Тёмный

በጉጉት የተጠበቀው የ’DNA’ ውጤት ይፋ ሆነ! እናት ከማን ጋር መኖር እንደምትፈልግ ተናገረች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 704 тыс.
Просмотров 236 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 4 месяца назад
ልጁ አሳዘነኝ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥህ ወለደህ ለማቀፍ ያብቃህ ።
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 4 месяца назад
ያሳደገው የለፋውእኳን ደስ አለው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 месяца назад
እውነት ነው ቀሪው ዘመኑ ሁሉ ይባረክ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እኔም አሳዝኖኛል እግዚአብሄር ይካስው❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
ምን ያንሳታል?? እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 4 месяца назад
ማነው እንደኔ ገና ሳያቸው ሳቁ የመጣ 😂😂😂🙏ወንዶች ግን ሲሸነፉ አስገድዳኝ ነው የሚሏት ቃል🙉 ባኣለጌ ነውራም 😛😜
@በክርስቶስክርስቲያን
@በክርስቶስክርስቲያን 4 месяца назад
me 😂😂😂😂
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 4 месяца назад
እኔ
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
ክክክክክ
@EdenAberam
@EdenAberam 4 месяца назад
😅😅😅😅
@tigist23445
@tigist23445 4 месяца назад
እኔ ከለከልሽው አለ
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 4 месяца назад
ማነው እደኔ በልጅቶ ደሙ የፈላ 🙄😂 አለምዬ ተባረክ 😘
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ Месяц назад
😂😂😂😂ቻልዉ😅😅
@senigi530
@senigi530 4 месяца назад
ወንዱ ወልዶ በሚክድበት ጊዜ ልጄን ብለህ በመጠየቅህ ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ላንተ የሚሆነውን ይስጥህ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍❤️👈
@dfggdt9728
@dfggdt9728 Месяц назад
በጣም❤
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا 4 месяца назад
አሏህ ከእንደዚህ አይነት መጨማለቅ ይጠብቀን ሰው እንደት ያለ ኒካህ ከብዙ ወንድጋ ዚና ይሰራል አሏህዋየ አንተው ጠብቀኝ ያረብ
@Mariam-rp1he
@Mariam-rp1he 3 месяца назад
አሚንንንንን😢😢ሀቢበቲ❤❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Месяц назад
አሚን ያረብ አልሃምዱሊላህ ሰወችን ከሚፈትንበት ነገር ስላልፈተነንን አሁንም አልሃምዱሊላህ ያረብ
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 4 месяца назад
እንኳንም ያንተ አልሆነ ወንድም እሷ ላንተ አትገባህም ጨዋነት ይጎላታል ....የተሻለ ህይወት ይግጠምህ አይዞህ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад
ጪዋነት መጉደል ሳይሆን አለመብሰል ነው
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 месяца назад
እናእቀቅላት ​@@WorkeGelana-sv5if
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh 4 месяца назад
​@@WorkeGelana-sv5if Ewunet new
@sosinatub2861
@sosinatub2861 4 месяца назад
እውቀት ማነስ የዋህነት ነው እጂ የጨዋነት መጉደል አይደለም እኮ ታሳዝናለቺም ታስቃለቺም
@mutemute9914
@mutemute9914 4 месяца назад
አስመሳይ !!! አይጣል ካልሽ በቂ ነው ማንፈራጅ አረገሽ?
@saragudeta1355
@saragudeta1355 4 месяца назад
አይዞክ ገና ልጂ ነክ በስነስራት አግብተክ ትወልዳላክ አምላክ ጤነኞ ትዳር ይስጥክ አይዞክ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 4 месяца назад
ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም ወንዶች የጣሉትን ሲያነሱባቸው አይወዱም በፊት ጠልቷል ካገባች ቡሀላ ወደዳት ግራ አጋባት ጋዜጠኛው አቀራረቡ ነው እንጅ ልጅቷ የዋህና ግልጽ ናት አትፍረዱ ኮሜንታተሮች ፈጣሪ ሸፍኖልን እንጅ ሁላችንም ወንጀለኛ ነን
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 4 месяца назад
አረ ወደዛ ከሀሌላ ውጫ ወደውጫ የሁለት ቀን ግኑኙነት አደረኩኝ እያለች😂
@በምህረትህአስበኝ
@በምህረትህአስበኝ 4 месяца назад
መጀመሪያ ታሪኩን ስሚ
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 4 месяца назад
ፍየል ነች እንዴ
@senafdebele5098
@senafdebele5098 4 месяца назад
areee tey. Yanchin balakm indi ayinet wenje serichem liseram alchilm. Iheko indewm teamir nw
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 4 месяца назад
በደንብ ነው ጥፋት ያለባት ሲጀመር ከቤተሰባቸው ስርአት እንደሌላቸው ያስታውቃል እህቷ ለምን እየደወለች ትሰድበዋለች ጋጠወጦች
@lemlemwerku5326
@lemlemwerku5326 4 месяца назад
ልጁ ሲያሳዝን በጣም ነው የሚያሳዝነው አይዞህ ወንድሜ ልጅቷ ግን የተመታች ነች እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጥሽ
@blenalebachew7433
@blenalebachew7433 6 дней назад
ልጅቷ ምስኪን ናት ግልጽ ሆና ነው የምታወራው ሁላችንም ከዚ የባሰ ብዙ ሀጥያት አለን፣ ጋዜጠኛው ግን ጥያቄህ ልክ አደለም እንዴት ከማንጋ መኖር ትፈልጊያለሽ ትላታለህ አሁን ያለችበትን ህይወት እያበላሸህባት እኮ ነው።
@SaraSara-t8g
@SaraSara-t8g 4 месяца назад
የልጂቷ ጤንነት ግን ያሳስባል የልጁ አባት አሱከሆነ ከሱጋ አኖራለው አላለችም ሆ ትዳር የአቃቃ ጨዋታ መሰላትዴ
@abrhamtegegne-dr3db
@abrhamtegegne-dr3db 4 месяца назад
She is not normal ስታስጠላ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 4 месяца назад
😂😂😂😂😂በሳቅ ፍርፍር ያረገኝ ምላሽ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 4 месяца назад
ወላሂ ቢዲዮ እይሳኩኝ ነወ የጨረስኩት ባለሞያ ያስፈልጋታል😂
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 4 месяца назад
ጤነኛ አይደለችም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 месяца назад
ልጅቷ የማታርፍ ከሆነ ህፃኑ እቤት ያለዉ ሰዉዬ ልጅ መሆኑስ ምን ማረጋገጫ አለ??
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 месяца назад
ልጁ ግን ለትዳር የሚሆን ወድነው የእውነት ጥሩ ሂወት ይግጠምህ ወድም ጀግና ወድ እድህ ፊት ለፊት ወቶ እውነቱን ይጋፈጣል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እግዚአብሄርለእሱም አለው❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 месяца назад
@@addisababanazareth1525 ወደ ሚድያስ ቀርቦ ይጣራልኝ ማለቱ እራሱ ታማኝ ነቱን ያሳያል የተዘላዘለችው እሷናት አንድ ቀን እሱጋ ሌላቀን ከዛኛውጋ አይከብድም እሱ አልጠላት አቅም አሶት ታገሽኝ አላትጅ
@zahraticket
@zahraticket 4 месяца назад
Chigeru ke engedi set ayamnem
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 4 месяца назад
ሆ ፈትህ ለማይኮቸን ማይካችን አትወርውርብን
@betobelo56
@betobelo56 4 месяца назад
ልጁቶን የምትሳደቡ አፉችዉን ዝጉ፡የእሷ የእዉቀት ማነስ ሀጥያት አይደለም ልብ ይስጣት ብላችዉ ፀልዩላት፡አንተ ልጁ ግን መልካም ሰዉ ነህ ላንተም አምላክ በሕይወትህ መልካም ሴት ይሰጥሀል አይዟህ❤
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 4 месяца назад
Sorry, I don't get why she needs his money till now, as a woman I understand we licked the floor using our tongues for our kids. Begging money for your x if you have a good relationship and he is positive enough, is ok, but begging your x by disrespecting him, and making him feel guilty is wrong. Because she is the one who cheated. I don't agree with or support insulting her but she is at fault.
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад
🤣🤣አይይ ያንችስ ባስ እንደው እናትዋ ዳቦ ለማንም አይከፍትም አይስጥም 🤣አላለቻትም ብለሽ ነው ለዛም ከፍታ ለዚህም ከፍታ 🤣🤣ያለማውቅ 🤣🤣ከ እኛ የበለጠ የነቃች ናት 🤣
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 4 месяца назад
ትክክል
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 4 месяца назад
ዝሙት ሀጢያት ነው ሀጢያት አደለም እያልሽ መጨፋጨፉን አንቺም አቃሚ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 4 месяца назад
ሰዉ የወለደዉን በሚክድበት ዘመን አንተን ማግኘት ይገርማል, መልካም ትዳር ይግጠምህ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 4 месяца назад
ሰው እንዲህ ነው ከውጤቱ በኃላ የሰጠው ምልስ እንኳንም ያንተ አልሆነ እሷም የዋህ ቅን መሆኗ ያሳደገው አባቱ በሆነ ስትል ትክክለኛ ፍርድ ነው ይልቧን መሻት ፈፀመላት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህቴ አትከልክይው ከዚህ በኃላ
@uaesara8261
@uaesara8261 4 месяца назад
የወሬ ብቻ መጠበቅ አደለም ላይክ አድርጉ
@muluayalew9280
@muluayalew9280 4 месяца назад
Tikikil
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 4 месяца назад
😂😂😂 እሺ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 4 месяца назад
ጠፈተውኘ ሰፈልግ ነበረ 😂😂😂
@enaniwesen9425
@enaniwesen9425 4 месяца назад
11
@ወሎሐይቅ
@ወሎሐይቅ 4 месяца назад
እሽ 😂
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 4 месяца назад
ያሳደገው አባቱ መሆኑ በጣም ደስ ይላል ልጄ ብሎ እያሳደገ እኩዋን ሀቁ ሆነ 👍
@የእግዚአብሔርምህረት
@የእግዚአብሔርምህረት 4 месяца назад
3tegna bal alemnoru ateratari nw bednb beteteyek lela wond ayitefam
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 4 месяца назад
ግን በሂወት አለ ባልየው😂?
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 4 месяца назад
@@emuyasmin5283 አልሰማሽም እንዴ ከልከየዋለሁ ስትል 🤣🤣አብረን ብንኖርም ያለችው
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 4 месяца назад
@@የእግዚአብሔርምህረት ያስብላል 😁
@selam3762
@selam3762 4 месяца назад
በምን ርግጠኛ ሆንን ሰወሰተኛ ባል ይኖራታል እቺይ ሰገጤ
@tiz59905
@tiz59905 4 месяца назад
እንኳንም ለ አሳዳጊው ልጅ ሆነ 🙏 ወንድሜ አንተም አግብተ ውለድ አትዘን ገና ወጣት ነህ የኔ እህት ላንቺም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ አርፈሽ ከልጅሽ አባት ጋር በሰላም ኑሪ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@sdemssi1962
@sdemssi1962 4 месяца назад
ያሳፍራል ባለጌ ናት ገና ወጣት ነህኮ ወንዲሜ ቆንጆ ሴት አግብተህ መውለዲ ትችላለህ😢
@merlu1997
@merlu1997 4 месяца назад
ምን አይነት ስርአት የሌላት ሴት ናት ጭራሽ እየደወለች ገንዘብ ታስልከዋለች😡😡 እንኳንም ያንተ ልጅ ያልሆነ አንተም ወንድ ሁን የራስህ ሂወት አስተካክል
@Ty23r
@Ty23r 4 месяца назад
ልጁ የዛኛው መሆኑ ደሥ ይላል ለፍቷል ብዙ መሥዋት ከፍሎለታል ብላለች ሥለዚህ ጥሩ ውጤትነው እሄኛው ቅሥሙ ቢሠበርም
@AgewKemant
@AgewKemant 4 месяца назад
"እበትም ትል ይወልዳል" ፈርዶበት ከዚች የወለደ 🤮🤮🤮
@Didu-Midu
@Didu-Midu 4 месяца назад
የዛኛዉስ ቢይሆን የሆነች ዘልዛላ ናት
@gzaKasu
@gzaKasu 4 месяца назад
በስደት ያላችሁ ሀሳባችን ሞልቶ ከናፈቅናቸው ቤተሰቦች ጋር በሰላም ያገናኝን እግዚአብሔር አምላክ ❤
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 месяца назад
አታምኑኝም ከቲዉተር ነዉ ተወርዉሬ የመጣሁት😂😂😂 ዉጤቱን,ለማየት,ጓጉቻለሁ❤😂😂😂😂እናትየዋግን እምሥሺን ለሁሉም አትክፈቺ😂😂😂ከደን አርጊዉ ዘላለም በጣም ጥሩልብ ነዉ,ያለህ ❤ ላንተጥሩ ሚሥትእዲሠጥህ,,እመኛለሁ
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 4 месяца назад
ታድያ ተረፍሽ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 месяца назад
@@mesiTube-m9q 😔😔ተርፌያለሁ ማሬ አሣዘነኝ ዘላለም ጓጉቶ ነበር አባት እሆናለሁ ብሎ
@EmuFrah
@EmuFrah 4 месяца назад
😂😂
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 4 месяца назад
እቃዋንማ መክደኗ አይቀርም። ችግሩ ድንገት ነሸጥ ካደረጋት አደጋ አለዉ😅😅
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 месяца назад
@@marmedia-ly3nx 😂😂😂😂😂
@ራድሰር
@ራድሰር 4 месяца назад
ሠወየው ይወዳታል ልጁ የኔነው ብሎ ተስፋ አድርጎ ነበር ሲያሳዝን
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 4 месяца назад
ሴቶች ግ ምን ነካቸው ባንዴ ከሁለት ሰው ምስኪን ተናዶል ግ ን ገላገለክ ከእንደዚህ አይነት ሰው
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 4 месяца назад
መወሰላትሽን ተይ አሳዘነኝ ማርያምን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 2 месяца назад
@@addisababanazareth1525 አባባሌ እኮ መወስለትሽን ተይ አለ እሱ ለማለት ነው የሴት ልጅ እናት ነኝ መፍረዴ አይደለም
@fikir1677
@fikir1677 4 месяца назад
በጣም ነው የቸኮልኩት በውጤቱ ግን ከለከልኩት ያለቻት ቃል አትረሳም😅😅😅😅😅😅😅
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 4 месяца назад
😂😂😂😂
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 4 месяца назад
😂😂😂
@fikir1677
@fikir1677 4 месяца назад
@@ወለተ.ስላሴ 😁😁😁😁
@adgi5072
@adgi5072 4 месяца назад
😂😂😂😂በጣም ነው የሳኩት😂😂
@belayneshbelaynesh6810
@belayneshbelaynesh6810 4 месяца назад
😂
@PrincesAlmaz
@PrincesAlmaz 4 месяца назад
የኔ ወንድም እግዚሐብሔር የተሻለች ሴት ይስጥህ አንተ በጣም መልካም ልጅ ነህ❤ እግዚሐብሔር እንደሚክስህ ተስፋ አለን🤲
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@TgMar-do6dv
@TgMar-do6dv 18 дней назад
በጌታ ስም እቺ ምኗ ነውረኛ ናት የሴት አሰዳቢ ባለጌ አዋረደችን እኮ ሆሆሆሆ
@asyaasya8676
@asyaasya8676 4 месяца назад
ልጀቷበጣምሲባዛባሊጊናትህሊናየላትዛሪከአንዱነገከንዱእማትዝሙትነው።ክትዳርውጭሁሉዝሙትነውእነዚህያልትውልነውአገርየሚርከበውልጀቷለስራችውሀጣትወንጀልመፅፅትይገባታል
@teddy777
@teddy777 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ ሳታፈረ በደባባይ ወጥታ ከማን እንዳረገዝኩ አላውቅም አለች
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 4 месяца назад
ያሳፍራል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 месяца назад
በነገራችንላይ ሁቸታቸውም ውሽሞቿ እንጅ የትዳርአጋሮቿ አይደሉም በትዳራቸውም ላይ የሚማግጡ ሤቶቾም ወንዶችም አሉ እሧ በድፍረት ሥለተናገረች እንጅ ብቻ ከዝሙት አላህ ይጠብቀን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 4 месяца назад
በጣም አሳዘነኝ በእውነት ድሮም ገንዘብ እንዲሰጣት ይሆናል ያንተ ልጂ ነው እያለች የነበርቺው በጣም ታናድዳለች ልጂቱ አይዞህ እንኳን አላለችውም የሆነች ሰገጤ ምንም የዋህ አይደለችም መሰሪ ነች
@zewditu1735
@zewditu1735 4 месяца назад
ትክክል
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 месяца назад
እሷ አላለችም እሱ ጠንቋይ ቤት ሄዶነው ልጅ አለህ ብሎኛል ቡጉንጀምም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 месяца назад
እንዴ ምን ነካዎትይህች ግራና ቀኝ እምትል እራስዋ ኤድስ ማስታወቂያ ነው እምትመስለው ለነገሩ ኤች አይቪ ይመረመራሉ??? ሌላው እንደዚህ አይነት አደልተርት እያደረጉ ቮይስ ሜልዋን ሰምተዋል ለዚህ እኮ ነው ፔንጤዎች እሚበልጡን እኛ በቃሉ አንመላለስም ባለመሀተብ ነኝ ነው ወሬያችን ማፈሪያዎች!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 месяца назад
እንዴ ምን ነካዎትይህች ግራና ቀኝ እምትል እራስዋ ኤድስ ማስታወቂያ ነው እምትመስለው ለነገሩ ኤች አይቪ ይመረመራሉ??? ሌላው እንደዚህ አይነት አደልተርት እያደረጉ ቮይስ ሜልዋን ሰምተዋል ለዚህ እኮ ነው ፔንጤዎች እሚበልጡን እኛ በቃሉ አንመላለስም ባለመሀተብ ነኝ ነው ወሬያችን ማፈሪያዎች!!!!
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 4 месяца назад
እሰይ እንኳን እውነቱ ወጣ እንዲህ አይነት ሴት ምንም አትጠቅመውም በስነስርዓት አግብተህ መኖር ይሻልሃል እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ለዛኛውም አትጠቅመውም ይህች ዘላን ሴት አሰዳቢ ናት።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እውነት ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 4 месяца назад
@addisababa ታዲያ ማጭበርበር አለባት ማለት ነው ወደ ሌላ ከሄደች ለምን በአንድ እረግታ አልቀመጥም ነበር አጭበርባሪ ስለሆነች የአንተ ልጅ ነው እያለች ገንዘብ ስትወስድ የነበረው በአጠቃላይ ባለጌ ናት መጨረሻዋም አያምርም ከእዛኛውም ጋር ቢሆን ሰላም እንደሌላት ተናግራለች ሕጻናቶቹ ግን እግዚአብሔር ይሁናቸው
@Shortlife-m5x
@Shortlife-m5x 3 месяца назад
ቅስም ሰባሪ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ ስንት ልክስክስ ሴትም አለ ባላየሁ ብየ ተመኘሁ ልቡ ተሰብሮ ማየት እንደት ያማል 😢ድጋሜ ሴትን አያምንም😢የሞራል ካሳ ይገባዋል 😢እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይግጠመው ወድሜ❤❤
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ በክብር እመቤት የሆነች ቤቷን አክብራ ልጆቿን የምታሳድግ እናት ውሽማ ሰራተኛ ያማግጣሉ HIV ቤታቸው ድረስ ያመጣሉ እንደዚህም አይነት ነገር አለ ስናይ ደሞ ያሳዝናል በጣም የነዚህ ደሞ በጣም ያሰጠላል ከልክየዋለሁ ምናም ኮተት ነገር ነች
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o 4 месяца назад
እንኳን የቀረችህበት ከፋቶ ሠጥናት ነገም ከሌላ ትሄዳለች ጂል ናት እንኳን ደሥ ያለህ ወንድም
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx 4 месяца назад
😂
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 4 месяца назад
በጣም ያዝናናኝ ቪዶ ነው ከእዮሀ ሚድያ ቪዶዎች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ቀን ደረሰ 😂😂😂😂😂😂😂
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 месяца назад
😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 месяца назад
በጣም ልጅታ ኮሚክ ነች ሰገጤ ሲሰለጥን አይጣል ነው😅😅😅
@shawaye5579
@shawaye5579 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 4 месяца назад
እኔ የልጅቷ ምላሽነው ያሳቀኝ😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
አብረን ነው የምንኖረው ግን ከልክየዋለሁ ፓርት 😂Alex 😂😂😂
@hanahailu3073
@hanahailu3073 4 месяца назад
እሱን አይደለም ሌላ ነው ቤት አብሯት ሚኖር ይሄ ሁለተኛ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
ደፋር ነች
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 месяца назад
አንተ ገና ነህ ካሷ የተሸላ ቆንጆ ሚስት ይስጥህ አይዞ ልጅ ከአላህ ነው ለሁሉም ይስጥ ለፈላጊዎች ልጅና ትዳር የአላህ
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 4 месяца назад
እግዚአብሔር ገላገለህ ከዚህች ከመንደር ልጅ አይናውጣ
@fhgg6719
@fhgg6719 4 месяца назад
አብረን እንኖራለን ግን ከልክየዎለሁ እዲያው😂😂 ልጅቱ ዝብየ ሳስባት በጣም የዎህ ነገር ናት
@Yichalaltube
@Yichalaltube 4 месяца назад
ደምሪኝ እማ😢
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 месяца назад
😂😂😂😂
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 4 месяца назад
ባለጌ ነች አጂ😂😂😂😂😂
@YeshiIrko
@YeshiIrko 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
የእዮሃ ሚዲያ ተከታታዮች አለምሰገድን የምትወዱ የሚዲያ ተከታታዮች የሆናችሁ ለምን ላይክ ሰብስክራይብ አታደርጉም ?
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 4 месяца назад
እንዴት የሚያሳዝን ሰው ነው አንዳንዶች ልጅ መሆኑ ተረጋግጦ እንኳን መቀበል አይፈልጉም የዚህ ልጅ መጓጓት ያሳዝናል መልካምና ታማኝ ሴት ፈጣሪ ይስጥህ የኔ ወንድም አትዘን ከዝች ወስላታ በልጅ ምክንያት ያለመያዝህን አመስግን ትዳር ከፈጣሪ ነው የተባረከችውን ይሰጥሀል ፀልይ ለበጎ ስለሆነ እንዳታዝን ጌታ ሲያዝንልህ ከመጥፎ መንገድ ይጠብቅሀል መጎዳትህ ለበጎ ነው ቆራጥ ሁንና ወደፊት ተመልከት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
ትክክል❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@nfhgfnghhh1764
@nfhgfnghhh1764 4 месяца назад
​@@addisababanazareth1525ምነው ዘመድሽ ናትደ ለሷ በየኮመንቱ እየገባሽ እምመልሽው
@Tube-wk1ld
@Tube-wk1ld 4 месяца назад
እኔ ሳቄ መጣ ከልክየዋለሁ ያለችው ትዝ ሲለኝ
@SameeraEth
@SameeraEth 3 месяца назад
Kkkkkkkbatame
@vhbh3532
@vhbh3532 Месяц назад
😅😅😅😅😂😂😂
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 4 месяца назад
በጣም ደረቅ እድች እይነት እይቼ እላቅም አታምር አታፍር ባለጌ ጋጠወጥ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
ልጅቷ ግልፅነቷና የዋህነቷ ታሳዝናለች 😢 ክርስቶስ ይሁናት ዞሮ ዞሮ ሴት ናት የምታሳዝነው
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад
tedefira eko aydelem awuka new feliga yaderegechew silehone min yasazinal
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
@@ማሪያምየአበርችኝ አዎ ከንግግሮቿ አለመብሰል ያስታውቃልኮ በውጤቱ ኢሄኛውም ተናዷል ሰላም ማጣት ከሁለቱም ወገን ያሳዝናል
@useuae-f6r
@useuae-f6r 4 месяца назад
Ewnete 😂new sitaseke
@Ggg-r7j
@Ggg-r7j 4 месяца назад
በየቀኑ ከተለያየወንድጋር መተኛትም የዋህነት ሆነ ከዛሥ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 месяца назад
ምኗ ነው የሚያሳዝነው ከዛም ከዛም እየተልከሰከሰች የሰው ሒወት እያበላሸች ልጅ ውስጡን ጎድተዋለች ቸስፋ እየሰጠችሁ
@ሀያትሀያት-ዘ3ፀ
@ሀያትሀያት-ዘ3ፀ 4 месяца назад
አልሰጥም ቭየ ከለከልኩት እንደው በሰላም ነው🤭 🤣🤣
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@MeriMTube
@MeriMTube 4 месяца назад
ሚሰኪንነት
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 4 месяца назад
በሆነ ነገር ልቧን ሰብሮ ይሆናልኮ
@zamzambashir349
@zamzambashir349 4 месяца назад
😂😂😂
@hananahmed1660
@hananahmed1660 4 месяца назад
አንተ የዋህ ነህና አላህ ይክስሀል የበለጠችውን ይስጠሀል አይዞህ በርታ ገና ወጣት ነህ😢😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እውነት ነው እግዜርየበለጠ ይክስዋል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@AgewKemant
@AgewKemant 4 месяца назад
እንካን ከዚች ገላገለው ፈጣሬ ይወደዋል!!!
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 4 месяца назад
ዱዋ አርጊለት የማትከለክለውን እንዲሰጠው 🙏
@fhxh2270
@fhxh2270 23 дня назад
​@@awelbibrahim51ምድነዉ የማትከለክለዉ 😳😳😳
@MulushewaAmtataw
@MulushewaAmtataw 22 часа назад
እንዴት አንጀቴን እንደነካኝ አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው ፈተና እግዚአብሄር ትክክለኛ ታማኝ ሴት ይስጥህ አይዞህ
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 4 месяца назад
ልጅቷ ሚስኪን እምትሉ ግን ምን ሆናችሁ ነው ይሄን ሁሉ ብልግና ዝሙት እየሰራች ወሏሂ እሱ ነው ሚስኪኑ
@Mohammedahmed-p8n
@Mohammedahmed-p8n 26 дней назад
😢😢😢ትክክክል
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ግን ባለፈው በሳቅ ነው የጨርስኩት እንተርቪውን ደግሞ የልጅቱ ግልጠኝነትና ኮንፊደንሶአ አደንቃለሁኝ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 4 месяца назад
በእውነት በጠም የምያስዝን ነው ልጅው የርሱ መስሎት ነው አይዛክ ወንድማችን ለአንቴ የሆናውን ምርጥ ምስት ይስጥክ
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 4 месяца назад
አለምዬ እንደው ሁሌ የምመኝልህ ነገር ቢኖር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ ነው ፈጣሪ አድማውን ያድልህ መልካም ሰው ለእናንተም መልካም ውጤት ❤❤❤❤
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад
ይህፋቅረ፡እሚሉት፡እውነትም፡።አይንም፡የለውም፡ሞዛዛ፡ሁኖነውእንጂ፡ይቦንሳታል፡እኮ፡እሱጋ፡በጭራሽ፡ይበልጣታል።እሷ፡እንደእንሰሳ፡ያገኘችውእምትገናኘው።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 месяца назад
ለከሀዲ ወንዶች መድሀኒት ና ት ከሀዲ ወንዶች እንደዚች አይነት ሴት ይስጣችሁ
@accacc5974
@accacc5974 4 месяца назад
እረ በጉጉት ስፍብዬ ስገባ ተደፍቼ ነበር እዮሀ በርላይ አለምዬን ሳየው ወንድማችን❤❤
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 4 месяца назад
😂😂😂😂😂እኔስ
@KukuluKoko
@KukuluKoko 4 месяца назад
Enemi
@accacc5974
@accacc5974 4 месяца назад
ከልክዬዋለው ያለችው ስውር ግንብ ሌላ ይዞል ምን ይሻላት ይሆን ይህ ምስኪን ነበር
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 4 месяца назад
ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ ይላል ያገሬ ሠው ከዚች ባለጌ እንኩአን መውለድ መቅረበም አያስፈልግ ወንድሜ
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 4 месяца назад
በጣምይችባለጌ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 4 месяца назад
በጣም እኛ ሴቶች 99%አንዴ ከፈቀርን እና ካልተሳካ ልባቺን ይሰበራል እሷ ከሁሉም ወንድ ጋር መኖር እንዴት ቻለች ጉድ ነው!!!
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Месяц назад
አላህ የራስህን ልጅ ይስጥህ ያረብ ባሁኑ ስሀት ልጀ አደለኚም የሚሉ ሰው በሞላበት ወቅት ልጀ ነው አደለም ማጣራትህ እራሱ ጎበዝ ነህ
@7172-o3o
@7172-o3o 23 дня назад
👉🏽👉🏽የድሀውን ገበና እንዲህ ቀሏችሁ ስትገልጡ ምናለ ሀብታሞች በብራቸው ተመክተው ወልደው የሚክዱትንም ብታጋልጡ⁉️⁉️‼️‼️
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 4 месяца назад
በጣም ይወዳታል .....እንደማይወዳት ለማስመሰል ይሞክራል ግን አልቻለም 🤔🤔🤔
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 4 месяца назад
አወ ይወዳታል የንደት አወራር ነው
@ሁለገብቲውብ
@ሁለገብቲውብ 4 месяца назад
የሚገረም ነው ይወዳታል
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 4 месяца назад
ይህ መውደዱን ሳይሆን መጭበርበሩን ነው የሚያሳየው።
@abnett.6429
@abnett.6429 4 месяца назад
@@seblewongelbelachew1846😂😂
@DasashDersie
@DasashDersie 3 месяца назад
ልጁንብቻሳይሆንእሷንነውመመለስየፈለገ ይወዳታል
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 4 месяца назад
ጉዳዩ የሚሳዝን አወራሩዋ ደግሞ የሚያስቅ ነበር የሚገርመው ነገር ትናንት ውጤቱ ምን ይሆን እያልኩ ብቻየን ሳስባቸው ነበር እንግዲህ ፈጣሪ የተሻለውን ያድርግላችሁ።
@Yichalaltube
@Yichalaltube 4 месяца назад
ደምሪኝ😢
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 4 месяца назад
የስልኩ መጥሪያ ግን ለራሦ ነዉ ሳትታመን ሰዉ ማመን ከቱ ነዉ አለች
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад
🤣አደለም ለ ዳቦዋ ነው
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh 4 месяца назад
😂😂😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 4 месяца назад
😂😂😂​@@ኢትዮጵያየእኝናት
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 4 месяца назад
ልጅቷ ቀላል ተዋናይ አይደለችም። ስንቱ ቆንጆ ባል አጥቶ፡ እሷ ታተራምሳቸዋለች
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 месяца назад
ከሁሉም እኔም የገረመኝ የሰልኳ ጥሪ ነው።
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад
ስንት፡እንሰሳ፡አለ፡ሱበሀን፡አላህአኡዙቢላህ፡፡ምንአይነት፡ጉድ፡ነው፡እምሰማው፡ሰምቸው፡አላውቅም፡ሰው፡ናት፡ለበልወይ።
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 4 месяца назад
ልጅቱ ግን የወሸላ ሱሰ እለባት ሞጣ ሰምተሃል
@ekramt9c
@ekramt9c 4 месяца назад
አይ አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሰው ባህሪ ችለህ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 месяца назад
አይዞህ ወንድማችን ተመስገን እግዚአብሔር ይክስሀል መልካም ትዳር ልጆች ይኖሩሀል ይች ጥቅመኛ ጩልሌ እንኳን ቀረችብህ።
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 4 месяца назад
ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ። አባት ባለመሆንህ በፍፁም እንዳትከፋ ምክንያቱም ልጅ አብረን እናሳድግ ብላችሁ ህይወትን አንድ ላይ ብትጀምሩ እንኳ ልጅት ተሰብስባ መቀመጥ ስለማትችል ችግር መፈጠሩ አይቀርም። አንተ ገና ወጣት ነህ። ክፍለ-ሀገር ህድና በቤተሰብ ጥቆማ ጨዋዋን አግብተህ ወልደህ ከብረህ ኑር። መልካም እድል እመኝልሃለዉ። ❤🎉
@Amani796
@Amani796 4 месяца назад
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 4 месяца назад
ልጅቷ ገና ሌላም ተአምር ታመጣለች 😂😂😂ዘና ብላ ነውኮ የምመልሰው ሁለቱንም ወንዶች አታፈቅራቸውም 😂😂😂
@Usually-x3t
@Usually-x3t 4 месяца назад
ነጠላ የሚለብሱ???? እንደእነሱ ባለጌ የለም:: ወንዶችም በዚህ እንደሚማረኩ ስለሚያውቁ እንደማጥመጃ እየተጠቀሙበት ነውና ወንዶች ተጥንቀቁ::
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 4 месяца назад
አይዞህ እርግጠኛ ሳትሆን ለልጁ እዲያግዝ አጉል ተስፋ መስጠት😢😢😢ልጅቱ መጥታ ቢሆን ምን እደሚፈጠር ሳስብ❓
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 4 месяца назад
ተመስገን በል ተገላገልካት እችን ቀልቃላ ሰትዬ ዘሯም አይፈለግ ተገላገልክ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 4 месяца назад
😂😂😂😂
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
😅😅😅😅😅
@eyobbogale7654
@eyobbogale7654 4 месяца назад
Betamm tegelagelat yenem megnot nebere
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад
🤣ዳቦዋ ናት እኮ ቀልቃላ 🤣🤣🤣እሷ ምንም አታውቅም 🤣
@enanu7590
@enanu7590 4 месяца назад
​@@ኢትዮጵያየእኝናት😂😂😂😂
@ተስፋነሽሙሉአለም
@ተስፋነሽሙሉአለም 4 месяца назад
የኔ እናት ልጆቷ የውኃ ነች ታስቀኛለች ❤😂
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад
ምን ማለት ነው 🤔ፍት ቅኔ ለማያውቁ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 4 месяца назад
ደምሩኘ እህቶቸ❤
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 месяца назад
😂❤😂❤ትክክል ልጅነት ነው😂❤
@hawikonjo6789
@hawikonjo6789 4 месяца назад
እልም ያለች ሰገጤ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад
@@hawikonjo6789 🤣
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 4 месяца назад
እንተ ግን ዝም ብለህ እሰገብተህ ነዉ ያወጣከዉ ሰለዚ ድጋሚ ከኔ ሞክር ግን በደንብ ሰራ
@KerimaYesuf
@KerimaYesuf Месяц назад
😢😢😢😢😢ሚሲኪን አሳዘንከኝ ጥሩ ትዳር ይስትህ አመጥንህም እካ ማስጠሊ ወይ አታምር ወይ አታፍር 😢😢😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 4 месяца назад
ተመስገን ተናዷል ለዚህ ነው በዚህ ሁኔት ከሚዲያው የወጣው አለምሰገድዬ ትረደዋለክ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
አዎያሳዝናል
@AminatMoges
@AminatMoges 4 месяца назад
ምኒቱ ባለጌ ነሸ አሷ ሰትናገር ደሜ ይፈላል
@Leyatwondimu-j6r
@Leyatwondimu-j6r 4 месяца назад
ምን አደረገች አብራው መኖር ትፈልግ ነበር እሱ ደግሞ አይፈልግም የምን ግዜ ማባከን ነው ላጥ
@AminatMoges
@AminatMoges 4 месяца назад
@@Leyatwondimu-j6r በይ ወደራስሸ ተመለሸ አንችም የሷ ቢጤ ነሸ መሰል ከማን እንደሆነ የማይታወቅ ልጂ እየወለዳችሁ የሰው መሳቂያ አትሁኑ በ 1 ተወሰኑ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 месяца назад
ይቺ ገጣጣ ባለጌ ሴት አሰዳቢ ላነጋገሯ እንኳን አንገቷን የማትደፋ ጉደኛ ነች። ያስነካችው ነገር ቢኖር ነው እንጅ እያወቀ ከሌላ የምትሄደውን እሷን እድል የሚጎተተው ያስገርማል።
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 4 месяца назад
AHUNM.LTASDES. YHONAL...YHIDCWE... KOTATMU
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 4 месяца назад
ችር የለም ምለት አርሱ ችግር ይልኖ ምምስሎ ይልኮ ንግር አስቅኝ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣
@TitiMekonnen
@TitiMekonnen 2 месяца назад
ዘላለም ተብየው ግን ያናድዳል ደደብ ነው መጀመርያ ትዳሯን ልያፈርሰ ፈልጎ ነበር ሳይሳካለት ሲቀር ግን ( alemsegedin)የመሰለ የተከበሩ ጋዜጠኛ ሳያመሰግን ተነስቶ መውጣቱ ያሳዝናል ሰዎችዬ ራስ ወዳድነት አያጥቃን የለፋልንን ሰዉ ዋጋ አናሳጣ አንክዋን ተናደድክ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 4 месяца назад
ይህ ልጅ ህፃኑ እንደገና አባት ነው ከተባለው ጋር መረጋገጥ አለበት! ሴትየዋ ከሌላ ሶስተኛም ሰው ጋር ላለመገናኘትዋ ምንም ማረጋገጫ የለም
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 4 месяца назад
Eko😂😂😂😂😂
@abnett.6429
@abnett.6429 4 месяца назад
😂😂😂😂
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 3 месяца назад
በትክክል 😊
@getetilaye5905
@getetilaye5905 4 месяца назад
አለሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጋ ያለ ሰው አክባሪ ነህ በጣም የዋህ ናት ሲበዛ ነገሮችን አታገናዝብም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
ምን ማለት ነው አታገናዝብም ?
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
አዎ በትክክል አታገናዝብም ገና ጥሬ ናት አሁን እንኳን አለም ሰገድ ሲደውልላት ስልክ አንስታ ልክ እደማታውቀው ሰው ነው ያወራችሁ በዚህ መለየት ይቻላል እኔ ለሷ ንግግር አፈርኩ
@AgewKemant
@AgewKemant 4 месяца назад
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብርእልም ያለች መደዴ. ገጣጣ ስለ ቤተስብ ጣእም ስርእት የማታውቅ ሜዳ እደግ ነች ...እበትም ትል ይወልዳል" ማፈሬያ ነች ከዚች መደዴ ስገጤ የተወለደ ልጅ ፈርዶበት 🤮🤮🤮
@selamselina1321
@selamselina1321 4 месяца назад
​@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብርቀላል ጥሬ ናት ሲበዛ ግዴለሽ
@bauyshezeleke2256
@bauyshezeleke2256 4 месяца назад
ገና ብዙ እንሰማለን😢
@tgatube4990
@tgatube4990 4 месяца назад
አለምሰገድ እድሜና ጤና ይሰጥህ ይሄ ልጅ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እሩህሩህነቱን አይቶ ይካሰው በመልካም ሴት እላለሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይክስዋል❤❤❤
@amanawitazezewTge
@amanawitazezewTge 3 месяца назад
ጉድ፡የምር፡እንዴት፡እንደሳኩኝ፡መራገጥ፡ጀመርሽ፡ጉበዝ፡ኤታባቱ፡እንደው፡አይይይ፡አንች😂😂😂፡ይመችሽ፡አቦ
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 4 месяца назад
ይቺ ለንግግሯስርአት የሌላት እንኳን ቀረችብህ ይቺ ዱርዬ ላንተ ሌላ መዳሀኒያለም መርቆ ይስጥህ አይዞክ
@tirualemtube
@tirualemtube 4 месяца назад
እኔ ያሳደገው ሰውየ አባቱ ቢሆን ብየ ተመኘው
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 4 месяца назад
የኔም ምኞት ነው
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 4 месяца назад
በቃ ሆነኮ
@hanna4751
@hanna4751 4 месяца назад
እንኩዋን ደስ አለሽ
@RomanAbrham-i4t
@RomanAbrham-i4t 4 месяца назад
እቺከብልግናዋአይናውጣነቷ እረሀገሬወዴትእየሄድነው
@Leyatwondimu-j6r
@Leyatwondimu-j6r 4 месяца назад
ደጋደረገች ክብር አይወድላቸውም ወንዶች
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
እኔ የዳቦ ስም አውጥቼላታለሁ ከልክላ " ሰው ማመን ከንቱ ነው ከፈጣሪ በቀር ዘፈኑ ለስዋ ነው እየደወለች ገንዘብ መጠየቅዋ ነውር ነው ። እግዚአብሄር ለዘለአለም መልካም ሴት ይስጠው 🙏🙏🙏❤❤
@selamselina1321
@selamselina1321 4 месяца назад
ተከለከላሉ ተከለከላሉ ምነው መከልከሉ የሚለው ዘፈን ጋብዣታለሁ አስቂኝና አስተማሪ ነው ወንድሜ ግን ልምከርህ ይቅርብህ ደብተራ ቤት መሮጥ
@yeabwoldemariam
@yeabwoldemariam Месяц назад
አንተ ራስህ ገና ነህ ሳይኮ አትረዳም ልጁን አረጋጋው እንደውም ለሷ ሳይሆን ለሱ የስነልቡና ባለሙያ ያስፈልገዋል ማይኩን ጥሎልህ አወጣጡ ልክ አይደለም አረጋጋው አስረዳው ምን ነክቶት ነው ግን ከሷ የተሻለ ማግኘት ይችላል
@Reham-p4g
@Reham-p4g 23 дня назад
🤔🤔🤮 እክች የዝሙት ውጤት እንዴዚህ ነው ግን ምን ችግር አለው ፈጠሪበፈቀዴላችሁ በሀላል ብትጋቡ በዝሙት ከመኖር እባካቹ ራቁ
@buonavita4175
@buonavita4175 4 месяца назад
እንኳን ተረጋገጠለት.... አንተ ወንድ ነህ.... ይሕቺ ዱርየ.... አታስፈልግህም.... ላይፍም ምራ ውዴ ❤❤❤❤❤❤
@Eminetn
@Eminetn 4 месяца назад
አለም ሰገድ በጣም የዋህ ወንድም ነህ እንዳመሉ እንዳይከፉ አድርገህ ነው ምትመልሳቸው እግዜአብሄር ይስጥህ እሷ ግን ግፈኛ ነች የወሰደችውን ብር ትመልስ ምትሉ ላይክ 👍
@godislove5271
@godislove5271 4 месяца назад
ተከለከለ አሉ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዥው
@FiliKefu
@FiliKefu 4 месяца назад
😂
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 4 месяца назад
😅😅😅😅😅
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 месяца назад
ቅቅቅቅቅቅቅ.... አሌክሱ ባንተው መጀን :: በሳቅ ገደልከኝ ከልከይዋለሁ ስትል ከት ብለህ ስቀህ ከልክየዋለሁ ብለህ የሳካት ሳቅ ተመችኝ አቦ ለካ ጆከርም ነህ በርታ አሌክሱ ..🤣🤣🤣 ቅቅቅቅ ከለከልኩት ምግብ ነው እንዴ የከለከልሽው ... ወደው አይስቁ ... አሌክስ ሁሌም ሳቅልን ወንድማለም !!! 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 месяца назад
እውነትም ነውር እይ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ኑሮ ያስጠላል እኳንም የበፊቱን ቪዲዮ ያልሰማሁት ሰው እንዴት 2 ወንድ ይኖረዋል? ልጆችስ ለምን ባልታቀደ ዝግጅት ይወለዳሉ? ምናለ ብትጠነቀቁ? በሽታውም የዛን ያህል ነው:: አሌክስ የከልክዬዋለሁኝ ጉዳይ ያንተ ሳቅ እኔንም አሳቀኝ:: በሽታም ቢመረመሩ ጥሩ ነበር:: እስከ ዛሬ ከልክለሽው ጉድሽ ነው::
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 4 месяца назад
ልጂቶግን ምሲኪን ናት😂😂 ይፈርጣል ዛሬ።
@bezawitkebru
@bezawitkebru 4 месяца назад
በእመቤቴ አሳዘነኝ ተመስጌን የተባለው🥺
@Yesih-lg2ts
@Yesih-lg2ts 4 месяца назад
አይዞን ወንድሜ ፈጣሪ ላንተ መልካም ሴት ይሰጥሀል😢
@Emeye633
@Emeye633 4 месяца назад
ባላገር ሲስለጥን እኮ እንደዚህ ነው ሴቶ ሞጣ!!ውንድሜ እግዚአብሔር ነው ያላቅቀህ አይዞህ ይደርሳል በርታ
@itsmeageri
@itsmeageri 4 месяца назад
ወይኔ ሳላየው ገና ሳቂ መጣ😂😂😂/ ሚስኪኖች😂😂 በ
Далее