Тёмный

እውነት ዘማሪት ፅጌረዳ ጥላሁን ምንፍቅና ውስጥ ገብታ ነበር ወይስ........ይህን ያህል አመታትስ የት ነበረች? 

senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 10 месяцев назад
ቤተክርስቲያን ሁሌም እጆቻን ዘርግታ ትጠብቃለች የወጡት ሁሉ ወደ ህይወት ተመለሱ እህታችን እንካን እግዚአብሔር ማረሽ እንካን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@Tigist-z5t
@Tigist-z5t 10 месяцев назад
ይመጣሉ እኛም እንበረታለን ጌታምሁልግዜ ከኛጋር ነው
@tighist331
@tighist331 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይባርካችሁ እንኮን ደስ አለሽ ።
@alemdebebe8361
@alemdebebe8361 9 месяцев назад
ክብር ክብር ክብር ለመድሐኒያለም
@z_amen87
@z_amen87 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን❤❤❤
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 9 месяцев назад
በእውነት ደስ የሚል መንፈሳዊ ስብስብ ነው እንኳን ደስ አላችሁ አለን ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፤ በቤቱ ያፅናሽ።
@getachewaddo5312
@getachewaddo5312 10 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ አገልግሎትሽ ተመለስሽ። የእግዚአብሔር ብርታትና ኃይል ዘላለም ከአንቺ ጋር ይሁን።
@mulualemnewadem5217
@mulualemnewadem5217 10 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለአለሙ ጌታ ክብር ምስጋና ለአለሙ ገዥ ሁሉ ይመጣሉ ሲገባቸው ኑልን ቤቴክርስቴያን በናፍቆት ትጠብቃችዋለች
@MelatWorkneh-b6w
@MelatWorkneh-b6w 9 месяцев назад
አትሸወዱ
@makty2113
@makty2113 9 месяцев назад
እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል:: ከ1998 ጀምሮ መዝሙሮችሽን ሰምተን ኑረናል በተለይ በወርቅ ቀለም ተጽፈሻልና ስለ ቅድስት አርሴማ የዘመርሻቸውን በተለይ እወዳቸዋለሁ: እንኳን መጣሽልን ለእንኳን አንች ምንም ይምጣልን
@tsehaykahsay420
@tsehaykahsay420 9 месяцев назад
ልብን የሚሰብሩ የሚመስጡ መዝሙሮችሽ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ባጣንሽ ስአት ደግሞ በተሰበርኩት ልክ አሁን ደግሞ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን። በቤቱ ያፅናሽ።
@firansh1115
@firansh1115 9 месяцев назад
ዘማሪት ጽጌረዳ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን ለዉላችን ወደ ልባችን ይመልሰን አሜን
@MelatWorkneh-b6w
@MelatWorkneh-b6w 9 месяцев назад
እባካችሁ አትሸወዱዱዱዱዱዱዱ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔ እራሱ ሃይማኖቷን የቀየርች አልመሰለኝም ነበር ግን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን በሰላም መጣሽልን በርች አሁንም አረፈደም ❤❤❤❤❤
@eftahtube7646
@eftahtube7646 10 месяцев назад
ዋዉ በጣም የምወዳት የሳን መዝሙሮች እሰማ ነበር እንኳን ተመለሽ እህቴ ፅጌረዳ። ልክ ነው በወርቅ ቀለም ተፅፍሻል የሚለው መዝሙራ ስንሰማ አድርገናል ።
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 9 месяцев назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ብሰላም መጣሽ እህታችን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 9 месяцев назад
እኔ ደሞ በጣም ምወድላት መዝሙር በስምህ ታምኛለሁ እዳትተወኝ ውይይይይ እንኳን መጣሽልን እህታችን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@meba7869
@meba7869 8 месяцев назад
ዘማሪዎቻችን እዝራ ፅገረዳ እንኳን ደህና መጣችሁ እንወዳችኅዋላን ጊዜው እግዚአብሔር የጠፉት ልጆቹን የሚሰበስበበት ጊዜ ነው በቤቱ ያፅናችሁ ተባርኩ 🙏🙏🙏
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ። በቤቱ ያፅናሽ❤
@FigaayFigaay
@FigaayFigaay 10 месяцев назад
ስለመዝሙርሽ ለመግለጽ አቅሙ የለኝም ስነምግባርሽ እርጋታሽም በዚዉ ልክ ነው ከዚህም በላይ እንድታገለግይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም እንዳንች ካደኩባት ቤተክርስቲያን ከራቁሁ 13ዓመት ሆነኝ መጋቤ ሀዲስ ፍሬስብሐት
@wilajoqqa2663
@wilajoqqa2663 10 месяцев назад
እግዚአብሔር እርሶንም ወደ ቤትዎ ይመልስዎ
@hanogg8115
@hanogg8115 9 месяцев назад
Are wede betu memeles new yemiyawatw ...... Amelake Dengel Mareyam wede betu yemeleswot!!!
@makty2113
@makty2113 9 месяцев назад
እኮ ወዳጄ የምንረዳቹህ ካለ ያወያዩን ከይቅርታ ጋር
@Abdiyom3453
@Abdiyom3453 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@sare100-t7q
@sare100-t7q 10 месяцев назад
ምን ልበል እግዚአብሔር ይመስገን
@tenudeju7814
@tenudeju7814 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ክርስቶስይውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ❤
@hanogg8115
@hanogg8115 9 месяцев назад
እውይ አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏❤️ ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ነው ያነሱት ❤ እንኳን በሰላም መጣሽ❤ በቤቱ ደሞ ይፅናችሁ🤲🤲🤲
@MelatWorkneh-b6w
@MelatWorkneh-b6w 9 месяцев назад
ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ አትሸወዱ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ❤
@ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ
@ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ 10 месяцев назад
በምጣቷ ደስብሎናል እንኳን ደህና መጣሽ ብለናል ግን አታለባብሱ ስትጠይቁ አልሄደችም አልወጣችም የሚልነገሰምቻለው በተሀድሶ አዳራሽ እያየናቸው ነበር እኮ ከበሮ ቁጭብለው ሲመቱ አትሸፍኑ ግለጡት እውነቱ
@LemmaGurmu
@LemmaGurmu 10 месяцев назад
በአዳራሽ ከበሮ ስትመታ አየኋት ከሆነ ንገረን የተጠቀምክበት አገላለፅ " እያየናቸው " እሷን የሚወክል አይመስለኝም
@ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ
@ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ 10 месяцев назад
@@LemmaGurmu ሀሳቤ ግልፅ ብዬ አስባለው እውነት ይገለጥነው ። ቤቱ ያጽናት ያጽናን ፍጻሜችን ያሣምር
@GirmachewEndazenew
@GirmachewEndazenew 9 месяцев назад
በጣም ትክክል እኔም የተወለድኩበት ቦታ ታቦታችን እየሱስ ነበር እዬሱስን እያልን ነው እየማልን እያደግነው።
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 9 месяцев назад
እንኩዋንም ሃያል እግዚአብሔር አምላክ ከባዱን የግልሽን አሳር ውጣ ውረዶችን አሳለፈልሽ
@samsombrhane3830
@samsombrhane3830 9 месяцев назад
እንዃ ወደ ቤትሽ ተመለስክሽ እኅታችን እግዚኣብሄር በቤቱ ያጽናሽ
@fritaeth8620
@fritaeth8620 10 месяцев назад
Yalenew Enetsenalen Yehedut Yimetalu !!! LEUL EGZIABHER SEMU LEZELALEM yetemesegene yihun❤❤❤🙏🙏🙏
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏
@meseretabate5774
@meseretabate5774 10 месяцев назад
እልልልልልልልልል እግዚኣብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል በርችልን እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጸሎቶ ያስቡኝ ወለተሐና ብለው ከነ ቤተሰቦቼ
@PeacefulPomPoms-dp3uj
@PeacefulPomPoms-dp3uj 8 месяцев назад
Amlak Egzabher enkan redash ,it's blessed 🙌 😇 🙏 God bless you and your family, Good job keeping going l am so happy to hear that 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@senper-21
@senper-21 8 месяцев назад
Thank you so much
@ShewalemSememga
@ShewalemSememga 10 месяцев назад
ልጄዘማሪትጽጌሬዳ ጥላሁን መዝሙሮችሽ ሁሉ በጣም። ደስየሚሉናቸው እኮንበሰላም መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ አሜን
@bizuarega4507
@bizuarega4507 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
@tighist331
@tighist331 8 месяцев назад
ብርክ በይልኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@SuzanneEfrem
@SuzanneEfrem 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 9 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን ትጠብቅልን
@zerthuntemtime4737
@zerthuntemtime4737 9 месяцев назад
እንኳን ወደ ቤትሽ መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@titiTesfalem
@titiTesfalem 9 месяцев назад
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 9 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ፤ እንኳን መጣሽልን ዝማሬዎችሽ ድንቅ ናችው ተባረኪ
@TsigeReda-n5x
@TsigeReda-n5x 10 месяцев назад
Egziaber yimesegen
@ummlky1994
@ummlky1994 10 месяцев назад
እህታችን እኳን በሰልላም መጣሽልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@merymoni9306
@merymoni9306 10 месяцев назад
እግዚአብሔረ ይመሰገን🙏🙏🙏
@maryethiopia
@maryethiopia 9 месяцев назад
እግዛቤር ይመስገን
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
ወይኔ ደስሴል እግዚአብሔር ይመስገን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 9 месяцев назад
ደግሞ ኮ መዝሙሮችሽ በጣም ልብን የሚሰብሩ ናቸው እንኩዋን መጣሽልን ደስ ብልናል
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asfaw8603
@asfaw8603 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጠሽ እህታችን መዝሙሮችሽን አውቃለሁ እሶአን አላቃትም ነበር አሁን አዎኩሽ ደስስስስ አለኝ
@belayneshbekele2037
@belayneshbekele2037 9 месяцев назад
እንኳን.ደህና.መጣሽ..እንወድሸሻለን
@senaitftwi9466
@senaitftwi9466 10 месяцев назад
Ehta enquan wade batsh Egzabhr Massachusetts.🙏❤❤❤ Betam now Das yalge.😍
@GirmachewEndazenew
@GirmachewEndazenew 9 месяцев назад
እውነት ለመናገር በጣም ነው የጠፋችው ይኛም ዩንቭርስቲ ሆነን የምታጥናናን በሀይማኖት የምታፅና ነበርች አሁንም በመዝሙር ልታገለይይን ይገባል። እዚህ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘማሪዎችን በጣም ለኛ ኢትዮጵያን ኮኮባችን ምን ልበል ግን እንደምኖዳቸው ሳይሆን እቅልፋችሁ እራሱ ለኛ ሃሳብ ነው።
@SelamawitMis-dk3zx
@SelamawitMis-dk3zx 9 месяцев назад
egziabher yimesgen!!!
@birhanutamir3849
@birhanutamir3849 6 месяцев назад
emebethachin lemn ataneshilinm yealemn enat
@AberaAsefa-pj1fp
@AberaAsefa-pj1fp 10 месяцев назад
Enkuan dehna metash ehitachin❤❤❤❤
@betelhemsuga1083
@betelhemsuga1083 9 месяцев назад
ጽጌ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስታንሽ በሰላም ተመለስሽ ከቤተክርስታን መራቅ ሰላም አይሰጥም እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃሽ
@tawaahidookoo
@tawaahidookoo 9 месяцев назад
አንኳን ደና መጣሽ
@AberaAsefa-pj1fp
@AberaAsefa-pj1fp 10 месяцев назад
Egziabher yemesgen
@emebetasfaw318
@emebetasfaw318 9 месяцев назад
በእውነት እነሱን ከቤተክርስቲያን እየገፋ ያስወጣ ግሩፕ አለ አሁን ግን አባቶች የተበተኑትን ለመሰብሰብ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እማሆይም በርቱ
@minteworku3590
@minteworku3590 9 месяцев назад
God Bless You
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 9 месяцев назад
የሚገርም ቀን በጣም ነው መመለስሽን ሳይ የደነገጥኩት ስለሁሉም ነገር እ//ር ይመስገን እህታችን ፅጌረዳ ጥላሁን የሚገርምሽ ቀድሞ በኦርቶዶክስ እያለሽ ቢሲዲሽን ገዝቼ ሳይ ፅጌረዳ ጥላሁን ሲል
@ንማጀ
@ንማጀ 9 месяцев назад
እማሆይ እኛም ቢመለሱ በጣም ነዉ ደስ ሚለን ግን የበለጠ ደስ ሚለን ቀኖናዋ ንስሐዋ ጨርሳ ቢሆን እንደ እዝራ ቢሆን በጣም ደስ ይለን ነበር ነዉ የኛ ጥያቄ
@Misrak-b6n
@Misrak-b6n 9 месяцев назад
ቤተሰብም በየዋህ ልቡ አምላኩን አምኖ ሳይወላውል ለእኛ አስረክበዋል አቆይተውልናል በልማድ ባትይ ጥሩነበር የመናፍቅ ንግግር ነው ዛሬ ትምህርቱን ተምረን ዘመናዊ ሆነን ይክኸው ሃይማናቶችን እንወዳለን እነሱ አልካዱም ለልጆች አስትላለፉ ክብር ለወላጆች ይሁን
@ERMY-1972
@ERMY-1972 9 месяцев назад
ኦርቶዶክስ በሯ ክፍት ነው ለሰደቧት ሁሉ።ለካዷት ሁሉ።እኔ እስካሁኗ ደቂቃ አዲስ ሲነፍስ ያልነፈሱ በኦርቶዶክስ ፀንተው የነበሩና ያሉ ጀግና ታማኝ የኦርቶዶክስ ልጆች ከፍፍፍ ያለ ክብር አለኝ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ንማጀ
@ንማጀ 10 месяцев назад
መች ይቅርታ ጠየቀች እረ ሰዎች ዛሬም በዉስጥ አደለም ተጠንቀቁ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 9 месяцев назад
መቼ ይሰማሉ ብለህ ነው ወዳጄ እሷ የከፈተችው የቴሌግራም ግሩፕ ላይ እኮ ፕሮቴስታንታዊ ትምህርት እንደጉድ ነው ምታስተጋባው
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 7 месяцев назад
ተው እናታቹህን ትታቹህ የትም አትሒዱ እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ እና ቀጥተኛ እምነት ነች❤❤❤❤❤😭❤ ማንም ያለውን ቢል ሀይማኖታችን እውነተኛናት ዝም ብላቹህ ለሰይጣን አትነዱ በስምአብ ብላቹህ አማትባቹህ አርቁጥ ሀይል ስልጣ ያለው የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሪቱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው❤❤❤
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 10 месяцев назад
Yene Ethan Egzabher yemsegn ❤❤❤
@YeshiMekonen-o1v
@YeshiMekonen-o1v 9 месяцев назад
Egeziaber yemesegen
@selamawitfasil6719
@selamawitfasil6719 10 месяцев назад
እል እልል እልል እልል እልል እልል እልልልልልል
@tekuambelay
@tekuambelay 9 месяцев назад
Ellllllllllllllllllll Yetefachiw bege temelesech🙏🙏🙏❤️
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 9 месяцев назад
እንኩዋን ለቤቱ አበቃሽ ከቤተክርስቲያንማ አትለይ እንጂ ለካ የጠፍሽብን ለዝ ነው በይ እንኩዋን ለቤቱ አበቃሽ
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 10 месяцев назад
Fetarii wedebetesh enqn metash
@RomanTerefe
@RomanTerefe 9 месяцев назад
ብዙዎች የቤተክርስቲያን ማህበር መስሎን ሄደን ነበር እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን🙏
@Misneb
@Misneb 9 месяцев назад
ዘማሪት ፅጌረዳ አገልጋይ ስስለሆንሽ ምክንያትሽ ምንም ይሁን ምን ብትጠፊ ግዜ ቤተክርስትያንን ጥለሽ እንደሄድሽ ታሰበ። ይገርማል የሰይጣን ነገር ባልዋልሽበት እንደዋልሽ ተደርጎ እንዲቆጠር። አላወቃችሁም የቤተክርስትያኒቱ ልጆች በተለይ አባቶቻችን በቤተክርስትያን ሲያገለግሉ የነበሩት የእነሱ ልጆች ጠፍተን የትም ስንባዝን ኖረን ኮሽ ሳይልብን በንስሀና ቄደር ተጠምቀን የተመለስን ቤታችን ይቀጥረን! በከንቱ የባከኑ ዘመናት በጣም ይቆጫሉ። ይህን የፃፍኩት የሰዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ትቤት (በግዜው አጠራር) ተማሪ ነበርኩ። እድሉን ሳገኝ ወደፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሆነ ሚድያ ላይ የምለው ይኖረኛል....
@lovelet0124
@lovelet0124 10 месяцев назад
እማሆይ አርሴማ ደህና ነዎት
@selamawitfasil6719
@selamawitfasil6719 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@wondimagegntamiru1324
@wondimagegntamiru1324 9 месяцев назад
MEDHINALEM ENKUWAN LEZHI ABKASH
@milatywenargiberhey
@milatywenargiberhey 9 месяцев назад
Yegrmali egnam beti mesahaf kidos yegebaw beny mqinyati new equn dena metiashelin ❤❤❤❤❤❤ enwdeshe alin
@HimanotqtAbra
@HimanotqtAbra 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 9 месяцев назад
እንክዋን ወደ ቤትሽ መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤ ቤተክርስቲያንን የሚያውቃት ምንም ቢጠፋ ተመልሶ ይመጣ💯 ምናለች በሉ ግዜ ይፈጅ ይሆናል እንጂ በጋሻው እራሱ ይመጣል :: በጋሻው ይህን ካነበብክ ውስጥህ ሰላም የለም ደስተኛ አይደልህም ብር ጠፊ ነው የማያልፈውን አምላክህ ይጠብቅሀል ግዜው ሳያልቅ ወደ ቤትህ ትክክለኛው እየሱስ ወዳለበት ተመለስ::
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 9 месяцев назад
አረረረረ እዝራ የት ነዉ😢😢😢😢
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 10 месяцев назад
ከዚህ ለይ ሰተትነው ወደ ታድሶ ሒዳነበር አሁን ተመልሳለች ነው ዋናው ጥያቄው አልወጣችም ሳይሆን አሁን ተመልሳለች ነው አትበይ እህታችን ወይም እናታችን
@fishs.o.gm.o.g319
@fishs.o.gm.o.g319 10 месяцев назад
አንተ ግን ለምን ወደ አገልግሎት ተመለሰች ያስመስልብሃል! ምክንያቱም ውሸታችሁ ስሟን ስታጠፉ ስለነበረ ተጋለጣችሁ ለዛ ነው የተናደድከው!
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 10 месяцев назад
@@fishs.o.gm.o.g319 ምስኪን መጀመርያ የቤተክርሰቲያን ሰራዓቷምን ይላል ብለህ ጠይቅ ከዛ ውጭ ብዙ አታውራ በመሰለሷ ደስተኛ ነን ነገርግን ሰራተኞች ቤተክርሰቲያን ወጭ በሚዲያ ብቻ ተመልሻለሁ ብቻ በቂ አይደለም እሸ ሰውች ሰላውሩ ብቻ ተመለሱ ማለት አይደለም አንተ የታድሶ ቀኝ ነህ መሰለኛ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 9 месяцев назад
​@@fishs.o.gm.o.g319ወዳጄ እስኪ እሷ የከፈተችው የቴሌግራም ግሩፕ ገብተህ እየው እዛ ግሩፕ ላይ ፕሮቴስታዊ ትምህርት ነው የሚተላለፈው ወደድክም ጠላህም ሴትዮዋ አሁንም ተሀድሶ ናት
@BelaynehEskeziaw-mz2pn
@BelaynehEskeziaw-mz2pn 9 месяцев назад
ቤተክርስትያንንየምትክዱአያዋጣም።በቀራኒወአደባባይበአምላካችንየተሰጠንንየመጨረሻ የክርስቶስ ፍቅር አንርሳ።እባካችሁ እንደ ቅዱሳን ሀዋርያት አባቶቻችን እስከማት ለእምላካችን እንታመን።እህታችን እንኩዋን በሰላም መጣሽልን
@AlamYlima
@AlamYlima 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 10 месяцев назад
ውይ ስራ ሳልገባ መዝሙር በዘመረች
@TsigeReda-n5x
@TsigeReda-n5x 10 месяцев назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarakee-gz6ko
@sarakee-gz6ko 10 месяцев назад
❤❤❤
@merymoni9306
@merymoni9306 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል
@YordiSahele
@YordiSahele 9 месяцев назад
እንኳ ወደ አባትሽ እቤት ተመለሽ🎉🎉🎉
@Fitsum-j5o
@Fitsum-j5o 9 месяцев назад
we menafiqan ye hedech mesilogn neber. Egziabher chigirochishin fetito wede ageligilot yimelisish.
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 10 месяцев назад
ታድሶነበረች ከነሰለሞን አቢበክር ጋርነበረች እና ጠይቁልን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 месяцев назад
እኔም ልመለስ ነበር ግን......😢
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 10 месяцев назад
Elllllll ellllll ellll igzabiher yimasigen
@brtukanoma1640
@brtukanoma1640 10 месяцев назад
ወይኔ ለምን ትሸፋፍናላችሁ ከተሀድሶ ጋር ነበር የምታገለለው አትሸፋፍነው
@TsigeReda-n5x
@TsigeReda-n5x 10 месяцев назад
yane wede ehet
@عليالعلي-ذ8ج3ص
@عليالعلي-ذ8ج3ص 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
NAH UH
00:17
Просмотров 2,5 млн