Тёмный

//እድርተኞቹ// "እድሩ ፈርሶ በግ ይገዛልን በቃ"…😂የእድርተኞቹ ነገር አነጋጋሪ ሆኗል…አዝናኝ ድራማ //ፋሲካን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 137 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 249   
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Год назад
እኔም እስማማለሁ የድር ብር ሰው ሲሞት ከሚሰጥ በሕይወት እያለ ይሰጠው ባይ ነኝ
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Год назад
ለሱ እቁብ ግባ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Год назад
Kkkkk Kemot Bewal Engidaw Bem Yeshagnal
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Год назад
​@@LezaHDPlus 100% Ewant New Lasu Ekub
@munaaustin7248
@munaaustin7248 Год назад
😂
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ግንኮ በወርወይም በሁለትወር እያዳዱቢሰጥ ይሻላልስሞቱ ከሚረዱ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Год назад
ወይኔ መቅዴና ሊያዬ ትችላላችሁ በሳቅ ፍርስ አረጋችሁኝ❤
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 Год назад
የ ኢብሲ ፍርጦች። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Razan-l4d
@Razan-l4d Год назад
ኢቢኤሶች የድካማችን ማስረሻዎች😍😂 በተለይ ናፍቂ ብትኖር አሪፍ ነበር። አይለያቹ❤
@abebaketema9457
@abebaketema9457 Год назад
Nafkot I love you baleshebet selamesh bezet yebl j
@samira7639
@samira7639 Год назад
ከሁሉም ደስ የሚለኝ የመቅዲዬ ጫማ እና የሊያ አለባበስ ስወዳቹህ ሁላቹንም ከነ ዳሬክተሩ ከነ ካሜራ አማኑ💝💝💝
@fatumaktube7838
@fatumaktube7838 Год назад
እኔም😂😂
@samira7639
@samira7639 Год назад
@@fatumaktube7838 😂😘👍
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 8 месяцев назад
ሊማ አለባበሧ😅😅😅
@ayshakwt3181
@ayshakwt3181 Год назад
ማልቀስም ስፈልግ የእናንተን ፕሮግራም ነው የማይ ዘናም የሚያደርገኝ የእናንተው ፕሮግራም ኑሩልን
@saradesta3038
@saradesta3038 Год назад
መቅዲ የኔ ፋልቅልቅ ኑሪልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Год назад
አይ እናንተ እናንተ ባትኖሩ በምን ይስቅ ነበር ከመዳም ኩሺና ፈታ እያልኩባቹሁ ሺ አመት ኑሩልን😂😂😂😂
@yemidesta3914
@yemidesta3914 Год назад
I love mekdi and Liya specially mekdi she is a real actress 😅
@Rahma-et3rt
@Rahma-et3rt Год назад
ብርቅየ እኮ😂😂😂 ይመኝ ጫማና ካልሡ ይምጣብኝ😂
@emanethiopia3164
@emanethiopia3164 Год назад
ወላበሳቄ የደስታየምጩች ኢቤሱች ሽ አመትንሮልን❤❤❤
@masaratabate2675
@masaratabate2675 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Happyhapppyb21Happy-yc8pl
@Happyhapppyb21Happy-yc8pl Год назад
መቅዲን ሳያት ገና ነው መሳቅ ምጀምረው😂😂😂😂😂
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
ይህ የሚያስቅ ድራማ አይደለም የህዝባችንን ሰቀቅ የመከራ ኑሮ በግልጽ የሚያሳይ ነው ህዝባችን ምን ያህል መከራ እንደከበደው "የብፅግና ትሩፍት" ለዘመናት ያቆየውን እሴት ወደ መናድ አድርሶታል 😢😢 ህዝባችን ሳይብላ ሳይጠጣ እድር እንዳይዛነፍበት ብዙ ዋጋ ከፍሎ ነበር ያቆየው
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Год назад
መቅደስ የሳቄ ምንጭ ማርያምን ስወዳት ሁልቀን ስሩልን እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Год назад
ስወዳችው እኮ ሁላችሁም ❤😘መቅዲ 🤣🤣🤣🤣💜💜💜
@workefaris9447
@workefaris9447 Год назад
እመኝዬ የሻሽ አስተሳሰራ ይምጣብኝ 😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻች ስወዳች እኮ ❤❤❤❤❤❤👌🏾🔥🔥
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
Ebs,የሳቃችን ምንጮች 😅😢🎉❤
@titigidey4997
@titigidey4997 Год назад
መቅዲ የኔ ውድ ...
@Rute1921
@Rute1921 Год назад
😂😂😂😂ናፍቆኝ ነበር እደዚ አይነት ድራማ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Год назад
ወየው መቅዲ አነጋገር አለባበስ😅😅 😅 ኧረ ሞትኩ በሳቅ
@nrbu4941
@nrbu4941 Год назад
መቅዲና ሊያ ያላችሁ 😂😂😂
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
ቃልየ ግን ለመሞላቀቅ አንደኛ ነች ክክክክ መቅዲማ ክክክክክ ብቻ ሁላችሁም ትችላላችሁ ታይ መቅድ ና ሉላ ቄንጠኛዋን ሰራተኛ ስሩልን
@yodahetube
@yodahetube Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣መቅዴና ሊያዬ ትችላላችሁ በሳቅ ፍርስ አረጋችሁኝ
@Reggaegal11
@Reggaegal11 Год назад
Mekdi and Liya are natural with their acting 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣.
@nejbiyakemal5122
@nejbiyakemal5122 Год назад
ወዬኔ አረ በሳቅ ወደኩኛ የኔ ውዶቼ በጣምነው ምታምሩት
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ምርጦች ደስ ስትሉ ኑሩልን
@MartaTiruneh-r8r
@MartaTiruneh-r8r Год назад
በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ መቅዲ እና ሊያ ሁለታችሁም እብድ ነችሁ
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
በጉስ ኦኦኦ አይ ወቅዲ 😂😂 ሁላቹም ❤️❤️😘😘መልካም በልን
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
ወይመቅዲ 😂😂😂😂 ይመቻችሁ ዘናአረጋችሁን😂
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ጥሩ ትምእርት ነው!!!!ሠው በእይወት ሳለ ነው መረዳዳት !!!ይእ ነው ኢትዮጽያዊነት❤❤በጉስ?????
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Год назад
መቅዲ አንደኛ እኮ ናት
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
መቅዲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍ የኔ ሰካራም በቁም እያለን እንብላው😂😂😂😂😂😂😂
@kal8432
@kal8432 Год назад
ወዷችየ ክፍ ክፍ በሉልኝ ዛሬ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se Год назад
😁😁😁😁 አረ በሳቅ ሞትኩኝ ስወዳቹ😁😁👌
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
እደው ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
እደው ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤ እኳን አደርሳችሁ አደርሰን 🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ቀአል ይሁንልን
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
ፍቅር ያሸንፋል ።
@abrehamalemayehu4586
@abrehamalemayehu4586 Год назад
i love mkedi she is real actress
@MikeMike-rz7dx
@MikeMike-rz7dx Год назад
መቅዲበጣምታምሪያለሽ❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉
@rute8262
@rute8262 Год назад
ER BESAK MEKEDE BIRUNM ALMLSEM ENAM ALMLESM ❤ Ebswoch wedachwalew
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
በሁሉምደስየምትለወ መቅዲነች
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Год назад
እደዉ ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤
@MikeMike-rz7dx
@MikeMike-rz7dx Год назад
በጣምታምራላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meselechabebe4571
@meselechabebe4571 Год назад
Thank you EBS ❤
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 Год назад
Asfiti mesheshaye ymut betam new yemwedh❤❤
@SemanWelyu
@SemanWelyu Месяц назад
የኔ ወድ መቅዲዬ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Ebsoche shek belachehual amerobachehual melcam ye fasika beal yehunelachehu,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Год назад
እመያና መቅዲ በጣምኮነዉ ሚያስቁት
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Год назад
ሺ አለው አይ መቅዲዬ😂😂😂😂
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Год назад
ወይው እዴት እዳሣቁኝ በመገዳቸው ጥሩትምርት ነው
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Год назад
ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂
@teref_sth
@teref_sth Год назад
አልቻልኩም 😂😂😂😂 በፍጣሪ ምን ጉድ ናችዉ
@ablenezerihun3095
@ablenezerihun3095 Год назад
It is good drama Ilik it❤❤
@eteneshgeda2187
@eteneshgeda2187 Год назад
Very funny but it’s true We should help each other while we are alive not when we die
@qatarqatar2525
@qatarqatar2525 Год назад
Anedet adewa wadachu ako❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsionhagos3039
@tsionhagos3039 Год назад
ወኔ የሉላ ገፀባህሪ ደስትላለች❤
@lidiatadele6033
@lidiatadele6033 Год назад
Uffff mekdiye endiyawu Andi director atesh new nebis negr nesh❤❤
@numatube2932
@numatube2932 Год назад
ቅኔዉ ተመችቶኛል 😅😅
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ክክክክ ብርቅየ እመኝ ዘመናይ 😅😅😅😅😅😅
@karima2298
@karima2298 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ እያለቀሱ መሳቅ ሰልችቶናል ማነውእደኔ የሳቀው
@meronyhannes155
@meronyhannes155 Год назад
Waw mekdya 👏👏👏👏👏❤plese artist hone
@Umufulan
@Umufulan Год назад
😅😅ወይኔ በሳቅ
@የሐይቋእርግብ
@የሐይቋእርግብ Год назад
😂😂😂😂ወላሒ በሳቅ😅😅😅😅 መቅድየ 😂😂😂ያለከርስ ነው የተፈጠርከው😅😅😅
@mekdesmitiku7421
@mekdesmitiku7421 Год назад
ለምን ድምፁ ጠፋ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Год назад
እንዴት እንደምወዳችሁ 🥰❤️
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 8 месяцев назад
ወይኔ መቅድእና ሊያ በሣቅ😅😅
@በትእግስትያልፋል
ወይ ኢቢኤሶች አሳቃችሁኝ በጉ የተሰረቀ መስሎኝ እኔም ዘለልኩ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
ወይኔ ብርቁዬ ለተኩሉ መልስ አመላለስ ያለ ከርስ ነዉ የተፈጠርከዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Год назад
መልካምበአልይሁንላችሁ
@zeinabawolu9526
@zeinabawolu9526 Год назад
ናፍቆት ንፍቅአለችኝ😥😥
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 5 месяцев назад
ስወዳችዉ❤❤❤❤😂😂😂😂
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
Kkkkkkkkkk በሳቅ ገደለቹን
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Год назад
እምዬ እና ብርቅዬ ሲመቹኝ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
ተክሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተኮላ
@nimatmuusaa-wr8oz
@nimatmuusaa-wr8oz Год назад
Kkk ba saq wadakung unet ye ato tasfu lijolch das sitilu
@ኤሚየባባሙሀመድ
መቅዲ ትችያለሽ
@munagonfa5235
@munagonfa5235 Год назад
አታመሳርክበኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Год назад
መቅዲዬ መጥረጊያ እግር❤❤❤
@lidiayuhanes4071
@lidiayuhanes4071 Год назад
ምድነው አዲሱ ባልደርባችሁ ዲኮር ነው እንዴ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Год назад
አይ ደቂቃው አጭር ነው
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ Год назад
Asfiti :- ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ 😂 ሊዬ :- እንደብር 😂😂😂😂 ........................ Asfiti :-እነዚህ የሰፈሩን ሰዎች የገፉ ከርሳሞች ናቸው 😂😂😅 መቅዲ :- አንተ ያለከርስ ነው የተፈጠርከው? 😂😂 የካልሲው እና የእነ ሉላ አፍንጫ አያያዝ 😂😂😂😅 የበግ ነጋዴው 4 ከ 50 እና የሊያ ጮቤ 😂😂 የመቅዲ በጥቁር ካልሲ እና ጥቁር ጫማ መንሻፈፍ 😂😂መፋቂያው እማ ዝም ነው 😂😂😂 የሊያ ጋምባሌ በሚያክል ካልሲ የሞዴል ጫማ ማጥለቅ 😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😅😅😅 ኡፍፍፍ ይመቻችሁ አቦ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Год назад
Yalge mento mote mote yadrgsh
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ Год назад
@@tewedkifli5022 ምን?????????
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Год назад
​@@ሙናየመራቢቴዋ እኔ ምለው ስክሪፕቱን አንቺ ነሽ እንዴ የፃፍሽው?😂
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ Год назад
@@nesanetgebru7912 😅😅😅😅😅 አስመሰለብኝ አይደል 😅😅😂
@እየሩስየሸዋዋ
@እየሩስየሸዋዋ Год назад
😂😂😂😂አረ በሳቅ ስልኪውስጥ አለ ላሰማሺ አላለችም 😂😂
@SebeleAden
@SebeleAden 5 месяцев назад
ፈረጅ ቀመሶች ችግር አለባቹ 😂😂😂😂 ሰው ሲምትም እድሩ ለምን ፈርሶ በግና ገዝተው ፈታ ይበሉበት😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Год назад
በርቱ ምርጦች ውድድር ስራችሁ ሁሉ ያኮራል ምርጦች😂😂😂❤❤❤
@aminaos5055
@aminaos5055 10 месяцев назад
🎉🎉
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
ebs ይመቻቹ 😂😂😂❤❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
መቅድ ትወና👌👌👌
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Год назад
መቅዲዬ ወየዉ በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሊያዬ ሉላዬ አስፍቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂መልካም በአል 🥰🥰🥰😍😍😍😍🥰🥰🥰😍😍🇪🇹🇪🇹
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt Год назад
Liya and mekdiiiii😂😂😂😂
@madetube4356
@madetube4356 Год назад
Welcome back yegna yesak minch 😅😅❤
@የራያዋ
@የራያዋ Год назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Год назад
Woyi gudi ebs yimachach😂😂😂😂😂😂👍👍💚💛❤🙏🙏
@hayatab5501
@hayatab5501 Год назад
ይህን ከምስሚ እንኳን ደፈንሽ 😂😂😂😂😂😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ቆይ ካልሲው፡ከየት፡መቶነው😂
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
Gambala new 😅😅😅😂😂😂😂😂
@emam1087
@emam1087 Год назад
ኧረውው የጫማውነገር መቅደየ ያስፍሽንተውሰሽነውመሰልክክክ ይመቻችሁ💓💔💓💓
@cadistba5885
@cadistba5885 Год назад
አስራ ስድስት ሺ እኮ ነው እዘለው ካንተ ይበልጣል አይ መቅዲዬ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@honey48757
@honey48757 Год назад
Bezih endalbetinish Alechat 😂😂😂😂😂😂
@eyeruskenaw6077
@eyeruskenaw6077 Год назад
😂😂😂😂❤
@asterabera5654
@asterabera5654 Год назад
😅😅😅😂😂 Wayne yemkdi chama😂😂
@netsanetdesta8503
@netsanetdesta8503 Год назад
መቅደስ እና ሊያ ትለያላቹ
Далее
Giant Silver Chocolates ASMR With My Sister! 🤤
00:46
Coping: Finding What Works for You - Hasna
9:52
Giant Silver Chocolates ASMR With My Sister! 🤤
00:46