Тёмный

[[እንጨት ትበላላችሁና ኮሮና እጄ ላይ ደርቋል የሚለው ይጋጫል ለምን??]]] [[የሐዋርያው እስራኤል ምላሽ]]ክፍል ሁለት 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 990   
@ውድዬያስን
@ውድዬያስን 4 года назад
አገልጋይ ማለት የተነሳበትን የምያስብ እንዴ ኤራሱ ሌሎችን የምያይ ትሁትና ቅን ነው ሐዋርያው እስራኤል እዉነት የክርስቶስ ፍቅር በአንተ አየን ልዩ ሰው ነህ ሰው በእሩቅ ከማዎራት እንዴ ፓስተር ሶፊ ቀረብ ብሎ ስያዎራ ነገሩን ይረዳል ዘመናችሁ ይባረክ ሁለታችሁንም ዉድድድድድ 😍😍
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen let’s pray for him!,
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 года назад
ተባረኩ በብዙ ሐዋሪያ ሶፊ መልካም አገልጋይ ሐዋሪያ እስራኤል ቅን አገልጋይ በጣም እወዳችሁዋለሁ በረከት ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው ሐዋሪያ እስራኤል እንደት ሀብታም ሆኖ ከራሱ አልፎ ለመንፈሳዊ አባቱ ስጦታ አበረከተ ብዬ ክርክር አላነሳም ምክንያቱም እግዚአብሔር መባረክ ይችላል የበረከቱ ምንጭ ሰውን ይሰጠዋል ያሰው ደግሞ ወዶ ፈቅዶ የሱን ቸርች ይሄዳል ወዶም ፈቅዶም ለቸርቹ አስራት በኩራት ይሰጣል ያ ደግሞ ተሰባስቦ ትልቅ በረከት ይሆናል ስለዚህ ሰርቆ ነው አጭበርብሮ ነው ከሚሉት ሰውች ጋር አልስማማም ሐዋሪያ እስራኤል ቅን ስለሆነ ተባረከ በቃ።
@amanyamany7013
@amanyamany7013 4 года назад
🤝🤝👍👍
@mokonanmokonan4654
@mokonanmokonan4654 4 года назад
ፓስተር ተባረክ ኤርትራዊት እህትህ ነኝ ነብይ እሰራኤል የዛሬ 3 አመት ለአንዲት ልጅ ከኤርትራ የመጣች ጌታ እንዲህ ይልሻል ለአንቺ ሲባል ከኢትዮጰያ ወደ ኤርትራ አየር ይጀምራል ብሎ ሲላት እኔ ራሴ የማይሆን ትምቢት ይናገራል ብዬ ነበር በአመቱ ሆኖ አየው ሌሎችም ሆነው አይተናል የኤርትራው ግን ያሰገረመኝ ትምቢት ሰለሆነ ነው ።
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 года назад
ፓ/ር ሶፎኒያስ አጠያየቅህና በተለይ አሰማምህን ሳላደንቅ አላልፍም ፤ ለመፍረድ ሳይሆን እሱ ምን እንደሚያስብ በነፃነት እንዲያወራ ማድረግህ በጣም ጥሩ ነው። ተባረክ, እሱን ነበር መስማት የፈለኩት , ዋሸም አልዋሸሞ። but he is honest , እና ይቅርታ ለመጠየቅ አያፍርም። የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። እኛ ግን ፍርድን አንሰብሰብ። አስተዋይ የሚሆን ዝም ይበል።
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 4 года назад
የነ ኮልታፉ አይዞህ ካንተ ጋር ያለው አይተኛም አያንቀላፋም እስርሽ ሶፎኒየ ተባረክልኝ።
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 4 года назад
ምድረ መነሻ-የለሽ አማኝ ነኝ ባይ ሁሉ ሲጀመር የሚበላ እንጨት መኖሩን አለመኖሩን መች ያውቁና ነው። ጌታ እድሜ ዘመንክን ይባርክ። አንተ ቀድሞውን ተባርከሃል። እውነት ነው ጌታ ተናግሮሃል። ካልጸለዩ ካልተመለሱ አይቀርላቸውም።
@addis.g6448
@addis.g6448 4 года назад
ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ መልካም ቅን ልብ ነው ያለህ ጌታ አብዝቶ ይባርክ። ሶፊ ሰለ መልካም ወንድምነትህ ተባረክ።።
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen
@asratamareofficial6806
@asratamareofficial6806 2 года назад
Wow...Mathew 5:43-48 has been fulfilled. I thank God Apostle for you. So humble man of God.
@dimirutadele3293
@dimirutadele3293 4 года назад
ሶፌ ተባረክ አስቀድሞ ይህ ሰዉ የእግ/ር ነገር የለበትም ማለት አይቻልም።በእርግጥ የአጠቃቀምችግር መኖሩ አይካድም ።ይህን ደግሞ ቀርቦ በማስተካከል ገንዘብ ማድረግ ይሻላል በርታ።
@tesfai3212
@tesfai3212 4 года назад
ኣፖስትል ኣንተን የቀባ እግዚኣብሔር መሆኑን ያረጋገጥኩ "ኤርትራና ኢትዮጵያ ይታረቃሉ " የሚለውን ትንቢት መፈጽሙ ሲያይ ነው ። ፓስተር ጸፎንያስ እውነት እንዲታወቅ እያገዝክ ነህና ተባረክ ።
@kibruhabibaliyealiye436
@kibruhabibaliyealiye436 4 года назад
ኤሪትረየነ እትዮጲያ እንዴምተራቁ ስተነብይ ምየሰይ ቪዲዮ ለክልኝ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 года назад
አሜን! ሃዋርያው እስራኤል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! አንተ የተባረክ ነህ ብዛልን የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ልብ ስላለህ እንወድሃለን በፀሎትና በቻልነው ሁሉ ከጎንህ ነን we Love you Apostle🙏🏾💕
@workeshome3937
@workeshome3937 4 года назад
አዎ ልክነክ ሁላችንም መጸለይ አለብን ጌታ ይባርክክ ታባረኩልኝ አገልጋዮች ሁላችሁም አንድ ሁኑልኝ ታያያዙ ጌታ ፈጽሞ እንድታረቀን👏❤❤❤❤❤❤
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 года назад
ፓስተር ሶፍንያስ ተባረክ ቀርበህ ወንድምህን ሃዋርያው እስራኤልን በፍቅር ግልፅ መሆን ያለበትን ስለጠየከው ጌታ ያክብርህ🙏🏾💕
@danielballe5021
@danielballe5021 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ ጌታ ይባርክህ መቼም አንጀቴን ነው ያራስከው ጌታ በዘመናችን ለአገራችን እግዚአብሔር እንዳስነሳው አምናለው አንተንም በዚህ ወቅት እውነትን እንድታወጣ እግዚአብሔር እንዳመጣህ አምናለሁ ። ምክንያቱም ነብይን ስም የሚያጠፋ የኔታ ቲዮብ እኛጋ መቶ ለምን አየስተባብልም ሲሉ ለናንተ ቢዝነስ ብሎ አይመጣም እያልኩ ከነሱ ጋር ስሰድብ ቆይቻለሁ የእውነት አምላክ አንተን አስነሳ ጌታ ይባርክህ
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ነቢ እስራኤል ቅን ልብ አለህ ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ነው ጌና ዓለም ታናጋግራለ ፓስቶር ሶፋንያስ ተባረኽ አንተም በጣም ኣስተዋይ ነው
@madieph4483
@madieph4483 4 года назад
I am so impressed by this interview sofi God bless you more apostle Israel you are so hamble & z truth man of God I respect u
@martakebede822
@martakebede822 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሶፊ ትክክል ነው ፀሎት ሃይል አለው ነገሮችን የመለወጥ ክፉ ከማውራት መፀለይ መፍትሄ ነው!!!!
@alemayalew3404
@alemayalew3404 4 года назад
ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ ሃዋሪያ እስራኤል የተቀባ የእግዚአብሔር ሰው
@fikreduressa5581
@fikreduressa5581 4 года назад
እግዚአብሔር ቅን ነው። ቅንነትም ፊቱን ታየዎለች። የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። ፖሰተር ሶፊ እና አፖስትል እስራኤል ተባረኩልኝ በጣም።
@tameratlerago2701
@tameratlerago2701 4 года назад
ሐዋርያው እስራኤል እግዚአብሔር እናገለግላለን እያሉ በሚያወግዙበት ሳዓት እውነቱ ለማወቅ ቀርቦ ያናገረህን ፓስተር ሶፎኒያንን ከልብህ ባርከው የሚለይ ይለያል የሚቀጥል ይቀጥላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስላለ ተባረክ እወድሃለሁ ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ
@natanmusie1788
@natanmusie1788 4 года назад
Isru we are praying for you... Sofii you are not only external and also inner hundsom i love you
@yetmworktesfaye8626
@yetmworktesfaye8626 4 года назад
ሶፊ ተባረክ ሀቅ የሆነውን እንድናውቅ ፊትለፊት ስላቀረብክ።እስሩ እመነኝ ያልከው ሁሉ ይፈፀማል።በርታ ፣ፀልይ. ሰዎች የሚሉትን ክፉ ሁሉ አትስማ እ/ር ያሸንፋል።ተባረክ
@sofisaeed2534
@sofisaeed2534 4 года назад
ሐዋርያው እስራኤል እግዝብሄር ከአንተ ጋር ነው አንተ መልካም ሰው ነህ
@ሶሲየባባዬልጅነኝ
@ሶሲየባባዬልጅነኝ 4 года назад
የቅንነት የፍቅር የሰላም ጸጋ በዝቶልካል ብሩክ ነክ ስላደረከው ቅንነት ተባረክ የእውነት አምላክ ሁሌም የእውነት ሰው ያርግክ ሶፊዬ ሌሎቹንም እንደዚሁ አቅርባቸው እውነት ላላወቁት ግለጣቸው ተባረክ እስሬኤ ተባረክ ብዛ
@samueltemesgen8967
@samueltemesgen8967 4 года назад
ሶፊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ክርስቲና የገባ ሰው ማለት በሀሜት ሳይሆን እንዳዚህ ቀርቦ ነው መናገር ጌታ ይባርካችሁ ።
@almazsime4584
@almazsime4584 4 года назад
Weregna
@samueltemesgen8967
@samueltemesgen8967 4 года назад
@@almazsime4584 እራስሽን ጠይቅ ማን ወሬኛ እንደሆነ እንደእናንተ የስድብን ቃል መወርወር ይከብደናል የተማርነው እንደዛ አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨርሼአለሁ ።
@almazsime4584
@almazsime4584 4 года назад
@@samueltemesgen8967 ehunetune manager dirome sideb newu!
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 4 года назад
@@samueltemesgen8967 እውነት ነው
@nahomkelemeworki7148
@nahomkelemeworki7148 4 года назад
@@almazsime4584 ኦኦኦኣኣኣኣኣኣኦ
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 4 года назад
ፓስተር ሶፊ ተባረክ ሐዋርያው ንፁህ እሩሩህ የሆነ ሰው ነው የቅናት ወሬ ነው።
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen. He is a man of GOD!!
@shawiecj17
@shawiecj17 4 года назад
ወንድሜ ሶፎንያ ይህንን እንድታደርግ ያማከረህን እግዚአብሔር ለማመስገን ቃላት አጣሁለት እንደ ህዝቅኢል የተበታተኑትን ኣጥንቶች ኣያይዞ ስጋ ኣልብሶ ሰራዊት እንዳረጋቸው በኣንተም ውስጥ በሰይጣን ውሬ መንፈሳዊ ማንነት ኣፅሞች ስጋ እየለበሱ ሰራዊት እየሆነ ነውና ደስ ይበልህ የጌታ ጀግና የምድራችን ኣስቴር የመንፈሳዊ ኮሮናን ቫክሲኑን ጌታን በመታዘዝ ብቸኛ የግዜው ህዝቄል ብዬሀለሁ በርታ ክፋን ሁሉ ታሸንፋለህ ሁሌም በፀሎቴ ኣስብሀለሁ ልጆችህ ትዳርህ ራእይህ በደሙ ይሸፈን ሁሌም በፍቅር በድፍረት ተገለጥ
@getebekele8167
@getebekele8167 4 года назад
Apostle, you are a real man of God. I know Our Lord yet will use you mightily. Your explanation to the questions were great. I know your problem will be settled soon & the accusers will be ashamed. Plaster Sophi, let the Lord bless you for doing this difficult job. You are a man of truth. I am sure a lot of blessings will come to you due to this. Thank you so much!
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 года назад
All I can say shame on you you should be ashamed of yourself
@aklilubashe
@aklilubashe 4 года назад
እኔ ነብያትን አገልግሎት ከምደግፉ ሰው አንዱ ነኝ ።ነብይ አይሳሳትም አልልም ግን በእውነት እግዚአብሔር በህይወቱ የሰራውን በማንም አልሰራም ።ቀናተኛና ተፎካከሪዎች ሰዎች መነሳታቸው አይቀርም ።የቀድሞ ቤተ ክርስቲያን እድር ስለሆነችበት እነኢዩን የመሳሰለ የ፫ አመት ክርስቲያኖች አለምን አካለሉ ።
@gemedabilate8928
@gemedabilate8928 4 года назад
"የቀደመችሁ ቤተክርስቲያን ዕድር" ነችን?
@lemin100
@lemin100 4 года назад
@@gemedabilate8928 no body say that, you said it
@tameratlerago2701
@tameratlerago2701 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ በምድር ለይ የሰውን ልጅ በምንም አይነት መልኩ ሰውን አስደስተህ አትችልም ይልቁንም የሚታገለግለው አምላክህ እንድደሰትብህ ቃሉ በሚለው መሰረት እግዚአብሔር ማገልገል ነው የሰው ልጅ ወይም ክርስቲያን ነኝ የምንባለው ቃሉን እናውቃለን ነገር ግን በቃሉ አልኖርንበትም ለዚህ ነው ወንድሞቻችንን ወይም እህቶቻችንን ቀርበን ከማወያየት ይልቅ በተለያየ ሁኔታ ስማቸውን ማጥፋትና ማጉደፍ የሚቀለን ወንድሜ ሶፎኒያ አሁንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የሰው ልጅ ባወቀው ልክ ነው የሚያወረው ስለዚህ አንተ የደረስክበትን ሌላው ላይደርስ ይችላል በምድር ለይ እግዚአብሔርን ከማገክገል ውጭ የሰውን ልጅ ለማስደሰት እንዳትሞክር ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@bontuhailu6509
@bontuhailu6509 4 года назад
በመጀመሪያ ወንድም ሶፎንያስን መመስገን ይፈልጋለሁ ይህን የእግዚአብሔርን ሰው ቀርበ ለአሕዛብን ጥያቄ መልስ በመስጠት በመቀጠል ወንድም እስራኤል ዳንሳን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አሁንም ለአንተ የምመኘው ከዚህ በበለጠ በመንፈስ በእውቀትና በጥበብ በጌታ መንፈስ ውስጥ ተሰወረ እንድታድግ ነው ጾምና ጸሎት አብዛ ያን ጊዜ ጸጋህ እጨምራለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርከቹ
@tsionabera469
@tsionabera469 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ፖስተር ሶፊ እውነትን እንድንረዳ ስላደረከን ተባረክ።
@tekluwoldegebreal8880
@tekluwoldegebreal8880 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ በጣም የተደነቅሁብህ አንድ ነገር አለ እሱም በአንተ ፕሮግራም የጌታን ባሪያ ሐዋሪያው እስራኤል ዳንሳን ጋብዘህ እውነታን በተመረኮዘ ጥያቄና መልሰ በማድረግህ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነገሮችን አይቻለሁ። ጌታ ይባርክህ
@hibettobiyaw8194
@hibettobiyaw8194 4 года назад
ልበ ቅን የሆነ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው እስራኤል ዳንሳ።።።።።።
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ባንተ ዉስጥ ቅንነትን ፋቅርን አይቻለሁ
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 года назад
ጂል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
እውነት ነው
@senaytzrea7025
@senaytzrea7025 4 года назад
Chrstnea Buznsea argwea bkea. Ngdea mslhea anten wdea Eritrea mlknwea. Kswea.astwewkyi.awkiy.wondmxea.astwewkyi.antea.lsaysea.msrkbe.nbrea
@gossayeretta2046
@gossayeretta2046 4 года назад
ሐዋርያው እስራኤል ይህንን ቀን እንናፍቅ ነበር እንኩዋን በዚህ ሁኔታ መጣህ አሁንም ክፉዎችን ግለጡዋቸው፡፡ ፓስተር ሶፎኒ አንተ ቁብነገረኛ ጌታ በማስተዋል የባረከህ ወንድም አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
ሀዋሪያ እስራኤል ጌታ ያለህን ብቻ አድርግ ስራ ፈትቼ ከምቀመጥ ብሎ ኮሮና የፈጠራቸዉ ወጀቦች ፀጥ ማለቱ አይቀርም ስለዚ ልብህ አይውርድ በርታ እንወድሀለን
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 2 года назад
Apostle ጌታ ይባረከ ጌታ ድንቅ ነው ወለታቹም ተባረኩ Isreal And Sofia
@birkeseid7566
@birkeseid7566 4 года назад
አንተ የእግዚሐቤር ሰው አተ ተባረክ ለአዎሪያ እስራኤል ሰው ጥሩ ነው እያቀረብክ ነው ያለሕው እግዚሐቢር ይርዳቹ
@debebemengiste3844
@debebemengiste3844 4 года назад
ሶፊ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እስራኤል መልካም ሠው የጌታ አገልጋይ ነብሴ ስወደው የራሡን ይሠጣል እንጂ የሠውን አይፈልግም እነሡ እኮ ተደራጅተው ለመብላት የቆሙ ናቸው
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen.
@fanalulu8518
@fanalulu8518 4 года назад
Ewonet newo!!! Leboche edehono melekachewo holo yasetawokal
@ማስተዋልኢያሱ
@ማስተዋልኢያሱ 4 года назад
የተባረካችሁ ሶፎኒያስና እስራኤል ዘመን ዘላለማቹ ይባረክ በጣም ነው የሚወዳችሁ!!
@getachild1
@getachild1 4 года назад
የዘመኑ አገልጋዬች ጌታን ሽፍነው እራሳችውን የሚያስዬ ናቸው የጥንት አባቶቻችን አንድም ቀን በውንጌል መስደዳቸውን መከራ እንደደረስባቸው ሳይናገሩ አሁንም አሉ ምክኒያቱም አገልግሎት አልጋ በእልጋ እንዳልሆነ የገባቸው እነስ ዋጋ የከፈሉበት ወንጌል እነዙህ ወንበዴዎች አቀለሉት የቀድሞ እባቶቻችን በእውነት። ዘመናቸው ይባረክ ልዩነቱ የእሁኖቹ እኔ እኔ ብቻ የቀድሞዎቹ እየሱስ። እየሱስ ነው
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 4 года назад
ሐዋርያው እስራኤል በብዙ ተባረክ እኔ ራሰ ብዙ ጥርጣሬ ውስጥ ገብቸ ነበር በጣም ይቅርታ አሁን ተረዳሁክ።
@natanotoro648
@natanotoro648 4 года назад
sofi you are wonderful God bless you and Apostel Isreal Dansa
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ ተባረክ በብዙ። አብዛኛው ሰው በሀዋርያው እስራኤል ላይ ያለውን መረዳት የሚቀይር ነው ተባረኩ እወዳቿለው።
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 4 года назад
ትክክል ነው ንስሀ መግባትና ይቅር መባባል ያስፈልጋል አለዛ ተዋቸው ይቀንሱዋታል በተረፈ ግን ፓስተር ሶፎንያስ እግዛብሄር ይባርክህ ጥሩ ስራ ነው የስራህው ወንድማችንም እስራኢል በርታ ስይጣን ተናዶ ነው ስምህን የሚያጠፋው ስለዚህ አሁንም ስይጣንና የስይጣን ተከታዮች እርር ይበሉ እንጂ ምንም አያመጡም ብቻ እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን ሌላው እየሱስም ተነቅፈዋል ተስድቦዋል ስለዚህ በመነቀፍህ ወደከፍታህ ሊያወጡህ ነው በርታ
@AaAa-id9ql
@AaAa-id9ql 4 года назад
*_ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ_* *ምን አይነት ፍቅር ነክ እስራኤል በጌታ ጌታ ይበርክህ ሶፊ* _ሁለቹም ታበራኩ_
@tedrosketema8176
@tedrosketema8176 4 года назад
ሃዋርያ ዳንሳ በጣም ምንወድህና ምናክብርህ ውድ ነቢህ ነህ የተናገርከው ሁሉ ኡነትህ ነህ አይዞህ እኛ ደግሞ እናግዛለን በርታልኝ ጌታ ይጠብቅህ ኩፉ አይንካ በጣም ደስ የሚል ኢንተርፊው 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇺🇸
@ደሴ
@ደሴ 4 года назад
በእዉነትህ ቃለትህ አጠዉ ሰዉ በዬአደበበይ ስምህ ይጠፈልህ ግን አንቴ ወንድምህ አርገህ ስለቀርበክህ ሴፌዬ ተበረክህ ስወድክህ በጌታ ፍቅር
@birukayele04
@birukayele04 4 года назад
አንቺ ሴት ዝም ብለሽ በደመነፍስ ነው እንዴ እምትኖሪው።የሰማሽውን ሁሉ አሜን ብለሽ አትቀበይ።በቀደም ስትቃወሚ ዛሬ ደግሞ አሜን ትያለሽ እንዴ።
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 года назад
ተከፍሎት ነው ጂል
@ዘርለምኔ
@ዘርለምኔ 4 года назад
እህት አዳምጭ ከዛም ፍረጂ የወሰድኩትን እመልሳለው ማለት ወስጃሌው ማለት ነው በስውር አማርኛ
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 года назад
በመጀመራ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ሶፍ ጌታ ይባክርህ ተባረክልኝ ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአስታማረን ፍቅርን ነዉ ሰዉ የጠለዉን እሱ ይወዳል መጸሐፍ እንዲህ ይላል አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ። የማቴዎስ ወንጌል 7 =5
@zahrachayank6663
@zahrachayank6663 4 года назад
ዋውውውውው ነብይ በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ አይዞህ ሶፊዬ አንተ በረከታችን የፍቅር ሰው ጌታ ይባረክህ ዘመናችሁ የባረክ 😍😍😍😍😍😍😍😘😘
@alemtesema1057
@alemtesema1057 4 года назад
Paster betegbar wendmawi fekrehen setasay leteweld hulu modelneh 👍👍👍 Tebarku 🙏
@lailausamn5617
@lailausamn5617 4 года назад
ጌታ ይባርክ በእውነት እስራኤል አትያዝ አትጋዳብ
@martawogaso1507
@martawogaso1507 4 года назад
ፓ ሶፊ ጌታ ይባረክህ ምላሽ ይሆን ዘዴ የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በልብ ውስጥ ያስቀመጠው ጌታ ነው የጌታ አመጣጥ ልዩ ነው አንተን አስነሣለት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ሐዋርያው እስራኤል ካንተጋር ነው በርታ!!!!
@mesimesi1138
@mesimesi1138 4 года назад
እጭት ሰው ሲበላ አይችለው ብሎ እስራኤል የተ ናገርው ነገር አሁን አረብ ሀገር ቤሩት ልባኖስ ላይ ስንት ኢትዮጵያ ዎገኞቼ ሚበላ ነገር ጠፍቶ እየሞቱ ይገኛሉ እኔ በበኩሌ በጣም ፈራለው ናብይቶች ላይ መዎርት አልፈልግም እኛ ሰዉ 💞💔
@ዳንኤል-በ2ሠ
@ዳንኤል-በ2ሠ 4 года назад
ፍርድ ከእግዚያብሔር ቤት ይጀምራል።አስተዋይ ከእነዚህ ልባቸው ከሰነፈ ነጋዴዎች ብዙ ይማራል።የጌታ ፍርድ ምን እንደሆነ ካልተረዳን በሰነፎች መንገድ እንጓዛለን።የጌታ ፍርድ ለምኞታችን አሳልፎ መስጠት ነው።ሰው ለመንገዱ ለማይረባ አእምሮው ተላልፎ ከተሰጠ ማን ይታደገዋል?እነዚህ ሆዳቸው አምላካቸው ሃሳባቸው ምድራዊ ነውራቸው ክብራቸው የሆነባቸው ሃሳውያን ዋጋቸውን በምድር ተቀብለዋል።ስተው እያሳቱ በአመፃቸው ይቀጥላሉ።ጌታ ለእነዚህ ሰነፎች አሳልፎ ከሰጠ ፍርድ እንደሆነ አስተውሉ።ለምኞታችን ተላልፈን እንዳንሰጥ ከራሳችን ይታደገን ዘንድ እንፀልይ።
@ashenafizasa8395
@ashenafizasa8395 4 года назад
ፓ/ሶፊ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@fantudaba9744
@fantudaba9744 4 года назад
I have understood you. You are the man of GOD Br. Isreal Dansa. Stand firm!! Don't give up.
@emmyt311
@emmyt311 4 года назад
ሞት ይፈረድበት እያሉ ወንድሞቹ ሲወነጅሉት..ውይይይይይ ወንድሜ እስራኤል አማርኛ በደንብ ቢችል እኮ ከዚህ በበለጠ ባስረዳን ነበር! ፓስተር ሶፎንያስ አንተ ግን የአንተ ፕሮግራም ላይ ስላቀረብከው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! ያባቴ ልጆች ተባረኩ!
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
በትክክል ሞት ያንሰዋል ይሔ ሌባ
@ruthworko7465
@ruthworko7465 4 года назад
God is always faith full & Good !! We love you Spostl Israel & pastor S.F go on ( do your part ) to God's kingdom, & to save the young generations, God will be with you ! You have a potential & ability to hear other problems, keep it up your open mind!! God bless you!!
@ruthworko7465
@ruthworko7465 4 года назад
Apostle Israel
@destagospel4801
@destagospel4801 4 года назад
በጠም ደስ ይምል ቆይታ ነበር ክፍል 3 በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር ዘመንቹን ይባርክ ተባረኩ ሀየለኖቺ
@abirash9473
@abirash9473 4 года назад
ሰፎንየስ ዘማንህህ ይበረክ ተበረክ ሶፍ እንደ አንተ ቀረቦ ማጠየቅ እንደ እግዚአብሔር ቀል ነው ሌለ ፓስቴሮች ይሙት አሉ እና ፓስተረ እንደለ
@besratgebretinsae6928
@besratgebretinsae6928 4 года назад
በጣም ጡሩ ቆይታ ነበር ግን እባካች አታጨናንቁልን ትህትነቱ ኣኸብረቱ በሜናገረው አማርኛ ደስ ይላል :: እ ኔ የሜገርመኛ በዜ ዘመን መጥፎ ግዜ ለሜስኬኑ አዋርያ እስራኤል ዳአንሳ እንደዜ ኣይግባውም ከቤተስቡ ተለይቶ ብሩ ተዘግቶ በምንም ታአምር አ ይገባውም ለማነኛው ሁሉ የማይ ጌታ አለልህ :: ፓስተርም ተባረክ ጥሩ ቆይታ ነበር ተባረኩ ::🙏🙏🙏
@tizitanigussie6176
@tizitanigussie6176 4 года назад
ስማጥፊና አባታቸው ዳቢሎስ የፈለገበት ሄዶ ይደፋ! አፖስትል እስራኤል ሁል ጊዜ እወድሀለሁ🥰🥰ተባረክልኝ🙏🙏🙏
@hirutwoldehawariat8521
@hirutwoldehawariat8521 4 года назад
ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ ! ክርስትና ማለት ቃል ብቻ ሳይሆን የሚኖር ህይወት ነው ይህን ባንተ አይቻለው የተጠራነው እንዲህ በፍቅር እንድንተናነፅ ነው እንግዲህ በአለማዊ ሚዛን በሌለው ሚዲያ በየግዜው እየወጡ የሚያወሩ ሁሉ መረጃቸውን ይዘው ወዳንተ መጥተው ለወንጌል እንቅፋት የሚኮንበት ነገር መቆም አለበት !!!
@hibritunega914
@hibritunega914 4 года назад
God bless you both of you I know apostle Israel Danssa is the man of God he was in USA he anointed a lot of people they are serving Christ Jesus still for my self he was blessed me I am blessed after that I love him and follow him all the time.
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 4 года назад
ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ መልካምንነትህን የፍቅር ሰው ነህ:: የእግዚአብሔር ሰው አፖስትል አንተ ቅንና ፍፁም ንፁህ ሰው ሰዎች የፈልጉትን ይበሉህ አንተ ቀጥል:: ማንም የማይለምደው ፀጋ ያገኝሃል:: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ግን አማኝ ባዮች ከሰጣን ፍላጎት ይተባበራሉ ግን ይቅር ይበላቸው::
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 4 года назад
ቅን የእግዚአብሔር ሰው(ነብይ እስራኤል)።
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
እእእእ? ቅን? እሱ ነው ቅን? ለዚህ ነዋ?
@astertadeses4722
@astertadeses4722 4 года назад
እግዚብሔር ሆይአንተ ፍቅር አምላክ ተባርክ እስራኤል ባላቅሕም በጣምነው የምወድሕ ስወድሕግን ዝምብየአይደለም ከጌታያየሁት ብዙእራእይስላለኝነው ግንበሰሞኑ ሚድያበጣም አዝኔነበር ሜድያመግባት በጣም አስጠልቶኝነበር አሁንግን በጣምደስአለኝ ሁለታችሁም ፍቅርናችሁ እግዚብሔር አምላክ በብዙ መገለጥ ይባርካችሁ
@awekesee3900
@awekesee3900 4 года назад
ያልተጣራ መልክት የሰውን ልብ ይስብራል ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሎ ተፅፍል🙏🙏🙏
@alemyoso2807
@alemyoso2807 4 года назад
ፓስተር ሶፍንያስ በቅድሚያ አገልግሎትህ ይባረክ ስርአት ያለህ ሰው ነህ።የዘራኀው ክፉ አይንካው።ሐዋሪያው ጌታ ከአንተ ጋ ነው በርታ ዘመናቹ ይባረክ።
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen
@yesharegberhanu2861
@yesharegberhanu2861 4 года назад
ስለ ኢርትራ ፍላይት ሲተነብይ እኔ ነበርኩ እውነት ዓላመንኩም ነበር : ሲሆን ግን ተደነቅሁ:: ጌታ ኢትዮድያን ዓስቦዓል: ስለ ዓፖስትል እስራኤል እግዚዓብሄር ይባረክ:: ሃይል የጌታ ነው: ፓስተር ሶፎንያስ ተባረክ:: ይልቅ መልክተኛውን መወንጀል ትተን ሁላችን እንደ ነነዌ ምህረትን ከእግዚዓብሄር እንለምን::
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen
@yaiqobnagesa9013
@yaiqobnagesa9013 4 года назад
ፓስተር ሶፍየ ጌታ ይባርክ እውነት ከተቀቡትና እውነታቸውን ሰው ልረዱት ካልቻሉት የእግዚአብሔር ባሪያዎች ጎን በመሆን እውነት ተባረክ።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
*አነድ ነገር የሚገባኝ የኛ ሐዝብ ማባበል ይወዳል, እግዚ/ር ሁልግዜ በማባበል ቃል አይመጣም አስታውሳለሁ ይሕ በሽታ በቻየና ከመከሰቱ 2 ወር በፊት እግዚ/ር በቆጣ ሊገለጥ እንደሆነ መፀለይና በንሰሐ ወደሱ መቅረብ እንደሚገባም እስራኤል ተናግሯል, ችግሩ እኛ ሁልግዜ የተስፋ ቃል እንደ Fast food በየደረስንበት መውሰድ ለምደን የተግሳፅ ቃል ሲመጣ ይመረናል አይዋጥልንም, ዛሬ በአለም ዙሪያ እውቀቱ ሐብቱ ያላቸው ሐገሮች አቅቷቸው በየመንገዱ ተንበርክከው በንሰሐ ጌታን ሲጠሩ አያየን ነው, መልሱ ጌታ ብቻ ነው, ለምን ይሕ ትንቢት ሟርት ነው ከምንል የማንቅያ ደውል ነው ብለን ለምን አንወስደውም? እግዚ/ር ሲናገር መስማት ይጠቅማል እንጂ አየጎዳንም ጎበዝ እንንቃ, ተባረኩ!*
@misganuwamisho6350
@misganuwamisho6350 4 года назад
👍👍Lik
@cometojesus4083
@cometojesus4083 4 года назад
ከበድ ያለ የቁጣ መልክት ካመጣ ሟርት ብዙ ጊዜ ሊያስብህ ነው ብሎ የመጽናናት ቃል ሲያመጣ ኣዎ ኣዎ ይላል ተብሎ ሲወቀስ ሰምተናል ደግሞ ለተራበ ለተቸገረ ጌታ ቢያስበው በገንዘብ በትዳር በፈውስ ባርካለሁ ካለ ምን ያናድ ዳል ከበድ ያለ መልክት ከመጣ ደግሞ ከመጸለይ መናደድና መካሰስን ይመርጣሉ I am so glad this Pastor was moved by God to interview him rather than the wicked channel Yeneta.. Unfortunately, many not too smart Christians are going there thinking it is a Christian or at least a balanced channel.
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
@@cometojesus4083 Me too i am glad that Pastor Sofonias did the right thing, this is lots of people curiosity to know wats going on Israel side, Yeneta tube is actually doing business, they make the minimum 3 vedio per week on Israel alone0 each video have more than 300 views so they make about $15,000 USD a month this is wat they do and now they going all over WELAYETA they looking for false witness i got this vedio hope u wached it ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4HcsVo0Gaq8.html
@qa8399
@qa8399 4 года назад
Wow! Betam yemigerm yemiyastemr melektm yazele wyyt new. .betam tebarikalew.kbr hulu legziabhier yhun! Apostele Israel & Pastor Sofiynas betam Egziabhir abzto ybarkachu!
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 4 года назад
ሶፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ቆይ ነው ተባረኩ
@liyaashenafi3530
@liyaashenafi3530 4 года назад
በጣም በጣም በጣም........ ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም ፓስተር ሶፎንያስ ኢንተቪውን መልሰህ እየውና ስለ ሐዋሪያዉ ምን አስተላለፍክልን??? ወንጌልን ሰብከህበት ቢሆን አትርፈህበት ነበር እላለሁ።ሁሉም ነገር ግራ ገባኝ መቸም ብዙ ግራ የገባው እንደኔ ይኖራል እግዚአብሔር ይቅር ይበል እስራዔል ሰው ባያይ እግዚአብሄር ያያል ስራህም ይመስክርብህ
@serkalemworkneh8978
@serkalemworkneh8978 2 года назад
የጠላት ወሬ አትስማ ጆሮህን ለእግዚአብሄር ስጥ የታመነ ያለና የሚኖር እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው
@NameOnPlanetWriter
@NameOnPlanetWriter 4 года назад
ኤልያስ ብቻዬን ቀረው ብለው ሞትን በተመይኔ ሰዓት ለበዓል ያልሰገዱ 7000 ያዘጋጀው አምላክ ለሰዎቹ ሰውን አያጣም ክብር ይውሰድ የይኛ ጌታ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 4 года назад
ፓሰተርዬ በብዙዎች የተሰደበውን የእግዚአብሔር ሰውን አቅርብህ ሰለተዉያያችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@meronkassahunofficial3079
@meronkassahunofficial3079 4 года назад
Wow I’m so happy. God is so wonderful.God bless you Pastor Sofe. We love you so much Prophet Israelye.
@Lovejoy955
@Lovejoy955 4 года назад
ተባረክ Sophi ስለ ቅንነትህና ትህት ናክ ዳንሳን በብዙ ይተቻል እንጅ ቀርቦ ያወራ የለም እናም ምከረው
@etdata1111
@etdata1111 4 года назад
ሶሮንያስ በጣም ትክክል ስራ ነው የሰራከው ነገር ግን ተቃዋሚዎችንም ማቅረብ ግን አለብክ ። ለሁሉም በእግዚአብሔር ፊት እውነተኛ ፍርድ ይመጣል
@temesgennegussie2346
@temesgennegussie2346 4 года назад
I have seen a lot of prophets in ethiopia I admire all but apostel isreal dansa is unbleivable his gift is realy unique that is why all these people are confused& against him.I know some are jealous all these opposition is good for apostel according to the bible but it might hurt & confuse the followers keep up the good work apostel almigty God is with you no worries
@kidantube4742
@kidantube4742 4 года назад
ፖስተር ሶፎንያስ ጌታ አባዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተናጋሪው ሲናገር ግን አዎ፤ አዎ፣ እእእ። የምትለውን ብታቆም እና እንግዳህን እያዳመጥክ ጥያቄህን ብትጠይቅ ፕሮግራሙ የበለጠ መልካም ይሆናል። ጌታ ይባርክህ።
@yordanosbegta4417
@yordanosbegta4417 4 года назад
Awo awo eeeee sew machame melew ayatam kkkkk
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 года назад
ዋው ለካ የመጀመሪያውን ሳላያው ነበር ስኬተል የነበሩኩ አመሰግናለሁ ተባረክ ፓስተር ሶፉ🙏👆🙏🙏🙏👆👆
@aileenm5593
@aileenm5593 4 года назад
*ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ ይባርካችሀ ታባራኩልኝ በጣም ጥሩ ዳስ የሚል ወይይት ነው ታባርኬባታለሁ ክፍል 3 በጉጉትን እንጣብቃለን!!!*
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 4 года назад
እግዛብሄር ይባርካችሁ እንወድችሃለን ሀዋርያ እስራኤል ዳንሳ በእውነት በጣም ነው የምወድህ ትግስትህ ቅንነትህ የሚጠልሁን በፍቅር መልስ መለስክላቸው አንተ እውነት የኢየሱስ ምሳሌ ነህተባረክ
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 4 года назад
ሶፎንያስ ጌታ ይባርክህ አሳረፍኮን ቲባረረ ሰይጣን ተባረረ ኢየሱስ ጌታ ነው
@genethailu4440
@genethailu4440 4 года назад
ተባረኩልኝ ሶፊዬ መልካም አድርገሀል ወንድሜ በርታ
@ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና
ሶፍዬ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ ተባረክ አፓስተል እስራኤል ጌታ ካንተ ጋር ነው አይዞ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሶፍ ዬ ዘመን ይባረክ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад
የምወድህ ነብይ እስራኤል ትንቢቱ እንዳይፈፀም ፀልይ ዛሬ በኬኒያ እናት ለልጆችዋ ድንጋይ ቀቅላለች ተባለ በዜና ስሰማ ፈራሁ እንፀልይ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
እውነት ነው ዜና ላይ ነበር, የኛ ሰው ካላየ አያምንም ምሕረቱ ይብዛልን! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EahUdiNnLMQ.html
@asegidtolossa3679
@asegidtolossa3679 4 года назад
ሟርተኞች
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад
@@asegidtolossa3679 ሟርት በእስራኤል ልይ አይሰራም መፀለይ ነው ሚጠበቅብህ ሌላውን ሌላውን ትተህ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 года назад
ጌታ ሁይ እባክህ ማረን እንደው የስው ልጅ በስው ላይ ክፉ ይስራል በየሱስ ስም ድንቁ እየሱስ ድንቅን ያድርግልህ እኛ እራሳችን ስተን ነበር ሶፈንያስ ተባረክ አሜንንን
@primeservices3196
@primeservices3196 4 года назад
ሶፍዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘመኔን ሁሉ ስለአተ ጌታን እባርካለሁ በእውነት አተ የክርስቶስ ተምሣሌት ነህ ሥለሀዋርያው እስራኤል በጣም አዝኜ ነበረ ጌታ ለምድራችን የሠጠን ሀዋርያ ነው ስለሡም ጌታን እባርካለሁ ጠይቆ መረዳትን የመሠለ የለም ሦፍዬ ከነቤተሠቦችህ ተባረክልኝ
@TsegaD
@TsegaD 4 года назад
ፓስተር ሶፊ እባክህን አዎ አዎ እም አዎ እም አትበል ባክህ በጣም ያስጠላል አንተ ጠያቂ ነህ እኮ
@belaywonje922
@belaywonje922 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሶፍ እውነት ይዘህ በመቅረብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@elizabethwoldemariyam2010
@elizabethwoldemariyam2010 4 года назад
ጌታ ይባርካችሁ
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 года назад
ሐዋርይዉ እስላይልዬ እንደት እንዴ ብዬ ልናገር እግዚአብሔር ካንተ ጋሪ ይሁን 😭
@raswerk
@raswerk 4 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ የዚህ ቶክ ሾው አዘጋጅ ወንድሜ፡፡ ወንድሜ እስራኤል ጌታ እየሱስ ከአንተ ጋራ እንዳለ አውቃለሁ፡፡ ስደት በቀደመው ዘመንም ነበረ፡፡ አሁንም አለ፡፡ ወደፊትም ይቀጥላል፡፡ ጌታ እየሱስም ከአንተ ጋራ እስከ ዘላለም ይኖራል፡፡ በጣም እወድሀለሁ፡፡
@bayisagada684
@bayisagada684 4 года назад
Thank you Pastor Sofaniyas, really you did a good job and please proceed this kind of service and revealing the truth and approaching rather than trowing stone from abroad unknowingly. Whether you like or not those throwing stones to Prophet Isreal today will come to you and each servant -Prophets if you will not defend like-ways.
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 года назад
ይህ ትውልድ እንኳን እስራኤልንና ብችሉ ብችሉ ሐዋሪያው ጳውሎስ ቢሜጣም የተጠቀምከው አማርኛህ ከባድ ነውና መልእክቶችህን ቀይር ሳይሉት አይቀሩም::ምክንያቱም ሐዋርርያው ጳውሎስ በመልእክቶቹ የምጠቀማቸው አማርኛ የዱሮ ስለሆነ ማለት ነው::ዘመናዊና:አራዳ ትውልድ::እግዚአብሔር ግን ሞኞችን የራሱ አፍ አድርጎ ሲሾማቸው ከጥንትም ጀምሮ ነው አሁን ብቻ አይደለምና:ጌታ መልካም ነው::ወንድም ሶፎንያስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:ድንጋይ ከምወረውሩት አንዱ ሳትሆን እውነትን ለማወቅ ሰወች ተጠይፈው የራቁትን ሰው ቀርበህ ስለጠየከው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::በእግዚኣብሔር የተወደዳችሁ ወንድሞች ተባረኩ
@stagagalanestagagalane6550
@stagagalanestagagalane6550 4 года назад
ewnete naw
@alemaalema5609
@alemaalema5609 4 года назад
ፓሰተረ ሱፊ ጌታ የባረክክ
@AhmadAhmad-qy5oo
@AhmadAhmad-qy5oo 4 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 60 тыс.
ABENEZER LEGESE
10:03
Просмотров 1,1 млн