Тёмный

'እንደ ኒቆዲሞስ' ዘማሪ ኃይለቃል ደረጄ 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Видеоклипы

Опубликовано:

 

2 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@user-gl9dw5fp8n
@user-gl9dw5fp8n Год назад
አቤት ድምጽ አቤት ጸጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዛሬ ገና ሰማሁት😥
@nxjskdndjjd9676
@nxjskdndjjd9676 Год назад
አግዚአብሔር ከቤቱ አይለይህ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉Amennnn Amennn Amennnn zemare melaekt yasmaln❤❤❤❤🎉
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Год назад
ማስተዋልና ጥበቡን እግዚአብሔር ሲያድል እንደ ኒቆዲሞስ ጊዜን ስልጣንን ሃብትን በአግባቡ ተጠቅሞ መንገድን ህይወትን አስተካክሎ የአምላክ ባለሙዋል መሆን ይቻላል! ሁሉም በካዱት ጊዜ ክርስቶስን ከመስቀል ላይ አውርዶ በክብር በመቃብር አሳርፎታል!
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 месяца назад
እንደ ኒቆዲሞስ የሌሊት ተማሪ (2) በእምነት ጎዳና መልካሙን ዘርዝሪ (2 ) መልካም ህይወት ስጠኝ ቅን ታዛዥ አርገኝ (2) የዛሬዋን ደስታ ሁሌ አትንፈገኝ (2 ) አይሁድ እንዳያዩት ተደብቆ መጣ ያዉም በሌሊቱ ፀሐይዋ ሳትወጣ የጌታዬን ማዳን ታምር ስለሰማ ሊወጣበት መጣ የህይወትን ማማ እኔንም ተመልከት ችላ አትበለኝ ጌታ ፍቃድህም ይሁን ከቤትህ እንድመጣ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ልማር ወንጌልን እንደ ኒቆዲሞስ አርገኝ እኔንም ለመኖር እያልኩኝ ካአለም ስተባበር ፍረድ አደባባይ ላይ ስቆም ለምስክር ይቅር በለኝ ጌታ መንገድህን ምራኝ እንደ ኒቆዲሞስ ልቤን ስበርልኝ
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ፫ ዝምሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@kidstmule9442
@kidstmule9442 4 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያስማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሜልዬ ማዕዶትላይ በጣም ጠፍተሻል በጣም ጥሩ ና አስተማሪ ፕሮግራም ነው እሺ አትጥፊ
@rahelmolla563
@rahelmolla563 4 года назад
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@cell7697
@cell7697 4 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@simegn-pi2qi
@simegn-pi2qi 3 месяца назад
bebatu yatsnak leyou new
Далее
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 8 млн
MK TV || ዓውደ ስብከት || ኒቆዲሞስ
28:44
СЛОТ - С.М.Г.О.  (Official Music Video)
4:01
Просмотров 140 тыс.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (audio 2024)
3:26
Просмотров 1,8 млн
ДжаЯмми - Туман
4:18
Просмотров 206 тыс.
Tamiga & 2Bad - Tell Me | Official Video Extended
4:45
Султан Лагучев - Гасишься
3:02
Просмотров 95 тыс.