Тёмный

"እንጣፋፋለን እንጂ በማሰርና በማስፈራርት የሚሆን ነገር የለም"። ዶክተር ደብረፅዮን 

Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@temesgenassefa7911
@temesgenassefa7911 2 месяца назад
በህወሀት ተጠልፎ የወደቀውን ሀገር ወዳዱን የትግራይ ህዝብ ለማዳን የምታደርገው ጥረት በእጅጉ የሚደነቅ ነው በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ወዲ.ሻንበል.አንተ.ውድ.እንቁ.ጀግና.ነክ.ፈጣሪ.የሚወድክ
@hailedc6725
@hailedc6725 2 месяца назад
Thank you Shambel!! የእውነት ኢትዮጵያዊ ነህ!!!
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 месяца назад
አይ ወዲሻምበል መክፈቻ ሙዚቃህ እነዚህን ቆነጃጂት ልጆች ትዝታዬ ናቸውና አድራ እንዳትቀይረው: የወጣትነቴን ምርጥ ጊዜ ያስታውሰኛል❤ ልክ ይኸው ስለ ትዝታችን ስናገር አንተም አስረዳህ አይገርምም🙏🏾🙇🏿‍♀️💐
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe 2 месяца назад
በጣም የሚደንቀኝ የእግዚአብሔር ምህረት ነው ደብረፂዬን በጦርነቱ ጊዜልብሱን በኩርቱ ፌሰታል ቋጥሮ በከዘራ ሲራመድ የነበረ ሰውዬ ዛሬ ለሌላ ጦርነት ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ማየት በጣም የሚደንቅ ነው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ለጋ የትግራይወጣቶችን አሥበልቶ ሺዎችን አካለ ጎደሎ አድርጎ ትግራይ ከመከራዋ ሳታገግም ሌላ የጦርነት አታሞ መጎሰም ምን የሚሉት እብደት ነው? ለነጚሩእነ ደብረፂዎን የንፁሀን ደም በእጃቸው አለ አርፈው እንዳይቀመጡ የሚያቅበዘብዛቸው ደሙ ነው ፍፃሜአቸው እንደነ አባይ እንደነሰዩም ሰለሆነ ነው
@destaergano3121
@destaergano3121 2 месяца назад
ወድ ሻምበል አንተ ሙሉ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኩራት ይሰማኛል።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሻምበል ስላም ለትግራይ ቤተሰቦቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@mogesegigu8367
@mogesegigu8367 2 месяца назад
ከሁሉም በላይ ያደነቅኩህ በእውነተኛ ማንነትህ ስላገኘሁ ነው። ይሄውም ሲጀምር ሀቀኛ ትግራዋይነትህን፤ ከፍ ሲል ደግሞ ኢትዮጵያዊነትህን፤ በተለየ ሁኔታ ሲታይ ደግሞ የኢትዮጵያ ወታደርነትህን ደግመህ ደጋግመህ በመግለጽህ ነው። አይዞን 'ጓዴ'፤ ያውም በከርከበት፤ በ አልጌና፤ በሓልሓል፤ በአፋቤት፤ በባሬንቱ ግንባሮች ምን ታሪክ እንደ ሰራን ማንም እያወቀው እዚህ ደረጃ ብንደርስም ቅሉ ሀቅን ይዘህ ስለ ሃቅ መታገልህን ካሳውን ፈጣሪ ይክፈልህ። ወያኔን በተመለከተ ብዙ ማለት ይቻላል። ባጭሩ የሰው ምስል ያለው ሰይጣን ነው። በትግራይ ህዝብ ላይ የወረደ ሲኦልም ነው ማለት ይቻላል።
@asfawwot8960
@asfawwot8960 2 месяца назад
Loveable personality.ስወድህ ወዲሻምበል።
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 2 месяца назад
እግዘብሔርን ይስጥልን ወዲ ሻምበል።
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 2 месяца назад
ትክክል ወዲ ሻምበል ። የክልል ሉአላዊነት የለም። ይህ ወደፊት መገንጠልን ታሳቢ ያደረገ ነው።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@AwolHusin
@AwolHusin 2 месяца назад
ሰለም
@YyUu-u9z
@YyUu-u9z 2 месяца назад
@mekonnengeberemichael7532
@mekonnengeberemichael7532 2 месяца назад
ጀግና የቀድሞ ሠራዊት አባል በርታ ከጎንሕ፣ነን፣ወንድሞችህ
@danielkebede2765
@danielkebede2765 2 месяца назад
❤❤❤
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 2 месяца назад
ሉዓላዊት ኢትዮጵያ። ክልል ራሱ ለሰው ከባድ ነው ክፍለ ሃገር የተሻለ ነበር።
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 месяца назад
ወዲ ሻምበል የዚያን ዘመን ትዝታዎች ሙዚቃዎች በአጠቃላይ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ያለህን ፍቅርና ቀናኢነት እጅግ በጣም እናደንቃለን ፠ ወዳጄ ደብረ በጥብጥ አምላክ ካልገላገለን በስተቀር በትግራይ ህዝብ ላይ የተጣበቀ መዥገር ነው እራሱ እንዳለው እሱ ፈጣሪ ያጥፋው ።
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 месяца назад
አገርህን የምትወድ ልዮ ሰው ነህ ወዲ ሻንበል❤
@JALENEGIZACHEW-j2b
@JALENEGIZACHEW-j2b 2 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ሠላምናልማት ነው የሚያስፈልገው።ሠላም ሠለም ሠላም።
@EndashawGetaneh-q9o
@EndashawGetaneh-q9o 2 месяца назад
የመግቢያው መዝሙር ያምራል
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
ይሰማል
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 2 месяца назад
Wadi Shamble we respect you much 💚💛❤
@Tamgn
@Tamgn 2 месяца назад
ምርጥ የኢትዮፒያ ልጅ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 месяца назад
እነኚን ስዋች ልብ ልብ የሰጣችው ህዝቡ ነው ስለዚህ እዛው የቤት ስራቸውን ይጨርሱ።
@-vr8un
@-vr8un 2 месяца назад
ሰላም ጀግና ወዲ ዓደይ
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 2 месяца назад
ክበርልን ወንድማችን እናመሰግናለን አንተ የተለየህ ነህ
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 2 месяца назад
Wedi shamble my brother thank you 💕💕
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 месяца назад
Thank you!!!!!
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 2 месяца назад
I admire your strong stand for the Nation, Ethiopia and for the people of Tigrai. God be with you ወዲ ሻምበል!
@quaragonder4735
@quaragonder4735 2 месяца назад
Wodi Shabel Thankyou You are doing great!!!!!!🟩🟨🟥
@MrGo2adam
@MrGo2adam 2 месяца назад
Thank you sir.
@Wahgwan-s1q
@Wahgwan-s1q 2 месяца назад
❤ወዲ ሻምበል አንበሳ ከዘረኝነት የፀዳህ ጀግና ነህ ! በርታ በረታልን ! 👍
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 2 месяца назад
Yes,
@Black-2024
@Black-2024 2 месяца назад
▫️Thank you #ወዲ_ሻምበል | #መምህር_ሓድሽ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 2 месяца назад
ዎዲ ሻምበል የመግጊቢያ መዝሙር ብትተረጉምልን ሰሰማው ደሰ የሚል መልዕክት ያለው መሰለኝ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 месяца назад
እግዚአብሄር ነው መሀል ላይ ያለው!በደም እየነገዱ ወገኖቻችንን አሰቃዩ !ይከፍሉታል
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 2 месяца назад
Bravo!!!!
@godsheknows3792
@godsheknows3792 2 месяца назад
Best song
@jemalMohamed-i6g
@jemalMohamed-i6g Месяц назад
በርታ ወድሻበል 1:27
@AwolHusin
@AwolHusin 2 месяца назад
ያሲሚለ
@at18887708
@at18887708 2 месяца назад
በርታ, አንቃ ወንድማችን
@TeferiMekonnen-kq4zh
@TeferiMekonnen-kq4zh 2 месяца назад
ትዝታ ትዝታ ወይ ጉድ ስንቱ ታለፈ
@martazewde1658
@martazewde1658 2 месяца назад
ትዝታ ትዝ አለኝ ልጅነቴ
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 2 месяца назад
Anbesaw Ethiopiawi!!!
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 2 месяца назад
YOU ARE GREAT SHAMBEL. THE PREVIOUS SONG REMINDS ME OF OUR PASTUNITED STRUGGLE. WE HAVE TO GIVE LESSON TO THE TREASONS...
@teshomewami2488
@teshomewami2488 2 месяца назад
Wodi Shambel.Viva.
@YonassTekelo
@YonassTekelo 2 месяца назад
Ewontegna ethiopiawi ena shabell tank you ₹
@tamirutola1807
@tamirutola1807 2 месяца назад
Yes
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 2 месяца назад
ወዲ..ሻንበል...ጀግና..ኢትዬጲያዊ...ነክ❤❤
@ermiasesgg2142
@ermiasesgg2142 2 месяца назад
አዲስ አበባ ብዙ አድማጭ ስላለ ሰአት አስተካክል እባክህ
@tilahuntekale4802
@tilahuntekale4802 2 месяца назад
ህወሃት ያልገባዉ ነገር ሁሉ ነገር እንደዱሮ እየመሠለዉ እራሱን ይበላለል
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ያረጀ.ጭንቅላት.የደብረፂዮን.አይቀየርም
@wondifrawyilma7627
@wondifrawyilma7627 2 месяца назад
very good, keep it up!!
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 2 месяца назад
አንተ፣በርታ።
@BerihunAsres
@BerihunAsres 2 месяца назад
በርታ
@ChallaShokore
@ChallaShokore 2 месяца назад
welcome Bro .
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 месяца назад
እንጠፋፋለን ደብረ በጥብጥ ከፈለክ እራስህን አጥፋ እንጂ መጠፋፋት አይኖርም ::ምነው ለትግራይ ህዝብ እዘኑለት የመከራ የስቆቃ ኑሮ ይብቃው ስንቱ ትግራይዋ አካሉን አጣ ሞተ ::ደብረ በጥብጥ ግን አለ አክተር አይሞትም ይልሀል ይሄ ነው :: አምላክ የድሮውን ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ 🙏
@19tahsase
@19tahsase 2 месяца назад
ይገርማል አንተ ንፁ ኢትዮጵያ ያንተን የሀገር ውለታ ከደም ጠብታ ማን ይክፈል ሻምበል መጸሀፍም መፃፍ አለበት ታሪክ ነው አትዘናጋ እውነት ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁለት ግራ እግር ነው።
@edrisjama8890
@edrisjama8890 2 месяца назад
👍🏿,አዎ በደንብ ትሰማለህ
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 2 месяца назад
👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 2 месяца назад
ወዲ ሻምበል በጣም ደስብሎኛ ሚዲያህን በማግኘቴ ። በዚህ ዘመን እንዳተ አይነት አቋመ ፅኑ አየን።ሚዲያ በፍጥነት ሚዲያ እንዲያድግ አንደ አርአያ፣ ስዩም እና ሲሳይ አጌና ያሉትን በሳል እንግዶችን አልፎ አልፎ ጋብዝ። በተለይ ሃይለኪሮስን አንድቀን ተጋባዥ እንግዳ ብታደርገው
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
የሀሣብ ልዩነት የሚባለው ለህዝብና ለሀገር በሚያስብንስ በሚሰራ አመራር እንጂ ጭንቅላታቸው ፀጉር ብቻ በያዙ ከስህተታቸው በማይማሩና የተደረገላቸውን ምህረት እንደ እሸናፊነት የሚቆጥሩ ራሣቸውን በትዕቢት የገነቡ በመሆናቸው ሊወገዱ ይገባል ከነዚህ መልካም ነገር እይጠበቅም የትግራይ ህዝብ የህወሀትን አመራሮች አሣልፎ መስጠት እስካልቻለ ድረስ የችግሩ ገፈት ቀማሽ በመሆኑ አዲስ የአመራር ፊት ለማየት መፍትሔው እነደብረፅዮንን ማስወገድ ብቻ ነው
@Solomonn-eu4rj
@Solomonn-eu4rj 2 месяца назад
እስቲ በየህምነታቸው ፀበል፣ድዋ፣ፀሎት ያድርጉ ለህዝብ ህዘኑለት እንምራ የሚሉት የትግራይ ይውላል መሆናቸው ያጠራጥራል ።
@habeshget-w6g
@habeshget-w6g 2 месяца назад
Berta wdi shambel
@Johnny.ethiopia
@Johnny.ethiopia 2 месяца назад
Good
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 2 месяца назад
ደብረፂዮን ፊጥ ፊጥ የሚለው ምን ተማምኖ ነው?
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 2 месяца назад
ሻቢያን...እና...ግብፅን...እና...ያቺን...ሌባ...ሀዜብ..መስፍንን...ነዋ......
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 месяца назад
ገርሞናል ሁላችን
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💚❤❤❤❤❤
@ArabMubarak
@ArabMubarak 2 месяца назад
Ok
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 2 месяца назад
Go on! No need except your wifr and kids
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 2 месяца назад
11111111111111111111 ይሰማል ሻምበል
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 2 месяца назад
1
@solomonbelachew6680
@solomonbelachew6680 2 месяца назад
pls write a book
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 2 месяца назад
ወልቃይቴ.....ዝግጁ....ነዉ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
እሁን በኢትዮዽያ ሰዓት ከምሽቱ 3:45 ነው
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 2 месяца назад
ወገን ላይቭ ባሆንም በዩቱብ እንስማው
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 2 месяца назад
ሞት ለህወሃት ድል ትግራይ ለኢትዮጵያ
@teshomewami2488
@teshomewami2488 2 месяца назад
Let Debrtsion listen your music.
@belelejemma2309
@belelejemma2309 2 месяца назад
በእርግጥ የልጁን መደብደብ አልደግፈውም። ነገር ግን ፍትህን በህግ የማታገኝ ከሆነ አንዳንዴ የሰው ሳይሆን የአውሬነት ባህሪ ህሊናህን ያሸንፈውና እንዲህ ዓይነቱን ድርጊት ትፈፅማለህ። ለማንኛውም ደጊቱን የፈፀማችሁ ለልጅቷ ከመቆርቆር የተነሳ እንደሆነ ለሁሉም ግልፅ ቢሆንም ከመደብደብ ይልቅ ለፖሊስ ብትሰጡት መልካም ነው።
@truth-s3n
@truth-s3n 2 месяца назад
መቀሌም ተርፋለች ,እኛም ኣገግመናል ,ሓይላችን ታድሷል ,በኣቢይ ላይ 'ሸናነበት' እንግዲህ ወደ ልማዳችን ወደ ሸረኝነታችን... ሸፍተን ስልጣን እንያዝ ግዛታችንም እናስፋፋ የሚሉ ይመስላል
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 2 месяца назад
ወዲ ሸምበል ወዲ ኢትዮጵያ ይመችህ
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 2 месяца назад
ጻድቃን በመለስ ከድርጅቱ ተባሮ ስለነበር ስለራሱ ነው እንጅ ለሕዝብ አስቦ አይደለም። ድርጅቱ ውስጥ ሳለ ለብቻችን ፖለቲካውን አፍነን ይዘናል አላለም።
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 2 месяца назад
አንተ ወንድሜ አንተ በጣም አመስግንሀለሁ ሀገርህን ኢትዮጵያን ስለምትወድ : ከቻልክ የትግራይ እናትና አባት ማልቀስ ይብቃቸው ብለህ ድምፅህን አስማ
@solomonsemunegus8819
@solomonsemunegus8819 2 месяца назад
ፕሮግራምህ አስተማሪ እና ሕወአት የፈጠረውን የትግራይ ሕዝብ ከአማራ ጋር ያለውን ችግር እንዲሁም በሌሎችም የታየውን ችግር የሚቀርፍ ስለሆነ ተጋሩም ሳይቀር መደገፍ አለበት
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 месяца назад
በህግ አምላክ ህግ በለለበት ወሮበላ ቀማኛ ገዳይ ስርዓት በህግ መዳኘት የሚባሎ ነገር አለ ወይ።
@tilahuntekale4802
@tilahuntekale4802 2 месяца назад
አንደኝ
@FortniteBetterthanroblox
@FortniteBetterthanroblox 2 месяца назад
Asmara keftegna kebele 3 gedulu.
@ababonga1
@ababonga1 2 месяца назад
ሻምበል የአሲምባ ፍቅርን እንድናነብብ ጋብዝ ባክህ።የትግራይ ሕዝብ ሕወሓትን እንዴት ያያት እንደነበር ያሥረዳኝ መፅሐፍ ነው።
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 2 месяца назад
ይቆራረጣል!
@tenkeromer491
@tenkeromer491 2 месяца назад
ሰላም ታላቁ ሰው ወዲ ሻምበል ሰላምህ ይብዛ ስለ ሶፍያ አፅበሃ ስትናገር ዘፈኑን ስሰማ ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ሶፍያ አፅብሃ የአሁን አቋሟ እንዴት ነው በወያኔ መጋዝ ጦርሶች/ጥፍሮች ተጠለፈች ወይ ? በድሮ በኢትዮጵያዊነት አቋሟ ከሆነች እባክህን አፈላልገህ በሚዲያህ አቅርባት አመሰግናለው
@mengistuabate3036
@mengistuabate3036 2 месяца назад
በዛ ወርቅ ዘመን የተዘፈነ
@AryaFry-ii7ir
@AryaFry-ii7ir 2 месяца назад
Muruk haswy
@Dandyo884
@Dandyo884 2 месяца назад
ወዲ ሻምበል ሁለቱም ሃይሎች አስበው አቅደው የሚያረጉት ነገር ነው መንግስትም ነቄ ነው አፍ አውጥተው መከላከያ ስራውን ዘነጋ አሉ?????የፈለግትም ይሄ ነበር ማንም ዝር አይልም አትደከሙ በላቸው
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 2 месяца назад
ትክክል,,,BRAVO👍
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад
ደብረ ፅዬን ምን አለ ንስሃ ቢገባ የስንት ነፍስና ደም ፈስስ ምን ያርግ የሱ ጆች ምን ሆኑ
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 2 месяца назад
ሻምበል በውነት እውነት እልሃለው ኑርልን እድሜ ይስጥህ ምነው እንዳንተ ያሉትን የወያኔን ምስጥር የሚያውቁ የትግራይ ተወላጄች ዝም ከሚሉ ድፍረት ኔርዋቸው ወጥተው ሃቁን ቢናገሩ እውነቴን ነው ሌላው ብሄር በወያኔ መርዛማ ፕሮፓጋንዳ ተወናብድ በትግራይ ህዝብ ያለውን ጥላቻ በደንብ ልያስቀር ይችላል ገና ወያኔ ከስረታው ጀምሮ ከማንም የበለጠ በዘፈንም በሃሳብም ወያኔን ሱጋፈጡ የነበሩ የትግራይ ጀግንች እንደነበሩ ይታወቅ ይነገር በህይወት እንዳንተ ካሉም ድምፃቸውን ያሰሙ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 месяца назад
ግን አትለጥፍ ፎቶውን ጠላት እንዳያጠቃው
@SeidMohammed-fj3bf
@SeidMohammed-fj3bf 18 дней назад
እኔ በደንበ አስተውሳለሁ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 месяца назад
ድሮ ድረ መከላከያ ለአገር ሲል ነበር ህይወቱን ጭምር ነበር የሚሰዋዉ ያሁኑስ ?????
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 2 месяца назад
Tiru eyyeseman new
@gebretadese2723
@gebretadese2723 2 месяца назад
10Q u
@solomonbelachew6680
@solomonbelachew6680 2 месяца назад
you ave unwavering stand on your beloved country Ethiopia and your count is trustworthy pls write a book
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн
ጀዊሳው  ሃረቄው ሚዲያው
21:40
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 273 тыс.