Тёмный
No video :(

እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር...ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ | Presence TV | 4-Mar-2019 

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Подписаться 402 тыс.
Просмотров 481 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!
Note:-Reuploading our Videos and Audios without permission restrictedly prohibited.
#SubscribePresenceTv #SuraphelDenmissie

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 482   
@mulugetadelelo9934
@mulugetadelelo9934 5 лет назад
እንዴት እንዴ ምየድን የውቃል እግዚአብሔር የምለውን መዝሙር እየስመሁት ጨት እቅም ነበር 2013 ዓ.ም አሁን ሁሉንም ትቼ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሆኜሀለው እግዚአብሔር በእውነት እንዴት እንዴ ምየድን ያውቃል እንበዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይመስጌን ስለ ሁሉ ነገር
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 5 лет назад
Mulugeta Delelo የእኛ ጌታ የተባረከ ይሁን ስለደረሰልን
@mulugetadelelo9934
@mulugetadelelo9934 5 лет назад
Amen amen geta yebarksh
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 лет назад
Mulugeta Delelo inkowani Geta iyesuusi deresalliki wondime
@mulugetadelelo9934
@mulugetadelelo9934 5 лет назад
Amen amen geta yebarkchu tabarkulig
@birhanmulugeta1896
@birhanmulugeta1896 5 лет назад
" በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። "Ameeeen!! (መዝሙረ ዳዊት 23:4)
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 лет назад
ኢየሱስ ሆይ አንተን ያገኘሁባት ቀን ያቺ የተባረከች ትሆን
@berhanmekonnen2731
@berhanmekonnen2731 3 года назад
አሜን 🙏
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
Amen ellllllll
@yakobgirma469
@yakobgirma469 Год назад
@@emuyeyilma7752 Amen
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 5 лет назад
ከስንቱ አድኖኝ ዛሬ በህይወት አለሁ ስሙ ይባረክ
@zahrawelo2801
@zahrawelo2801 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭❤
@tewelove1185
@tewelove1185 5 лет назад
እግዚአብሔር ፡እንደናንተ፡ ያሉ፡ ዘማሪዋች፡ ጌታ፡ ያብዛልን ።
@rockmobile7284
@rockmobile7284 Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ የምትገርምነህ እንወድሃለነ ተባረክ
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 5 лет назад
መዳን በማንም የለም ልብ ያለው ልብ ይበል በጌታ እየሱስ ብቻ!!!!!!!!የማምለጫ አለት።
@meseretkibret8313
@meseretkibret8313 Год назад
ይህን ዝማሬ ስሰማ በየቀኑ መዳኔን አስታውሳለሁ 😭 እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር " ብዬ ፕሮፋይሌ ላይ ለጥፌ ነበር። በ 2010 ከተወሰኑ ወራት በኋሏ ከ መኪና አደጋ እግዚአብሔር አዳነኝ። ይህን ዝማሬ በ እምባ ነው የምሰማው 😭
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 лет назад
በጣም የምወደዉ ዘማር ወርቅነህ አላሮ እንኩን በደና መጣ እግዚአብሄር ይባርክ መዚሙሮች ነፍስን መንፈስን ያረሰርሳል
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
Amen amen tabrek
@user-js8mp2vt3b
@user-js8mp2vt3b 3 года назад
ሰምቼኮ የማልጠግባው ዝማሬ ነው ተባረክልኝ
@user-nt1sc9yc9b
@user-nt1sc9yc9b 5 лет назад
አሜን³ ግሩም አምልኮ ፀጋውን ያብዛልክ የተወደድክ
@Israel9068
@Israel9068 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 5 лет назад
@@user-hf8eb3mh5e ahunim zeinebochin foziyawochin geta yabzalin
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 5 лет назад
የምንለቃቸው ቪድዮዎች ወዲያዉ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፣ እንዲሁም ለሌሎች ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ።
@anulomekengo291
@anulomekengo291 5 лет назад
AMEN
@granpro4963
@granpro4963 5 лет назад
እሽተባረኩ
@senaitmihreteab9186
@senaitmihreteab9186 5 лет назад
Presence TV we Love you so much ♥ God bless all Family for Presence TV Channel
@sebaroseta5783
@sebaroseta5783 5 лет назад
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE Ameen man of god worken alaro pleas god bless you
@sebaroseta5783
@sebaroseta5783 5 лет назад
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE blssed
@nanatube8976
@nanatube8976 5 лет назад
ወይኔ ይሄ መዝሙር ስሰማ በጣም ነው የምጽናናው ወይኔ የኔ ጌታ እንዴት እንዲያድን የውቃል እሰይይይይ ተባረክልን አሜንንንንንን ያውቃል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 5 лет назад
የፈቅረህ ምርኮኛ አደረገኝ
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 лет назад
እንዴት እንደ ማያድርግ ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር በምያመልኩትን ለእሱ የሆኑትህን አሜን አሜንአ እንዴት እንደ ማያድርግ ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር በምያመልኩትን ለእሱ የሆኑትህን አሜን አሜንአሜን ሜን
@lidiyarobel4418
@lidiyarobel4418 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ ዘወር ብዬ ሳዬዉ ያሳለፍኩትን አባጣ ጎርባጣ ጉድጏድ ገደሉን ማመን ይሳነኛል ሀይልስ ከየት አገኛለሁ ለካስ ኤልሻዳዩ አቁሞኝ ኖራለሁ ስሙን አከብራለሁ የኔ ጌታ ስምክ ለዘላለም ይባረክ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባረክ ተባረክልን 😭😭😭 ነብይ ሱራፌልዬ ዘመንና ዘላለምክ ይባረክ ተባረክልን ስላንተ ጌታን አመሠግነዋለሁ ኑርልን 🎶🎶👏👏👏👋👋👋🙇🙇🙇🙏🙏🙏
@destakibret6752
@destakibret6752 5 лет назад
እግዚአብሄር የኃይልን በትር ከፅዮን ይልክልሃል፤ በጠላቶችህ መካከል ግዛ፡፡ መዝ 110፡2
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 5 лет назад
ሃለሉያ እሰይ እልልልልልልል እልል እልል አሜን አንቴ የተከበርክና የተወደድክ የአባቴ ብሩክ አባቴ ዘለዓለም ይባርህክ ተባረክ አሜን እየጨመረ ይሄዳል ይደምቃል ይበዛል አሜን ሁ እውነት እኔ እንደት እንድድን ሳይሆን እርሱ እንደት እንድያድን ያውቃል እግዚአብሔር እንደት እንድያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን በፈተና ሆነው የምያለቅሱትን ሃለሉያ አሜን አሜን ጌታ ዘለዓለምክን ይባርከው ተባረክልን ገና ገና በብዙ ክብር ፀጋ እንጠብቅሀለን ሁ በእውነት ተባርከሀል ብሩክ ነክ ለበረከት ሁን አባቴ አብዝቶ ይባርክህ ከመልካም ነገር አያጉድልህ ተባረክልኝ !!!!!
@mathssena3047
@mathssena3047 3 года назад
ድንቅ ብቃት ለሰጠው የሰጠ ጀግና u r blessed. እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 3 года назад
አሜን እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚያብሔር.........!!!እሰይ እልልልልልልልልልል!!!!!!
@wakuma1992
@wakuma1992 5 лет назад
I can’t stop listening to this worship today is my day Hallelujah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samsonwolde2191
@samsonwolde2191 5 лет назад
ሃሌ ሉያ ….. ጌታ ድንቅ ዘመሪያን ስለሰጠልን
@leewondi5966
@leewondi5966 5 лет назад
Ketiwlid wede tiwlid sayarej sayresa yetelalefe mezmur ... Yihe beiwnet ke menfes kidus yetetsenese mezmur new!!! #indet indiyadin yawkal Igziabher!!!
@user-vl8vm4bo6n
@user-vl8vm4bo6n 3 года назад
ጌታኮ ከሁሉም በላ ነው በስሙ ጉልበት ነው አሜን ይክበር
@alijomaa23
@alijomaa23 5 лет назад
እግዚአብሔር ብርሀነ ነው የሚያሰፈራኘ ማነው አሜንንን
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እሄን መዝሙር ስሰማ ነገሮችን ሁሉጌታ እንደሚሆንልኝ አምንዋለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ውይ ጌታ እየሡ ይባርክ በጌታ ፍቅር ውድድድድ አረግሀለው
@fitsumk9592
@fitsumk9592 5 лет назад
I love his technique of singing 🎤 😍
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
እንዴት የሚገርም ድምፅ ነው፡ ዘመንን የተሻገረ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@mihrattekele2195
@mihrattekele2195 5 лет назад
ኡኡኡኡ እንዴት እንዴ ያድን ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ዘ/ር ወሪቅኔ ታበርክ
@idependongod8638
@idependongod8638 4 года назад
እንዴት እንደ ሚያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር 😭😥😭😥🙏🙇🙏🙇
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 3 года назад
ENKAN YEGETA HONKU.... EYESUS GETA NEW AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN........ZEMARY WERKENEHE GBU...
@user-gt1sn6rl8z
@user-gt1sn6rl8z 5 лет назад
ኦኦ እየሱስዬ፡ ስምህ ይበራክ፡ አሜንንንን አሜንንን እንዴት ደስ የምል አምልኮ ነው 👏👏
@temesgenworku5656
@temesgenworku5656 Год назад
እንደት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር አሜን
@thanksgodfromeverythings8078
@thanksgodfromeverythings8078 5 лет назад
አሜንንንንንን አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏ዉስጤ ናቹህ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ እንተርናሽናል ቸርች ዘመናቸው ይባረክ ፀጋዉን ያብዛላችዉ ተባረኩ
@tamiratgodblessshonemolla4189
@tamiratgodblessshonemolla4189 5 лет назад
ameen
@amanashamanash1948
@amanashamanash1948 5 лет назад
አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ብራነና መዳንቴ ነው ማን ያስፈረኛል ሃሉላያ
@user-fi5ku4di2l
@user-fi5ku4di2l 5 лет назад
O M G my favorite singer, may my God bless you more.
@comceil6793
@comceil6793 2 года назад
Mecha new endehe agera gebecha amlaken mamelkew,😭😭😭😭😭
@meronbirhanu2036
@meronbirhanu2036 5 лет назад
እንዴት እንደያድነን ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር እንዴት እንደዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን በፈተና ሆነዉ የሚያለቅሱትን እልልልልልልል ለልልል እልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን .......... ጌታያስመለጠኝን ሳስበዉ ግርም ይለኛል እያለቀስኩ ዘመርኩት! የተከበርክና የተወደድክ የአባቴ ልጅ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!!!!!!
@tigstgetahun8776
@tigstgetahun8776 5 лет назад
ወርቅነህ አላሮ ጌታ ይባርክህ ተባረክ በመንፈስ ሆነህ በመንፈስ እንድንሆን ታደርገናለህ ዝማሬህ ሰማያት ይድረሱ
@Joymberhe
@Joymberhe 3 года назад
God bless you werknhe, my God!!! I cannot stop listening this song I'm so blessed
@tinamesifne2016
@tinamesifne2016 3 года назад
Kesetu adanon ashagarawun ezi adarasonali Geta semo yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@zerihunyakob3909
@zerihunyakob3909 5 лет назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ያስመለጠህ እግዚአብሔር ይባረክ
@agimie6215
@agimie6215 5 лет назад
ወንድሜ ብቅ አልክ ገና ለእግዚአብሔር ብዙ ይዘመራል ጸጋው ይብዛልህ በርታ
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 года назад
አሜን አሜን በጌታ ደስ ይለኛል እኔስ ሁልግዚ በጌታ ደስ ይለኛል እፍፍፍፍፍፍ ዉዴ እየሱስ
@emebetbirhanu7598
@emebetbirhanu7598 5 лет назад
አሜንን አሜንን እለመልማለው ሀለ ሉያ እልልልልልልልል. እስስስስስይ 👏👏👏👏👏🙌🙌ዘመንህ ይባረክ ወርቁ
@Judica67
@Judica67 3 года назад
I am the witness. I do not fear as I know I have the greatest with me. Only God knows my journey !
@demelashbassa6022
@demelashbassa6022 2 года назад
Every one will be fruitful if he/she does a gift given from God. That is why you are fruitful and your grace attracts people.
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 лет назад
ሸሎም የጌታ በቴሰቦች እልልልልልልልልልል በጌታ ደስ ይለኛል በየሱስ ደስ ይለኛ ነብሰ ጌታን ታከብረዋሉች ታከብረዋለ በመድሐንተ እፈይ ስላለች እፎይ ስላለች. በብዙ ተባረኩ ደስ የምል አሚልኮ
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 4 года назад
Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeeeen endet ende madin yakal egzaber yessssssssss🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️aaashuuuuuuuuuuu
@ooyiruumedia4133
@ooyiruumedia4133 5 лет назад
I love this song!
@hanawolde461
@hanawolde461 4 года назад
ameen ameeen ameen tebareki zemenki yibareki tebareki tebareki ellllllllllllllllllli iycemerukuni ihedalo ameeeeeen tebareki
@yesewzernegasi1673
@yesewzernegasi1673 5 лет назад
እንድት እንዴ ያድን ያውቃል እግዚአብሔር እያልክ ሰታሰመልክ ኮተቤ አካባቢ ነው ጌታን ያገኘሁት ። የእግዚአብሔር ስው በጣም አመሰግናለሁ አንተ ድንቅ ና ብሩክ ነህ ። የመዝሙር ትንቢት ሰለ ሰራልኝ ።
@loveeveryone5007
@loveeveryone5007 5 лет назад
I can’t stop playing this song God bless you.
@alhinei1462
@alhinei1462 5 лет назад
ዘመር ወንድመችን በእውነት ጌታ ይበርክህ ዘመንክ ይበርክ ታበርክ በብዙ ፀጋ ታበርኩ ሁለችሁም
@kebebushlielebo2323
@kebebushlielebo2323 4 года назад
አሜን አሜን ኡፋ እኛ እኮ የታደልን ነን በጌታ መሆን እጅግ መታደል ነው ወገን ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@SamsungJace-nm1tw
@SamsungJace-nm1tw 5 лет назад
እንዴትም አድርጎ እንደምንም አድርጎ የምያድን እግ/ር ይመስጌን አሜን ሃሌሉያያያ እልልልልልል እሴይ ዘማር ዘመንህ አጋልግሎትህ ዘርህ በጌታ የተበራከ ይሁንን አሜን ሀሹሹሹሹ ቅጥል ይበል ሴጠን!!!!
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 лет назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ሃሌሉያያያያያያያያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ አባቴ
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 лет назад
አሜንንን አሜንንን ያውቃል እግዚአብሔር ዋው እንዴት እንዴ ምያድን ያውቃል እግዚአብሔር ሃሌሉያ ያስማልጣኝ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 5 лет назад
አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን Elelellelelelelelele Ameeeeeeeeen መዝሙር ዳዊት 27:1) መዝሙር ዳዊት 23:1-6) መዝሙር ዳዊት 91:1 ምሳሌ 4: 18) elelelelelelelelelelelelelele Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Elelellelelelelelele Ameeeeen elelelelelelelelelelelelelele Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ የአባቴ ብሩክ አሜን
@miracletube8879
@miracletube8879 5 лет назад
Wawww what a blessed song....God bless you man of God all bless
@efimelse9550
@efimelse9550 4 года назад
የረበሸኝ ነገር ቢኖር የመድረኩ ኪኮር መብራት ዘማሪው ጌታ ይባርክህ
@admasugebre7616
@admasugebre7616 5 лет назад
ፓስተር ወርቅነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! በመዝሙሮችህ እግዚአብሔር ከብሮአል፤ሰይጣን ተዋርዶአል፤ ቅዱሳን ደግሞ ተባርከዋል፡፡ ፕረዘንስ ቲቪ አዘጋጆችና ነብይ ሱራፌል ይህን የእግዚአብሔር ሰዉ በመጋበዛችሁ ጌታ የባርካችሁ፡፡
@konjitbafe26
@konjitbafe26 5 лет назад
አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ ተባረክ ለእግዚአብሔር ክብር ጸጋ ይጨምር ለእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ነው
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 года назад
Amen amen amen halelueya keber legzabeher yhuen Egezabeher yebarekhe tebareku
@ajealajeal
@ajealajeal 5 лет назад
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 5 лет назад
ልኡልን መጠጊያ ያደረገ እየሱስ ትልቅ ነው
@TG-dp1lw
@TG-dp1lw 5 лет назад
ክብር ይሁን ላለና ለነበረ አልፎም ለሚኖር ይሁንንንንን እሰይ እንዴት እንደሚያድን እንደሚያስመልጥ ያውቃል እግዚሀብሄር አሜንንንንንን
@alamtoelzein
@alamtoelzein 5 лет назад
ሓሹ ሓሹ ሓሹ ሓሹ እልልልልልልልልልልል ጌታ ሆይ በአንተ እጂግ ደሰ አለ!! ኦ ኦ ኦ ኢየሱሰ ሆይ ከበረ ለእግዚአብሔ የሁንን አሜን አሜን; ንፋስ ሆይ ባረከህ ኢየሱሰ የባረከ ሃሌ ሉያ
@user-ll2qb7yt2z
@user-ll2qb7yt2z 5 лет назад
እግዚአብሄር ይባረክ ስለ ሁሉም 😢😢 አኔ ምስክር ነኝ ከስንቱ አዳነኝ የትላንት ጌታ ዛሬም ከእኔ ጋር ነው መውረስ ያለቤት እርሱ ያስወርሰኛል ዘና ኮራ እንጅ አላለቅስም god bless you
@hiwotmulugeta6785
@hiwotmulugeta6785 4 года назад
ወይኔ የኔ ጌታ እንዴት እንዲያድን የውቃል እሰይይይይ ተባረክልን
@user-cj1cq3xh6d
@user-cj1cq3xh6d 5 лет назад
አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሆን በእውነት ተባርክ ዛሬም ብርቱ ያደርግ እግዚአብሔር ይባርክ
@tsholofelopitsi3521
@tsholofelopitsi3521 4 года назад
አሜን አሜን አድኖኝ አይቻለዉ አሜን
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 лет назад
ከስቱ አድኖኝ ዛሬም እያዳኝ ስሙ ይባረክ ተባረክ ለምልም
@comceil6793
@comceil6793 2 года назад
Amen amen amen eyesuse kebereleghe tebarek wendema
@rozapizzogiovanni5549
@rozapizzogiovanni5549 5 лет назад
elelelelelelelelel, awoooooooooo, manem , kiber legeta yihun
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 лет назад
እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር አሜን አሜን የኔ ጌታ ተባረክ
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር ወርቅነህ ዘመን ይባርክ ጌታ ባተውሲጥ ሲላአለው ፀጋ እጅግ አሜስግናለው ሰሙ ይባርክ ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@user-ew9vl9qq6c
@user-ew9vl9qq6c 5 лет назад
የምወደው ዘማሪ መዝሙሮቹ ልብ ይነካሉ ተባረክ ወርቄ
@simesima3954
@simesima3954 2 года назад
Wuuuyiii ameeeen ameeen ameeeen ameeeen isay haleluya elllllli elllllli elllllli Ewunet mamen yisaneghal hayil keti ageghew leka egizeyabihr degipogh komiyalew haleluya isay elllllli elllllllli elllli geta ko new z zemenik yilemelim yabate jegina
@zeinashz9188
@zeinashz9188 5 лет назад
Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen tebarak worekiye
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ሁለም ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ነው ጌታ ይባረክ🙌🙌🙏🙏
@genetiyob7893
@genetiyob7893 4 года назад
ameeen aameeeeeeennnnn ameeeeeennn elelelelelelelelele esy Tebarekuuuuuu 👏👏👏👏👏😍😍😍😍 presence Tv Siwedachu Hulachum GBY
@RozaAbebaAbreham
@RozaAbebaAbreham 5 лет назад
Amenamenamen amenamenamen Amenamenamen amenamenamen esey yene eyesus haleluya nebsin yemiadis amliko👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏yeminwedih yegzabher sew tebarekiln
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 лет назад
እውነት ነው እግዚአብሔር እደት እንዲያድን ያውቃል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀለሉውያ ሀለሉውያ ሀለሉውያ ሀለሉውያ ዘማር ውርቅየ በጣም የምውድህ ናፍቀውንይ ነበር ድምፅ በዝማሮችህ ህወቴ ተለውጠዋል እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ዝውውር ብየ ሳየው ያሰለፍኩትን ምገርም አምልኮ porphte sure &miki tebareku
@martaermiasermias4645
@martaermiasermias4645 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💖💖💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓💘💘💘💘🎵🎵🎵🎶🎶🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎵🎵🎶🎶🎶🔥💓🎶👐👐👐👐👐✋✋✋👋👋✋✋👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌺🌺🎧🎧🎧🔔🔔🔔🔔🔔💝💝📣📣📣📢📢📢📢🔈🔈🔈🔈🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎸🎸🎸🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎪🎪🎪
@genetfriesen8423
@genetfriesen8423 5 лет назад
Hallelujah praise the Lord God is faithful 🙌🙌🙌🙌🙌
@martalegesse2161
@martalegesse2161 5 лет назад
May God bless you brother I can't stop worshiping God with you stay blessed.
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 5 лет назад
Uuuuuuffffff ehi zemare west now endet endi meadin yawkali Egzabiher 😭🙏♥️😘❤️tabrakilgnnn geta tsaga yechamerl pastor worken♥️
@yodittafese9869
@yodittafese9869 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ ፓስተር ወርቅነህ
@chudinato8224
@chudinato8224 5 лет назад
Let our praise ypur temple. Lord bring down your glory. I claim this in my ministry. Lord let it come to pass.
@taezazwoldu5302
@taezazwoldu5302 4 года назад
Very nice song!Werkneh Alaro,
@BELDA143H
@BELDA143H 2 года назад
Ammeen ammeen haleluyaa indet indamiyadin yawqal egzbher
@binisweet1012
@binisweet1012 5 лет назад
ዘመን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@esayaslulu5303
@esayaslulu5303 5 лет назад
Pastor Zemeneh Yibarek….
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 5 лет назад
A blessed Brother. Rooted in the word of God. Thank you Pastor Alaro.
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 лет назад
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen God bless you more and more 🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤
@adiso6678
@adiso6678 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@endalkezenebe2102
@endalkezenebe2102 5 лет назад
paster workineh betam yewiwodew zemari new
@ayanohirbo6676
@ayanohirbo6676 4 года назад
Blessing, motivating, strengthening and restoring our holy song!. Stay blessed brother Werku!.
@merrymerry6072
@merrymerry6072 Год назад
አሜን ያድናል አባቴ
@desalchenjro9594
@desalchenjro9594 5 лет назад
Amazing powerful worship My GOD bless You
@evaedom
@evaedom 5 лет назад
Amen amennn zemneh berek yebel
@te0B
@te0B 2 года назад
በዝህ ዝማሬ በጣም ከተጽናኑ አንደኛው ነኝ፡፡ ግራ ገብቶኝ ችግርና መከራ የናጡኝ ወቅት ውስጤ ይህን መዝሙር ይዘምራል፡፡ እጅግም እጽናናለሁ፡፡ ጉልበት አገኛለሁም፡፡ ዘማሪውንም አፕሎድ ያረችሁትን ቅዱሱ ከሰማይ ይባርካችሁ!
Далее