Тёмный

እውቁ ሙነሺድ አሽረፍ ናስር ስለ ሚስቱ እንዲህ አለ Couple Edition Withe Ashraf & hatimar  

Hatib Production
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

For Get More hatib Follow us on Social Media:
Facebook: / hatibhussen
Instagram : / hatibhussen
Telegram : t.me/hatibh
SUBSCRIBE: / @hatibproduction

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 456   
@munimuniti3524
@munimuniti3524 2 года назад
ሙሽሮች አላህ ስቲቃማ (ፅናት) ይስጣቹ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን። ኮሜንታተሮች ደግሞ ስለሰው ህይወት ምን ቤት ናችሁ ምትፈርዱት/ አሉታዊ ኮሜንት የምትሰጡት። እነሱ ናቸው የራሳቸው ህይወታቸውን የሚኖሩት የሚመሩት። መብታቸውን አትጋፏቸው መልካም ነገር ተመኙላቸው። ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላቹ ዝም ብትሉስ ቆይ መጀመሪያ ስለራሳችን እንወቅ። በተረፈ ሀቲቤ ሹክረን ያንተንም ቅርብ ያድርገው
@አልሀምደሊላ
@አልሀምደሊላ 2 года назад
ሳህ አላህ ይህድሆም ሊላ ምን። እንበል
@Mebu916
@Mebu916 2 года назад
Sijemr yihen comment erasachu nw belela account lekachu pin yadergachut leboch
@munimuniti3524
@munimuniti3524 2 года назад
@@Mebu916 ወላሂ አይደለም!! ይሄ የኔ አካውንት ነው። ምን አይነት አስተሳሰብ ነው በአላህ!! እሱ በራሱ የሚተማመን ትጉህ ወጣት ነው። እንደዚህ አይነት ማስመሰል ውስጥ ምን ያስገባዋል ብላቹ አስባቹ ነው እንዲህ የምትሉት!?
@አልሀምደሊላ
@አልሀምደሊላ 2 года назад
@@sabrtubetube3739 ምኑነው ቁብ ነገሩ እውነቱን ካወረን ከረሱል መገድ። የወጡናቸው። እሱም። እሶም ለምን። ሀቅን። በባጢል ትለውጣላችሁ እስልምና እድህነው። እሜያስተምረው። ስተት መሆኑን እያወቃችሁ። ነፈሳችሁ ስላስደስተው። ብቻ መሽአላ። ትላላችሁ አኡዚብላህ። እሜያስብለውን ጭረሽ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 года назад
👏👏🧡
@rozajemal7488
@rozajemal7488 2 года назад
ለሰርጋችሁ የተሰራው ወጥ ተበልቶ ሳያልቅ ስለ ባህሪያቹ ታወራላችሁ በመቼው ተጠናንታችሁ ነው ሃሃሃ ደስ ይላል..
@Seada.Alitube
@Seada.Alitube 2 года назад
?
@ሀፊዛቢንትእስለም
@ሀፊዛቢንትእስለም 2 года назад
👌
@joymypainkiller726
@joymypainkiller726 2 года назад
😂😂
@mereyimtube
@mereyimtube 2 года назад
ሮዛየ ንገሪልኝማ ክክክክክክ ሁሉም ባፍላው ደስ ይላል ችግሩ 12 መባል ሲጀመር ነው
@rura7315
@rura7315 2 года назад
Zm ateyachewm gena mech gudachewn ayyu 😂😂
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
እኔኳ አላውቃችሁም ከሰማኋችሁ ግን በጣም አሳቃችሁኝ ከተዋወቅን 1 አመት ከተጋባን 5 ቀን ከከከ መቸ ተዋውቃችሁ ነው ባህሪ እድህ ነው እድህ ነው የምትሉት ሙነሽድ ነህ መሰል ስትናገር እደሰማሁህ አሏህ ቀልብ ይስጥ ይመልስህ አቅራቢዎች ደግሞ ለእኛ ትምህርት ለመስጠት ከሆነ በትዳር 5 ቀን የቆዩ ሳይሆን 50 አመት በትዳር የኖሩ አቅርቡልን ትምህርት የምንወስደው ከነዛ ነው
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@eilham2682
@eilham2682 2 года назад
ክክክክክ ይገርማል እኮ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
@@eilham2682 እህቴ በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 2 года назад
በንካ አይኖሩም እንዴ ዝብለቹ አዘበርቁ
@zintthbe890
@zintthbe890 2 года назад
ነገሩሽ አይገባሽም 1አመተቆየን አሉሽ አብረን ተኛን እዲሉሽነዉ የምፈልጊዉ 😏😏
@ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ
ግን አሁን ቅርብ ቀን ነው የተጋባቺሁት ፀባይ ለመልኝት ምን ጌዜ ነው በፍቅር አብራቺሁ ነበር የኖራቺሁ ሆሆ አረ ሰከን በሉ የኛ የኢስላም ዘፋኞች አላህ ወድ ቀልባችን ይመልሰን ለሁላቺንም
@leyila3tube439
@leyila3tube439 2 года назад
😂😂 ሆ የዘፋኝ ነገር ምኑቅጡ በኢስላም ላይ ነገዶውች
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሀዩየ ቪደወ እይና ደምሪኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@leyila3tube439 መሬየም ቪደወ እይና ደምሪኝ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
ልክ ብለሻል
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 года назад
በትክክል ሃሃሃሃሃ
@fafiyehayiklij9684
@fafiyehayiklij9684 2 года назад
በ5 ቀን ውስጥ እንዴት ተግባባችሁ ሀዬ ጉድ እኮ ነው ላይፏንማ በውጭ ቀጭታችኃት ነው እንጅ 😅😅😅😅👌👌👌👌
@rabiatube9102
@rabiatube9102 2 года назад
ሳህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
እኮ እኔም ብያለሑ
@Zamzam-xk1ut
@Zamzam-xk1ut 2 года назад
ሳህ ሳይሆንስ አይቀረም የሴት ጦጣ ሆነችብን ባምስትቀን ምድያ መምጣት እእእእእ 😜
@ኢላሂኢላሂ
@ኢላሂኢላሂ 2 года назад
እውነት ነው
@ፈንዲሻ
@ፈንዲሻ 2 года назад
ላይፉ በውጭጨርሰውነው አመትሞላቸውእኮ
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 года назад
አሽረፍ &ሀዩ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
አሚናየ ደምሪኝ
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 года назад
@@Dryahyashow eshi hubi berchi❤😍
@ይሳካልአንድቀን
@ይሳካልአንድቀን 2 года назад
ክክክክክ ያመቱ ምርጥ ሙዚቀኞች በለው አይይይ
@rahmaali5551
@rahmaali5551 2 года назад
😂😂😂😂😂
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
አይ ልጅነት ልጆቼ እኔም ጎሮምሶች አሉኝ ምንም አልላቹም አላህ ሸባቦቻችንን ልጆቻችንን ይጠብቅልን ቢያውቁ ለወጉ ብለው ሽማግሌ እንደላኩ ለወጉ ብለው ወር ሁለት ወር ቁጭ ብለው ዚክራቸውን ዱዓ ኢስቲግፋር ያበዙ ነበር ሁሉም ይደረስበታ ነበርና አላህ ይወፍቃቸው ውለዱ ክበሩ በፍቅር ዝለቁ ኢማን የሙላባችሁ ሀላል ሪዝቃቹሁ ይብዛ አሚሚንን
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 2 года назад
የአላህመልክተኛ ሰላላህ አለይሂ ወሰላም እንዲህ ብለዋል. የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ደግሞ ዝምምም ይበል ብለዋል. ምን አገባን ምን አገባችሁ መጥፎ እንናገር አትሳደቡ አላህ ይጠይቃቸዉ ስለሙዚቃዉ ምንአገባን እነሱ ያቁታል ጥፋት መሆኑን ያቃሉ አውቀው ይጠማሉ አላህ ሁላችንንም. ይምራን. ደግሞ ሚስቴን ላስተምራት ይላልዴ በሳቅ. ተዎቸወዉ ለአላህ 5 ቀን ይሁን 4 ቀን ምናገባን. የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝምምምምም ይበል ዝምታ ወርቅ ነዉ።
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@dbintikasahun4433
@dbintikasahun4433 2 года назад
አህለን ሁቢ ትክክል ነሽ
@dbintikasahun4433
@dbintikasahun4433 2 года назад
አህለን ሁቢ ትክክል ነሽ
@tube2609
@tube2609 2 года назад
ልጁ ንፁ ልብና ሩህሩህ ልብ ነው ያለው አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቹ
@susutube8643
@susutube8643 2 года назад
አይይይይ ይቱብ የስራህን እስኪ መጀመሪያ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ፣ተግባቡ ፣ሙሽራነቱንም ተጫወቱበት በስ የይቱብ ካሜራና ትዳር ሱባሀን አላህ ያኡክቲ ሂጃብሽን አስተካክሊ ይሄን ደሞ የቤት ቀለም የመሰለ ነገር በቤትሽ አድርጊ ሚዳያላይ ማንን ለመፈተነው የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
ወላሂ እሮጠው ወደዚህ ይመጣሉ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ እህት ቪደወ እይና
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
እኮ ምን ወደ ሚዲያ ዘዉ ያረጋችዋል ዝም በለዉ ፍቅራችውን አያጠጥሙም 😕😕😜
@user-lz6bg4bu7t
@user-lz6bg4bu7t 2 года назад
የኛ ዘፋኝ. አላህ ይመልሳችሁ ወደ ድንህ
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 2 года назад
ክክክክክ ክክክ ትክክል ማማ አሚን ያረብ !!
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 2 года назад
ነይማ ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ ኪታብ እንማማር
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v 2 года назад
ክክክክክክ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 года назад
ክክክክክክክክክ
@user-ss9vg3lm4n
@user-ss9vg3lm4n 2 года назад
ኮክክክክክክረ
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 года назад
ማሻአላህ ሳይግባቡ ተጋቡ ሲግባቡ ተፍቱ እዳይሆን ነገሩ መጀመርያ ወደጓዳ ግቡ
@user-xp8pr1vo6q
@user-xp8pr1vo6q 2 года назад
ክክክክ ትክክል
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 года назад
😀😀😀😀😀😎
@eilham2682
@eilham2682 2 года назад
ትክክል
@taknewan4276
@taknewan4276 2 года назад
ትዳር አሪፍነዉ በ5ቀን ልምድ ከ5 አመት ቡላ ቢሆን ደስ ይል ነበር
@habimar4434
@habimar4434 2 года назад
ስለ ትዳር ለማውራት ቾኮላቹ በተረፈ ግልፅ ናችሁ አሹ ስለ እናትህ ሁሉ ምታወራው ነገር ደስ ይላል አላህ ረጅም ሀያት ይስጥልህ
@mekememe4784
@mekememe4784 2 года назад
ማሽአላህ አለይኩም kkkkkkkkk አላካቃችሁኝም በ5 ቀን ገና ሽንኩርቱ ተከትፎ አልተቁላላም አረ ትንሽ ቆዩ ግድየለም
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 года назад
ትክክል
@ሱሱየቦረናዋ
@ሱሱየቦረናዋ 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
😂😂😂😂😂😂
@saadas7455
@saadas7455 2 года назад
ከፈራዋን በርበሬ ነው የቀባቹ ዘፋኙውች አላህ ሂድያ ይስጣቹሁ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 года назад
ኡፍ ምቀኛ ህዝብ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 года назад
😂😂😂😂👍👍👍
@user-fm6zm4ik5n
@user-fm6zm4ik5n 2 года назад
Hhhhhh
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 года назад
ከከከነ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
ታይሆን አይቀርም የምር በጣም ይደብራል
@user-be4jt5fy5z
@user-be4jt5fy5z 2 года назад
ሰዉ በ5 ዓመት በዴንብ አይተዋወቅም እናንተ በ5 ቀን ዴስ ይላል እኔም ሳገባ በ5 ሰዓት ኢንተርቢዉ እቀርባለሁ ማን ቀርቦ ማን ይቀራል ክክክክክክ በተረፍ አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ ሚስትዮዋ ግን የከፍርሺ ነገር ጥፍር ቀለም እኮ ነዉ የሚመስለዉ ባትቀቢም ቆንጆ ነበርሺ አይ መቀባት አለብኝ ካልሺ ቀጣይ ከከለርሺ ጋ የሚሄድ ቢሆን ይመረጣል ።
@welotube8029
@welotube8029 2 года назад
እናተ ተዋውቃቹ ነው የተጋባችሁት ማሻ አላህ
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 года назад
በ5ቀን ኢተርቪው ምኑን ተዋዉቃቹህ ነው ለማንኛውም መልካም የትዳር ጊዜ አላህ ያልምዳቹህ አሽረፍ ሚስትህ ቆንጆነች
@hatibproduction
@hatibproduction 2 года назад
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 እንዲሁም ላይክና ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ! ru-vid.com/show-UCiV6tsQfeedbMjV7TxQUbKgvideos Follow_me ▷tiktok🔥 vm.tiktok.com/ZMLa2qfws/
@እናትሀገሬዩቱፕቻናል
እረ አሠላም አሌኩም ብላቹ ጀምሩ
@እናትሀገሬዩቱፕቻናል
ይሄ ብቻ እኮ አደለም አሉ በጣም ግራ ያጋባሉ አሠላም ዋሌኩም ብሎ መጀመር እደተራራ እራቃቸው አላህ ሂዳ ይሥጠን ሠላም ሠላም ብለውነው ሚጀምሩት ሠላላም ያሣጣቹ
@rabeehaasdd2585
@rabeehaasdd2585 2 года назад
እረምነው ምንበድለንህነው ቆይምንእንማራል ካምስቀንትዳር ምናላ ከወርቡሀላ ቢሆን
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
በ5ቀን እደዚህ ከተጨቃጨቃችሁ አመት ሲሞላችሁ ወዴት ልትሄዱነዉ
@hawabintbaba6809
@hawabintbaba6809 2 года назад
የመልስ ምት ይሉታል ይኸ ነዉ ክክክ
@show4835
@show4835 2 года назад
ክክክ
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 года назад
ክክክክ እይወላ
@fhgfdgff7488
@fhgfdgff7488 2 года назад
አልጋ ይለያሉ ያንየ
@ኢክራምወሎየዋነኝ
@ኢክራምወሎየዋነኝ 2 года назад
ፍጣጣናችሁ እሽ።ምናለ ትንሽኴ ሙሽርነቱንብታጠጥሙ
@asasadafs4475
@asasadafs4475 2 года назад
ማሸአላህ ተባረከረህማን ብያለሁ በጣምደስይላል።
@sonamsonam7360
@sonamsonam7360 2 года назад
ስለ ትዳር እና ስለ ባህሪያችሁ ለማውራት አደለም 5 ቀን 5 አመት አይበቃም ተረጋጉ ቸኮላችሁ
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 2 года назад
ትክክል እኔ እኮ ግርም ያምሉኝ ገነ ሰይገቡ ስላ ትዳር ያለውን ህዛት ብለው ስያወሩ ነው። ምን አላ ብትረገጉ!ልክ እንዳ እህቶቻችን 50 አመት እና 60 አመት በትዳር ስኖሩ እንኳን ወደ ግምገማ አይሮጡም።
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 Год назад
Yenem kebadu jize11 class neber wde mashaallah betam wib neshi
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 года назад
እሺ የበላ 5ቀን በላ ትዳሮች የዘመኑ ምርጥ ሙዚቀኞች እንዴት ናቹ ደና ነቹ ክክክ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አቦ አላሕ ይመልሣቸው
@yuotub1126
@yuotub1126 2 года назад
ክክክክክ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 года назад
ትዳራችሁን አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ነገር ግን ገና 5 ቀናችሁ ስለቻሌጅ ማውራት አይከብድም ክክክክክ እንግዳም ሁናችሁ ለመቅረብ ገና ነበራችሁ አይ እቃቃጨዋታ ሆነ እኮ ሶሻል ሚድያ 😅😅
@aysakoyoutube
@aysakoyoutube 2 года назад
ባረክ አለሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊልኸይር
@سعدياسعديا-ه3ن
@سعدياسعديا-ه3ن 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ያሳምርላችሁ ትዳራችሁን ❤️❤️
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l Год назад
ምርጥ ጥንዶች ደስ ትላላችሁ
@kam1733
@kam1733 2 года назад
መሻአላህ ተባረካላህ በደስታ ያኑራችሁ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
መብሩክ ሙሽሮች አሽረፍን ብዙዎቻችን እናቀዋለን ንግርስቷን ገና ዛሬ አየናት በርቱ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
ለአከራ እሣት መቃጠል ይጠብቀን ያረብ የጀመኣ
@zeharatube2513
@zeharatube2513 2 года назад
ኮሜታተሮች እያሰባችሁ ኮምቱ በሰው ህይወት መፈትፈት ወላሂ ሃራም ነው
@user-tf8zv8jw2u
@user-tf8zv8jw2u 2 года назад
ፈጣሪ የሰመረ ትዳር ያሪግላችሁ
@meatture
@meatture 2 года назад
Ow this is cute 🥰. I pray you have a beautiful and successful marriage. And she is so beautiful and firm....
@HabaseHabase-wg9mg
@HabaseHabase-wg9mg 2 года назад
ማሸአለሀ አለሀ አዪለየቹ ማቡሩክ🌹🌹🌹✅✅
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 года назад
ቆይ 5 ቀን ልጀገረድናት እንዴት የልቃል እኔ 15 ቀን ከሞለኝ እንኳን መረመድ አቀታኝ አሁን እነዚህ አይደለም 5 ቀን ሙሽራ 1...2 የወለዱ ይመስል አቃቂ የወጠሉ እሷ ግትር እሱ ታነደጅ እንግዲህ ወር ሰይሞለ አስታረቂ ሽመግሌ ትፈልገለቹ አላህ ቀልብ ይስጠቹ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
ወፍራሞች እኮ አይሰማቸውም ያም ይኑር አይኑር አይታወቅም
@taibah3242
@taibah3242 2 года назад
@@ethiopiawita5813 የማልእደ ግን
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 года назад
ሳህ ጉድኮነውክክክክክክ
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
እረ እኔም ለ3 ለ4 ቀን ነው ያመመኝ በጣም ህፃን ካልሆንሽና ባልሽ ስሜትሽን ከጠበቀልሽ ቡዙ አያምም
@ebrahimasrar9789
@ebrahimasrar9789 2 года назад
ማሻላህ ደስ ትላላቹ ያጣፉጥላቹ
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 2 года назад
መብሩክ አሽረፍዬ. ወይዘሮዋም ሂጃቧን ታስተካክል ግን ለሚዲያ አልቼኮላችሁም?????? አይለያችሁ አሏህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@yusratube7257
@yusratube7257 2 года назад
ምነለበት ያከንፈርሽን ቀለም ብትቀንሺው ወይም ብትቀይሪው
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹 የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑኑኑኑኑ
@user-ck1qv8zy9z
@user-ck1qv8zy9z 2 года назад
አረ ሙዚቃ ምርጥ ነዉ ግን የአላህን ስም እየቀላቀልክ ዘፈን ይቅርብህ ደገሞ ልጅቱን ፊቷን እጠባት ከፈሯን በመዲል ጥረግላት ሌላዉ አያልቅም ብዙነዉ 😢😢😢😢😢
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад
ማሻአላህ
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 2 года назад
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አጎትህ ነው እንደ ሙዚቃህን አቁም ወንድሜ በተርፈ በርቱ
@VipVip-qp8yo
@VipVip-qp8yo 2 года назад
ኮሜንተሮች ምንድን ነው ከተዋወቅን አመታችን አሉ እኮ ምንድነው ግትር መሆን እቴ አላህ ትዳራችሁን ይባርከው
@sharifahnakyanzi3841
@sharifahnakyanzi3841 2 года назад
እዲሜ ይሰጥን እጂ ብዙ። እናያለን ገና። 5 ቀን
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
አሏህ ይህድኩም እናንተ ሙነሽዶች ያረብ ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ በጣም ያሳዝናል
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
@@yefkrbiteseb5534 አብሽሪ ዉዴ ብቻ ሙነሽድ እንዳትሆኚ እንጂ ሳብ አደርግሻለሁኝ የኔ ዉድ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
@@user-ce4si7ib9e ክክክክ እረ የኔውድ እህት የለሁበትም ተሁሉም ነጸነኛ ነይ ውድ
@ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ
@ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ 2 года назад
አላህ ዩስትር ጎንበስ ብለህ ታዘዛት ሀይለኛ ትመስላለይ እንዳረግጥህ ስልክህ ወደት ስጠራህ አቤት በል አላህ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ
@tube2611
@tube2611 2 года назад
ማሻ አላህ መብሩክ ዉለዱ ክበዱ
@semiraali7870
@semiraali7870 2 года назад
Mashallah it nice to see a young couple
@bintsied6276
@bintsied6276 2 года назад
ወላሂ ላሳቃችሁኝ😅😅😅ስልኳን ይዛ ወደቤቴ ልሄድ ነዉ ብላ አለች ስትል
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረካላህ ግን ምን አለበት ሴቶች ሚዳያ ላይ ባይወጡ
@susutube360
@susutube360 2 года назад
ገና በ5ቀናችሁ ይናደዳል ችየው ነው እንጅ አላለችም ፈገግ አረገችኝ😌የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ🥰
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
አቤት ዘመን ገና በ5 ቀን ኢተርቪዉ ገና መቼ ተዋወቃችሁና ከጫጉላ ሳትወጡ ግን አቅራቢዎቹ ናቸዉ የሚገርሙት
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 2 года назад
ስታምሩ
@selamtube6934
@selamtube6934 2 года назад
Ehtena wendm new emtemeslu masha allah
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
እንጊሊዝኛውን ተይውስ 😄😄😄ሀበሻ ነን
@afiyacenter1999
@afiyacenter1999 2 года назад
mashalhi
@hayatjibril6905
@hayatjibril6905 2 года назад
Ashuti mebruk byalehu dear welahi am proud of you gn malet new ante duz sateragn yagenagnen snt neger endalasalefn kelel adrgeh eresakegn yene adabari mrt freind degmo moksheyen new yagebakew anyways des tlalachu eske jenet byalehu
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 года назад
ማሽአላህ
@user-ig8od5bk2k
@user-ig8od5bk2k 2 года назад
መሸአለህ
@sofyamefta1443
@sofyamefta1443 2 года назад
ወድሜ አረ ይሄም አኮ ዘፈን ነዉ አልዘፈኩም ትላለህ አላህ ሂዳያ ይስተን
@taknewan4276
@taknewan4276 2 года назад
ምን ለዩቱብ ነዉደ የተጋባችሁት
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
እህ ያረቢ የቄራ ዉሻ ከመምሰል በአሏህ እጠበቃለሁኝ
@e8478
@e8478 2 года назад
መምከር ካለብሺ ምከሪ እጂ እዴዝህ አይባልም ዱአ በልብሺ አድርጊ
@mhabeshawittube7397
@mhabeshawittube7397 2 года назад
😂😂😂😂
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
@@e8478 ሀድር ግን እኮ ለራሴ ዱእ ነዉ ያደረኩት ከጥመት አንጃዎች አሏህ እንድሰዉረኝ ደግሞም ድናችን አይፈቅድም ሴት ልጅ ተኳኩላ በሚዲያ መዉጣት ሳህ ወለላ????????
@halemahalema2696
@halemahalema2696 2 года назад
በመጀመሪያ አሰላሙአለይኩም ሲቀጥል ምን አለ 5 ወር እንኳን እስከሚሆናችሁ ብሶብሩ ?
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 2 года назад
_ግን ሙስሊም ናት እዴ የከፈሯ ልፒስቲክ አድ ኮርና ግድግዳ ይቀባል😂አላህ ይህዲኩም ይህዲና በስ አላህ ይስቱር አላይና አለይኩም ዳነል ኢስላም መቀለጃ መሆኑ ያሣዝናል ባልየው አዝማሪ ሚስትየቱ አክተር ናችሁ ይኸን ውብ የአላህ ስጦታ ድምፅህን ለአላህ ቃል ለቁረአን አርገው ያኺ ዘፈኑ ይቅርብህ።_
@samyaya9583
@samyaya9583 2 года назад
የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይላል ያገሬ ሰው ሰተር በሉ እስኪ? እኔ ምልክ bro ያንተ ዘፈን ከሌሎቹ ዘፍኞች በምንድነው ሚለየው? ለማንኛውም አላህ ሂዲያ ይስጥክ አንቺንም ቀልብ ይስጥሽ።
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q 2 года назад
ትዳር ላወቀበት ቀላል ነው ደስ ይላል ምኖ ነው ከባድ ነው የምትሎ ምንም አይከብድም
@kalkidangetachew
@kalkidangetachew 2 года назад
ሀያቲ መብሩክ መልካም የትዳር ዘመን
@ygrhcghh2642
@ygrhcghh2642 2 года назад
መች ትጋብታቹህነው ፅባይ መነገር የጅመራችሁት አይይይይይይይግዜ
@muridasadatube8000
@muridasadatube8000 2 года назад
😄😄😄😄😄
@AaAa-ry2os
@AaAa-ry2os 2 года назад
ክክክክክክ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
😄😄😄😄
@ወለየዋ-ደ2በ
@ወለየዋ-ደ2በ 2 года назад
ማሻአላህ ግን ያላህ ሠላምታ መቀደም አለበት
@danyatube7892
@danyatube7892 2 года назад
ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ይባርክላቹ @danya tube
@zemzemweloyewa3138
@zemzemweloyewa3138 2 года назад
መሸአላህ መልካምትዳር
@fatumawollo
@fatumawollo 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወደኔ ቤቴ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ
@EE-ni5sw
@EE-ni5sw 2 года назад
ጉድ ሳይከካ ተቦካአለያገሬሰው ለምኔው ለዚህበቃችሁ ያረቢ መጨረሻውይመር
@user-fv7bo9oe1i
@user-fv7bo9oe1i 2 года назад
ውይይይ መጨረሻውን ያሳምረው መጀመሪያው አልተዋጠልኝም በአምስቀን መግባባት
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb 2 года назад
እኔምለው. በጌደኝነት ብዙ ግዜ. ቆይታችሃልዴ. እዴትናው በ5 ቀን. እቲርቩው. እምትደረጉት ጉድበልጎደርር
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 2 года назад
ጉድድ ምነዜ ምነዜሞትሽና ኡፈርአፈርሸተሽ ይላል ያገሬሰው. አጂብብ
@hawamohammed9317
@hawamohammed9317 2 года назад
መብሩክ አሏህ ያማረ ያድርግላችሁ
@seadashimels9548
@seadashimels9548 2 года назад
እረ እኔ እንግሊዝኛ አላቅም እናቴ ምንድነዉ
@user-qu4uw1js7d
@user-qu4uw1js7d 2 года назад
በሂወቴ እንዴ ትዳር እምፈራው ነገር የለኚም አቦ ምከሩኝ ኡፍ
@susutube8643
@susutube8643 2 года назад
እእእእእእእእ ሌሽ ይጥማል ትዳር ከሷሊሁ ይግጠምሽ ማማየ ክክክክክክ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
አቦ አትፍሪው🙏🙏😂😂 ባይሆን ትክክለኛ አፍቃሪ መሆኑን አረጋግጭ አትቸኩይ ግዜ ስጡ አብሮ ከመኖር በፊት ማወቅ መተዋወቅ አንድሁም በብዙ አቅጣጫ አንድ ገፅ ላይ የሆናችሁ ሰወች ብትሆኑ የመረጣል ብዙ ልዩነት ሲኖር ጥሩ አይመጣም ወይ ራሱ አምላክ ያመጣው ሰው ካልሆነ በስተቀር የበዛ ልዩነት አደጋ አለው 🙏🙏🙏
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 года назад
ሳትቸኩይ መርጠሽ አግቢ ትዳር ጥሩ ነዉ
@user-wf4qp2pg4v
@user-wf4qp2pg4v 2 года назад
እኔም በጣም ነዉ የምፈራዉ ትዳር
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 2 года назад
ትዳር ጥሩ ነው ግን ትክክለኛውን ፈልገሽ አግቢ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ሙስሊም ወንድምና ህህቶቼ ሰከን በሉ በዲናችን ዘፈን አራም እዱንያ ማትስዋ ። ባለቻችሁ እድሜ አላህን አመስግኑ።
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 года назад
ሙዚቃ ነው ወይስ ምንድነው
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹህ 🥰
@najmiyauae7874
@najmiyauae7874 2 года назад
ማሻ አላህ አብሩክ
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 2 года назад
ከምኔም አረ ገና ናችው ለማንኛውም አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
@amaamm7255
@amaamm7255 2 года назад
ማሻአላህ፣መልካምትዳረ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 года назад
ሲያዋቼው የኛ ታላላቆች ናቼው ግን ወሬቼው ምንም ብስለት የለውም😂😂አሁን በ5ቀን ትዳር ምኑ ይታወቃል ደሞ ኢትርቪ አድራጊወቹ እራሱ ገራሚወች ናቼው አሁን መጠየቃቼው
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
አንድ አመት ከትዳር በፊት ቆይተዋል ሀሀሀሀ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 года назад
@@መሲፍቅርከወሎ 🙄ለዛ ነዋ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ ኢትዩጵያዊን በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ፐወሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ ኢስላማዊ ጥያቄፈትዋ ያገኛሉ 🙏
@rahmakader6093
@rahmakader6093 2 года назад
ቴፒ የት ሰፈር ነሽ
@tamerali9254
@tamerali9254 2 года назад
ማሻአላ መቡሩክ
@enhaabdelah3588
@enhaabdelah3588 2 года назад
Mashaallah mebruk byalew allah yamare tdar yadrglachu
@rahanabagamse8198
@rahanabagamse8198 2 года назад
አሻአላህመብሩክ
@zemzemali7153
@zemzemali7153 2 года назад
ማሻአላ ማሻአላ አሪፍ ነው ምልካምትዳር ይሁንልሀሰ ይሁንልሽ ውለዱ ክበዱ
@hikmaabdulah9943
@hikmaabdulah9943 2 года назад
يا اخي باقي توكم لسه ما تعرفت وايش
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 2 года назад
Mashalah Mashalah bayalawo baxam das talalachuh 💚💛❤👍👍
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
ለምን አሰላሙ አለይኩም አትሉም
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
ከላም ፋዲ አለ አረብ ምን እንማር አሁን ካንተ ተስትሩ እና ኑሩ ሰዉ ስንት ሃሳብ አለበት እንቶ ፎንቶ መስማት ስለቸን
@huseenalii8641
@huseenalii8641 2 года назад
እንቁ አላለም ቁንቁናም አዝማሪ
Далее