Тёмный

ጠመኔ ምንድን ነው.... I don't know ጠመኔ😂😂😂 //ማን ያሸንፋል?/ SE2 EP25 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 242 тыс.
50% 1

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

7 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 550   
@user-pe8gc4js4t
@user-pe8gc4js4t 9 месяцев назад
"የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤"
@afomiagebre2072
@afomiagebre2072 9 месяцев назад
❤❤
@abelmulatu3381
@abelmulatu3381 9 месяцев назад
ኤደን ሽመልስ እርጋታሽ ደስ ሲል ።
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 9 месяцев назад
አይ ማስተዋል ስም ብቻ ነሸ ተግባር የለም
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 месяцев назад
ማስተዋል እንደስምሽ እያስተዋልሽ !!!🤔🤔🤔
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 месяцев назад
ዘንድሮ አማርኛ እንደ ሰማይ ራቀ ማለት ነው I don’t know 🤷‍♀️ yes , I mean, ቋንቋ ማወቁ የሚደገፍ ቢሆንም ብሄራዊ ቴሌቭዥንላይከመስመር አንውጣ
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
@@Addis-ig2in በተዋናይነት ፣ በበይነመረብ ንግድ እና በ [ጂፕሰም] ስራዎች ላይ ተሰማርታ እራሷን ማስተዳደሯ ፡ አስተዋይነቷን ያረጋግጣሉ። 🤔
@2ahabeshatube
@2ahabeshatube 9 месяцев назад
Min aregechachu
@zihonnews
@zihonnews 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ መጮው ዓመት የሰላም የፍቅር የደስታ የእድገት ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 9 месяцев назад
ሰው ቀንድ ማብቀል ጀመረ እንዴ😂😂😂😂😂።EBSእባካችሁ ለሚዲያው የማይመጥን ሰው አታቅርቡ።
@messymessy5966
@messymessy5966 9 месяцев назад
እኔ አማዉቀዉ ቀንድ የእንሰሳ ነዉ ለነገሩ እሷም ከስሳ አትሻልም
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@fikreweleywa
@fikreweleywa 9 месяцев назад
ማስተዋል ለካ ማሰተዋል እሚባል ነገር የለብሽ ሞልቃቃ😂😂
@RuthGetachewDesta
@RuthGetachewDesta 8 месяцев назад
ayibalem
@gezoocomtezee5100
@gezoocomtezee5100 9 месяцев назад
ኤዱዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ድምቅ ፍክት በይልኝ ውበትሽ እየጨመረ ነው ሚስጥሩ ምንድነው?😂😂❤
@merongirma289
@merongirma289 9 месяцев назад
Happy new year to all the people of Ethiopia
@abesalatene5859
@abesalatene5859 9 месяцев назад
ማስተዋል ተብዬዋ ባንቺ ቤት አሪፍ መሆንሽ ነው የሰይጣን ተላላኪ እዛው ጥግሽን ያዢ ሲጀመሪ ሰው እኛ አይልም ለነገሩ ሰይጣን ቅድሚያ ለራሱ ነው
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 9 месяцев назад
ቀንዷሟ ልጅ አውሮፖ ተወልደው ያደጉ ልጆች እንኳን እንዳንቺ አይቀማጠሉም ከንደዚ አይነት አግድም አደጓችጋ ተደምረን ነው 110 ሚሊየን የሞላነው ዘመናዊነት እንዲ አይደለም መሰልጠን እንደዚ ነው እንዴ
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we 9 месяцев назад
ውነት ነው
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 9 месяцев назад
Exactly
@robs5120
@robs5120 9 месяцев назад
ኧረ መዝናኛ ነው bro be positive
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 9 месяцев назад
​@@robs5120ሂድ ወደዛ። በሰይጣን መዝናናት።።ምኑ ነው የሚያዝናናው
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 9 месяцев назад
ትክክል
@tsionabebaw8803
@tsionabebaw8803 9 месяцев назад
ኤደን የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ስወድሽ ማስተዋል በጣም ታስጠያለሽ መጀመሪያ አማርኛን አጥኝ
@hanimun233
@hanimun233 9 месяцев назад
ፅጌ ውይ እንዴት እንደምታናድጂ እኮ😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 9 месяцев назад
ሠላም ለእናት ሀገራችን እና ለህዝቦቿ ፍቅር ጤና ይስጠን አሜን ❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏
@fanoshabebe2038
@fanoshabebe2038 9 месяцев назад
ሰላም ላገራችን ሰላም ይሁን በፍቅር የምንኖርባት ምድር ትሁን ማስተዋል ፈጣሪ ልቦና የኢየሱስ ጥንስ ከዳቢሎስ ሁለት መንገድ ቆም ብለሽ ብታስብ መልካም ነው ቤተሰብ ያስተውሉ ጥሩን ያለው ነገር ጠልፎ ይጥላልና መጠንቀቅ አስፈላጊና
@user-bemin
@user-bemin 9 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው እሚገርመው ግን ባአልባአል አልመሰለኝም ስሜት የለኝም
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 9 месяцев назад
የዚህ አመት መጨርሻ ነው በማስተዋል ተቃጠሉ ብላችሁ ነው ይቺን ይዛችሁልን የመጣችሁት አጅትሽ ይቃጠል አቦ😅
@mesfinalemu8529
@mesfinalemu8529 9 месяцев назад
ኤዱ ደናነሽ?ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@bbvv9093
@bbvv9093 9 месяцев назад
ቾክ ከመቸ ወድህ ነዉ ጠመኔ የተባለዉ እኔምአላቀዉ 😂
@rrgreg3137
@rrgreg3137 9 месяцев назад
Yagerchyhun konkwa satku lala setnafeku endyhi nwe
@RahelYalew-vx2lx
@RahelYalew-vx2lx 9 месяцев назад
እኔም አላቅም😅😅
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
Inem alewkim
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
Inem alewkim
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
Inem alewkim
@user-hq5xr2mr6s
@user-hq5xr2mr6s 9 месяцев назад
አሜን ለሁላችንም
@titieti1880
@titieti1880 9 месяцев назад
ክርስቶስ ተፈቅዶልናል ብላችሁ ሁሉንም አትብሉ ይላል ቃሉ በብዛት የማይበሉ ነገሮች አሉና ካልተፈቀዱልን ነገር አንዱ ቅንቡርስ ነው እር እያስተዋልን እጂ
@EjigayehuJordan
@EjigayehuJordan 8 месяцев назад
Happy Ethiopia new year!!!!!!
@Betselot33
@Betselot33 9 месяцев назад
ኧረ ማስተዋል ግን እፈሪ! ስጋ ተመጋቢ አይደለሁም ብለሽ ባለቀ ሰዓት ቅቅል ስጋ ከግሮሰሪ እያስመጣሁ እበላለሁ ትያለሽ?😂 ትንሽ ሰከን ብትይኮ የገዛ ውሸትሽን ባላጋለጥሽ ነበር። ኤዱዬ የሴት እመቤት! የኔ ደርባባ!❤
@etsegenetmulatu8752
@etsegenetmulatu8752 9 месяцев назад
Eko 😅😅😂
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q 9 месяцев назад
በጣም ቀጣፊ ውሸታም ናት ቅዳሜ ከሳት ላይ እድሜዋ ዋሽታ አልተዋረደችም😂😂
@Betselot33
@Betselot33 9 месяцев назад
@@user-wm9km4xx6q ስለማትረጋጋኮ ነው ችግሩ። ትንሽ ብትረጋጋ ቢያንስ ቅጥፈቷን ላለማጋለጥ እንኳ በረዳት ነበር። አብሮ የኖረ ጸባይ በቀላሉ ለማረም ከባድ ነው።
@user-po8do2lr4b
@user-po8do2lr4b 9 месяцев назад
መረቁን ነው የምጠጣው😂😂😂😂
@Tehute
@Tehute 9 месяцев назад
መረቁን ነዉ ምፈልገዉ🙄😂
@zebu4271
@zebu4271 9 месяцев назад
የማስተዋል ፀጉር 😂😂😂😂 አድገሽ ጨርሰሻል እኮ ሚጡ😂😂😂
@SebleSeble-od6bh
@SebleSeble-od6bh 9 месяцев назад
21 ናት
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 9 месяцев назад
አይ 10 ናት
@oumakerem12
@oumakerem12 9 месяцев назад
ስለማስተዋል ፀጉር ደይ ሰቨንን ጠይቂው ከነማብራሪያው ይነግርሻል
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 9 месяцев назад
የልጂቱስ ጡት በፈጣሪ እዳው ሸም የለምደ😢😢
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
@@Tube-xi6yh በጡት እይታ የሚሸማቀቁት ፡ በሕጻንነት እድሜያቸው ፡ የዱቄት ወተት ብቻ እየጠጡ ያደጉት መሆን አለባቸው ፧ 🤗
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 9 месяцев назад
ኤዱዬ ሰላምሽ ይብዛ እርጋታሽ ሰላም አለው
@hiwethiyele2881
@hiwethiyele2881 9 месяцев назад
🥰Mastwal🤦🏾‍♀️ Rima belshal gudesh fela nege yekerta teyki ያጦዙሻል😂😂😂
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 9 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 9 месяцев назад
አለባበስ ያስከብራል ኤዴኖ ❤❤❤❤❤❤
@yeshiworkalemu3860
@yeshiworkalemu3860 9 месяцев назад
አይ ማስተዋል ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ምን ይሻልሻል
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
ለሚያስተውል ሰው ፡ የሃያ ሺ ወርቅ ይበልጣል ከየሺ ወርቅ ፤ አይደለም እንዴ ፧ 🤔
@satennaw
@satennaw 9 месяцев назад
Abo Yechin lije betam degagemachuwat ,, Chinkilat yelat
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 9 месяцев назад
Are besaq gedelu mastewal sewdesh eko❤❤❤
@mulexkura4131
@mulexkura4131 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂ማስተዋል ቅርንቡስ😂😂
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 9 месяцев назад
ሰንት የትቸገረ እያለ እናት ለጠጋበኛ ትሸለማላችሁ እሂም ጥያቂ ሁኑ
@sintayewaleyu
@sintayewaleyu 9 месяцев назад
ጠመኔ ራስ😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 месяцев назад
ጠመኔ ራስ ወየዉ ሆደ ቆሠለ😂😂😂😂😂
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 9 месяцев назад
ሞዛዛ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ምስክሬ ለምን እንደህነ አላቅም ማስተዋልን በጣም ነው የምወዳት ስላሸነፍሽ ደስ ብልኛል የኔ ቀበጥ❤❤😂😂😂 ሚስኪኖቹ ላይ ዘናነው የምታደርጊኝ መስቲዬ❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 9 месяцев назад
እኔም ዳስ ትለኛልች በታለይ አመትና መረት ስያስቁ ክክክክክክክክክክ
@mudesirsuleyman5849
@mudesirsuleyman5849 9 месяцев назад
Minalbat sirash endesa yihonal adibesh balishin bitiyiziw yishalal yehulum metedaja kemitihogni
@aregashgabre824
@aregashgabre824 9 месяцев назад
@@user-rb6oq2qc4c በጣም ያዝናናሉ አዎ አማትና ምራት ደሞ ጥሎብኝ ሶስቱንም እወዳችኋለሁ አርቲስት ወለላ አሹ ብልሹ ማስተዋል ይመቹኛል 🙏🙌❤😂
@betelhembirhanu7063
@betelhembirhanu7063 9 месяцев назад
Mastewal siga albelam bila kikil kegrosery yemasmetaw alalechim 😂😂😂😂😂
@yordanosterefe8818
@yordanosterefe8818 9 месяцев назад
አይ ማስተዋል ስጋ አልበላም ብለሽ ቅቅል ከግሮሰሪ የምታስመጪው ሻወር ልትወስጂበት ነው ታዲያ🙄😊
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 9 месяцев назад
እንደ ቤተሰብ የላትም??? አይሰው እንከን ፍለጋ
@yabatwa
@yabatwa 9 месяцев назад
ያችስ ከፋ ቱ😂😂
@yordanosterefe8818
@yordanosterefe8818 9 месяцев назад
@@yabatwa 😄😄 ምን ላርግ ግራ ብታጋባኝ እኮ ነው 🤗🤗
@yordanosterefe8818
@yordanosterefe8818 9 месяцев назад
@@mominaabdula4614 ምነው ቅቅሉን ለእኔ ነው የምታስመጣው አልሽሳ😄😄
@user-er3ys8fw7z
@user-er3ys8fw7z 9 месяцев назад
ጠመኔ እኔ እራሱ አላቀዉም ነበር
@michaeladugna4660
@michaeladugna4660 8 месяцев назад
ማስተዋል ደስ ስትል
@asteramaha733
@asteramaha733 9 месяцев назад
ይችን ልጅ ስም ብቻ የሆነችውን ማስተዋል ተብዬዋ ተዋቂ አርቲስት ናት ብላችው የምታቀርቧት ሚዲያዎች ናችው አምታችው እንድትለፋደድብን የምታረጉቡን ይቺ ጋጠዎጥ የመንገድላይ ሴቶች ናት ኤዱ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሴት ስዎድሽ በምክንያት ነው
@mekdesamareamare525
@mekdesamareamare525 9 месяцев назад
Kikil ke siga new ke atikilt new yemiseraw? Asreduna abo
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 5 месяцев назад
Wow
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 9 месяцев назад
የሀገር ቤቱን ጠመኔ የማያቅ ሰው ከሃገር ተሻግሮ ሪማ ማለት ያሳዝናል!!! ሰው ለካ ላዩን ሲያዩት ሰው መስሎ ውስጡ መርዝ ነው !!! ለሁላችንም አዕምሮ ልቦና ይስጠን!!!
@Tsige-dl1ep
@Tsige-dl1ep 8 месяцев назад
Eneme alaqeme neber zare newe yawekut alemaweqe haxeyat adeleme
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 8 месяцев назад
አለማወቅ ጥፋትየለውም እኔም ክፍለሀገርተወልጄ ባድግም ጠመኔ አላቅም ዛሬነው የሰመውት ቾክነው የማውቀው ጥፋት የለባትም
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 3 месяца назад
እኔም አላዉቅም ቾክ እደሆነ ብቻ ነዉ
@user-uf5fk3dr1v
@user-uf5fk3dr1v 6 дней назад
❤❤
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 9 месяцев назад
ሪማ ዘፋኙ መሆኑ ነው ይቺ ስሟን ነጥቆ ለሚያስተውል መስጠት ነው
@yoyk9153
@yoyk9153 9 месяцев назад
እኔም ገርሞኛል
@eijleeij
@eijleeij 9 месяцев назад
ሪችና ማስተዋል አለች አይደል ምንድነዉ እኛ እናዉቃለንማለት😂😂
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 8 месяцев назад
ወየው በሳቅ
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 8 месяцев назад
Luv mastewal keep shinning girl
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 9 месяцев назад
ኢድን እርጋታዋ👌👌ማሰተዋል🙄💉
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
ሃያ ሺህ ብሮችን ለመብላት ማስተዋልን እንጂ ፡ ክትባት 💉አያስፈልግም። ኤዱን 🥩 ሪችን ደግሞ 🍰 ጋብዢልኝ ፦ ✌️
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 9 месяцев назад
ኮሜታተሮች አታሽቃብጡ። አለማወቅ መብቷ ነው ማስተዋሉን ይስጣት ይስጠን ሆ ለማንኛው መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤
@nebiyata332
@nebiyata332 9 месяцев назад
😂😂😂😂 ወይ ማስተዋል
@Fremariammesfin1919
@Fremariammesfin1919 9 месяцев назад
እቺ ሞልፋጣ Mastewal we r Ethiopians እኮ ምንም ሚያሞላፍጥ ነገር የለም
@Marcy-77999
@Marcy-77999 9 месяцев назад
ከግሮሰሪ ማስመጣው ቅቅል 😎ከዛን ስጋ አልበላም 🤣🤣🤣ኧረ ማስተዋል ምነው ብታስተውይ ግን 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 5 месяцев назад
😂😂😂😂 ትክክል
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 9 месяцев назад
አይይይይ አለች እማማ ዝናሽ
@familyfirst2119
@familyfirst2119 8 месяцев назад
ወይ ወ/ሮ ፅጌ አባተ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
@adumg8838
@adumg8838 9 месяцев назад
Ere zewtri temechgn mud styze andegnnnnaaa😂😂😂
@selamselam3065
@selamselam3065 9 месяцев назад
ሁላችሁም ምርጦች። ኤዱና ማስቲ ውድድድድድ
@azeberena995
@azeberena995 9 месяцев назад
Amazing name
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 9 месяцев назад
የባለ ሃብቱን ከጠባችለት ብኋላ ታዋቂ የሆነችው በዚህ ነው
@fhdh9770
@fhdh9770 9 месяцев назад
ምነዉ ማስተዋል ሀበሻ አይደለሁም አልሽ
@yabatwa
@yabatwa 9 месяцев назад
እባብ ያየሽ እኮነው ምትመስይው what the min አላለችም የሆንሽ ኮተት😂😂
@Taybi-_12
@Taybi-_12 9 месяцев назад
"Adey's" already got 8 points & at 23:36 it supposed to be 15(7+8) instead of 16. Make sure you count it right cause it will make a difference.
@kidist56
@kidist56 9 месяцев назад
ማስተዋያ የለሽ በነጭ ባህል የጠፋሽ ማንነትሽን የዘነጋሽ አረ እንደው ስታስጠዪ! ከዚህ የተማርኩት ትውልድ እንደመከነ ነው!
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 9 месяцев назад
እረ ጀላብያ🤔😂😂😂😂
@amen240
@amen240 9 месяцев назад
የመጀመሪያው ዙር ግን ተጭበርብሯል , እነ ኤደንም 20 000መውሰድ ነበረባቸው, የማስተዋል መልስ ከነሱ ጋር አንድ አይነት አይደለም
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 месяцев назад
ማስተዋል ተብየዋ ማስተዋል ይስጥሽ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም ነው ያልከው ደፋር
@sabrinmelaku4905
@sabrinmelaku4905 9 месяцев назад
አረ shrimp ቅምቡርስ አይደለም 🤣🤣🤣🤣
@fehuyoutube
@fehuyoutube 9 месяцев назад
ቅቅል ግን ስጋ አይደለም እንዴ ነው ወይስ የዱባ ቅቅል ነው እነሹሮ አንበላምንም እንደዚህ አዋርድልን
@konjokedir9120
@konjokedir9120 9 месяцев назад
Enem gra gebtognal
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
የሰዎችን የምግብ ምርጫ ማክበር የስልጣኔ ምልክት ሲሆን ፡ የራስን መብትና ነፃነትን ማስጠበቅም ጭምር ነው። 🤔
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
@@konjokedir9120 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@yoditm6728
@yoditm6728 9 месяцев назад
ይሄ ለ1 ክፍል የምጠየቅ ጥያቄ ነው
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 9 месяцев назад
ሰዉ እኮ ናት ምንድን ነዉ እንደዚህ ሁሉም ሰዉ ብዙ የማናቃቸዉ ነገሮች አሉ 😊😊😊😊😊
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 9 месяцев назад
dedeb
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 9 месяцев назад
Kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂
@nanita-yf9ud
@nanita-yf9ud 9 месяцев назад
ከዚ በላይ ምን ማስረጃ አለ ዋናው አላማዋ ሪማ ተብዬውን የመደገፍ ነው ሲጀመር እሷም ጤነኛ አይደለችም
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 9 месяцев назад
Mastewal alemastewal..min timeslalech
@betitube12
@betitube12 9 месяцев назад
ማስተዋል ማስርዳት ላይ ጎብዝ ነሽ ሹርሚ ግን ስትይ ቋቅ አለኝ ሮቢያን 😅😂
@dustabashir6177
@dustabashir6177 9 месяцев назад
እኔ😂😂😂😂😂ም ማርያምን ኢትዮጵያዊ የሚበላው አይመስለኝም ነበር
@SghahNeheh
@SghahNeheh 2 месяца назад
እደዚህ ከተረፈዉ እያማረጡ ለሚበሉ ከሚሸልም ጎዳናላይ ያሉትን አይረዳም ማታ በልተዉ ጧት እማያገኙአሉ ምሣ በልተዉ እራትም ቁርሥሞ የማያገኙ አሉ እዳዉ ልቦናይሥጠዉ
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 9 месяцев назад
ጠመኔ ይግባብሽ አቦ የሚያሳዝነው አለማወቅሽ ሳይሆን እንግሊዘኛ ማወቅ መሰልጠን የሚመስላችው እልፍ አእላፍ ብኩን ሴቶች ስላሉ ነው። መሰልጠን ማለት ማንነትን ከማወቅ ይጀምራል
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 9 месяцев назад
ሃሣብህ ትክክል ቢሆንም ባትሣደብ ጥሩ ነበር
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
​@@selamawitberhanu4816min melat new gin temane
@enbakomnekahiwot1982
@enbakomnekahiwot1982 9 месяцев назад
which sea though ere weyne ashanti gudshen eye
@janodancecrew937
@janodancecrew937 9 месяцев назад
"rema" really and d hair braid mastewal
@zeyedearegahegn9414
@zeyedearegahegn9414 9 месяцев назад
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን እንደአለማስተዋል ያለ ስብዕናው የወረደ ሰው እያቀረበ የሚዲያውን ክላስ ባያወርድ እንደ ግል ደስ ይለኛል።
@shimaglew
@shimaglew 9 месяцев назад
ኤዱ ኑ ቡና ሰስወድሽ ከአዲሱ ገበያ!
@kasub5553
@kasub5553 8 месяцев назад
Masti i love love you ❤❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂😂des sitiyi
@amanbekele1181
@amanbekele1181 9 месяцев назад
ጠመኔ የማያዉቅ ትዉልድ ለቤተሰቦችሽ አዘንኩኝ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 9 месяцев назад
ምን ማለት ነው እኔም አላዉቀዉም🙄😥
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 9 месяцев назад
ምን ማለት ነው ጠመኔ ሲባልም ሰምቼ አላቅም ነበር
@hiwottadese-6102
@hiwottadese-6102 8 месяцев назад
እር ዛሬ ነው ማቀው ምን ጉድ ነው
@misrakbirru8392
@misrakbirru8392 9 месяцев назад
አዲስ አበባ ነው የትውለድሸው ውይሰ ውጭ ነው እንዴት ጠመኔ አታውቄም ሞልቃቃ።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 9 месяцев назад
Eduye ❤yene mirt Artist ❤
@tsigebange
@tsigebange 9 месяцев назад
ማስተዋል ፀጉሯ የሪማ የሰይጣኑ ደጋፊና አፍቀሪ ናት እንደነዚ አይነት ሀይማኖት የለሾችና የሰው ማንነት የማይገባቸው ናቸው የሰይጣን ተላላኪ ፈረሶች
@user-zq2el3tc6n
@user-zq2el3tc6n 9 месяцев назад
እኔም ጠመኔ አላውቅ እማውቀው ቾክ ነው
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 9 месяцев назад
Anchi mast fkr yehonsh lij😂😂😂menow abate Franj nw alchisa anchi mejulus😹
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@hermenabebaw2933
@hermenabebaw2933 9 месяцев назад
😀😀😀😀😀
@nanita-yf9ud
@nanita-yf9ud 9 месяцев назад
ሪማ አላለችም አንቺማ አላማሽ ሌላ ነው የ ፀጉር ስታይልሽ እራሱ ይናገራል
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 месяцев назад
Eko yasezinal 😢
@elieli6323
@elieli6323 8 месяцев назад
መብቶ ነው ወፊት 😂😂
@neimacool6507
@neimacool6507 9 месяцев назад
Is Mastewal share holder for EBS?
@mestawettadesse4941
@mestawettadesse4941 9 месяцев назад
Mastewal I like you style is so beautil 👏👏👏👏👏👏👏👏
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 6 месяцев назад
ማስተዋል የተሳናት፣ ስሟ ማስተዋል ነው ቢባል ማን ያምናል፣ ? ወይኔ ነፃነት ወርቅነህ ቢሆን ኖሮ ፣ ቀስ አድርጎ ልኳን ይነግራት ነበር ።
@samritube9007
@samritube9007 9 месяцев назад
ጠመኔ ቾክ ነው ዊይ አላቅም ነበር😂
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t 8 месяцев назад
እኔም አላውቅም
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 9 месяцев назад
Lemelaw yeethiopia hizib enikuan aderesachihu!!
@zedatmhailu2224
@zedatmhailu2224 9 месяцев назад
What she said I don’t know temena😊
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 9 месяцев назад
ማስተዋል አትመቸኝም ሌሎቹ አሪፍ ናቸው
@user-yw7nn4qw3l
@user-yw7nn4qw3l 6 месяцев назад
ማስተዋል😂😂😂
@bereketdigafe
@bereketdigafe 9 месяцев назад
ማስተዋል ግን ማስተዋል እየተሳናት ነው በጣም የቀበጠች አልመሠላትም ስንት ደሀ መሰላት እንዲ ስትቆላ የሚያያት... ከርከሮ ነገር
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
ድህነት የስንፍና ውጤት ነው ፦ በተለያዩ ሙያዎች መሰማራቷ ፡ አስተዋይነቷን እና ለወገኖቿ በረከትነቷን ያረጋግጣሉ። በነገራችን ላይ ፡ እንደ ከርከሮ ያሉ የዱር አራዊቶችን ማደን ሙያ እንጂ ስድብ ሊሆን አይችልም። 🤔
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h 9 месяцев назад
​@@Event12🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 8 месяцев назад
ከርከሮ ያልሽዉ ልጅ 😂😂
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 9 месяцев назад
ኤደን ❤❤❤❤❤ጓደኛዋ👍
@Selina-gl7ud
@Selina-gl7ud 9 месяцев назад
ኤዱ ጀሞ 2 እና ለቡ ለይ የተወሰነ ልዩነት አላቸው 😂😂
@ghhghe5697
@ghhghe5697 9 месяцев назад
በሠላም አላለም ምን ሰላም አለ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 9 месяцев назад
ስም ሌላ አእምሮ ሌላ 😂😂😂😂 እቤት ስንገባ የምንወጣው ስትላል መሰላል አላለችም 😂😂😂 ቆጥ ላይ ነው እንዴ የምትኖሪው 😂😂😂
@SaadaEndris
@SaadaEndris 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 8 месяцев назад
ክክክ ምን የሄ ብቻ ታክሲ ያለቺዉ ነገርስ
@abebssisay7271
@abebssisay7271 9 месяцев назад
ማስተዋል ምነው አሜሪካዊ ነገ አልሸ
@yabseraadane7114
@yabseraadane7114 9 месяцев назад
Masti konjo
Далее