Тёмный

እንጨዋወት ከሙሉቀን መለሰ ጋር/Enchewawot: Special Interview with Muluken Melesse - Part 3 of 4 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 381 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

23 июл 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 622   
@Hinduye
@Hinduye 2 месяца назад
እድሜ ያልቃል ገደብ አለው ግን ከክርስቶስ ጋር መጨረስ እንዴት መታደል ነው…እድለኛ ነህ ወንድሜ !!!
@SisayTesema-tr7kj
@SisayTesema-tr7kj 2 месяца назад
ሙሌ ምርጫዉ ትክክልና ተገቢ ነዉ።የሄደዉም ወደአባቱ ነዉ። ዝማሬዎቹን ደግሞ ስንባረክባቸዉ እንኖራለን።
@user-il3cf6lr3d
@user-il3cf6lr3d 6 лет назад
እምወደውና የማደንቀው ትልቅ ሰው ነው ለኔ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን ይስጠው
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 6 лет назад
ረጅም እድሜና ጤና ሙልዬ የድሮ ዘፈን በጣም እወዳለው ሀገሬ ትዝ ይለኛል ኢትዮጵያዊነት ይሰማኛል እንኳን ወደጌታ ተመለስክ የሀይማኖት ልዩነት አይደለም ጥያቄው አንተ የክርስቶስ ልጅ ነህ
@simeginmengistu5312
@simeginmengistu5312 3 года назад
P
@karebu8195
@karebu8195 4 года назад
ወገኖቼ ሙሉቀን የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማቱና ራዕይ ማየቱ ለምን ይደንቃችሁአል እነፈርኦን እግዚአብሔርን የማያውቁ የግብፅ አማልክቶችን የሚያመልኩ፣ እነናብከደነፆር ጣኦታትን የሚያመልኩ የጲላጦስ ሚስት ስለጌታ እየሡስ ማለም ከቻለች በመስቀላይ ያለው ወንበዴ የእየሡሥ አምላክነት ከገባውና አስበኝ ብሎ ከተማፀነ ጌታን የሚያውቀው የተቀበለው ሙሉቀን የአምላኩን ድምፅ ቢሠማ በራእይ ቢያየው ምን አጀብ ያሠኛል. ደሞ እኛ አምላክን ቀርበነው ሳይሆን እርሱ ስለሚቀርበን እኮ ነው የሚያናግረን ራሡንም የሚገልጥልን ይሕም ለጴንጤ ብቻ ሣይሆን ለሠው ዘር....
@grobi3825
@grobi3825 Месяц назад
ሙሌ ያንተ ዘፈን ለኔ ከማንኛውም ዘፋኝ በላይ ነው። ግጥሞችህ አትኩሮ ላዳመጣቸው ልዩ ናቸው; አይጠገቡም።
@almeayalew7664
@almeayalew7664 6 лет назад
አቤት እንዴት እድለኛ ነህ ወድማችን ሙልቀን ጌታ ቀሬ ዘንህን ሁሉ ይባርክ በጣም እንወድሀለን ብሞትም ብንኖርም ለጌታ ክብር ለገታ ይሁን ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል ያቀርባችሁት ተባርኩ ሻሎም
@andinetalamine2898
@andinetalamine2898 4 года назад
God bless u
@SiraworkThomas
@SiraworkThomas 5 месяцев назад
የአለማችን እድለኛ ሰው ነው
@ytip
@ytip 3 года назад
The living legend! For me Muluken Melesse is one of the kings of Ethiopian music! His music touches my soul in a very very special way. His beautiful voice and his singing style. Very soulful, modern and at the same time so traditional... tizita, anchi hoye, bati, ambassel... it is magic. Muluken is an institute within Ethiopian music. I wish a music scholar will do a research about Muluken's music. I feel so grateful that i grow up with Muluken's music. Thank you very much Muluken for blessing us with your music, so many beautiful songs and great albums! Egziabher yemareh! Rejem edme na tenenet yisth! Le zelalem nwerlen!!!
@SiraworkThomas
@SiraworkThomas 5 месяцев назад
ሴይጣን ሆይ ስማ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አዳኝ ነው ሙሌ እወድሃለሁ
@kingof15aiz23
@kingof15aiz23 2 месяца назад
የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለው እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለማን ነው ግን እንዳዛ እንገቱን ቀና አርጎ የተናገርው ( ራሱ ፈጣሪ ከሆነ ማለት ነው? የምትሰሩትን አታውቁምና ይቅር ብያችኋለሁ ፈጣሪ ያስብለዋል / የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው ? ያ ማለት ከሱ በላይ ፈጣሪ እንዳለ ያመለክታል።
@truthprevail2742
@truthprevail2742 Месяц назад
እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነው ኢየሱስን አውቆ ማለፍ🙏
@fesshatisonargaw2425
@fesshatisonargaw2425 6 лет назад
የእግዚአብሔር ምረቱ ብዙ ደካሞቹንም ማገዙ በጀረባው አዝሎ መሸከሙ ከኃጢያት ማንጻት በደሙ የጋሽ (የወድም) ሙሉቀንን ምስክርነት ከዛሪ 18 ዓመት በፊት ስምቸው ነበር። ዛሬ በድጋሜ በእንዲህ አይነት መልኩ ስሰማው ደግሞ ደስ አሰኘኝ። ይህንን ቃለመጠየቅ ያደረጋችሁለትና ለአድማጭ ያበቃችሁትን፤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ይህን ቃለመጠየቅ ለምናይ ሁሉ፤ በእግዚአብሔር ፍቅር የተነካ ሰው ምን እንደሚመስል ማጢን እንችላለን። የሕይወት ጉዳይ ከሃይማኖት በላይ በእግዚአብሔር እውነት የመነካትና በፍቅሩ የመማረክ ጉዳይ ነው። መጸሐፍ ቅዱስ በዮሐንስ ውንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 16 ላይ እንደሚያሰርዳን፤ እግዚአብሔር አንድ ልጁን የሰጠው ለዓልም ሁሉ ነው። ይህንንም ያደረገው ዓለሙን ሁሉ ሰለወደደ ነው። ሰው ሰውን ለያይቶ ይወዳል። እግዛብሄር እርሱ ግን ፍቅር ነውና ሁሉንም ይወዳል። የኃጢያት ባሪያዎች፤ የዘላለም ሞት የተገባን፤ የሲኦ መንገደኞች ሁነን ሳለን፤ ከጠፋት ያድነን ዘንድ፤ አንድ ልጁ ሰጠን። ልጁም፤ መደሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ስለ ኃጢያታችን ደሞን በመስቀል ላይ አፍሶልናል። በሶስተኛው ቀን ከሙታን በመነሳቱ፤ ለዘላለም የምንኖርበትን የትንሳኤውን ሕይወት አብስሮናል። "ለተቀበሉት ግን በሰሙ ላመኑት ለነርሱ የእግዚአብሔር ልጁች የሆኑ ዘንድ ስልጣን ሰጣቸው" ዮሐ1:12 እንደሚል፤ ጌታ ኢየሱስ ስለ ኃጢያቲ ዎጋ ከፍሎል፤ ከኃጢያት ኅይል፣ ከዘላለም ሞትና በኃጢያተኞች ላይ ሊገለጥ ካለው የእግዚአብሔር ቁጣ፤ የማመልጥበት ተስፋዬ፤ ጌታ ብቻ ነው የሚል አንድ ሰው፤ ተሰፋውንና መመካቱን ጌታ በመስቀሉ ላይ በፈጸመው ሥራ ላይ ብቻ የሚያውን፤ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆንን ሰልጣን (መብት) ይቀበላል። ወንድም ሙሉቅን ጌታ በባረከልህ ዘመን ሁሉ የፍቅሩ ወንጌል የሃይሉ ምልክት ነህ። ጌታ ይባርክህ!!!
@fireart3077
@fireart3077 6 лет назад
Hero, mentor , blessed , legend, faithful, beliver..........i dont have enough words to describe this man of God .
@AHMED-ej7pt
@AHMED-ej7pt 3 месяца назад
ሐ0
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 месяца назад
Muluken Melese was known only by sound tracks without any video recorded of him. This video enabled us to see him. Protestant region has poached and silenced many great Ethiopian precious singers and unfortunately this great man is one of them. Anyway thank you to those who organised this and long life to the great man who could have reached even a greater height without the trap that lured him of track. All the best, sir!!
@mahletcheru4229
@mahletcheru4229 2 месяца назад
Christianity is not a trap, it is a complete freedom turning back humans to the origin, If anyone has a talent : God is the only one who deserve all the praise and the songs. Thank God for Muluken melese for making him brilliant Christian patriot till the end.
@santemedical6802
@santemedical6802 2 месяца назад
@@mahletcheru4229 you are trash.
@user-ev3ev3zo4e
@user-ev3ev3zo4e 6 лет назад
የእግዚአብሔር ሰው ሙሉቀን መለስ ተበረክ በብዙ እወድሃለው ከአፍ የወጠው ቃል ሃይል ሰቶኛል በዕሬድዩ ምስክርነት ግዜ እግዚአብሔር ከበዶነት ይጀምራል ነገር ግን ምንም ሰይኖር የኖረል። የልከው አሜን አኑሮናል ሃሌሉያ እሰይ እግዚአብሔር ይፈውስህ እንግድህ በጌታችን ምስክርነት እትፈር ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ኃይል መጠን ስለለ ወንጌል መከረን ተቀበል ጌታችን እየሱስ የክርስቶስን ባለመጥፍት ከሚወዲ ሁሉ ገራ ጻጋ ይሁን አሜን። ዘከርየስ 4፡7
@kdoeeemkekeke2809
@kdoeeemkekeke2809 6 лет назад
ወንድም ሙሉቀን ወደ እውነተኛው ሐይማኖት ስለመጣህ ውስጥህ በ እግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ በ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስላረፈ ደስ ይበልህ በድሮው ሕይወትህ ስር ሆነህ ቢሆን ድሮ ሞተሀል በስጋ ብቻ ሳይሆን በነፍስም አመለጥክ
@sabuworkneh5399
@sabuworkneh5399 6 лет назад
" አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5)(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 10)----------8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።11፤ መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።12፤ በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤13፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። " እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።"(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:17) " ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።"(ወደ ገላትያ ሰዎች 2:16) (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 4)----------10፤ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።11፤ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕ. 3)----------16-17፤ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥18-19፤ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። I made the last verse to make you see what he means when he talked about Jesus. Jesus did not come for the righteous he came for the sinner of this world to heal them with his love and to give all man kind a second chance to be the children of God . he came for the inner man that suffers, depressed ,sad ,lonely..he came for the broken hearted . He never came to spread religion if he did he would have established one before he left . I am happy that he found him and found rest . The love of jesus is what heals mankind , he gave his life for our salvation . ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው ።
@abzatsegaye
@abzatsegaye 6 лет назад
he is confident and just being him self i like that
@yyyha6939
@yyyha6939 6 лет назад
We always love and admire you Mr Muluken God bless you!!!
@woubishetsisay3066
@woubishetsisay3066 6 лет назад
ብቸኝነት እንዳይሰማህ ጌታ መልካም ሰዎችን እና ወዳጆችን በዙሪያህ ያብዛልህ፡
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 лет назад
ሙሌ እድሜ ከጤና ይስጥክ ዘፈኖችህ በጣም ነው ምወዳቸው
@YK-wz7ox
@YK-wz7ox 6 лет назад
ሙሉቀን ዘፈን ዛሬም ይደመጣል...Powerful gift ያለው ስው ነው!!!
@sebelengida2895
@sebelengida2895 6 лет назад
ኮመንት፡ ሰጪዎች ጴንጤ አይታመንም ያለው ማን ነው ክርስቶስ ሲናገር በአለም ሳላቹ፡ መከራ አለባችሁ ይላል የሱ፡መታመም ጴንጤ ከመሆኑ ጋር ምንም አያገናኘውም ሙሌ ጌታ ዘመንህ፡ ይባርከው በያስከዉ ፅናት ይኑርህ ጌታ መልካም ነው
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 4 месяца назад
ኦ ጴጤ ነው እዴ አይይይ አለመታደሉ😢😢😢😢😢
@leul-jr1kc
@leul-jr1kc 2 месяца назад
Lalgebaw alemetadell nw mimeslew gn legebaww he is very lucky ❤❤❤​@@heedssjeedss8369
@lilinafaith3841
@lilinafaith3841 6 лет назад
ሙሉቀን የኢየሱስ ወታደር ተባረክልኝ አለምን ምኟቷን ዘፈኗን በሀጥያት ሚገኘዉን ስጦታዋን ንቀህ ወተህ ጌታ አንተን አይጥልህም እንኳን ለሱ ተለይተህ ወተህ በጌታም ላይም የሚያምፁትን በአለም ያሉትን ከመታደግ አልቦዘንም ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ በዝማሬህ ተባርከናል ኢየሱስ ጌታ ነዉ አንተን የታደገህ ሌላዉንም ከሞት ቀንበር ያዉጣ
@misganakassa6913
@misganakassa6913 4 года назад
oh geta yibarki ,,,praise god
@haimanotgellaw2650
@haimanotgellaw2650 6 лет назад
ጌታ አከበረህ ሙሌ እዱለኛ ነህ ሁሉም ከንቱ ነው በየእለቱ ለጌ መዘመርና መመስከር ጥልቅ ነው
@TilahunHailu
@TilahunHailu Год назад
ቃለ መጠይቅ የሚያረጉት ጋዜጠኞች የት ጠፉ በጣም ምርጥ ናቸው
@ilove4292
@ilove4292 6 лет назад
የኢየሱስ ዎተደር ነኝ 2× እዋገለሁኝ አልሸነፍም ለሴይጣን እጄን አልሰጥም ሙሌ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይፈውሰው ብንኖርም ብንሞትም ለጌታ ነው ሞትን አንፈረም ምክንየቱም ከዘላለም ሞት በኢየሱስ ድነነልና ሞት ሆይ መውግየ የት አለ ።
@mdhantgberamdhantgbera7465
@mdhantgberamdhantgbera7465 6 лет назад
addis addis Amen!!!
@jesusislordjesusislife7103
@jesusislordjesusislife7103 6 лет назад
addis addis A amen amen
@zeldkashzelekash6060
@zeldkashzelekash6060 6 лет назад
ጋሽሙሉቀንመለሰንፈልጋችሁይህንቃለምልልስላደረጋችሁትየፕሮግራሙ''አዘጋጆች''በጣምእናመሰግናለን''እጅግ''ብዙትዝታዎች''ያቀነቀኑናቸው''አምላክምህረትንይስጣቸው
@dr.teferilegese639
@dr.teferilegese639 3 года назад
The more I get older, I am putting kerefede music as number one Ethiopian music ever.
@endodesse2040
@endodesse2040 3 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ሰላሙን ይስጥህ ጋሽ ሙሉቀን ዘመን እና ግዜ የማይሽረው የሙዚቃ ስራህ በኢትዩጵያ ሙዚቃ ታሬክ ትልቅ አሻራ ጥለህ ያለፍክ ሰው ነህ!!!!!
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 лет назад
እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ነበር።
@nice7303
@nice7303 6 лет назад
ጋሺ ሙሉቀን እግዚአብሔር እኮ በኛ መታመም ደስ አይለውም እናም በክርስቶስ በሺታችንን ወስዶልናል በሺታ አይሰለጥንም ባንተ ላይ በኢየሱስ ስም በመገረፉ ቁስል ተፈውሰናል ከዚህ ስሃት ጀምሮ በኢየሱስ ስም ሰላምህ ይመለስ አትሞትም በሕይወት ትኖራለህ የጌታን ማዳን ትናገራለህ
@konjofeker4172
@konjofeker4172 6 лет назад
nerd Nice አሜን
@misteralemayea8945
@misteralemayea8945 6 лет назад
konjo feker amen
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 6 лет назад
hahahahha የለመደ ኣፍ በኮሜንትም
@meleytsegay
@meleytsegay 6 лет назад
Yemaymot manim yelem endetatmotim yibalal .atmotim mallet tnsaewn atayim mallet new.atmotim eyalachu he wishes tesfa atstu Christian mot ayferam because tnsae endalew yaminal.
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
HMM SKILLS VLOGS Atimotim malet lezelalem atmotim malet aydelem. Ale edmew be beshita temeto memot yelebetim. Beshita ke Seyitan new. Wede geta mehedim bihon be beshita tesekayto mehon yelebetim.
@mercyyohannes1512
@mercyyohannes1512 6 лет назад
Y Eyesus Wetader negn Y Eyesus Wetader negn...... Ewagalehu Alshenefim Leseytan Ejien Alsetm....... May You be healed in The name of Jesus.
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 Месяц назад
ዘመን አይሽሬው ሙሌ። ነብስህን በገነት ያኔረው።
@hailegetahun8445
@hailegetahun8445 6 лет назад
ቆንጆ ዝግጅት ነበር ፣ ከምስጋና ጋር።
@maranata1484
@maranata1484 3 года назад
እንኳንም የእየሱስ ሆኑ ጋሽ ሙሉቀን እንወዶታለን ጌታ ይባርኮት።
@enatshow5911
@enatshow5911 2 года назад
ሙሉቀን ምርጥ ሰዉ እኔም ድክም ብሎኛል እየሱስ መጥቶ ይገላግለን
@belaydejene3547
@belaydejene3547 3 года назад
Amazing !!!!!!
@user-pe6vd5jz8q
@user-pe6vd5jz8q 6 лет назад
ጌታ ዘመንክን ይባርክ
@sami6411
@sami6411 6 лет назад
ተባረክ ሙሉቀን እየሱስ ለዘላለም ሂወት ብቸኛ መንገድ ነው ።
@engdaa
@engdaa 6 лет назад
For those who assume music to ba a sinful act, please educate yourself. Music is a one kind of art. It is one way of expressing yourself using a pleasant voice, sound and rythm. Am happy that we have music. Even animals enjoy it. If one appreciates a beauty of a woman, what is wrong with it? As a non-believer I would say his sickness has nothing to do with god or devil. It all depends how we have lived and how our genetics is. Without medication he would have probably been gone long ago. I admire his talent and work. I wish him get well. Let us repect his decision without denouncing the art and artists. Thanks!
@uthman9979
@uthman9979 2 месяца назад
simeon that used to work at Ghion Hotel told me he used to drink a lot like he was unhappy/depressed during the height of his fame 1989-81 i believe . guess his calling was the gospel of his faith RIP . what a golden voice
@yirgamulat195
@yirgamulat195 6 лет назад
አየ ሙሌ ማለቴ አርቲሥት ሙሉቀን ትገርማለህ ቆይ ትመጣለህ ጠብቅ ሁለት ሠባት አያት ፀበል ልትፀበል የዛኔ የተሸከመችህን አልጋ አንተው ትሸከማታለህ ከዛም እንደቀልድ የተውካትን የጥንት የጧቷን ተዋሕዶን እምነትህን ይቅር በይኝ እንደምትል 100% እርግጠኛ ነኝ :: የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማርህ
@nebiatgetahun7233
@nebiatgetahun7233 3 месяца назад
ወዴት ????እንዴት ሰው ወደ ጨለማ ይሄዳል ወንድሜ/እህቴ ጌታ ቅርብ ነው ወደ አንተም ይመጣል ❤
@hanahabtamu6003
@hanahabtamu6003 2 месяца назад
አሁንስ 😢😢
@disisaz
@disisaz 2 месяца назад
ማርያምውያኖች አፍርባቹሐለው 😢
@mame.f3798
@mame.f3798 Месяц назад
@@disisaz ፀረ ማርያሞች በናንተ ነዉ የሚታፈረዉ የየሱስ እናት እኮ ናት ልታከብሪያት እንጂ ልታቃልያት አይገባም
@yeromasaye293
@yeromasaye293 6 лет назад
ለ እግዚሀብሄር ያለህ ፍቅር ያብዛልህ አባታችን ድግል ትርዳህ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
ከዝና ከሀብት የበለጠውን እየሱስ ክርስቶስ ን አግኝተሀል። ሁሉም ያልፋል የማያልፈውን አልፋ፣ኦሜጋ የሆነውን የህይወትህ ቤዛ የንፍስህ አዳኝ የሆነው አግኝቶሀል። ለናከው የአለም ዝናና ክብር ገንዘብ እንቢ ማለትህ ለእግዚአብሔር ክብር መዘመርህ ዋጋ አለው። ስለ ስሙ ያሳያችሁትን በጎ ነገር የማይረሳ ነው። ተባረካኝ
@fares3358
@fares3358 2 года назад
I loved this
@henokawoke7275
@henokawoke7275 6 лет назад
excellency man
@danielaa8313
@danielaa8313 3 года назад
Muluken, your are truly blessed and amazing! I always listen your songs. I wish you longer life and success. Great influencer!
@haymigoba7748
@haymigoba7748 6 лет назад
ጋሽ ሙልቀን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@godislovegodislove579
@godislovegodislove579 2 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ወደ አገለገልከው ወደ ወደድከ አምላክህ ሄድክ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንኳን ይህችን አለም ክደህ ጌታን አገለገልክ
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 Месяц назад
The Legend! ነፍስ ይማር !
@noufalshaikh3898
@noufalshaikh3898 6 лет назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@mubarekseyfu184
@mubarekseyfu184 4 года назад
አለምየ በጣም ነዉ የማከብርሽ የምወድሽ ሙሌንም ስወድህ አቤት የናተ ዘመን የማይሰለች ፍቅር ናችሁ
@user-cm1nf9mo9p
@user-cm1nf9mo9p 6 лет назад
Woooow Tikilana Meneged Eyesus Bicha New
@tsionbelete3118
@tsionbelete3118 2 месяца назад
God is good gash mule great departure
@abrahambalcha9640
@abrahambalcha9640 6 лет назад
bless u muluken melese!!!! egzabher edeme yichemrilih!!!!
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 4 года назад
Wed Dengel Maryam temles pasteroch ena pintewochen yminefa menfes ale yzoh new yaw beye Adarasu Chefera Rap Ragy Rock and roll Dankyra men fayda alw
@addisnone163
@addisnone163 6 лет назад
አይ የሰው ልጅ ፈተናና መጨረሻ። ሰፈልገው የጠፋው ወዳጄ። ሙሉቀንን አገኘሁት። አለማስተዋል! የፈጠረውስ ለቤቱ አገልግምይ ይሆናል ብሎ ከቤቱ አገልጋይ አባቱ ካህን ልጅ ነበር ግና ግን በልጅነቱ ነብስን ማወቅ ሲጀምር ጥርሱን መንቀል ሲጅምር ምልክቱ ይህንን የመጨረሻውን የተረዳ የቅዱስ መንፈስ ልቡን ነክቶት ነበር ይህንን በዚያን ጊዜ ለቤተክህነት ስዎች አሳውቆ አባቱ አውቀው ቢሆን መላው ዲያብሎስ የእግዚያብሔርን ልብ ያረፈበትን የነጠቀው ሳጥናኤል ነው። በአግባቡ ለቤቱ እንደነ ቅዱስ ያሬድ ላልተጠቀመበት። ወሰደው አስመኘው የግንዘብን ምኞት ልሳኑን ለእግዚያብሔር ምስጋና እንክዋን እድል ሳይሰጠው። ታዋቂ አደረገው ይዞት ሊጠፋ በመጠጥ ዘፈቀው። ያቺ ልቡን የተቀበለው የፈጠራት አለችና ፍልሚያ ላይ ናቸው። አቶ ሙሉቀን የአባታቸው ስም ሲለወጥ እንክዋን ያላወቁት በአጎታቸው ተነጥቀዋል ይሁንና ዞረው ዞረው ሊያባብላቸው ታላቅነታቸውን ሊወስድ የታገላቸው። ሳጥናኤል በልጅነታቸው በሶፋ ላይ ሊያስቀምጣቸው የተከተላቸው የነበረው በጠንቅዋዮቹ ላይ የጣሉት ጠጠር እንዳይገሉት አሳስረውት ነበርና። ያለማወቅ ዞሮ ዞሮ የሰይጣን መንፈስ ማንንም ማንበብ ይችላልና በቤቱ ከመጡ በቤቱ ሄደው በዘመናዊ መንገድ ይሰግዱለት አደረጋቸው። ጴንጤናዊው ሲገልጽ የነበረው በአዳራሹ የሙሉቀንን ልብ ያነባል ሙሉቀን ከመምጣቱ በፊት የተከፈለ መወጠረ በሱ ውሳኔ ብቻ ቦታውን ማወቅ የሚችልበት ታድያ አሁንም ከጠንቅዋዩ አልተለየም። ቦታው እዚያም አልነበር። ሙሉቀን መለሰ፦ መልስ ልብህን እግዚያብሔር ይፈልግሀል ልትደርስበት ተአምሩን ሊያሰይብህ ይፈልጋል። የተጠለፍከው በፈታኝ ነው። ከልጅነትህ ልብህን የተቀበለህ ሀይል ይፈልግሀል የነበረውን ጥለህ መሄድህን አውቅዋል ተመለስ። ቦታህ ይህ ሶፋ አይደለም ሽባ ልበ ስባራ አድርጎ ያስቀመጠህ ይህ እየሱስን ስም በመያዝ የሚያላዝን መንፈሰ አሳሳች ነው። አባትህን በልጅነትህ ነጥቆ አንተ የነበረውን ሁሉ ቀይሮብሀል። የእግዚያብሔር ፈቃድ አሁንም በአባትህ ምኞት ይጠብቅሀልና ከዛሬዋ ሰአት ጀምረህ። መንገድህን በንስሀ ተቀባና ወደ ኦርቶዶክስ ቤቱ ተመለስ። ሙሉቀን እግዚአብሔር። የመጨረሻዋን ሰአትህን እያስተካከልህም ነው። አባትህም በጸሎታቸው በነብሳቸው ባለቀሰች ቁጥር ያንተ ስቃይ ይበዛል። ወደባትህ እምነት ተመለስ ምንም እንክዋን መንገዱን ሳያሳዩህ በህይወት ቢለዩህም። እድሉ ሰጥቶህ መመህር ግርማ ወንድሙን ብታገኝ ሚስጥሩን በህይወትህ የተጫወተብህን ይገልጽልሀል። አርቲስቶች በሳቸው ህይወታቸው ወደ እውነተኛው የተመለሱ አሉ። እስቲ ካሴታቸውን ተመከት። ቀንህ ዛሬ ነው በርህንን አንክዋክትዋል ደርሶልሀል እባክህ ለአንተ ይህ ባዶ ቤት አይደለም እውነትና ቤትህ። ቅዱስ ያሬድን የምትተካለት ነህ በቤቱ። ተነስ ገና ነህ የኛ እኩያ ነህ እማ ስንተ ገና እንሰራለን እናላለን ድምጽሀን አሳምረህ። ሶፋ ለይ የሳሎን ጌጥ አድርጎሀል ዲያቢሎስ። ጸበል ውስዱት እምነቱ አባቱን እድገቱን የሰበሩት በሀገራችን ምቀኞች ነውና እባካችሁ። እግዚያብሔር ልቦናውን ወደሚፈልገው ወዳላወቀው ከወሰደው መንፈስ ይገላግለው።
@salemmesi6538
@salemmesi6538 4 года назад
ዘፋኝ ቢሆን ይሻለው ነበር ማለቶት ነው ለመሆኑ ስለ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ያውቃሉ የሚያውቁ አይመስለኝም እስቲ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ስሙ አዳኝ ነው እሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ሲዘፍን ደስተኛ ነበሩ ዘፈኑን ሲያቆም ያዘኑ ይመስላሉ ያውቃሉ መጽሃፍ ቅዱስ የእምነታችን ጀማሪና ፈጻሚ የሚለው እየሱስ ክርስቶስን ነው እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ይላል ቃሉ እንጂ እምነት የሚወረስ አይደለም ቁጭ ብለው መጽሀፍ ቅዱስ ያንብቡና እየሱስ ክርስቶስ ማን እንደሆነ ይወቁ ። የሚዘፍን የሚሰክር የሚያመነዝር መንግስተ ሰማይን አይወርስም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ያለ እየሱስ ክርስቶስ መንግስተ ሰማይን መውረስ አይቻልም።ሰው የታዘዘለትን መድሀኒት ሳይውጥ ወስዶ ስላስቀመጠው ብቻ ከህመሙ እንደማይድን ሁሉ እኛም የህይወት ቃል ያለበትን መጽሃፍ ቅዱስን ሳናነብ ተሳልመን ስላስቀመጥነው ብቻ እግዚአብሔርን ማወቅ ወይም እኔ ክርስትያን ነኝ ማለት አይቻም ክርስቲያን ለመባል ከሀጢያትም ለመራቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አለብን እግዚአብሔር ደግሞ የሚታወቀው በቃሉ ነው ።
@cccccccccccc2711
@cccccccccccc2711 2 месяца назад
Ygna scientist memramer ayasfelgm ,,,, mamen enji ,, tiezazun ymyawk ylem tezazun mamn mkber,,, anchi sintun 10 tezazat takbralek ???? Million civilians ygdele saytan Aby Ahmed pante negn slale bicha esun halafinetkn tewata malet wanjel hatsiyat civilian mot gn mehon yalebt nothing,,egzabher ybarekew eyala b sew mot ymiyalagt pante egzabhern yawkalin???????? Jilit idiot
@solk8358
@solk8358 6 лет назад
thanks Muluken i love too
@yitbarekayele9746
@yitbarekayele9746 4 года назад
King of Ethiopian music
@ayalewemiru6928
@ayalewemiru6928 6 лет назад
Muluken endante yalu yemidir zina endihum kibir saybegrachew wede ewunet simelesu betam des yilal. geta abizito yibarkih!!
@senoramartha6921
@senoramartha6921 6 лет назад
Men yahl endemwedew lemenager kalatoch yatrugnal!!!! Zefenochun bcha sayhon mezmurochun chmr new hule yemsemaw😍❤ edmena tena yseth
@mekuriawbelayneh9148
@mekuriawbelayneh9148 2 года назад
The legendary artist
@aspasp3293
@aspasp3293 6 лет назад
allh ymark bminm imn gn allh and nw
@Emblba
@Emblba 6 лет назад
Feel better soon , God is able
@user-nf9db3sf2f
@user-nf9db3sf2f 4 года назад
Wow yeryesus wotader mule gets ybarkh
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 2 месяца назад
"አምላኬ ሆይ ዝነኛና ሀብታም ከሆንሁ በኋላ ወደ አንተ እመጣለሁ" ያልኸው ስህተት ነበረ፣ ይሁን እንጅ ወደ እውነተኛው ሰማያዊ ማረፊያህ ሄደሀልና ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
@user-qm1zl3lk3h
@user-qm1zl3lk3h 6 лет назад
በጣም ምወደው እና ማከብረው ሰው ነው ፈጣሪ ትክእክለኛውን መንገድ ይምራን
@kaleabdebebe6420
@kaleabdebebe6420 2 года назад
ኢኸው ትክክለኛው መንገድ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 месяцев назад
እንዴት እንደማደንቅህ በምን ቋንቋ ላስረዳህ! ማንም ዘፋኝ እንዳንተ አይሆንብኝም!
@georgewalter7271
@georgewalter7271 3 года назад
ሁል ጊዜ ሙሉቀን መለሰ የት ነው እል ነበር በህወት ያለ አይመስለኝም ነበር ልጅ ሆኘ ብዙ የሱን ዘፈን የ እሰማለሁ አደኩ
@mastiijamala4448
@mastiijamala4448 6 лет назад
እድሜ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጂ ይድርሰልህ እመብርሀን ትመልስህ በእዎነት
@rashed0121
@rashed0121 6 лет назад
Mastii Jamala sv
@user-kl8jf5jj4l
@user-kl8jf5jj4l Месяц назад
Amen!!
@teodorosteferra7817
@teodorosteferra7817 4 года назад
አታዩትም።ስይጣን መቀለጃ አርጉት ሚያወራውን።የማያውቅ።ዝተት።
@salemmesi6538
@salemmesi6538 4 года назад
በጣም ይገርማል ዘፋኝ በነበረ ሰአት የሰይጣን አገልጋይ ነበር አሁን ግን በክርስቶስ ደም ታጥቦ የዳነ ሀጢያት መተላለፉ የተሻረለት ነው ምክንያቱ የክርስቶስ ደም ከጢያት ሁሉ ያድናል። ለተናገርከው ነገር ንስሀ ግባ ነገ ያንተ አይደለም እና ምን ይዞብህ እንደሚመጣ ስለማታውቅ ክፉ ንግግር ከአንደበትህ አታውጣ ሞትና ህይወት በምላስ እጅ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
@salemmesi6538
@salemmesi6538 4 года назад
አንደበትህን መግዛት ተማር ነገ ምን እንደምትሆን ፈፆሞ አታውቅም መሳደብ ሀጢያት እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ።
@enatshow5911
@enatshow5911 2 года назад
ነዉረኛ ሰዉ ወ ደ ፈጣሪዉ ሲመጣ ያምሀል
@danielkebritmuluye3667
@danielkebritmuluye3667 6 лет назад
Ay EBS be'interview sem yasebikenal
@meteyswesg2120
@meteyswesg2120 6 лет назад
tebarek.muluken.geta.yefweske.eyswes.getanwe
@dabetejah51
@dabetejah51 3 года назад
አለምጸሀይ ምርጥ ነሽ
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 6 лет назад
Geta ybarkeh Muluken eske ahun yeserahew erasu beqi new,ende negestat endtetaseb adregohal
@user-kn7om3vy8w
@user-kn7om3vy8w 6 лет назад
ጋሽ ሙሉቀን ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርህ ከዘፈን የገላገለህ እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ያገኘነው የዘላለም ሕይወት ነው። በዘፈን የሚገኘው ዝና ገንዘብ መጨረሻ በገሃነብ እሳት መጣል ነው አዋጅ!! ወዳጅ ስማ እየሱስ ያድናል።
@jesusislordjesusislife7103
@jesusislordjesusislife7103 6 лет назад
እየሱስ ውብ ሙሽራዬ እየሱስ ውብ ሙሽራዬ amen amen 🙌🙌
@dawitbeyene8433
@dawitbeyene8433 6 лет назад
እየሱስ ውብ ሙሽራዬ እየሱስ ውብ ሙሽራዬ መቼ ከዘፈን እራቃችሁ አሁንም በያዳራሹ ታስነኩት የለ ጉራ ብቻ አስመሳዮች
@user-kn7om3vy8w
@user-kn7om3vy8w 6 лет назад
@ዳዊት ስላልገባህ ነው ውድሜ እግዚአብሔር እኮ በልጁ የዘላለም ሕይወት ከእርሱ ጋር ለዘላለም እንድንኖር 100% እድል ሰጠን በምህረቱ ባለጽጋ ስለሆነ ታዲያ እኛ ከዚህም በላይ ብንሆንለትስ?። ብንዘል ለጌታ ብንፈርጥ ለጌታ፣ ክብራችንን ብንጥል ለጌታ እብድ ብንሆን ለጌታ ፣ እስትንፋስ ያለው ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይገዛል ይዘምራል ያመልካል ታርዶአልና ይገባዋል።
@bioman6851
@bioman6851 6 лет назад
ዘፋኝ ፡ከምሆን፡ደሃ፡ሆኜ፡ብሞት ይሻለኛል
@dawitbeyene8433
@dawitbeyene8433 6 лет назад
Bio Man ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ kkkkkkkk
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 года назад
I have a respect for his musical talent and contribution to our country. I am not in fever of his denial of others great talent, that’s being too low. As for his religion and the way he is seeing and expressing different experience is purely the nature his religion, so nothing surprises me at all, they all are the same talking like him, so fake in most cases. Finally, I wish him all the best and peace.
@dabetejah51
@dabetejah51 3 года назад
የሙሉቀን የምንጊዜም ምርጥ ካሴት 1975
@rsheedmohammed4297
@rsheedmohammed4297 3 года назад
Amen
@hanahadide6345
@hanahadide6345 6 лет назад
ውሬ አለብ እኔ ያንተን ዘፈን አልሰማውም ግን በፊትም የእግዛብሄር ልጅ ነበርክ እግዛብሄር ዝፈኑ አላለም
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 2 месяца назад
ወጣቶች ላታውቁ ትችላላቹ ግን ሙሉቍን ማለት በነጥላሁን ገሰሰ፣ አስቴር አወቀ፣ መሀሙድ አህመድ፣ ኤፍሬም ታምሩ ደረጃ የሚጠራ የኢትዮጵታ የሙዚቃ ሌጀንድ ነበር
@girmachewgeremew3169
@girmachewgeremew3169 6 лет назад
የኢትዮጵያ ህዝብም ኢትዮጵያም አትናፍቀኝም ያልከው ለምን ነው? ምን አይነት መንፈስ ነው እላይህ ላይ ያለው? ጌታ ይድረስልህ፡፡ በርግጥ አነተ ብቻ አይደለህም ብዙ መናፍቃን አገራቸውን ይጠላሉ፡፡ የኢተዮጵያ ባህል እነዲጠፋ ቀን ከሌት ይሰራሉ፡፡
@teodorosteferra7817
@teodorosteferra7817 4 года назад
ትክክል
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 3 года назад
ምን አገባህ አሜሪካ ከተመቸውስ እንደ እናንተ አጉል ማሽቃበጥ አለበት
@firetegen9620
@firetegen9620 6 лет назад
Vetam aselchi kale melelese.
@peace3791
@peace3791 3 года назад
ስብከት ነው?
@dagmayaweke4695
@dagmayaweke4695 4 года назад
He has all rights to believe what ever he want the problem is talking or criticizing orthodox......that is the reason why people against him.
@user-md8bs2xg3j
@user-md8bs2xg3j 6 лет назад
ዋው ጨዋታው ግን ሲደላ እንደሙዚቃው አይሰለችም
@user-kn7om3vy8w
@user-kn7om3vy8w 6 лет назад
ኢ የ ሱ ስ የይሁዳ አንበሳ ሁሉን በስልጣኑ ቃል የያዘ!! የምድር ነገስታት ሃያላንን የሚያበረክክ የማይናወጥ ጽኑ ስም። # ኢ የ ሱ ስ እንደ በግ ታርዶአል እንዳ አንበሳ በሃይልና በክብር ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየገዛ የሚኖረውን ነው እኛ ምናመልከው።
@Chereman143
@Chereman143 2 месяца назад
ፈጣሪ ምክንያት አለው ሙሉቀን ነፍስህን ይማረው!
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Год назад
ሙሉቀን መለሰ ሁሌም 1ኛ
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 6 лет назад
Yes you are lucky you didn’t die of your popularity
@dessiebiru8760
@dessiebiru8760 6 лет назад
ለሁሉም ጊዜ አለው።
@haymigoba7748
@haymigoba7748 6 лет назад
አባባ እየሱስ ጨርሶ ይማርክ
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 6 лет назад
finddaata hullaa ,,kemechew new 65,000 sew yayew ,,,,sira Fett hullaa
@tadelebezabeh3233
@tadelebezabeh3233 6 лет назад
የእየሱስ ውታደር ነህ ተባርክ ገታ ይፈወስህ ይማርህ
@lyliel1236
@lyliel1236 6 лет назад
እንካን የእየሱስ ሆንኩ ፡ ሌላ አዲስ ነገር የለም በዚህች አለም ፡ ህይወት ክርስቶስ ነው
@tsegabyohannes9034
@tsegabyohannes9034 Год назад
God bless you
@ggvideonow1
@ggvideonow1 2 месяца назад
RIP ነፍስ ይማር ፣ ሙሉቀን መለሰ ። አለምፀሃይ ወዳጆ እንዳለችው የኢትዮዺያን ሙዚቃን ከፍአድርጓል። When I was younger, I used to love Alemesehay Wedajo’s theatre and TV shows … I had a crash on her too 😆
@kibebamba1507
@kibebamba1507 6 лет назад
ሙሉቀን መለሰ ጥሩ ድምጻዊ ነበረ በኋላ ላይ የአባቱን የክህነት ቤት ትቶ እምነቱን ቀየረ ግን የቀየረበት ምክንያት ከአባቱ ቤት ያላጣውን ነገር ነው የነበረበት ቤት ክህነት ነው ዘፋኝ ሁን እግዚ አብሔርን አታመስግን የሚል የለም ምክንያቱም አለም ላይ ያሉ ዓለምን የሚበክሉ ዘፋኞች ምእራባውያን በሙሉ የእሱ እምነት ተከታዮች ናቸው ባጠቃላይ እምነቱን የካደበት ምክንያት አልተስማማኝም፡፡
@genetgenet4330
@genetgenet4330 6 лет назад
Egziyabeher bemehrtu yigobgneh !!!
@salamali8118
@salamali8118 6 лет назад
Mule geta iyesus Careso yemarei
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 6 лет назад
እግዚአቤሔር ወደ ትክክለኛይቱ ሀይማኖት ይመልሥህ ፀበል ተጠበቅ እንደዚ ሽባ ሆኖ ከመቀመጥ ወደ ተዋህዶ ሀይማኖት ብትመለሥ ትድናለህ!!
@jesusislordjesusislife7103
@jesusislordjesusislife7103 6 лет назад
Tigest yemariyam lji Tigest yemariyam lij Yetu new tekekelnga, wed metet, wed zefen, wed zemut, wed sekar, Wed, wed berhan yelelew hewot, wed .........kkk 😃😃 betam tegermeyalesh, esu mule ehete beyesus chrstos bemamenu eyzelalem hewoten agentwal hatyatu hul becrstos dem tateboletal, yeblagne laledanachut anchem tolo saymeshbesh, meche endemetemoche atawekem, fetegne.
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 6 лет назад
jesus is lord! jesus is lord! ቀጥተኘዋ እም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው አንችም ጠቅቀሽ ታቂዋለሽ ምንም እኮ አልተለወጠም ከዘፈን ወደ ዘፈን ነው የተሸጋገረው ጴንጤ መሆን መጨረሻው ማአበድ ነው ገና ታብዳላችሁ መናፍቃን ደግሞ እግዚአቤሔር እንዳለ አላቅም ነበር ይላል የሆነ በቁሙ የሞተ ነው መጀመሪያ ማን ፈጠረው እና ነው !!እኔ እግዚአቤሔር ሲፈጥረኝ ብርሀን አድርጎ ነው የፈጠረኝ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን ደግሞ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ሙሉቀን በቁሙ እንደሞተ የተረዳሁት እንዴት ሆዳም እንደ ሆነ ሀብታም ስሆን ወደ አንተ እመጣለው አልኩት ለእግዚአቤሔ ይላል በስመአብ እግዚአቤሔር እኮ ሀብታም ስትሆኑ ኑ አይልም ሀብት ንበረትን ተተህ ተከተለኝ ነው የሚለው ነቢያት እና ሀዋሪያትም ሀበት ንበረት ሳይሉ ነው መንግሥተ ሰማያትን የወረሡት ሙሉቀን ግን ከርሡን ሲመላ ነው ፈጣረን የሚያስታውሠው ብቻ ጴንጤወች ወደ ሲኦል እንደ ምትገቡ በተለየየ መፀሐፍ ተፅፏል አደ ሲኦል እሥከምትገቡ በእግዚአቤሔር ሥም ነግዱ ቀልድበት ምደ ሆዳም የጣይጣን አገልጋይ ናችው!!!
@user-nx9lc4qj7v
@user-nx9lc4qj7v 6 лет назад
wode tikikilegnawu temelisowal eko ketaot wode eyesus
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 5 лет назад
ሰይጣን ተጫወተበት እንጂ
@thedrosm.mehari207
@thedrosm.mehari207 4 года назад
ኣንተን በውነቱ ይዞ መግረፍ ነበር
Далее
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 1,1 млн
Nima ovqat qilay?😂
01:01
Просмотров 920 тыс.
Кеды из СССР «Два Мяча»
00:58
Просмотров 511 тыс.
Minew Kerefede
8:27
Просмотров 607 тыс.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 6 млн