Тёмный

እየደወልኩ ሰድብሃለሁ ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 747 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 2 года назад
ጀግናው ኢየሱስ ይባረክ ዮኒ አንተ ዘለአለምህ ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ክፉ አይካህ በሰሙ አጥር በደሙ እሳት ይሸፍንህ ከነ ቤተሰብህ. የእድሜ ባለ ፀጋ ያድርግህ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 года назад
ሰውን ተገን አድርጎ እየተወራጨ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ምክንያቱም ትውልዱ እያመለጠ ነውና ሰለሁሉም ነገር ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክ ዮኒ አንተን ያሰነሳ አይተኛም አያንቀላፋም ተባረክ
@rtfdift143
@rtfdift143 2 года назад
ወድሜ አገልግሎቱ ይቅርብህና ቁጭ ብለህ ተማር መንገዱን ሳናቀው አገልግሎት እድሜ ማባከን ነው።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 года назад
ወንድማችን ዋናው መመለስህ ነው አንተ ሳትሆን ጠላት ነው እንድትጠላው ያደረገህ ጥሩ የሚመለስ ልብ አለህ ተባረክ ገና ምረተአብንም ጠብቅ ዮኒ ምናለች ትለኛለህ እዚህቤት መቶ ጌታን ካልተቀበለ ጌታ ይችላል☝ ገና ለዚህ ክብር የሚበቁ ብዙዎች ይመጣሉ እግዚያብሄር መልካም ነው🙏
@emebetyoutube884
@emebetyoutube884 2 года назад
ክብር ለየሱስ ይሁንን ጌታ ይባርክህ ዮኒ የኛ ጀግና ኑርልን እንወድሀለን የት3ድ አባት ዘመንክ ይለምልም በክፊ የሚያዩ አይኖች ይታወሩ
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 2 года назад
እባካችሁ እናንተ የቤተክርስቲያን ነቢያት ተቀባን የምትሉ እግዚአብሔር ን ምህረት ጠይቁ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 2 года назад
ገና ገና ብዙ አገልጋዮች ሊጠይቁህ ይገባል አንተን ቁጭ ብለው የሚያሙ ቤታቸውን በዙሪያቸው ያሉትን መምራት ያቃታቸው ግን ቁጭ ብለው የሚያሙ ይሄ ወንድም ጌታ ይባርከው እድሉን ተጠቅሟል👍🏽
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ሀይ ዮኒዬ ለካስ ጠላት ከቤትውስጥም አለ አንተን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ አናቱ ይደፍጨጭ የኔ ዘመን ጀግና የትውልድ ኣባት ነህ ፀጋውን በእጥፍ ድርብ ጌታ ያልብስህ ባለቤትህ ልጅህ በክርስቶስ ደም ይሸፈኑ
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 2 года назад
ወንድሙ የምጠላ ነፍስ ገደይ ነው እላል የእግዚአብሔር ቃል ይሄ ምስክርነት ለብዙ ስዎች ከውስጥም ከውጭ ላሉ ለምጠሉ ለምያስድዱ መሌእት ነው ወንድም እንኳን አውቀህ ቶሎ ተመለስኪ ቡዙ ሳትጎዳ ጌታም ይቅር ብሎሃል ዮንዬ በጣም ዉድድድድድ ♥️♥️
@salamelahned1023
@salamelahned1023 2 года назад
ውጪ ካለው ጠላት ውስጥ ያለው የከፋ ነው አቤት የኔ ጌታ ዮኒን ማቆም ሰኞን እደማቆም ነው ጌታ ምህረት ያድርግልህ🤔 ዮኒዬ የኔ መልካም ለምልምልኝ❤❤❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
ክብር ለእየሱስ ይሁንን የኔ ወንድሜ ዮኒዬ ዘመንከ ይባረከ ትዉልድ እያመለጠ ነዉ ተሳክቶልሃለ ተባረከ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ወይ ዮንዬ ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው ለካ እውነት ነው አገልጋይ ሆኖ የሚጠላ ፀልይለት በውስጡ የተደበቀ መንፈስ አለ 😍 ዮንዬ ለምልምልን 🥰🥰
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 года назад
ዮኒን የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው ግን አስተዋይ ነው መፀፀቱ ደስ ይላል።
@zed8788
@zed8788 2 года назад
እኔም እግዚአብሔር ጠበቃ ሆኖኝ አይቻለሁ ።ሰወች ሲጠሉን ለእግዚአብሔር አሳልፈን እንስጥ ጥላቻ ግን በውስጣችን እንዳይኖር ።
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 2 года назад
እግዚአብሔር በጣም መልካም ነዉ
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 2 года назад
እግዚአብሔር በጣም መልካም ነዉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ጥላቻ የራስ ጠላት ነው እግዚአብሔር ይፈውሰን
@maranat7829
@maranat7829 2 года назад
ክብር ለዎደደን ለመረጠን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኃይለይኛውን ማንበረከክ ይችልበታም ዮንዬ ለምልም ❤❤🍒🍒🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ቢኒያም ሽታዬ የሚባለውም የጥላቻ ነጋዴ ንሳሃ ቢገባ ይሻላል ዮኒዬ ጠባቂህ እግዚአብሔር ነው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
እሱሰውዬ ጌታ ልብ ይስጠው በሀይማኖት ሽፋን ሌላ ታሪክውስጥ ገብቷል እኔማ አላየውም አልሰማውም ሚዛናዊያልሆንንግርነውሚናገረው
@daphillo8302
@daphillo8302 2 года назад
Esuko yedane sewi aydelem
@roobeelroobeei6420
@roobeelroobeei6420 2 года назад
Eyesus geta new wwwwwwww haleuya esayyyy amen kibir yihun
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 2 года назад
እኔ በጣም ግራ የገባኝ የዚህ ዘመን አገልጋዮች ናቸው። በመሰለኝና ቨደስአለኝ ነው እንዴ አገልግሎት ???? በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😂
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 года назад
አንተ ወደህ አይደለም ክፉ መንፈስ ነው ዮኒን እንዲትጠላ ያደሰገህ እንኳን ጌታ ለንሰሀ አበቃህ
@yoditabebe5531
@yoditabebe5531 2 года назад
ክበር ለምልም ጌታ እየሱስ ዘመንክን እልፍ ይርገው እንኳን መሪይችን ሆንክ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 года назад
ጌታ እየሱሰ በሰማይ በምድር አንተ ክብር ክብር ሁሉ ላአንተ ይሆን ሐለሉያ ዮወኒ ከዚህ የበለጠ ጸጋዉን ያብዛልህ ይጨምርልህ ከነቤተሰቦችህ አሜን 🙏🙏❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ተባረክ
@Misshanidani
@Misshanidani 2 года назад
yoni sewodek tebarek bebezu bebezu
@yosefsisay9754
@yosefsisay9754 2 года назад
አየሱሰ ጌታ ነዉ እናንተን የነካ የአይኔን ብሌን ነካ ይላል ዮኒ ትምህርት እማማ እንዳሉት እርጐ ነዉ ዮኒ ተባረክልኝ ገና ታያለህ አንተን የሚጠሉ ሰምህን የሚጠሉ ሁሉ ይቅርታ ይሉሀል ዮኒዬ ብርክርክ በልልኝ እወድሀለሁ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 года назад
ዮንዬ ይቅርታ ማድረግ እዴት ሰላም እደሚሰጥ ተምሬአለው ተባረክ ።
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 2 года назад
በዮኒ ላይ የምትነሱ ሰዉች እረፉ እግዚአብሔር ያቀጣችኋል አሱ የሚያመልከዉ አምላክ የሚያ የሚሰማ ነዉ ላበ ያዕቆብን እንደያነካዉ አሰጠነቀቀዉ ያላል ቃሉ።
@altamimiali5283
@altamimiali5283 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒ አተከፍ ብለታይ እየሡሥ ሥለአተ ይዋጋል አተ የእግዚአብሔር ሥራመሥራት በቻነው እውነት አሁንም ፀጋው ይብዛል ተባረክ
@mazitube6165
@mazitube6165 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ አገኘህ።
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 2 года назад
አገልጋይ ከመሆን በፊት ቁጭብለህ የእ/ር ቃል መማር ይገባሃል
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ 2 года назад
የሚገርም ነው ዮኒ ዘመንክ ይባረክ
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ምገፈው በውጭ አይደለም ላከ ለማንኛውም ወንድሜ እሄ የጣላት እቅድ ነው በእየሱስ ስም ይነቃል ተባረክ #ዮኒዬ ተባረክ ትለያለህ🙏🥰
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 года назад
Weye geta yhulunem ayen lebe ante abera kebru hulu lerasu leg/r yune yoniye tesaketolehale tsegaw yebezaleh
@tsegaabtadese730
@tsegaabtadese730 2 года назад
ዮኒ እዮብን በደንብ ነው ማውቀው ተጠንቀቅ ካንተ የሆነ የፈለገው ነገር ስላለ ነው እንዲህ የሚያወራው አርባምንጭ ና ወላይታ ብዙ ቤተሰብ የበተነ ያጭበረበረ ሰው ነው !!ስለዚህ ብዙ ባታስጠጋው ደስ ይቸኛል ለምሳሌ አርባምንጭ በፖሊስ የሚፈለግ ሰው ነው!!የብዙ ቤተሰብ እንባ ተጠያቂ የው
@kalebtadesse7266
@kalebtadesse7266 2 года назад
Churchochan gen geta yerdachew betam bezu yalebeku agelgayochen new yeyazechew betam kebad new
@Yabseratube
@Yabseratube 2 года назад
ዮኒዬዬዬ አተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤
@aynedxb7663
@aynedxb7663 2 года назад
አንተውስጥ ያለው አጋንት ተመቶል አሁንም የተመታ ይሁን
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 2 года назад
ዋውውውውውውው ዮኚ አንደኛ ነህ
@ghinahamdan5702
@ghinahamdan5702 2 года назад
ይቅር የተባለ ሰዉ ይቅር ይላል ወንጌል እሄንን ያስተማረዉ አቤት ምህረት አቤት ቸርነት እንደጌታ ያለ ማን አለ ሲለዉጥ ማደርያክ ይባረክ ዬናታንን ያስነሳክ አሁንም ይብቀሉ ብዙ የይቅርታ ትዉልድ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
ወንድማችን ተባረክልን
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 года назад
አይ ዮን ደናነህ አይደል 😀😀 ላከ እዚህ ጉባኤ ዉስጥ ስንት አይናት ሳው አለ ሆኡኦ 🙄
@yewbdargizaw7879
@yewbdargizaw7879 2 года назад
የዘንድሮ አገልጋዮች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@_byc3811
@_byc3811 2 года назад
weii kinat, yigelal ekoo, ye amalekwoyam ,menfess...enkwan egziabher fewesee..
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Mihretu559
@Mihretu559 2 года назад
ወይ ጉድ ቴሌቪዥን እና ሱፍ አይደለም:እራስህን ሳይወስዱህ እንኳን ተመለስክ ወዳጄ
@daphillo8302
@daphillo8302 2 года назад
Ante Yoni Gata abezeto yebarkh wow
@meronabeto1382
@meronabeto1382 2 года назад
ዮኒ በክፉ በክፉ ከምአዩህ ይሰውርክ እኔ በህሊመ ከነዶዬ ጭምር ነው ማየቹ ለምልሙልኝ እወዳቹዋለው ሁሌም ከቤሩት
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 2 года назад
ዮኒኒኒ አንተ እኮ ፍቅርር ነህ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህህህ
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 года назад
Weyene liyelke ako new bageta men lehon new yoniye tenfekgneleh😍😘🥰🇪🇹🇪🇹🤩😭😭
@tunewalde6899
@tunewalde6899 2 года назад
yonyee tebarkii❤🙏
@tigitesfaye2444
@tigitesfaye2444 2 года назад
ygermal !!telatochi ygezulhal antem kefitachewn tiwersal!!
@kidistzerfu7366
@kidistzerfu7366 2 года назад
Beyesusm 😳🤔 mn gudi nw,,,,,,,,,,,lewuth yetdna yhun😌
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 года назад
Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more you are blessed eko ❤️ 🙏
@Selam694
@Selam694 2 года назад
ወይ እግዚአብሔር 🤔አገልጋይ ሆኖ ስረቁ የሚል : አገልጋይ ሆኖ የሚሳደብ ይገርማል:: " ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው " የሚለውን እንዴት ነበር የተረዳኽው ??? ችግሩ በአሁን ዘመን የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ ሳይረዱ , ፓስተር, ወንጌላዊ .... ይባሉና አገልግሎት ይጀምራሉ :: ለማንኛውም ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ለንስሀ አበቃህ !!! ለወደፊቱም ቢሆን እናትህን አዳምጣቸው ይጠቅምሀል !!!!
@merryyederrick
@merryyederrick 2 года назад
እንዴት ደስ ይላል
@meazaberhe8910
@meazaberhe8910 2 года назад
Yhoniye ለዘላለም ተባረክ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 2 года назад
አግዛብሔር ይምስገን
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 года назад
Yoni tebark
@addis1395
@addis1395 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ እዚህ ቁጭ ብሎ መማርህ ነው፣ እግዚአብሔር ይወድሀል
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 2 года назад
Wowwwwww ❤️❤️❤️❤️❤️🍎🍎🍎🍎
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 2 года назад
Endihm ale, yebasem ale ena hager atilkeke alu.
@lakchok8458
@lakchok8458 2 года назад
Kebr legat leysuss yeun
@fleetmgt7813
@fleetmgt7813 2 года назад
አይገርማችሁም ገና ዘበነ እና ምህረተአብ መጥተው ይቅርታ ይጠይቃሉ፡፡
@PeterPeter-uz4lq
@PeterPeter-uz4lq 2 года назад
batem inji
@Natural1827
@Natural1827 2 года назад
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው RU-vid ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
@genettekele5696
@genettekele5696 2 года назад
ወይ አገልጋይ ዬንዬ ፀልይለት ምክር ያስፈልገዋል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад
ስማ እንግዲህ የአገሬ ሰው ስንት ጉድ እግዛብሔር ተሸክሞ ዝም ብሎ እንዳለፈ የቤት ውስጥ ነፍሰገዳይ መፅሐፍ ቅዱስ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው የሚለውን ቃል እያነበበ
@suzantaytu3686
@suzantaytu3686 2 года назад
ጌታ ይባረክ ኡፍፍፍ ዲያቢሎስ ስራው ይፍረስ
@michuudhugaayesuus6311
@michuudhugaayesuus6311 2 года назад
Yoni ❤
@zainabzinab486
@zainabzinab486 2 года назад
yeziaberi qalli📖 Efesoon ,,5..1..2📖 geta fiqirrino
@hirutzeleke5414
@hirutzeleke5414 2 года назад
Degageme besema dase yelegale
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 года назад
ወይ እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው
@asterlebene9946
@asterlebene9946 2 года назад
ወይ ዮኒ ሰትገርም ተባረክ ይሄ ኸንድምም የዋህ ነህ ግልፅ አርገህ መናዘዝህ ልትተርፍ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ ወይ ሴጣን ሰንቱን ነው ያስለፈው ግን ዘንድሮ በሉ ይሄም ተከፍሎት ነው በሉ 😀😀
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 года назад
እም ይገርማል !!ታድያ ምኑን አገልጋይ ነበርክ!!! አሁን ነው ፈውስ ያገኘሃው!!!
@banchibanchi2888
@banchibanchi2888 2 года назад
አረ እኔ ወድሀለው አሽሮሜዳ ገና ይመጣሉ ሁሉም በየተራ በተራ ብቻ ወደፊት ዮሴፍን የጠሉት መተው እነደተበረከኩ በተራ በተራ ይመጣሉ😍😍😍
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 2 года назад
Mawuzuzi yete meta yhun tebarki
@rtfdift143
@rtfdift143 2 года назад
እዲህ ነው እዲህ ነው ለካ ነገር ሲሳካ ዮኒ😁😁😁
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
ye zemenu andandi agelgayoch geta libona yisetachu yihe wondim endetemelese geta yimelisachu yane iko bizu alu wendimochewun iyetelu medirek lay siwetu fiker kelelen kentu nen iyalu misebku
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад
እግዚያብኤር በቀቃው በመረጠው የብዙ ዎች አባት የትንሸ የትልቁን ቆጠሮ የመ ፈታውን የጌታን ባርያ ዮናታን መናገር እውነት ነው ወንድሚ ከጌታጋር መጣላት ማለት ነው
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
ከዚህ ኮሜቱ የምትሳደብ ለምንድነውእውነት ስለተናገረ ነው እንዴ ጥላቻ የሚሞላ ክፉ ነውአትፍሩድ ተው እንካን እግዚአብሔር እረዳህ ብሮ እውነት አርነት ያወጣል ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
@asterfoto8177
@asterfoto8177 2 года назад
ዮኒ ግን መን ኣይነት የተባርክ ነህ ዘርህ ሁሉ ይለምልም ሰይጣንም ኣንዳንድ ገልጋዩች ተብየው ፈርሱ ናቸው
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 2 года назад
How come as a cherstian heat him, God have mercy
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 года назад
እሄኛዉ ደግሞ ጉድ ነው ዲያቢሎስ እድሉን በሰጠው ሰዉ ሁሉ ይጠቀማል።
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 года назад
ስንት አይነት ሰው አለ በየቤቱ 🤲🏽🙄
@alemayehu7036
@alemayehu7036 2 года назад
God fights for yoni so that no body I mean no body can stop him and the ministry.
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 года назад
ዋናው የአንተ መመለስ ነው ዮንን የምጠላው ሰይጣንና ሰይጣ ያለበት ሰው ብቻ ነው
@saratadele9928
@saratadele9928 2 года назад
Geta hoy😄
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 года назад
ጌታ ይችላል
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 года назад
ሆሆሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው ሰዉ እንዴት እንደዚ ያስባል አይባልም 🤔🤔🤔🤔
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 2 года назад
በዚ ሰው የሚማሩ ናቸው ባክ አደረግን የሚሉት ክርስቶስ ያልገባቸው
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 2 года назад
አንተ አገልጋይ ሆኔ እንዴት አገልጋይ ትሳድባለ እዉነት መጀመራ እግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቅ ቀጣይ ቸሪቹን ቀጣይ ዮታ ሁሉተኛ ኢትዮጰያ እግዚአብሔር እንኳን የረዳክ
@filominahawle
@filominahawle 2 года назад
ere gata ygestsh ante agelgay aydelehm you need deliverance brother
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 года назад
ዬኒ ደስተኛ ስለሆነ ቂም ስለማይዝ ነው የተሳካለት
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 года назад
Yoniye yeneke endihe new
@sahareahare6242
@sahareahare6242 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 года назад
"አገልጋይ ነኝ ነው ያልከው"?
@teddylema7178
@teddylema7178 2 года назад
ዮንን የሚነካ ሆዱ መሬት ይንካው
@habtekflemariam101
@habtekflemariam101 2 года назад
ክክክክክ መርገም እኮ ነው እንደት ትራገማለ ወንድሜ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 года назад
ሴጦ አሟጦ አሟጦ እግዚአብሔር ይገስፀዉ እና
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад
Abeti abeti yen geta anteko tilkineki ante wodeki aydelmko wusti yalaleki negeri ale
Далее
Провал со стеклянным хлебом…
00:41
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57