Тёмный

እውነት ማን ጋር ትሆን? የDNA ምርመራ ውጤት ታወቀ! የፅጌ ልጅ ትክክለኛ አባት ማነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 565 тыс.
Просмотров 322 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

28 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 5 месяцев назад
ማነው እደኔ የዝች የልጂ ደስታ ያስደሰተው😢😢😢😢😢😢
@kenenia1894
@kenenia1894 5 месяцев назад
እኔ በእንባ
@amalkonjo6069
@amalkonjo6069 5 месяцев назад
Tmicgn
@fevenaregay680
@fevenaregay680 5 месяцев назад
Des blonal
@seenaachala2522
@seenaachala2522 5 месяцев назад
ይህን ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ጤናና ኢድሜ ይስጥ
@sadasada4221
@sadasada4221 5 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፅጌበእውነት ስጉጉ የነበረው ውጤትነው እኳንደስያለሽ አንቺና ልጂሽ በእራስ መተማመንሽአኮራኝ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 месяцев назад
አሜን 🙏
@Hussain-wb4fg
@Hussain-wb4fg 5 месяцев назад
አሚን
@user-zn2td6wg7y
@user-zn2td6wg7y 5 месяцев назад
በጣም እኔም አሜን ፫
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 4 месяца назад
Amiiiiiiiiiin ❤❤
@azenegdagnew1243
@azenegdagnew1243 5 месяцев назад
ተንኮሉን ስለሚያዉቅ ነዉ የጠፋ ለባለጌወንንዶች ፍዳቸዉን ከፈጣሪ እመኛለሁ
@ALEMALEM-ki4kv
@ALEMALEM-ki4kv 5 месяцев назад
የዝች ልጅ ሂወት የኔ ህይወት ነው መስሎ የታየኝ 😢😢😢 ግን ገዛ ሁሉ ምስቅልቅል ህይወት ወጥቼ ስደት ሂጃለሁ እግዚአብሔር መጨረሻሻሽን ያሳምርልሽ በሉኝ 😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 5 месяцев назад
ብርሸን ያዢ ቆጥቢ የተሻለ ህይወት ለመኖር ብልጥ መሆን ነዉ ። all the best❤❤❤
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 5 месяцев назад
​@@reyuyenu340 ❤❤❤ 👍☝️🙏
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 4 месяца назад
ኢሻ አላህ እህት መልካም ነገር ይስጠናና እኔም ያች ቢጤ ነኝ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 4 месяца назад
መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 29 дней назад
እግዝያብሄር ሁሉንም ያሣካልሺ እኔም በዚህ ታታሪክ ውሥጥ አንዷ ነኝ እግዝያብሄር መልካም ነው
@ethiopianall554
@ethiopianall554 5 месяцев назад
ልጃችሁን የምትከዱ ወንዶች ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 5 месяцев назад
የማን ሆነ
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 5 месяцев назад
ምን ልቦና ይሠጣቼዋል ልባቼዉ ይወልቅ እጂ
@zaharadawud8430
@zaharadawud8430 5 месяцев назад
0:23 0:45
@zaharadawud8430
@zaharadawud8430 5 месяцев назад
3:22
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 месяцев назад
ተባረክ
@Gunatube
@Gunatube 5 месяцев назад
ሴት ልጅ ታማኝ ናት ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ 😢
@jesusking3536
@jesusking3536 5 месяцев назад
Betkkl
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 4 месяца назад
Sete wende yeleme belo lebona yesetachewe engie
@yaredloveful
@yaredloveful 4 месяца назад
ሴት ልጅ ሁሉም ታማኛ አይደሉም ከወንድም ብዙ ታማኝ አለ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ከሆነ ለሰው አይደለም የምትታመኝው ።
@Kisanet-pc7pe
@Kisanet-pc7pe 16 дней назад
እረ ባክሸ ሴት ልጅ ኣደለቺም ብኣንድ ቀን ስወስት ወንዶች ምታወጡት
@zebibahubi4066
@zebibahubi4066 5 месяцев назад
ልጁ አባት ብቻ ሆኖ ይቅር ምንም አባቱ አያደርግላትም ለአንድ ልጅዋ አታንስም❤ፅጌ ይቅርብሽ ይሄ ውሻ የችግርሽ ግዜ መቼ ደረሰልሽ ይቅርብሽ የልጅሽ አባት ብቻ ይሁን አላህ ያግዝሽ የኔ እህት❤❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 месяцев назад
ከጎኗ ያለሽው እህት እንደው ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽን ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልሽ ለመዳር ለመኳል ያብቃሽ
@user-if9yk3eh7f
@user-if9yk3eh7f 5 месяцев назад
ጋዜጤኛውን አለማድነቅ ንፍግነት ነው መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-gz8eo5gz7g
@user-gz8eo5gz7g 5 месяцев назад
Betam
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 месяцев назад
የጽጌ ጓደኛ ፈጣሪ ይባርክሽ። እንዳንቺ አይነቶችን መልካም ሰዎች ያብዛልን❤
@user-jr7ky5xf6i
@user-jr7ky5xf6i 5 месяцев назад
AMEN
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 5 месяцев назад
በጣም እስካሁን ከጎኖናት
@rahelasres3414
@rahelasres3414 5 месяцев назад
ልቤን ልተፋው ነበር😢😢😢እንኳን ደሰ አለሸ ፅጌ የኔ እናት አቤት ወንዶች ግን........
@amenbeker9686
@amenbeker9686 4 месяца назад
በምንም ሁኔታ ዉስጥም ቢሆን እሔ ጋዜጠኛ ቢሸለም ደስ ይለኛል!!
@fyyd9676
@fyyd9676 4 месяца назад
❤❤❤❤
@saramekonen6760
@saramekonen6760 5 месяцев назад
አባቴ ፈጥኖ ደራሹ መልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ልመናችንን እና ጸሎታችንን ስለሰማህን ክበርልን የምስራች አብሳሪው ። አለምዬ እንኳን ደስ አለህ
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 5 месяцев назад
ወላሒሒሒሒሒሒ እሕቴ ልክ ብለሻል አልሐምዱሊላሕ በጣም ነዉ የተደሠትኩት
@madinamadina4406
@madinamadina4406 5 месяцев назад
😍😍😍😍👍👍👍🎉🎉🎉
@kidisttesfaye686
@kidisttesfaye686 5 месяцев назад
በእውነት አለምሰገድ ለተቸገረ ሁሉ እንደምትረዳው እግዘዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤
@masratmasra1127
@masratmasra1127 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 месяца назад
​@@ameenahuzefa8412አላህንፌሬ ካላወቅሽ ጠይቅ 😢 ሙስሊምሁነሽ ትገርማለሽ
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 5 месяцев назад
ልጃችሁን የምትክዱ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
ልባቸዉ ይዉለቅና የሠዉ ቅሥም ይሠብራሉ ምድረ ደነዝ ከደዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን
@kidistbrhanu496
@kidistbrhanu496 5 месяцев назад
Betam tikikil denezi ayigelitsewim
@yaosvloggtube1118
@yaosvloggtube1118 5 месяцев назад
Ewnte new medere denezoche
@baniget7068
@baniget7068 5 месяцев назад
ይቺ አብራት ያለች ልጅ እጅግ እግዚአብሔር ይስጥሽ!
@farwfarwimbhw2581
@farwfarwimbhw2581 4 месяца назад
የኔ ናት አይዞሽ ፈጣሪ አላሳፈረሽም ይሄ አረመኔ እርኩስ ነው ይቺ ልጅ ላንቺ ወርቅ ናት እኔ በጣም በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው
@cocococo4233
@cocococo4233 5 месяцев назад
በጣም ደስ ነው ያለኝ አለም ሰገድ ወንድማችን የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ዘመንህን ሁሉ እደተደሰትክ ያኑርክ እእታችን እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤
@ef6079
@ef6079 5 месяцев назад
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ሴቶች አይዋሹም ወንዶች ሀጢያት አታብዙ በቅናት ሰግራቹ ሴቶችንም አታወዛግቡ አይዞሽ እህቴ ጋዜጠኛው ዘርህ ይባረክ❤
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 5 месяцев назад
እንዴዬ ኧረ አትፍረዱ እሱን ትታ ለሃብታም ወልዳ ገንዘብ ሊሰጣት ሄዳ ነበር እኮ እሱ ምን ያድርግ እራሷ እኮ ናት የተናገረችው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 5 месяцев назад
​@@sosinaweldika5471እረ እራስሽ እየዋሸሽ ነው የእሕቴ ልጅ አባታችን ዓንድ ነው የምትላት ዘመዳችን ስነግራት አኮረፈች እናትየዋ በሰዓቱ ገቢ ለነበረው ልጅህ ናት ብለው ለጥፈውበት ነበር በሁዋላ ትክክለኛ አባቷ bale
@mulubirara7956
@mulubirara7956 5 месяцев назад
ቤት ሥራውም ሾፌር ነበር እነሱ ውርስ ላይ ሳይካተቱ የእሕቴ ልጅ ባገኘችኝ ቁጥር ወሬዋ አስራስድስት ዓመት ሙሉ እሱ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 5 месяцев назад
ይሄ ከሀዲ ለምን አልቀረበም ከልጅ ስራ ይበልጣል እንደ 😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አንች ግን እንኳን ደስ አለሽ ልዩ እናቴ ሆንሽ ልጅሽ አሳደግ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 5 месяцев назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል በጉጉት የጠበቀ ማነው እደኔ በስማም እኔ ራሱ ልቤ አረፈ ከመጀማሪው ጀምሮ ስላየው ውስጤ ቆስሎ ነበር የአገሬ ወንዶች እባካቹ አትካዱ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 5 месяцев назад
ልጃቹን ምትክዱ ወዶች ድጋሚ ልጅ አይስጣቹ😢😢😢
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 5 месяцев назад
Amen amen amen 😢😢😢😢😢😢
@Marken-jb3ez
@Marken-jb3ez 5 месяцев назад
Amen amen amen
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 5 месяцев назад
ልጅ እኮ አልጋደም ግን ከሁለት ስው ጋ ነው ያላት ለዛ ነው የተወዛገበው
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 5 месяцев назад
Amen
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና እናቷ። እናት እናት ነች፣ ሌላ ቃል የላትም። ተስማምታችሁ ልጃችሁን በፍቅር ልጃችሁን በሰላም አሳድጉ። ፈጣሪ በፍቅር ይባርካችሁ ❤❤❤
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 5 месяцев назад
የተመታ ነገረኛ መሆኑን ከአቋሙ ያስታዉቃል አንቺ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል በርቺ
@fasikaGashaww
@fasikaGashaww 4 месяца назад
በጣም ይገርማል እዉንት የእራሴ ታሪክ ነዉ: እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን ሁሉም አልፏል ለሠዉ ሀገር ኑሮ በቅቻለዉ,እንኳን ጌታ ረዳሽ,
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 29 дней назад
ሁላችንም ነን በዚህ ህይወት ያለነው ግን እናትነት በጣም ይከብዳል እድሜ ለስደት ትተናቸው መጣን
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 3 месяца назад
አቦጋዜጠኛ የእውነት አደነቅኩህ የመጀመርያ። ቀን አዝኜብህ ነበር ስታለቅስ ባለ ማፅናናትህ ልዩ ነህ ፈጣሪ ረጅም። እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 месяцев назад
የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኮን አደረሳችሁ አቦ🙏
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 5 месяцев назад
እኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s 5 месяцев назад
አይባልም 👌
@Abisnya104
@Abisnya104 5 месяцев назад
​@@user-fx2zi3wi2sእኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ተከባብረን ነው የኖርኖው ወደ ፍት የምንኖረውም አንቺ ካልጣመሸ ግን ህጂ ወደ ሰይጣኖቹ ዘመዶችህ ወደ አረበችሁ
@berukjohny2507
@berukjohny2507 5 месяцев назад
የኔ እህት ምንም ቢፈጠር ምንም ቢመጣ ልጅሽን ለሰከንድ ከእጅሽ እንዳታወጪ የማያልፍ ቀን የለም አንዳያባብልሽ በህይወትሽ እማትመልሽውን ስህተት አንደትሰሪ!!!!አደራ
@samrawitfaye3236
@samrawitfaye3236 5 месяцев назад
😊😊😊lol0
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 5 месяцев назад
ምክር ብሎ ዝም
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u 5 месяцев назад
ጎበዝ እህትምክርእንዲህነው
@jesusking3536
@jesusking3536 5 месяцев назад
Awo tkkl
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 4 месяца назад
የኔም ስሜት ይኸው ነው እንኳን እውነቷ ወጣላት ሲጀመር እውነቱን ያውቀዋል አይደለም በህይወቷ ማስገባት የልጅቷን አይን አለማሳየት ነው በጣም ተናድጄበታለሁ ከሐዲ ነው ከነሚስቱ 😏😏😏 😡😡😡😡😡 እሕቴ ላንቺ ልጅሽ እህትሽ ጓደኛሽ ናት አይዞሽ ጸጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 5 месяцев назад
ልጃችሁን የምክድ አባቶች እግዚአብሔር አምላክ አይለመናችሁ😢ግን በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረነው ነገርነው እኔ አምኛትነበር ማርያምን❤❤❤❤❤❤
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 5 месяцев назад
ዘመን በመጀመሪያም እስዋን በሰው ወሬ በጥርጣሬ ነው እርጉዝ ሴት አውጥቶ የጣላት ችግር ላይ ሆና አግኝቶዋት ነው እንጂ ጽጌ በመልክ በቁመና በጸባይ የታደለች ውብ ሴት ናት ትበዛበታለች እንጂ አታንሰውም ።እንኩዋን ህጻንዋ አባት የሚባል ስም አገኘች እንጂ ከእግዚያብሄር ጋር ታድጋለች በእናትዋ ፍቅር ።እንኩዋን ደስ አለሽ ጽጌሬዳ የኔ ውብ በርቺ።❤❤❤❤
@fary6042
@fary6042 5 месяцев назад
እናት እኮ እውናት ናት ተው ውዶች ልጅቻቹሁን አትክዱ እኳን ደስ አለሽ❤
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 месяцев назад
እናት እውነት ካላዜች ይመርመር አትለም ነበር
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 5 месяцев назад
ጋዜጠኛው አለም ሰገድ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር አምልልክ ዘመንህን ይባርክ አተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና አዳማጭ ነህ ❤❤
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 5 месяцев назад
❤❤
@konjukonju6671
@konjukonju6671 5 месяцев назад
eyalekaskunyi chareskunyi
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 5 месяцев назад
ከብት ነው ለቃሎ ቢከብድም ይቺ ልጅ ከእርግዝና እሰከምጥ ያየችው ሰቃይ በጣም ያማል😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 месяцев назад
ልቤ ልትወድቅ ነበር አለም ሰገድ በጣም እድለኛም ነው ዘመኑ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ አባቴ በድሎኝ አባቴን አልወደውም ጎጃሜ ወንዶች ልጆቻቸውን ሚስቶቻቸውን አይወድም የድሮዋች የአሁኖች የምትቀየሩ ይመስለኛል 👏👏👏
@Abisnya104
@Abisnya104 5 месяцев назад
ይህ ዘመን የምባል ዘመኑ ያለፈበት ፋራ ሰገጤ ልጁን ማሳየት የለባትም ጉፍንድሚ ተከፍቶ የራሰዋ ሰራ ማሰጀመር አለብን እንድሁም ቤቲ እግዚአብሔር ልጆችሸን ይጠብቅልሸ በጣም እናመሰግንሸ አለን ❤🙏
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 месяцев назад
ወየሁ
@sasaa6587
@sasaa6587 5 месяцев назад
እረ እባክሽ እሶም እኮ ጥፋት አላት ከሱ ውጭ ሌላ ወድ ጋር ህዳለች
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 4 месяца назад
l m so happy l m so happy l was ferady
@user-my7sm9jv6e
@user-my7sm9jv6e 5 месяцев назад
ቅዱስ በእለተ ቀኑ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የተመኜሽው እንዲሆን ፆለቴ ነው ፀጌ🙏
@user-sl3wr7do4c
@user-sl3wr7do4c 4 месяца назад
በጣም የማዝነዉ ለአንተ ነዉ :: ከሁሉም ጉዳይ ጋር በዝህ መጠን ተጨንቀህ ጤናማ መሆን ከባድ ይመስለኛል እና እ/ር ከአንተ ጋር ይሁን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 5 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንድ አባቶች አላፍነት ያለ መሸከም ስፈልጉ ጣጣ ያበዛሉ በእኔም ስለ ደረሰብኝ😢😢😢😢
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 месяцев назад
የራሱ ሂወት ይኖረዋል ወንዶች ሲያረጁ ነው ልጅን የሚፈልጉት ያላሳደጉት ልጅ አይጦርም አላህ ልብ ይስጣችሁ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅አልሀምዱሊላ❤❤❤
@jesusking3536
@jesusking3536 5 месяцев назад
Aygermm enezi kehadiwoche
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 5 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልዓክ በእለተ ቀኑ የምስራች አበሰረሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንዶች ግን ወይይይይ
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 5 месяцев назад
የእኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለአንችም ብርታት ጥንካሬ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤
@user-zp7vi5xq6v
@user-zp7vi5xq6v 4 месяца назад
ልጂቷ ሀቅ አላት የእሱ ነው ብላ በእርግጠኝነት ተናግራ ነበር እንኳን ደስ አለሽ የምር ያስለቅሳል😢😢😢😢
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 5 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ግብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አድረሳችሁ❤❤❤
@marthabekele2138
@marthabekele2138 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🏽
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 5 месяцев назад
እኳንአብሮአደረሠን❤❤🎉🎉
@jesusking3536
@jesusking3536 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 месяцев назад
እናት አትሳሳትም እርግጠኛ ነኝ 💯✅
@hiwotealemualemu6828
@hiwotealemualemu6828 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ለሁለቱም የአይምሮ እረፍት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር አለምየ ግን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ደከመኝ ሰለችኝ ሳትል ይህንን ጉዳይ እስከ መጨረሻ ስትከታተልና ለህዝብም ስታሳውቅ ነበር❤
@alemmeleaku
@alemmeleaku 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስስስስ አለሽ የኔ እመቤት በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለዚህ ደረጃ ላደረሰችሽ ጓደኛሽ እግዚአብሔር ይጠብቃት❤❤❤❤❤❤
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 5 месяцев назад
ቅዱስ ገብሬል ደስታን አብሳሪው መልዕክ በለተ ቀኑ ደስታውን አበሰረን ክብር ምስጋና ለሱ🙏🙏🙏 የኔ እህት እንኳን ደስ አላችሁ ።
@user-sp9ol8yf5r
@user-sp9ol8yf5r 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem 5 месяцев назад
አሜን አሜን
@zabebaAman
@zabebaAman 5 месяцев назад
Ine Musilem Negn unikan Aresachu
@jesusking3536
@jesusking3536 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 месяцев назад
እንኳን ለቅዱስ ገበረኤል አደረሳችሁ❤❤❤❤የፅጌ ነገረ እግዚአብሔር እውነት ያድርግላት እንደ ሀሳብዋ በልጅነትዋ ተከራትታለች❤❤❤❤❤እልልልልልልእይሰ እንኳን ደስአለሽ ፈጣሪ ይመሰገን❤❤❤🎉🎉🎉
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@hanam3589
@hanam3589 5 месяцев назад
The problem is the question of the DNA question itself comes from friends and family. From the husband side. It’s sad. Specially, Ethiopians.
@elsawould5166
@elsawould5166 5 месяцев назад
❤😊​@@MsrtDmsei-yz8cx
@Israel9563
@Israel9563 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Kalkidan83
@Kalkidan83 4 месяца назад
ልጅን የመሰለ ጸጋ አግኝቶ መካድ በእውነት በእውነት ወንድ መሆኔን ዞር ብዬ እንዳይ ብዙ ብዙ ሰዎችን አየሁበት የእውነት እንኳንደስ አላችሁ እውነት እውነት የነዚህ የነዚህ ሴቶች እምባ በምን ይታበሳል በምንስ ይካሳል ክብር ለሴት ልጅ
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 Месяц назад
አግብተህ ይሆን
@Kalkidan83
@Kalkidan83 29 дней назад
@@rahelfeleke6069 አላገባሁም አልወለድሁም እዚህ ሚዲያ ላይ ሚቀርቡ መካካዶች በጣም ያሳዝኑኛል በእውነውቱ
@gigigebra869
@gigigebra869 5 месяцев назад
አለም ሰገድ ስለአንተ ለመግለፅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ቤትህ ልጆችህን በፀጋ በረከት ይስጥልህ ከክፉ ይጠብቅህ ከዘነው አዝነህ ከተከዘው ተክዘህ በእውነት ዘርህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 месяцев назад
ሥጠብቀው የነበረው ነገር ነበረ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንድ አድርጋቸው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 5 месяцев назад
እናት እናት ናት::::::የኔ እህት አይዞሽ❤️❤️ ወንድማችን ዘመኑ በል ልጅህን አሳድግ ወንዶች ግን ስትወልዱ ለምን ትፈረጥጣላችሁ 🤔🤔አረ ፈጣሪን እንፍራ ወገን 😢😢
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q Месяц назад
ይሄ ምን አባት ነው እበት ነው እንጅ በስሜቱ ብቻ የሚገዛ ቢቀር ይሻላል አባትነት በተፈጥሮ የሚሰጥ ፀጋ ነው እንጅ እንደዚህ በግድ አምኖ አባት አይሆንም የኔ ቆንጆ አንዳንዴ ሴቶች ደካማ ጎናችን ሰውን በልብሱ ብቻ ሰው እንደሆነ እናያለን ብቻ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን አይዞሽ ጠንክረሽ አሳድጊያት😢😢😢😢
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 5 месяцев назад
ልጃችሁን የምክዱ ወንዶች አፈር ብሉ😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 месяцев назад
እናት እውነት አባት እምነት 🥰🥰🥰👍👍
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 5 месяцев назад
ዉንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ የሴትን ልጅ ሕይወት የምታመሳቃቅሉ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 5 месяцев назад
አይይይይ ወንዶች እንዲህ የሚያደርጉ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢እስከመቼ ነው በንደዝህ አይነት ወንዶች ልባችን ይደማል
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 месяцев назад
ቤቲ ከእናት የበለጠች እህት ናት ታድለሽ መልካም ሴት ነሽ የልጅ ልጅ ያሳይሽ ማማ ጽጌ እድለኛ ነሽ ቤቲን የሰጠሽ ፈጣሪ የመጄመሪያው ባል ይቅር ለእግዚያብሔር ተባብላች አብራችሁ ኑሩ በእናትህ ጽኔ አሁን ልብ ገዝታለች ችግር ብዙ ውስጥ ያስገባል ተረዳ 👏👏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 месяцев назад
እስኪ ይከፈት አብረን እንየው 😂😂 የሰው ዘር በሙሉ አሜን በሉ ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@alamgir481
@alamgir481 5 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-di3xu1rb9q
@user-di3xu1rb9q 5 месяцев назад
አሚን ያርብ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 5 месяцев назад
አሜን
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 5 месяцев назад
አሜን
@aynadis5886
@aynadis5886 5 месяцев назад
ውይይይይይይ ከፅጌ ጋር ያለችው እህታችን እንዴት ደስስስስስ እንደምትል ❤️🌹👏👏 ፅግዬ እህቴ አንች ቆንጆ ነሽ ራስሽን ጠብቂ 😍ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርች ጠንክሪ ነገ ልጅሽ ጓደኛ ሁሉ ነገርሽ ደስታሽ ትሆንሻለች ❤️❤️😘😘🌹🌹🌹👏👏
@user-ss5nw2bp7o
@user-ss5nw2bp7o 5 месяцев назад
አይዞሽ ያገሬ ልጅ እኔ አለሁ አንድ ቀን አገኝሻለሁ❤❤❤ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ሚጣን አሳድጋት ፅጌ እመኚኝ እኔ ያላባት ነዉ ልጀን ያሳደኩት ምንም አላቃተኝም አሁን ግን አረብ አገር ነኝ በቅርቡ እመጣለሁ አገኝሻለሁ እረዳሻለሁ የወዜ ልጅ እወድሻለሁ እማ ልጅ እኮ በረከት ነዉ እኔ እራሱ ሴት ልጅ እድወልድ ተስያለሁ ያን ሁሉ አልፍ
@tijita667
@tijita667 5 месяцев назад
ሁፈፈፈፈ እኔም አብሬ ተነፈስኩ በዛሬ ቋኑ በገብርኤል ቀን ተመስገን
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 5 месяцев назад
እዮሃ ሚዲያን አለማድነቅ ንፉግነት ነው👏👏👏ሚዲያ ለእንደዚህ አይነት ተግባር ሲውል ደስ ይላል።እናመሰግናለን🙏
@alemtube12
@alemtube12 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤ አባት ተብየዉ አንተ መጣጣ ደረቅ አንተ ብሎ አባት እበት ይችን ትመስል ልጅ ኩራቱ ላንተነዉ ደካማ ጎን እያያችሁ ሴትን እምታስለቅሱ ድፍት ያርጋችሁ ደም አልቅሱ
@user-bw3yd1zi3f
@user-bw3yd1zi3f 15 дней назад
የፅጌጓደኛ ግንሰውነሽ ከልብሽ ወላሂ አላህይስጥሽ የኔቆጆለሰውልጅ ክብርያለሽ ፊትሽላይ ፈገግታሽ ይናገራል ልጁችአሉኝብለሻል እስከመጨረሻው ልጆችሽንአላህመልካም ፍሪያርግልሽ
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 4 месяца назад
ያልገባኝ ነገር እቺን የመሰለች ልጅ አግኝተህ ልጁ ያንተ እንኳን ባትሆን እቺን ልጅ አግብተህ የሂወት አጋርህ ብታረጋት ትጠቀማለህ እንጂ ምንድነው አንተን የሚጎዳህ ነገር አይ አንዳንድ ወንዶች የምትገርሙ ፍጥረቶች ናችሁ አንተ ዛሬ ባለገንዘብ ሆንክና እርዳታ ላይ ማተኮር አግባብ አይደለም ገንዘብን እሶም ሰርታ ልታገኝ ትችላለች ስለዚህ አብራቹ ኑሩ
@pinkflower5245
@pinkflower5245 5 месяцев назад
ከማን እንዳረገዘች የማታውቅ እናት ሚዲያ ላይ መጥታ ለማስመርመር አትደፍርም። እንኩዋን ደስ አላችሁ።
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 месяцев назад
ወላሂ ልክ ብለሻ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 месяцев назад
❤❤❤
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 5 месяцев назад
እናት እርግጠኛ ሳትሆን እዚህ አትመጣም ወንዶች ግን ሴቶችን ማስለቀስ ነው ስራችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እህቴ ያለፈው ህይወትሽ ትምህርት ይሁንሽና ጠንካራ ሆነሽ ልጅሽን አሳድጊ ነገ ሌላ ቀን ነው ልጅሽ እግዚአብሔር በእውቀትና በጥብ ያሳድግልሽ
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 5 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ፅጌ እንክዋን ደስ አለሽ ወንድም ዓለም ተባረክ በጣም ጎበዝ ትሁት ስነስርዓትህ የሚገርም ነዉ አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ምንኛ እድለኞች ናቸዉ እድሜና ጤናን እመኝልሀለዉ ሌላው ቤቲ በጣም አድናቂሽ ነኝ ይሄልካምነትሽ አይወሰድብሽ ተ ባረኪ ❤❤❤
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 5 месяцев назад
ይዲፋዉ ይህ ወጠ ጤ አይዞሸ እህቴ😢😢😢 እኳን አዲልጂ ሶስት ልጂ ብቻየን እያሳደኩ ነዉ ልጂሸ ጌጥሽ ናት እግዝአብሔር ያሳዲግልሸ❤❤❤ ክፍነዉ ሁለተኛ እዳቀርብዉ
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 5 месяцев назад
ፅጌ እንኴን ደስ አለሽ እውነት ስላለሽ ነው ምርመራውንም የፈለግሽው አንቺ ቆንጅዬ ነሽ ይሄ ወጠጤ ዘመኑ ድጋሚ በህይወትሽ እዳታስገቢ የተሻለ ህይወት ከፊትሽ አለ
@selamhayle3380
@selamhayle3380 5 месяцев назад
Kkkkk. Weteteee. Be tikikilll. Getatta
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 5 месяцев назад
ቆይ እናት በምንም ተአምር የልጆቹን አባት ልጠፈበት አይችልም 😢
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 месяцев назад
የፈለገ ነገር ቢፈጠር አትረሳም
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 5 месяцев назад
​​@@hayumamu1725ለአንድ ቀን ብቻ ከሆነስ የተገናኙት😅
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በርቺ ልጅሽን በሰላም አሳድጊ እንኳን ጤነኛ ልጅ ተሰጥቶሽ ምንም ቢሆን አንቺ ነሽ ብዙ ሃላፊነት የምትወስጅው እናም አይዞሽ ። አባት የሆንከው እንኳን ደስ አለህ ሴት ልጅ ለአባቷ መድሐኒት ናት ይሄ እድል እንዳያመልጥህ !!!
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 Месяц назад
በጉጉት አጥብቀዉ ነበር ፈጣሪ ይመስገረን❤ *ባይሆን ኖሮ ህፃኑ ተቀይሮ ይሆን ? የሚል ጥያቄ ተመላልሶብኝ ነበር፣ ጋዘጠኛዉ ጀግና ተበረክ ትግስትህ ልዩ ነዉ።
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 5 месяцев назад
ልጆቻቸውን የሚክዱ ወንዶች ሁሉ ፈጣሪ ይካዳችሁ ለከስካሶች ብሽቅ የማትረቡ እንትናችሁን አቁማችሁ ትሄዱና ሀላፊነት ሲመጣባችሁ የኔ አይደለም ልጁ እያላችሁ ትክዳላችሁ ምን አይነት ዘመን ደረስን ። አላህ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅርን ለህዝቦቿ ስጥ(አውርድ) የአላህ ።
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 5 месяцев назад
ሲቆምባቸውማ ዙ23 ቢጠመድም አይሰሙ ለማስገባት ኡኡኡኡ ሀሀሀሀሀ
@tnz1288
@tnz1288 5 месяцев назад
Tikkil
@FereATS
@FereATS 5 месяцев назад
ትክክል በጣም ትክክል
@destaasrat8265
@destaasrat8265 5 месяцев назад
ከመጀመሪያው ታሪኩን ብሰሚ በሱ አትፈርጂም
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 5 месяцев назад
@@destaasrat8265 ከመጀመሪያው አንስቸ ሰምቸዋለሁ የሰው ልጅ ማህበራዊ ግንኙነት ነገሮች ይኖራሉ አንድት ሴት አንድ ባል እያላት ሌላ ወንድ ጋር የምትማግጥ ሴት አትኖርም የሰውን ወሬ የሚሰማ ወንድም ይሁን ሴት ትዳራቸው ቋሚነት አይኖረውም ይፈርሳል እከሌጋር አየናት መንደር ሄደች እያሉት ይሄን የሚሰማና የሚጠረጥር ከሆኑ ይህ ጥሩ አይደለም አንድ ሰው ተማምኖ መኖር ነው የሚያዋጣው እዚያም እዚህም ነገር የሚለቃቅም ከሆነ ጥሩ አይሆንም እሷም ትሁን እሱ የሰው ወሬ እንኳን ትዳርን ጓደኝነትንም ያፈርሳል ስለዚህ አንድ ሰው ትዳር ሲመሰርት የሰው ወሬን ወደ ጎን ትቶ ትዳሩን አክብሮ መያዝ አለበት ትዳር ማለት ትልቅ ሀላፊነት ያለው ፀጋ ነው በተለይ ልጅ ከተወለደ አሁን ላይ ትዳርን እቃ እቃ ጨዋታ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ በተለይ ልጅ ሲወለድ ከሀላፊነት ላለመጠየቅ የኔ አይደለም ከእንትና ጋር አይቻታለሁ ይላሉ ይገርማል ከይቅርታ ጋር ሁሉንም ወንዶች አይደለም መጥፎዎች እንዳሉም ስንት ጥሩ ወንዶችም አሉ አልሀምዱሊላህ ።
@feetlewert5225
@feetlewert5225 5 месяцев назад
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ፈጣሪ በጤና ያቆይህ ምርጥ ሰው
@user-sp1dd3ot5q
@user-sp1dd3ot5q Месяц назад
የእውነትአምላክእውነትነ😢 ያወጣ ጌታ ኢየሱስ ስሙብሩክ ይሁን እኔ አምለ🎉ከ😢ን አመሠግናለሁ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 5 месяцев назад
እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እህትችን እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 месяцев назад
ዘመን የተባልክ ሰው በል ልጅህን በአግባቡ አግዝ ልጅህን ጠይቅ ከዛውጭ የየራሳችሁን ሂወት ኑሩ
@kngamingandapps9305
@kngamingandapps9305 4 месяца назад
አብረው ቢኖሩስ ችግር ረለው????
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 месяца назад
@@kngamingandapps9305 እሱ የሁለታቸው ስምምነት ይሆናል ልጁ ግን ግደታው ናት
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 4 месяца назад
ከእንደዚህ አይነት ተጠራጣሪ ሰው ጋር መኖር አያስፈልግም ጥርጣሬ ይጎዳል ልጁን ይንከባከብ ያሳድግ ለእናቲቱ መርዳት ያለበትን ይርዳ የምን መለማመጥ ነው እውነተኛ አፍቃሪዋን ፈጣሪ ይሰጣታል
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 месяца назад
@@FevneAberhim-ks1wu መጠራጠሩማ ግድነው ልጅቱ እዛም እዛም ስትል ስለነበር የኔ አይሆንም ማለቱ ክፋት የለውም እሷ ከመጀመሪያውም ከሱ እዳረገዘች ብቅም እሱ የኔ አደለም ማለቱ እደክፋት አላየውም ወዶና ፈቅዶ ድእንኤን ከተመረመረ በኋላ አልቀርብም ማለቱ ግን ያናድዳል ብቻ ከባድ ነው ከደዝህ አይነት አወዛጋቢ ሂወት ይጠብቀን
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 5 месяцев назад
ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ😢😢😢😢 ይሄ ቆርቆዳ እዳታስጠጊው በምንም አይነት መንገድ እንደ እህትም ቢሆን በባለፈው እንኳን በሠላም ተገላገልሽ አላልትም አፈር ይብላ።
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 5 месяцев назад
ደሞኮ ድርቅ የኖረባት ፈረስ ነው የሚመስለው ወይ አለመታደል እንጅ ይችን የመሰለች ልጅ ጣቷ ሲያዩት የሚያጠግብ ለሱ አትገባም ነበር
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 месяцев назад
ከመሳደብ ተቆጠቡ የእሷን ታሪክ ሰምታችኋል አደለ እሷስ አልሳካ ብሏት እንጂ ለሌላ በ300ሺ አልሳካ ብሏት ልትሸጠዉ ሄዳ አልነበር ከዛ ተባራ መዉደቂያ ስታጣ መጣች እነረጂ
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 5 месяцев назад
@@HabtamuTEwnetu በጣም አሁንም ገና ናት በአላማ ከኖረች ደግሞ ጥጋቡ🤔
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 5 месяцев назад
@@user-fz9ie5ih8m ቢሆንም ከሷ ስህተት እሡ ክፉ ነው መወለድ ማለት ለመሞትም ለመኖርም አንድ አይነትስሜት ነው የሚኖርህ ወልድህ እስከምታገላገል እንኳን በአንድ ወቅት ባልህ የነበር ሠው ይቅርና የበደልከው ጎረቤትህ ስትወልድ መጥቶ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ ይላል ደግሞ በመቀጠል የመጨረሻው ቪድዮ ላይ በፍፁም ልጄ አይደለችም አለ አይደለም አብሯት ያደረ ይቅርና አይኗን አያቷት የሚቅ አይመስልም ምን አለበት እርግጠኛ አይደለሁም የኔም ልትሆን ትችላለች ብል በዛላይ ታሪኩ የትናት እንጂ የረጅም ጊዜ አይደለ ክፋቱ እንጂ ስድብ ሲያሠው ነው።
@haeshasrur1456
@haeshasrur1456 5 месяцев назад
አላህዬ ይቅር በለን በዝሙት ተወልዶ እሚዳያ ላይ መቅረብ ያሳፍራል እስልምና ይህ ድርጊት ያወግዛል. ከትልልቅ ወንጀል ነው ምን አይነት ትውልድ ነው በአላህ እደት ዝሙት ምን ልበል አኡዙቢላሂ
@girmademissie6743
@girmademissie6743 5 месяцев назад
አለምሰገድ ከስምሕ ጀምሮ የተባረክሕ ሩሕሩሕ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 5 месяцев назад
እናትነት እውነት አባትነትእምነት ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ ፅጌ እንኮን ደስ አለሽ
@alemhi8570
@alemhi8570 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት አንድሁም አብረሻት ለምትጨነቂ እህታችን እግዝያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏💜
@InnocentCougar-vc3cq
@InnocentCougar-vc3cq 29 дней назад
አወ አዷነኝ ልጂ ፈላጊ አሚን ያሪብብብብ አላህ ልጂ ለመውለዲ ያሠባችሁ ሁሉ አላህ ያሣካልን ያሪብ
@amhariska-tube
@amhariska-tube 5 месяцев назад
እናት እንኳን ደስ ያለሽ። ቤቲ ከልብሽ ሰው ነሽ፧ ተባረኪ ከጎኗ ስለአለሽ።
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 5 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደርሰን አደርሣችሁ ማነዉ በጉጉት ሢጠብቅ የነበርዉ
@tigimare2060
@tigimare2060 5 месяцев назад
ሀገራችን እዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ውስጥ ከገባችበት ዋናው እንደዚህ ሀላፊነት የጎደላቸው ወላጆች እና የቤተሰብ አለመረጋጋት ነው።
@at1815
@at1815 Месяц назад
በእውነት ሰይጣን ገብቶባቹህ ካልሆነ በቀር ይችን የመሰለች ቆንጆ ሚስት ማስቀየም ነውር ነው ለማንኛውም በጸሎት ችግራቹህን ፍቱ
@fanomidia688
@fanomidia688 5 месяцев назад
ፅግ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍አቤት እናትነት ሚስጥሩ ረቂቅ ነው ጠንካራ እናት ሁኒ ለልጅሺ🎉🎉🎉
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 5 месяцев назад
ከዛሬ ነገ ቀረቡ እያልኩ ሳስብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ፅጌ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ጓደኛዋም ስምሽን ዘነጋሁት አሁን ብቻ አንቺም እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነሽ ተገኚተሻል አለም ሰገድም በእውነት ቃል የለኚም የስቱን ሰው እንባ እያበስክ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 4 месяца назад
ፅጌ በሙሉ ተሰፋ የሱ መሆኑን ተናግራለች እውነት እውነት ነውና እግዚአብሔር ይመሰገን ፣ ጋዜጠኛውም እድሜ ከጤና ይሰጥህ ፣ ከጎኗ ለቆምሸ እህታችንም ክብር ይገባሻል
@belhumamo797
@belhumamo797 4 месяца назад
ፀጌ በራስሸ በመተማመንሽ በጣም ታማኝ ሴት ነሽ ተባረኬ ወንድማቸን ዘመንም ገና ወጣት ስለሆንህ የተናገርከውን ፍፀም ልጅህ ናትና በመጀመርያ ሴት ልጅ ማግኝት የበረከት መጀመርያ ነውና ወንድሜ ይህ በረከትን ደስ ብሎህ ተቀበል ይቸን የመሰለቸ ተባረኩ
@user-wk2ox6wl8f
@user-wk2ox6wl8f 5 месяцев назад
እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን
@user-zl6tb9fh6z
@user-zl6tb9fh6z 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@waggatammm4269
@waggatammm4269 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 5 месяцев назад
እንኩአን እግዚያብሔር ሃቅሽን አወጣልሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 5 месяцев назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@umureyantube6859
@umureyantube6859 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኮን ደስ አለሽ አይ የኛ የሴቶች ፈተና አላህ ያግዘን መጨረሻችን አሳምርልን
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 месяцев назад
እንደው ወላሂ ለፈተና የተፈጠርን ሰዎች
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn Месяц назад
አባት ባይቀበልም መረጋገጡ ደስ ይላል አንተ አባት ተብዬ ግን ማንአባክ ስለሆንክ ነው ምትጨማለቀው ከማን ትበልጣለህ ደሞ ሲረጋገጥም ትዘባነናለህ እረ ይቺን የመሰለች ቆንጆ ለሱም አትገባም ብዙ ምርጥ ወንዶች አሉ ፍርሀት ነው እንጂ እንደልጃቸው የሚያሳድጉም አሉ ይሄ ጣረሞት ደሞ እህቴ አትገቢውም ቆንጆ ነሽ ማንም ይወድሻል አትሰወጂ አትለማመጪው እኔ ምኑም አልጣመኝም እየለመንሽው እንዲጫወትብሽ አትፍቀጂ በፍላጎቱ ልጁን ካላቀፈ ተይው ልጅሽን ግን በተአምር እንዳትሰጪ አደራሽን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 5 месяцев назад
ሰውንከድካም ሚያሳርፍ አምላክ ውጤቱን እስክሰማ ምጥ ነው የሆነብኝ ተመስገን ጌታዬ ሰው ግን ምን እንዳደረገ እያወቀ ሚጠራጠረውና የሚክደው ይገርመኛል😢😢😢
@user-le5gm4ki7h
@user-le5gm4ki7h 5 месяцев назад
አብረው መኖር አይችሉም ልጁ ባል መሆን አይፈልግም ጥሩ ክብርም አይኖረውም ለፅጌ
@freykahsay8738
@freykahsay8738 5 месяцев назад
ማነው እደኔ የዝች ልጂ ደስታ ያስደስተው እንኳን ደስ አለሸ ፅጌ ልጅሸ ጌጥሸ ናት አይዞሸ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ልጅሸን ❤ እናተ ታቃለቸ መጀመሪያም አለመ ሠገድ በጣም ነው የማደቅህ😢😢😢
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n Месяц назад
አብራያለቻት ሴትዮ እግዚአብሄር ይባርክሽ ልጆችሽ ይባረኩ ዘርሽይርባ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ላንችም በጣም አድናቂሽነይ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 5 месяцев назад
እሰይ ፅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም እናት እውነተኛ ናት።ክብር ለናቶች ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል። አባት ተብዬው ግን ታዘብንህ ሸምጥጠህ ነበር ግን እድሜ ለDNA አጋለጠህ።ፅግዬ ውዴ በርቺ አይዞን ሁሉ መልካም ይሆናል። ቤቲ እስካሁን አብረሻት ስለደከምሽ፤ ስለነበርሽ በጣም አመሰግንሻለው።እንዲሁም አለምሰገድና እዮሀ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ።🙏❤❤❤❤❤
Далее
1🥺🎉 #thankyou
00:29
Просмотров 23 млн
Shu bahormi ? | Million jamoasi
00:57
Просмотров 1,1 млн
Eat finger👆 #magic #comedy #funny
00:10
Просмотров 3,4 млн
1🥺🎉 #thankyou
00:29
Просмотров 23 млн