Тёмный

የሙዚቃው ሊቅ ተስፋዬ ለማ አስክሬን እንዲቃጠል የተደረገው ሞቼ መነገጃ መሆን አልፈልግም በማለቱ ነው - ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ | Sheger Times Media 

Sheger Times Media
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

“የሙዚቃው ሊቅ ተስፋዬ ለማ አስክሬን እንዲቃጠል የተደረገው ሞቼ መነገጃ መሆን አልፈልግም በማለቱ ነው፡፡”
በእጄ የሚገኘውን ኑዛዜውን ለህዝብ አውጥቼ እውነታውን ማጋለጥ ያሰብኩበት ግዜ ነበር፡፡
ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ
ከአሜሪካ መልስ

Опубликовано:

 

23 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 2 месяца назад
By the way this Gentleman is very unique! Thanks god bless brother Girma!!
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 4 года назад
በራሱ ስብእና ላይ ብቻ ያላተኮረ አፍራሽና አደገኛ አመለካከቶችን በተለያዩ የህበረተሰብ የሙያ ዘርፍ በሰአቱ ሀቀኛ መንገዶችን ያመላከተ ብቃቱ ወደር የሌለው ወንድማችን ነህ።😍😍😍😍
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 4 года назад
Ato Germa Egzabher yetebekelen. Sele Tesfye (Ato Tesfaye Lema) yetenagerkew betam tekekel nehe. Betam awakiena astewayu wendemachen teru wesane newe yewesenewe. Leneme teru wendeme nebere. Bewesanewem ename tesmameche nebere. Awo leasmesayoch metaya mehone alfelegem. Egzabher nefesune begenet yanurew. Le antem kebere yestelen. Egzabher etyopyan ena hezbwan yebareke yetebek. Bedemu yewagaten kidist betekristynene yetebekelen. Amen.
@Eagle1503
@Eagle1503 2 месяца назад
በዚ እድሜህ ትዎሻለህ አቶ ግርማ 😢 ሙሉቀን ያላለውን ብላል ብለህ ከህዝብ ልታለያየው፣ እድሜ ለebs አጋልጠውሃል ፣ ራሱን ተወዳጁን ድምጻዊ ከራሱ አንደበት interview በማድረግ ማለት ነው
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 4 года назад
ጥረትሕን አደንቃለሁ በውነት ... እኛ ኮ እናውቃለን ግዴለም ታማኝ በየነ ግን ያልነገደበትና ገንዘብ ያልሰራበት ዘፋኝ የለም ። ሳትፈራ ማጋለጥ ነበረብህ ፣ ስንቴ ይኖራል! አክቲቪስቶቻችን አማራውን ሸጡት፣ ጮኾ የተናገረና ያለቀሰ ሁሉ ዕውነት እየመሰለን ተሸወድን እኮ. ጃዋርንም እኮ በየመድረኩ ላይ እያነበነበለት እዚህ ካደረሱት ሰዎች አንዱ ታማኝ ነበር። ኢትዮጵያውያን ይህን ሰው ከተከተላችሁ አገራችሁ መፍረሱ ነው። ሀገር በንግግር ብቻ አይመራም በስትራቴጂና በፕላንና በኔትዎርክ (ቲምዎርክ) እንጂ !!!
@deee8032
@deee8032 4 года назад
ትልቅ ሰው ይመስላል ሀሜተኛ ነው
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 4 года назад
የሚገርም ሥራ ነው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ያስተዋወከን ማህበራዊ ሚድያን ለበጎ ለእውቀት በመጠቀም ማስተማሪያ ነክ ይመችክ
@maryhaile7317
@maryhaile7317 4 года назад
So sorry to 👂 this
@thedrosm.mehari207
@thedrosm.mehari207 4 года назад
ጆሮሽ ልቆርጥጥ
@bhailemariyam4625
@bhailemariyam4625 Год назад
Haw can I order the book…. Can I order it from Amazon or can you give us a clarity ? Please please admin
@kidistlegesse3588
@kidistlegesse3588 4 года назад
ከፓለቲካ የፀዳ ወግ!
@queensheba2506
@queensheba2506 Год назад
በመጀመሪያ ይሄንን የኢትዮጵያ ቋንቋ እንዳይጠፋ ለመጣር በማሰብዎ በጣም እናመሰግናለን🙏🏾 ነግር ግን በቋንቋችን ልጆች ወይንም አሜሪካኖች ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ወላጆች በራሳቸው ቋንቋ የሚፍሩ እራሳቸው በደንብ እንግሊዝኛ ሳይችሉ እንግሊዝኛ ያስተምሯቸዋል🤔😁😭 by the way, not only in America all over the world who live out of the country don't teach their language🤔🤔
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 2 месяца назад
ዋናው ነጋዴ ታማኝበየነ እሚባል ታጋይ መሳይ ሆዳም
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 2 месяца назад
ታማኝ በየነ አለምፀሃይ ወዳጆ እና ሌሎች የደም ነጋዴዎች
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Месяц назад
ማስረጃ አለህ ? ወይስ ከምን ተነስተህ ነው ???
@Eagle1503
@Eagle1503 Месяц назад
ታማኝና አለምጸሀይ እኮ they are professionals የመንደር ሰዎች አይደሉም ፣ they knows everything የሙሉቀን መለሰ ባልደረቦቹና ወዳጆቹ ናቸው we are proud of them
@ewnitnew7735
@ewnitnew7735 4 года назад
Yegrmal
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 месяца назад
አንተ፣ እኔ 12ኛ ክፍልን የጨረሰኩትና የመጀመሪያ ዲግሪዬን ያገኘሁት Idaho ነው።
@ham8288
@ham8288 4 года назад
ለምን ባለሙያ ነኝ ከአልክ ሙሉቀንን አንዱ ብርቅዬ ዝነኛ ባለሙያ እንደዚህ በአደባባይ ትዘልፋለህ የእኛ ህዝብ ውጭ የሚኖረው በወንድሙ በአገሩ ልጅ መነገጃ የሚአደርግ እርሱን ቀብሮ በእርሱ ኑሮውን የሚመሰርት ሻርክ ህዝብ ነው ለዚህም ማሳያ የሚሞተው ሰውየ አትቅበሩኝ አቃጥሉኝ ያለው አብዛኛው በወንድሙ ውድቀት የሚበለፅግ ከአገሩ ህዝብ ከመርዳት ይልቅ የስራ እድል መፍጠሪያ በስመ ባለሙያ ሙያቸው ደግሞ እኮ በሚኖሩበት አገር ከሌላው አለም ሆዝብ ጋር ተወዳድሮ የሚሰራበት ሳዮሆን የአገራቸው የወገናቸውን የወንድማቸውን መበዝበዣ የሚአደርጉ ብቻ ናቸው አረመኔአው ፍጡር እንዴት ሰው የሰው ፍጡር ሆኖ በወገኑ እንዲህ ይጨክናል ባለጌነት ነው
@et6209
@et6209 4 года назад
Nafkot yemjemeriya yasatemkew sera teru nw,gin What is the intention behind this complains??gazetegnaw min endenemarebet nw yakerebklen? Selehager andenet? lenetsanet metagel what fo we learn?? Yetem fechiw doketun amchiw,,,eneseu lehager andenet bastarakinet leEmeye Ethiopia weleta lhagerachew bewalu,yemen yeafrashenet mina nw?? Kechalk antem semetawinetkn teteh lehager ena lezih hezb andenet emibeje neger serteh elef....
@mannykebede7308
@mannykebede7308 4 года назад
ሰውየው ችግር አለበት የሚናገረው በሒወት የሌሉ ሰወችን ነው ምስክር እንዳይቀርብ
@kidistlegesse3588
@kidistlegesse3588 4 года назад
እውነት ብለዋል። ሙሉ ቀንም ከሞተ ቆየኮ
@ham8288
@ham8288 4 года назад
አንተን ብሎ ጋዘጤኛ እውነት የእኛ ባለሙያዎች ሙዋተኛ ከሆኑ ለምን ለሲንን ለቢቢሲ ለአልጀዚራ አይሰሩም ሌሎችም ባለሙያዎች እንዲሁ ውጭ ወጥተው እንጀራቤት ምግቤት የኢትዮጵያዊ እንትን እንት እያሉ መልኮስኮስና እንትን አለኝ ቢበዛ ደግሞ ታክሲ መንዳት እንጂ ሌላ ሞያ በአሉበት አገር ውስጥ እኮ ተቆአም ውስጥ እሚሰራ እኮ የለም
@thedrosm.mehari207
@thedrosm.mehari207 4 года назад
ደንቆሮ ነህ ልብል፡ ልክስክስ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 месяца назад
ከብት
Далее
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн