Тёмный

ድንቅ ሂወት የሚቀይር ንግግር  

Comedian Eshetu- OFFICIAL
Подписаться 557 тыс.
Просмотров 183 тыс.
50% 1

🔴Subscribe to our Channel: / channel
🔴Subscribe to Donkey tube: / @comedianeshetu
✅follow us on
Facebook👍🏿: / comedianeshe
Instagram📸: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytube_official
TikTok: / comedianeshetu0
visit our website - www.comedianeshetu.com/
=======================
❤️ You Might be Interested in....
ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!
• ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ! @C...
ልጄ የት ጠፋች!?
• ልጄ የት ጠፋች!? @ComedianE...
ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው!
• ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው! ...
የምትወደኝ ልጅ መጣች !
• የምትወደኝ ልጅ መጣች ! | Come...
ተወራርጄ ተበላሁ
• ተወራርጄ ተበላሁ | Comedian ...
ድንቅ ሂወት የሚቀይር ንግግር
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #question #inspiration #compitition #motivation #lovestory #love #work #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestorymovie #official #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Развлечения

Опубликовано:

 

31 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 281   
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i Год назад
ገና አልጨረስኩትም ግን ግን ህይወቴን ነዉ እያወራ ያለዉ ወላሂ እኔ በመጀመሪያ ወዴ ዉጭ መሄድ እፈልጋለሁ ስል ዉይ ዴም አንች ነሽዴ እዛ ሂዴሽ የምትሰሪዉ ተጋድመሽ አርፍዴሽ በመነጋዉ ይመልሱሻልጅ ስትወላከፊ የሰዉ እቃ ሰብረሽ ከፎቅ ላይ ይወረዉሩሻልጅ ወዘተ የተለያየ ነገር ሲሉኝ ከቤተሠብ ጀምሮ ከዛም ስምንተኛ ክፍል ዉጤት ቀርቶብኝ ዉጭ ለመሄድ ፕሮሰስ ጀምሬ በአጋጣሚ በአይኔ ምክኒያት ዉጭ እንዴማልሄድ ተነገረኝ ተናዴድኩ አለቀስኩ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ከዛም የአይን ምርመራ በማያስፈልገዉ በህገ ወጥ መንገድ ወዴ ኦማን ሄድኩኝ ከዛም አራት አመት እንዴማንኛዉም ሠዉ አንድ ቤት ሠርቼ ከኦማን ስመለስ ቲንሽ ገንዘብ ነበረችኝ ያችን ገንዘብ ይዤ ምን ብሰራ ያዋጣኛል ስላቼዉ ከጀበና ቡና ልጀምር ስል ኧረ አይሆንልሽም ቤት የለም ብዙ ነገር ያስፈልገዋል አሉኝ እሽ በሽንኮሬ በአትክልት ወዘተ ልሞክር ስል ኧረ ዝናብ ቢመጣስ ገባያ መሀል ፀብ ቢነሳስ ወዘተ ቀረ ባይገርማችሁ በእንዴዚህ አይነት ማስፈራሪያ ምንም ሳልሰራ ብሩ አለቀ ብሩ ሲያልቅ ግን የት ዴረሰ እንዴት አለሸብሽ ያለኝ የለም ድጋሜ ሰዴት መጣሁ አሁን ዱባይ ነኝ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ዴረጃ እንዴምዴርስም አምናለሁ ከዚህ ቡሀላም ለምሰራዉ ስራ የማይሰራን ሰዉ ማማከር እንዴሌለብኝም ተምሪያለሁ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
ተማሪ በራስሽ መንገድ ብቻ ተጓዥ ሠው ለራሡም አይሆንም እንኳን ሊመሩሽና
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i Год назад
@@user-bu5ob4nj1v በጣም በዱአሽ በዱአህ አግዢኝ እህትዋ ከልብሽ ፈጣሪ ያሳካልሽ በይኝ እማ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
@@user-vz3jb8ek4i አላህ ያሳካልሽ ውድ እህቴ ላንች ኽይር የሆነውን ያቅርብልሽ መጥፎ በሆነው አይፈትንሽ ሠው ግን ስጋሽ ቢሆኑኳ መልካሙን ሳይሆን መጥፎውን እያነሡ መውጋትጅ ማከም አይችሉም ግን ምንም ስትሠሪ በቃ ዱአ አድርጊ ተወከልአላህ ብለሽ ጀምሪው በራስሽ እንኳን ስራን ትዳር ቢሆንኳ በራስሽ ብቻ አድርጊው ያኔ ሁሉም ያምርልሻል አብሽሪ
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i Год назад
@@user-bu5ob4nj1v ኢንሻአላህ የኔ እህት አሚን ለዱአሽ ጀዛኪአላህኸይር
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Год назад
የኔ ቆንጆ ብዙዎቻችን እንዳንች ነን በራስ ጀምሪ ወስኝ እንደዚህ አስተማሪና ህይዎትን ቀያሪ ቪዲዎችን ተከታተይ አንድ ቻናል ልጋብዝሽ impact seminar የሚል የአቶ አሸናፊ ቻናል ነው ብዙ ትማሪበታለሽ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
የሼ ሚስት በማርገዛ ደስ ያለው ብቻ 👍👍👍
@saradarje8936
@saradarje8936 Год назад
የሁሉም ሰው መሳሌ ነክ እኔ ባንተ ተመርት ህውቴን ቀይርያለው እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጠህ ❤🙏 እውነት አንተ መርጥ ሰው ነክ ተስፋ ለቅረጥ ሁሉ ተስፋ ሰጪ ከመነም በላይ ባንተ ሂወት ሌላ ሰው እንደማረበት መድረገክ ልዩ ነው 🥰🥰🥰🥰
@elsabekele8124
@elsabekele8124 Год назад
ወንድሜ ቅን ልብ ካለን እግዚአብሔር በህይወታችን ሙሉ ጤናማ ስኬታማ ነን ትልቁ ነገር እምነት ነው🙏 ለትዉልዱ ሁሉ ያንተን ጥረት እና እምነት ይስጥልን
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
አሜን!
@RICH-xw9ei
@RICH-xw9ei Год назад
አድናቂህ ነኝ የስኬትን ጥግ አይተሀል የጥረትህ እና የፈጣሪ ውጤት ነው: ለኔም ይሁንልኝ አሜን!
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Год назад
አላህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ያድርግህ ከራሱ ሌላ ለሌላ ሰው መልካም የሚያስብ ሁልጊዜም ቢሆን ፈጣሪ ከጎኑ ነው ይጨምርለታል እንጅ አይቀንስበትም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እሼ አንተ ትለያለህ እኮ አሁንም ብዙ የመስራት አቅም አለህ በርታ ወንድሜ 🥰
@sdds7438
@sdds7438 Год назад
እሼ ምትወዱ በላይክ
@romantola5947
@romantola5947 Год назад
Ene number one 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️💯
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
እኔ አለሁ እሸን የምወደው 👍👍🌺🌺💐💐
@lishangind0530
@lishangind0530 Год назад
Me 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🥰🥰🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏
@hanaall29
@hanaall29 Год назад
✋✋✋👍👍👍👍👌👌👌
@msgnaabadi7782
@msgnaabadi7782 Год назад
eshetu ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ በጣም ብዙ , ደግሞ እተማመናለሁ
@badabada9245
@badabada9245 Год назад
ዘመንክ የተባረከ ይሁን 🙏💚💛❤
@biniyamdamtie9179
@biniyamdamtie9179 Год назад
እሼ በጣም ነው የምወድህ ግን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ ታሪክህን ብታቆየው ጥሩ ነበር ብየ አስባለሁ ግን ስለምወድህ ነው እይታ ውስጥም ባትገባ መልካም ነው የድንግል ልጅ ይጠብቅህ
@netsihab470
@netsihab470 Год назад
Exactly
@samuelgebretekle4660
@samuelgebretekle4660 Год назад
ትክክል ነህ ትልቁ ታዋቂ ኣምበሳ።
@chunachu
@chunachu Год назад
መድሀኒአለም በህይወቴ ሁሌም ይቀይረልኛል መልካም ነገር ያደርግልኛል 🙏🙏🙏
@parrot_7889
@parrot_7889 Год назад
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች ድምሩኝ እኔም እመልሳለው 🙏💕🌻💫🕊🕊🕊🕊
@ekramqueen1179
@ekramqueen1179 Год назад
ምርጥ ትምህርት ነው ወላ የብዙ ስው ህይወት ነው ይህ እስከ ክፍል ሁለት ይቀጥላ
@dagyman936
@dagyman936 Год назад
ትልቅ ትምህረት ነው ተባረክ እሼ❤❤
@husein-Nur
@husein-Nur Год назад
እሼ አተ ደግሰዉ ነህ ምርጥ ኢትዮቢያዉይ ነክ ፈጣሪ ይገዝህ ሌላ ምንም አልልህም ወድሜ፣ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይጥፋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@askalaraya7139
@askalaraya7139 Год назад
ፈጣሪን ላመነው ሁሉን ነገር ያደርግልሀል እኛንም ይርዳን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏አሁንም በርታ አንተ ጀግና ነህ 👍👍👍👍
@fatimakonju7790
@fatimakonju7790 Год назад
ድንቅ ገጠመኝ ነው እውነት ነው የስው ልጂ አችልም አችይም ነው መልሳቸው ግን ሁላችንም ለህልማችን ከመኖር ወደኋላ ማለት የለብንም ያጀማዓ
@molumulo570
@molumulo570 Год назад
እሸዬ በስደት በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ በአንተ እኔም ሀገሬ ገብች ቀጥታ መሄድዉ ወደ አምላኬ ነው ህይወቴን እንዲስተካክልኝ እሱን ለመኝ ነው ወደ ሥራም መግባት የምፈለገው ሁሌም እግዚአብሔርን ያስቀደመ ስኬታማ ነው አሁንም ህይወትህን ትዳርህን በበረከት ይሞላልህ💖
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ትልቅ ትምርት ነው በርታ እሼ
@meronbahar3386
@meronbahar3386 Год назад
Comedian eshetu is a powerful youtuber of east Africa He made many great minds We have big respect for donkeytube owner JACK MA OF ETHIOPIA
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
እሼ አተ ትለያለክ አላህ ከዚ በላይ ይጨምርልክ ከክፉ ሁሉ እሱ ይጠብቅህ
@ferejubaba1973
@ferejubaba1973 Год назад
ድሮ ቆንጆ ነባርክ፣
@betegadire4736
@betegadire4736 Год назад
እሼ ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢሆን ሀገራችን ምንኛ በታደለች ማርያምን አንተ ትለያለህ እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥህ
@genitube798
@genitube798 Год назад
እሸ ሂወትኮ ከባድ ነች አሸናፊ ነህ ትልቅ ድፍረትና ድንቅ አስተሳሰብ እኔም በሂወቴ ብዙ አልሳኩ ያሉኝ ነገሮች አሉ ብቻየን ነኝ ተማሪ ነኝ እና በሀሳብም ሆነ በተለያዩ ነገሮች ብትረዳኝ ደስ ይለኛል አሸ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
እኔ ራሱ ህልም አለኝ አሏህ ያሳካልሽ ብሉኝ
@betegadire4736
@betegadire4736 Год назад
ፈጣሪ ይሳካልህ
@user-xm8nc5ht5b
@user-xm8nc5ht5b Год назад
እግዚአብሔር ያሳካልህ /ሺ
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
እግዚአብሔር ያሳካልሽ ውድ
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይሳካለሽ 🙏🙏🙏🙏💪💪💪
@amenhemen5081
@amenhemen5081 Год назад
Yasakalish habibi
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እሼ አንተ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ደግሞ ጥሎ አይጥልም ለፍተህ እዚህ ደረጃ ደርሰሀል እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ነው ምወድህ ወንድም
@user-yj1hl5fc1z
@user-yj1hl5fc1z Год назад
አይ እሼ ምርጥኮ ነክ እኔም በንዲ አይነት ላይነኝ እኔ እና ህልሜ አልተገናኘንም ሁሌ እላቸዋለሁ ለጎደኞቼ ግን ደሞ 1 ቀን እምፈልገውን እንደማገኝ በአላህ ፍቃድ እርግጠኛ ነኝ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ድቅ ንግግር ማሪያምን ለየት አርጎ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሌላ ምን ውላለሁ ትምርት ቤታችን እኮ ነህ❤
@kidanteklehaimanot9850
@kidanteklehaimanot9850 Год назад
ተባረክ ወንድሜ በእምነትህ የሚፈታተኑት ሰዎች መራቅ ጥሩ ነው። ስኬታማ ለመሆን ስፍራህ መልቀቅ ጥሩ እንድይ እንድል ሆነ ቅዱስ ጽሁፍ ይናገራል።
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤
@user-ug3ji6ze5i
@user-ug3ji6ze5i Год назад
ወንድሜ ትዳር የሰጠችኝ የሆለታዋ ደብረ ገነተ ቅድስትኪዳነምህረት ነች። ቃል ኪዳን ያደረኩላት ለባለቤቴ ደብረ ሊባኖስ። ሰርጌ ደብረ ሊባኖስ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን 3 አመት ሞላን ስንጋባ በተክሊል ታቦት አጅበን። አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል በእለተ ቀኑ ያንተ ነገር ስላሰማኝ አመሰግነዋለሁ ። እስክ ምንገናኝ ይናፍቀኛል ወንድሜ እሹቱ። መልካም እለተ ሰንበት።
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Год назад
ሰዎች ምንም እንደማንሰራ እንደማንችል ሲነግሩን እኛ መበርታት እንጅ አንችልም ብለን የእነሱን አላማ ማሳካት የለብንም ኢንሻ አላህ ይሳካል ህልማችን እኛ ቆርጠን ከተነሳን ይሳካል
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 22 дня назад
ምርጥ አስተምሕሮነውእናመሰግናለን❤❤❤❤
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 Год назад
ገነት በምድር ነች የሚል የምክር እና አስተምሮት ይዛችሁ ልግባባ አንችልም እሄ የወጋ እምነት ነው
@dersandersan2573
@dersandersan2573 5 месяцев назад
በርግጠኝነት ይሄ ጎደኛህ ያ አይዞክ በርታ ይልህ የነበረው የህልም ደጋፊ የነበረው ጎደኛ ሳይሆን ወድም ነው!!!
@luladay3721
@luladay3721 Год назад
I'm glad you made it. However, those friends of your were an amazing group of young men. They covered your rent, they were they in your low time. But, telling them about your future success was not necessary. MOYA BELEB NEAW. So, I salute those friends of your.
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 Год назад
ሸ አተ ትለያለህ ሱስ ሁነህብኛል የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
እሼ ኽልምኽን ያሳካልኽ እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰውማ የጊዚያዊ ችግርን አይቶ ተስፋ ቆርጦብክ ተስፋ እንድትቆርጥ ያደርግሀል እንጂ ይኼም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ታሪክ ይቀየራል አይልም በስደት ሆነን አልሞላ ሲለን እንኳን ብዙ ተስፋ የሚያስቆር ንግግሮችን እንሰማለን ግን ፈተናም ለበጎ ነው እግዝአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው እሼ መልካም ሰው እንኳንም ተሳካልኽ ይገባሀል ለሁላችንም እግዝአብሔር በፈቀደው መልኩ ያሳካልን እፎይታን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HelenMehari27
@HelenMehari27 Год назад
Yes definitely right Thank you for sharing Eshetu Hawey. if you have big dreams and goals……Ur mind will never rest thinking about it. Well pray ask🙏, trust Gods timing, & believe that you order received cuz our Heavenly Father ሁሉ ይቺለዋል 🙏🙏🙏
@zspa4191
@zspa4191 Год назад
የኔ ጀግና እውነት ነው የሚያጠራጥሩ""""""
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር መጨረሻንም ያሳምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@EtagegnFeleke
@EtagegnFeleke 4 дня назад
Eshe Enkuan Tesakalih Ahunim Egiziabiher Chemiro Yisith Berta Kanite Bizu Temirealehu.
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 Год назад
it is amazing tought! God bless you all time🥰🥰🥰.
@zemariyidnezemhur7123
@zemariyidnezemhur7123 Год назад
ግሩም መልእክት ነው እሼ ተባረክ
@adissapp6197
@adissapp6197 Год назад
ገራሚ ትምህርት ነው ሂወት ይቀጥላል
@dagitube6402
@dagitube6402 Год назад
Just wow new ESHA thank you🙏
@bekaludile1281
@bekaludile1281 Год назад
You are very lucky and blessed Man. You are amazing man.
@kirubelasfaw7718
@kirubelasfaw7718 Год назад
You known what i feel the same Bro keep going Never go back Bravo You speak my words
@rahelmt7237
@rahelmt7237 Год назад
ውዴ ምናባቴ ላርግህ እውነት ነው እኔም ይሄ ታሬክ እኔጋርም ነበር እና የወሠንኩት ውሳኔ ትክክል ነው አይደለም እያልኩ ከራሴ ጋር እጣላላሁ በራሴም እጠራጠራለሁ የሜገርምህ ስርቃቸው የህይወት አላማዬ መስመር እያዘ ይገኝአል እግዜያብሄር ክብሩን ይወሠድ ተመስገን እሸቱ በርታልኝ ውዴ 🌹❤️👏👏
@AzmerawAyele
@AzmerawAyele 6 дней назад
አሁንስ
@CakeChef7
@CakeChef7 Год назад
Wow i am amazed by your story of your life. Everything what you said happened in my life too but i listen to them & i broke , you went your way & you won👏👏👏❤
@frehiwottelila9933
@frehiwottelila9933 Год назад
Thanks Bro ahunim yisakalih
@eyerusalemfeleketojesus4321
Wow amazing message card bless you more💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-hana365
@user-hana365 Год назад
ትክክል👌
@naasirtube7576
@naasirtube7576 Год назад
ፈጣሪም ካስብክበት በላይ ይጨምርልህ
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Год назад
እውነትህን ነው የኔ ድንቅ ወንድም
@ayuu1047
@ayuu1047 Год назад
Wwww senaa nama garamu waqayoo sena nama jijira wanani obsa nama barbachisa ❤❤❤💯💯
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Год назад
Thanks Ato Eshi mele I'm proud of you
@woynshethilu1923
@woynshethilu1923 Год назад
ትክክል ወድሜ
@mekontesh7059
@mekontesh7059 Год назад
Perfect 👍
@hewangalbabay6082
@hewangalbabay6082 Год назад
ተባረክ እሼ
@tigistnebret2572
@tigistnebret2572 Год назад
ትልቅ ትምርት ነው በርታ
@zackiyazackiya1958
@zackiyazackiya1958 Год назад
እሼ በአላህ እኔ እራሱ ትልቅ ምኞት አለኝ ምኞቴ ማሳካውም ሀገር ሥገባ እደሆነ እርግጠኛ ነኝ አረብ ሀገር ብዙ አመት ሰርቻለሁ ብር አለያዝኩም ያው ለቤተ ሰብ ነው እኔ እደሻማ እየቀለጥኩ ነው ምን ባሊዝም ሀገር ገብቼ ውሥጤ ላይ ያለውን የምወደውን ሥራ በነፃነት ሠርቼ ሀብታም ሴት እደምሆን እርግጠኛ ነኝ ጓደኞቼ ግን የታክሥ አተሽ ከምትከራተች ቀጣይ አመት ይሉኛል አመቱ በጣም ፈጥኖ ይመጣል አሁንም እደዛው ህጋዊ አይደለሁም ውጪ ሥንወጣ ተሻቀን ነው እሼ እሥኪ ምከረኝ ሀገር ሄጄ አላማዬ ላሳካ?
@adissapp6197
@adissapp6197 Год назад
ሱባሀን አላህ ትግሥት
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
እሼ ተው 500,000ሺውን ለኔ ሸልመኝ
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 Год назад
እውቀት ነው ለእኔም ክክክክክክክክክ😢😢😢😢💞
@user-ld4fu1ls7i
@user-ld4fu1ls7i Год назад
ምርጡ ወንድሜ ተባረክ ቤተክክል ተመልሶልኛል
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 Год назад
I love that amazing art work across ur bed..Wow!!!! Blessings 🙏🙏🙏❤️
@et-funny279
@et-funny279 Год назад
Eshiye thanks
@Lucymedia12
@Lucymedia12 Год назад
God bless you ma bro
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Год назад
wowwww bravo eshe fitamehin yasamirew
@Amharicalphabetwezete
@Amharicalphabetwezete Год назад
Very inspiring story!
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Год назад
እሽዬ የኔ ጀግና አይዞሽ አደንቅሀለው
@oumahmed965
@oumahmed965 Год назад
ምግብ ነህ እሼ የአይንም የጆሮም ❤
@betelhemshemelis2239
@betelhemshemelis2239 Год назад
Thank you so much .🥺🥺🥺🥹🥹🥹selni nwe emtwra yemslge
@kf4113
@kf4113 Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሼዋ
@enattareko4994
@enattareko4994 Год назад
በጣም ነው የምወድህ
@adissapp6197
@adissapp6197 Год назад
ትክክል
@zelalemmekuria5204
@zelalemmekuria5204 Год назад
Ashe mirt lij....lehulachn role model
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
እኔም እንደዚሁ እያረጉኝ ነው የሚረዳኝ አጣሁ ነፋሴ ከበዳቸው
@SeenaaSalaale
@SeenaaSalaale Год назад
ዎው በጣም ዳስ ይላልበጣም አናመሰግናለን 🙏🙏🙏 አኔም እዳ ሀንተ ነኝ ብዙ ሳው አቺም እያሉኝ እኔ ግን ብዙ ነገር አሳክቻሎሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
አባቴ ተክለሃይማኖት የኔም ባለ ትልቅ ውለታዬ ነው አባቴ ጠባቂዬ የጭንቄ ደራሽ በምልጃው ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስላችሁ !!!
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
አሜን አሜን አሜን
@erminaz1
@erminaz1 Год назад
You inspired me a lot💪
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r Год назад
እናመሠግናለን እሽ
@Mufii28
@Mufii28 Год назад
Le allah biye wedihalew eshye mert sewu 😢❤
@fatoumamohamed6443
@fatoumamohamed6443 Год назад
ኢሻ አላህ ወደ ፊት አተ አደለም ለኢትዮጲያ ቀርቶ ለአፍሪካ ለአለም ታሥፈልጋለህ እሼ አይዞህ በርታ
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Год назад
እንደምን አደርክ እሼ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ስለሰጠከን ጥሩ ምክር እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ሁን እሼ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
እሼ ይህችን ቦርጭ መላ እያልካት
@haymanotkonjo2065
@haymanotkonjo2065 Год назад
በጣም🙏🙏💖💖
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ፈጣሪ እረድቶችሁ ነው እዚህ የደረሣችሁት አታወዛግቡን ጥረት እዳለሁኖ
@merigeatamelaku
@merigeatamelaku Год назад
ድንቅ ልጂ
@almaz7677
@almaz7677 Год назад
Wowowoooooi👏👏👏👏👏💯👍
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Год назад
ኧረ እሽዬ ብዙ የምትናገራቸዉ ነገሮች ከኔ ህይወትጋር ይመሳሰላል እኔ ተስፋ የጣሉብኝ እሩዋጭ ነበርኩኝ ግን በጣም ድሀ ስለነበርኩ ወደ ስደት ሄድኩ አሁንም እዛዉ ነኝ ተመልሼ መሮጥ እፈልጋለሁ ስላቸው ሁሉም ማሽሟጠጥ ነዉ የሚፈልጉት ግን ዉስጤ ሁሌም እንደሮጠ ነው
@naasirtube7576
@naasirtube7576 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-go1kg5hf1c
@user-go1kg5hf1c Год назад
አስተማሪ ትምህርት ነዉ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
እናመሰግናለን እሼ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Год назад
እሺዬ እደለኛ ነህ መልካም ማረግ መልካም ነው የሰራ ባደረቦችህም ጎደኙችህም ፈጣሪን የሚወዶ ሰለሁኑ አብረህ ሕይወተህ አማረ ዛሬ ዘመኑ ከፍቶል በረታ አሁንም እግዜአብሔር አምላክ ሞገሰ ይሁንህ አገራችንን ሰላም ያርግለን
@misrch
@misrch Год назад
Wow 👌 ya hulme nagre bagize yhonle
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
እሺ ይመችህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
I'm told you Eshetu ገና ይቀራል you get naturally gift God Gift ይሔ በአለማችን ላይ ያለ ነው it's gift.
@realtube6031
@realtube6031 Год назад
አነቃቂ ንግ ግሮች የሚናገሩትም ሆኑ እነሱን ተቃዉመዉ የሚቀርቡትም ሁሉም አጭበርባሪዎች ናቸዉ ይልቅ ዘመኑን ብዙ ሳታምኑ ወደ እግዚአብሄር ብቻ በመቅረብ ምኞታችሁን ብታሳኩ ይሻላል ጊዚአችሁን አታጥፉ ገንዘብ ለማግኝት ጠንቋይ ቤት ሄዶም ይገኛል እነዚህ ሱፍ አድርገዉ በቃል ስላወሩ ከሱ በምን ይሻላሉ እባካችሁን ንቁ
Далее
Они убрались очень быстро!
00:40
Просмотров 425 тыс.