Тёмный

እንዴት ጓደኞችን ማሸነፍ እና በሰዎች ላይ ተጽዕኖ ማሳደር እንደሚቻል ክፍል 3-1 How to Win Friends and Influence People Part 3-1 

Laekemariam ላከማርያም
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

እንዴት ጓደኞችን ማሸነፍ እና በሰዎች ላይ ተጽዕኖ ማሳደር እንደሚቻል ክፍል 3-1 How to Win Friends and Influence People Part 3-1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@selammina2643
@selammina2643 2 года назад
ዋው ድንቅ የሆ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር ላአከ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
ወላሂ ትክክል ነህ አውነት የሌለው ሰው ሊያሳምንህ ሲፈልግ በጣም ይጮሀል ካልጮኸ የሚያሳምንክ አይመስለውም
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 года назад
አመሰግናለሁ ላከ። ለማወቅ እና ለማሳወቅ ሳይሆን ላለመሸነፍ የሚከራከረው ብዙነው። እኔ እንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስገባ፣ ልክ ነህ አንተ ብየ ዘወር ነው ይምለው።
@iyffgdfuuds374
@iyffgdfuuds374 2 года назад
አብቤዋለሁ ቆንጆ መፅሐፍ ነው
@eyob2020
@eyob2020 2 года назад
Thank you Lakemariam
@tigestmekonnen9655
@tigestmekonnen9655 Год назад
thnxs
@berket2497
@berket2497 2 года назад
ምርጥ ዘር አክባሪህ ነኝ የሠውን ልክ ታሳየኛለህ
@abudibeshr7947
@abudibeshr7947 Год назад
betam betam 10p bro
@selaminas598
@selaminas598 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ለአከዬ Danke 🙏💕
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ
@zaraase663
@zaraase663 2 года назад
እስከመጨረሻው ሰማሁ ለቤትህ አዲስ ነኝ ደስ ሚል ምክር ነዉ
@belelegnjemaneh3693
@belelegnjemaneh3693 3 месяца назад
መፀሀፍ ቅዱስ "አትከራከሩ" ይላል
@eldanayilma6940
@eldanayilma6940 2 года назад
Thank you 🙏🏽
@fuadjuhar6403
@fuadjuhar6403 2 года назад
Tnxs alot d.r
@seadaeth4898
@seadaeth4898 2 года назад
Enamsgnalan, d,r,👌👌👌
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
በአማርኛ የተፃፈው የመፃፉን ስም ብትነግረኝ ዉለታህን መቼም አረሰዉም
@Emmaእማ
@Emmaእማ 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3eAJBStIllE.html
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 2 года назад
Amesenalehu
@phun4379
@phun4379 2 года назад
ምን አከራከረኝ?
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@asiyahuseen3270
@asiyahuseen3270 2 года назад
የዛሬው ፕሮግራም የለም እንደ ዶ/ር
Далее