Тёмный

እንደገና - Ethiopian Movie - Endegena (እንደገና ሙሉ ፊልም) 2015 Full Movie 

Arada Movies
Подписаться 863 тыс.
Просмотров 2,5 млн
50% 1

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Кино

Опубликовано:

 

20 ноя 2015

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 года назад
የድሀልጂ የምትፈቀረው በፊልም ብቻ ነው ይገርማል አይ ሂወት ሁሌም ትገርሚኝ አለሽ
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
ትልቅ እህት እኮ እናት ማለት ናት 😭😭😭💔💔💔🔥🔥🔥
@sawa8227
@sawa8227 8 месяцев назад
😢😢😢😢
@JtfGhyg-sy3py
@JtfGhyg-sy3py 7 месяцев назад
😢😢😢
@abaynesh653
@abaynesh653 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ውይ ለስንት ግዜ ሳየው እንደ አዲስ
@abaynesh653
@abaynesh653 4 месяца назад
ማኪ ትለያለሽ ስወዳት ብዙ የሚያስደምመኝስ ነገርስ💔💔
@abdubest8551
@abdubest8551 8 лет назад
ማክዲ ቆንጆ ስውድሽ አንች የሠራሻቸው ስራውች በሙሉ ይመቹኛል በርቺ ምርጥ አክተርስ
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 8 лет назад
ህይወት ይፈትናል ግን ፈተናዉም ለበጎ ይሆናል ያልፋልም በጣም ያሣዝናል😭😭😭 ማክዳ ሁሌም ምርጥ ተዋናይ ነሽ
@seetiseeti2416
@seetiseeti2416 7 лет назад
የሙዚቃውን ሥም ንገሩኝ
@jamilcell9416
@jamilcell9416 7 лет назад
እውነት፡አስለቀሽኝ፡እህህህህ፡ምት፡
@ahgg1321
@ahgg1321 6 лет назад
sara solomon sdds
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
sara solomon bexamm marr
@ofofofof9303
@ofofofof9303 5 лет назад
@@jamilcell9416 ም
@fatuma8181
@fatuma8181 4 года назад
አላህ ሆይ እሥከዛሬ ዘመኔን የማፈቅረውን በመከተል ነበርኩ አሁን ደግሞ የሚያፈቅረኝ ይከተለኝ🙏🙏🙏🙏
@solomonemekonone530
@solomonemekonone530 Год назад
አሜን
@mmmm6537
@mmmm6537 Год назад
@@solomonemekonone530 አሚን
@rarecell4924
@rarecell4924 Год назад
😁😁😁
@emukalid25
@emukalid25 Год назад
አሜን እኔም💔😭😭😭
@MarkanMarkan-vb7mi
@MarkanMarkan-vb7mi Месяц назад
😂😂😂
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 года назад
በሂወቴ በጣም የወደድኩትና ያለቀሥኩበት ፊልም ውሴን መልካም ሠው
@tsialex8124
@tsialex8124 8 месяцев назад
ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል መዋደድና እና መተሳሰብ የበዛበት ፍቅር ይስጠን ያረቢ ጌታዬዋ🤲
@h_dubai25dubai99
@h_dubai25dubai99 8 лет назад
በጣም አሪፍ ነው ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሀብቱ መመዘን እንደሌለብን ያስተምረናል
@gabresarah9248
@gabresarah9248 7 лет назад
በጣም ያምራል ደሰ ይላል አስተማሪ ነውግን ወንዶች ፊልም እንደሚሰሩት ለምታፈቅራት ሴት ፍቅርን ስጡ ለፊልም ግን ጉድጓድ ትገባላችሁ!!
@barechyabarya6356
@barechyabarya6356 6 лет назад
Gabre Sarah kkkkkk
@user-mt2wq2hz5u
@user-mt2wq2hz5u 6 лет назад
ክክክክክ
@hasanelkebbe2156
@hasanelkebbe2156 5 лет назад
Tesco.com open
@hasanelkebbe2156
@hasanelkebbe2156 5 лет назад
0910431043
@hasanelkebbe2156
@hasanelkebbe2156 5 лет назад
tmsgen.+251910431043
@hadeyaseid3651
@hadeyaseid3651 8 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተወጣጥሬ ሞትኩኝ እስከሚያልቅ ድረስ በጣም የሚያሳቅቅና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ነው ማኪየ በርች ቆንጆ አንች ያለሽበት ሁሉ ያምራል
@user-rn4ic2qt5e
@user-rn4ic2qt5e 3 года назад
ከባድ ፊልም ነው አይምሮን ይቆጣጠራል ከ5አመት በፊት ቢለቀቅም አሁንም ድረስ መታየት ያለበት ታሪክ ያለው ነው ሁሌም በእቅድ ከሚገናኙት አጋጣሚ ያገናኛቸው ዘላቂ ናቸው
@betihaile4219
@betihaile4219 7 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው።እንደ ሙሴ አይነት ወንዶች መንታ መንታ ተወለዱ። ሌላው ደግሞ ሳልናገር የማላልፈው ነገር የደሀ ልጅ ምናምን እያላችሁ ብጥስጥስ የምትሉ ሀብታም ነን ባዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።በመጨረሻ መከዳ አፈወር በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ።ስራዎችሽን በአብዛኛው አይቸዋለሁ ማለት እችላለሁ። የምር ለጥበብ የተፈጠርሽ ሰው ነሽ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-tk3kg3hy3s
@user-tk3kg3hy3s 5 лет назад
٥٥٥٥
@foufoufoufou4917
@foufoufoufou4917 5 лет назад
እሰባክሽ
@maskeremwandemu4155
@maskeremwandemu4155 4 года назад
Mane yasadegal
@ETHTECH
@ETHTECH 8 лет назад
Thank you Arada Movies!!
@nahomberaki942
@nahomberaki942 8 лет назад
I'm from Eritrea but i love you all Ethiopian people then i would like to say may God bless you for all of you specialy for Grum Ermias, Solomun Begaleng and other artists at last very nice movie
@elusis1135
@elusis1135 8 лет назад
we love you too and god bless you
@nahomberaki942
@nahomberaki942 8 лет назад
Thanks
@munikmuna3485
@munikmuna3485 8 лет назад
we love you bro &respect
@nahomberaki942
@nahomberaki942 8 лет назад
Munik Muna thank you and GBU
@azalcehbtamtrunewazalesh2351
@azalcehbtamtrunewazalesh2351 8 лет назад
kafiker balye mine ala ewntga fiker ende new ennji
@user-hv1zq1ob3i
@user-hv1zq1ob3i 5 лет назад
በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ነው እውነት እደ ዛሬም አልቅሼ አላቅ እህታማቾች ያለቸው ፍቅር ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ምነው እኔም እህት ኑሮኝ በነበር ያለኝን ሚስጥር ችግሬን ሀሳቤን ህልሜን አዋራት ነበር እህቴ ብዬ የምጣራበት ቀን ሁሌየም ይናፍቀኛል 😭😭 እህት ያለችሁ ተዋደዱ ተሳሰቡ ተከባበሩ…
@user-wp7hy8kp4f
@user-wp7hy8kp4f 4 года назад
ወሬኛ
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 года назад
እኔ አለሁልሽ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
🥰በጣም እመወደዉና ብዙ የተማርኩበት ፊልም ቢስለቅሰኝም ❤️💯✅😘😍🥰
@user-su8ev1ty6i
@user-su8ev1ty6i 7 лет назад
ዋው በጣም ያምራል ኡፍፍፍፍፍ እንደሙሴ አይነት ንፁህ አፍቃሪ ፈጣሪ ያድለን
@siseysisey767
@siseysisey767 5 лет назад
ሁስኒ ማር ብታስከፊኝም እወድሻለሁ amen
@g6awi1983
@g6awi1983 5 лет назад
ቃና
@user-xf8ci2oo1n
@user-xf8ci2oo1n 5 лет назад
Amen Amen Amen
@azezakelala8864
@azezakelala8864 4 года назад
Amen
@msaeed3621
@msaeed3621 4 года назад
ብድ
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 6 лет назад
ውይ ይሄን ፊልም ማየት በራስ ላይ እራስ ምታት ማምጣት ነው እንባዬ አልቆም አለኝ ልብ ይሰብራል
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q Год назад
የኔ ብጤ😘
@meharihaile8271
@meharihaile8271 8 лет назад
How wonderful film I don't cry easily but this movie made me cry.I cried. the actress capable and talent . Ethiopian movie is the best for me .Your friend eritrean From USA .Thanks a lot.
@Aelekkso
@Aelekkso 3 года назад
really
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 лет назад
ፍቅር ከክብር ይበልጣል!! የሙሴ እናት
@teshomekebede7655
@teshomekebede7655 3 года назад
በላሌጌ ነች እኔ እናቴ ብትሆን ለዘላለም አላያትም ከሷ እርቄ እኖራለሁ ምክናቱም ልቤን ነው የሰበረችው ጅታ ነች
@martafanta3831
@martafanta3831 Год назад
በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው😭
@hanitsgay9641
@hanitsgay9641 8 лет назад
ዋውዋውዋው ሀሪፍ ነው በጣም ማኪ ቆንጆ። በጣም ነው እምወድሽ
@user-xp1ee2qb3b
@user-xp1ee2qb3b 2 года назад
ውይ ይሄን ፊልም አይቶ አለማልቀስ አይቻልም😭😭😭
@feyiruztedi5179
@feyiruztedi5179 2 года назад
Betam ufff tejemiro esikemiyalik new yasilekesegn
@zainasied615
@zainasied615 9 месяцев назад
በጣም እኔየ እደት እዳለቀስኩ በልቤየ ብዙ ነገሮችን እድማር ሁኛለሁ😢😢😢❤
@selamenashdingil9366
@selamenashdingil9366 8 лет назад
ወይ ሀብታም ግን መች ይሆን እውነት ፍቅር እግዚያአብሔር ሁሉን ማድረግ እንደ ሚችል ሚገባቹ አስተማሪ ፊልም ነው
@teshomekebede7655
@teshomekebede7655 3 года назад
ሓብታም መቼ በፍቅር የሚኖረው ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ገዘብ አምላኪዎች ሁሉ እግዛሓቤር ልብ ይስጣችሁ ብር አታምልኩ ብር እቃን እጂ ፍቅርን አይገዛም
@birtukanbirtukan4411
@birtukanbirtukan4411 8 лет назад
በፊልም ላይ እደምናየው ፍቅር በተገባር ቢሆን አለም በፍቅር ተውጣ ነበር ...........
@lovememe9018
@lovememe9018 7 лет назад
Birtukan Birtukan
@hayaat-ug6el
@hayaat-ug6el 7 лет назад
Birtukan Birtukan sah habibtey
@user-ky3td4iw7h
@user-ky3td4iw7h 7 лет назад
Hayaat 1111 weww
@user-ky3td4iw7h
@user-ky3td4iw7h 7 лет назад
konjo filmi new
@samiirahuseen2797
@samiirahuseen2797 6 лет назад
محمد محم
@selamgidey6665
@selamgidey6665 8 лет назад
very nice job you guys I hope many peoples are learn from that movie how to respect peoples
@saanyiitaadeebiiruu1427
@saanyiitaadeebiiruu1427 8 лет назад
wow best of best move so thanks very much all of u ♥♥♥♥
@wisemanmahamed8687
@wisemanmahamed8687 4 года назад
Beautiful love movie we must learn how to respect people and treat others as we like to be treaten. Beautiful love story. I like this movie.
@jtdgfjhdygii533
@jtdgfjhdygii533 7 лет назад
from eritrea .amazing film keep it.....
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 года назад
እውነተኛ ፍቅር ግን የት ነህ ናፈከኝ 😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓
@user-ej7kp5oh7r
@user-ej7kp5oh7r 2 года назад
አለህ ሆይ እደዚ የሆነ ፊቅር ስጠን የሚተዘዘን አርገን
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 7 лет назад
waaaw bexam asazany ena astemari film new thank you
@user-co8zj3ue9e
@user-co8zj3ue9e 8 лет назад
በጣም እሚያሳዝን ፊልም ነው
@lunahijazi378
@lunahijazi378 4 года назад
2
@lunahijazi378
@lunahijazi378 4 года назад
😊😁😩😬793054 😯😨
@lunahijazi378
@lunahijazi378 4 года назад
0912793054
@wedizere6311
@wedizere6311 8 лет назад
Life is not supposed to be easy but rather to be lived. Its just sad though that some people are going through rough journey of life their entire life and get to the end of the road without a little change regardless of how hard they work simply makes you cry like in the case of Etalem. Elsa is an incredible actress and got to keep it up.
@user-sw1gs5cg8j
@user-sw1gs5cg8j 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Nishan-lc7ck
@Nishan-lc7ck 2 месяца назад
¹¹​@@user-sw1gs5cg8j
@fozyeyamer656
@fozyeyamer656 2 года назад
ይህንን ፊልም ባየሁት ስአት እንዳድስ አነባለኩ የራስ ማንነት የወደዱትን ያሳጣልዴ ማንነት በሀብት ሆነዴ
@wizamirzaki4145
@wizamirzaki4145 8 лет назад
really salyew filmun arif endehone gemche neber ....mekdi yefikr sew anchi yaleshbet bota hulum yamrallllll 😍😍😍
@mehbubafereja4052
@mehbubafereja4052 8 лет назад
wow batsem arf naw.yesaz nal yeslaqsel enamesagnaln arif tmrt alewu
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 года назад
በጣም አሪፍ እና ሚያሳዝን ፊልም ነው እኔ ደጋግሜ ነው ያለውት ግን እህትየው ባትሞት አሪፍ ነበረ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ሰው የእድሉን እንጂ የምርጫውን አይኖርም የሚባለው እውነት ነው ታላቅየዋ እያለች ታናሿ ቀድሞ ባል መጣላት ይገርማል🤔🤔 የልጁ እናት ግን አይነፉም ፍቅር በሀብት እና በንብረት አይለካም 😥😥😥😥
@henokamsalu3879
@henokamsalu3879 3 года назад
Ye buze Man adnaki neg❤❤❤❤
@user-xo7vd5fo5j
@user-xo7vd5fo5j 6 лет назад
በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ ቃላት የለኝም ሀብት አላቂ ነዉ ዋናዉ ፍቅር ነዉ
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 7 месяцев назад
አይአይመስለኝም፣ዛሬ፣ዘመን፣ሠው፣ሣይሆን፣ገዘብለይነው፣ሠው፣ፍቅር፣ያዘው፣ሠውን፣ያለምክንያት፣እሚወድ፣አምላክ፣ብቻነው
@user-uc2sx5hk9e
@user-uc2sx5hk9e 8 лет назад
wowwww thank you
@user-pr4dt6qg9d
@user-pr4dt6qg9d 7 лет назад
ዋው ተመችቶኛል ደስም ይላል
@sintayurahel8245
@sintayurahel8245 8 лет назад
wow የሚገርም ፊልም ነው አብሶ ሙዚቃው ግን ከ1 ሰሀት በሀላ ያለው በጣም ያስጠላል አስተላለቁ። ኤልሳቤት አይዞሽ ይህም ቀን ያልፉል
@ramikidane613
@ramikidane613 7 лет назад
Sad movie but l love it. from Eritrea in Swiss
@user-uz1wg7tv2y
@user-uz1wg7tv2y 8 лет назад
""እውነተኛ ፍቅር እሥከ የት ድረሥ ነው????""" ዋው በጣም ሀሪፍና አሥተማሪ ፊልም ነው በርቱ ማክዳ ያንችን ብቃት በቀላሉ መገመት አያሥቸግርም በጣም ሀሪፍ ተዋናኝ ነሽ
@libenshgirmah5430
@libenshgirmah5430 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😢
@user-wd8cw4ov1z
@user-wd8cw4ov1z 8 лет назад
ሀሪፍነዉ ነገርግን እህቷ ባትሞት የበለጠ ያምርነበር
@hayaat-ug6el
@hayaat-ug6el 7 лет назад
ህይወት የማርያም ልጅ lekeneshe
@fasikadejen1489
@fasikadejen1489 8 лет назад
ህይወት ፈተና ናት ሁፍ😭
@tescomo535
@tescomo535 3 года назад
😭😭😭😭😭😭
@kwttt6714
@kwttt6714 7 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል በጣምም ደስ ይላል በእውነት ማኪዬ የምትሰሪው በሙሉ ፍልም ይመቸኝል
@dawitdemissie2257
@dawitdemissie2257 8 лет назад
good quality film well organized i am proud you!!!!!!
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 года назад
goodquality
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 года назад
well
@ephremterefe8073
@ephremterefe8073 8 лет назад
i love you makida waw
@user-rj7gr6mn6g
@user-rj7gr6mn6g 6 лет назад
ሂወት እንዲህ ቀላል ቢሆን ምን ይህ ሁሉ ምንከራተት በየዓረብ ሃገሩ 10ምናምን ኣመት እስለፋን ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ነው
@rahelangel6783
@rahelangel6783 7 лет назад
yameral betam gen alkeshi enbayi alke
@kemisakemisa4933
@kemisakemisa4933 8 лет назад
ሂወት በሁሉም ነገር ትፈተናለች በድህነት በሀብትነት በሀዘን በደስታ ተፈታኘ ናት ግን በጣም የሀምራል
@LaxmiLaxmi-dk8vn
@LaxmiLaxmi-dk8vn 5 лет назад
Kemisa Almeida
@user-hp9yp3td7t
@user-hp9yp3td7t 8 лет назад
እያሱሰ ጌታ ናው እንካንም ደሀ ሆንኩ በጣም አሰተማረ ፊልም ናው ድህናት አብሮን አልተፈጠረም የኔን ህይውት የሰራችው ናው የመሰለኝ እናሱን ቀናብያ ለማየት ዛሬ በሰው ሀገር እገኛለሁ አመሰግናለሁ በሪቱ
@beautymohammed7226
@beautymohammed7226 4 года назад
ማረ
@kkm6793
@kkm6793 4 года назад
ኮሜንትሽን ሳየው አሳዘንሽኝ ዱህ ነትኮ አብሮት የተፈጠረየለም ሀብትም እንደዛው አየዞሽ እስኪያልፍ ያለፋል ሀቢበቲ ታገሽ ፈጣሪ ከታጋሾች ጋር ነው ሀያቲ ግን ይቅርታ::
@tekegebrelibanos1062
@tekegebrelibanos1062 5 лет назад
It is good work, just nice done.
@enwaybiru9563
@enwaybiru9563 8 лет назад
በጣም ያምራል ♥♥♥♥
@user-by5fz2mu4q
@user-by5fz2mu4q 8 лет назад
በጣም የምረል
@amenamenamen4766
@amenamenamen4766 4 года назад
የውነት እታለም አስለቀሰቺኝ😢😢😢😢
@girmaibrobahirdar7050
@girmaibrobahirdar7050 8 лет назад
አሳዛኝና ቁምነገር አዘል አስተማሪ አሪፍ የሀገሬ ፊልም ቀጥሉበት
@jeniayape7607
@jeniayape7607 4 года назад
Diibaabee Adaami
@kidestsa518
@kidestsa518 8 лет назад
nice. move. Wow. love ♥
@AsNew-mg8nx
@AsNew-mg8nx Год назад
እደማጣት ክፉ የለም የደረሰበት ያቀዋል
@birhantadess8630
@birhantadess8630 8 лет назад
ዋው ♥ ያሸንፋል በጣም አሪፍ ፊልም ነው ማኪ ቆንጆ ♥ውድድ ነው ማደርግሽ
@samibeyen9646
@samibeyen9646 8 лет назад
if i watch this video i don't stop crying so it's special amharic film
@fffd7766
@fffd7766 Год назад
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው
@babut4059
@babut4059 2 года назад
moving! Thank you
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 года назад
ለጅትዋ ታምራለች የጥቁር ቆንጆ ናታ ጥሩ አሟችእያጋጥማትም
@mikaelmillion9567
@mikaelmillion9567 8 лет назад
ተጨማሪ ነገር ብጨምሩበት ደስ ይላል።
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 6 лет назад
እናመሰግናለን በጣም ያምራል ያስተምራል
@maxamedibrahem4099
@maxamedibrahem4099 8 лет назад
i like all de films of makda specially makbel wwww. she knows how to act
@s-mkh9138
@s-mkh9138 8 лет назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ማክዳ ቆንጆ በጣም ነው የማደንቅሽ ምርጥ ተዋናይ
@rhiatalicop4628
@rhiatalicop4628 8 лет назад
ዋውበጣም ደሠሠይላል
@genilove6391
@genilove6391 8 лет назад
ዋው ያምራልም ያሳዝናልም ተጀምሮ እስኪያልቅ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@azalcehbtamtrunewazalesh2351
@azalcehbtamtrunewazalesh2351 8 лет назад
wwwwoooowwww btam new dse yamilwe asetmarm new ewntga fiker endaze new wwwwwooooo
@liliannenasr1678
@liliannenasr1678 7 лет назад
btemysznlyslksl
@halymatyty2311
@halymatyty2311 6 лет назад
S- Mkh አወድ
@birtukanmeme3314
@birtukanmeme3314 6 лет назад
ልብ የሚነካ ፊልም ነው ድሀ ሳያልፍለት ሰይሞታል እደተከራተተ
@user-dl2ho1wi2g
@user-dl2ho1wi2g 5 лет назад
ዋው
@fatmaromana3797
@fatmaromana3797 4 года назад
አማረኛ
@fatmaromana3797
@fatmaromana3797 4 года назад
የአማረኛ
@fatmaromana3797
@fatmaromana3797 4 года назад
መሆኑ
@urudd9646
@urudd9646 4 года назад
2rrefdddfc
@asnitafese6957
@asnitafese6957 8 лет назад
wow arif film new lenegeru mekedi Anichi yaleshebet film arif bayihon neber yemigerimeg
@yibrahberhane5696
@yibrahberhane5696 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው
@tsihonbekele4266
@tsihonbekele4266 5 лет назад
arif felim new astemare new
@user-bw1xr6tu6o
@user-bw1xr6tu6o 8 лет назад
ምርጥ ነው ግን ህይወቴ(ዱኒያ) የስራሽን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል
@rhamahmohamad5737
@rhamahmohamad5737 3 года назад
በትክክ ሁሌም ዝብርቅርቅ ናት ኣላቅም ብቻ
@habeehappy1207
@habeehappy1207 8 лет назад
Uhhhh life and obstacles deep feeling
@javedkhan3619
@javedkhan3619 8 лет назад
wow arif new
@hannaslieshl2504
@hannaslieshl2504 8 лет назад
አረፍ ስራ ነው።keep it up ማክዳ l like u
@mekedesgeta2927
@mekedesgeta2927 8 лет назад
እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው መጨረሻላይ ግን በጣም ያሳዝናል የዝች አለም ኑሮ ሀብታሙም ድሀውም የተንከራተተው እኩል ይሞታል
@almazguluma9515
@almazguluma9515 4 года назад
😃😄😁❤️🧡💚
@elsaelsa9794
@elsaelsa9794 7 лет назад
Betam betam.betam yeszinali edzi aynati hiwotemi ale
@mulugetashitiemuller8717
@mulugetashitiemuller8717 8 лет назад
maki waw my sweety actor ..anchi yeserashiw ngr wubetu etif new...
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 года назад
mak
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 года назад
maki
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 года назад
yeserashiw
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
እፍፍ አላህ እደዚህ አይነት ፍቅር ወፍቀኝ😭😭😭😭😭
@mya5182
@mya5182 3 года назад
ፍቅሬ ገብዞኝ ነበር ይህ ፊልም በጣም ነው ምወደው
@hanangetachew6015
@hanangetachew6015 8 лет назад
betami arif new mhrehawi yasazelali
@user-fi9md5gx3q
@user-fi9md5gx3q 8 лет назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቃል አጠርኝ ለመግለፅ መጨረሻው ያሣዝናል
@user-dk3sd2te1h
@user-dk3sd2te1h 8 лет назад
ቆንጆ ነው ግን ሙሴስ ለምን ማልክ ብየ ጠልቼህ ነበር ግን ብጋላ ላይ የመቃብር ቆፍሪ ሁነህ ሳይህ ደስ ይላል ቤተሰቦችህ በጣም ይገርማሉ
@bertkntegegan6588
@bertkntegegan6588 8 лет назад
yhnn film kegadegochi ga neber yalehut gadeghochin astawesachihughe amesegnalehu betam arif new enwedachhalen 👍👍👍
@user-hg5kl4fy8e
@user-hg5kl4fy8e 8 лет назад
wooowwww betam arfi new😘😘😘😘😘
@zamzamomar1341
@zamzamomar1341 8 лет назад
iloveu maki💕💖💖💖💖💖
@rawdajemalkemrtemecegn3767
@rawdajemalkemrtemecegn3767 5 лет назад
Makbel the largest life waw lLove bely & makbel Drama
@kassakassa6353
@kassakassa6353 3 года назад
ሁሉ ፊልማ በጣም ነው እምወድላት የኔ ማር አገር ስገባ እንገናኝ አለን የማርርርር
@alimuhmmad4295
@alimuhmmad4295 7 лет назад
wawwwww. konjooo film naw. tnx
@user-od1qc2gs4z
@user-od1qc2gs4z 8 лет назад
Betam Desyemle Film naw betamem Yaslakesali♡♡😂😢😢😢
@user-xq5ws6nx1d
@user-xq5ws6nx1d 8 лет назад
Ere yekoye film new adiss film lkekuln
@user-jz4ll1qz7m
@user-jz4ll1qz7m 4 года назад
😭😭😭😭😭 በጣም ልብ የሚነካ ነው
@asteraba3896
@asteraba3896 8 лет назад
wowwwwwww zare gena asazagi tarike filem tesera kemjmriya esk mchrshawe. aselkashi nw
@danygessesse1448
@danygessesse1448 8 лет назад
nice work ,the wealthy people would learn from this that ,things could change,nothing stays forever: poor could be rich,and richest would be poorest.but it's very sad that the author killed her sister before she see her successes.thanks
@user-ol5vz6uj7y
@user-ol5vz6uj7y 8 лет назад
effffff aleseyyyyyyy yanch filem hula yaseleksegnal
@milkanatesfay2044
@milkanatesfay2044 7 лет назад
uffffffff betam lib yemineka filmi new
@zenazena1184
@zenazena1184 7 лет назад
betami.deselal
@ggghj7548
@ggghj7548 7 лет назад
milkana tesfay መኬሥቸርት
@mghdsvbhvbh7326
@mghdsvbhvbh7326 7 лет назад
milkana tesfay aaaaa
@jamilcell9416
@jamilcell9416 7 лет назад
ያሳዝናል፡የዚች አለም ኑሮ ሁሉ የዚንክ ፊልም
@abtesammardf1268
@abtesammardf1268 6 лет назад
' ينتقص
@messilancamo9724
@messilancamo9724 8 лет назад
እናመሰግናለን , ያምራል
@elan836
@elan836 8 лет назад
በጣም ያሣዝናል
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 8 лет назад
ewnte new wondoch fkr ymetawkut film lay bchaw new
@zamzzammsu2067
@zamzzammsu2067 8 лет назад
abo Ymche musai Betam wb nachu
Далее
ማክቤል  Ethiopian Movie - Makbel Full 2015
1:49:37
ስስት 2 Siset 2 (Ethiopian Film 2017)
1:45:36
Просмотров 2,2 млн
Tamra - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:58