Тёмный

እኛ ድራማ |ትንሷ ማዳም| Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 5 

Sile HiwotTV
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 1 млн
50% 1

እኛ ድራማ ``ትንሷ ማዳም``
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Хобби

Опубликовано:

 

17 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 867   
@genitora2492
@genitora2492 3 года назад
ከእኛ አገር አሰሪወች ማዳሞች በጣም በጣም ጥሩ ናቸው ። መዳም ተግደለኝ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
ልክ ነሺ 100% ይሻላሉ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 года назад
ትክክል ወላሂ ይሄስ ለድራማው ነው ግን የውነትም ግን የኢትዮ አሰሪዎች መጥፎ ናቸው
@genitora2492
@genitora2492 3 года назад
@@zekiyatemam7901 በጣም መጥፎ ናቸው ማዳሞች 100%100ይሻላሉ ለምን አለቀ እንዴት አለቀ ምን ያህል በላሽ የማይሉ አረ ማዳሜን በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ይባርካት
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 года назад
@@genitora2492 እረ ተነግሮ አያልቅም የኛዎች በጣም መጥፎ ናቸው
@user-ue1qd5cu7e
@user-ue1qd5cu7e 3 года назад
እኔ ራሱልልነበር በእጥፍ ይሻላሉ የሰራ ያውቀዋል
@user-sb3yo8vf1d
@user-sb3yo8vf1d Год назад
ከኛገር መዳሞች የአረብ ሀገር መዳሞች ሺአመት ይኑሩ
@efrata1612
@efrata1612 Год назад
Amen
@user-qj4xd1yp8c
@user-qj4xd1yp8c 8 месяцев назад
😊😊
@user-qj4xd1yp8c
@user-qj4xd1yp8c 8 месяцев назад
😊
@user-qj4xd1yp8c
@user-qj4xd1yp8c 8 месяцев назад
😊😊😊😊
@zemda3246
@zemda3246 3 года назад
መዳምዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቋንቋ አስለምደውን በክብር እየስራን ነው👏ውይይይይይ አቤት የእኛወቹስ ከእናተ ጋር ከመስራት የቀን ስራ ስርቶ መብላት 10 እጅ ይሻላል።
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 года назад
ስትገቢ ሰላም በያት
@user-wz2xd9qb6b
@user-wz2xd9qb6b 3 года назад
ይክክል
@yeshimare2702
@yeshimare2702 3 года назад
እውነት ብላሻል
@salemdemek3548
@salemdemek3548 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rororara9634
@rororara9634 3 года назад
Ere enemmmmm
@user-zz3xg9ug4i
@user-zz3xg9ug4i 3 года назад
ቃንቋ ሳንችል ያስተመሩን ያስተማሩን አረቦች እናመስግን
@kw4755
@kw4755 3 года назад
በጣም
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 года назад
እግዚ አብሄር ይስጣቸው የስኡዲ አረቦች
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 года назад
በጣም
@faizaajmn527
@faizaajmn527 3 года назад
Betam arboch gobezz nachw asetmrate konkoa
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 года назад
በጣም
@hiwiweloyewa1413
@hiwiweloyewa1413 3 года назад
ከሀበሻ አሰሪ ፈጣሪ ይሰውረን 😥
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 года назад
Ere tewu inde yihe iko le andand aseriwoch mastemariya inji hulum kifu honew ayidelem Man inde ras hager!?
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@fanayetadesse7913 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 3 года назад
አሜን፫
@user-cn4bh3ew6i
@user-cn4bh3ew6i 3 года назад
አረ በእውነት ያለው ትምህርት ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ny2xj5jj7b
@user-ny2xj5jj7b 3 года назад
አሚንንንን
@tube-br4di
@tube-br4di 3 года назад
ፈጣሪ ከኢትዮጵያ መዳም ሠዉረን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 года назад
Amennn(፫)
@rgjssgvux6821
@rgjssgvux6821 3 года назад
አሚን
@zdfamilyyoutube8905
@zdfamilyyoutube8905 3 года назад
ክክክክክ
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 года назад
ክክኮ አሜን፫ ሰፈልግ እደፈለግን እየተናገርን አምላኬሆይ
@gashogasho1859
@gashogasho1859 3 года назад
አቤት የአበሻ ክፋት አረቦች አስር እጥፍ ጥሩወች ናቸዉ ከሀበሻ
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 3 года назад
Betkikil 🥰
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 3 года назад
እጅግ በጣም በዛ ላይ ያመሰግኑሻልም ጭምር
@noret0250
@noret0250 3 года назад
በትክክል
@dagnachewstotaw1060
@dagnachewstotaw1060 3 года назад
gasho
@welokutaber2904
@welokutaber2904 3 года назад
አረቦች መመስገን አለባቸው ወላሂ ቋንቋ አስተምረው ሙያ አስተምረው ግልምጫችንን ችለው በዛላይ 20 ena 30 ሸ ብር በወር እየከፈሉን እንኳን እንደዚህ አይሆኑብንም alhamdulillah
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 года назад
Betkkkl yenr besnesrat enkua tsdatachn tenken anmetam
@user-fv5lu2uu9r
@user-fv5lu2uu9r 3 года назад
13000 ,15000 ,20እና 30
@mestumestu904
@mestumestu904 3 года назад
ደሞዝሽ 20-30ሺህ ብር ነው እንዴት😂😂
@welokutaber2904
@welokutaber2904 3 года назад
@@mestumestu904 አወ ምነው ያስቃል
@atsdemengesha498
@atsdemengesha498 3 года назад
@@eumgssan1260 ሀይ
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 3 года назад
መዳምየ ይቅር በይኝ እወድሽ አለሁ😂😃😃😃😂😃😃😃😃😃
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 3 года назад
ሳህ ወላ😘
@hananemru1227
@hananemru1227 3 года назад
😂😂😂😂
@gxxgbb.h7063
@gxxgbb.h7063 3 года назад
እኔም መዳምወድሻለሁ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 2 года назад
ከከከከከከከከከከከ ወይ ጉድ
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 года назад
ክክክ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
የኢትዮጵያ ቤት ሰራተኞች እግዚአብሔር በብርታት ያፅናችሁ አረብ ሀገር በስንት ጣእሙ ሆሆሆሆ በንፁህ ቤት በማሽን ቤት ፀድቶ በዘመናዊ ምግብ በስሎ ንፁህ መኝታ ላይ ተኝቶ ከስንት አብዛኛዎቻችን ባይመቸንም እንደዕድል ይወሰናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ራብ ድፍት ያርገኝ እንጂ የሀበሻ ቤት ሰራተኛማ አልሆንም 🤛
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
እውነትሽነው
@noret0250
@noret0250 3 года назад
እውነት ነው
@user-jj9vu8bc6m
@user-jj9vu8bc6m 3 года назад
የባሰም አለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 3 года назад
ዉይይይይይይይይ ባሉካ ተመቸኝኝኝኝኝኝ ዊይይይይይይይ እድሜ ና ጤና ይስጥኸ ።
@Gh-nh6yk
@Gh-nh6yk 3 года назад
አረቦች እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ወላሂ ማነው እንድ እህን ሳይ አረቦች የወደድ
@tadleyasw8729
@tadleyasw8729 3 года назад
ሀይ
@Gh-nh6yk
@Gh-nh6yk 3 года назад
@@tadleyasw8729 ወየ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 года назад
አረቦችን አናማርርም የእውነት ችለውናል😢😢😢
@hnah4891
@hnah4891 3 года назад
የጓደኛ መጥፎ ከእንደዚህ አይነት ሠዉ ይጠብቀን
@user-wz2xd9qb6b
@user-wz2xd9qb6b 3 года назад
በጣም
@ztcztc5871
@ztcztc5871 3 года назад
😭😭😭😭
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
እነሱ ከነኝህ ሲወዳደሩ ኢምንት ናቸው አረቦቹ ደህና ናቸው💕💕ተመስገን ነው
@user-sv8fv2jd2x
@user-sv8fv2jd2x 2 года назад
አወ በውነት😢😢😢😢
@user-nf6ur7pi1e
@user-nf6ur7pi1e 2 года назад
ላቅ ያለ ምስጋና ለመዳም ከኛ ሀበሻ ይልቅ እጥፍ መዳም ትሻላለይ አልሀምዱ ሊላህ 💖💖
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 года назад
እይይይይ ማዳሜ ትግደለኝ የኢትዮ አሰሪዎች እኝኝኝኝኝኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
አውነትሽን ነዎ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 3 года назад
እውነተኛ ተርክ ነው ምክንያቱም እኔም ስለ አሳላፍኩ
@user-qs8st3qc9s
@user-qs8st3qc9s 2 года назад
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
@user-qs8st3qc9s
@user-qs8st3qc9s 2 года назад
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
@samera271
@samera271 3 года назад
አቤት አረቦች ይማሩን ገልማጮቹ እኛነን ካሁን ቡሀላ አላማርርም የባስ አለ 😱😱😱
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
ዉድ በጣም💕😂
@ahmedsiomi9617
@ahmedsiomi9617 Год назад
😱😱😌😌
@user-pw5xn2wy4w
@user-pw5xn2wy4w 3 года назад
በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት ለብዙ ትምህርት ይሆናል
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
ውይ ወድሜ አመሰግናለው
@Tigsit23
@Tigsit23 3 года назад
ተመስገን በሉ የመዳም ቅመሞች
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 3 года назад
ወይኔ ባሉካ በጣም ተመቸኝ ሚሥኪን ያተን አይነት ያብዛልን😍😍😍😍
@dhsj673
@dhsj673 3 года назад
ተመችቶኛል ይቀጥል
@user-qz8kg3kz9k
@user-qz8kg3kz9k 3 года назад
መጀመሪያ ከራስሽጋ ተስማሚ
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 года назад
ውነቱኮነው😂😂😂😂
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@user-hp5bh3fh7w ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@lovethes3150
@lovethes3150 3 года назад
ወዉ ስንት እግዚያብሔር የባረከው ሰዉ አለ ተባረክ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 года назад
የኛንስ ማን አየ ቋንቋ አለመግባባት እንጂ ችለነው እንጂ ማንም ተመችቶት የሚኖር የለም የሰው ቤት ከባድ ነው
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 года назад
ቢሆንም አረብ ይሻላል
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@user-hr9xp6ev1n ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 года назад
@@user-hr9xp6ev1n እውነት ነው ውዴ የኢትዮጵያ አሰሪን ያየ ያውቀዋል ደም እንባ ነበር በአገሬ ያለቀስኩት እውነት ክፍ አሰሪ ገጥማኝ በስመአብ በቃ መተንፈሻ አሳጣችኝ ወር አልሞላውም ትቼ ወጣው !ስራው ልጇን ለመያዝ ነው የገባውት ግን ቤቷ ውስጥ የሚሰራው ስራ ሌላ ብቻ ከባድ ነው ደሞዙ 2ሺ ብር ስራው ሌላ እሷ በቀን 10ሺ ታገኛለች
@asdaad9010
@asdaad9010 3 года назад
ትክክል በጣም
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 года назад
ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች በስተቀር አብዛሀኞዎቹ ከሀበሻ አስሪ ይሻላሉ
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 года назад
ምን ያሰየኝል ገድ የኔ መዳም ትሽላልች ባግርችን ላይም የአላህ ግን ወድ ልጅ አላህ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 года назад
መዳምዬ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ቋንቋ አስተምርሽኝ እስልምናዬን አጥብቄ እድይዝ መክርሽኝ ለውቀት እዲያግዘኝ ቁርአን ገዝተሽልኝ ሻቦ ቅባት ሳሙና ልብስ ሳላስብ በራስሽ ብር እየገዛሽ የምትስጨኝ ምንም ሳይጎልብኝ በፍቅር ከአላህ በታች የስው ሀገር ያለሽኝ የስደት እናቴ ነሽ ትንሽ ራስምታትም ካምመኝ ምግብ ቢና መዳኒት ወጠሽ ተኚ ስራውን ትይው ብላ የምትጨንቅልኝ አረ ስንቱን ላውራው ወላሂ ብቻ አላህ በዱንያም ባኽራም ያስደስትሽ 🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘
@earhmetube6787
@earhmetube6787 3 года назад
ትክክለኛ
@abineth7417
@abineth7417 3 года назад
አስተማሪ ድራማነው ከአረቧመዳሜ ይበልጢ ያሰቃየችኚ የኢትዮጵያ ዊቷነች ወላሂ ስልክ ሳይቀር ቀመታኚ ስተኛብቻነበር የሚሰጠኚ በዛላይ ስድቧ አልሀምዱሊላህ ብዙ አለፈ ውድህቶቸ በስደትአለምያለችሁ በርቱ አላህከናንተጋር ይሁን።ሀገራችንንሰላም ፍቅር አድነት የተሞላበት ያርግልንበሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን💚💛❤👌👌👌👌👍👍👍👍
@mdkawkaw814
@mdkawkaw814 3 года назад
አሚንንን💖✅
@mehammedmekin3056
@mehammedmekin3056 2 года назад
@@mdkawkaw814 ቻዉ
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 3 года назад
እንዳንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን
@user-yt1td8ht7x
@user-yt1td8ht7x 2 года назад
ኧረ መዳምየ ሽጊዜ ይቅር በይኝ💕💕💕
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 3 года назад
መዳሞች እኮ የኤዉነት ይበልጦቸዋል ሁሉን ነገር አስተምስዉ ከቋንቋ ጀምርዉ እናመሰግናለን
@mfs9224
@mfs9224 3 года назад
የኔ ወንድም ምንአለ እንዳንተ ያለውን ቢበዛልን
@raheema3071
@raheema3071 3 года назад
ሡበሀን አላህ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
ስለ ህይወት መጨረሻ ላይ የሰጣችሁት ገለፃ ምንም ካቀረባችዉልን ታሪክ ጋር አይመሳሰልም ልበል
@user-ky8xj2kw3j
@user-ky8xj2kw3j 3 года назад
ያረብ አገር መዳሞች ሽ ግዜ ይሻላሉ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 года назад
ኢግዝሕቤሔር።እዳሜናጤናዪሢጥክ።እዳቴኣዪናቶችያብዘልን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@argwaabi6189 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n 3 года назад
አበሻ ቅናታም
@rozirozi8195
@rozirozi8195 3 года назад
ወላሂ የአረብ ረገር መዳሞች ይግደሉኝ ከአበሻ
@uaerose2498
@uaerose2498 3 года назад
ኧረ አዎ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 3 года назад
አዎ ውዴ
@rozirozi8195
@rozirozi8195 3 года назад
@@tsegeradagebru898 💔👌
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@uaerose2498 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-ss9mo9nj7b
@user-ss9mo9nj7b 2 года назад
የኛ ሃገር ሰራተኛኮ ሰራተኛን ከነሱ እኩል የማያዩ ደፈሮች መዳምየ l love you
@dollobadore3501
@dollobadore3501 3 года назад
ጥሩ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👏👏
@muhemedtofik2700
@muhemedtofik2700 Год назад
💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💟✊🔫🔫🔫
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 года назад
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው😢😢
@kibromkiros34
@kibromkiros34 2 года назад
በጣም
@user-kn8ee6zb9m
@user-kn8ee6zb9m 2 года назад
❤ ש❤❤ץ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@tigistalebachew8384
@tigistalebachew8384 3 года назад
አዬ የኛ የኢትዮጵያ መዳሞች ስታስጠሉ ይድፋችሁ
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 3 года назад
ግን እኮ አሉ እደዚህ አይነት አሰሪዎች አሉ በቴሌብዥን መታየት ያለበት ስራ ነዉ ሁሉን ጥለነዉ ለምንሄደዉ ለሰዉ ክፋ ሆሆን ምናርጋል ቅን ሁኑ ባካችሁ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 года назад
ወይ አስለቀሰችኝ መዳምች እናመስግን
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 года назад
እውነት ከሀበሻ አስሪ አርቦች እኮ በጣም ጥሩ ናቸው ሀበሻ እኮ እባብ ነን
@jgggffr494
@jgggffr494 3 года назад
የኔወድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@flowerinmadina5150
@flowerinmadina5150 3 года назад
ውይ ውይ ውይ ሀበሾች እኮ እረ አረቦች ይግደሎኝ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 3 года назад
በትክክል
@user-st3bp7nx6e
@user-st3bp7nx6e 2 года назад
እዉነት ነው
@denkiesile3954
@denkiesile3954 3 года назад
በጣም በጣም አስተማሪ ድራማነው እሚስማ ከተገኝ በአሁን ስዓት የቤት ስራተኞችነቸው እየተጉዱ ይሉት ከሀገርም ከሀገር ውጭም ከሳምንት ሳምት ከወር ወር ከአመት አመት ይል እርፋት ታመን እንኳ ላንድቀን ምኝታ ይልም የአረብ መዳብ ትሻለች የምትሉት ኮሚንቶች የሚሻለው ብሩ ነው እውነት ከተባል ማሽናችው ስራ ሲበዛ ይበላሻል ብለው ይናገራሉ እኛ ግን ስራ ሲበዛብን ይደክማችዋል ብለው ይላሉ አይሉም ቱሎ ቶሎ ስርተን ቆጭብልን ካይ እንዲት እንደሚሆኑ እናቃልን ስለ ስራተኛ ብዙ መስራት አልበት
@betytade2907
@betytade2907 3 года назад
ባልየው ግን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@mesetawetdeneke8033
@mesetawetdeneke8033 3 года назад
እድመና ጤና ለአረብ ሀገር መዳሞች
@sarasid5599
@sarasid5599 3 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው ሀርፍ ድራማ ነው
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@sarasid5599 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@amriadelele1573
@amriadelele1573 3 года назад
ameen
@medinakassaw7521
@medinakassaw7521 2 года назад
አረቦቻችንእናመሠግናለን
@user-xq1db2wt8e
@user-xq1db2wt8e 3 года назад
ከደዝች አይነት አሰሪ ፈጣሪ ይሰዉራችሁ።
@user-rw5xy7nr5o
@user-rw5xy7nr5o 2 года назад
አሜን፫
@jamaneshbalay205
@jamaneshbalay205 3 года назад
Ayiii Yaa Rabii Uuuuffee wani dhugaa irati hundayee jabadhaa ILOVE you
@user-df1nx5sb9s
@user-df1nx5sb9s 3 года назад
በጣም ያስተምራል
@misir70mati5
@misir70mati5 3 года назад
እንደዉ እኛ ምስጋና አናዉቅም እንጅ የአረብ ሐገር ማዳሞች አስር እጅ ይሻላሉ ከኢትዮጲያ ማዳሞች
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
አንድ ሺ ግዜ ወንዶች መልካሞች ናቸው
@user-ig9gw4oj1j
@user-ig9gw4oj1j 3 года назад
አሰተማሪ ነው ያረካል በጣም በርቱ ጌታ ይርዳቹ።
@user-dd4gv9zh1e
@user-dd4gv9zh1e 3 года назад
በትክክል ተተውኖአል😍😍😍😍😍
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 года назад
Thank you
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357 3 года назад
Wwwwwwwwwwww ♥️❤️👍🏽💪♥️👍🏽💪 batame temaratee alwee
@maritu1983
@maritu1983 3 года назад
It's good
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq 3 года назад
ዋው በጣም አርፍ ነው ቀጥሉበት👌👌👌
@user-jk4cn3xd4u
@user-jk4cn3xd4u 3 года назад
ውይ ልብይነካል በጣም ደስየሚል አስተማሪነው
@azebtadesse7259
@azebtadesse7259 3 года назад
በጣም አስተማሪ ነው።ደግ ባልና አሰሪ።
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 3 года назад
Wowww 👍
@azebasfha8596
@azebasfha8596 3 года назад
It’s a good lesson.👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@AaAa-mq7ej
@AaAa-mq7ej 3 года назад
ወይኔ መዳሜዋየ ስወድሽ ።።።love♥እርሜሽ ይርዘም ♥
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ የተባረክ ነህ ያረብ አገር መዳም ይቅደሉኝ
@user-kf8si5es3h
@user-kf8si5es3h 3 года назад
Woooowwwww baxame astamare derama nw enamasagunalen❤❤❤❤
@almazgeze5465
@almazgeze5465 3 года назад
ወይይይይ ማደምዬ
@user-zp3yo9ij6y
@user-zp3yo9ij6y 3 года назад
ትክክል ጡሩ ሰው ነው ባሏ ክፉ የሆኑ መዳሞችን አላህ የስራቸውን ይስጥምቸው
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 года назад
Woooooooowww. Very nice❤❤❤
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Год назад
ቁም ነገር ያዘለ አዝናኝ ድራማ! Absolutely right!
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
መልካምነት ለራስ ነው አቤት እኛ አገርማ የኔም ህልሜ አበላሽታለች
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 года назад
Betami Asitemari diramanew
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 3 года назад
Sintu degi sewu Alee geta yebarikehi ❤❤👍👍👍
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 года назад
ያሳዝናል
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
ዋው፤ደስይላል፤ቀጥሉበት፤ጡሩ፤ትምህርት፤ነው
@user-if9pq4fl5v
@user-if9pq4fl5v 3 года назад
Betam balaginch madam kkkkkk🏌🏌🏌🏌🏌🏌
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 3 года назад
Ayi yehabesh medam yasaznal
@bekalubirehan3610
@bekalubirehan3610 2 года назад
አስተማሪ ዋው!!!!!!
@Genettube
@Genettube 3 года назад
መልካም ደስ አስተማሪ ነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 года назад
ምርጥ፡ድራማነው
@zakirahemdnur271
@zakirahemdnur271 2 года назад
ዋው ሁሉም እንዳተ አሰተሳብ ቢኖረው አስተማሪ ድራማ ነው
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 3 года назад
ሱብሀን አላሀህ አስር እጥፍ አረቦች ይሻላሉ 😞😞😭
@bretukanfantew6369
@bretukanfantew6369 3 года назад
አልሀምዱሊላሕ የኔ ማዳም እናት አያሕላትም
@sarasid5599
@sarasid5599 3 года назад
የኛ ሀገር ጥጋብ አችሉም
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
@@sarasid5599 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 года назад
Aryefye.astyemar.deramanwo
@lloveyuemom7490
@lloveyuemom7490 3 года назад
በጣም ኣሪፍ ስራ በርቱ
@msratmm365
@msratmm365 3 года назад
እግዚያብሄር ካስመሳይ ሰወች ይሰውረነ 🙏
@ghatrree3315
@ghatrree3315 3 года назад
እዉነት ነዉ💑💑💑💑💑
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 года назад
በቲቪ ቢተላለፍ አሪፍ ነበር ለነደዚህች አይነት አሰሪዎች ገብቶዋቸው ትምህርት ከወሰዱ
@leetube9513
@leetube9513 3 года назад
ፋና ቲቪ ላይ ይቀርብ ነበር አሁን አላውቅም እንጂ
@masaret2849
@masaret2849 3 года назад
@@leetube9513 አሁንም ይቀርባል
@bamlakalemu6788
@bamlakalemu6788 3 года назад
Endee tv lay eko ahunem yeqerbal
@user-yu3fu2hg3y
@user-yu3fu2hg3y 3 года назад
@@leetube9513 ፐ
@jumarijumari4733
@jumarijumari4733 3 года назад
Wawwwwwwwww🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@amytube1013
@amytube1013 3 года назад
ውይ ሃበሻ ሃብታም ብንሆን እኮ ፈጣሪን አንፈራም እንዴት ነው እሚያረጋቸው ማዳሜ ማሪኝ
@user-md6mn8is8s
@user-md6mn8is8s 3 года назад
ውነት ሰራ እቺ ተኛአይባልም ሰራተኛ
@asdfasd9868
@asdfasd9868 3 года назад
እልም አላህያርጋችሁ እድህአይነቹንን
@hayuahmede6291
@hayuahmede6291 3 года назад
በርቱ በጣምሀሪፍነው
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Год назад
ይችን..እኔ..ብሆን..አይኖን..አጠፋለሁ..ትግሰት..ይሰጠን..የኢ.ፂ.ያ..አሰረወች..ምረጥ..ትምህረት.
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 3 года назад
ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 3 года назад
በጣም በጣም ይገርማል
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 года назад
ትክክል ከአረብ ሀገር ማዳሞች የሀገራችን ማዳሞች እጅግ የከፉ ናቸው በገዛ ወገናቸው ላይ እባካችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑረን የዘራውን መልሰን ማጨድ አለና ።
@user-zz3xg9ug4i
@user-zz3xg9ug4i 3 года назад
እኔ ዘመዴቤት አበሻ ከምኖር መቶ % አረቦች ጋር አሁን የእኔ ሠዎችኮ ወላሂ ፍቅር ናቸዉ እንካን ሊሠዲቡኝ አቆለምጠዉነዉ የሚጠሩኝ
@mememalase9018
@mememalase9018 3 года назад
Tebareku 🇪🇹🇪🇹🙏🏻
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 года назад
Amennnnn thank you
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 года назад
እኔ ፍርዴ አረቦቹ ም ሆነ የኢትዪጲያ አሰሪዎቹ ሁለቱም አውሬ ናቸው
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 года назад
አቤት አቤት አቤት አቤት ድህነት መከራው ኡፍ
@foziitaher5107
@foziitaher5107 3 года назад
Bexem des Mel terek now ❤️❤️❤️❤️❤️
@sahratashpe2489
@sahratashpe2489 3 года назад
ዋው እድሜና ጤና ይስጥክ ያተ አይነቱን ያብዛልን
Далее
NAYEON "ABCD" M/V
03:42
Просмотров 18 млн
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 120 тыс.
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
እኛ ድራማ | የማዳም ቅመሞች |
22:43
Просмотров 137 тыс.
СДЕЛАЛА рандомную ТАТУ
0:17
Просмотров 8 млн
ПРОБУЮ ОКРОШКУ СО ВСЕМ!🫣
0:57
Просмотров 1,4 млн
Ваше мнение ?
0:40
Просмотров 10 млн