Тёмный

እድርተኞቹ ለፈተና ተቀምጠዋል፤ብርቅዬ ካሮት ይዛ ገብታለች😃😃አዝናኝ ድራማ//እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 110 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

21 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 месяцев назад
አስፊቲ ደግሞ በስላም በጤና ከናንተ ጋ ሚቀላቀልበትን ቀን ቅርብ ያርግለት ❤ በተረፍ ብርቅዬ ተይ ዝምብለሽ ተማሪ አትረብሽ 😂 ብርቅዬ በቀጣ ወላጅ አምጭ ብርቅዬ ሳይለንት
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 7 месяцев назад
አሚን
@user-zl1dv2yl6r
@user-zl1dv2yl6r 7 месяцев назад
ብርቅዬ እስከ መጨረሻ ትባረር የምትሉ በጣም እየረበሸች ነዉ😂😂😂ሁለቱም ፊለፊት የተቀመጡት ስወዳቸዉ😍😍😍
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 7 месяцев назад
መባር ሳይሆን ወላጅ ታምጣና የወላጅ ምክር ያስፈልጋታል
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 7 месяцев назад
ክብር ለመምህር ደመወዝ ይጨመርላቸው 👈👍👍👍👍
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 7 месяцев назад
ብርቅዬ ወላጅ ማምጣት አለባት በጣም ትበጠብጣለች ትባረር 😂😂
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 7 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fithikiflay1431
@fithikiflay1431 7 месяцев назад
Kkk
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 7 месяцев назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አስፊቲዬ ምህረት ይላክለት መቅድዬ ሊያዬ እናቶችዬ ስወዳችሁ❤
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 7 месяцев назад
ብርቄ ወላጅ ታምጣ የምር ደስ ትላላችሁ እኮ መቅዬ ስወድሽ ❤❤😂😂😂😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 7 месяцев назад
@@BeletuSntayehu 🤣🤣🤣
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 7 месяцев назад
😅😅😅😅😂
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 7 месяцев назад
😂😂❤መቅድየየየ የኔ ቅመም እሰክትወልድ ይቋረጥ እንጂ ሌላ ሰው አላይም😅
@merimeri7886
@merimeri7886 7 месяцев назад
እመቤቴን ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💔💔💔💔💔💔ሁላችሁም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ 👏👏🙏🙏
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 7 месяцев назад
ወይኔ ❤❤❤ሊያየና መቅድ ተንሱ በሙሉ እወዳችሆለሁ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 7 месяцев назад
ውይ መቅዲያ ሊያ ቅመሞች ናችሁ መቅዲዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 7 месяцев назад
አይ ትዝታ😢😢😢 እኔ 4ተኛ ክፈል የተማርኩ ርባሸ ነሸ ወላጀ አንጭ ተብየ ወሰድኩ ሁለተኛ ላልርብሸ እናቴን አሰፍርመው ላኳት እኔም ደራ ገብቶኝ ላለመርበሸ ሰው ጋ ላለማውራት ጣራ ጣራውን ሳይ እውላለሁ ለካሰ ትከታተለኛለይ ሌላግዜ ሰብሰባ ተጠርተው ለእናቴ ምን ብትል ጥሩ ነው እንደ ግመል ጣራ ጣራውን ነው ምታይ አትማርም ብላ እርፍ ለማንኛውም ከዛ በሗላ ጎበዝ ተማሪ ሆኘ ይኸው ዱባይ መጥቸ በመዳም ኩሸና በማሰተር አጠናቅቂለሁ እሰኪ ሞራል😂😂😂😂
@emansabt1958
@emansabt1958 7 месяцев назад
ክክክክክ
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 7 месяцев назад
🎉
@mihretsisay2930
@mihretsisay2930 7 месяцев назад
👍👏👏🤣🤣🤣🤣🤣
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-bm5nz5iy5h
@user-bm5nz5iy5h 7 месяцев назад
ረበሳቅገደልሽኝ
@user-up1ir3wo7q
@user-up1ir3wo7q 7 месяцев назад
እፏይ ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ መቅዲ የአጥር ወፍ አትስማሽ አስፈዉ መመሻ ጤናህን ይመልስልህ በርቱልን❤❤❤❤
@hayatabdu9615
@hayatabdu9615 7 месяцев назад
መቅድየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤ ትሱየ የኔ ሞዛዛ የሚያምርብህ ከአስፊቲ ጋር ነው በሰላም ያምጣው የኔ አባት ያለሡ አያምርባችሁም❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgogn😢😢😢
@zehera-je7jj
@zehera-je7jj 7 месяцев назад
ሉላ ለመቅዲ የጥር ወፍ አትስመሸ የሚል ፖሮግረም ለሚቀጥለው እሁድ ስሩለለት
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign😢
@markantube312
@markantube312 7 месяцев назад
ለዛማ ገና ናት 9ኛ ወሯ ሲገባ ነዉ የሚደረገዉ ደሞ ሉላ ሳትሆን EBS ነዉ የሚያዘጋጀዉ
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 7 месяцев назад
​@@markantube312እኮ
@ramzia3457
@ramzia3457 7 месяцев назад
ብርቄ ወላጅ ታምጣ በጣም እየረበሸችነው ክልልል
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 7 месяцев назад
ወይኔ መቅድ የኢቢስ ድምቀት😂😂😂😂😂😂😂😂
@farukmohammed553
@farukmohammed553 7 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን
@zedbabo9298
@zedbabo9298 7 месяцев назад
አሚን ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt 7 месяцев назад
አስፊቲ በሰላም ተመለስልን❤❤❤❤
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 7 месяцев назад
አባታችን አስፉቲ አላህ ያሽርህ ያረብ
@drabeyisaking3042
@drabeyisaking3042 7 месяцев назад
መቅዴ እባክሽን ሁሌ ድራማ ሲሪ በጣም ትችያለሽ ።
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 7 месяцев назад
እመቤቴ በሠላም ትፍታሽ መቅዲ❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign😢😢
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 месяцев назад
Emabete kkkkkkkkk
@rarecell9935
@rarecell9935 7 месяцев назад
አስፍዬ በሰላም ላገርህ ያብቃህ እመቤቴ ትማርህ አስፍሽ ኦደ ባባው
@Happyhapppyb21Happy-yc8pl
@Happyhapppyb21Happy-yc8pl 7 месяцев назад
መቅዲ የቤቱ ጌጥ❤
@user-gj1ok6sb4c
@user-gj1ok6sb4c 7 месяцев назад
መቅድ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ❤
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 7 месяцев назад
ብርቅየ የኔ ✨ስውድሽ ወላሒ❤❤❤ ኢትዮጵያ ስገባ ካግኝሽ ደሽ የለኛል🎉❤❤
@ummlky1994
@ummlky1994 7 месяцев назад
ወይኔ ኧረባክሽ መቅዲ ይህንን ጫማ አድርገሽ እባክሽ እዳትወድቂ ቀልዱ ቀልድ ነው ዋ ❤❤❤❤❤
@helayetata5637
@helayetata5637 7 месяцев назад
አስፍዬን ፈጣሪ ይማርልን❤!!በጣም ነዉ ምወዳችሁ ❤❤❤ ት/ርቱ በጣም ጥሩ ነዉ ሳይለት ዋጥ በጣም ይመቻል🤣🤣🤣🤣
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 7 месяцев назад
ትምህርቱ ተጫጫ 😂😂😂እድሜ ለብርሃኑ ነጋ 😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign😢😢😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
😁😁😁😁😀😀😀😃😃😃
@Senaitchernet
@Senaitchernet 7 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 7 месяцев назад
😂😂😂
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😅😅😅
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 7 месяцев назад
ሊየዬ የኔ ደርባበ እንዴት እንደምወዳት በጌታ ❤
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 7 месяцев назад
አስፍዬ መድሐኔአለም ምህረቱን ያብዛልህ እንደገና እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ መቅዲ ማርያም ትቅረብሽ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@aminatyimam3754
@aminatyimam3754 7 месяцев назад
ሁላችንም እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign😢😢😢😢😢
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 7 месяцев назад
ጨጓራክን ላጡህ😂😂😂 እኔም ወላሂ በጣም እረባሽ ነበርኩ ሁለ ቀን ጆሮሽን ያዥ እደተባልኩ 😂
@nefisa70
@nefisa70 7 месяцев назад
ክክክክ ትዝታ
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 7 месяцев назад
ወይኔ ትንሱ አሳዘንከኝ😂😂😂 መቅዲዬ ውበት ነሽ ❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤
@mouna6099
@mouna6099 7 месяцев назад
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤በጣም. ደስ ትላላችሁ
@aminatyimam3754
@aminatyimam3754 7 месяцев назад
መቅዲየወላሂስዉድሽ❤❤❤❤❤አላህበሰላምይገላገልሽ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 7 месяцев назад
ካፊር መውደድ አይቻል
@alemazalie221
@alemazalie221 7 месяцев назад
መቅድየ የሳቄ ምንጭ❤❤እመብርሀን በሰላም ታገላግል ወልደሺ ሳሚ
@helanhelan50
@helanhelan50 7 месяцев назад
መቅድየ ያጥርወፍ አትስማሺ እመባቴ ማርያም ትቅርብሺ ❤❤❤ አስፊቲየም በሰላም ይመለስልን እግዚአብሔር ይማርው 🎉🎉🎉🎉
@askidesta4271
@askidesta4271 7 месяцев назад
አስፍየም ተመልሶልን ሙሉ ሣቅ ለመሣቅ ያብቃን❤❤❤❤
@kalkali
@kalkali 7 месяцев назад
ወይ መቅዲ አያልቅብሽም እኮ አይኔ ቦግ አለ አላለችም 😅😅
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 месяцев назад
መቅዲ ከወለድሽ በዋአላ ቶሎነይልን ያላንቺ ይደብርናአል
@almazabdo1106
@almazabdo1106 7 месяцев назад
አስፊትን ፈጣር ጤናዉን ማልሶት እንድ ማጣልን ሙስልም ኪሪስታን ዱሀ እና ዳርጋዉ😂😂😂😂
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 7 месяцев назад
አስፊቲን በሰላም ና በጤና ከተማሪዎቹ ጋር ይቀላቅለው አይ ብርቅዬ ና ስመኝ ረብሻ እናንተ ጋ ቀረ ኢ.ቢ.ሶች በርቱ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 7 месяцев назад
አይ መቅዲ😂😂😂😂😂😂እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ማርዬ ነሽኮ❤❤❤❤❤❤
@Mikdi2727
@Mikdi2727 7 месяцев назад
አይ መቅድዬ ሽወድሽ እኮ ሊያዬ በጣም ነው የምወድሽ
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 7 месяцев назад
ስወዳቹ
@kewletali2902
@kewletali2902 7 месяцев назад
አበጣረቀበሽ😂😂😂😂ወይ መቅዲዬ አላህ በሰላም ልጅሽን ያስታቅፍሽ❤የ ኢቢኤስ ድምቀት🎉🎉 አስፊቲ አላህ ጤናሆን ይመልስልህ❤
@Mydream1212
@Mydream1212 7 месяцев назад
ብርቅዬ ግን አላበዛሽም 😂 ይመኝም 😅 ረጅም ዕድሜ ለአባት እናቶች❤ ኢቡሶች ❤
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 7 месяцев назад
እኔኮ ዘናነዉ የምታረጉኝ😂😂😂😂
@Mydream1212
@Mydream1212 7 месяцев назад
አስፊትዬ ቸሩ እግዚአብሔር በቅርበት ምሮህ ቦታህ ላይ ይመልስህ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 7 месяцев назад
መቅድየ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤
@merryarega6149
@merryarega6149 7 месяцев назад
አዝናናችሁን 😂🤣🤣😂ሲያምርባችሁ 😍❤️😘
@helengetachew9380
@helengetachew9380 7 месяцев назад
ማርያምን ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂😂
@kidejaumer7655
@kidejaumer7655 7 месяцев назад
ክፍት ቦታ ነዉ
@mirihamad8909
@mirihamad8909 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔማርች ስወዳችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FoziyaMohammed-oi2bu
@FoziyaMohammed-oi2bu 7 месяцев назад
አስፉቲ የኔየዋህ የኔአዛኝ የኔመልካም አላህ ያሽርህ❤❤❤❤❤
@user-tc5df2nt1b
@user-tc5df2nt1b 7 месяцев назад
ሊያዬ (እመኝ) በጣም ነው የምወድሽ የሳቄ ምንጭ ብዬሻለሁ 😂😂😂😂
@gdhdg3660
@gdhdg3660 7 месяцев назад
መቅዴ በሰላም ተገላገይ አንቺ ከለለሽ ወልደሽ እስከምትመጭ አላይም በጣም ነው ምወድሽ ዘና ነው እኮ ምታረጌኝ የኔ ውድ
@user-kt4ik5bh5j
@user-kt4ik5bh5j 7 месяцев назад
ስታምሩ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgogn😢😢😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 месяцев назад
አስፊቲም ተሽሎት ዳግም ለማየት ያብቃን ጎበዞች ናችሁ
@ghh5860
@ghh5860 7 месяцев назад
መቅድየ የኔ ፈንድሻ❤❤❤ትሱየ አሳዘንከኝ😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign😢
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 7 месяцев назад
ደስ ስትሉ 😍😍😍😍
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤
@junefirst500
@junefirst500 7 месяцев назад
መቅዲዬ፤ እነዚያ፡ ጠብ፡ ያለሽ፡ ዳቦ! አገሬ፡ እኮ፡ መምህሩን፡ የሚበጠብጡ፤ ፈተና፡ ሲሰጣቸው፡ ሰማይ፡ ምድሩ፡ የሚዞርባቸው!
@SemiraGetachew
@SemiraGetachew 5 месяцев назад
ሥሜ ብርቅንቅ ብርቅየ ብርቅሰው ብርቅናት ነው እናቴያወጣችልኝ
@liliabera4202
@liliabera4202 7 месяцев назад
My kids love them so much ❤️ with pronunciation Milke 😅
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 7 месяцев назад
አስፍየአላህ አፊያህን ይመልስልህ
@SelamAlene-sz2ms
@SelamAlene-sz2ms 7 месяцев назад
Shiroyeee...
@Habeshwit
@Habeshwit 7 месяцев назад
Asfiy bselam temlseln!🙏🏻🤲🏻
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@user-if4ep7ve7p
@user-if4ep7ve7p 7 месяцев назад
አላሀበሰላምይፈታሸእህቴ
@agichesetegn4468
@agichesetegn4468 7 месяцев назад
😂😂😂😂ውይ ብርቄ ፁር ስላም 😊😊ትንሱዬ ❤❤
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt 7 месяцев назад
Garlic inside nose😂😂protection brotection😂😂😂love u mekdi
@user-yy9tm3hm5c
@user-yy9tm3hm5c 7 месяцев назад
Makideye yane wude ya betu demikathi iko nate ❤❤❤❤❤❤
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka 7 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩ❤❤❤
@YosefHailu-te8is
@YosefHailu-te8is 7 месяцев назад
I love you so much mekdi
@user-kk2nr2ew7g
@user-kk2nr2ew7g 7 месяцев назад
አባታች አስፋ አላህ ያሽርህ
@kedijaomer8470
@kedijaomer8470 7 месяцев назад
I love mekedy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤የኔ ውቦች ስወዳችሑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fr6rv5gl9l
@user-fr6rv5gl9l 7 месяцев назад
አይ መቅድዬ ስወድሽ
@hay4989
@hay4989 7 месяцев назад
ወየው በሳቅ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂
@meri-bx3os
@meri-bx3os 7 месяцев назад
😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገደላቺሁኝ❤❤❤
@user-pz1ow1gy8z
@user-pz1ow1gy8z Месяц назад
ሲያምሩ
@serkelovetube
@serkelovetube 7 месяцев назад
መቅዲ ቆንጆ
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 7 месяцев назад
ተይ፡ብርቅዬ፡ሥራዬን፡ልሥራበት፡መዳም፡እዳታጥረገርገኝ፡በሣቅ፡ገደላቹኝክ፡ደሞኮ፡ደሥትለኛለች፡ድምፅሽ፡አይብርቅዬ
@user-gq1cn7jq1y
@user-gq1cn7jq1y 7 месяцев назад
የመቅዲ ጫማ የተመቸው😂😂😂😂
@mekdesgirma1714
@mekdesgirma1714 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤መቅዲይ እና ሊያየ❤❤❤❤❤❤ስውዳቹ❤❤❤❤❤❤
@user-hx4ru7gu9o
@user-hx4ru7gu9o Месяц назад
ብርቄ እየረበሸች ነው አስተማሪው ሊያለቅስ ሆነ 😂😂😂😂😂😂 ካሮቱ ስበላ አይኔ በራ አለች ብርቄ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 7 месяцев назад
ሊያ ትንሹ ስወዳቹ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ❤❤
@sosotete425
@sosotete425 7 месяцев назад
መቅዴ የኔ እንግሊዝኛ አዋቂ😂
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 7 месяцев назад
Mekdi🎉🎉🎉❤❤❤
@madi2644
@madi2644 7 месяцев назад
ሰላምናችሁ
@saadas9954
@saadas9954 7 месяцев назад
የትንሱ ከረባት የብርቄ ጫማ የመይ ካልሲ ዘንድሮ በሳቅ እናንተ ባትኖሩ በምን ዘና እንል ነበር አስፍየን አላህ ያሽረው አላህ ጤናውን ይመልስለትና በሰላም ለሀገሩ ያብቃው
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 7 месяцев назад
እረ በሣቅ ገደላችሁኚ😅😅😅
@zulfa6303
@zulfa6303 7 месяцев назад
እውውውይይይይይ መምህሩ 😂😂😂ጨለለ. ባይነቅል ነበር ሚገርመው 😢ብርቄ ትባረር
@hay5360
@hay5360 7 месяцев назад
ውይኔ መቅዲ ጉድሽ አያልቅ መቼም ጭርሽ ካሮት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግዞ ትግስቱን ይስጥክ ትቸር ተሳኤ
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤መቅዲ ትለያለሸ በሰላም ያግላገልሸ ወዴ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጨ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jemilanurdine5321
@jemilanurdine5321 7 месяцев назад
😂😂😂ወይ መቅዲ ጫኔ እኔ ጋር የሚመጣው 😅😅😅
@kidanabera5960
@kidanabera5960 7 месяцев назад
ብርቄ እየረበሸች ነው አስበርክካት መምህር😂😂
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 месяцев назад
Berekeye u are next level 😂😂😂😂
@tarikuaamualiteh4220
@tarikuaamualiteh4220 7 месяцев назад
Asfiyen yemarew fetari
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 7 месяцев назад
መቅደየ😮😮😮
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
አይ መምህር ትንሱ እነሱን በማስረዳት መከራህን አየህ 😁😁😀😀😀😁
Далее