Тёмный

እኝህ ጀግና ገበሬ በሳቅ ገደሉኝ | ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 1  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 339 тыс.
50% 1

እኝህ ጀግና ገበሬ በሳቅ ገደሉኝ - ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል1 ( @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 ) #ድንቅልጆች
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
Caution
Uploading any of contents from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
እኝህ ጀግና ገበሬ በሳቅ ገደሉኝ - ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል ፩ ( 2022 ) #ድንቅልጆች
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

28 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@mimitek6140
@mimitek6140 Год назад
የኢትዩጽያ ህዝብ አብዛኛው እነደዚህ ነው ምስኪን የዋህ ህዝብነው። በጣም ቆንጆ ፓሮግራም ውድድ
@adeyyoutube1587
@adeyyoutube1587 Год назад
ወደ SUBSCRIBE አርገኘ ሰወደሼ ለኔ yetiqimenal
@almazwakeyo7038
@almazwakeyo7038 Год назад
God bless you guys 🙏🙏😍😍
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ችግሩ ተማርን የሚሉት ናቸው የሚበጠብጡት በተለይ ወጣቶቹን አወናብደዋቸው ነው እንጂ 🥰 የዋሆች ነበሩ የድሮዎቹ በቅርብ ስለማቅ ነው 💚💛❤ 🙏
@damenechafaroayanadamenech7678
😭😭😭😭
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Год назад
ልክነህ የዋህ ህዝብነው በእውነት ፓለቲካ ስምያጠፋ
@mulefaf8664
@mulefaf8664 Год назад
ይሄን ህዝብ ነው አይደል በክፉ አይን የማዩት የኛ ሀገር ፖለቲካኞቹ💚💛❤😭😭😭💔
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
😥😥😭😭
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 Год назад
በጣም
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Год назад
በጣምም
@mylovely1362
@mylovely1362 Год назад
ይሄ ደግ ህዝብ እንደ አራጅ ተአይ ያሳዝናል
@henokalemu9130
@henokalemu9130 Год назад
ይህን ህዝብ ነው እንግዲ ጭራቅ አርገው የሚስሉት። እንደ ኦሮሞ እዚች ሀገር ላይ የዋህ የለም።
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Год назад
የገጠር ሰው ለፍቶ ከማደር ውጪ ምንም ክፋት የለባቸውም ክብር ለአርሶ አደሮች🙏ጌታ የእነሱን ልብ አይቶ ሀገሬን ሰላሟን ያድላት☝️😢
@makeyamakeya8352
@makeyamakeya8352 Год назад
✅✅🆎💙💜💜🇪🇹😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙏🙏
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Год назад
በጣም ወደናቸዋል አይ ገበሬ ደጉ። እነሱን መግደል የመጨረሻ ከሃጢያትም በላይ ሃጢያት ነው። ገበሬ ለዘላለም ይኑር። 💚💛❤️💚💛💛💚❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
አገር መሪ የለ ነፃ አውጪ ነኝ የለ አክትቢስት የለ ዘፈኝ የለ ብሔርተኛ የለ ማንንም አያውቁም የሚያውቁት ፍቅር ሰላም አብሮነት መተጋገዝ ሥራቸውን ወቅቱን ጠብቆ መዝራትና ማጨድ መሰብሰብን ነው የዋሁ ህዝቤ ለእናንተ ስል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት እሸቱ በርታ በዘረኞች የጦዘውን አይምሮአችን ትንሽ ሰፋ የሚያደርግ ስራ ነው እንዳንተ አይነት ብዙ ሚዲያ ያስፈልገናል ለኢትዮጵያውያን
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r Год назад
የኔ ምስኪን ማን እንደሚመራው የማያውቅ ህዝብ ነው የሚገደለው በጣም ያሳዝናል😭😭💚💛❤💔💔
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
እዉነት ነው በጣም ያሳዝናል
@wondimagegnchane
@wondimagegnchane Год назад
የትኛውም የገጠር ማህበረሰብ ከድሮም ጀምሮ ችግር የለበትም፤ የችግር ፈጣሪዎቹ ተማርን የሚሉትና ጠባብ ፖለቲከኞች ናቸው። እባካችሁ ኢትዮጵያን እንደ ኢትዮጵያ ማቆየት ከፈለግን ለሰው ልጆች ሁሉ ክብር እንስጥ።💚💛❤
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Год назад
ልብ ያለው ልብ ይበል!! ወርያ ወንድም እሸቱ መለሰ" ዛሬ በጣም ትልቅ መልክት ነው መሬት ላይ ያለው እውነታ ይህ ነው 80% የኢትዮጵያ ህዝብ የሚኖረው በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ነው እነሱ ከማህበራዊ ኑሮዋቸው ውጪ አገሪቱን ከሚያምሱት ጥቂት ኤሊቶች አያውቋቸውም * ነገር ግን እንወክላቸዋለን ብለው ሲጮሁ እንሰማቸዋለን ጎበዝ ህዝቡና ፖለቲከኞች ተላልፈዋል።
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s Год назад
ግቡልኝ ሲላቸው ወደ ቤት መስሏቸው ተነሱ አይ ገራገር አባቴ እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን እሸቱ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 Год назад
አይ ኢትዮጵያዊነት ይገርማል እኮ , ሀገሬን ያልተረዳው ህዝብ ያሳዝነኛል 💚💛❤️
@AlphaHTube
@AlphaHTube Год назад
እኝህን ሰውዮ አይቼ አልጠግብም የኔ ንፁህ እሸቱ ምርጥ ሰው
@bizuhan
@bizuhan Год назад
የኔ አባት ደስ ሲሉ እንደነዚህ ያሉ ምስኪን ህዝቦች እኮ ናቸዉ በማያዉቁት ፓለቲካ እየተፈናቀሉ የሚሳደዱት የሚገደሉት ፈጣሪ ስለ እናንተ ብሎ በቃችሁ ይበለን አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-wv5cm8gw7z
@user-wv5cm8gw7z Год назад
Sah
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Год назад
ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጦት እኛም እንደነሱ ሙሉ ሰው ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 Год назад
አሜን🙏🏽
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
እውነት መታደል እኮ ነው
@degeneshsheway8628
@degeneshsheway8628 Год назад
አሜን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
አይ ያሀገሬ ሰው አክብሮቱ እንኳን ትንሽ ትልቅ አይሉም የኔ አባት ኮፍያቸውን ሲያወልቁ ለአክብሮት ፈጣሪ ሆይ ለነዚህ ስትል ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስላት
@sarateddy2302
@sarateddy2302 Год назад
የኔ አባት ደስ የሚሉ አባት ናቸው አምላኬሆይ በቃበለን በሚስኪኖቹ እራራልን
@ht6157
@ht6157 Год назад
አንተ በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ጀግና ነህ። እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ። ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ፍቅሯንና አንድነቷን ይመልስልን።
@efratatola522
@efratatola522 Год назад
ከተሜዎች ነን ሰለጠንን ብለን ሴጣንን መሰልን እንጂማ ከከተማው ትንሽ ፈቅ ብንል እውነተኞቹን ኢትዮጵያዊያኖች እናስተውል ነበር ።ይሔ ትዩብ ለኔ ሁሌም የሀገሬን ተስፋ የማይበት በጣምም የምፅናናበት ነውና ጥበብ ከማስተዋል ጤናን ከእድሜ ለሁላችሁም ይስጥልኝ ተባረኩ።በእውነት እወዳችኋለው
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Год назад
እርጋታቸው ልብ ይገዛል አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባባ ኢትዮጵያዊ ነኝ 🇪🇹
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Год назад
ይህንን ድንቅ እና የዋህ ገበሬ ህዝብ ነዉ እንግዲህ በስሙ ፖለቲካ የሚነገድበት ረዥም እድሜ ለአባቶቻችን ይሁን።🇪🇹🙏
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
የጦርነቱ ሰለባ ሚስኪን አርሶ አደር የሚያቦካዉ የከተማ ሰዉ😭
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 Год назад
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ቤታቸው ድረስ ሞት ይኤድላቸዋል ውውውይ 😭😭
@wollogram8236
@wollogram8236 Год назад
ምርጥ አባት!ድሮም የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርሱ ተጣልቶ አያውቅም።ፍቅር ነው የሚገዛው❤🇪🇹❤
@zewdu36
@zewdu36 Год назад
ለገባው ልቡ ለተከፈተለት እጅግ በጣም ብዙ ቁምነገር አለው ይህ ጨዋታ:: በተለይ ፎተው part ብዙ መልክት አለው::
@abc12452
@abc12452 Год назад
በጣም!!!
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 Год назад
በማያውቁት የሚገደልቱ መስኪን ህዝብ። ፈጣሪ ሁሉም ከብብያችን ሰላም ያርግልን።❤️🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇩🇯🇸🇩❤️
@zewdealem4905
@zewdealem4905 Год назад
ይህን ምስኪን ህዝብ በክፉ አይናችሁ የምታዩ ፖለቲከኞች እግዚአብሔር አምላክ አይናችሁን ያጥፋዉ ዉሃ መብራት የማያዉቁ ደግ ሰዎችን የትጨፈጭሩ ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር በወረርሽኝ ይዉረራችሁ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 እሽዬ መልካም ሰዉ ክበርልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
I watched this on TV 📺 with the family then came back to watch it again alone and comment as I found it very important to comment. 1. What a brilliant content!! 2. What a wonderful idea to ask this gentleman all those questions!! 3. What an awesome location!! 4. What a genius team!! 5. What an amazing interaction Eshetu is having with the gentleman!! Keep it coming 👍👌👏 Thank you 🙏
@munasabdella8701
@munasabdella8701 Год назад
I said it all with your beautiful words Sami!
@ivethinkeronly9644
@ivethinkeronly9644 Год назад
Tnx samiii... TBH u just type... no words!!
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
ስለዚህ ንፁሐን ህዝብ ስትል ማረን 😭😭😭እውነት ጌታ ሆይ 🙌🙌
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 Год назад
የምርእንዴት ደስ ይላሉ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
በእውነት ደስ የሚሉ አባት የኔ የዋህ ገራገር የአገር ሰው ❤😘
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Год назад
የኔ የዋህ ዝህብ😍😍😍😍 በስማችሁ ስንት ቁማር ይቆመራል 😢😢😢 ለናንተ ብሎ ይማረን 🙏🙏🙏
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 Год назад
Oromo araju oromo zerengaw oromo mehone irasu asxelitongal betinsh poloticenga Ina bexiqit zerenga mesdeb meronal
@MesiBeauty
@MesiBeauty Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ አብዛኛው እንደዚህ ናቸው ከፖልትካ ከተንኮል የፀዱ አሼ ምርጥ ሰው በርታልን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Год назад
ደጉ ባላገሩ የኔ አባት ደስ ሲል ሁሌም እምኮረው የገጠር ልጅ በመሆኔ ነው የኛ እውቀት ዘር ሲስቆጥረን ይውላልን የነሱ አለማወቅ ግን በፍቅር ያኑራቸውል
@fetlealem3902
@fetlealem3902 Год назад
እኔደነዚህ ያሉ የዋህ ህዝቦች ናቸው መሰዋእት የሆኑ
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Год назад
@@belayabera9833
@zellitube
@zellitube Год назад
እግዚአብሔር ዘርኝነትን አጥፍቶ አንድነቱን ይሰጠን ሌላ ምንም አልልም እንደነዚህ አይነት የዋህ ኢትዮጵያዊያን አሉ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን 💚💛❤️🙏
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa Год назад
ይገርማል ምንም የማያቁ ምስኪን ፖለቲከኛ ታዋቂ መንግስታት የማያቁ ህዝቦችን ምንም ባያቁት ነገር የሚጨፈጭፏቸው 😭😭😭😭
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Год назад
እንደዚህ ምንም የማያውቁ ወገኖቻችን ናቸው የሚገደሉት ያረቢ ሰላም ያድርግልን
@tibletsogbu9122
@tibletsogbu9122 Год назад
አንተ የፍቅር ሰው ነህና እግዚአብሔር በመገድህ ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
እሼ ምርጡ በጣም አምሮብሀል ሰላምህ ይብዛ ❤️❤️❤️ እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደልጆቻችን የዋህነት እንደገጠር ሰዎች ደግነትና የዋህነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Год назад
አሜን ለሁሉም ማስተዋሉን ይስጥልን
@sebletube3972
@sebletube3972 Год назад
በጣም አለቀስኩ ካየሁት በሆላ ሆዶ ባሰኘ እሸ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን እባካችሁ ወጣቶች የወላጆቻችንን ፈለግ እንከተል
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v Год назад
እፍፍፍ እነዚህን ንፁሀን ምንም በያቁት ይገሉብናል እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v Год назад
@@comedianeshetu እንወድሀለን ወደ ሽዋሮቢትም ጎራ በል
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 Год назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ገበሬ የዋህ ነዉ ሁሉም ምነዉ እንዴ ገጠር ሰዉ የዋህ በሆነ ሰላም ብቻ በሰፈነ ነበር ኢትዮጵያ ምድር።እርፍ አያችሁ ደስ ሲሉ።
@ashreact2329
@ashreact2329 Год назад
እሽየ የፍቅር ሰው ሁሌም ምትሰራው ነገር አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
የኔ አባት አላህ ጤና እና እደሜ ይሰጠችሁ የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው ወላሂ አላህ ሀገርችንን ሰላም አረግልንንን ያረብ💚💛❤️ እሸ አላህ ይጠበቅህ በርታ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ💞💚💛❤️
@amanuhelanteneh3614
@amanuhelanteneh3614 Год назад
በጣም ምርጥ ነው ለገባው ትልቅ ትምህርት ነው
@bdbd4713
@bdbd4713 Год назад
በትክክል የዋሁ የሀገሬ ህዝብ 🙏
@annamarry2277
@annamarry2277 Год назад
አይ ዘር ሲቆጥሩ ማንም ማንን ጠለቅ ብሎ ሳያቅ መናናቅ በጣም ያማል ምናለ ተከባብሮ ቢኖር ከኝህ አባት ብዙ መማር ይቻላል።
@norasesa1384
@norasesa1384 Год назад
አደበታቸው ርግትያሉ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው እሼ ደስየሚል ጨዋታ ነበር እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🙏🙏
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ምስኪን ነው ሰላም ለሀገራችን
@seidmohammed2564
@seidmohammed2564 Год назад
የኔአባት ንፁሀናቸውእኮ ገጠሬወች ይሄንህዝብ ነውየሚጨቁኑት
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Год назад
Oh my God. Just I have to say that. God bless all my people 🙏 ❤️ 🙌
@gman7226
@gman7226 Год назад
እንግዲህ ጉድ በል ህዝብ ሆይ ይሄን ምስኪን ህዝብ ነው እናውቅልሀለን ፣ እናውቀዋለን እያሉ እሳት ለኩሰው ከቤቱ አፈናቅለው ይሄን ኩሩ ገበሬ ለረሀብ ለችግር ፣ ለሞት ፣ ለስደት የሚዳርጉት ያሳዝናል ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድ ።
@hananhassan3990
@hananhassan3990 Год назад
betikikil
@fefefefe333
@fefefefe333 Год назад
ትክክል ማርያምን እግዚአብሔር ጥሩውን ግዜ ያምጣ ህዝባችን አለቀ🥲🥲🥲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-dk3bz2zq4n
@user-dk3bz2zq4n Год назад
አተን የሚደርስ በእውነት ኢትዮጵያ አለ የኔ ውድ
@adresseaeed1780
@adresseaeed1780 Год назад
የኔ አባት አላህ ስላም ስላም ያብዛላችሁ። የገጠር ስው የዋህ። ዝህብ ነው ቦለቲከኞች አላስ ቀምጣቸው አሉ እጂ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኒህን ነው አሁን የሚገሏቸው ምንም የማያቁትን ምስኪን ዝህብ
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
እሼ ተባረክ እንደዚህ ሀይነት ስው እያቀረብክ ግዴታህን ትወጣለህ የዋሁ የሀገሬ ስው አርሶ የሚያበላ እውነት በጣም መታደል ነው ምኑንም አያቁት ዝም ብሎ መኖር ብቻ
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Год назад
አሼ እግዚአብሔር ይባረክህ ይሄን አይተው መቼም አይፀፀቱም አልልም አምላኬ ሆይ ለምናረገው ሁሉ ይቅረ ይበለን 😭🙏
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o Год назад
ወላሂ ገጠር ተወልዶ ማደግ መታደል ነዉ የገጠር ልጂ ነኝ ያዉ የጀግና ገበሬ የዋሁ ገበሬ እናትና አባቶቻችን አላህ የናተንና የህፃናትህ የዋህነት አይቶ ሀገራችንን ይጠብቅልኝ የገጠር ልጂ ስለሆኩኝ ገጠር ሳይ ልቤ ይረበሻል ወላሂ አይ ስደት
@userdsd6088
@userdsd6088 Год назад
እሸቱ ለምን ፎቶ እደምታሳየው ገብቶኛል የኔ መልካም ሠው ምንም የማያውቀውን ህዝቢ ነውኮ ደሙን የጠጡት አላህ ይፍረድ ባችሁ የኔናቶች❤
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ቃለ መጠየቁ ትምህርት አለው በየለይ ዘር ለምትቆጥሩ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ይህ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አባታችን ደስ ሲሉ
@desstadessta
@desstadessta Год назад
የከተማ ሰዉ ነዉ ክፉ። ብዙ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሄጃለሁ ሁሉም የዋህ ናቸዉ። የሰዉ ሀገር ሰዉ ብለዉ እንክብካቤያቸዉ። ዘሬን ተጠይቄ አላዉቅም። ከተማ ያለነዉ እና ፖለቲከኞች ስለነዚህ የዋህ ሰዎች ስንል ዘረኝነትን እንፀየፍ! ስለሁሉም ጉዳት እንጨነቅ ለራሴ አንበል።
@meyaangel3267
@meyaangel3267 Год назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ አንድነትን የሚያጠናክር ፕሮግራም ነው
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 Год назад
የገጠሩ ሰው ሁሌም የዋህ እና ደግ ሩህሩህ እደሆነ እሙን ነው። እሽ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ሰላሟ ብዝት ይበልልን ለእምዬ ኢትዮጵያዬ🙏😘😘❤❤
@Emabet755
@Emabet755 Год назад
እንድህ ያለ ንፁሀኖች ናቸው እየምቱ ያሉት አይ ማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q Год назад
ለዚህ ምስኪን ህዝብ ነው ጦርነት ይውረደበት እሽየ ለኣማራም ለኦሮም ለትግራይ ያለህ ፍቅር ልዩ ነው መቼ ይሆን ትግራይን ሂደህ ያ ምስኪን ህዝብ ሂደህ እንዲህ አይነት ጥያቄ እምትጥቃቸው 😢😢😢😢😢
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
አዲቀን አይቀረም😥😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰
@hananhussen7961
@hananhussen7961 Год назад
Begelutese yerewecesi
@surafelmamush4225
@surafelmamush4225 Год назад
Yesum megnot new And video lay yehenen has an anseto neber meche new “ leadeye” mederselat yil neber
@zeousapollo6776
@zeousapollo6776 Год назад
ቆሻሾች ስጀመር ትግሬ ማን የምጠላ አለ ግማሼ ጎኔ ትግሬ ነው ግን ትግሬነቴን በጣም እጠላለሁ እንድያውም የአባቴ ሀገር ቴንቤን ሠላም መናናቅ ጥላቻ ያመጣው ቆሻሻው ትግሬ ነው ድሮ ሀገራችን ሰላም ነበረች😭😭😭
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 Год назад
ህወሀት ሲጠፋ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Год назад
ተባረክ እሼ ኢትዮጵያዊያን ነን ምንም ጥርጥር የለም ኢትዮጵያ አይደለሁም ያለ ከአለ ለቆ ጥርግ ነው
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
ሀገራችንን እንደዚህ እየተዘዋወርክ ባህላችንን ማንነታችንን ማስተዋወቅህ በጣም የሚያስመሰግንህ ነው በርታ በጣም በዙ ቦታዎችን እንደምታስጎበኘን ተስፋ አደርጋለህ እግዚአብሄር ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
አሁን ይሄን ምንም የማያውቅ ገበሬ ማረድ ምን ይሉታል ትልቅ ግፍ ነው አላህ ሆይ ለግፈኞች ፍርድህን እጠብቃለን ያረብ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Год назад
አሼ የምር ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየኸን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን!
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 Год назад
የኔ የዋህ ደስ ስሲሉ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አላህ
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 Год назад
Can't wait the next episode... የሚገርም የዋህነትና አክብሮት:: ማየትና ማወቅ የሚገባንን ስለምታቀርብልን አመስጋኝህ ነኝ። ብዙ የሃገራችን ሚዲያዎች እራሱ ሊመለከቱህና ሊማሩብህ የሚገባህ ነህ። ድርሻህን እየተወጣህና እያስተማርክ ነህ። በድጋሜ ምስጋናዬ ይድረስህ።
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 Год назад
ጌታ ሆይ ሰለነዚህ የዋወች ስትል ማረን የኛን የአጥያተኞችን አትመልከት
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
የኔ ሚስኪን አባቶቻችን ባለስልጣንና ፖለቲከኛችን። ቀርቶ መሪያቸውን እንኳ አያውቁም የሳቸው ጭንቀት ከመሬታቸው ጋር ነው እነኝህን የዋህ ሰወች ነው እንድያ ምስቅልቅል ያደረጓቸው ያማል ያሳዝናል
@user-tu9rp3sm5u
@user-tu9rp3sm5u Год назад
የኔ የዋህ ሩሩህ ህዝብ ይብላኝ ለገዳዮች😭😭😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ካይምሮ በላይ የሆነፕሮግራም ነው ዶንኪ ቲዮብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ethiopianethiopia6142
@ethiopianethiopia6142 Год назад
አቤት አምላኬ ይህን የዋህ ህዝብ አይተህ አገራችንን ጠብቅልን። አድነታችንን ጠብቅልን አምጣልን።አሸቱ ትልቅ ክብር አለኝ።
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Год назад
የኔ የዋሆች ማንንም ፕለቲከኛ ዘፋኝ አያዉቁም ግን ሚገደሉት እነሱ ናቸዉ 😢😢😢😢😢
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 Год назад
እሼ አንተ እራስህ ዝንጥ ብለሃል መልካም ሰው ሁሌም ይመርብህ።
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Год назад
የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው ሲሰሩ ተባብረው ሲበሉ፣ ሲጠጡ ባንድ ላይ ደስ ሲል እሸቱ እናመሰግናለን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሀገር ከፋፋዩችን ያንሳልን
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg Год назад
የኔ የዋህ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤ ኧረ እባካችሁ ተውን አትግደሉን የዚህ የሚሥኪን እምባ እና ደም ተጠራቅሞ ጎርፍ የሆነ ጊዜ ወየውላችሁ ።በዚች ምድር ላይኮ አርሶ አደር (ገበሬ ) እንደመሆን የሚያሥደሥት ነገር የለም ።ምክንያቱም በላቡ ነው ሠርቶ የሚያድረው ጉቦ እሚባል ነገር አያውቅም ከራሡም አልፎ ለአለም የሚጠቅም ነው ። እሸ የኛ ኢትዮጲያዊ እንወድሀለን ❤❤ ኢትዮ እና ህዝቦቿን አላህ ሠላም ያድርግልን አሚን🇪🇹
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Год назад
አሼ ምርጡ ወንድሜ እኔ ሁሌም አንተን ነው የማየው የምታቀርባቸው ሁሉ ተስፋ ፍቅር አንድነት እረ ምኑን ብዬ ልበልህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ምርጥ ወንድም ሁላችንም እንዳንተ ብናስብ ኢትዮጵያ አትታመስም ነበር ለማንኛውም መልካሙን ቀን ያምጣው
@marteasefa2234
@marteasefa2234 Год назад
እውነት እንዴት ደስ እንዳልኝ እንባየን እያባሰስኩነው የዳመጥኩት አባቴ መስሉኝእፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ሠላምን ለእኛ ለልጆችን ፍቅርን አንድነት ሠላምን ሠጠን መልካም ዘመን አንጣልን ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Год назад
የኔየዋህ ደግ ስው እግድህእኝህንነውበጦርነት የሚሞቱት😢😢😢😢
@hayatsalah843
@hayatsalah843 Год назад
My God 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 lovely people really ✌️✌️✌️❤️❤️💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solami4708
@solami4708 Год назад
እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ከእኝህ አባት አንድነትን እማራለን ፔለቲከኞች ናቼው ሀገር እያጠፉ ያሉት
@solomongeleta4493
@solomongeleta4493 Год назад
እሼ ትለያለህ በጣም ፈጣሪ ይባርክህ ስራህንም ይባርክልህ ይሄ ነው ትክክለኛ ቱባ ስራ ከምንጩ በርታ በርታ በርታ ምንያረጋል ሁሌ አርቴፍሻል ነገር እንደዚህ ኦርጅናል ነገር አሳየን እንጂ እንደዚህ ብቻ ተባረክ ተባረክ ባንተ ስራዎች እንደተደመምኩ ነው ጤናውን ብቻ ያብዛለን ፈጣሪ ባንተ ፕሮግራም ነው ትንሽ ፈታ የምንለው ምንም ጭንቀት የሌለበት ስራ አስተማሪ የሆን ትክክለኛ ስራ በርታ ።
@ebbaftube
@ebbaftube Год назад
ሰላም እሼ ወይም ቲሞቹ ሰላማችሁ ይብዛ። ማስደመምህን አጠናክረህ ቀጥለሃል ምን አስበህ ነው? ድጋፍ ለሚሹ እናቶችና ልጆች በመድረስ ቢባል፣ ድንቅ ልጆችን ፈልጎ በማግኘት ቢባል፣ አነቃቂ አንደበቶችን ለማህበረሰቡ በማድረስ ቢባል፣ በኮመዲ ቢባል፣ የገጠር እና የከተማን ችግሮች በማውጣትና በመፍታት ቢባል፣ ቤተ ክርስቲያን በማሰራት፣ መስጊድ በማሰራት ... ኧረ ተቆጥረው አያልቁም። ዋው! ኧረ ቃላት ያጥሩኛል። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ ከክፉ ይሰውርህ። የወለደህ ማህፀን፣ ያሳደጉህ እጆች ይባረኩ።
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Год назад
አዬ እሸቱ አለች ዜማ ያሬድ ረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ልጅ፡፡
@addiskebede7283
@addiskebede7283 Год назад
እንግዲህ የኛ ሀገር ፓለቲካ መታዘብ ነው ገበሬዎቻችን እንዲህ ናቸው እባካችሁ ፓለቲከኞች ውረዱ ከምስኪኑ መሬት ገፍቶ ከሚኖረው ። እባካችሁ በሰላም እንኑርበት ፣
@1hagerachin
@1hagerachin Год назад
This is a great program Eshetu. The rural area is not fully aware of what is going on with politics. The saddest part is that they are the ones paying for politician mistakes. The majority of our people are extremely innocent and generous
@elroiekebede6835
@elroiekebede6835 Год назад
ጌታ ሆይ ሰላምን አድለን የሚከፋፋሉንን ልቦናቸውን ፈውስ እንደ ሰው የሚያስቡበትን አእምሮ ስጣቸው 🤲🤲👉🇪🇹👈❤😍
@abebebogale1252
@abebebogale1252 Год назад
ፖለቲከኞች በአብዛኛው ህዝባችን አያውቋቸውም ። እነዚህን የማያውቋቸውን ሚስኪን ህዝብ ነው የሚገሉት። ምርጥ ፕሮግራም ነዎ ኮሜድያን እሸቱ ። አባቴ እድሜ ይስጦት።
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እግዝያብሔር ደሞ በኢትዬጵያ ምድር ሠላምና ፍቅርን ያብዛልን ለኢትዬጵያ ፍፁም ሠላሟን ይመልስልን በብዙ ተባረኩ እዝህ ዝግጅት ላይ ለምትሳተፉ በሙሉ
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Год назад
የዋሁ ህዝብ የኔ አባት እረጅም እድሜ ጌታ ይስጦዎት
@user-bm2wb5zj5w
@user-bm2wb5zj5w Год назад
አንተ የኔ ዘመን ድንቅ ዩትበር ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ለእውነት የቆምክ❤❤
@halimaahmed7962
@halimaahmed7962 Год назад
አላህዬ ለነዚህ የዋህ ስትል ለሀገራችን ሰላም አምጣልን እነሱ ደግ የዋህ አዛኝ ተስማምተዉ በፍቅር የሚኖሩ ሕዝብ ናቸዉ እኛ ነን መርዞች አላህ ያንሳልን ኢንሻአላህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Год назад
ሰላም ነው እሼ ምርጥ ሰው ለገበሬውቹ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እነሱ ከሌሉ እናም የለንም ጀግናውች ኑርልን
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Год назад
ኢትዮጵያውያን ነን ። ዘረኞች ከፋፋዮች ይጥፉ ። ሙሽሪት እና ሙሽራው የአብረሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ።💕💕🌹🌹🌹
@user-rj5qu8sl3f
@user-rj5qu8sl3f Год назад
አስተካክለው መሪያቼውንኳ የማያውቁ ሚስኪኖች ናቼው የሚጨፈጨፊት እረ ፈጣሪየ ፍርድ ካተ እጠብቃለን እሼ የኔ መልካም እድሜህን እረጅም ያድርገው
@ageretube4779
@ageretube4779 Год назад
ዋው እሸቱ እኮ ምርጥ ነህ በርታልን ከጎንህ ነን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ የዋህ አገሬ እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን አንድ ያድርገን አምላክ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤😘😘❤❤እሼዋ የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትክ ይቅደም ሁላችንንም ልክ እንዳንተ ማስተዋሉን ያድለን አምላክ🤲🤲🤲❤😘❤❤
@bisratgbrhot3025
@bisratgbrhot3025 Год назад
ሀገሬ የዋሁ ደግ ያገሬ ሰው እውነት ኢትዮያ ማለት እኮ በቃ በሁሉም ገጠር ቢሄዱ ይሄ ነው ሰላም ለሀገራችን እውነት ፈጣሪሚይ ምህርቱን ይላክልን እሽ ምርጥ ሰው በጣም ዴስ ይላል
@oneofi8726
@oneofi8726 Год назад
እቺ ናት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
አረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ይሄ እንዲጠፋ የሚሠሩትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@Gaga_yg
@Gaga_yg Год назад
ትልቅ ት/ት ነው እናመሰግናለን እሸቱ የፍቅር ሰው 🙏🙏🙏
@user-bx7kc7ql6b
@user-bx7kc7ql6b Год назад
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ገጠራማዉን ቦታ እንዲህ ስታዩ ደስ ይላል እኔ አብሬ ያለሁ ነው የመሰልኝ በእውነት ገበሬ ከእርሻው ዉጭ ምን ያቃል ስለእነሱ ብሎ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ወንድማችን በርታ 🎉
@mekatabess1690
@mekatabess1690 Год назад
ማንን እኮን እደሜወራችው አያውቁም እደነሡ መሆን በጣም ያሥደሥታል እድሜ ጤና ይሥጥልን
@user-rr4mt5eu5u
@user-rr4mt5eu5u Год назад
እግዲህ ተመልከቱ ፐልቲካ ቀርቾ መሪ የማያቁ ወገኖቻችን ነወ እየገደሉብን ያለዉ ተዉ ግን ህዝባችን ሰላም ሰጡልን 😭😭😭😭😭😭 ልብ ላል ሰዉ እሄ ትልቅ ትምህርት ነወ 😭
Далее
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Просмотров 11 млн