Тёмный

እንደ ላሚን ያማል ያለ ታሪክ ታይቶ ያውቅ ይሆን ? 

Alazar Asgedom - Official
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Опубликовано:

 

7 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@adiljemal9295
@adiljemal9295 19 дней назад
ለባርሳ ደጋፊዎች ተስፋችን እሱ ነው አላህ ከጉዳት ይጠብቅልን 🙏🙏
@Osman-B-r7k
@Osman-B-r7k 18 дней назад
sah✅
@ethiopia4235
@ethiopia4235 18 дней назад
ወደ ማድሪድ እንወስዳለን ለሱም በለንዶር ለመሸነፍ እድል ይኖረዋል
@kemalEbrahimabdu-t2g
@kemalEbrahimabdu-t2g 18 дней назад
👌👌👌👌👍👍
@kemalEbrahimabdu-t2g
@kemalEbrahimabdu-t2g 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂 ሥግጥ ያልክ ሠገጤ አርፈሕ ቆቆርሕን አሸጥም ​@@ethiopia4235
@user-ib9eq8oq8r
@user-ib9eq8oq8r 17 дней назад
አለም ላይ ከልብ የምወደዉ ባርሴሎና ነዉ።ግን ኔይማርና ሜሲ ሲወጡ ማን ነዉ ሚተካቸዉ ያልኩ ነበር አሁን ግን ሰዉ አግኜን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 18 дней назад
እኔ በጣም ነው እየገረመኝ ያለው በጣም ጉልበት በሚበዛበት ጨዋታ በዚያ ላይ በዚህ የታኬታ ጥርስ ከተመታህ አስበው በ16 አመት በዚህ ደረጃ መጫወት ለኔ ተአምር ነው።
@prokal9470
@prokal9470 19 дней назад
May God protect him from injuries! #LaminYamal
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 14 дней назад
ግንለምን፣ለሞሮኮ፣አይጫወትም፣አባቱሞሮኮነው፣፣ማሻአላሕ፣ያ፣ላሚን፣ጀማል
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 17 дней назад
ልጁ አንፀባራቂ ወርቅ ነው በጣም፣ግን እንደኔ ግምት የሰውነት ቅርፅ እንደሚያስቸግረው ነው። የሚወፍር ይመስለኛል።
@ephrem2072
@ephrem2072 15 дней назад
good blessed !!
@user-fm9bs2fd1n
@user-fm9bs2fd1n 17 дней назад
GOD BLESS YOU TICHILALEH
@ermias-rj6qw
@ermias-rj6qw 19 дней назад
Alex keep it up bro ur good job
@WorknehAbiyu
@WorknehAbiyu 19 дней назад
pedrin ansun terteh gavin eresah esum be17 ametu new le Spain yetechawetew
@bemnetsemungues
@bemnetsemungues 18 дней назад
ፈጣሪ ይጠብቀው
@Yenbarima
@Yenbarima 18 дней назад
tiyago Alcantra .Luwiz Nani&samir Nasri Esti And kan Siralin
@naniman8238
@naniman8238 17 дней назад
genious player
@misganakebede9840
@misganakebede9840 19 дней назад
🎉🎉
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 14 дней назад
ማካሪቲ የ ደቡብ አፈሪካው በ16አመቱ የአፍሪካ ዋጫ ተሸላሚ ነበር 7ጎል ዘነጋሁት
@eyobkebede4317
@eyobkebede4317 19 дней назад
Alexo no 1
@habeshasports4111
@habeshasports4111 19 дней назад
Thanks alexo in age 16 like this performance it's not normal
@HadraTube2006
@HadraTube2006 19 дней назад
ye madrid degafi negn lamine yamal generational talent nw yalew betam underrate eyaregut nw kemiseraw neger antsar
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 19 дней назад
ትልቁ ሮናልዶ
@user-yn4vf9mj2q
@user-yn4vf9mj2q 19 дней назад
Rolando liwes nathario
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 17 дней назад
ሜሲሲሲሲሲሲሲ
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 18 дней назад
Antem lik ende yamal new yehonkibign
@user-rz3cu9zl6m
@user-rz3cu9zl6m 18 дней назад
አንተ ሙድህ ከባድ ነው የት ጠፍተ ነው የምትመጣው
@negabe7417
@negabe7417 15 дней назад
ጀማል ነው ስሙ 🤣 ያማል አደለም 🤣 በ እስፓንያ ጀ ፊደል ስለለ ነው ።
@tewachewahadu
@tewachewahadu 15 дней назад
Yamal እንዴት ነው እሚነበበው
@user-gr4oe6tl2e
@user-gr4oe6tl2e 11 дней назад
ጨቅላ ነህ ሃይማኖትን ከስፖርት ጋር ታጣምረዋለህ
Далее