Тёмный

እንዳታገባ ከ 10 ዓመት በላይ ፊቷን የሚያበላሽባት ክፉ መንፈስ! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 месяца назад
.እንኳን አደረሳችሁ ለመጥምቁ ለቅዱስ ዩሐንስ አመታ ዊበአል እመብርሐን ከእዚህ ጉድ አድኝን እዉነትነዉ አባታችን እኔም በቀን ፊቴ ይለዋወጣል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ እህታችን እንኳን ተፈወሽ የመጨረሻ ያርግልሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ላንቺ የደረሰ ልዕል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን ኣሜን🤲አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@እናቴማርያም-ዐ7ጨ
@እናቴማርያም-ዐ7ጨ 3 месяца назад
አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ የዛሬ ወር ለደጅህ አብቃኝ🙏🥰
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባትችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 3 месяца назад
አባታችን ሺ አመት ይኑርልን ከእኔ ሀጢያተኛዋ ላይ ቀንሶ ይስጦት አሜንእህታችን ወላዲተ አምላክ የመጨረሻ ታድርግልሽ አሜን❤❤❤
@samsungphone4079
@samsungphone4079 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አብሮ አደረሰን በእዉነት ለተፈወሽዉ እሕታችን እንኳን ደስ አለሽ አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እኔንም ሐጥያተኛ ነኝ በጦለት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ስራ እገባዉ እወጣለዉ ምክንያቱ ምን እደሆን አለዉቅም ጦለታችሁ አይለየኝ❤
@BhBv-m1u
@BhBv-m1u 2 месяца назад
Temisgin
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@BelayneshGetu-j2z
@BelayneshGetu-j2z 3 месяца назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 3 месяца назад
አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 3 месяца назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለእህታችን የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን
@raya7711
@raya7711 2 месяца назад
በስመአብ ይሄ የእኔ ታሪክ ነው መድሀኒአለም አባቴ አንተ ፍታኝ😢😢😢😢😢
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላንች ይድረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
አባየ እንኳን ደህና መጡ ህህህ ጌታ ሆይ ማረኝ ከስራቴ ፍታኝ እባክህ
@rahelm2397
@rahelm2397 3 месяца назад
በእኔ ሂወት ያጋጠመው በሌሎች ሳየው እና ስሰማው በጣን ኣዝናለሁ፣ እንዃን ደስ ኣለሽ አህቴ። ❤ ላንቺ የደርውሰው እግዚኣብሄር እኔንም በምህረቱ እስኪ ጎበግኘኝ በጉጉት እጠብቃለው!! 🙏🙏
@eadendassy2860
@eadendassy2860 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@HelenGebremeskel-l3o
@HelenGebremeskel-l3o 3 месяца назад
አግዚኣብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልኝ ለኛም ፈውሱን ይድረስልን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 3 месяца назад
ስለ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑርልን የአንቺም የደረሰ የእኛም ይደርስልን ሁላችንምተይዘናል
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@HannaDemise
@HannaDemise 3 месяца назад
አባ ሠላም ኖት እንኳን በሠላም መጡ ቢዋንሤ ኢትዮጵያ መታ ነበር ቤተክርሥቲያንያችን ገብታ ነበር አሉ??
@Terefeelsa1
@Terefeelsa1 3 месяца назад
ሳልፈልግ ሳላስበው እራሴን ዘፈን እየዘፈንኩ ብዙ ቀን አገኘውት😢😢😢
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉 እመብርሀን ለኛም ትድረስልን ❤
@munam75
@munam75 3 месяца назад
እኔ እንደዚህ ነኝ እባካቹ አፍቱኝ 😢😢😢😢😢😢 ምን ላደረገረግ ስደት ነኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ፀበል ቀረቶ በዙረት ጭርሼ ነው የምመጣው
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 3 месяца назад
እህቴ ባለሽበት ቤት ጸልይ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ እውሃለይ ውዳሴ ማርያም እየፀለይሽ ጧት ጧት ተጠመቂ በርች መጫወቻወቹ አረገንኮ😢
@MershaYmer
@MershaYmer 3 месяца назад
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ሽ አመት ኑሩልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት
@E.t.s.u.b.d.i.n.k.
@E.t.s.u.b.d.i.n.k. 2 месяца назад
ላንቺ የደረሰች እመብረሀን ለኛም ትድረስ 🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 месяца назад
ፀጋው ያብዛሎት
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
ሴት ዛር የ እህቴ ባህሪ ዉይይይይይይ 😔
@ዮዳሄእግዚኣብሄርያቃል
temesgen yefetari hail beabtachn adro tamr eyesera new.ebakachu be fetari sm yeaban slk tebaberugn
@mikiytuemay
@mikiytuemay 3 месяца назад
Abate Enkan Selam Metu
@Fulllight-y5r
@Fulllight-y5r 3 месяца назад
Abatachn ene fte betam tebelashebgn ena sew ga skelakel fte yakatlegnal yekerebugn wendoch bemalakew mknyat yrkugnal be tselotachu asbugn bemaryammmmm😢😢😢😢
@hayathayat1652
@hayathayat1652 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Meseret-ut6qo
@Meseret-ut6qo 3 месяца назад
Kesis ename endaze naw yemskyw
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 3 месяца назад
አባታችን መቼ ነው የሚመለሱት
@ghshjshswhhehdd5539
@ghshjshswhhehdd5539 3 месяца назад
Amen amen amen ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@SalemFtsum-sz9kj
@SalemFtsum-sz9kj 3 месяца назад
አባታችን ተመለሱ እንዴ ኢትዮጵያ የት ቦታ ነው ያሉት
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Mawdedi22
@Mawdedi22 3 месяца назад
Ibakach yeti bota new yemageleglu nigerng bee maraami
@trhashadish6175
@trhashadish6175 3 месяца назад
Amlak ymesgen abona edime🎉🎉🎉 matusola yhabkum 🎉🎉🎉❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 месяца назад
እዉነት ነዉ የኔም ፊት በማድያት አልብሶኛል ቡዳዉ ወይ የሚስጥር መተቱ ደም ግባቴ የተሰለበ ይመስለኛል በአንዴ ነዉ የተለወጠዉ
@dkristotube1617
@dkristotube1617 3 месяца назад
ሰላመ ኣባቴ በመጀመርታ ሰላም።ኣባቴ እኔ የምነሮ በጀርመን ሃገር ነወ 10 ኣመቴ ። ቃንቃ እናገር ነበረ ጠፋኝ መናገር ስጀምር ዝብርቅርቅ ይለነኛል።ስራሕ ይሰራል ብር የለንም።ማንበብ ስጀምር ይጨነቃል።ልሳኔ ተዘጋ ኣባቴ በጸሎት ርዱን ኣስቡኝ ።ስሜ ገብረስላሴ
@SerkalemDesalegn-s7k
@SerkalemDesalegn-s7k 3 месяца назад
Silkachewun tsafulin
@SariBullo
@SariBullo 3 месяца назад
የኔም ታሪክ ከአንቺ ጋር ተመሳሳይ ነው ፊቴ ሰው ፊት መውጣት እስክፈራ ድረስ በቡጉር ተበላሽቶ ስውሯ ማርያም ሄጄ የቅቤ እምነቷን ስቀባ አሁን እየዳነልኝ ነው
@SerkalemDesalegn-s7k
@SerkalemDesalegn-s7k 3 месяца назад
ስልካችሆን tsafulin
@ወጋሕታ-በ9ቨ
@ወጋሕታ-በ9ቨ 3 месяца назад
ታስረናል እኮ😢😢😢😢
@ShimeFaye
@ShimeFaye 3 месяца назад
Aba enan emiyadnun macha new
@selfanitech4564
@selfanitech4564 3 месяца назад
በስላሴ ስም😢😢😢😢
@FirehiwotAynalem
@FirehiwotAynalem 3 месяца назад
Adrashachew yet new
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
ሴት ዛር የ እህቴ ባህሪ ዉይይይይይይ 😔
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Geesad
@Geesad 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
Далее
הרב זמיר כהן - ארבעת המינים
45:54