Тёмный

እንደምንኖርበት ሀገር ጋብቻ ይዘቱ የተለያየ ይሆናል? (ክረስቲያናዊ ጋብቻ )ፓስተር ቴድሮስ አዲስ ||ክፍል 3 Relationship Advice 

Mado tube ማዶ ቲዩብ
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RU-vid CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Развлечения

Опубликовано:

 

23 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@areloyicha840
@areloyicha840 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባረክ ፓሰተረ ቴዲዬ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በረታ 🙏🙏✝️✝️❤️❤️❤️
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
አንድ ጌዜ አንድ ነገር ስትናገር ሰማሁ ከዛ ቀን ጀምሬ በቤተሰቦቼ ላይ እፈርድ ነበር ያው ያለፍኩበትን መንገድ ውጣ ውረድን ሳስበው ከዛ ግን በእነሱም እንዳላዝን ጌታ በአንተ በኩል ተናገረ እኔም አቆምኩ የተናገርከው ላስታውስህ በቤተሰቦቼ በተገቢው መንገድ አላሳደጉኝም ግን ደሞ በእነሱም እንዳልፈርድ እነሱንም ያስተማራቸው መንገድን ያሳያቸው ሰው አልነበራቸው ከየት ያመጡታል ስትል በጣም ልቤ ተነካ በብዙ ነገር አዝንባቸው ነበር ባለማወቅ አሁን ግን እንድረዳቸው ምክንያት ሆነኸኛል ተባረክልኝ በብዙ አመሰግናለሁ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
ፓሰተር ቴዲዬ ተባረክልኝ
@idriskolsawala4291
@idriskolsawala4291 2 года назад
እድለኛ ነኝ እውነት ተባረክ ላይህ እናፍቃለው❤️
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 года назад
ተባረክ ❤️
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
እውነት ነው ጌታ አብዞቶ ይባርክህ ከስር መሰራት አለበት እኔም በዚህ አምናለሁ ተባረክ ጌታ ተነስቷል ለምድራችን ክብር ለስሙ ይሁን
@fete8818
@fete8818 2 года назад
Thank U Pastor
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
ክብር ለጌታ ይሁን ስላላገባሁ ደስ ይለኛል በጌታ መሰራት እንዴት ደስስስ ይላል በጌታ እየተሰሩ ባልን መጠበቅ እንዴት ያለ እድል ነው እኔ ተባርኬያለሁ በብዙ ክብር ለስሙ ይሁን
Далее
Неожиданно?
00:25
Просмотров 63 тыс.