Тёмный

እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 196 тыс.
Просмотров 209 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Опубликовано:

 

29 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@eyobeltube
@eyobeltube Месяц назад
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ቃል ፈርኒቸር (የበዓል ልዩ ቅናሽ) 0986888887 Telegram 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
እዮቤል እንኳን ደስ አለህ ወድማለም ደስ ብሎኛል የናተ ደስታ መልካም ደስታን እመኝላችሆለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
ቃልዬ ታናሽ እህት አገኘች ደሞ ከላይ ሁለቱም ጥቁር መልበሳቸው😊❤❤
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x Месяц назад
😂😂አወ ደስ ደስ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉የወድማማቾች ሚስት እረድና ቃልየ አዳይነት ድምፅ ሁሉ ነገራችሁ ደስትላላችሁ🎉🎉🎉
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Месяц назад
እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትዳሪ መልካም ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
እዮቤ ቀ ሪዘመና ቹ በ ደስታ ይለቅ 2ታቹ ምምርጥ ናቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘አይለያቹ 😘😘
@heniandtsi
@heniandtsi Месяц назад
❤ወንድሜ እጅግ ደስ ብሎናል መጨረሻውን ያሳምርልን ረዱ ወንድሜን አደራ
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c Месяц назад
እኔ ያንተ ኣድናቂነኝ እንዳውም የመላው ቤተሰብ ግን ኣንተ እጅግ ብልሀተኛ ንግግርህ ቁጥብ ኣስተዋይ በጣም ዴስ የምትሉ ናችሁ
@fedilasurur5258
@fedilasurur5258 Месяц назад
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Месяц назад
❤❤❤❤😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Месяц назад
❤🎉❤🎉​@@user-wp5em4qs7c
@firdewsahmed4518
@firdewsahmed4518 Месяц назад
Beallah lijih balefew yasitelalefelihin meliekt sitisema min alk benatih video sira besu guday
@zenatabdo8867
@zenatabdo8867 Месяц назад
ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ በሞላ የሚወድ በላይክ አሣዩኝ👍
@user-tb8re9on8s
@user-tb8re9on8s Месяц назад
❤❤❤❤
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y Месяц назад
እስቲ ለአቤል ቀልዶች ላይክ ግጩኝ እደኔ በፈገግታ የጨረሰው ለነሱም ድምቀት ለኛም ፈገግታነው አቤልን ሁሌየም አምጡልን ደክሞን ስንመጣ በሱ ቀልዶች ፈግግ እንላለን👍👍👌👌👌
@genet19
@genet19 27 дней назад
Abiel btam newu feta yemirgn
@MarthaArgaw-fp6ti
@MarthaArgaw-fp6ti Месяц назад
እዮባ ትልቅ ሰው ለአንተ እና ለረዱ ስለሆነላቹ ደስ ብሎኛል። ዛሬ ባየሁት ቪድዮ ትንሽ ቅር ያለኝ ካልተሳካ ህይወት ይቀጥላል... የሚለው ለአፍ ብቻ ያልከው ቢሆንም እንደ ፍቅረኛ ግን ደስ የሚል ስሜት አይሰጥም ልብህ ላይ እንዳለው ለእሷ መስዋህትነት ልትከፍል እንደምትችል በአንደበትህም በተግባርም ማሳየት ያስፈልጋል ጥግ ድረስ ለእሷ ስትል መሄድ እንደምትችል ማሳየት አለብህ ብዬ አስባለው እንዲሰማትም አድርጋት ።በተረፈ ግን በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Месяц назад
I felt same, I don’t know what he was thinking, tenesh yhon odd yhon semet aychebetalhu
@FjhShj5
@FjhShj5 Месяц назад
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Месяц назад
ሳሂ
@Nini-py2qg
@Nini-py2qg Месяц назад
Tekekel
@smegnAmare-jz8lr
@smegnAmare-jz8lr Месяц назад
❤❤❤ በትክክል
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 Месяц назад
በእውነት ይህ የመሠለ ቤተሰብ መሆን የተመኛችሁ በላይክ🎉👏
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Месяц назад
ነበርኮ ያውም በከሚራ ሳይሆን በደጃፍ ቤቱማ አይችለንም ነበር ካያቴቤት ስንሰባሰብ ግን እኛ ስደት ጥለን ስንህድ እነሶም ወደአህራ ጥለውን ህድ እፍፍፍ አይ ስደት
@halakoery1400
@halakoery1400 Месяц назад
​@@fatimaa9853Ayzosh yene konjoo hulum yalfal
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Месяц назад
አረምልቶአል ሚድያ የማያቀው
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Месяц назад
እስኪ የረዱን እርጋታ እደኔ እሚወድላት ማነው❤እኔማ እነሱጋ እደጅል እየሳእኩ ነው እምጨርሰው😂😂
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Месяц назад
እህትደምሪኝውዴ
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 Месяц назад
እኔ
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Месяц назад
እኔ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
እውነት እምትገረም ናት
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Месяц назад
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ነች
@askalmesfin6669
@askalmesfin6669 Месяц назад
እረዱየ ስወድሽ ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ስለቀላቀለሽ ደስ ብሎኛል በተለይ ለሄኖክ ትልቅ ክብር አለኝ እዮባየ በጅህ ካስገባህ በሁዋላ ጀንተል አትበል እችን የመሰለች ኬክ የሆነች ልጅ አግኝተሀል ንግግርህ ሁሉ ኬክ ይሁን ወድሞችህ ለሚስቶቻቸው እዴት ክብር እደሚሰጡ እዴት ፍቅር እደሚሰጡ ከነሱ ተማር በተረፈ መጨረሻችሀን ያሳምርላችሁ❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Месяц назад
አቤት እናንተ በቀልዳቹ ውስጥ ትልቅ ቁመነገር ነው የምታስተላልፉት እዮብና ረዱ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤
@kiya9587
@kiya9587 Месяц назад
ቃል እንደ የወንድም ሚስት ሳይሆን እንደ እህታቸው ነው ሁሌም ቪዲዮ ሲሰሩም አትለያቸውም አንድ ላይ ናቸው ደስ ሲሉ
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Месяц назад
ኤረ ኡነትሽ ነዉ እነ ኢዮብ የቃል ወንድም ነዉ የሚመስለይ የነበረዉ በመጀመርታ❤❤❤
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s Месяц назад
ቃልዬ በጣም አስተዋይ ናት❤
@irikrir538
@irikrir538 Месяц назад
በጣም❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
በጣምአሰተዋይናአብራቸውነውያደገችውእንደእህታቸው
@user-ii8vi9or5t
@user-ii8vi9or5t Месяц назад
Swdat, ❤ I haveyou,so much
@hannadubai2030
@hannadubai2030 Месяц назад
የእዮብ የረዱ መጣመር እንደትት ደስስስ እንደለኝኝ ማርያምን እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 Месяц назад
የምት ወዳት ኪዳነ ምህረት እሷ ትዳራችውን ትባርክላችው የእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tig4592
@tig4592 Месяц назад
ረዱየ የምር እድለኛ ናት … ይህን በፍቅር ፣ በመተሳሰብ ፣ በመከባበር የተሞላ ቤተሰብ መቀላቀል እግዚያብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Месяц назад
ምርጥ ባልና ምስት ይሆናሉ የምትሉት እጅዎዳላይ ❤️❤️❤️❤️❤️
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
እኔ ግን አቤላ ቁም ነገረ የሚወራ አይመስለኝም ነበረ😂😂😂ለካ መካሪ ነህ❤❤❤❤
@kalkidan7912
@kalkidan7912 Месяц назад
😂😂😂😂 ልክ እንደኔ😂
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Месяц назад
ቀልድ ስለሚያበዛ ነዉ እንጅ ጎበዝ ነዉ እኮ
@molo3215
@molo3215 Месяц назад
ልክ እደኔ😂😂😊
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Месяц назад
ደሞ ለዛ አለው ወላሒ ቀልዱ እራሱ ሚወደድ😅😅😅😅​@@kalkidan7912
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Месяц назад
😅eko
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Месяц назад
ሬዲዬ ስወድሽ በጣም ደስብሎኛል ስለታጨሽ አዮቤም በጣም እድለኛ ነዉ አችን የመሰለ ቆጆ እና ደርባባ ሰላገኘ ❤❤❤
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f Месяц назад
ረዱየ ሰወድሸ የኔ ደርባባ ሰነሰርአትሸ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች አቤላ ምርጥ ሰው ረዱየን ተከባከባት❤❤❤❤❤
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 Месяц назад
ከ ረዱ በሀሪ የሚገርመኝ አንደበተ ቁጥብነቷ በብዛት ከአንደበቷ የሚወጡ ቃላቶች ማለት እና ስልክ የሚሉት ናቸው ምርጥ ልጅ ትመስላለች እግዚአብሔር አይለያችሁ 😍😍😍😍😍
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Месяц назад
ናትም::
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Месяц назад
በጣም ጠንቃቃ ነች የሆነችው ደሞ ለክፋት ሳይሆን እዳታስቀይም እየሰጋች ይመስለኛል ❤ስወዳት
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Месяц назад
እዳኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ👍 እንኳን መጣችሁልን😊❤❤ ቃል እና ረዱ እህትማማች ይማስላሉ ማርያምን😂❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Месяц назад
በቅዱስ ቁርባን በተክሊል ተጋብተው የማየት ያብቃን ደስ ብሎናል🙏
@FjhShj5
@FjhShj5 Месяц назад
አብራችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስብሎኛል ግን አተ ለምድነዉ ከሆነ ይሆናል ካልሆነም አልሆነም እምትለዉ ነገር አላስማማኝም ፍቅርዉስጥ ግዴለሽ አትሁን ካጠፋሁ ይቅርታ ሴትልጅ ተፈላጊነቷን ማወቅ ትፈልጋለች❤❤❤❤❤❤
@Nini-py2qg
@Nini-py2qg Месяц назад
Betam tekekel
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y Месяц назад
ወይን ይህን ሰሞን ዘበኛ ሆኜ ስጠብቅ ከረምኩ😂😂 በስተመጨረሻም እዮባ ከምር በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Месяц назад
👍👍👍👍👍
@lamlamlam7268
@lamlamlam7268 Месяц назад
ወይኔ እንደራሴ ህይወት በጉጉት ስጠበቀው የነበረ ማርያም በቻ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳማረዉ 😘😘😘😍😍😍😍
@gashawtiku8497
@gashawtiku8497 Месяц назад
እረ አቤላ በጣም ትለያለህ እዮቤል ትዩብ ላይ ፊዉቸሪንግ ቀልድ መስራትህ ግድ ነው በጣም ታዝናናኛለህ በነዚ ሁለቱ ጥንዶች ደስ ብሎኛል የሰፈሬ የቀጨኔ ልጆች በርቱ የቤተሰባችሁ ፍቅር መተሳሰባችሁ በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ እውነት ለመናገር የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት እናት እና አባታችሁ ናቸው በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ለሌሎች አረአያ ይሆናሉ ይሄን ፍቅር እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ተባረኩ ሠርጉ የምናይበት ይለሁን
@Rahma-vu7zm
@Rahma-vu7zm Месяц назад
የአቤላ ጨዋታ መቸም አይጠገብም 😂ይመችህአባቴ አድናቂህነኝ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Месяц назад
ግን እንደኔ የተደሰተ ማነዉ ጥንድ በመሆናቸዉ👍👍👍👍👈
@shawaye5579
@shawaye5579 Месяц назад
Me ❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf Месяц назад
ወላሂ እዪብ ወድሞችህ ይለያሉ ላተ ደስታ ያላቸው ነገር እረዱ ደግሞ ለትቅ ወድምህ በክብር ሂዳ ማማከሯ የኔ ልእልት አሏህ መጨረሻችሁን ያምርላችሁ❤❤❤❤
@AlainAll-de1yf
@AlainAll-de1yf Месяц назад
አለ አደል ደስ በቃ ደስ የሚለዉ ደስታ ደስስስስስ ነዉ ያለኝ😂😂 እልልልልልልልልልልል ረዱዬ የኔ ቆጆ እመብረሀን በልጅ በትዳር ትባርካቹ❤❤
@MusaratMusaratt-gy6vn
@MusaratMusaratt-gy6vn 20 дней назад
ፍቅር ብቻ የሆና ቤተሰብ ላይ የቃላቃልሺኝ ግን ምንኛ እድለኛ ነሺ የምሪ የእናት ና አበት ምርቃት ነው መሳለኝ አቤት እድልሽ በጣም ይገርማል ረዱዬ በጣም እወደዋለሁ ሁላችንም ኢዮብ ና ረዱሁ ቅር ምዕራፎች ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Месяц назад
ቃልየ ትክክል ነሽ በተለይ የሲት ጎደኛ በፍፁም አያሰፈልግም
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
ትክክል❤
@SimoSilo-md3xl
@SimoSilo-md3xl Месяц назад
ግንሴትሁነችሁ ሴትጎደኛየምጠሉትነገረስ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
@@SimoSilo-md3xl ከባድ ነው ሴት ለሴት ሰይጣን ነን
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Месяц назад
የአቤል ቀልድ እኮ አይጠገብም ቢዶውን እደሳኩ ጨረስሁት እዮባና እረዱ ምልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q Месяц назад
መሽ አላህ በጣም ደስ ሲል ❤❤በጣም እረጋ ያለች እደቃልየ ቆንጆ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤በጣም ነው እምወዳችሁ
@emnetassefa-qk3ex
@emnetassefa-qk3ex Месяц назад
የአቤል አዝግነት ; የሔኖክ አክባሪና መካሪነት የአዲስና የቃል ሽምግልና መስራች አስተባባሪ መሆን ሳስበዉ ሙሉ ቤተሰብነት በጣም ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ለመላዉ ቤተሰብ Much Love ❤❤❤❤
@sadawifi8337
@sadawifi8337 Месяц назад
እዮብ እና ረዲዬ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቁልን የኛ ጣፋጮች ከነ አብርሽ ወደናተ ተከርብተናል አብርሽና ሩታ ክክክክክክ ወዮ ስታስቀኑ የምር ምንም የማይወጣላቹ የሚስት አመራራጣቹ ሁሉም ነገራቹ በለው እደው ስታስቀኑ የምር ሁላቹም ባድ ወዝ የተቀዳቹ ያ ሱብሀነላህ እናተን የሚያስደስት አላህ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ያስደስተን እኛንም ጥሩ ሂወት ይስጠን መሮናል የሰው ቤት ኩሽና ጭቀት ሀላፍትና እረ ያአላህ ስማን ተመልከተን ያረብ😢😢😢
@user-xl5tt5jb6r
@user-xl5tt5jb6r Месяц назад
እረዱ እድለኛ ነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ተቀላቅለሻል መጨረሻቹን ያሳምረው ደሞ ለወደፊት በትዳር በልጅ ይባርካቹ እና ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑ ትናፈቃላቹ❤
@blueblue8966
@blueblue8966 Месяц назад
ይሄ ቤተሰብ ከወንዶቹ እስከሚስቶቻቸው ረዱንም ጨምሮ የሆነ የደም ትስስር ያላችሁ እስኪመስለኝ ትመሳሰላላችሁ ከስረአታችሁ ሁሉ ❤❤❤
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ እስከርጂና😘😘አቤላ የሳቄ ምንጪ😂😂
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Месяц назад
የኔማር ቃልየኮ ማለት ትለያለች የምር ደግሞ እረዱ ተጨመረች ዋዉዉ
@ensratube
@ensratube Месяц назад
በቁርባን ተጋብተው ለማየት ያብቃን ደሞ እግዚአብሔር ፍፃሜያቸው ያሳምርላቸው
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d Месяц назад
በተክልሊ ነው የሚንጥብቀው❤❤❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Месяц назад
አሜን: አሜን: አሜን::
@misraktessfaye8975
@misraktessfaye8975 Месяц назад
🎉🎉🎉ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እረዱ እና እዮብ እንኳን ደስ ያላቹ ፍጻሚያቹ ያማረ ይሁን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቅራቹሁ እጅጉን ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶይባርካቹ
@khadijamohammed3612
@khadijamohammed3612 Месяц назад
ማሻ አላህ የቤተሠብ ፍቅራች ደሥ ሲለኝ በጣም ነው የምከታተላችሁ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n Месяц назад
እዮባ አንድ ላይ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ይብዛው እረዱ እረጋ ያለች ልጅ ናት ፍቅር የሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው የሚል 👍👍👍👍
@amsalegizaw7897
@amsalegizaw7897 Месяц назад
In❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
ታላቅ ወንድማችሁ ስርዓት ነግሮች የሚያይበት መንገድ የተለየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 22 дня назад
እዉነት ነዉ የኔ ዉድ ቃልዬ የሴት ጎደኛ አያስፈልግም በጭራሽ ❤❤❤❤
@sadasada4221
@sadasada4221 Месяц назад
እዬባ እረዱ በፆሎት በርቱ ጠክሩ እረዱ በጣም ተመርቀሻል ምርጥቤተሰብ ጋር ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎናል እዴት ልምከርሽ ሱሪ አትልበሽ በሃይማኖታችሁጠካራሁኑ
@naeemaali9791
@naeemaali9791 Месяц назад
ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ አስኪ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰
@user-qm7vn7di3x
@user-qm7vn7di3x Месяц назад
ኢዮባዬና ራድዬ እንኳን ደስ አላቸው !ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የሰው ልጅ መጨረሻ ስያምር ነውና ደስ የምለው መጨረሻቸውን ያሰምራችሁ🎉🎉❤
@emano5974
@emano5974 Месяц назад
አቤት ይታደሉታል እሚባለው እንድህ ነው ምርጥ ቤተሰብ ጋር መቀላቀል መታደል ነው ❤
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 Месяц назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት ደስ አለኝ. እኔ የምወደውን ሰው ለምወደው ሰው እመኝለው ለዘ ነው ደስ ለኝ so ከአንድ አመት ቦሃላ ታግብታቹ አብረቹ ሰርተቹ ታድጋላችሁ. የእህትነት ምክሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Месяц назад
ከሁሉ ይለያል አቤሎ የሳቄ ምንጭ ነው እዮባ ደሥ ብሎናል መጨረሻቸውን ያሳምረው
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf Месяц назад
እረዱኮ ደግሞ እርጋታዋ ውይይይ የኔ እናት❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
ሱስ ሆነችብን
@endegenafiseha1750
@endegenafiseha1750 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዮባዬ ና ረዱ እንኳን ደስ ያላችሁ አዲስና ቃል ሄኖኬእናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁና ተባረኩ
@Mr.believer123
@Mr.believer123 Месяц назад
Congratulations! So happy for you both!!!
@brtukan8684
@brtukan8684 Месяц назад
እውነት ለመናገር ጡልጅነች ድርብብያለች ነች ቆንጆ ነች ደሞ በጣም እርግት ያለች❤
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r Месяц назад
ኪዳነ ምህረት በቤታቹህ ትግባ❤
@Kalye-nf5lm
@Kalye-nf5lm Месяц назад
Enkuan des alachihu des blognal fetari mechereshachihun yasamrew ye Abraham Ena yesara gabcha yhun wuledu kbedu🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
@samrimiki4328
@samrimiki4328 Месяц назад
አቤላና እረዱ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@Hayattariku
@Hayattariku Месяц назад
እረዱ ከእንደዚህ ቤተሰብ ጋር በመቀላቀልሽ ፈጣሪሽን አመስጊኝ እናታችን ድንግል ማርያምን አመስጊኝ በተረፈ መልካም የፍቅር ጊዜ
@selmejons5098
@selmejons5098 Месяц назад
ወየው ሔኖክ ለወንድሞቹ ያለው ፍቅር ይለያል እንደ አባት ነው ታድላችው ማርያምን ወንድማችን አትበሉት አባታችው ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ሔኖኬ በተረፈ ሁለት አዲሰ ጥንዶች እግዚያብሔር እሰከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችው
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Месяц назад
አቤሎ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እርዳታ እንኳን ደስ አላችሁ
@marthateshager8284
@marthateshager8284 Месяц назад
እዮብና ረዱ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ደስ የለኝ የኔ ምርጦች እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን …. ብለናል ረዱዬ እንኳን ወደዚህ የሚያስቀና ፍቅርና ሰላም ያለበት ቤተሰብ በሰላም መጣሽ እዮ ብ ደግሞ እንኳን ቆንጅዬ አዋቂና የተረጋጋች ምርጥ ልጅ አገኘህ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Месяц назад
እረዱ እድለኛነሺ ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ መቀላቀልሺ ለቤተሠቦቻቸው ለሚስቶቻቸው ክብር ያላቸው ምርጥቤተሠብ❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
የእዮባ እና የረዱ ጥምረት በጣም ነዉ ከምላችሁ በላይ ያስደሰተኝ❤❤❤ወድማማች ፍቅር በናተ ይብቃ አቤላ አዲስ ሆኖክ❤❤በጣም ነዉ የምታስቀኑት
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Месяц назад
😂😂😂😂😂አቤል ዘና እኮ ነው የምታደርገኝ እዮባ & ረዱ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Месяц назад
😂😂😂😂😂 አቤል ሳወራ ሳቅ ነው የሚመጣኝ ❤ ትንሽ ወንድማችሁ በዚህ መልኩ መያተታችሁ መታደል ነው በርቱ❤
@user-fo3xy6tc8r
@user-fo3xy6tc8r Месяц назад
ረዱ ከነዚህ አይነት ቤተሠቦች ስለቀለቀለሽ እድለኛ ነሽ በተረፈ ያዝልቅላችሁ እኖዳችኋለን🥰🎉🎉🎉
@zufetube1981
@zufetube1981 Месяц назад
ዋዉ ደስ ሲል እረዱ ቆንጆ እርግት ያለች ስነስርአት ያለሽ በአንች ውስጥ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጨዋ ዬጨዋ ቤተሰብ wow...❤❤እዮቤ አንተ ወንድሞችህ በሙሉ ቤተሰቦችህ በጣም ነው ደስ የምትሉት I respect all of you !! ልመርቃችሁ እ/ር ሁልግዜም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@user-nw9nk2lc3m
@user-nw9nk2lc3m Месяц назад
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮቦ እንኳን ደስ አለክ❤❤
@kwaa9870
@kwaa9870 Месяц назад
እዮቤል @ እረዱ በጣም ደስ ብሎኛል ፉቅራችሁ አብቦ ያፉራ ❤❤🎉
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh Месяц назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰሞኑ ህመማት አደርሳችሁ❤❤❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤
@TiringoBelete
@TiringoBelete Месяц назад
እንኳን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f Месяц назад
እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x 23 дня назад
እግዚአብሄር ደሥታችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደሥ የሚል ቤትሠብ❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
በጣም ደስ ብሎናል መጨረሻቹ ይመር ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ❤❤❤
@youtoub4589
@youtoub4589 Месяц назад
ወይኔ አቤልኮ ቀልዱ በጣም ያስቀኛል በርቱ ሁላችሁም መልካምናቸዉ
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 Месяц назад
አፍሰሀል እችን የመሰለች ፀባዬ ሰናይ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@asselefechwondmagegn1059
@asselefechwondmagegn1059 Месяц назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ መጨረሻውንም እንዲህ ያሳምርላችሁ።
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh Месяц назад
Wow ❤❤❤ des yilal fetari ke ክፉ ይጠብቃችሁ። ፍቅር ይጨምርላችሁ።
@solotad9979
@solotad9979 Месяц назад
ሔኖክ እጅግ በጣም የማከብርህ ድንቅ ወንድም ነህ ያንተ መልካምነት ለወንድሞችህ አርዓያ ሆኖ ፍሬውን በማየትህ እድለኛ ነህ። የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ውጤቱ እንዲህ ነው። እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ። እንወዳችሃለን በርቱ።
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Месяц назад
ጠብቄ ነበር እንደምታደርጉት ❤❤🎉🎉🎉❤ዬኔ ምርጥ ቤተሰቦች ❤❤❤መጨረሻውን ያሳምረው አቤል ግን የአዝጎች አዝግ 😂😂😂😂
@rozakonjooo4988
@rozakonjooo4988 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያፅናዉ ❤
@user-mz3zp4kh9p
@user-mz3zp4kh9p Месяц назад
ዋው ዋው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እዮባ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል አቤል ግን ትርፍ ጌዜ ካለህ ኮሜዲያን ብትሆን እምታዝናና ሰው ትሆናለህ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Месяц назад
❤❤❤ምርጦቹ ባለ ማዕተቦቹ እንንኳን ለሰሞነ ህመማት ሁለተኛ ቀን አደረሳቹ😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Месяц назад
እዮባ እንኳን ደስ ያለህ እኛም ደስ ብሎናል እረዱዬ ከመልካም ቤተሰብ ተቀላቅለሻል እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤
@user-mg5ul7jx1n
@user-mg5ul7jx1n Месяц назад
ረድዬ መልካም የህይወት ዘመን ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ትንሽዬ እህት እወዳችኋለሁ
@nitsuh8222
@nitsuh8222 Месяц назад
ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው የእዬብ ሰርግ እባካችሁ ጥሩኝ
@Wenshattameru
@Wenshattameru Месяц назад
1ኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ለህማማት አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደመረ የመዳምም ቅመማች❤
@user-vd7sr6ui9p
@user-vd7sr6ui9p Месяц назад
ማሻአላህ አላህ አይለያቹ ደስ ትላላቹ አቤላ የሳቅ ምንጭ ሂኒ ምርጥ ምርጥ መካሪ
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Месяц назад
እዮባዬ እና እረዱ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@user-kk9zj1sk3n
@user-kk9zj1sk3n Месяц назад
በመጀመሪያ በጣምደስየምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅራችሁ በጣምድስየምትሉ. ግን ቶሎ ቶሎልቀቁልንን በጣምየሚያጓጓድራማሆኖብናል እኛ የመዳምቅሞሞች
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 Месяц назад
የኔ ዉዷች ትለያላች የምር ከዚህምበላይ ደስታን ይጨምርላች እዬባየ ረዱ እንኳንደስአላች♥♥♥
@miheretdana3527
@miheretdana3527 Месяц назад
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዝያብሔር ብርክ ያርጋቹ።
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Месяц назад
ቃልየ ሁሌ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ የኔ ጨዋ ደሞ እድለኛ ነሽ እነ ሂኒን እነ አቤላን የመሳሰሉ ወንድሞች ስላገኘሽ
@astermekonen8274
@astermekonen8274 Месяц назад
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው እረዱ ደግሞ ሁሉንም ሴቶች ትበልጣለች ደስ የምትል እዮባ እንኩን ደስ አለህ፡፡
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 Месяц назад
ረዱ የዘመኑ ውሀ ያልነካት እርግት ያለች ልጂ ናት ስወዳት❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላቸው መጨረሻውን ያሳምርላቸው ❤❤❤❤❤❤
@user-lk9tk8ri1g
@user-lk9tk8ri1g Месяц назад
በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚያብሔር እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልኝ በጣም ፍቅር ናችሁ ረጂም እድሜ ኑሩልኝ ረዱዬ መልካም ዘመን ከዮባዬ ጋር ለዘላለም ኑሩልኝ
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 Месяц назад
ደስሲል ቃል እህታችህ ትመስላለይ መልካም ሴት ቃልየ
@mirathmira7377
@mirathmira7377 Месяц назад
Waqayyoo umuri dheraa wolini isini haa jiraachisuu beautiful family ❤❤❤❤
@user-ux4lk4ee6w
@user-ux4lk4ee6w Месяц назад
Baxam baxam des talalachiw igzaber yebarkachiw ❤️❤️❤️
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Месяц назад
ፈጣሪ ይመሥገን መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
Далее
✅Eyob and Redu Subscribe addergu
7:12
Просмотров 218
የአቤልን ሚስት ተተዎወቋት
25:14
Просмотров 251 тыс.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
16:23