Тёмный

እንደ ባለትዳር-እንደፍቅረኛ-እንደወላጅ በአሜራካ 

KaruB fam
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 4 месяца назад
ሴት ልጅ እኮ የምቀብጥ ወንድ ባል ካገኘች ልኪ እንደ ህፃን ነው የሚያረገን😂❤❤❤❤ ትዳራቹሁ እግዝአብሄር ይባርክላቹሁ ልጆቻቸሁሙ ፈጣር ያሳድግላቹሁ ❤🙏🙏🙏
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
🙏🏽አሜን
@Beteymak
@Beteymak 4 месяца назад
ቤተሰባዊነትን ፣ፍቅርን፣ደስተኝነትን፣ሀገር ወዳድነትን፣መተሳሰብን፣መከባበርን፣ስኬትን፣ኢትዮጲያዊነትን፣በዘመናዊ ዓለም ሀይማኖተኝነትን፣እናንተ ላይ ስለማገኝ ሳያቹ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቹ
@Benak2921
@Benak2921 4 месяца назад
በጣም የምወደው ቤተሰብ ነው ። ሰው ዘመናዊ ሲሆ ጥሩ ስነምግባሩን ጠብቆ ሊሆን እንደሚገባው ጥሩ ማሳያዎች ናችሁና እናመሰግናለን።።
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 4 месяца назад
ስታምሩኮ በጌታ ተባረኩልኝ ቆንጅዬ እንኳን አደረሰሽ ❤ሚስቱን የሚያከብር ባል የተባረከ ነው እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
🙏🏾🥰🙌🏾
@neimayimam1651
@neimayimam1651 4 месяца назад
በጣም ነው የምወዳችሁ 🍫🍫🍫💋💋💋💋💋 ርጂም እድሜ እመኝላችኋለሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
Thank you 🙏🏽 አሜን
@missnaturalethiopia8312
@missnaturalethiopia8312 4 месяца назад
መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ😇
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 4 месяца назад
#የመልካችሁ ማማርና መመሳሰል ☆ወንድም እና እህት☆ የምትመስሉኝ ነገርስ wonderful couples Long Live
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 4 месяца назад
ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳል እሚባለውን እናተ ላይ ነው ያየሁት እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ እናተ ማለት ለሁሉም ባለትዳሮች አርያ ናችሁ ❤❤❤❤❤
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
AMEN amen 🙏🏾 ❤️🙌🏾
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
@@karubfam2580we want to see you, on EBS bebereduu Kenyaa ❤️❤️
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ 4 месяца назад
ልዕልቷ እናት ስታምሪኮ በሀበሻ ምድር እንደናንተ ያለ ምርጥ አባት (ባል )እናት(ሚስት) በማየቴ በጣም ደስ አለኝ አቤት አገላለፅ እናት መሆን መታደል ነው 😢 አንድ ጥያቄ አለኝ ጡት ሳይጠግቡ ትቻቸው የተሰደድኩት እኔ እናት እባላለሁ ውይ? መልሱልኝ እንባየ እየፈሰሰ ነው የፃፍኩላችሁ እስኪ እኔን ግለፁኝ እናት ነኝ ወይ እኔ??😢😢😢😢😢😢😢
@samrawitassefa4640
@samrawitassefa4640 4 месяца назад
ምርጥ እናት ነሽ ለልጆችሽ ስትይ ዋጋ እየከፈልሽ ያለሽ አይዞሽ መልካም ቀን ይመጣል 🥰ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 4 месяца назад
አንደኛ ምርጥ እናት ነሽ ማሪያምን አብረሻቸው ብትኖሪ ቢበዛ ሁለት አመት ነው ምታጠቢው የበለጠ ዋጋ የከፈልሽውም እየከፈልሽ ያለሽውም ወደ ስደት የሄድሽ ቀን ።የፈለጉትን በልተው ጠጥተው ለብሰው ተጫውተው እየኖሩልሽ ያሉት አንች እያወጣሽ ባለሽው ላቭ ነው ።2ኛ በዚህ ጉዳይ ራስሽን ንዳጠይቂ ከምር
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
ውድ የተከበርሽ እህታችን ያንቺን ሁኔታ እና ግዴታዎችሽን : ያለብሽን ሸክም አንቺና ፈጣሪ ብቻ ነዉ የምታዉቁት። ለልጅ ከእናት በላይ የበለጠ ነገር ባይኖርም፣ አንቺ ለልጅሽ ለተሻለ ሕይወት ፣ ለተሻለ ነገ ብለሽ እስከሆነ ድረስ አንቺ ጀግና እናት ነሽ። ደግሞም የኔኮ ወላጆችሽን የምትጦሪ ከዛም አልፎ ወንድም እህቶችሽ የምትረጂ ትሆኛለሽ። ታድያ አንቺ እናት ብቻ አይደለሽም ጀግና እናት ነሽ። ይሄ አንቺን አይወክልም :: እግዚአብሔር ወደልጅሽ የምትመለሺበትን ቀን ቅርብ ያድርግልሽ። መልካም የእናቶች ቀን 🙏🏾
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 4 месяца назад
አዎ ጀግና እናት ነሽ የተሰደድሽው ጠልተሻቸው ሳይሆን የተሻለ ኑሮ እድኖሩልሽ ነው አይዞሽ በሰላም ከልጆችሽ ጋር እግዚአብሔር ያገናኝሽ ባይሆን ብዙ አትቆይ ለወይቱ እድሜ ❤❤❤
@winta3546
@winta3546 4 месяца назад
የእናቶች እናት ነሽ አይዞሽ
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 6 дней назад
በጣም ነው ምታምሩት፡ አንተም በጣም ጥሩ፡ ባልና አባት ነህ፡ በወንድ ለተጎዱ እህቶቻችን አይምሮ አንደ mental therapy ነህ፡ ቤትህን፣ ትዳርህን አክባሪ፡ ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ!! በተረፈ ደግሞ እየሱስ ክርስቶስን በደንብ እወቁት፡ እሱ ብቻ አዳኝ፣ ታዳጊ እንደሆነ ከሱ ሌላ አዳኝ፣ ታዳጊ እንደሌለ ቅዱስ መፅሀፍ ይናገራልና፡ አማላጅ ስለሌለ እራሱ ክብሩን ጥሎ ከሰማያት ወርዶ ለኛ ሲል በመስቀል ተሰቃይቶ ዋጋ ከፈሎ ከራሱ ጋር አስታረቀን፣ ትንቢተ ኢሳያስ 58÷16 አማላጅ ቢኖር ኖሮ እኛን ከሱ ጋር የሚያስታርቅ እርሱ ወደምድር መምጣትና በመስቀል መሰቃየት አያስፈልገውም ነበር፡ እወዳችኋለሁ ተባረኩ❤
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 4 месяца назад
በጣም ነው ምወዳቹሁ በዛላይ ኦርቶዶክስ❤
@AdilAsho
@AdilAsho 4 месяца назад
ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት አትጥፉ
@toybatadesse9714
@toybatadesse9714 4 месяца назад
ስወዳችሁ ለምን ትጠፋላችሁ ሁሌም አስባችኋለሁ ፍቅሩን ፀጋዉን ያጎናፅፋችሁ ልጆቻችሁ እድግይበሉልን
@romannasrat6016
@romannasrat6016 4 месяца назад
አቤት ስወዳችሁ ሁለት ቆንጅዊቺ ከነ ልጄጇቺሑ
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 4 месяца назад
የናንተስ መታደል ነው ተመስገን በሉ ❤️❤️❤️❤️
@shegak5217
@shegak5217 4 месяца назад
ግልጽነትሽ ደስ ይላል፣ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ስለ እናትነት የገለጻችሁት ልዩ ነው። ከልባቸው የወለዷቸው ለሚያሳድኩት ልዩ ክብር አለኝ።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 4 месяца назад
ልጆቼ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ትዳራችሁ ይባረክ ስለአከበርካት እግዚአብሔር ክብር ያድርግህ :: ሁለታችሁም አንደበታችሁ ደስ ሲል ስትከባበሩ እውይ እግዚአብሔር እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን:: 👌🙏
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
Amen enatachen kebret yestelgne 🙏🏾❤️🙏🏾
@biniyamgetu9146
@biniyamgetu9146 4 месяца назад
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ 😍😍😍 ቶሎ ቶሎ ኑልን 🙏🙏🙏
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
Eshi❤️
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 4 месяца назад
በትክክል ወላጅ ሁሉ እናት አይሆንም የኔ ክብርት እንዳንቺ አይነት እናት ለመሆን ነው ምኞቴ እግዚአብሔር ወላጅም እናትም ያድርገኝ፡፡እወዳችሁዋለው፡፡
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
❤️🙏🏾😘
@save7997
@save7997 4 месяца назад
ውብ የሆነ ቤተሰብ ቸሩ መድኅኒዓለም ፍቅሩ ,ሰላም , በረከት , ጤና ,ደስታው , ያብዛላችሁ በጣም ነው ምትመቹኝ ይመቻችሁ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 4 месяца назад
You all blessed but especially your husband is lucky bewetatnte bekunijena bsenmigbare yetemolache betsebon yemitwede tedaran yemitakber set America laye magegnet metadeli new . Most Abesha women by her age chefera bete new yelute
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ 4 месяца назад
ድካሜ ሁላ እሚለቀኝ እናንተን ሳይኮ ነው😢 ማሻአላህ ልጅ አስተዳደግ በደንብ ተምሬለሁ ከናንተ ብቻ ለመገናኘት ያብቃኝ ከልጆቸ 😢😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 4 месяца назад
😂😂😂
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ 4 месяца назад
@@reyanyoutub2743 የምርን ነውኮ አያስቅም ክክክ
@atm5614
@atm5614 4 месяца назад
የኔ ወርቆች እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ የልጆቻችሁን ወግ ማእረግ እዮ❤❤❤🙏
@selambakala9979
@selambakala9979 4 месяца назад
የኔ እህት ስታምሪ ጌታን😂😂😂 በጣም ነው ምወዳችሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ ልጆቻችሁን ባርኮና ቀድሶ ያሣድግላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊኖች
@haymikebede9891
@haymikebede9891 4 месяца назад
አሜን ትንሳኤውን ይብራልን ለሁላችንም🙏🏾 እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርክላችሁ 🙏🏾 ምርጥ ባልና ሚስት በመሀላችሁ ንፋስ አይግባባችህ🙏🏾 የልጅ ልጅ አይታችሁ ቪዲዮ ሰርታችሁ እኛንም ኮመንት ለመፃፍ ያብቃን😉 ❤️❤️❤️
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
❤️🙏🏾❤️🥰
@hayatadela
@hayatadela 4 месяца назад
እንዴት አባትሽ ነው የምታምሪው ሞዴል ነበርሽ በእናትሽ መልሽልኝ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 месяца назад
Don’t ask her that kind of question 🙋‍♀️ she don’t have to be a model to have that kind of body she Born like that
@tetem9052
@tetem9052 4 месяца назад
You guys so cute
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 4 месяца назад
አሜን ለናንተም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@yeshiharegalemu571
@yeshiharegalemu571 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም የምወዳችሁ❤❤❤❤ በፍቅር ያፅናችሁ❤❤❤❤
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 4 месяца назад
Betam bahel yetebeke wege yetebeke leyu Ethiopawon nachew! Lejochachew fetary yetebekelachew wodochey😍😍
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 месяца назад
Please ልጆቻችሁን ዲያቆናት እድርጏቸው
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
🙏🏾
@tewodrosteffera5452
@tewodrosteffera5452 4 месяца назад
i wish i am billionaire i would have given u god bless Ethiopia and you gys
@feven8400
@feven8400 4 месяца назад
ፀጉርሽን በምንድነው ምትፈርዠው ቆንጆ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 4 месяца назад
ተባረኩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹህ
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
🙏🏾❤️🙌🏾
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 4 месяца назад
በጣም ነው የምወዳችሁ በዛላይ እምነታችሁ ላይ ጠንካሮች ናችሁ ለብዙ እራኢይ የምትሆኑ ናችሁ ሁሉም ኑ ልን
@SakinnSk
@SakinnSk 4 месяца назад
ምርጦች ሰወዳቹህ❤❤❤
@selameasmerom4528
@selameasmerom4528 4 месяца назад
እንዴት ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልጆቻችሁ ሲያምሩ ኤልሃዛር ምግባርን ይመስላል ልበል በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@thaerhassan
@thaerhassan 4 месяца назад
የኔ ሴት❤🥰🥰🥰🥰🥰
@menayelma2439
@menayelma2439 4 месяца назад
ተናፍቃቹ ነበር ውዶቼ ማማዬ አደገች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 4 месяца назад
Enanet bereketoch!! BIZU EDEME ,BIZU TENA , BIZU FIKER. BIZU SELAM YEHUNELACHU. BE EGEZIABEHER SELAM TETEBEKU.
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 4 месяца назад
The finishing The decoration ይሉታል ያልካት ጉዳይ ያራዳ ቅዋንቅዋ መሆንዋ ነው?ወይ ጆሮ
@saraabdella1244
@saraabdella1244 4 месяца назад
Yene konjo ewunet nwu 🥰😘🥰😍betam nwu miwodachu 💐💐💐💐🤗
@mahlethailu-tk2ff
@mahlethailu-tk2ff 4 месяца назад
እመቤት በመልጃዋ ቤታችሁን ትጠብቅላችሁ
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 месяца назад
ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ የራያ ልጆች ናችሁ?
@ሜና
@ሜና 4 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ናቸው❤
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 месяца назад
@@ሜና ማን አደሉም አለ እራያ ኢትዮጵያ አደለም
@bezu918
@bezu918 4 месяца назад
🤔🤔🤔🤔
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 4 месяца назад
😁😁😁
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 4 месяца назад
ኢትዮጺያዊ ብቻ ናቸው ​@@ወሎ-የ7ረ
@Faith10110
@Faith10110 4 месяца назад
BEAUTIFUL 🌻 🌻
@BezawitLulseged
@BezawitLulseged 4 месяца назад
wow kemissh betam yamral
@aaethio
@aaethio 4 месяца назад
እምርር ነው የምትሉት እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በክብር በሞገስ ያሳድግላችሁ ።
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
Amen🙏🏾❤️🙏🏾
@abebechyami6378
@abebechyami6378 4 месяца назад
indet indemiwedachu sus honachubing iko be imebete bruk hunu yene wudoch
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 4 месяца назад
Dessss tilalachihu esti tsegurishin mitikebiwun asayign asayign tebleshal asayign
@FikirJon
@FikirJon 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 4 месяца назад
Lejochachi yetebareku yehunu Egeziabeher yasadegelachu
@EdenMiceal
@EdenMiceal 4 месяца назад
Good bells ur family ❤❤❤❤
@saraassefa2376
@saraassefa2376 4 месяца назад
Both husband & wife are beautiful!! God bless you!
@LidiyaYirgalem-b9i
@LidiyaYirgalem-b9i 4 месяца назад
Blessed family stay blessed
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 месяца назад
ዋውውውው ታምራላችሁ የዚህ ቤት ታዳሚወች እኔንም አበረታቱኝ እሰኪይ ጀማሪ ነኝ
@saraabdella1244
@saraabdella1244 4 месяца назад
Karu Telegram alchu ❤
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 4 месяца назад
Tewu gn atetfu enante demo yegna wedoche tebareku yehebashal yeamtu mert sate
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 4 месяца назад
ለምንድነዉ የምጠፊት
@FfhfDgfh
@FfhfDgfh 4 месяца назад
ደስ ስትሉ
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 4 месяца назад
❤❤❤❤
@BiruktawitGetu
@BiruktawitGetu 2 месяца назад
tolo tolo video serulen plz betam dese telalachehu
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 4 месяца назад
ማሻአላህ ስታምሩ💗❣️🥰🥰🥰
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 месяца назад
Aww 🥰 The first time I saw 👀 this 😀guys are so beautiful 😻 couples happy your kids are so beautiful 😻 stay strong stay happy forget the negative comments 👏🏽👏🏽God blesses you all 🙏
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 4 месяца назад
Endante ayente mekam teru balm selalate new
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 4 месяца назад
ግን ለምንድነዉ የምጠፊት ምርጥ ጥንዶች❤❤
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 4 месяца назад
ኢትዮጵያዊነታችሁን ስለምትወዱ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለእናንተ።
@gebretekle5610
@gebretekle5610 4 месяца назад
እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርከው 🙏🙏🙏
@hiwotyohanns8678
@hiwotyohanns8678 4 месяца назад
❤❤❤❤
@rutheshete2400
@rutheshete2400 4 месяца назад
KONJOWOCHU U guys are amazing ! blessed in many ways !!! God bless u more
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 месяца назад
ወይኔ ፓስቲ በአሜሪካን ይገርማል ተባረኩ❤❤❤
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
😍🙏🏾
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 4 месяца назад
የሴት ቁንጮ
@abiyyemariamlej
@abiyyemariamlej 4 месяца назад
Errr wudoche like 👍 argulachew enezin feker yehonu beteseboch ❤
@fevenashenafi5919
@fevenashenafi5919 4 месяца назад
endet new yemetamerut be Mariyam
@hayatadela
@hayatadela 4 месяца назад
እንዴትና ነው የተዋወቃቹት ?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 месяца назад
ድro ad ት /ቤት ይማሩ ነበር ethio
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 4 месяца назад
በጣም ነው የምወዳቹሁ
@MartaChala-o3s
@MartaChala-o3s 4 месяца назад
tdarachun ybarkew ljochachun betsega bemoges yasadglachu
@azmeraissac2150
@azmeraissac2150 4 месяца назад
God bless you with your lovely 🥰 husband and kids 🙏🏾🙌♥️
@maregk4154
@maregk4154 4 месяца назад
Egziabher tsegawin yabizalachu. Egziabher yibarikachu. Des tilalachu.
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 4 месяца назад
Yena maroche mne laregachu
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 2 месяца назад
Swadachehu.addis ababa naw yemnoraw.ka ethiopia mn lilaklashehu.shero berbara yefalagachehutn elklachehalahu.
@karubfam2580
@karubfam2580 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን ስለድንቅ ፍቅራችሁ የኔ እናት🙏🏾❤️🥹🥰💐❤️😘
@mahitesfaye2867
@mahitesfaye2867 4 месяца назад
Akkamitii akka baredaan ijeraa hafaa!
@karubfam2580
@karubfam2580 4 месяца назад
Galatoomi bareeddu 🥰🙏🏾
@MNekram
@MNekram 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabameAmanuel
@HabameAmanuel 4 месяца назад
Hello… Which state are you in?
@getachewobse4393
@getachewobse4393 4 месяца назад
Hule nu ebakachu
@hassnaabdella
@hassnaabdella 4 месяца назад
Happy belated mother’s day 🎉
@hoyboys1085
@hoyboys1085 4 месяца назад
❤❤❤🎉🎉
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@btbt4487
@btbt4487 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉😂
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 4 месяца назад
የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ!!❤❤
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
❤❤❤
@mibraksimon3030
@mibraksimon3030 4 месяца назад
Some of the videos put music 🎶 ❤❤
@alemtaye3164
@alemtaye3164 4 месяца назад
Egzeabhire yetebekachu
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 4 месяца назад
Bezan tasqenalachihu. Betachihu yibarek
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 4 месяца назад
betam tamiralchihu bertu behaymanotachihu tsinu
@BezawitLulseged
@BezawitLulseged 4 месяца назад
oh betam des tlalachhu😘😘😘😘😘
@SaraSara-sm3xh
@SaraSara-sm3xh 4 месяца назад
አሜን እናተም ይጠብቃቹ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
❤❤❤እመቤታችንን ትጠብቃችሁ❤❤!!!
@getachewadugna3199
@getachewadugna3199 4 месяца назад
karu adugna comboni aberen temerenal
@hanasolomon-j5w
@hanasolomon-j5w 4 месяца назад
ጠፋቹ እንዃን አደረሳቹ
Далее
🦊🔥
00:16
Просмотров 487 тыс.
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1 млн
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн
ቅቅል በቀላል መንገድ አሰራር
14:58
አባትነት እና side hustle በ አሜሪካ
24:35
🦊🔥
00:16
Просмотров 487 тыс.