🙏
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 года назад
@@ZAMZAM-dz6dr እንችም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
እውነት ነው ለኛ ጠቃሚ ነው በተለይ ተስፋ ለምንቆርጥ ሰዎች እጅግ አነቃቂ ፕሮግራም ነው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
@@user-oi8bd9zf2h አሚን ሁላችንንም ይጠብቀን
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም ለተቸገሩት የምንረዳበት ለታመሙት የምንፀልይበት የታሰሩት የሚፈቱበት ወራት ያርግልን🙏
@user-wh8rk3by9z
@user-wh8rk3by9z 2 года назад
እካን አብሮ አደረሰን
@yemayamlio1805
@yemayamlio1805 2 года назад
Amen
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
እኳን አብሮ አደረሰን
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ሰብ አርጉኝ ውዶቼ
@user-wh8rk3by9z
@user-wh8rk3by9z 2 года назад
@@frieyoutube ነይ ማር ቤተሰብ እንሁን
@yohannisfikadusisay9605
@yohannisfikadusisay9605 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አቢይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም ለተቸገሩት የምንረዳበት ለታመሙት የምንፀልይበት የታሰሩት የሚፈቱበት ወራት ያርግልን🙏
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ደምሩኝ
@meron2151
@meron2151 2 года назад
Amen enikon abiro adarasan
@meron2151
@meron2151 2 года назад
Amen enikon abiro adarasan
@meron2151
@meron2151 2 года назад
Amen enikon abiro adarasan
@meron2151
@meron2151 2 года назад
Amen enikon abiro adarasan
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад
ሰለላሁ ወአሌይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያርሱለላህ
@ahmedkastam9084
@ahmedkastam9084 Год назад
Saw
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 2 года назад
እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም በሰላም አደረሣችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችሁ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች ጾም የነፍስ መድሀኒት ናት ጾሙን የሰይጣንን ድል መንሻ የዳብሎስን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማይ መውረሻ የበረከት ጾም ይሁንልን በድጋሜ እ 💐እንኳን አደረሣችሁ ወገኖቼ ጾሙን ስንጾም የተቸገሩትን ወገኖቻችን ያለንን አንዷን ለሁለት እያደረግን ጾሙን እንፁም አይናችን ክፉ ከማየት ጆሯችን መጥፎ ከመስማት አንደበታችን ክፉ ከመናገር እንቆጠብ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 года назад
ማንያዘዋል አስተያየትህ እራሱ ያነቃቃል ስህተታቸውን የምትነግርበት መንገድ በጣም ደስ ይላል በርቱ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 года назад
የጅማውን ልጅ መጣል አልነበረባችሁም ያነቃቃል ድምፅ ንግግሩ ዋው ነው መልሱት ወንዳ ወንድ ኢትዩጽያዊ ነው ዋው ስፖርት ለጤንነት ደስ ይላል
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 года назад
ዋው የአመቱ ተስፋ ሰጭ ፕሮግራም ነው በተለይ ለእንደኔ አይነቱ ምንም ተስፋ የለኝ ብሎ ለሚያስብ ሰው እናመሰግናለን 💪❤️❤️❤️❤️
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 года назад
የነብዩ ሙሀመድን ሀሳብ ስለተከተልክ ብቻ አነቃቅተኸኛል በደምብ ገብቶሀል አላህ ይጠብቅህ
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 2 года назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ግን ልጁ ክርስቲያን መሰለኝ መስቀል ያረገ መሰለኝ
@umnuh7610
@umnuh7610 2 года назад
አህለንንንን እኔ ተስፋ ስቆርጥ ተስፋ ሚሰጠኝ ተስፋ አትቁረጪ ብሎ የሚያነቃቃኝ ያ በሰባት ሰማያት በላይ ያለው ነው ከእሳት እንድርቅ መልክተኛ የላከልኝ አልሃምዱሊላህ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ሴጣን ተስፋ የለውም ግን እኛ ከማዘናጋት ተስፋ አይቆርጥም
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 2 года назад
ከሠባት ሠማይ በላይ ያለዉን አለም ማን ፈጥሮትነዉ
@tayiba6194
@tayiba6194 2 года назад
@@fatumaseid8001 አለህ ሱብሃናሁ ወታአለህ
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 2 года назад
Sah walahi
@rhemefamileyyoutube8685
@rhemefamileyyoutube8685 2 года назад
አልሀምዱሊላ💘💘💘
@umnuh7610
@umnuh7610 2 года назад
@@fatumaseid8001 አላህ
@hikmayoutube8004
@hikmayoutube8004 2 года назад
😳 ሰውነቴን ነዘረኝ የሚገርም።መነቃቃት ይህን ፕሮግራም ኢንሻ አላህ እቀላቀላለሁ ምኞቴ ይሳካል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
በጣም አንቂ ነዉ👌👍👍
@yimegnushalgetahun2677
@yimegnushalgetahun2677 2 года назад
Deregn ades negn
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጾሙ የኃፂያት መደምሰሻ የዳቢለስ ድል መሺ የመግስቱ ወራሺ ያድርግልን አሜን
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ደምሩኝ
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ላብይ ጾም ወደራሳችን የምንመለስበት ፆም ያርግልን አገራችን ፅኑ ሰላም ያርግልን አሜን ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን ድንቅ
@momenasaeed241
@momenasaeed241 2 года назад
ዋዉ ከደመወዜ በላይ የምጓጓለት ፕሮግራም ፍቅር ናችሁ የኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች 🌷🌹🌹🌷
@zmzmzmzm6020
@zmzmzmzm6020 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም ፆሙ የፍቅር ፆሙ የአንዲነት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ ይህ ፕሮግራም በሀገራችን በመጀመሩ እጅግ ደስ ብሎኛል😍😍😍
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ደምሩኝ
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 года назад
የኛ ሰው ዝም ብሎ ማጨብጨብ ነው ከማጨብጨቡ ይልቅ የሚናገሩትን መጀመሪያ በደንብ አዳምጡት
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 года назад
ወላሂ አው 🤣🤣🤣🤣
@hermib6845
@hermib6845 2 года назад
Yehe negeger anekakotogal 😂
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ማን ያዘዋል ግን ገራሚ ሠው ነው ማለት የሚሰጣቸውን ኮመንቶቹን ተከታተሏች እስኪ👍👍👍 ሁላችሁም ምርጦች ናቹ👍
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ደምሩኝ
@Gozhini
@Gozhini 2 года назад
Yes he is !!!.
@solotush34
@solotush34 2 года назад
The right person for the chair
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 года назад
ዳኞች ግን ትገርማላቹ ምንም ሳይናገር እኮ ገና እንደምታሳልፉትና እንደምታሰናብቱት ታስታውቃላችሁ ይህ የዳኝነት ብቃት አይደለም እራሳችሁን ፈትሹ በተረፈ በጣም አሪፊ ፕሮግራም ነው
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 года назад
እውነትሽን ነው
@fuziaislam1034
@fuziaislam1034 2 года назад
ልክ ነሺ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ዝምብለዉ ማፍጠጥነዉ መች ጨርሰዉ የሰማሉ
@merd24
@merd24 2 года назад
ሰውን judge ለማድረግ አትሯሯጡ። ይህ አጋጣሚ መፈጠሩ ለብዙዎች የሞራል ስንቅ ይሆናል
@user-li2dp7gm6r
@user-li2dp7gm6r 2 года назад
ፈጣኖች ስለሆኑ ኮነው
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 года назад
ደስ የሚል አንቂ ፕሮግራም አነቃቅቶኛል 👏 ከዳኞች በላይ መሆን ባልችልም 3ኛው ልጅ በመውደቁ አዝኛለው ምክኒያቱም ለቀጣይ ዙር የሚስተካከለውን አስተካክሎ ጥሩ ነገር ያመጣል ብየ እያሰብኩ ነበር ግን አልሆነም ።
@misrachhylmichale100
@misrachhylmichale100 2 года назад
ENEM ENDEZA GEMCHE NEBRE
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ደምሩኝ
@mariamawitteferi6168
@mariamawitteferi6168 2 года назад
@@misrachhylmichale100 he got his talent he can motivate by Tsedey's program
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
በጣም
@Mekides_vlog
@Mekides_vlog 2 года назад
ህይወትን የሚቀይር ምርጥ ብሮግሬም አንቂ አንደበቶች መንቃት የሚፈልግ ብቻ ሳይሆን የማይፈልግም እየቀሰቀሰን ነው ዋውውውዋውውው
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 года назад
ማናዉ እደኔ ይሄን ፖሮግራማ ከልቡ የሚወድ ? ይምር በጣም ደስስስስ ብሎኝ ነው የማየዉ እኔም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ ይሄን ፖሮግራማ እቀላቀላለዉ ❤️❤️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
እኔ በዚህ ፕሮግራም እራሴን እያነቃቃሁ ነው☝️🙏🙏🙏 ተባረኩ ቀጠሉ👌👌👌👌👌
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ደምሩኝ
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 года назад
ዳኞች እንኳን እኛ ተነቃቂዎችን አነቃቂዎችን ራሱ የምታነቃቁ ምርጦች አንደኞች ናችሁ❤❤ ፀዲዬ የካልዲሷ እመቤት
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 2 года назад
ሶስተኛው ተወዳዳሪ ነብዩን ሰ. አ. ወ የተናገሩትን ንግግር ሰላነሳህ ደስ ብሎኛል ጥበብን ካንቀልባ እስከ መቃበር ፈልገው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
እኔራሱ
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i 2 года назад
ቢስሚላህ እስቲ ልጄምረዉ አይተዉ ከሚያፈሱት ሳይሆን አይተዉ ከሚነቃቁት ቅኔዉን ከሚያቁት ያድርግን ዳይ ወዴ ማዳመጥ ዴሞ መጀመሪያ ነኝ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
እናት ሰብ አርጊኝ
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 года назад
የዛሬው የሚገርም ነው ሰውነት ያንቀጠቅጣል በተለይ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ዋው ኡፍፍፍ ሲያወሩ እየደጋገምኩ ነበር ሳዳምጣቸው የነበረው እንኳንስ አንቄ አደበቶች ለኔ ሲል ተጀመረ እኔ እኔነቴን እያገኘሁበት ነው ወላሂ ደስ ብሎኛል።
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 года назад
ሶስተኛው የቀረበውልጂ ስለነብያችን ሲያነሳ አላሁም ሱለላሁ ወሰለም አቋሙ ራሱ ያምራል
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
ዳኞች ለለማ የለገሱት የህይወት ተሞክሯቸው በጣም ያነቃቃል👏👏👏🙏🙏🙏 don’t give up when you start something to do and don’t see today problem or situation just look up tomorrow better day come up. በጣም ደስ የሚል ነበር የዛሬው 😍🙏
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው። ዳኞች ብዙ ሳቅ እና ትህትና ባታበዙ አሪፍ ነው ጠንከር አድርጉት።
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 года назад
ተስፍን የሚሰጥ ምርጥ ኘሮግራም ነው አመሰግናለሁ ገን ፍትህ ፍት🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 года назад
ተስፍ ያለው ባላህ እጅ ነው
@tayiba6194
@tayiba6194 2 года назад
ማን የዘዋል እሸቱ እንስ ፓይር እትዮጵያ ደዊት ድሪምስ ኮሞድያን እሻቱ አድነቂ ነኝ እስት አድነቂ የሆነቹ ልያቹ በለይክ 👍
@user-fn6qx1sz8m
@user-fn6qx1sz8m 2 года назад
እኔም ኑ እንዛመድ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም ነው እናንተን በጠዋቱ ማየት ጥሩ ቀን እንዲኖረኝ ያረገኛል ከሚባለው በላይ ነው ምታነቃቁኝ 🙏🏼
@user-zs5cb6mg4p
@user-zs5cb6mg4p 2 года назад
የመጀመሪያው ልጅ ሲያወራ እየወረረኝ ነው የሰማሁት 😥😥😥😥 አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ምርጥ ፕሮግራም ነው👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪
@sofity3120
@sofity3120 2 года назад
ደሰሰ የሚል ፐሮግራም ነው አንቂ አንደበቶች ❤️❤️
@aklogyiheyis868
@aklogyiheyis868 2 года назад
ይህ ፕሮግራም በተለይ ለአካል ጉዳተኞች የይቻላል መንፈስ የሚያጎናጽፍ በጣም አንቂ ዝግጅት ነው
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 года назад
ዋውውውውዳኞቹ ፍቅርናቸው ሰውሲያለቅስ ተነስተው ሚያቅፊ የምር ሚያነቃቁ ❤🙏🙏🙏
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 2 года назад
ሠላምና ፍቅር ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፍትሕ በሣውድ አረቢያ ለሚሠቃዩ እሕት ወድሞቼና እሕቶቼ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ብዙዬ ሰብ አርጊኝ
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ደምሩኝ
@user-fp7gd9yw5p
@user-fp7gd9yw5p 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን ይሁንላችሁ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ከልብ እናመሰግናለን
@adanoadano6735
@adanoadano6735 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንካን ለአብይ ጶም አደረሳቹ መልካም ጶም ይሁላቹ🙏🙏❤️🙏
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏😍😍
@e-tech7509
@e-tech7509 2 года назад
Can't stop crying after watching Lema's speech
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 года назад
ሆ ሰማህ እራሱ እምባዬ ፈሰሰ ህይወትህ ስለሆነ ራስህን ሲቃ ይዞሀል እውነትም ተባረክ።
@rhemefamileyyoutube8685
@rhemefamileyyoutube8685 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራምነው በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህይጠብቃችሁ ተስፋእዳቆርጡ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
አሚን
@Tube-xm3vc
@Tube-xm3vc 2 года назад
ከስደት መልስ እወዳደራለሁ ብዬ አስባለሁ አንቂ አንደበቶች በመጀመሩ እደኔ ደስ ያለው የለም
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
እናት ሰብ አርጊኝ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
እንኳን ደና መጣችው አንቂ አንድበቶች ይህ ፕሮግራም በአረብ ሀገር ላለን ለሁላችንም ሠዎች የተመረጠ አነቃቂ ነው እኔ ተመችቶኛል የመጀመሪያው ልጅ በበለጥ አነቃቅቶኛል
@user-sx2mx7gr3t
@user-sx2mx7gr3t 2 года назад
እሂ በየማሀሉ የሚወዛግባቹሁ ልጅ ስወደው😂
@samraketema7789
@samraketema7789 2 года назад
እኔም ክክክክክ
@tube2984
@tube2984 2 года назад
ዋው በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው።የመጨረሻው ልጅ ዋው ነው የእውነት ሁላችንም አነቃቅቷል🙏🙏🙏
@mo7besty
@mo7besty 2 года назад
🔴ተወዳጁ ና አጎጊው አንቂ አንደበቶች ለዘላለም ይቁይልን ሰምተን ምንጠቀም ያርገን🙏🔴
@mahienergy841
@mahienergy841 2 года назад
Fete and your group...you did great contribution for young generations & heart full thanks.
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 года назад
እንኳን ለትልቁ ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ አውያን ፆሙ የሰላም ያድርግልን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🙏😍
@meklittilahun9417
@meklittilahun9417 2 года назад
wawuuu mirt program yanekakal, gena bejmarew arif nw wedefit demo basteyayetm bemnm kezih yeteshale yihonal, dagnochun wededkuachew feta yalu tebarekuuu
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 2 года назад
ዳኞች ሁላቹውም ለተወዳዳሪዎች ያላቹ ቦታ በጣም ደስ ይላል በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@lijnattytube2922
@lijnattytube2922 2 года назад
እሽዬ እሸቱ እኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ እሼ የጧፋ ነገር ቦታ አላት ወድሜ ስንኖር ሞትንም እያሰብን ምክንያቱም ምድር አላፊ ናት ስለዚህ የግዝያብሔርን የጦር እቃ ባግባብ እነጠቀመዉ ምን ችግር አለዉ ችግር ያመጣል
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ወድም ሰብ አርገኝ
@sarasar1156
@sarasar1156 5 месяцев назад
በተለይም ለኔ ቀኑም ሌቱም አንድ ለሆነብኝ አናቃቅ ቶኛል በርቱ ተበራቱ✅👍
@oromiainspired
@oromiainspired 2 года назад
All of you inspired Ethiopian and all human being Betam Anekaki nwuu💪💪 Temichitonal🥰🥰 Thank you for your contribution❤❤ Enda ene ye temechewu bichaa👆✍️✍️🙏
@user-il2bh5dm2b
@user-il2bh5dm2b 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ የዳኞቹ ትህትናም ደስ ይላል ባጋጣሚ የሀገሬን ልጅ አየሁ በርቺ ነገሌ አርሲ😘
@sofi8983
@sofi8983 2 года назад
መስቀል አድረጓ ስለ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ያወራው ልጅ አላህ ይምራህ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 года назад
አየሽ እኛ ክርስቲያኖች ፍቅር እንጂ ጥላቻ የለንም ለሌላ ሀይማኖት እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናው😊
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 2 года назад
እውነትነው የሁላችንም በውስጣችን ላይ እምቅ ሀይልአለን አውጠን እንጠቀመው በቀላሉ ተስፋ አንቁረጥ 💚 💛 ❤
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 года назад
ለማ ወንድሜ መጀመሪያ አካባቢ እጅህን ኪስህ ስከት በዛዉ እንዳትቀጥል ፈርቼ ነበር ምክንያቱም እንዳትወድቅ እና እንደጓጓሁኝ ስላለፍክ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንኳን አልቅስህ እንዲሁም ስትታይ የምታሳዝን ነክ የኔ ጀግና ኑሮ ካላስተማርዉ ይልቅ ያስተማርዉ በተማርበት ትልቅ አነቃቂ እና ትልቅ ቦታ ደራሽ ነዉ በርታልን
@user-kb9tm6ek9v
@user-kb9tm6ek9v 2 года назад
የዛሬዉ ይለያል አነቃቅታችሁኛል ተሰፋ ሰታችሁኞል እያለቀሰኩ ነዉ ያየኃችሁ 4አመት ጎዳናላይ ቆይቻለሁ ያልከዉና ለማ ሁላችሁም ትለያላችሁ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
ኧረ ቃል አጣሁ ለዚህ ፕሮግራም ኡፍፍፍ☺️☺️ በቃ ትችላላችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
የኔ እንቁዎች እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ በጣም እሚገርም እና እሚያጓጓ ምርጥ አንቂ አደበቶች ሰላማቹ ይብዛልኝ ለማ በተለይ ሰውነቴን ሁላ ነው የወረረኝ እኔም አረብ አገር ልመጣ ስል ሁሉም ሰው እቺ ናት እዛ ሄዳ ምሰራው ምንም አችይም ብዙ ነገር ስባል እደዛ ስባል በጣም ተስፋ አስቆርጦኝ ነበር እውነት አልችልም ማለት ነው እያልኩ ሳለቅስ እማዬ ናት እንባዬን አብሳው ሂጂ ሞክሪው ሂዎትን ስትሞክሪያት ነው ምታሸንፊያት ስትለኝ እድጠነክር አረገችኝ እየው ዛሬ ላይ ግን ከመጣው አረብ ሀገር ከ10 አመት በላይ ሆነኝ ለማ ስታወራ ያኔ የተባልኩት የተሳቀብኝ የተጠቋቆሙብኝ ነገር ትዝ ብሎኝ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 года назад
የለማ እቀራረብ የሚገርም ነው በጣም አነቃቅቶኛል ተባረኩ
@blineyemariyamliji9237
@blineyemariyamliji9237 2 года назад
በመሀል እየገባ የሚያወራው ልጅ እንደኔ የተመቸው
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ እሼቱ እና በልደራቤቹ🙏🙏🙏🤗
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ወድም ሰብ አርገኝ
@user-cz4gy3os2c
@user-cz4gy3os2c 2 года назад
ኤልዳና ለማን ስታቅፊው ወደድኩሽ የኔ እናት ለማ ሲያለቅስ እኔም ኣብሬ አለቀስኩ ...በጣም ነው ያነቃቃኝ በእመቤት
@user-el7rh9wl7i
@user-el7rh9wl7i 2 года назад
አቤት ዳኛ ከልብ እናመሰግናለን ከልባችሁ ነው የምትናገሩት ዋው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 года назад
*የጅማውን ልጅ መልሳችሁ ወደ ውድድሩ አምጡት ትልቅ ተሰጥዖ ያለው ነው ማለፍ ነበረበት*
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 года назад
አሪፍ ነው ነገር ግን የጧፉን መግቢያው ላይ ያለውን ዳኞች ታጅበው የሚገቡበትን ቀይሩት ኧረ በስማም ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢😢😢😢
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 года назад
የአርሲዋ ልጅ የአነጋገር ለዛዋ ደስ ሲል
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 года назад
ዋው ይሄ ፕሮግራም በቀላሉ እሚታይ አደለም ለሁላችንም እሚያነቃቃነው ታይቶና ተሠምቶ እማናቀው ምርጥ ፕሮግራም እኔን አነቃቅቶኛል በርቱ 🇪🇹🇪🇹👌👌
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑዋቸዉ ስቃይ ላይ ናቸዉ😢😢*
@siparaadefres4859
@siparaadefres4859 2 года назад
ሁላችሁም ጎበዞች ናቹ በጣም አሪፍ ትክክለኛ ዳኛ ማንያዘዋል ነው።
@rehmetbaye7456
@rehmetbaye7456 2 года назад
ይገርማል አንዳንድ ሰወች ሲናገሩ የሆነ ሚስጢር ይገለጥልሃል ግርማ የሞጆው ተባረክ የስኬት አንዱን ሚሰጥር ፍንትው አረክልኝ ግን ለራስ ብቻ ...
@agerieendale3683
@agerieendale3683 2 года назад
ዳኛዋች ፍፄ ና ፀዲ ጎበዝ ተወዳዳሪዋች ከዳኞች ብርታት ትችላለህ የሚል ነገር ይፈልጋሉ እናመስግናል
@user-dk3yx2xj3f
@user-dk3yx2xj3f 2 года назад
LEMMA, keep it up u'r a hero. Don't hear the naysayers.
@deborahsamuel129
@deborahsamuel129 2 года назад
ለማ እጅግ በጣም አነቃቅቶኛል።🙏🙏
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ የሚል ፖሮግራም አንቂ አንደበቶች እናመሠግናለን👍👍👍👍
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 года назад
ጎቤዝ በተክለ ሰውነቱም የሚያማልል ስምፀ መረዋ የሆነ የጅማ ለጅ አንድኛ ነህ ማለፍ ነበረብህ በጣም ትበልጣቸዋለህ ዳኞች ምን ሆኖ ነው ቀጥል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የአባ ጅፋር ልጅ ዋውው ውብና ቆንጆ ኢትዮጵያዊ
@belentubea7309
@belentubea7309 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልንን በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው
@Etech1616
@Etech1616 2 года назад
This is the power of positive words, every individuals stand on stage with positive word shock us ❤❤❤ .keep positive speech on ourselves everyday .confesses
@meseretwassihun7870
@meseretwassihun7870 2 года назад
ዋው ይህ ውድድር በጣም ተመችቶኛል በዚህ ክፍል በለማ በጣም ተነቃቅቻለሁ በዚህ ላይ ዳኞቹ ገራሚ ናቸው
@selambelay2499
@selambelay2499 2 года назад
ሠላም ለአንቂ አንደበቶች አዘጋጅና አቅራቢ በመሉ እንዲሁም መላው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሠላምና በጤና አደረሰን አደረሣችሁ በፆማችን ወቅት የተቸገሩትን የተራቡትን በህመም ያሉትን በስደት እንዲሁም በሀገር ቤት ጠያቂ አተው በእስር የሚንገላቱትን እህት ወንድሞቻችንን በፀሎት እንዲሁም እርዳታን በማድረግ እንድናሥባቸው የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንልን ፆሙንጀምረን እንድንጨርስና ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን በሙሉ እንዲሁም በሥደት ሠውሀገር ያለነውን እህቶቼን ወንድሞቼን ሠላም ያድርግልን ምህረቱና ጥበቃው አይለየን እላለሁ ይሄ ፕሮግራም የብዙዎች መንቂያ እንዲሆንና ብዙ ትምህርትን እንድንማር ሥላደረጋችሁ እናመሠግናለን በቀጣይ ሣምንትእሥክንገናኝ ሠላም ቆዩን እሼ ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፍትህ በሣውዲ ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻችን ።
@user-oj1um8kv2y
@user-oj1um8kv2y 2 года назад
የጂማ ሠው አርቆ አሳቢና አስተዋይ ናቸው💌🙏 እኔ ወሎየ ነኝ💌
@tadumagna2608
@tadumagna2608 2 года назад
ማኔ ከልቡ ዳኛ ነው፣ስሜታዊ አይደለም፣በሞያ የሚዳኘው።ሁላቹም ትችላላቹ
@firhiwotworku480
@firhiwotworku480 2 года назад
exactly👏👏👏👏👏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 года назад
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራምነው ዳኞቹም ጎበዞች ናችሁ በርቱ አነቃቁን የኛ ጀግኖች ከጦርነት ወደሠላም ከሥደት በሀገር መኖርን የሚመርጥ ትውልድን እደምታፈሩ አምናለሁ የእውነት አላህ ያሣካልን እናተ የኛ ተሥፋ ሠጮች ናችሁ በርቱ ውዶቸ እናመሠግና
@leniasfaw7214
@leniasfaw7214 2 года назад
ye ewneten new yemtegn program new, tesfa bemekuret wust eyalehu melesegn especially ye leman eyayehu embaye meta wow tebareku!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ፕሮግራማቹ አንቂ አሪፍ ነው በርቱ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
እሱ ሲያለቅሰ የኔ ማለቀሰ የሰው ደሰታው ያሰደሰተኛል😢😢😢 ለማ በረታ
@meklittsedalu8144
@meklittsedalu8144 2 года назад
wow!!የምር አነቃቅቶኛል አብሶ ለማ ለኔ አንደኛዬ ነበር እሼ ተባረክ ወንድሜ ይህን ፕሮግራም ስለጀመረክልን ዳኞች ስወዳችሁ
@TheEntertainingRefugee
@TheEntertainingRefugee 2 года назад
I can't hold my tear after watching the last speaker.
@samahal2269
@samahal2269 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ለታሰሩት ወገኖቻችን ሰሚ ያጣው ጩኸት ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ተወዳዳሪዉ ሲናገር ዝም ብላችሁ አታጨብጭቡ ከዳኞቹ ጭምር በተረፈ አሪፍ ነዉ
@ckethgaming
@ckethgaming 2 года назад
jegna ethiopiawi motivational speker👍👍👍👍👍👍👍
@arontaddese7230
@arontaddese7230 2 года назад
This episode is the best, Ma men Lemma, you was awesome 👍 Thank you Donkey Tube!
@tube2341
@tube2341 2 года назад
እኳን ለታላቁ አቢይ ፆም አደረሣቹ😃😃
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 2 года назад
እኔንም አነቃቅተዉኛል በርቱልን ጉበዙች👏👏🙏
@natnaeltadele1485
@natnaeltadele1485 2 года назад
Eshe betam new madenkh Berta lebzu comedianoch araya neh💚💚💛💛❤️❤️
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ወድም ሰብ አርገኝ
@aliebire1742
@aliebire1742 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ወድሜ ሰብ አርገኝ
Далее
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 5 млн
🤢 To try piggy toothpick beauty gadget
00:30
Просмотров 8 млн
FUN&SUN | Update 0.29.0 Trailer | Standoff 2
02:32
Просмотров 1,1 млн
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
Просмотров 31 тыс.
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
QVZ
0:31
Просмотров 2,2 млн
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Просмотров 2,6 млн