Тёмный

🔴 ፕሮቴስታንት( ጴንጤ) የማንሆንበት ትልቁ ምክንያት | ቴቄል ቲዩብ| tekel tube 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ጴንጤ የማንሆንበትና ልንሆንም የማንችልበት ትልቁና ዋናው ነጥብ ምንድነው?#ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #protestant #church‪@haletatv‬ ‪@TIZITAWSAMUEL‬

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@MihretMelkie
@MihretMelkie 9 месяцев назад
እረ አንተ ልጅ አልተቻልክም እኔም አንተን እየሰማሁ አብረውኝ ለሚሰሩ ፕሮቴስታንቶች አልተቻልኩም ሰው አስተማሪውን ይመስላልና።ሰው አደረከኝ።ከዚህ በፊት ሲጠይቁኝ ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ግን አንተን. ስከታተል ለድራማው ቤት ከበድ በያለሁ።አቡዬ ተባረክ።
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
😂😂❤❤
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
ይሄ አኮ ነው በደንብ ስንማር ነው መከላከል የምንችል ነው ! አኔንም በጣም አየባረከኝ ነው ፡፡ ጴንጤዋች ሊከቱኝ ብዙ አርገውኝ በድንግል ማርያም ጥበቃ የተረፍኩ ነኝ ፡፡
@talaalex2032
@talaalex2032 9 месяцев назад
ይሄን የሚናገር ምን ያለ የተባረከ አንደበት ነው ተባረኩልን በጣም ነው ምወዳቹ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃቹ ዋው❤❤❤❤❤❤
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ትኑር ለዘለአለም
@badrea36
@badrea36 9 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ❤ አልሃምዱሊላህ❤
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 9 месяцев назад
እኔም 🥰🥰🥰 የኢየሱስ ተከታይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ነኝ
@misganabere6115
@misganabere6115 9 месяцев назад
​@@badrea36ና ወደ ክርስቶስ መሐመድ ሐሰተኛ ነብይ ነው።
@badrea36
@badrea36 9 месяцев назад
ማነወ እዉነታኛዉ ነቢይ ? ደደብ
@badrea36
@badrea36 9 месяцев назад
መሀመድ በቺ አፍ አይጠረም ቁሸሻ
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
ሐሰተኛውን መሲህ እንደሚከተሉ ግልፅና ግልፅ ነው:: የእርሱ መንገድ ጠራጊ ናቸው እውነቴን ነው የሚላቹ ዛሬም ነገም ለዘለአለም ተዋሕዶ ቀጥታ ከክርስቶስ ጋር የምታገናኝ ሃይማኖት ናት:: ያልገባቹ ገብታቹ እይዋት በእውነት ትጠቀሙባታላቹ እውነተኛውን ክርስቶስ በጸሎት በስግደት በፊቱ በመንበርከክ በውብ ቅዳሴዋ ልመናዋ ውስጥ አማን በአማን ኢየሱስ ክርስቶስን ታገኙታላቹ ::
@komaistekle4512
@komaistekle4512 9 месяцев назад
ናይ ተዋህዶ እንቆዎች እንኳዕ ዳሓን መፃኩም ሓሕዋትና ሎምስ መጀመርያ እየ😂ብኃላ አዳምጠዋለው
@leltikinfe353
@leltikinfe353 9 месяцев назад
❤❤❤
@tko4438
@tko4438 9 месяцев назад
ሰለዚ አነ እየ ቃደምቲ😁😁
@dawaasaye2501
@dawaasaye2501 9 месяцев назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 9 месяцев назад
ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድሞቻችን
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 9 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ወንድሞቻችን የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃችሁ በርቱልን ❤❤🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
የኛ እንቁ ወንድሞቼ ጋዲሳ አየቡ የወጣትነት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ በቤቱ ያፅናን በርቱ ❤❤❤❤
@moges0716
@moges0716 9 месяцев назад
ፕሮቴስታንት እንኳን መሆን አስቤም አላውቅም እረ ብዙ ምክንያቶች አሉ ለጠፉትም የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥልን ።
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
❤አሜን፫ቃለህይወትን ያሠማልን
@kidye16ema
@kidye16ema 9 месяцев назад
የወጣትነት ዘመናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እናንተ የአለም ጨዉ ናችሁ ❤❤❤
@selamselam7608
@selamselam7608 9 месяцев назад
ዳንኤል 5:27 ቴቄል’ ማለት፥ ‘በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ’ ማለት ነው ተባረኹ ዞም ኣሕዋተይ ንፍዓት ኣብ ሃይማኖትና የጽንዓና እግዚአብሔር ኣምላኽና አሜን❤😇🙏
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 9 месяцев назад
ወንድሞች ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዝላቹ በርቱ ከናንተ ብዙ እየተማርነዉ ከዝበላይ ያብዛቹ
@misganabere6115
@misganabere6115 9 месяцев назад
ጋዲ እና አቡ የኔ ውዶች የጌታችን ኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 9 месяцев назад
Tebareku
@MeseretMesi-t6c
@MeseretMesi-t6c 17 часов назад
ማሮቼ. አባቴ ሚካኤል. ይጠብቃችሂ
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
It is in this time from between basic topics one of the best issue.please weak up protestant societies from this dark village & back to the origin orthodox tewahedo.GOD bless you Abu&Gadi."One Lord,One Faith,One Baptism"(Ephesians.4፥5).
@doracell2474
@doracell2474 9 месяцев назад
ተዋህዶ እንደመሆን መታደል የለም ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 9 месяцев назад
የኔ ውዶች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistselashi8431
@tigistselashi8431 9 месяцев назад
ዘመናዊ ጠንቋዯች ናቸወ :: እግዚአብሔር ርደቶኝ ወደ ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ ተመስገን 🙏🙏🙏
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
❤❤❤
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
ክብር ለአግዚያብሔር አኔንም ሊከቱኝ ነበር ! ዘመናዊ ጠንቅዋይ ያልሽው በጣም ተመቸኝ አውነት ፡፡ አንደገና ተጠምቀሽ ?
@almneshzewudu
@almneshzewudu 9 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞቻችን በርቱልን አቡየ ቀጥልበት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ነዉ❤
@zelalemgebeyehu2533
@zelalemgebeyehu2533 9 месяцев назад
በርቱ❤
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይክበር ይመስገን 🙏♥️♥️♥️
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 9 месяцев назад
አሜን❤🎉
@fitsumbeyene4174
@fitsumbeyene4174 9 месяцев назад
ለምን ፕሮቴስታንት አልሆንኩም። 1, መጽሐፍ ቅዱስን እንደገባኝ በግሌ መተርጎም ስለማልፈልግ። 2, መጽሐፍ ቅዱስ የሰርግ ቤት ቡፌ ነው ብዬ ስለማላምን። ምን ምለት ነው፦ መጽሐፉን በምልአት እንጂ በሚስማማኝን ጥቅስ ላይ ብቻ መመስረት ስለማልፈልግ። 3, ክርስቶስ በእርሱ በማመን በቤተክርስቲያን በኩል ለድኀነት የሰጣቸውን ምስጢራት/ፀጋ/ ማጣት ስለማልፈልግ። 4, ከሐዋርያት እና ከሐዋርያነ አበው ሰንሰለት ውስጥ መውጣት ስለማልፈልግ። 5, ከጎረምሳዋ ፕሮቴስታንት ይልቅ የአሮጊቷ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ልጅ መባል ስለምፈልግ። ለምን፦ እርጅናዋ በዘመን መቅደሟን እንጂ መበላሸቷን ስለማይነግረኝ። እግዚአብሔርም በዘመናት የሸመገለ ተብሏላ። እና እግዚአብሔር በዘመናት የሸመገለ ስለተባለ አምላክ እንቀይር? አረ በፍጹም፤ ልክ እንደዛው ቅድስት ቤተክርስትያንም በዘመናት መሸምገሏ በትክክል የቀራንዮ የመስቀል ውጤት መሆኗን ያሳብቃል። ወዳጄ ወይን ጠጅ በልጅናቱ ያሰክራል፤ እድሜው ሲጨምር ሲያረጅ መድኃኒት ይሆናል። የሚያሰክረውን ከፈለክ የ500 አመቷን ጎረምሳ፤ መድኃኒት ከፈለክ የ2016 ዓመቷን እድሜ ጠገብ እመቤት መምረጥ ትሽላለህ። 5, ክርስትናዬን በአግባቡ መኖር ቢያቅተኝም መሬት ለመሬት እየጎተትኩ ግን ከመብል፤ ከመጠጥ እና ከምድራዊ ጉዳይ ጋር ብቻ መስፋት ስለማልፈልግ 4, መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶች ውስጥ መግባት ስለማልፈልግ። እቺ ትንሽ ትብራራ መሰለኝ፦ ክርስትናን በአጭር ቃል ጥቅልል አድርገን እንግለጸው ብንል፦ በክርስቶስ፤ ለክርስቶስ፤ እንደ ክርስቶስ መሆን፤መኖር፤ መመላለስ ማለት ነው። እንደዛ ከሆነ አንድ አማኝ ክርስቲያን ነኝ ለማለት ጌታ በምድር በሥጋው ወራት ያደረጋቸውን ማድረግ ያላደረጋቸውን አለማድረግ ተቀዳሚ ተግባሩ ነው የሚሆነው። አምላክ በሥጋ የተገለጠበትን አንዱ ምክንያት ለአርአያ ለምሳሌ ስለሆነ። ለዚህም ጌታ ጾሟል፤ ፀልዮአል፤ ፈውሷል ወዘተ... ግን አንድም ቦታ በልሳን ተናገረ ተብሎ አልተጻፈልንም። መጽሐፍ የሐይማኖታችን ጀማሪ እንዲለው ክርስቶስን የሁሉ ነገር ጀማርያችን ጌታ ነው ካልን፤ የመጀመሪያው የልሳል ባራኪ/ተናጋሪ/ ጌታ መሆን አልነበረበትም ወይ? ስንት ነገር ሲጻፍልን እንዴት በአንድ ስፍራ ላይ እንኳን ጌታ በልሳን ፀለየ ተብሎ አልተጻፈልንም? * ልሳን ሰው በመንፈስ ሲመሰጥ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያወራበት ቋንቋ ነው ካላችሁኝ፤ ምናልባት መመሰጥ ከሆነ ልሳን የሚያስወራው። ክርስቶስ እኮ የደም ላብ እስኪያልበው ፀለየ ተብሎ ተጽፎልናል። እንዴት እዚች ክፍል ላይ እንኳን አንድ ሁለት የልሳን ቃላትን ጣል ጣል አላደረገም??? * ላስን በእግዚአብሔር ጋር ምስጢ * ልሳን ከእግዚአብሔር ጋር ምስጢር ማውሪያ ነው ካላችሁኝ ደግሞ፤ በእውነት እናንተ ከወልድ በተለየ ከአብ ጋር የምታወሩበት የምስጢር ቋንቋ ለምን አሰፈለጋችሁ? ምክንያቱም ክርስቶስ እንኳን በዩሐ 17 የሊቀ ክህነቱን ፀሎት "አንድ እንደሆንን አንድ አድርጋቸው" ሲል በሚሰማ ቋንቋ ነው ያቀረበው። ቢያንስ እዚህ ክፍል ላይ እንኳን ጌታ እንዴት ልሳን አያወራም? ። * መቼም ልሳን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ጌታ በምድር ሳላ ገና አልወረደም ነበር ለዛ ነው ጌታ ልሳን ያልተናገረው እንደማትሉን እተማመናለው፤ ወይም እንዳትሉ እፀልያለው። ካላችሁ ግን መነጋገር ያለብን ልሳን ላይ ሳይሆን የክርስቶስ አምላክነት ላይ መሆን ያለበት ይመስለኛል። ድንገት እንደዛ የሚል ካለ ግን ምክንያት ለማሳጣት ብቻ እንመልሰው፦ በማቴዎስ 3ላይ ጌታ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ በእርግብ አምሳል ወርዶ እንደተቀመጠበት ይነግረናል። "አረ ጌታ ሆይ እዚህ ክፍል ላይ እንኳን ልሳን ተናግረህ ገላግላቸው"?። ይገርማል አሁንም ክርስቶስ ልሳን አልተናገረም፤ ይልቁንም አብ "በእርሱ ደስ የሚለኝ...." ብሎ በሚታወቅ ቋንቋ ተናገረ። በመጨረሻም ደቀ መዛሙርቱ ጌታ ምን ብለን እንጸልይ ብለው ጠየቁት ጌታም "አንዳንዴ ምስጢር ማውራስ ስትፈልጉ አልያም በመንፈስ ስትነኩ በልሳኖቻችሁ...." አለ እንዴ? አላለም። በነገራችሁ ላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በምታውቀው በየዕለቱ በምትጠቀምበት በተወለደችበት ቋንቋ ፀልያ ስለተነቀፈችው ሴት ምን እንደሚል ሰምተኃል? እንዲህ ነው የተባለችው፦ ማቴዎስ 20 ¯¯2¹ እርሱም፦ ምን ትፈልጊያለሽ? አላት። እርስዋም፦ እነዚህ ሁለቱ ልጆቼ አንዱ በቀኝህ አንዱም በግራህ በመንግሥትህ እንዲቀመጡ እዘዝ አለችው። ²² ኢየሱስ ግን መልሶ፦ የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ ልጠጣው ያለውን ጽዋ ልትጠጡ እኔም የምጠመቀውን ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን? አለ። እንችላለን አሉት። እርሷ በምታውቀው ቋንቋ ፀልያ ከሳተች፤ ታዲያ አንተ ወዳጄ በማታውቀው ቋንቋ ምን እያልክ ይሆን? ብቻ ባለ ቆቡ ሚስማር እንዳታዘንብብን😂 ቸር ክረሙ
@amehatamiru526
@amehatamiru526 9 месяцев назад
Ohhhh ahun ye tsafkewun tsihuf Abu be nibab endiykerbin be akbirot enteyikalen
@fitsumbeyene4174
@fitsumbeyene4174 9 месяцев назад
አይቻልም በኮፒ ራይት ነው የምከሰው ! ወዳጄ ፍሬ አለው ብለህ ካመንክ ምን ገዶኝ።
@asfaw8603
@asfaw8603 9 месяцев назад
እኔ ክርስትያን ነኝ የክርስቶስ ተከታይ ብዙ ትሰራላችሁ ብዬ አስባለሁ ውዶች ክበሩልን
@rozarose6532
@rozarose6532 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ በሰማንያ ቀኔ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተጠመኩ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በ40ና በ80 ቀናችን ነው ልጅነትን ያገኘነው
@የሽብርየሽብር
@የሽብርየሽብር 9 месяцев назад
የኛ እንቁወች በረቱ❤❤❤
@munamu7720
@munamu7720 6 месяцев назад
እናንተ የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ከናንተ ስንት ተማርኩ የተዋህዶ ፍሬዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ እመቤተ❤❤❤
@sifansifan3546
@sifansifan3546 9 месяцев назад
የኛ ተወዳጆች በርቱልን በ ክርስቶስ ፍቅር iwedachwalew🥰🥰
@merimeri4096
@merimeri4096 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ የኔ ክርስቶስ ባርያ ስሙ ለ ዘላለም ይባረክ ☝️ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 😍
@burtukandamise-rg7qk
@burtukandamise-rg7qk 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@helensamuel2473
@helensamuel2473 9 месяцев назад
Abu wendmachn be tekekl youtubeh yemtametachew tmrtoch ena ,demo ye nezih Onkoch yetewahdo ljoch ene Gadisa, Eyoba, Ake, mezmure yared, felege, spiros,yohad , kristofor,ldetekal,.....ere huluchum yeza agelgayoch be tewahdo melsi Alat yemtagelglu wendmoche betam new yekorahbachu ena yetedesetku. Lemn Agelglotahachu le hulu Ethiopianoch terfachu lenga le Eritrean🇪🇷 wendmamachu en ehtochu yemtagelglung yalachu betam new Be Getachn Eyesus sm Emwedachu . Dngl Mariam tbarkachu . Hulachum Be ye tera wed tekel Eyemetachu discuss ena samarise stadergu demo betam new tekami ena Anekaki yemihonew letwld bye Asbalew . Bzoch bante tmrt ke protestant eyetemelsu new yalut na , l,l yasebkut bzu fre new yem taferu yalehach ketlu bezi ❤️❤️❤️❤️❤️ Engdi Amringa bedeb slemaychl ykrta mesmat gen betam Arge esemalew ena betam new yemketatelachu ,Egzabher ybarkachu be semayawit Eyerusalem wagachu Geta ykfelachu Amen.
@adugenetadu
@adugenetadu 9 месяцев назад
በርቱልን❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 месяцев назад
አቦ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰዉራችሁ ከዚህ የበለጠ እዉቀት ከዚህ የበለጠ ሞገስ ይስጣችሁ
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 9 месяцев назад
እኛ ጴንጤዎች ደግሞ እናንተ ኦርቶዎች ሐዋርያት የሰበኩቱን ክርስቶስን ፈፅሞ አታውቁትም ነው እምንለው:: ትምህርታችሁም የሐዋርያትን ትምህርት ፈፅሞ የተከተለ በሐዋርያት መሰረትም ላይ ፈፅሞ አይደለም:: ምክንያቱም ትምህርታችሁ ጳውሎስ ጴጥሮስ ዮሐንስ ካስተማሩት ትምህርት የካደ ነው:: እስቲ አዲስ ኪዳን ላይ ሐዋርያት ያላስተማሩትን እናንተ ምታምኑበትን በትንሹ እንመልከት!!!! 1ኛ ስለ ማርያም.. በአዲስ ኪዳን የትኛውም ሐዋርያ ስለ ማርያም ርእስ አድርጎ ፈፅሞ አላስተማሩም:: 2ተኛ ስለ መላእክት በአዲስ ኪዳን የትኛውም ሐዋርያ ለመላዕክት ቀን ሰይመው ለመላዕክት ስዕለት ተስለው ወደ መላዕክት ፀልዩ ብለው ፈፅመው አላስተማሩም ለመላዕክት እና ለቅዱሳን መዝሙር ዘምሩላቸው አወድሷቸው ብለው ፈፅመው አላስተማሩም:: 3ተኛ ሐዋርያት ከኢየሱስ በቀር ማንንም ርእስ አድርገው ሰብከውም አስተምረውም ፈፅሞ አያውቁም:: 4ተኛ ሐዋርያት ታቦት ብለው ተሸክመውም ይሁን በአንድ ክፍል ውስጥ ብቻ ደብቀው ያስቀመጡት አልነበረም እንዲሁም ይህንን ታባት ሲወጣ እና ሲገባ ስገዱለት እልል በሉለት የነካውም ይቀፀፋል ብሎ ያስተማረ አንድም ሃዋርያ ፈፅሞ የለም:: እንዲሁም በዚህ ቀን ታቦትን አንግሱ ብለው አላስተማሩንም:: 5ተኛ ልክ እንደ ብሉይ ኪዳኑ የመቅደስ ስርአት በእጣን አጥኑት የሚል ትምህርት ፈፅሞ የላቸውም:: ስለዚህ ነው እኛ እናንተን ጌታን ተቀበሉ ትምህርታችሁም አንድም ሐዋርያ ባስተማረው መሰረት ላይ አይደለም እምንላችሁ:: እምነታችሁ በብዙ በሐዋርያት እምነት ላይ የተመሰረተ እምነት ፈፅሞ አይደለም:: እምነታችሁ የተመሰረተው የሐዋርያት ደቀ መዝሙር ባልሆኑት የትርክት ሰዎች ላይ ብቻ ነው:: ለማንኛውም አዲስ ኪዳንን እስቲ በደንብ ለህዝቡ አስተምሯቸው እና ህዝቡ እንዴት ጴንጤ እንደማይሆን እናያለን:: 😊
@ባዩሼ
@ባዩሼ 9 месяцев назад
ቃለ-ህይወት ያሰማልን እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች ሞዛዞቼ እናንተ ልጆች አራተው ምግብ ብሉ ወፈር እንደት ቶሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 9 месяцев назад
😂😂😂
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ተዋህዶ❤❤❤ ጌታ ክብሩ ይስፋ❤❤❤
@Tigist-zy5wx
@Tigist-zy5wx 9 месяцев назад
በርቱልን ብዙ ኦርቶዶክሶች እየተሸወዱ ስለሆነ እንደዚ አስተምሩን
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማችሁ ፍጽም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ወንድሞቼ 🙏♥️♥️♥️♥️
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ የተዋሕዶ ልጅ ❤ ዋዉ የዛሬ ይለያል❤ ቃል ህወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@betty8479
@betty8479 9 месяцев назад
የኔ ተወዳጅ ወንድሞች ፀጋና ሞገስን አብዝቶ ይስጣችሁ እመ አምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ እወዳችዋለሁ በርቱልኝ ❤❤❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 9 месяцев назад
የተዋህዶ እንቁወች❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏 እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹህ💒❤🙏
@GediyonTariku
@GediyonTariku 2 месяца назад
ደብተራ እና መተተኛ የሰገሰገችው እኮ ፕሮቴስታንት አደለችም
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 9 месяцев назад
የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤🙏❤
@kaleb3028
@kaleb3028 9 месяцев назад
እኔ ክርሰቲያ ነኝ የድግልጅ ሰሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤አሜን ተመስገን።
@talaalex2032
@talaalex2032 9 месяцев назад
እየሱስ እየሱስ ይላሉ ስለእየሱስ እንኳን እውቀት የሌላቸው ናቸው አይነልቦናቸውን ያብራላቸው🤔
@ayenewyihune
@ayenewyihune 9 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጥሉበት እንዳታቆሙት አደራ።
@marthasisay4318
@marthasisay4318 9 месяцев назад
ተባረኩ ፍፃሜቹን ያሳምረው:: የፕሮቴሰታት የማንሆነው ባጠቃላይ ሰማያዊውን ጌታ ሳሆን ምድራዊውን ስአሪኦስ ስለሚከተሊ እኛ መከተል ስለማንፈልግ ነው::
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን ዘመናቹን ይባርክልን ወድሞች 😍😍😍
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ይብዛላችሁ ዉዱቹ ወንድሞች በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይተመሰገን ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam8035
@selamselam8035 9 месяцев назад
የኦርቶዶክስ እንቁዎች 💪🏽❤️🙏🏾
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 9 месяцев назад
ፍፁም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ወንድሞቸ ❤ በርቱ😊
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 9 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋሕዶ እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@TINTAG.S
@TINTAG.S 4 месяца назад
ዲያብሎስ ድንግል ማርያምን ከማንም በላይ አምርሮ የሚጠላው ድል ነስቶ በሲኦል ያሰረውን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለወለደችው ነው። ስለዚህም ነው የአደረባቸው የ ይሁዳ ተቀጥላ መናፍቃን የሚጠልዋት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኩዋንስ እነሆአት እናትህ ብሎ መስቀል ላይ የሰጠንን እናቱን ጠላትህን ውደድ ነው ብሎ ነው በወንጌሉ ያስተማረው። የወንጌሉ ጠላቶች የማርያም ጠላት መሆናቸው ግን አያስደንቅም።
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u Месяц назад
እንኳንደናመጠቹልንውዲወንዲማቸችንእግዛቤሕርይመስገኝእንደነተአይነትያብዛልንበርቱልንእንወደቹዋለን❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Waka619
@Waka619 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ❤
@HalaNogosh
@HalaNogosh 9 месяцев назад
ጋዴሣ ዮቱብ ክፈት ❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 9 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቼ እኔ ክርሲቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማችሁ ፍፅጽም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኃለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤😊😊
@tko4438
@tko4438 9 месяцев назад
የኔ እቁች አቡ እናጋዲ የኔ ውዶች የጌታችን የኢዮሱሰ ክርሰቶሰ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ❤🎉😊 ደሞ ቃል ህይዉት የሰመዐልና ክብረት አሕዋትና 🥰☺️✝️💒
@senaytichenekew
@senaytichenekew 9 месяцев назад
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ጥጋዉን ይብዛልችሁ በቤቱ ይጥንችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰
@HaileyNazu-ul2zd
@HaileyNazu-ul2zd 9 месяцев назад
ጥሩ መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን🙏🙏🙏
@selamshewangizaw8767
@selamshewangizaw8767 9 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ! በደሙ የተገዛው ዋጋ የተከፈለልኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ! ❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
ከተዋሕዶ በላይ ጌታን የተቀበለ ማን አለ? ማንም የለም!!100%
@emabet5344
@emabet5344 9 месяцев назад
qaal hiwot yasamaalin wandimachiin igzaber yixabiqachuu ❤❤
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 9 месяцев назад
ዋው ✌️🙏✌️🙏✌️🙏🙏 ✌️🙏🙏🙏❤❤❤ ልክ ናችሁ ውንድሞቼ አዎ 99% ፕሮቴስታንትዎች በ ስሜት ነው የሚነዱት እግዝአብሔር ማስተዋል ይስጥልን ልህዝባችን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካቹህ በርቱ ቀጥሉበት እዳታቋርጡ
@moges0716
@moges0716 9 месяцев назад
ወንድሞቺ ሀሳባቹ በጣም አሪፍ ነው አለባበሳቹ ላይ ግን ፀአዳ ነጠላ ተረስቶ ነው።
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 4 месяца назад
አንተየምታወራውእየሱስንአታወቀውም አየሱስ እኔመንገደ አውነትህይወትም ነኝይላል።እገየበጎችበርነኝይላል በኔበቀርወደአብየሚመጣየለምይላል።አናንተግን44ታቦትአለንበእነዚህመንገዶችእነገባለንትላላችሁደግሞበእናንተፕሮቴስታንትአይገመገምም መጀመሪያተማሩ።
@genetchristian8222
@genetchristian8222 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ምርጥዬ ፕሮግራም ነው በርቱልን✨💖
@hinahina506
@hinahina506 9 месяцев назад
እኔም ክርስቲያነኝ❤❤❤❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TEWODROSsahile
@TEWODROSsahile 9 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቼ ብዙ ሰውን እያነቃችሁ ነው
@kuraz7873
@kuraz7873 9 месяцев назад
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እንኳን ደህና ❤❤❤
@fitalewadane5412
@fitalewadane5412 9 месяцев назад
ፀጋው አብዝቶ ይስጣችሁ!!
@ማትያስአለማየው
@ማትያስአለማየው 9 месяцев назад
ውንድሞቼ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የኔሐበሻ-ኈ3ዀ
@የኔሐበሻ-ኈ3ዀ 9 месяцев назад
የኛ የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዝልላችሁ በርቱልን ወንድሞቼ❤❤❤❤❤እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
@meronmace1941
@meronmace1941 9 месяцев назад
❤የኛ ምርጥ ወንድሞች ቃል ሕይወት ያሰማልን
@fitsumdebebe2
@fitsumdebebe2 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ልባቸውን ያብራላቸው። ወንድሞቼ ተባረኩ
@itsmyworld60
@itsmyworld60 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@SurprisedBamboo-rr4ep
@SurprisedBamboo-rr4ep 6 месяцев назад
በጣም በጣም ደስ የሚል ሀሳብ በጣም ጠቃሚ እና ውስጤ መስማት የፈለገውን ትልቅ ሀሳብ እግዚአብሄር ያሰባቹትን ያሳካላቹ ማስተዋሉን ይጨምርላቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Shalomyeab27
@Shalomyeab27 9 месяцев назад
የሁላችንንም መጨረሻችንን ክርስቶስ ኢየሱስ አምላካችን ያሳምርልን ❤🙏🤲🏽
@BiniMerina
@BiniMerina 9 месяцев назад
ቅዱሳንን ታመልካለህ ሲሉኝ አንተ የምታመልከው በክርስቶስ ስም የሚያጭበረብረውን ህሰተኛውን ክርስቶስን የጥልቁን መንፈስ ነው የምታመልከው ብዬ ነው ይምመልሰው
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
Tewhado❤❤❤❤❤❤❤❤ente🎉🎉❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genet4078
@genet4078 8 месяцев назад
ዮሐድ ይቅረብልን ❤
@nesibuapp2336
@nesibuapp2336 9 месяцев назад
ወንድሞችን እንወድሃለን
@helenfitsum8232
@helenfitsum8232 9 месяцев назад
Abuye ena Gadi tebareku wendemoche❤❤❤
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 9 месяцев назад
የምወዳቹ ወንድሞች❤❤❤❤❤ፀጋሁን ያብዛላቹው ከዛ በላይ
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትን ይግለፆላችሁ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ እና ጋዲ:: በቤቱ ይትከላችሁ ወንድሞቼ በርቱልኝ
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 9 месяцев назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@mostafacell7165
@mostafacell7165 9 месяцев назад
መጣች ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ
@mulualemnewadem5217
@mulualemnewadem5217 9 месяцев назад
ምንኛ መታደል ነው በወጣትነት እዲሚያችሁ አምላክን ማግኘት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላች 🥰🥰🥰
@HaymiyeMariym
@HaymiyeMariym 9 месяцев назад
ከስም በላይ ስም አለኝ ኦርቶዶክሳዊ ክርስታያን ነኝ ተበርኩ ዉዶቸ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 9 месяцев назад
Orthodox Tewahido Haymanote le Zelalem Nurilegn 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@yidnekachewlemma3234
@yidnekachewlemma3234 9 месяцев назад
እኔም ክርስትያን ነኝ
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ትምህርታችሁን
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 402 тыс.