Тёмный

እውነት ልጆቻችንን እናውቃቸዋለን? ለትምህርት ቤቶች የተላለፈ መልእክት! Eyoha Media | Ethiopia 

Eyoha Media
Подписаться 696 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
እኔ ማለት የምፈልገዉ ለወላጆች ነው እባካችሁን እባካችሁ ልጆቻችሁን ሁኔታ ተከታተሉ እኔ 2ኛ አመት አካውንቲንግ ተማሪ ነኝ እና ማታ ማታ ክላስ ስገባና ስወጣ የማየው ነገር ደግሞ ቤታችን አስፓልት አጠገብ ነው እና ቀን ተማሪዎች ሲወጡ ሲወርዱ የማይገባ ከእነሱ እድሜ ጋር አይሄድም እኔ እራሱ በእነሱ ድፍረትና የሚያደርጉት ነገር ያሳፍረኛል ዛሬ ላይ እንደዚህ ከሆኑ ነገ ላይ ይቺ ለማን ታወርሳላችሁ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ የሆነ ቀን ጓደኛየ ችብስ ትጠብሳች እና አንዳንድ ነገሮች ለመነጋገር እሷ ስራ ቦታ እሄዳለሁ እና እሷ ጋር ቆሜ ምንድነው ያየሁት የ13አመት ሴት እና የ15አመት ወንድ ናቸው እና እሱ ከመጠን ያለፈ መሳሳም ብቻ ምን ልንገራችሁ ከዚያ ሁኔታቸውን አይተን ጠራናቸው እና ስናግባባቸው ቤት ጠፍቶብኝ አልኳቸው እና እንዲቀርቡ አደረኳቸው ስማቸውን እድሜያቸውን የክፍል ደረጃቸውን ጠየኳቸው ሁሉንም ነገሩኝ ደስ ያለኝ ነገር ምን አገባችሁ ለምን ብለው ፊት አልነሱንም እና እህትህ ናት ስለው ወንዱን አይ አለኝ እና ስለው ፍቅረኛዬ አለኝ የበፊቱ ሁኔታቸው እንዳለ ሆኖ እንደዚህ ሲለኝ ለጊዜው አፍሬና ቅስሜ ተሰብሮ ፀጥ አልኩ ከዚያ ሁለቱንም አሁን ተማሩ በዚህ እድሜ ይሄን ማድረጋችሁ ፈጣሪን ማስቀየም ነው ሌላም ምክር መከርናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው እሺ አሉን እና ሄዱ
@zoobair_45
@zoobair_45 Год назад
አንች የስደት እህቴ ሆይ የኔ ውደ እህት እድሜ እና ጤና ባለሽበት ይስጥሽ ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት ማለት እኮ አንች ነሽ የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ ይህ ውደታየ ስደት አለም ላላችሁ እህቶቸ ነው የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹 ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@سعاده08
@سعاده08 Год назад
ልጁቼን በአግባቡ የምታሳደግ ምርጥ እናት መሆን እፈልጋለሁ ልጁ አላህ እንደሰጠኝ በዱአችሁ አትርሱኝ
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር የተባረክ ልጅ ይስጣችሁ
@melukongio5148
@melukongio5148 Год назад
ማሚ የሁሉም ምኞት ነው የዘመኑ ልጂ እይጣል ነው አላህ የተባረከውን ይስጠን እኔ የ7 አመት እና የ1 አመት ልጆች አሉኝ የ7 አመቷ ጭራሽ እንደጓደኛ እንኳ አታየኝም አይደለም እናት ስጠራትም ሳዛትም እኔ ልጂ እሷ እናት በተለይ ውጭ ስንወጣ ይብሳል ብቻ ልጂ ይስጠን ሳይሆን የተባረከውን ይስጠን ያረብ ያሉንንም አላህ ይባርክልን
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Год назад
እምታመልኪው አምላክ ከማያልቀው በረከቱ ፍሬ ይስጥሽ እህታለም
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Год назад
@@melukongio5148 አይዞሽ እህቴ አጥብቀሽ ፀልይ እኔም የ11 አመት ሴት እና የ10 አመት ውንድ ልጅ አሉኝ አሜሪካን ነው ከባድ ነው ግን አንዳንዴ የዋህ ስንሆንባቸው ይጫውቱብናል ጠንከር ብይባት
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጥሽ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Год назад
ኦ አምላኬ እግዚአብሔር የመርጠው ልጂ ስጠኝ እምንሰመው ሁሉ ያስከፍል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
ወላጆች ስለ ልጆቻቸው ምግብ እና ልብስ ሲጨነቁ ልጆቹ ለአይምሮዋቸው ምግብ ያጣሉ ቁመታቸው ቢረዝም ዋጋ የለውም አስተሳሰባቸው ነው ማደግ ያለበት 👈
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Год назад
በአሁን ወቅት ትምርት በአግባቡ የሚሰጥ አይመስለን ም እኮ ትምርት በኛ ጊዜ ቀረ አሁን ወቅቱ የገዳይ እና የአወናባጅ ሆኑአል ማስተዋሉን ይስጣቸው ለእናት ሀገር 🇪🇹ኢትዮጵያችን🇪🇹ምህረቱን ያውርድልን🙏🙏🙏
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
በመምህር አልፈርድም መምህር እሚመታበት ግዜ ደርሰናል
@marthachane9777
@marthachane9777 Год назад
እናመሰግናለን እዮሃ ሚዲያዎች
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
እኛ እሳ ሰደት ያለንው ለአባት እና ለእህት ወንድም ቤተሰብ ጥለን የመጣንው
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Год назад
እያሉ የሌሉ ነፈዝ አባቶች አሉ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን
@azeberena995
@azeberena995 Год назад
What is dad means in Ethiopia dad always he is scared his children
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
መጀመሪያ ወላጅ ይስተካከል ስልክ ይዘሽ ይዘህ 24የሚያቀረቅረ ወላጅ ልጅ ይስተካከላል ማለት👎
@honey48757
@honey48757 Год назад
Betam Tiru Program New 👍🏾👍🏾👍🏾 Akrabiwn Ennameseginalen 👍🏾👍🏾 Berta Bezih Guday Lay 👍🏾👍🏾
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Год назад
Hulun neger eyayu tikikil yehonena yalhonewin menger yishalal. Megedeb lemesirek yidarigal.
@azeberena995
@azeberena995 Год назад
The problem is the parents in ethiopia you should be friendly with your children you now what is dad mens in ethiopia scary mkontet tkame aydlm mastmar nwe masfrarat aydlm abtoh goro kontah syhon gadga bhonu generation is change our children they need some one lesson to them parents they have to change them self be open with your children
@azeberena995
@azeberena995 Год назад
Parents in ethiopia if there children dance in front of them they are thinking noty that’s way children they hayding them self please change your self
@abealemu4065
@abealemu4065 Год назад
Lijoch ye weljoch wutet nechew yezare welaj tabye ehe biselk yetserch merze ewuket adrgotal zare sew eyasheshe silk wedj hone eko zare lay ye Ethiopia manent endlnbre hunowal ye hegre mesert kesir eyatnde biltsgina eyatebla 24 seat yiweral
@netsanettesfa9152
@netsanettesfa9152 Год назад
I believe i'm a good mom,i even quit my job for z sake of my 2beautiful kids n i'm trying all my best to raise zem morally ethicaly n religiously too i used to social medias but after z show i promise to my self not to use social media starting from now these moment.I already uninstall fb,tiktok n instagram.DONE.Thank you both.
Далее
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
Просмотров 45 тыс.