Тёмный
No video :(

[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[ 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 355 тыс.
50% 1

Divine Show With pastor sofaniyas

Опубликовано:

 

26 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@hirutwoldehawariat8521
@hirutwoldehawariat8521 4 года назад
እስራኤል ሳይህ ውስጤ ይራራልሀል ዛሬ ደግሞ እድገትህን ስትናገር እ/ር አመሰገንኩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ ካንተ ጋር ነው ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!!
@wirohode506
@wirohode506 4 года назад
Yibedashe
@rahemtadem9837
@rahemtadem9837 4 года назад
እረ ሂሊነችሁን አሰሩት ነብይነትልብስነውእዴ እስራኤል አገልጋይህ ወደእስልምነ መታል አተም እስካሁን ያታለልከው ይበቃል ተመለስ
@petrosmeno527
@petrosmeno527 4 года назад
ፖስተር ሶፍ በጣም እናመሰግናለን እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ እስራኤልን እወደዋለሁ ውስጤ ነው።
@milkimandefro5440
@milkimandefro5440 4 года назад
LEBA LEBAN YIWEDWA AYFERADIBSHIM LEB YESU LABI YEMBELA LEB KLIBOCH TKEBA silhonsh new wsitsh yehon le........................ba...........
@petrosmeno527
@petrosmeno527 4 года назад
Ka ante min sarko,al ye kinat manfes yetamata yihun.
@tshye.hbetaaibanjak1474
@tshye.hbetaaibanjak1474 4 года назад
wow.ende.nawe.kerstena.baxame.enewadehalne
@milliayenalem770
@milliayenalem770 7 месяцев назад
ሐዋርያው እስራኤል በብዙ ችግር ውስጥ ያለፈ ጌታ ለአላማውና ለራሱ ስራ የፈጠረው የሰዎች ችግር እንደእራሱ ችግር የሚመለከት ቅንልብ ያለው እና ትሁት የሆነ እጅግ በጣም ከልቤ እወደዋለሁ ተባረክ።
@winyasefa2496
@winyasefa2496 4 года назад
ፓስተር ሶፊ እውነተኛ የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ እንደ አንተ አይንቱን ያብዛልን 🙌ሐዋርያ እስራኤል ዳንሳ ቅንና ትሁት እንደሆነ ያስታውቃል ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም አይዞህ ጌታ ስለ አንተ ይዋጋል ከሳሾችህ ያፍራሉ .....ተባረኩ
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen
@dagimbemiretu913
@dagimbemiretu913 4 года назад
እኔ ለዶር አብቹና ለነብይ በጣም ነው ምፀልየው ለምድሬ አስፈላጊ እና የመፍትሔ ሰዎች ስለሆኑ ለራሴ ለነሱ እንደምፀልይ አልፀልይም እኔ አንድ ግለሰብ ነኝ አነሱ ግን በውስጣቸው ትውልድ የሚያሻግር ማንነት አለ አሁንም ደሙ ጉልበት ይሁናቸው ። ወገኖቼ እንፀልይላቸው ። ፓስተር ሰፎንያስን ጌታ ይባርክ። አፖስትል ዘመንህ ይባረክ በጣም እወድሀለው።
@zewdusima8049
@zewdusima8049 4 года назад
God bless you. Prayer resolves every problem, specially in the spiritual world. Satan always want to destroy Christians and the worship the present to God. So, I advise to Christians better to pray and talk according to the word of God.
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 2 месяца назад
ለሰይጣን ነው እንዴ ፀሎት የምታደርገው ? ፍሬው የሚያሳየው የሰይጣን ስራ ነው።
@user-rd9bp8ny4q
@user-rd9bp8ny4q 4 года назад
ሶፈኔየ ቅንነትህ ጉብዝናህ ግልጽነትህ ድፍረትህ የልብህ ስፋት ሳየው የረዳህ ጌታ አከበርኩት ጸጋህን ይጠብቅልህ አስታራቂ አባት ገሳጭ መካሪ አቅኚ አድርጎሀል: ለእስራኤል ወንድም ስለሆንክለት ደስ ብሎኛል ቀጡልበት ፍቅር ብቻ ሰውን ያሸንፋል ሰው ሁሉ ወረተኛ ነው ጌታ ብቻ ይወደናል እርሱ ባይኖረንማ,,,,,,,
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 года назад
አፖስትል ሶፊ መልካም አገልጋይ ነህ አፖስትል እስራኤል ደግሞ ትሑት እንደ ሆነ ይታወቃል ተባረኩልኝ በጣም እወዳችኋለሁ
@baklaadane4251
@baklaadane4251 4 года назад
ሶፍዬ እውነት የተርዳህ እንትን አየሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ቅባት ይብዛሀል
@user-dn6do1il4o
@user-dn6do1il4o 4 года назад
ዛሬም ቀን ሙሉ በጉጉት የሚጠበቅ አሁን ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ሶፎንያስ ዘመንህ ይለምለም ዋውውውውውው በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እንወዳለን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimiaddisu4243
@mimiaddisu4243 4 года назад
የእግዚአብሔር ሰው በጣም አብዝቶ ይባርከህ!!!you break the chain ..... Paster Sofia እንዳተ አይነት ሰው በኢትዮጵያ ይብዛልን ዘመንህ ይባረከህ Apostel Isreal ካንተ ጋር እግዚአብሔር አለ እውነት ሁልጊዜ እውነት ነው
@singermesaymathiwos6758
@singermesaymathiwos6758 4 года назад
ያላንተ ጉዞ ስም ዝናን ብቻ ይዞ የስጋ ጥረት በሌለህበት ያላንተ ክብር በኔነት ፍቅር በፀጋ ካባ ለራስ ወከባ ለከንቱ መንገድ ባንተ ሲነገድ ፍለጋ ዝናን >> ክብርን >> ንዋይን >> ትኩረትን >> ፍለጋ !! ይህን ጣፋጭ መዝሙር ጋበዝኳችሁ። zemarit Hana tekle Zemensh yilemlmlign
@betelhemtefera2489
@betelhemtefera2489 2 года назад
Awo yhen mezmur smut
@gizachewtafesse1123
@gizachewtafesse1123 2 года назад
ke mairegu enijemr Hawrya yemlewn ket agenge zm bilo bekeld hawarya mehon alle ende!!
@meronendale7848
@meronendale7848 Год назад
በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ ይሄ ሌባ እናቴን ተፈውሰሻል ብሏት ወዲያው ሞተችብኝ በሱ ምክንያት ከጌታ ቤት ሸሽቼ ነበር እ/ር ይመስገን ጌታ በራሱ መለሰኝ 🙏 እውነት እ/ር ስለስሙ ይፍረድ
@danielmelese4626
@danielmelese4626 5 месяцев назад
ሁለታችሁም አስመሳዬች ናችሁ ቃላችሁና ስራችሁ አይመሳሰልም።
@meletsega6255
@meletsega6255 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ ግልጽ የሆነ interview ስላደረከው በጣም እናመሰግናለን በሰው አእምሮ ላይ ብዙ ቆሻሻ ነገር ነው ያጸዳሀው! እስራኤል ዳንሳ የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ሊሰራበት መረጠው
@thomasgebremichael7201
@thomasgebremichael7201 4 года назад
Ene yemleaw be masrjea endea meygelgeal atetykeawm wey mn eydrkea new
@user-vx2zo5hy6u
@user-vx2zo5hy6u 4 года назад
እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ማለት ይህ ነው በሰዎች አሉባልታና ወሬ ሳይያዝ እውነቱን ለማወቅ በትክክለኛው ቦታ የተገኘ ሌሎችም ይህን ፈለግ በመከተል ልትሰሩ ይገባል በተለይ አሁን ላይ ያሉ የተወሰኑ አማኞች የሚያደርጉትን የማያውቁ በስሜታዊነት ተነሳስተው ሰውን የሚዘልፉ በአለም የነበራቸውን ኮተት ያልጣሉ በዘፈቀደኝነት የሚመሩ ክርስትና ምን እንደሆን ያልገባቸው ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ አይነት እስራት ይፍታል ፓስተር ሶፎኒያስ ለሌሎች አርአያ የሆንክ ታላቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 года назад
Getu Cabdulahi በትክክል!
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
ፓስተርዬ እንደዉ አንተና ዘር ዘርህ ተባርኩ በዚ ዘመን እንዳንተ ትክክለኛ አማኝ ጠፍቶዋል ብዙ ሰዉ እራሱን ፃድቅ አድርጎ ሌላውን ለመዉገር ይሮጣል አንተ ግን ቅን ሰዉ ነህ አሁንም አምላኬ ፀጋዉ ይጨምርልህ
@milkimandefro5440
@milkimandefro5440 4 года назад
leba silehon isit beyenet toub ykerba leb leb lebinetu aragifo yegtan sim yetira leb leba .................................
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
አሜን
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 4 года назад
እስቲ ሰዎች ዝም እንበል እግዚአብሔር እኮ ስለ ስሙ ስለ ቤቱ ይጠነቀቃል እስራኤል ዳንሳ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነው። ካልሆነም ጌታ ዋጋውን ይከፍለዋል።
@kalmekonin5706
@kalmekonin5706 4 года назад
እውነት ጥሩ ሥራ ነው የምትሰራው ጌታ በብዙ በረከት ይባርክይ አንተ የእግዚአብሔር። ባርያ
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 4 года назад
እስራኤል ዳንሳ ትሁትና የዋሀ እግዚአብሔር የምጠቀሚበት የእግዚአብሔር አፍ የሆና አገልጋይ ነው ሶፍዬ ተባረክልኝ👏🙏
@yenayena8676
@yenayena8676 4 года назад
እራሳቸውን ቀይረው ነው ቀረፃ ላይ ባክሽ
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 4 года назад
@@yenayena8676 በመንም ላይ እንድንፈርድ የእግዚአብሔር ቃል አይፈቅድም እንደይፈረድበችሁ አትፍረዱ ይላል ቃሉ ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
@aileenm5593
@aileenm5593 4 года назад
*ዋውውው እየጣፈጠኝም አለቃ ውይይታችሁ በጌታ የተውደደችሁ ውዶች ታባራኩልኝ ፓስተር ሶፊ💖 ፀጋ ይብዛልክ ሐዋርያ እስራኤልዬ💖 ረብሻ ፈጣር ነብይ ነህ ብዛልን!!!*
@markjones2087
@markjones2087 4 года назад
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያዳርጋል! Aileenm ውሽት የለመደ ጆሮ
@yehoshaeyobe8123
@yehoshaeyobe8123 4 года назад
ፓስተር ሶፌኒያስ በብዙ ተባረክ የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ እንዲህ ነው በጣም የምትወደድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ቀርበህ እንደ ወንድም ውስጥን ለመረዳት ጥረት የምታደርግ ወንድም ነህ በጣም ወደድኩህ ። ሐዋሪያው የእግዚአብሔር ሰው እስራኤል ዳንሳ ጌታ ይባርክህ እንደ እግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሔርን ሰው ፓስተር የሶፌኒያሰን ጥሪ አክብረህ ስለተገናኘህ ጌታ ጨምሮ ያክብርህ በጣም ትወደዳላችሁ ተባረኩ ደግሞም አምናለሁ እግዚአብሔር በመካከላችሁ መልካምን ያደርጋል
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ ጎበዝ ጠያቂ ነህ። ታስጨርሳለህ በደንብ ሰማነው። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@genetzewdie451
@genetzewdie451 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ እውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ እስራኤልን በማቅረብህ ብቻ የእግዚአብሔር ሰው መሆንህን ምንም መገለጥ አያስፈልግም ስራህ ይገልጽሐል ተባረክ በጣም ነው የወደድኩህ
@milkimandefro5440
@milkimandefro5440 4 года назад
sirawma lebenat new awo lebinet yawta gan min aytesh talsh gena
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
እጅግ የምንወድህ ነብይ እስራኤል ጌታ እንደወደደህ እኛም በጣም በጣም ነዉ የምንወድህ መቺም አትወድቅም ገና ብዙ ምንጭ አለ እልፍ እልፍ እያልክ ምትቆፍርው ለብዙ በርከት ነዉ የተጠራህው አይዞህ በነዚህ (ዲማሶች) ልብህ አይውደቅ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
እውነትም ዲማሶች የልባቸው በገንዘብ ታውሮዋል
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 года назад
ሽናቱ የጔታ ዋጋ ሽናቱ የጔታ ዋጋ Amen 🙏🏾
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 4 года назад
ፓ/ር ሶፊ እንዴት በጥበብ የተሞላ ሰው ነህ ከሁሉ በፊት ወንድማማችነት እንደሜበልጥ ተረድተህ ይህንን በማድረግህ ጌታ ይባረክ “እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥14
@dghfh2600
@dghfh2600 2 года назад
የዋህ ወንድም ሐዋርያ እስራኤል ከዝህ በላይ ከፍ ያዴረግ ተቃዋምዮች እያዩ እግዚአብሔር ይባረክ
@user-tk9jq9lc8o
@user-tk9jq9lc8o 4 года назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ እስራኤልዬ You Are Man Of God 100%
@milkimandefro5440
@milkimandefro5440 4 года назад
1000% leba yeswu bir melis megemera
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
አሜንንንን
@wellcome6505
@wellcome6505 4 года назад
Amen Amen
@user-zp7ep8xg6l
@user-zp7ep8xg6l 4 года назад
አመንንንንን
@lemin100
@lemin100 4 года назад
@@milkimandefro5440 prophet Israel dansa is the best wether you like it or not, he is number 1
@meseretkebede7956
@meseretkebede7956 4 года назад
በእውነት የእ/ር ሰው በን ቃል እንደማመሰግንህ አላቅም መንፈሳዊ ልጅችህ በጣም እድለኟች ናቸው እንዲ ይለ መንፈሳዊ አባት አላቸው ብርክ በር ሰው አክባሪ ነክ
@Atiles-zy2sk
@Atiles-zy2sk 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ሶፍዬ ይህን ሚስኪን ወንድም ተባብረህ ስላልመታሕው አንተ መልካም ልጅ ነህ ለምልምልኝ...... አፖስትልም ተባረክ አይዞህ ሁሉ ያልፋል ብታጠፋ የሚምር ጌታ ካላጠፋህም እሰየው አልውልህ ብሎ እጅህን ይዞ የሚያሻግር አባት አለህ በወሬ አትበገር ጌታ ይባርክህ ይርዳህ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 4 года назад
ግሩሜ አንተም ተባረክ
@qa8399
@qa8399 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቀርበህ ከአፖስትል እስራኤል ሰለተነጋግክ በጣም አደንቃሃለው። አፖስትል እስራኤል እግዚአብሔ ካንተጋር ስላለ ማንም አያሽንፍህም፡ እየበዛህ እየሰፋ እየበለጸክ ትሄዳልህ፡ጠላቶች ሁሉ ይወድቃሉ፡ይዋረዳሉ። አንተ ብቻ ብጽድቅና በቅድስና እግዚአብሔር በመፍራት፡ እግዚአብሔርን አገልግል። ራስ እንጂ ጅራፍ አትሆንም፡በላይ እንጂ ፈጽሞ በታች አትሆንም።
@wirohode506
@wirohode506 4 года назад
Tebeji
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 года назад
አኀጀቴ ይላወሳል ነብይ እሰራኤልኀ ሳየው ከደረሠበት ውርጅብኝ የተነሳ አግዛብሔር ይባርክሕ ነበይ አስራኤል ዘርሕ ይብዛ ፀጋሕ ይብዛ ጠላትሕ ድያቢሎስ ይውደም ከሳሾችሕ አኀደገለባ ይበተኑ
@kalecheetah7340
@kalecheetah7340 4 года назад
idiot enough
@romangebru5846
@romangebru5846 4 года назад
I don't think Israel is"" Yewahe,""mogne mesaye "Arada "new sis..hmmm
@fikreduressa5581
@fikreduressa5581 4 года назад
መቼም በዚህ የሚቃጠል ጠላት ብቻ ነው። ሁሁሁሁእ አሁንም እግዚአብሔር የቅዱሳንን ስላም ያብዛ። የሰለም ሰዎች
@melaschmelaachh8069
@melaschmelaachh8069 4 года назад
Baxamiwodachu Halo Tabaraku
@liyuneshshibeshi9998
@liyuneshshibeshi9998 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ ጌታ ይባርክህ ከተጎዳ ሰው ጎን በመቆምህ ተባረክ ይጨምርልህ!!
@zj2164
@zj2164 4 года назад
ሦስት አመት ሙሉ እኔ በጆሮዬ የሰማሁት በጉባኤ ፊት የቤተክርስቲያን ገንዘብ ሸምዝ እንኳን አልገዛበትም እያለ ነው። በቅርብ የምያውቁት የአይን ምስክሮች በየኔታ እና በኛ tube ቀርበው እያለቀሱ ነው። አሁን ደግሞ በዝህ በኩል ተቅለስልሶ መጣ። ሥራዎቹ የሰይጣን ነው። የሰውን information እየወሰደ ፣ የብዙዎችን ንብረት እየዘረፈ ፣ እስከ ነብስ ግድያ ድረስ እየደረሰ ፣ አንዱን እጅ ቆርጠህ አምጣ ተብለው ያመጣል እግር ቆርጠህ አምጣ ተብለው ያመጣል ያለው በእራሱ አፍ ነው። ሕዝብን እንዳይነቃ በዝህ በኩል ለአሰተኛ የምቆም የምደግፍ እራሱ ሀሰተኛ ነው። ይህ ሁሉ comments እራሱ ፡ በሰዎች በተለዬ account ይከፈታል ። በራሱ ብዙ የFB account አለው ። ይህ ሰው የኢየሱስ ክክርስቶስን ስም እየሸፈነ ነው። የማያውቀውን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ይዞራል ። በማቴዎስ 24 ጀምሮ ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ ብዙዎችን ያስታሉ ይላል። በሦስት አመት ምናምን ውስጥ በድሀ ሕዝብ ገንዘብ millions ሆነዋል ። የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ ንቃ። እራሳቸው ጸልዩ ትድናላችሁ ። ወደዚህ ሰው organization እንዳትሄዱ ። በ gust house ብቻ ብዙዎች በድለዋል ። dangerous man. እግዚአብሔር ይህንን virus አምጥቶ አዘጋ። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይራራል ። ይህ ሶፎንያስ የምባለው ሰው ትክክል አይደለህም ። ይህ ሰው የብዙዎችን በድሏል ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይፈጥናል ።
@meronendale7848
@meronendale7848 2 года назад
ይሄ አጭበርባሪ እውነት ፈጣሪ ያንተን መጨረሻ ያሳየኝ እንደኔ ለርሱ የሚከራከር ሰው አልነበረም እናቴን ተፈውሳለች ባለኝ በ4ኛ ቀኗ ሞተችብኝ እባካችሁ ምዕመናን አትታለሉ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
አይዞህ ወንድማችን ሰዎችም ሆነ ጠላትም ያለህ አይደለህም የጠራህ ጌታ የሚልህ ነህ እንወድሀለን ጠላት ገፍትሮ ገፍትሮ ወደ ከፍታ ሊያወጣህ ነው በርታ
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
አሜን እልፍ እልፍ ይበልልን
@emebetdemoz134
@emebetdemoz134 4 года назад
በጣም በጣም በጣም እዋዳሀለሁ ፓስተር ሶፎንያ ተባረክ
@tegemarkos8141
@tegemarkos8141 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ ይባርክህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ሐዋርያ እስራኤል እግዚአብሔር ይባርክህ
@madam8244
@madam8244 4 года назад
እስራኤልን እናውቀዋለን። ይህ ኢንተርቪው ደግሞ ሶፎንያስ ማነው የሚለውን ነግሮናል። no surprise.
@fikrtedaldosso
@fikrtedaldosso 4 года назад
You right Ma Dam I'm not suprised aswell shame on them.
@lemin100
@lemin100 4 года назад
@@fikrtedaldosso so what? He is brave enough to ask him, you and your group are shaking to say something
@berzakefyalew92
@berzakefyalew92 4 года назад
P
@jekjek9967
@jekjek9967 4 года назад
@@lemin100 Finally, we know who you are and what you are up to.
@ek4643
@ek4643 4 года назад
Apostle simu indetefa Hulu itif drib zina iyagegne new. Information iyesereke new tebale. Gin iwnetu weta. Live program lay yegeta ij iyesera new. Dewulu ina yiseliyilachihu. Yegetan maninet tayalachihu! Befit bewere nebere. Ahun gin be live iyeseleye new. Check adirgu. Iwnetun yazu atisatu!!
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 4 года назад
የነ ቆንጆች ስወዳችው ነብይ እስራኤልን የምጠላው መፍዞዝ ብቻነው የፈለገበት ድብን ቅጥል ይበል ሰጣን እስራኤል ገታን ያገለግላል
@wogenehzerihun1808
@wogenehzerihun1808 4 года назад
እስራኤል በጣም ያሳዝነኛል: አፈ ጮሌ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ለትችት ባልበቃ ኖሮ : ነገር ግን እግዚአብሔር መልካም ነው:: ፓስተር ተባረክ , ክፍል 2 እጠብቃለሁ
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ አንተም ጥሩ ሰው ነህ በጎ ህሊና ነው ያለህ ተባረክ
@mekdestegegn2590
@mekdestegegn2590 4 года назад
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እየባረከ ባርኮ ይባርክህ ! በእውነት ኮራሁብህ ሁሉም ተባብሮ ሲወግረው ከእሱ ጋር የሆነ ሰው ሁሉ አብሮ እስኪወገር ድረስ ያለበት ሰዓት ነው በዚህ አስቸጋሪ ሰዓት ከጎኑ ስላየሁህ እጅግ በጣም ከምልህ በላይ ደስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ብርክርክርክርክርክ በልልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@likeerena5694
@likeerena5694 4 года назад
ወንድሜ ሶፊ እ/ር አምላክ ዘመንህን ይባርክ !! በዚህ በክፉ ወቅት ከወንድማችን ሐዋሪያ እስራኤል ጎን በመቆምህ ስለአንተ ጌታ ይባረክ።
@milkimandefro5440
@milkimandefro5440 4 года назад
yemchersha ZEME YENANIT AYNET LEBOCH YEBZALUN EGZABET AYIZEBETIBETM AFIHN SIBISBE TKEMAT ISTI MIN AWKHI NEW LEBA
@denekewtizazu5442
@denekewtizazu5442 2 года назад
አንተ ክፉ ሰው ሆይ እባክህ ከክፉ ስራህ ተመለስ፣ያስለቀስካቸው ሁሉ በየሚዲያው ላይ እየጮሁ ነው፣የዘረፍካቸው ሁሉ በድህነት እየኖሩ ነው፣ሳገደልካቸውም ነፍሳቸው በሰማይ እየጮሁ ነው፣እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ በልቦናህ ይሙላ።
@user-yk4xq5qo5q
@user-yk4xq5qo5q 6 месяцев назад
Ate nisa giba geta yiqiri yibeliki
@netsanettefera2292
@netsanettefera2292 2 года назад
አፖስትል እስራኤል ዳንሳ አንተ ሰው እንደሚልህ ሳትሆንእግዚያብሔር ያለህ ቅን ትሁት ቸር ሩህሩህ ለሰው አዛኝ ካለህ ላይ ለሰወች የምትረዳ ሰው ነህ ሰውብዙ እሚያወራው አንተንቀርቦ የማያቅህና የሚቀናብህነው
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 года назад
እህህህህ ዎንድማችን እስረኤል ደንሰ. አስለቀከሀኝ. 😭 አይዞክ በልጅነቱ እነትነ አባቱን መጠት ከበድ ነዉ. የደረሰ የወቃል 😭😭 ግን እግዝአብሔር መልከም ነዉ. የኖረል ያሰድገል. የሰደገልን ጌተ ስሙ ይክባር. ይማስጌን. ፓስተር ሶፈንየስ ዘመንህ ይባረክ ሌለ ቀለት ዬለንኝም: :
@mesizewde338
@mesizewde338 4 года назад
ፓስተር ሶፊዬ ዘመንህ ይለምልም የእኔ መልካም ስው ተባረክ ስው ሳትመርጥ የስውን ነቀፋ ሳትፈራ ይህንን ፕሮግራም ማቅረብህ ዘርህ ምድርን ይውረስ ብርክክክ እወድሀለሁ
@ttttyyyyyyyy3496
@ttttyyyyyyyy3496 2 года назад
ነብይ እስራየል አንተ የፍቅር ሰው ነህ
@righteousnessofgodrg2815
@righteousnessofgodrg2815 4 года назад
ፓስተር ሶፈንያስ ተባረክ ጥፍተኛ እንኳ ቢሆን ያሰየኸው ልብ የጌታ ነው በቃ ደስ ይላል ተባረክ
@meron1514
@meron1514 2 года назад
I love Israel dansa regardless of what ppl say about him! He's honest and humble! Everyone can see that unless they're ignorant!
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
ለካ ጌታ ሰው አለው ሶፊዬ በዚህ ስራህ በቅድሚያ የሚደሰተው እግዚአብሔር ነዉ ሰው እንደ ሚያይ እግዚአብሔር አያይምና ሶፊ ዘመንህ ይባርክ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ሶፊ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ያፈተለከ ሚስጥር ። እውነቱን ሊያወጣብን ሰለሆነ ሰፎንያስን ማስወገድ ግድ ነው የሚል ትእዛዝ ከሰራዊት ፍቅሬ ትእዛዝ በነብይ ስም የሚጠራው ፊሊጶስ አማካኝነት ሰው ተመድቦብሀል በተቻለ መጠን ራስህን ጠብቅ በደሙ የሸፍንህ
@fikeralmue1915
@fikeralmue1915 4 года назад
Sisay እሱን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፍም
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
የህጻኑ ነፍሰ የሚሹ ሞተዋል ተብሎ ተጽፏል!!!
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
አሜን ተባረኩ እውነት ነው እንዲጸልይ እና ጠንቀ ቅ እንዳል ነው
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
ወሬ አሉባልታአቁሙ ምን አወቁ ይሔ አንደሚሆን ወሬ ብቻ ይሔ የፈሪዎች ዜና ነው
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
አብረው ካሉ ሰዎች የተገኘ እውነት ነው መረጃ አይናቅም እየጸለየ ይጠንቀቅ መለቴ ነው ውሸት ሁልጊዜ አውነት ሲገለጥ ይደነግጣል “በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጌታ ቃል እንዲሮጥ በእናንተም ዘንድ ደግሞ እንደሚሆን እንዲከበር፥ እምነትም ለሁሉ ስለማይሆን ከዓመፀኞችና ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ስለ እኛ ጸልዩ።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥1-2 ይህን ቃል በማሰብ
@user-xk7pw5df1k
@user-xk7pw5df1k 8 месяцев назад
ምርጥ የእግ/ር ባረያ ሶፊ ብታምንም ባታምንም በሱ አገልግሎት ብዙ ነገር ሆኖልኛል ተባረካለዉ ተፍዉሻለዉ። ተባረክ አፕሰትል❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemyakob6940
@aynalemyakob6940 4 года назад
በመጀመሪያ ፓስተር ሶፊ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ልበ ሰፊ ፣ በቅንነት የወደቀውን ለማንሳት የሳተውን ለመመለስ የምትፀልይ የሚያስከፍለውን ወጋ ለመክፈል ዝግጁ ነክ ፣ ሌላው በልብ ያለውን ምክርም ሆነ ተግፃፅ ፊት ለፊት የምትናገር ሀሜተኛ ያልሆንክ አገልጋይ ነክ እግዚያብሔር አገልግሎትህን ፣ቤተሰብን ይጠብቅ ሞገስህን ይብዛ ከውሸታም ወንድሞች ይሰውርክ። ሌላው ሀዋርያውን እስራኤልን ሳስብ ሁለት ነገሮች ይደንቁኛል አንደኛ የእግዚአብሔር ምርጫ:-በሰወኛ መስፈርት ቢሆን እስራኤልን ለምንም ነገር ሰው የሚያስበው አይነት ሰው ነው እንግዲህ ምን እንላለን ዪዕቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላው ማንም አውቃለሁ ባይ መመለስ አይችልም ምክኒያቱት መልሱን የሚያውቀው ያዕቆብን የመረጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው። እና እስራኤል የሚያገለግልበት የመንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አሰራር ፣ አደራረግ እና አቅጣጫ እኛ ከምናውቀው ከለመድነው የተለየ ነው ይዬ ደግሞ ብዞችን ግራ እንዲጋብ አልያም በአውቃለው ባይነት የመሰላቸውን አስተያየት ለመስጠት ዳርጓቸዋል ባይ ነኝ። ሀዋሪያው እስራኤል ብዙ በመንፈሴ ቅዱስ ስጦታዎች የሚያገለግሉ ጀማሪ አገልጋዮች የሚገጥማነው የልምምድ ችግር ያለበት አገልጋይ እንጂ በመሠረታዊ በነገረ ክርስቶስ ትምርቶች የሚያምን እና በአገልግሎቱም ብዙ ሰዎችን ወደ እግዚያብሄር መንግሰት ከሚመልሱ አገልጋዮች ተርታ ያለ ሰው ነው ። አሁንም የሚታዪትን የልልምምድ ችግሮች ለመቅረፍ ይቅርታ ጠይቆ የተመለሰ ስለሆነ ከቀደመው በበለጠ የእግዚአብሔር መንግስት ያገለግለዋል ፀሎቴ ነው። በነገራችን በማንም ላይ ከመፍረድ ቢደክም ለመፀለይ፣ ቢሳሳት ለመምከር እንጂ የወንድሜን ውድቀት ገቢ ማሰባሰብያና ዝና ማግኛ ለማድረግ የምተጋ ሰው አይደለሁም አላምንበትም። ሁለተኛው ሀሳብ እግዚአብሔር በፀጋ ስጦታው ስለማይፀፀት ለእስራኤል ይህንን ስጦታ ሰጥቶ በቤተክርስቲያን እንያገለግል ሲያስቀምጥ ታማኝ አደረገ የሚቆጠረው የመረጠው እግዚያብሄር ነው ስለዚህ የፀጋው ባለቤት ሀዋሪያውን እንዲረው መፀለይ፣ እንደ ፓስተር ሶፖንያስ ደግሞ በቅንነት ትክክለኛውን ነገር ለቅዱሳን በማቅረብ ሚዛናዊ ነገር መሥራት አስተማሪ ነው እያልኩኝ በፈረጅነት ወንበር ላይ ቁጭ ብላቹ እራሳቹን እንደ አዋቂ የቆጠራቹ ወደራሳቹ ተመልከቱ ለዚህ ወንድማቹ ስንት ጊዜ ፀልያችዋል ፣ ስንት ጊዜ ባሰማቹ ባይሰማቹ በቅንነት መክራቹታል ይህንን ለሁላቹም ህሊና ፍርድ እተዋለው። በመጨረሻም እንደገናም ፓስተር ሶፖንያስን ጌታ ይባርክክ ብዙ ነገር በእነዚህ ጥቂት ጊዜያት ከአንተ ተምራለው ። ሀዋርያውም በአንተ አይነት ቅን ወንድምና በጠራው በእግዚአብሔር ፀጋ እንደገና በተለየ ክብር እንደሚያገሐግል እርግጠኛ ነኝ። የአባቴ ቡሩካን በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩልኝ !!!
@user-uz7yv3xl7q
@user-uz7yv3xl7q 4 года назад
ንፁ የእግዚአብሔር ስው ማለት አንቴ ነህ ዘመንክ ይለመልም ሶ&ኤ ተባረኩ
@emabethako5720
@emabethako5720 4 года назад
👍👍❤❤
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 4 года назад
እግዝአብሕር ይባረካሃችሁ የጌታ ባረያዎች
@daguguda9661
@daguguda9661 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzvqk84T99Qt.html
@zahrachayank6663
@zahrachayank6663 4 года назад
ሶፊዬ አንተ የክርስቶስ ልብ አለ ጌታ ይባረክህ በጣም እንወዳችዋለን ዘመናችሁ ይባረክ እስራኤል አንተ ቅን ሰው ነህ 😘😘
@suukoottube3678
@suukoottube3678 2 года назад
To tell you the truth, Apostle Israel Dansa is fine & fantastic man as I was watch him on several service. Lovely prophet & is the best one from all.
@kalkidanmekete1226
@kalkidanmekete1226 4 года назад
እንዲህ አይነት ጭዋነት የተሞላበ ጭውውት በዚህ ክፉ ዘመን በማየቴ ደስ ብሎኛል ነብይ እስራኤል የተወደድህ ነህ ቅንነት የተሞላበት ትሁት የእግዚአብሔር ባርያ ንግግርህ ደስ ይላል አይዞህ ክርስትና ሁሌም ተግዳሮት አለበት በጌታና በሀይሉ ችሎት በርታ።ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ ዘመንህን ቤተሰቦችህን ዘርህን ይባርክልህ እንዳንተ አይነት አገልጋይ ቤተክርስትያንም ይህ ትውልድም ያስፍልጋቸዋል እና ያብዛህ ። እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ዜጎቿን ይባርክ
@marfiyasalmon6511
@marfiyasalmon6511 4 года назад
ታምራላቹ በርቱ የዘላለም አምላክ ያባርታቹ አይዞኝ የጠራቹ ዘሬም ለዘላለም ታማኛ እዉነተኛ ፈራጅ ነዉ
@nathana2298
@nathana2298 4 года назад
I always pray for u my dear brother Israel💔💔. God bless you pastor Sofi👏👏
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 года назад
pastor Sofaniyas tabarek😍
@abebaayele1865
@abebaayele1865 4 года назад
Amen . Praying
@stenabereket5563
@stenabereket5563 4 года назад
እሰይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፓስተር ሶፎኒያስ ሞላልኝ እና እስራኤል ዳንሳ ጌታ ዘመናቹን ይባርከው በውነት መልስ ባለ መስጠቱን በጣም ጨንቆኝ ነበር ገና ዛሬ ገላገላቹኝ ሁሉን አፋቸውን ለሚከፍቱት ደግሞ እንኳን አፋቸውን መዝጊያ ቁልፍ ማብጀትህ ፓስተር ሶፎኒያስን በድጋሚ ሳላመሰግን አላልፍም ተባርኩልኝ እህታቹ ጤና ከጀርመን።
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ እግዛብሄር ዘር ማንዘርህን ይባርከው በእውነት በጣም ነው የማከብርህ ሁሉ ፃዲቅ ነኝ ባለበት ዘመን እንዲህ አይነት ወድም መገኘቱ ለሌላውም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ሀዋርያ እስራኤል እዞህ እውነት እውነት ነው ተደብቆ አይቀርም ጌታ ኢየሱስ ይረዳሀል
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 4 года назад
እግዛብሄር ይባርክህ እውነተኛ የጌታ የሆነ እንዲህ ነው ዘመንህ ይባረክ ሶፊንያስ ጠላትህን ውደድ የሚለውን እረስተዋል ጴጤ ያሳዝናል መንፈስ ቅድስት ከመስማት ይልቅ የይሁዳ ወይም ሚዲያ ማንነቱን ያላወቁትን ሰው መስማት ይወዳል ቢደክም እንካን ቃሉ ሚለው ጸልይለት ቢሳሳት እንካን ስለጌታ ቤት ስለስሙ መበላሽት አዝኖ ከመጸለይ ስድብ ሳናውቀው የሌባው ተባባሪ እንሆናለን ወንድሜ ቅንነትህ ይብዛልህ ተባረክ
@user-sw8ou3on1p
@user-sw8ou3on1p 4 года назад
ስጠብቅ ሶፊ አሁንም ተባርከሃል ይብዛልህ ፀጋው ይብዛልህ አፓስትል እስራኤል ብሩክ ነህ
@ermiasabula2165
@ermiasabula2165 4 года назад
ፓስተር ትክክለኛ የተጠረህበትን ሥራ ነዉ እየሳረህ ያላው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@primeservices3196
@primeservices3196 4 года назад
ፓስተር ሦፊ ጌታ እየሡሥ እድሜ ዘመንህን ይባርክ በእውነት አተ ትክክለኛ የጌታ አገልጋይ ነህ ለምን እደዚ እዳልኩ ታውቃለህ አድ ሰው አደለም የእግዚአብሄርን ድምፅ ሰምቶ የሚያገለግል ሠው ቀርቶ በአለም ያለ ሠው እንኳ ሽማግሌ ተሠብስቦ ይበየቃል በእውነት አተን የመረጠጌታ ይባረክ ሀዋርያው እስራኤል በጣም መልካም ከሚያለቅሱት አልቅሶ የሚያገለግል ሠውነው ደሞ አማርኛውን እኛ ላለመሥማት ብለን ካላጣመምነው በሥተቀር ምን ለማለት ነው ብለን እራሣችንን ከጠያቅን በትክክል ይገባል ብቻ አግኝተህ ስላናገርክው በጣም ደሥ ብሎኛል ሶፍዬ ብርክ በልልኝ
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 года назад
shalom shalom kdusan ....እግዚአብሔር ስለዚ ቀን የተባረከ ይሁን !ነብይ እስራኤል የልብክን የሚረዳክ ጌታ ስለሰጠክ እንኩዋን ደስ አለክ እኔማ ስላንተ ያቅሜን ስፀልይ ነበር ሁሉ አዲስ ይሆናል በጣም ነው የምወድህ ..ክፉ ይፈር ካንተና ከቤተሰብ ላይ
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
አሜንንንንን
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
*ሐዋርያው እስራኤል እወድሐለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ, በየኔታ ትዩብ አለመቅረብሕ አስደስቶኛል ቆማሪዎች ናቸው, በፍፁም ለእውነት አይሰሩም ብዙ ውሸቶች ከመድረክ በስተጀርባ ሾልከው የወጡ የስልክ ልውውጦችና ድርድሮች አሉ በጣም መጥፎ ሚዲያ ነው, እስራኤል የሚወቀስባቸው ነገሮች እውነት ይሁኑ ውሸት መመከርም መጠየቅም ያለበት በክርስትያን ሚዲያ ነው ወይ በሕግ ነው, ለወደፊትም ቢሆን መቸም ደመጀመሪያም የመጨረሻም ሰው አይሆንም ብዙ የሚሰሙ ችግሮች አሉ ለነዚሕ ሁሉ ነፃ መድረክ መስጠት ግድ ይሆናል, ፓስተር ሰፎኒያስ አባክሕን ይሕ መድረክ ሌሎቹንም አንዲያመጣ እጠብቃለሁ, በተለይ በትንቢታቸው የምናውቃቸውን ነብያቶች በደንብ ከሕዝብ ጋር ቢተዋወቁ ብዙ የሕዝብ ጥያቄዎች ቢመለሱ እላለሁ, ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ, ቀጥልበት!*
@zewdusima8049
@zewdusima8049 4 года назад
Good idea, God bless you.
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
የኔታትዮብ እውነቱን ስለሚጠይቅ ነዋ ለእውነት ጥያቄ መልስ ስለሌለው በግላጭ መንገድ መጣ እኔ ሰውን ጀጅ ማድረግ አልወድም ግን የኔታ እወነተኛ ያለውን የሚናገርናየሚጠይቅ ሚድያ ነው ነቀፌታሽ ነው የደበረኝ እንጂ እስራኤል ጥሩ ሆነ አልሆነ ፈጣሪነው እሚያውቀው ጥሩነቱም ለራሱና ለተከታዮቹ....!!
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
@@berhansmart5377 የኔታ ሌባ ነው ገንዘብ በዩትዩብ ለመስራት ብቻ ነው እውነትማ ቢሆን እስካሁን የሰሩት ስራ ውጤት ይኖረው ነበር, የኔታ የሚዲያ ቁማርተኛ ነው በእስራኤል ስም ሚሊየነር ለመሆን የሚሰራ ብዙ የውሸት ስራው ተጋልጧል አሁንም ይወጣል,
@hevenhailu9611
@hevenhailu9611 4 года назад
በእውነት በጣም ቅንና የዋአ ነው እስራኤል ዳንሳ ሚገርም ምስክርነት ነዉ ሶፊ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዋቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርከዉ 😍🙏
@tedrosketema8176
@tedrosketema8176 4 года назад
ዳንሳ ውድ ነቢይ ያለ እጅህ አገኘህ ግን አይዞህ ትልቁ ጌታ እየሱስ ካንተ ጋር ነው በጣም ነው የምንወድህ Major one ነቢይ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇺🇸
@blanetesfaye5317
@blanetesfaye5317 4 года назад
ሶፊዬ ውድ የእግዚአብሔር ሰው የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ሰወች ሀጢያተኛ ነው ብለው የሚሰድቡትን የሚሳለቁበትን ሰው ቀርበህ የልቡን ለመረዳት መሞከርህ የእውነት ያስደንቃል ሶፊዬ የእውነተ ትክክለኛ ወንጌል አንተ ውስጥ አለ ሞዴልህ እየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለእኛ ለሠወች አሳይተህናል ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@belovedofgod5215
@belovedofgod5215 4 года назад
Wow ደስ ይላል ጌታ ይባረክህ ሁሉም ሰው ባይፊረድ ይሻላል ። ቀድመዉ ከሰው እየሰሙ መሳደብ ዋጋ የለውም ሐዋርያ እስራኤል ሁለም እንወድሃለን
@rahadmin8809
@rahadmin8809 4 года назад
Yes We Love you Apostle Israel. I didn't know Pastor Sophie, but he sounds a balanced sound minded awesome person. May the Lord bless you both, I LOVE PASTOR DAVE btw. Glory be to the Father, the Son and The Holy Spirit !!!!
@rahadmin8809
@rahadmin8809 4 года назад
Mathew 5 7 የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና። 8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና። 9 የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና። ! 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ 19 በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። Proverbs 6 And this one is my favorite one: እናንተ አንዱ ከባልንጀራው ጋር ሙግት ቢኖረው በቅዱሳን ፊት በመፋረድ ፋንታ በዓመፀኞች ፊት ሊፋረድ ይደፍራልን? 2 ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን? 3 የትዳር ጉዳይ ይቅርና በመላእክት እንኳ እንድንፈርድ አታውቁምን? 4 እንግዲህ ስለ ትዳር ጉዳይ የፍርድ ቤት ቢያስፈልጋችሁ በቤተ ክርስቲያን የተናቁትን ሰዎች ፈራጆች አድርጋችሁ ታስቀምጣላችሁን? 5 አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞች መካከል ሽማግሌ ሊሆን የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? 6 ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን? 7 እንግዲህ ፈጽሞ የእርስ በርስ ሙግት እንዳለባችሁ በእናንተ ጉድለት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ አይሻልምን? 8 ነገር ግን እናንተ ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ፥ ያውም ወንድሞቻችሁን።
@azebelias958
@azebelias958 4 года назад
ፓስተር ጌታ ይባረክ እወነት እንዲህ ስላደረክ ስለ እውነት ባንተ ደስ ብሎኛል
@mogeskebede9627
@mogeskebede9627 2 года назад
ሶፍዬ ተባረክ ነጻ ሆነህ ስላቀረብከው እኔ በጸጋው የተጠቀምኩ ሠው ነኝ ከሳሾቹ ሁሉ አፈሩ ደግሞኮ ሦፍዬ ጸጋ የሚሠጠው ብዙ አመት የቤተክርስትያን አገልጋይ በመሆን ዘመን በመቁጠር ሳይሆን ጌታ ለወደደው ነው የሚሠጠው እሥርዬ አንተ በርታ ከሳሾችህ ወደከፍታ እየገፉሕ ሥለሀነ አትከፋ
@kiya5806
@kiya5806 4 года назад
የምወድህ የአባቴ ልጅ ሶፎኒያስ ጥያቄአችንን አክብር እስራኤልን ስለጋበዝከልን ከልብ እናመሰግናለን🙏ተባርኩልኝ
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
አባትሽ ዉሽማ ነበረዉ ማት ነዉ? ወይስ የሱአባት ነዉ ልክስክስ በየቦታዉ የሚተኛዉ?
@maratechtassama2564
@maratechtassama2564 4 года назад
ወወዎ ሶፎዬ ጌታ ይባረክ እውነተኛ ቃል ከአፍህ አይለይ አሁንም እውነት ያሸንፋል ❤❤❤🏆🏆በረቱ እግዚአብሔር ይረዳቸው
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 года назад
apostle Israel dansa he is a major prophet in Ethiopia many people use by your grace god bless u forever .
@tesfayedebrework
@tesfayedebrework 4 года назад
ምርጥ ድራማ ናት ፣በተለይ ፕሮዲዮሰሩ የድሮን ተቅለስላሽ ጴንጤን አስታወሰኝ ፣ለማንኛውም እግዚአብሄርም ስለ ክብሩ ይቀናል ፣ ሁሉ ሲጨርስ የእግዚአብሄር ቀን አለው። በእግዚአብሄር ቃል ላይ አይዋሽም።
@woynshettessema792
@woynshettessema792 4 года назад
ኡፉ በጣም አስለቀስከኘ እግዚህ አብሔር በነገር ሁሉ ይድረስልህ ጌታ የተበላሸን ነገር የሚያስተካክል ጌታ ብቻነዉ
@enough1754
@enough1754 4 года назад
ክክክክክክክ ወይ ማልቀስ
@saraSara-wn4tz
@saraSara-wn4tz 4 года назад
Maganu Masirone
@saraSara-wn4tz
@saraSara-wn4tz 4 года назад
💯💌💟❣💞💓💗💔❣💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaitassefa9257
@senaitassefa9257 2 года назад
A chyry freebie St lot or by
@adengerma2005
@adengerma2005 4 года назад
ፓሥተርዬ ተባረክ ምንም ይሁን ምን ስለ መልካም አመለካከትህ ስለ ንፁህ ኢትዮጲያዊነትህ ብቻ ልንገርህ አንተ ንፁህ የፍቅር ሠው ነህ ፓሥተር ተባረክ ሶፌዬ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ግን ሥለ ንፁህ ፍቅርህ ከፍ በል።
@alem8640
@alem8640 4 года назад
Is he pastor ?
@fikeralmue1915
@fikeralmue1915 4 года назад
@@alem8640 አዎን ቃሉን የተከተለ እና የተባረከ ነዋ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
yes he is a pastor
@lemin100
@lemin100 4 года назад
@@fikeralmue1915 yes you are correct
@user-xn5gb2yh4i
@user-xn5gb2yh4i 4 года назад
እሰዬ እሰዬ እኮንም ስምህን ከሚቦጭቁት አልሁንኩ እኮንም ለመፈረድ አልቸኩልኩ!ፓስተር ሶፊ በጣም አስተዋይ ነህ ጌታእየሱስ አብዚቶ ይባረክህ እንወድሃለን! አቦስትል እስራኤል ጠበቅ አረገህ ያዘዉ ፓስተር ሶፊ ቅን ለመፈረድ የማይቸኩል የፍቅር ሰዉ ነዉ። ሁላችሁንም እንወዳችሃለን😍😍
@jooyefeu7987
@jooyefeu7987 4 года назад
Pastor Sofi ahun betam wodedekuhe ur real person zemeneh yebarek apostle berta ezebeher yanesahale
@a.b8120
@a.b8120 4 года назад
ውይይይ ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ በስነስራት ከኣፖስተል ኤስራኤል በመጠይቅህ እኛ በጣም በጣም ነው የሚንወድው ምክንያቱ በልቡ ነው ለጌታ የሚፍልግ ስለዚህ ተባርኩ ጌታ ብጣም ነው የሚውድድቸው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tizitanigussie6176
@tizitanigussie6176 4 года назад
እስራኤል ዳንሳ ውስጤ ነው መቼም ቢሆን ልጠላው አልችልም!!!!!❤❤❤🥰🥰🥰
@ደሴ
@ደሴ 4 года назад
በትክክል
@mesrert123
@mesrert123 4 года назад
ሌባ ተኩላነቱን እንዳትረሺ
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 4 года назад
ሌብነቱንም እንዳትርሺ
@wudearaya8756
@wudearaya8756 4 года назад
@@mesrert123 የሰረቃቹ ያጭበረበራቹ መረጃ ካላቹ በህግ ክሰሱት እኛም ከጓናቹ ነን።
@zewdusima8049
@zewdusima8049 4 года назад
@@mesrert123 Minish tebelito new endezih yemtyiw? Beki masreja kalesh btasawkin melkam new. Mejemeriya eresish ewinetegna honesh megegnet yinoribishal.
@birukbogale4433
@birukbogale4433 4 года назад
Apostle Israel Dansa is anointed man of God!!!!!! With no doubt I can tesify. Alm the controversies will pass the truth will reveal. His anointing is more that the old Ethiooian christianity can bear. I can testify that I have seen a woman who can not give birth for 10 years after marriage gave birth to two girls after Israel Dansa prayed for her before 2 years ago. This is true.
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 года назад
ቀልደኞች ናቸሁ ! በርቱ ጥሩ ድራማ ልበለው ልበወለድ .... " ይልቅስ ሳይጨልም መዝጊያው ሳይቆለፊ" ይህ ትረካችሁን ትታችሁ ንሰሀ ግቡ ::
@hiss8298
@hiss8298 4 года назад
ጨለማም ቢሆን ብርሀን ይሆናል. ዘመናችሁ ይባረክ!!!
@markonjo8425
@markonjo8425 4 года назад
So proud of you Sofoniyas. God is looking down from heaven and smiling. I love Isreal Dansa. I thank God for his life. He is such a humble man of God. Ethiopians please lets learn from what Sofoniyas did. Do not run to social media to accuse our beloved brothers and sisters. If you have any questions related to people who are in service just reach out to them directly. God bless you all!
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 4 года назад
አይ....የኔታ ነው የሚያስፈልገው ለሚፈለግበት crucial ጉዳዮች። ብዙ ከሳሾቹ በወሬ ሳይሆን በእውነት ተዘርፈው ነው እና ትንሽ ግራ ያጋባል እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነው።
@emnatmelesemamo166
@emnatmelesemamo166 4 года назад
ነቢ እስራኤል በጣም ሲበዛ የዋ ነው የጌታ ይባርክክ ጌታም ደሞ ከአንተጋር ነው
@gdhdghdhdh5928
@gdhdghdhdh5928 4 года назад
Yewah ebabe New
@daguguda9661
@daguguda9661 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzvqk84T99Q6.html
@emebetdemoz134
@emebetdemoz134 4 года назад
አፖስትል እስራኤል ተባረክ በፊትህ ቡሩህ የከፍታ ዘመን አለ አዞህ በርታ ዉድ ዉድ ኩቡር የየሱስ ልጅ የእ/ር አፍ ምርጥ ነቡዩ ነህ የሚጠላህ ሉሲፌር የክርስቶስ ተቛሚ የሱ ልጆች ብቻ ነዉ አንተ ግን ምርጥ ሰዉ ነህ ፓስተር ሶፎንያ ዘርህ ዉረስ አገርህ ዉረስ ልጆችህ ይባረኩ ባለቤትህ ትባረክ ስላንተ እ/ርን አመሰግናለሁ ተባረክ
@user-sc1ki6qq4k
@user-sc1ki6qq4k 4 года назад
Geta Zemwnachiwen Yebarek Isrecho+ Sofi
@Ruth-ju6or
@Ruth-ju6or 4 года назад
I have Respect and Love Him .......Stay Blessed....... Apostle be Strong 👏👏👏👏👏👏🇪🇷🇺🇸
@user-zp7ep8xg6l
@user-zp7ep8xg6l 4 года назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጠላት ቅጥል ይበል አንተ በእየሱስም ከፊታ ታያለህ ጠላቶችህ ከእግሪ ስረ ይወድቃሉ
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 4 года назад
🤣🤣🤣
@mesfingmeskal675
@mesfingmeskal675 4 года назад
ፓስተር ሶፊ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
@rosakesete4154
@rosakesete4154 4 года назад
God bless you brother for giving him a chance to speak, Apostle Israel is very humble man of God , we love him all the way from Canada 💕
@meronkassahunofficial3079
@meronkassahunofficial3079 4 года назад
God bless you Pr Sofe.I’m so happy that you interviewed Nebye Israel . Because I Wes waiting this day. Nebye Israelye we love you so much. Almighty God is with you! and you are a prophet .you are continuing to be a prophet.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 года назад
Merry Kass if you truly look through the word of God you should really know and test prophets and the Gods spirit will lead you this guy is a false prophets. Pray that God reveals that to you my dear sister and let me know what you think! God bless you
@ifallinlovewithlordjesus7020
የእግዚአብሔር ሰዎች በመረጃ ነው ሚያገለግሉት የምትሉ ለምሳሌ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ስለ ሰዎች የሚያወራው በመረጃ ነው ካላችሁ፤ ለበሽተኞች ፀልዮ በአጋጣሚ ነው ሚድኑት ካላችሁ ስለ ሃገር ያመጣቸውን እና የተፈፀሙ ትንቢቶችን ምን ልትሉ ይሆን? …. ብቻ ሞኝ ዝም ቢል ጠቢብ ይመስል ነበር ….. መንፈስ ቅዱስ አይናችሁን ይክፈተው!!! መጨረሻችሁን በመንግስተ ሰማይ ከጌታ ኢየሱስ ጋር ያድርግላችሁ በኢየሱስ ስም ብያለሁ ከትልቅ አክብሮት ጋር
@yeabsiraleulseged6849
@yeabsiraleulseged6849 4 года назад
በእውነት አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ!!!! ክርስቲያኖች እባካችሁ ሰውን በinformation ሳይሆን በመንፈስ መርምሩ።
@alem8640
@alem8640 4 года назад
Yihe sofonias yemibalew geta moges yistew gira yagabachal
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
@@alem8640 ምንም ገራ መጋባት የለም በሱ በኩል ያለውን እውነት ለማሰማት እየሞከረ ነው.
@fekadehebehewiteyehone9643
@fekadehebehewiteyehone9643 4 года назад
@Yeabsira leulseged. Be information sayehone be menfesem be be ayene ayetenale . Egezabeher weshate yenager zened sew ayedlem. Betam bekerebe yemawekate ke london yemetache esraile yededa tefewsesale belew geta fewsogale bla medhanetewa akareta tama hospital gebeta ahoen be hewite yelchem. Teteyakew man new.geta efewesalew kale yefewesale.eche meseken sete gene le mote tedaregech aletfewsechem .
@user-hz8qp9yf3v
@user-hz8qp9yf3v 4 года назад
በውነት አንተ የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ነይ ዘመናችሁ ይባረክ!!
@sebletakele9466
@sebletakele9466 4 года назад
ሶፊ ቃልህን ጠብቀህ ማቅረብህ ተባረክ የእስራኤል ንግግር ግን አልገባኝም 3 አመቴ ነዉ ጌታን ከተቀበልኩ ብሏል ከዚህ ደግሞ በልጅነቱ ጌታን አግኝቶ ባክ እንዳደረገ ይናገራል።ሌላዉ ዉሀ የማይቋጥር ወሬ ነዉ።
@godisgood1694
@godisgood1694 4 года назад
😞
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 2 года назад
ጌታ አብስቶ ይባርከው እስራኤል ዳነስ የእግዚአብሔር ሰው ነው፡፡ እንደ ማንኛውም ሰው ሊሳሳት ይችላል፣ ነገር ግን ያለ ምንም ጥርጥር የእግዚአብሔር ጥሪ ያለው እኔም እሱ ጋ ለማምለክ ሄጄ ጠርቶ ፀለየልኝ ሁለት ርእስ ላይ ሁለቱንም መልስ አገኝቼ ለምስክርነት ሄጄ እድሉ ስላልደረሰኝ አልመሰከርኩም፡፡
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 4 года назад
ነብይ ሶፊና ሐዋሪያው እስራኤል ገታ ይባረካችው
@gyufy8877
@gyufy8877 Год назад
Sofi is pastor
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Год назад
Nebiy sofi 😂😂😂😂
@freweinikidane6173
@freweinikidane6173 4 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ውንድማችን እስራኤል ዳንሳ እና ወንድማችን ሶፎንያስ አሁን እማ የኔታ ወሬ አቅራቢዎች ጉዳቸው ስለተነቃባችው ስማቸዉን ለማደስ ፊታቸውን ወደ ቁምነገር ዞር አድርገዋል
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
አይ አሁንማ ይብስባቸዋል በነሱ ቻናል አለመቅረቡ በጣም አናዷቸው ነበር አሁን የመበቀያ ቪድዬ ነው የሚሰሩት.
Далее
አለመሳቅ አይቻልም በሉ ሳቁ
28:59
Просмотров 112 тыс.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42