Тёмный

የእጮኝነትና የትዳር ሕይወት በመተት ይወሰዳል? የእጮኝነትና የትዳር ዕድል የተወሰደበት ሰው ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@sobohkayed5660
@sobohkayed5660 6 месяцев назад
😢😢😢 ለማን ልገረው አዘኔን ውስጤ ተቃጠለ ሁላቸው በፀሎት አስብኝ በመቤቴ ማርያም
@ማህሌትመሰለ-የ2ዠ
@ማህሌትመሰለ-የ2ዠ 6 месяцев назад
እመብረሰሃን ትሰብሽ😢😢😢😢😢
@temsgenyaarsmagulilat6
@temsgenyaarsmagulilat6 6 месяцев назад
አይዞኝ ፋጣሪ ቀን አለው ለሁሉም ይበል ማስገድ መጻላይና መጾም ነው መልሱ እሽ ሌላው ቆሮ ኪዳነ ምህረት ተዓምር የሚትሰራ እናታችን ፀባልና እምነቷ ተዓምር ሳሪዋ የእናታችንን ፀባል ተጠመቅ🙏🙏🙏
@Eftah13
@Eftah13 6 месяцев назад
Emebrhan tasbsh eht alem❤❤❤❤❤
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 6 месяцев назад
እማምላክ ታሰብሽ 🙏አይዞሽ ፈጣሪ ቀን አለው 🙏
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 5 месяцев назад
ሥለማ ምላክ በጾለታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ ❤🎉🙏
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 6 месяцев назад
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም፣ድንቅዬ የቅዱስ ወንጌልና የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በረከቶ ፣በብዙ የእርኩስ መንፈስ ተጠቂ የሆኑትን፣የሆነን ከአጋንት በሽታ ለማትረፍና፣የፈጣሪያችንን መድኃኒያለም ተዓምሩን በእናንተ በኩል ፈውስ ስናገኝ ምስጋና ይሁን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።ብዙልን፣ሺ፣በሺ ሁኑልን።አሜን!!!
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 6 месяцев назад
ቀስስ የቡዙዎችን ችግር በዝ መልኩ ገለጡ በጣም ይገርማል አይነችንን አበሩ ልብ ያለ ልብ በል አይምሮ ያለው ያስታውል ፈጣሪ ይርደን
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 6 месяцев назад
እባክህ ቸሩ ፈጣሪ አሳልፈህ ለሟረተኛ ለመተተኛ አትስጠን
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
በፀሎታችሁ ያስብኝ አባቴ ወለተ ጨርቆስ እያሉ😢
@technicalstreamingtube5512
@technicalstreamingtube5512 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤።
@Sewemehon12
@Sewemehon12 6 месяцев назад
ወይ ጉድ እኔ እንዲህ እንደሆነ መች አወኩና ይገርማል በእውነት አባታችን እኔ ጋር ያለ ምልክት ነው የተናገሩት እየተገረምኩ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ።እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ይጨምርልን ።እውቀት ጥበቡን ከጤና ጋር ይስጥልን።እንዲህ የሚያነቁን ከአጋንት የሚያስጥሉን አባታችን እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ አድርጎ ይቆጥሩሎት ችግራችንን ግልጥ አድርገው ነው የነገሩን
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 6 месяцев назад
እኔስ የቀረኝ ነገር የለም የኔ ግን በመተት ሳይሆን ኣያቴ ከገባች 12 ኣመቷ ጀምሮ የተደረገባት የመተት ምኣት ዛር ሁኖ ለኔም ተርፏል ያው እኔላይም የመተትና የቅናት መተቶች ቢኖሩም ዋናው ግን ዛሩ ነው ፈጣሪ ይማረን
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 6 месяцев назад
አይዞሸ እኔሰ አብሮ የተወለደ መፈሰ አልወጣም ከወጣሁ ገድያት ነዉ አልወጣም ብሎ ሳላገባ አረባ አመቴ😢
@edenibrahim106
@edenibrahim106 6 месяцев назад
አይዟሽሁ በርቱ እመብርሃን ትፍታችሁ
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 6 месяцев назад
@@SalamaSal-n3k በስመኣም ኣይዞሽ እማየ ተበቀይው ኣሁን
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 6 месяцев назад
@@edenibrahim106 አሜን
@Tomas-komita
@Tomas-komita 6 месяцев назад
Yeabate kutr silk siten wendme
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን ፀጋዎትን ያብዛለዎት🎉 ይህ የኔ ህይወት ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ማረኝ ይቅርበለኝና ታሪኬን ቀይረው😢
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu 3 месяца назад
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝወለተ ኪዳን ነኝ አባታችን
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu 3 месяца назад
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 6 месяцев назад
እግዜአብሔር ይድረስልን ይህ የእኔ ህይወት ነዉ እተዋወቅና ከዜህ በሃላ ወደትዳር ልገባስል ይቃረጥብያል ያለምንም መክንያት አሁን አርባ አመት ሆነኝ ምን እደሚሻለኝ በሰዉ አገር ተንከራትቸ ብቻ ከባድ ነዉ አባ የእኔን ቁስል ነዉ የነገሩኝ በፀሎትሁት አስቡኝ አንዳንድየ እኔ ምን ጎሎኝ ነዉ እላለሁ እመቤቴ ከነልጇ ትድረስልን ዋናዉ ጤና ነዉ ብቻ ተመስገን አምላኬ
@AddisWitayew
@AddisWitayew 10 дней назад
በእውነት ልክ ነው ምን መፍትሄ አለ❤❤❤❤አባታችን ❤❤❤
@GenetALmnu-fp9yw
@GenetALmnu-fp9yw 4 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን❤ ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምል በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@Mንኝጠንካራዋ
@Mንኝጠንካራዋ 6 дней назад
ይገረማል እ/ር እድሚ ከጤና ጋ የደለውት በጣም ነው የደንገጠኩት ግን ሁሉም አልቆል ምንም ማረግ አልቸልም እ/ር ብቻ መጨርሻውን ያሳምረ ምን እላለው ሌላ ድንግል የኔ አዛኝ ታቃለቸ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 месяцев назад
አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 6 месяцев назад
🎚አሜን🤲 የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@BAHRU555
@BAHRU555 6 месяцев назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እውነትነው እስኪ እግዚአብሔር አምላክ ይታደገን እሱ ይሁነን ይታረቀን አሜን፫❤❤❤
@ሰላምተሰፍይ
@ሰላምተሰፍይ 4 месяца назад
😢😢😢ቃለ ህይወት የስመዐልና🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@amanuel5687
@amanuel5687 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ንርልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 2 дня назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@skwt8566
@skwt8566 6 месяцев назад
ቃልህይውት ያሰማልን አባቴ 😢 በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ን ሚፈራ ጠፋ እግዚአብሔር። ይማርን የቅናት መፈስ እግዚአብሔር። ያርቅልኝ የናተን ትምህርት በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ባሌን ፀሎት ክፍል እየሰራልኝ ነው አገር ስገባ አብረን እፀልያለን እግዚአብሔር። ይርዳኝ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 4 месяца назад
Welte mariam negn betselot asbugn..❤🎉 Egzabhar lehulachinm yidresln!!!
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና በጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@HelenMulash
@HelenMulash 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 6 месяцев назад
አ ባየ በእድሜ ቀፀጋ ይኑሩልን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን በክፉ ከሚመለከተወት ደፍተራ በትክክል እኔ ሁሌ በሚያስተምሩት የኔ ታሪክ ብቻ ይመስለኛል 2አመት ጨርሸ ወደአገሬ መግባት አልቻልሁም እና ባለቤቴ ጋር በስልክ እንኳን አንስማማም ምክንያት ትምህርት ገጠመኞች አዳምጥ ስለዉ እዛዉ ለራስሽ ሁሌ እደዚ ህ ከሆነ አደዉይ ይላል እኔም ከሡ ብሸ እዳዉም ሌላ ያግባ ሀገሬ ገብቸ ተመልሸ ሌላ አገር ተመልሸ ትምህርቶች እያዳመጥሁ ቤተሠብም እረዳለሁ እያልሁ አለሁ ተመልሸ ምን ሁኘ ነዉ ይቅር በለኝ እላለሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተሠመአት ወልደመድን ብላችሁ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 6 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያስማልን ይሀው በአረብ ሃገር ቁጭ ብየ የወንድሞቼ ትዳር እመራለው 😢
@YimerBoge
@YimerBoge 5 месяцев назад
ሀይ
@masaretmas2402
@masaretmas2402 4 дня назад
Malte
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህ ንወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም ዕድሜና ጤናይስጥዎት በእውነት😢😢😢😢😢😢❤❤
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን😢
@DawitFentahun-cp4ln
@DawitFentahun-cp4ln 6 месяцев назад
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥ እግዚአብሔር እናመሰግናለን።
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 6 месяцев назад
አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤ ወለተ እየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትግስት
@ማህሌትመሰለ-የ2ዠ
@ማህሌትመሰለ-የ2ዠ 6 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢እኔ አለሁ በገዛ አክስቱ ተነቅጫለሁ በጣም ይገርማን😢😢😢😢
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ኤልሣቤጥየድንግልማርያምል
እህህ አባቴ ፀሎትዎ ያስቡልኝ ወለተ ኪሮስ ብለው ዲያቆኑ ባለቤቱዋ በድግምት ትዳራቸው ሊፈርስ ነው
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ የህ የኔ ሂይዉትነዉ አባ😢
@bsikiros7171
@bsikiros7171 6 месяцев назад
ሁሉ የኔ ታሪክ ነው እድሜ ሙሉ በትምህርት እና በስደት ግዜ ኣጣሁ😢😢😢እሕሕሕ በጣም ነው የሚያምም
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 6 месяцев назад
አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን ✝️🙏🏾🛐 በረከቶት ይደርብን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን 🙏🏾🛐😢😢
@genetdesta2704
@genetdesta2704 5 месяцев назад
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን እኔነኝ አንዷ. እድሜን ለቤተሰብ እየኖርኩ የጨረስኩት በስደት 😢😢😢😢😢
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 6 месяцев назад
አባታችን ብዙ ነገር እንድናቅ ስለስተማሩን ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ነዉ
@taybaa8158
@taybaa8158 День назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@sarasari6939
@sarasari6939 6 месяцев назад
አሜነ አሜን አሜን አባየ ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ሚሚሾ
@ሚሚሾ 6 месяцев назад
❤አባቴ በረከቶት ይደርብን❤ ይሄ ❤የኔ ህይወት ነው❤
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 6 месяцев назад
እመብርሀን ትመስገን አቡዬ ይመስገኑ በነሱ ምልጃ እግዚአብሔር እርሶን ሰጠን
@HikmaJemal-o9g
@HikmaJemal-o9g 4 месяца назад
በፀሎት አስብን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስብን አባትችን
@ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ
@ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን
@Elsakelemwork3023
@Elsakelemwork3023 6 месяцев назад
ተሰቃየሁ ቀሲስ ሰው ሁሉ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ምነው ቆመሽ ቀረሽ ይለኛል።እኔ የምጠጋው ሰው ከወራት አያልፍም ።እፀልያለሁ እጠመቃለሁ ።ነገር ግን ሂወቴ ግራ ገባኝ።አንድ በሉን የት ነው ያሉት ቀሲስ ።ስለወላዲት አምላክ።እባኮት እባኮት ያሉበት እመጣለሁ።😢😢😢😢
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 месяцев назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@buruktawit
@buruktawit 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም ትምህርት ነው
@babys7570
@babys7570 6 месяцев назад
ጸሎት ማድረግ ነው ያሉት ትክክል❤ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ አምላክ አለን ❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት እግዚአብሔር ክታስርንበት ይፍታን ይርዳን የድንግል ማርያም ልጅ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 6 месяцев назад
አባታችንን በፀሎት አስብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 6 месяцев назад
ሰላም አባታችን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት የአለም መድሃኒት አኔም የሚገርመኝ ይሄነው እኔም አስር አመታችነው ከጎደኛዬጋር ግን አልተጋባንም ስንራራቅ ሰላምነን ስንገናኝ በጣም ነው የምንጨቃጨቀው ስልሲደውልልኝ ስደቢውስደቢው ይለኛል በውስጤ
@Fifu-bf6pl
@Fifu-bf6pl 6 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@fafi2887
@fafi2887 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት የመጀመሪያው መስፈርት የኔ ነው😢😢😢😢
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 6 месяцев назад
ቃለ ህይውትን ያሰማል አባታችን ፀጋ እግዚአሔር ይብዛልዎ
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 6 месяцев назад
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤😢😢😢
@zed96
@zed96 6 месяцев назад
ቃለ ሔይወት ያሠማልን አባታችን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ በጸሎት አስቡን🤲
@taralema6070
@taralema6070 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🥰🥰🥰🤲🤲⛪️✝️
@tsiongetnet-h5p
@tsiongetnet-h5p 6 месяцев назад
መምህር እሺ እድላችን እንደተወሰደ ካወቅን ቡኦላ ምን እናድርግ በጣም እኮ ግራ ገባኝ
@Letsh7
@Letsh7 6 месяцев назад
ፆም ፀሎት ስግደት ማዘውተር ከተቻለ ደግሞ ፀበል መጠመቅ
@fafi2887
@fafi2887 6 месяцев назад
ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ እማ መንፈሳዊ ዉጊያ ላስገባሽ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 6 месяцев назад
​@@fafi2887እስኪ እኔን አስገባኝ ወንድሜ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 6 месяцев назад
​@@fafi2887 እኔም አስገቢኝ አህቴዋ
@etaguassefa1968
@etaguassefa1968 6 месяцев назад
መፍትሄውስ??
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb 6 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Месяц назад
እኛ ምንም ሳናጣ ልንፋታ ነው :: በአንዲት ቤቴ በጋበዝኳት ሴት ምክንያት..
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@meieymelese5697
@meieymelese5697 6 месяцев назад
እኔ ፍቅርኚ በጣም ነው የምቀያይረ አባካቹህ በፆለታቹህ አስቡኚሁለተሥላሴ ብላቹህ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 6 месяцев назад
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@HanaDemis-x1d
@HanaDemis-x1d 6 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት በመተተኞች የተያዘ ሰውን ማስተማርና ማንቃት ቀላል አይደለም? ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክ ኑሩልን እድሜ ይስጥልን አሜን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይማረን 😢
@zenayalew9779
@zenayalew9779 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማረን (፫). ቃለሂወት ያሰማልን አባራችን
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 6 месяцев назад
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@حنانحفصي
@حنانحفصي 6 месяцев назад
❤❤❤ዘመናችኩይባረክአባታችን
@AbuRokan-v2m
@AbuRokan-v2m 6 месяцев назад
ቃለህይወትያሠማልንአባታችንአሜንአሜን❤❤
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት የሰማልን አባተችን 🥰
@almaayala4768
@almaayala4768 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን በእኔ ላይ የደረሰ ጉዳይ ነው በተለይም በመንፈሳዊ ሰው እውነት ይረዳኛል ብየ ተሸውጃለሁ አሁን ስነቃበት ክፉ ናት እያለ ያስወራብኛል
@meieymelese5697
@meieymelese5697 6 месяцев назад
ይህ ነገር በኔም ደርሶብኚ
@RebcaHabtamu
@RebcaHabtamu 5 месяцев назад
በመንፈሳዊ ሰው እንዴት ውዴ
@menkemtsnat708
@menkemtsnat708 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያስማልኝ ኣባታቺን ።
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 6 месяцев назад
Amen 3 kal hiwet yasemaln
@sababekele8721
@sababekele8721 6 месяцев назад
Amen amen amen
@ፊሊሞንስልጣን
@ፊሊሞንስልጣን 6 месяцев назад
Amen Amen Amen abatachin kale hiwet yasemalen.
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@tsehaya.3033
@tsehaya.3033 6 месяцев назад
Abate yiftung yibarkun. Beselotwo asbun 🙏
@ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ
ቃለሄወትን ያሰማልን መምህር
@qweqwe444
@qweqwe444 6 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን❤❤❤!!!
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BabaPiku-bm9ik
@BabaPiku-bm9ik 6 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bettye4686
@bettye4686 6 месяцев назад
Betelot adebug abattay fikert mareyam ❤❤ ❤
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@seifedargie2088
@seifedargie2088 6 месяцев назад
ሥላሴ ይስጡልን
@maqadasmaqadas9027
@maqadasmaqadas9027 6 месяцев назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ
@qweqwe444
@qweqwe444 6 месяцев назад
እግዚኦ መሀርነክርስቶ😢😢😢😢 የእኔ ጉድነዉ
@BeckyGeday-u2w
@BeckyGeday-u2w 6 месяцев назад
Abathen kalehwat yasemaln emebrahn edmen tenan yestut
@wollo4001
@wollo4001 6 месяцев назад
እግዚወ መፍትሄውስ
@HanaAdemasu-cl5yv
@HanaAdemasu-cl5yv 5 месяцев назад
በፀሎት አስቡኝ አባቴ እህት ዪሃንስ
@fikadushimhalal9475
@fikadushimhalal9475 6 месяцев назад
Kal hiwet yasemaln abatch egziabhar amlak regm edme ystiln betelot ysebun
@AnanjSnje
@AnanjSnje Месяц назад
😢😢😢እድሜ ልኪ ለማን ላወራው መከራየን 😢😢😢😢
@bezagirma9544
@bezagirma9544 6 месяцев назад
በስመ አብ አባ 3ኛው ላይ የተናገሩት የኔን ታሪክ መሰለኝ ይኸው የኔ ትዳር በባሌ አክስትና በልጇ ፈረሰ ይገርማል እንደው የክፍታችን ጥግ እንደው ስንት ዓመት ልንኖር ይሆን የሰውን ሕይወት እይደዚህ መበጥበጥ
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭
@wendifrawMuluye-d3s
@wendifrawMuluye-d3s 5 месяцев назад
እራሴን ነገሩኝ ለ14አመት ያሮረኝን ምልክት ነገሩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 3 млн