Тёмный

እንደዚህች ህፃን ያስገረመኝ የለም | የአሜሪካ ልጆች 

Qin Liboch
Подписаться 541 тыс.
Просмотров 339 тыс.
50% 1

“Qin Leboch” is now in the United States, exploring the life style of Ethiopian diaspora. The assumption is every diaspora’s heart is left in Ethiopia. But, is it true? Do they even know what’s happening in Ethiopia? If so, how deep they know?
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/...
RU-vid:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 891   
@jonasx9962
@jonasx9962 3 года назад
አንቼን አንፀው ባህልሽን ቋንቋሽን ስርዐት ያስተማሩሽ ወላጆችሽን ዘራቸው ይባረክ ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ያ ሀገሬ ልጅ
@user-vf8pu6mo2x
@user-vf8pu6mo2x 3 года назад
ማሻአሏህ አሚን አሚን
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад
ገራሚ ልጅ ነች ይሄ የቤተሰብ ውጤት ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ግዕዝ ሀገር ውስጥ ያሉት እንኳን አይማሩም በውጩ ተሽሎ መማራቸው በጣም ደስ ይላል 😍😍🙏
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cdFH-koEP60.html
@shdlove6679
@shdlove6679 3 года назад
በእውነት በጣም ለየት ያለች ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሰደገሽ
@jonihaile8415
@jonihaile8415 3 года назад
E/r yasadishe fiker yehoneneche hitsan
@oumeimane7158
@oumeimane7158 3 года назад
ማሻአለህ በጠም ገራሚ ልጅ ነት አለህ የሰድግሽ በድጋሜ ትቅራብልን የምትሉ በለይክ
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 года назад
የዚችስ አሜሪካን ሀገር መኖሯ ያጠራጥራል ጎበዝ አደጊ ቤተሰቦችሽ ጀግና ናቸው
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
ጎበዝ ሚጣየ እደዚህ ልጆቻችሁን በሀይማኖት በባህላቸው የምታሳድጉ ወሌጆች ክብር ይገባችኋል
@meseretwolde263
@meseretwolde263 3 года назад
💚💛❤️💗🙏
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 года назад
ምነው አንገትክ ፍፄ ያማልልልልልልል????????
@fatimadiramaamallatiyienew7238
@fatimadiramaamallatiyienew7238 3 года назад
ጎበዝ በርች የእኔ ቆንጆ
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 года назад
Wow kemem nesh❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ድንግልን ደምሪኝ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
እናትና አባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ክብር ለቤተሰቦችሽ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 года назад
በእውነት ለወላጆችሽ ትልቅ ክብር አለኝ ዋው 👏👏👏👏
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 3 года назад
ቤተሰቦችሺን ባቺ ውስጥ አየዋቸው የኔ ጣፍጭ
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 3 года назад
በጣም የተባረኩ በተሰቦች ጎበዝ ናቸዉ እኔሱን ነዉ ማደንቀዉ
@shamirasaed1791
@shamirasaed1791 3 года назад
👍👍👍👍❤️🧡🧡💛💛💛
@tewahdobetie5088
@tewahdobetie5088 3 года назад
ሠላም ለሁላችው ይሁን የተዋዶ ልጆች። መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች እና የተለያዩ መንፈሳዊ መርሀ ግብሮች እሚተላለፍበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ አድርጉ ኑ አብረን እንማር እንወቅ በምነታችን እንፅና።
@zedigbremesqel3411
@zedigbremesqel3411 3 года назад
Hiz
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 года назад
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው , ከዚያ ፈቀቅ አይልም ይላል ቅዱሱ መጽህሐፍ!!
@meseretleza4379
@meseretleza4379 3 года назад
አሁንስ የአሜሪካ ልጆችን እያስገረሙኝ ነው ደስ ሲል ምርጥ አስተዳደግ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ እውነት ነው ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው ባረጀህም ጊዜ ምርኩዝ ይሆንሃል ፈጣሪ ይርዳን...
@ilhammame4429
@ilhammame4429 3 года назад
እናት እና አባትሽን ሳላመሰግን አላልፍም ምክኒያቱም ስርአትሽ ጣፋጭነትሽ የነሱ ውጤት ነው ያሰብሽበት ደርሰሽ የሀገር ኩራት ለመሆን ያብቃሽ አቦ
@derejenigatumadore4099
@derejenigatumadore4099 3 года назад
💕
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cdFH-koEP60.html
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 года назад
ማሻ አላህ አሳዳጊሽ ይደግ ምርጥ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ያስታውቃል የቤተሰቦችሽ ትህትና አንች ውስጥ ይታያል ደሞ መሰረት መብራቴን ትመስላለች እንደኔ የታየችው ላይክ ይሰጥ
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cdFH-koEP60.html
@matheusferraz5230
@matheusferraz5230 3 года назад
የኔ ጣፍጭ ልጆች እንደዚህ በሀይማኖት በባህላቸው ታንጸው ሲያድጉ እንዴት ደስ ይላል እደጊ ባንቺ ውስጥ ቤተሰቦችሽን አይቻለው ልጆች ማንን ይመስላሉ መጀመሪያ ቤተሰብን ማህበረሰብን ሲቀጥል አገርን 🥰
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 года назад
እድግ በይ የኔ ጣፋጭ እግዛቤሪ ያሣድግሽ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 3 года назад
እግዛቤር❎ እግዚአብሔር ✔️
@minilugirma6363
@minilugirma6363 3 года назад
እንደው ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ ቆንጆ ፣ እግዚያብሔር በጥበብ እና በብዙ ፀጋ ያሳድግሽ። መልካምን ነገር ሁሉ በልቦናሽ ይፃፍብሽ ። አንቺ የቤተሰቦችሽ ፈጣሪን ማመስገኛ ነሽ ፣ ሰው በልጅ ይፀድቃል ማለት እንዲህ ነው። ፍጼ ወንድሜ እባክህ በማሪያም ይችን ልጅ ድጋሜ አቅርብልን ፤ ኢትዮጵያ ቢሆን ያለችው አለችበት ቦታ ሄጄ ነበር ቁጭ ብዬ የምሰማት ። የኢትዮጵያ አምላክ እግዚያብሔር ሆይ እንደዚች አይነት የተባረኩ ልጆችን ሰተህ የወደፌት ሄዎታችንን በተስፋ ስለምትምላ ስምህ ከፍ ብሎ ይመስገንልኝ፡፡
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
አሜን እመቤቴ ከስደት መልስ ይችን የመሰለች ጣፋጭ ልጅ ትስጠኝ🙏🇪🇹❤
@gogogogo742
@gogogogo742 3 года назад
አሜን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-ku3hf2fc4t ደምሪኝ
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 года назад
አሜን በእውነት እውነት ነው ያብዛልን
@bhelhee8313
@bhelhee8313 3 года назад
እናትአባትቪ በጣም አመሰግናለው እንደዚህአይነት ልጅ የሁለት አለም በረከቶች ናቸው ፈጣሪ ልጆቻችሁ ፈጣሪ የአይናቹ ማረፍያ ይሁንላቹ አሜን
@hoorstars4108
@hoorstars4108 3 года назад
የኔ ማር ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እጅግ በይልን የምኔ ውድ ወልደው ላሳደጉሽም እርጅም እድሜ እና ጤናን ይስጣቸው አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@tmarcel1594
@tmarcel1594 3 года назад
Amazing. Born in USA and speak fluent Amharic, know her history, know prayer in geez, know prominent Ethiopian figures. All these at age 10. Fantastic!!!!
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 3 года назад
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤተሰቦቿን አለማድነቅ አይቻልም ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አለሙንም መንፍሳዊንም እንደንመዝን እናት የሆነች ቤተክርስቲያን ስለለን እግዚአብሔር ይመስገን 👏 ልጆቻችንን ለቤተክርስቲያን አሳልፍን ብንሰጥ በስርአት በትህትና በፈረሃ እግዚአብሔር የሚኖር ልጅ አድርጋ ትሰጠናለች 🙏
@woynshetgerema5226
@woynshetgerema5226 3 года назад
ክብር ያለው ቤተሰብ ጨዋ ቢተሰብ ያሳደገሽ ነሽ ትለያለሽ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እንዳች አነት ልጆችን ያብዛልን
@Gimelcom-fh1hl
@Gimelcom-fh1hl 3 года назад
አሜን
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 3 года назад
የምትገርም ልጅ ናት ያሳድግሽ በትምህርቷም እንድትበረታ ያስተምሯት ። ለቤተሰቦቿም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል በጣም ጥሩ አሳዳጊወች ናቸው ። በዚህ እድሜዋ የሀገሯን ቋንቋ እንዲህ አቀላጥፎ መናገሯ ስለ እምነቷ ያላት እውቀት ስለ ኢትዩጲያ ጀግኖች ያላት እውቀትና ግንዛቤ ስለ ኢትዩጵያ ችግሮችም አረዳድ እጅግ የምትገርምና የምትደነቅ ልጅ ናት ለቤተሰቦቿም ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናቸዋለን ።
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ የእነዚህ አይነት ቤተ ሰቦች ክብር ይገባቸዋል በእዉነት ለብዙኦዎቹ ምሳሌ ይሆናሉ እግዚአብሔር ያክብርልንነ አሜን💚💛❤🕊🕊🕊
@merymery382
@merymery382 3 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 💚💛❤
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 года назад
እውነትም ጣፋጭ😍😍😍😍 ተባረክ ፍፄ ውድድድ😍😍😍
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 3 года назад
መልካም ዘር ሲዘራ እደዚ ፍሬው ይጣፍጣል ክብር ለወላጆቻችሁ🙏💪 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 года назад
She is so sweet, God bless you little girl.
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
ጎበዝ ልጅ እናትና አባቷ ጎበዞች ናቸው💚💛❤
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 года назад
በጣም ደስ የምትል ልጅ,ደግማችሁ,አቅርቧት እቺን ልጅ ያሳደጉ እናትና አባት ይባረኩ እቺ ልጅ ደግሞ የልቧን ምኞት እግዚአብሔር ከበረከቱ ያጥግባት ለመላውው ቤተሰብ,ሙሉ,ጤና ከእድሜ ጋርየእመቤቴ ምልጃ አይለያችሁ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
የኔ ጣፋጭ ስታምሪ❤🇪🇹🇪🇹❤
@tadelechgoshu4509
@tadelechgoshu4509 3 года назад
የኔ ማር የኔ አፈ በረከት ተባረኪ እደጊ ያስተማሩሽ ካህናት ክብር ይገባቸዋል ወላጆችሽ ልዩ ፍቅር ናቸው ዘራቸው ይባረክ።
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 года назад
ማሻአላህ ወልደዉ ካሳደጉ አይቀር እድህ ነዉ ወላጆቾ አላህ ይስጣቺሁ አቺም እድግ በይ ማር
@mariammariam6165
@mariammariam6165 3 года назад
ማሻአላህደስስትል አላህ ያሳድግ
@nafkotmihret2134
@nafkotmihret2134 3 года назад
ምርጥ አሳዳጊወች።ፍፄ የውነት እናትና አባቷን አመስግንልኝ። የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 года назад
አይ አስተዳደግ የወለድሽ ይባረኩ የኔ ውብ ሀገርሽን የምትጠቅሚ ትልቅ ሰው ያርግሽ ተባረኪ !!!
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 3 года назад
አሜን እውነት ቤተሰቦቿን አመሰገንን ሁላችንም❤😘😘😍
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
ውቢት ኢትዮጵያዊት ነሽ ከውበት ባሻገር አስተዋይ ድንቅ ነሽ በርቼ የእነዚህ ታዳጊ ወጣቶች ቤተስቦቻችወ የሚያወርሱችው ሀብት ነው::በሁለት አገር ባህል ቀርጻችሁ ስለገነባችሁዋችው ውጤቱ ያማረ ነው በርቱ::ትልቅ ደረጃ ደርስሽ ለማየት ያብቃችሁ ::
@ayok4563
@ayok4563 3 года назад
እግዚአብሔር የሰደግሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
ልጆች የቤተሰባቸው ውጤት ናቸው ይችን ዕንቁ። የሆነች ልጅ በሐይማኖት በምግባር በስርዓት ያሳደጉ ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል መጨረሻሽን ያሳምርልን የኔ ጣፋጭ
@user-og1kt4lz6y
@user-og1kt4lz6y 3 года назад
አሜሪካን ያሉ ኢትዮጲያውያን በጣም ጎበዞች ናቸው በደንብ ነው ልጆቻቸውን እሚያሳድጉት ልክ እንደሀገራቸው የተማሩ ናቸው 👍👍👍
@user-zx5gm8sc6s
@user-zx5gm8sc6s 3 года назад
ዋውውው እናትና አባትሽ ሌመሰገኑ ይገባቸዋል እግዚአብሔር እንደ እነሱ አይነት ወላጆች ያብዛልን እኛም ለልጆቻችን እንደነሱ ያድርገን ልጅ መውለድ ብቻ ትርጉሙ የለውም በሀይማኖት ማሳደግ ነው ዋናው ነገር
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
ወላጆችሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በግርማ በሞገስ ያሳድግሽ እድግ በይ!!
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 года назад
አንቺን ሳይሆን ቤተሰቦችሺን ነዉ የማደንቃቼዉ አንቺንም ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@atotskesew3356
@atotskesew3356 3 года назад
I don't know what on earth could make those people who dislike this video happy. Tebareki yasadgish
@getasewtesfaw3113
@getasewtesfaw3113 3 года назад
i hope they never know like &dislike.
@juwayriyatalhamuhammad749
@juwayriyatalhamuhammad749 3 года назад
They r racists
@zd6124
@zd6124 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግሺ በተለይ የጸሎቱ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ያሳደጉሺ ወላጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው
@sehenna1
@sehenna1 3 года назад
Well done girl..! ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለዱት እንኳን በቤተሰቦቻው ጥፋት ቢሆንም ያንችን ያህል የማይናገሩ አሉ.. ትንሳሔ ብላ አስደሰተችኝ ! 🙏🏽
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 года назад
ዋዉ በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ህፃናት የበለጠ በውጭ የተወለዱ ልጆች ታሪካቸውን የሚያውቁና የሀገር ፍቅር ያላቸው ሆነዋል።ወላጆች ሆይ ክበሩልን!
@abebayegezehagn2148
@abebayegezehagn2148 3 года назад
ማማዬ እግዝአብሔር በጥበቡ ሸፍኖ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን አመሰገንኳቸው ሀይማኖት ቋንቋቸውንና ባህላቸውን ጠብቀው ለልጃቸው በማስተማራቸው ለውጪ ተጽእኖ አሳልፈው ባለመታቸው።
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከኢትዮጵያ ሳይወጡ ቋንቋቸው ጠፍቶባቸው 40/60 አርገው የሚያወሩ አሉ ለነሱም ልብ ይስጥ የዚች ቆንጆ ቤተሰብ ተባረኩ
@naniy9579
@naniy9579 3 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሸ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@zemakalbelay305
@zemakalbelay305 3 года назад
መሰረት መብራቴን ትመስላለች ልበል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግሽ
@user-vn2lm8oq1c
@user-vn2lm8oq1c 3 года назад
አኮ ልል ነበር እሚገርው ነገር
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 года назад
Awo
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-vn2lm8oq1c አህላም ደምሪኝ
@seblealemu8733
@seblealemu8733 3 года назад
እውነት እኔም እንደዛ ያልኩ ነበር እውነት እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ማር 🙏🙏🙏
@Kinetibebu
@Kinetibebu 3 года назад
የእነዚህ ህፃናት ወላጆች ምስጋና ይድረሳቸው ።
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 года назад
ደስ የምትል ልጂ ናት እዉነት አላህ ያሳድግሺ የኔ ማር የኔጫፉጭ አደበት
@adenewmengistu1222
@adenewmengistu1222 3 года назад
የኔ ዉብ ጌታ ብርክ ያርግሸ ወላጆችሸም ዘመናቸዉ ይባረክ ፍፁም በጣም ትልቅ ሥራ እየሠራህ ነዉ ጌታ ይባርክህ
@blrhaneakalu525
@blrhaneakalu525 3 года назад
ቤተክርስቲያን ትልቅ ስራ እየሰራች ነው በጣም ደስ የምትል ውብ ልጅ ነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው
@habtamethio7278
@habtamethio7278 3 года назад
❤️❤️👍👍😍እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ ህፃናቶች እንኳን ፍቅርን እንዲህ ያንፀባርቃሉ ታድያ የኢትዮጵያ መሪዎች ጭንቅላት ለምን ደነዘ ??? ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ እንደበሬ አስሮ ማረድ ምን ይሉታል?
@habtemichaelalem1780
@habtemichaelalem1780 3 года назад
እደጊ ተመንደጊ በፍቅር... እንደዚች አይነት ታዳጊ ጎበዝ ልጅ በሃይማኖትና ስለ ሀገር ፍቅር መሰረት ለምትሆኑ ወላጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እኔ ምለው ከታዋቂዋ አርቲስት እስር አወቀ ጋር የቅርብ ዝምድና አላት ልበል ? ከአስቴር የልጅ ነቷ ፎቶ ጋር ስለተመሳሰለብኝ ነው አቅራቢው ወንድማችንም ለምታደርጋቸው መልካም ስራዎችህ ከልም እናመሰግናለን!
@amaamm8627
@amaamm8627 3 года назад
ማማዬ አላአ ያሳድግሽ ደሞ ሳቅሽ እንዴት እንደሚያምር ማሻአላ እድግ በይ❤❤
@habsha
@habsha 3 года назад
አላህ ያሳድግሽ ወላጆችሽ ሽልማት ያስፈልጋቸዋል ትክክለኛ ወላጆች 👉❤🙏
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 года назад
I am sure Ethiopian kids the one who born in Ethiopia they don't know what much what a beautiful girl may God bless you and your family's 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@molla469
@molla469 3 года назад
ምርጥ እናትናባት ካለ ልጆችም እደነሱ ምርጥ መሆናቸው አይሳንም ተባረኪ የኔ ማር
@nilebeauty772
@nilebeauty772 3 года назад
She is the best kid ever!!! Edeg bey Yene konjo 😘😍❤️
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 года назад
እንዴት ደስ የምትል ልጂ ነች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ፍፄ ቀጥልበት በጣም ደስ የሚሉ ብዙ ውብ ልጆች አሉ 🥰🥰
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 3 года назад
እደጊልን ....ላስተማሩሽ ለቤተሰቦችሽ ለእግዚአብሄር ምስጋና አድርሽልኝ 💕
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
ልጆች ባህላቸ ሲያቁ ደስይላል ማር ስታምሪ አማራ አሪፍነው ዋው ብራቦ
@giftimemogiftimemo9025
@giftimemogiftimemo9025 3 года назад
Bemin awekeshe amhra mehonwan endi new zergent
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 3 года назад
ጎበዝ ምርጥ ቆንጆ ልጅ ነሽ አግዚአብሔር በፀጋው በጥበቡ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ሕዝቤ ሆይ ስማ ውጭ ተወልደው ትንንሽ ልጆች ለኛ ሰላምና ፍቅርን አድንዋደድ ሲመክሩን አኛ ልብ ይስጠን አንዋደድ
@fidolyamom806
@fidolyamom806 3 года назад
የሚገርም ስነ ስርአት ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ ሠላም ይብዛ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በጸጋ ያሳድግሽ እመብርሀን አትለይሽ!!!
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
የኔ ማርር ስታምር እግዚአቢሄር ይጠብቅሽ ቅመም አሳዳጊሽ ይባረኩ ❤️❤️❤️
@serkalemyalew4090
@serkalemyalew4090 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይጨምርልሽ በጣም ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽናንና የሀይማኖት መምህሮችሽን ይባርካቸው
@semira1209
@semira1209 3 года назад
መሸ አላ እድግበይ ምርጥ ልጂ ፍጤም በርታ ትልቅ ስራነው የምሰራው
@astertefera9167
@astertefera9167 3 года назад
መልካም ቤተሰብ እንዲህ ነው ጥሩ ልጆችን አሳድገው አገርን ቋንቋን አውቀው እንዲያድጉ በማንነታቸው እንዲኮሩና ለአገራቸውም እንዲተርፉ ያደርጋል :: በግዕዝ ፀሎቱ መስጦኛል በእውቀትና በጥበብ ያሳድግልን ፍፁሜ ሽልማት ይገባታል ወደፊት ብትችሉ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 года назад
አቤት እንዳንቺ አይነት ሁሉም ትውልድ ቢሆን ወሳኙ ቤተሰብ ነው በተጨማሪ እግዚአብሔር ባርኮ ሲሰጥ ተባረኪ
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 3 года назад
ፍፁም ግን ለልጆች ይመቻል ጎበዝ ።እድግ በይልን ምርጥ ትውልድ ኢትዮጵያን ።ዋናው ምስጋና ለወላጅ🙏❤❤
@tigisttekle7269
@tigisttekle7269 3 года назад
ፍፁም የእውነት በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው የምታቀርበው አትላንታ ውስጥ የምትኖሩ ወላጆች ቀናሁባችሁ ልጆቻችንን እንዴት ማስተማር እና ማሳደግ እንደምንችል ነው ያስተማራችሁን ልጆቻችንንም ኢትዮጵያችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@amytufer7472
@amytufer7472 3 года назад
እንደ አንቺ ያሉትን ያብዛልን ይህ ውጤት የቤተሰቦችሽ ጥረት ባንቺ ውስጥ አየዋለሁ እነሱንም አንቺን የመስለች ቆንጆ እዚህ ምድር ላይ ቀርፀው አሳድገው መልካም ልጅ ሰለሰጣችሁን አመሰግናለን አንቺን አይተው ሁሉም እናቶች ልጆቻቸውን ቋንቋ መማሪያ ከማረግ ባህል ቋንቋ ብናሰተምራቸው መልካም ነው ቋንቋ ማወቅ በጣም መልካም ነው ወደ አገርቤት ሰንወሰዳቸው ልዩነቱን የምናውቀው ያኔ ነው ቋንቋውን ለምዶ የሚሄድ ልጅ እና ቋንቋውን የማያቅ ልጅ አንድ አይደሉም ቋንቋውን የሚያውቀው ከሕዝብ ጋር ሲለሚግባባ ደስተኛ ነው ቋንቋ የማያውቀው ግን ተፅኖ አለበት ሁለተኛ የመመለስ ጉጉቱ ጥቂት ነው ምክንያቱም ከሕዝብ ጋር የመነጋገር እድሉ ጠባብ ሰለሆነ ባስተርጓሚ ከልጆች መጫወት ተፅኖ ሰላለው ልጆቻችንን ቋንቋችንን ማስተማር ግን ግድ መሆን አለብን አገሩንና ህዝቡን ባህሉን ለማወቅ ሁለቱን ልጆች ኢትዮጵያ ገብተው የትኛው ደስተኛ እንደሆኑ ሰላየሁኝ ነው ወላጆች ልናስተምራቸው ልጆቻችን ቋንቋ ግድ ነው የትም ተወለድ ልጆች ማወቅ አለባቸው የመጣን በትን ባህል እድገት መንገር ከኛ ይጠበቃል ቋንቋ ለመማር ብለን ልጆቻችን ማወቅ ያለባቸውን የማናሳውቅ ብዙ አለን ይችን ቆንጆ ልጅ አይተን እንማር እደጊልን ፍፁሜ አንተም በርታ የተኙትን ቤተሰቦች አንቃቸው እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ❤
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችሽንም ሳላመሰግን አላልፍም ይሄ በሙሉ የነሱ ውጤት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 3 года назад
የኔ ዉድ ልጅ እደ ሥትል በሣቅ ሞትኩኝ 😂😀😀😀😀😀ያገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ፍፄ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅን ልብ ከልብ ደሥ ይላል
@sisayhanna6705
@sisayhanna6705 3 года назад
ጎበዝ ተባረኪ ምስጋና ይገባቸዋል እናትና አባት አክብሮት አለኝ አግዚአብሔር ይስጣቹ ማንነቷን እድታውቅ ስላደረጋችሁ።
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
ማሻአሏ"ጣፍጭልጅ"ስወድሽ የኔማር♥♥♥ የኔጀግናነሽ"ውይድቅናት"ያሣደሽ"ይደግ"መልካም አስተዳደግ"ያደገ"ያስታውቃል"እድግበይልንውደ♥♥♥የኔቅማቅምውይ"ማሻአላ
@tebabdablke2188
@tebabdablke2188 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ ያሉ ልጆችን ለሚያሳድጉ ቤተሰቦችም ክብር ይገባቸው💓🇪🇹👏
@alemtsehayshimelise3753
@alemtsehayshimelise3753 3 года назад
እናትና አባቷ እንዴት አንፀው እንዳሳደጓት ጥሩ ማሳያ የሆነች ህፃን ናት፡ የኢትዮጵያ አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ!!
@lulsegedteklemariam779
@lulsegedteklemariam779 3 года назад
ምንም ቃላት የለኝም ለማመስገን ፈጣሪ ለቁም ነገር ይባቃሽ የወላጆሽን እድሜ እንደ ማቱሳላ ያስረዝምው አሜን
@ethio4421
@ethio4421 3 года назад
Min ayinet web nesh inside/out yene Konjo tebareki! I respect your families!
@mesiyekal3743
@mesiyekal3743 3 года назад
ማህፀነ ለምለም። ነሽ እናቷ። ደግመሽ ውለጅልን የኔ ደርባባ እግዚአብሔር። ያሳድግሽ።
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ውቢት ኢትዮጵያ ብዬሻለሁ ማር
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 года назад
ተኢት ሄደው/1/ አመት ቆይተው አማርኛ ጠፍብን ይላሉ ምን ትይ አለሽ በዚህ ዙሪያ ሚጣዬ😍
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 3 года назад
ክክክክክ ይሄስ ትጠየቅልን
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
የኢትዮጵያ ጥግ ቤተስቦችሽ እግዚአብሔር ይባረካቸው ምርጥ ቤተስብ
@AlemBTube
@AlemBTube 3 года назад
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ እውነት ግርምት ነሽ የኔ ጠፋጭ እድግ በይልን።።።
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 3 года назад
እግዚአብሔር ያሰድግሽ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊት 💚💛❤
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 3 года назад
ተባረኪ የዚህ አለም ክፋት አያግኝሽ እግዚአብሔር ካየልሽ ነገር ሁል አትጉደይ .!
@daniboy6125
@daniboy6125 3 года назад
የተባረኩና የተቀደሱ ቤተሰቦች ነው ያለሽ ❤❤❤
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ እንደዚ መልካም ቀና ልጅ ወልዶ ማሳደግ በራሱ መባረክ ነው 🙏
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 года назад
ዋው እድግ በይ ፈጣሪ በተሠቦችሽን ይባርክ👏👏👏💚💚
@etalemahukebede7881
@etalemahukebede7881 3 года назад
እውነት እውነት የቤተሰብሽ ውጤት ነሽ።ስርአትሽ እውቀትሽ ውበትሽ እውነተኛ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ትውልድ ነበርን ። ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርከው
@user-wf3nj2yc6q
@user-wf3nj2yc6q 3 года назад
ቁርጥ መሰረት መብራቴ ን በስመዓብ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 года назад
ዋው የምርጥ ቤተሰብ ልጅ ጎበዝ ፈጣሪን ብታገኚው ምን ትጠይቂያለሽ ስትባል ሰላም አላለች የተባረከ አይምሮ ነው ያላት ከዚ በላይ እውቀትና ማስተዋሉን ይስጥሽ የሰላም ጉዳይ ታዲጊ ህፃናትን እንኳ እንዲት እንደሚያሳስብ ተረዳው ዘረኝነትም ጭምር ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ ሚጣ እድግ በይልኝ🌹🌻💐🌹
@eth1h99
@eth1h99 3 года назад
ስምሽንም እንዴ ብየሻለሁ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ነው የሚፈለገው።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 💗🌹🌹🌹
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እኔም የመጀመሪያ ልጄ አማርኛ በደንብ ትችላለች በሁለኛው ግን ሰነፍኲ የተባረካቹ ወላጆች የናንተ ውጤት ነው ❤️❤️❤️
@hiwotrgaesa9514
@hiwotrgaesa9514 3 года назад
የእውነት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ይባርክ 🤲❤💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@madesign21
@madesign21 3 года назад
አርቲስት መሰረትን የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው 📿.. እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@tseditsedi6414
@tseditsedi6414 3 года назад
ትክክል አይኗ እሷን አካባቢ ትመስላታለች በነገራችን ላይ እኔንም መሰረትን እንደምመስል ብዙ ሰው ይነግረኛል
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
የኔ ማርር እግዚአብሔር ያሳዲግሽ የአማርኛ ቺሎታዋ የሚገርምነው እግዚአብሔር ይባርከቸው ቤተሰቦችሽን የታባራኩ ቤተሰብ 💚💛❤️
@SaraSara-be6yv
@SaraSara-be6yv 3 года назад
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ስርአት ባለው ቤተሰብ ያደገ ሰው እንድህ ነው
Далее