Тёмный

እጅግ አሳዛኝ ነው!ተገላ ወንዝ ውስጥ የተገኘችው ነርስ አፍቅራ ነው እያሉ ሙሽራ ልጃችንን አስገጠቁን! 

SHEGER INFO
Подписаться 414 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 275   
@alemtsehayzeleke6135
@alemtsehayzeleke6135 6 месяцев назад
ለገዳይ ወዮለት ፍርድ አለ በሠማይ.ነፍስ ይማር የኔ እህት።
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 месяцев назад
Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢
@yeshialemayehu1785
@yeshialemayehu1785 5 месяцев назад
🎉0
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 6 месяцев назад
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑር ፈጣሪ ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይላክላቸው በጣም ያሳዝናል ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 месяцев назад
መቶ አመት ለማይሞላ አድሜ እራስን እንዲህ በሀጥያት ማጨማለቅ መርከስ በእግዚያብሄር አምሳል የተፈጠረን ሰው ማጥፋት ምን አይነት ጭካኔ ነው ነፍሰ ገዳዮች የእግዚያብሄርን መንግስት አይወርሱም ይላል ቃሉ በቃ የምለው ጠፋኝ ነፍስ ይማር።
@najahtn809
@najahtn809 6 месяцев назад
ግን በጣም ያሳዝናል አይ ሰው ልጅህ😭😭😭
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Месяц назад
እህህህህህህህ 😭😭😭😭😭 በትክክል ነው 😭😭😭😭😭😭
@wubkonjofamily
@wubkonjofamily 6 месяцев назад
ቲጂዬ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏😭😭😭 ለገዳይሽ ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው አንጠብቅም። አንችስ ወደ አምላክሽ ሄደሻል የወለደችሽ እናት የወለደ አንጀቷ ምነኛ አረረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስለ እህታችን ሲስተር ትዕግስት ጥላሁን ትክክለኛውን ፍትህ እንሻለን🙏😭😭😭
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
የሕግ የበላይነት ተከብሮ ፡ ምድራዊ ፍርድን የሚያገኝ ማህበረሰብ ፡ ወንጀልን በጣም መቀነስ ይችላል።⚖️🤔
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 месяцев назад
እግዚኦ በዚህ ዘመን አገራችን የማይሰማ ነገር የለም .... በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ .... ነፍስ ይማር ...😭😔
@fekerkonjotube2128
@fekerkonjotube2128 6 месяцев назад
መገደል እንጂ ፍትህ የጠፋበት ሀገር ሆነች ኢትዮጵያ 😢😢
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m 6 месяцев назад
በጣም😢😢😢😢😢
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢betam
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 6 месяцев назад
Ufff menen enhune bza geta hoyi er yewetatoch ljoch mekechte yAmale yamale ygebaji le kerstose 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад
የምንሰማው ሁሉ አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ብቻ ነው አላህ ይድረስልን።
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 месяцев назад
Amen.yareb
@abebawagegnehu2162
@abebawagegnehu2162 6 месяцев назад
እህቴ ትዕግስት ትሁት ታታሪ ሰው አክባሪ ሃይማኖተኛ እና እጅግ ለስራዋ ታማኝ ናት ።የአሶሳ ፀጥታ አካላት ለድርጊቱ ትኩረት ያለመስጠት እና ተማኝነት ያሌላው ሪፖርት ላይ መሰረት ያደረገ ምርመራ መካሄድ በአጠቃላይ የፀጥታ አካላት ስነ ምግባር የተላበሱ አለመሆነቸው እህታችንን ተነጥቀናል ።ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህታችን ሲስተር ትዕግሥት ።ትጉዬ እንዴትስ አድርጌ ኧረ ግፍ ነው ባንቺ ላይ ጭካኔ ኧረ ግፍ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@badrea36
@badrea36 6 месяцев назад
አዉንዝ በዛ አረ ወገን የገደለ ይገደል
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 6 месяцев назад
በጣም ያማል ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ለቤተሰቦቻ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችው
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 6 месяцев назад
በምድር ፍርድ የቀረ ነው የሚመስለው 😭😭በሰማይ ከአባታችን ዘንድ ወየውለት እሱ የሰራትን ነፍስ የቀጠፈ ነፍስሽን ከደጋጎች ዘንድ ያኑረው አቤት ጭካኔ አረ ምን ጉድ ነው እንስሳ እንካን ያሳዝናል 😭😭
@marthateklu9400
@marthateklu9400 6 месяцев назад
አይ ይሄ ክፉ ዘመን ያልፍ ይሆን በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
ሴት ወንድ ወጥቶ የማይመለስበት ዘመን እና ጊዜ ለብዙ ሕዝብ የምታገለግል ነርስ ሕይወቷን የቀጠፈ ሰው እግዚአብሄር ያጋልጠው ነፍስዋን በገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰቦችዋም መበርታት እና መፅናናትን ይስጣቸው !!!
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ትልቁ መልእክት ፡ ሰው እንደ ወጣ በሚቀርበት ዘመን ፡ እያንዳንዱን ያልተለመደ እንቅስቃሴ ፡ ለቅርብ ሰው ማሳወቅ አስፈላጊ መሆኑ ነው። 🤔
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 6 месяцев назад
Amen
@meronaberaha7830
@meronaberaha7830 6 месяцев назад
ነፍስ ይማር 😭😭😭እህቴ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ይደረስነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጥረት በደዚህ አይነት አሰቃቂ ግድያ ገለው መጣል ፍትህ ለእህታችን ከሰማዩ ንጉሥ ልኡል እግዚአብሔር
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 6 месяцев назад
Egzihaber fete yist yene wud heg imibal neger yelem hulem tegedele imil neger inji ansemam abetu fetariye bekachu belen
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ​@@ganatali-fx2sx
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 6 месяцев назад
በጣም ታሳዝናለች የኔ ናት እግዚአብሔር ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑረው እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ።
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 6 месяцев назад
ምን.አይነት.ጭካኔነው.የግባው.ሀገራችን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔ልብ.ይሰብራል.ያማል. ሞት.ለገዳይ😭😭😭😭😭
@tizibt6026
@tizibt6026 6 месяцев назад
ነፍስ ይማር ደሟን እግዚአብሔር ይበቀልላት ለቤቸሰብ መጽናናትን ይስጥ
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 6 месяцев назад
መሲዪ በአባትሽ እረፍት በጣም አዝኛለሁ አላህ ብርቱ ፅናቱን ይስጥሽ በምትሰሪያቸው በርካታ የህዝባትን ችግሮች በተለይም በበርካታ እህቶቻችን ላይ የምትሰረው የማይሞከር የሚመስሉ በአንቺ አማካነት አላህ ሰበብ አድርጎሽ ውጤታማ ሲሆኑ እያየን እየሰማን አለማመስገን ንፉግነት ነውእድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን አላህ ይስጥሽ ተባረኪልን ውድ እህታችን
@saramekonen6760
@saramekonen6760 6 месяцев назад
😢😢😢😢 ያሳዝናል ህይወት እንደዋዛ ነብስሽን ይማረው 😥😥😥 እናንተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 6 месяцев назад
ነፍስ ይማር ማለት እንዴት አደራቹህ ዋላቹህ እንደማለት የቀለለን ያልታደልን ህዝቦች እህቴ ፈጣሪ ይፍረድልሽ
@user-xv4xj4he2n
@user-xv4xj4he2n 6 месяцев назад
የሀገሬ ልጅ አሶሳ ሀዘን ላይ ነች ቲጂዬ ነብስሽ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢
@birtudem7419
@birtudem7419 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ አፅናኝ መላዕክትን ይላክላችሁ
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 6 месяцев назад
It's not safe place to live in Ethiopia right now. I lost my uncle weeks ago because someone killed him and my heart is broken 💔 we need justice for innocent Ethiopian people 😭😭💔💔
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 6 месяцев назад
May God rest your uncle soul!
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 6 месяцев назад
Thank you so much 🙏❤️
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m 6 месяцев назад
በስመአብ በሎት የእኔ እናት ነብስሽ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
@zeritutube
@zeritutube 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል😭😭የኔ ዉድ ገና ወጣት እኮናት ወለጂ ለፍቶ አሳድጎ ለቁምነገር አብቅቶ በማረፋዉ ሰዓት መራር ሀዘን😢ነብስ ይማር
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 6 месяцев назад
😢😢😢😢ይዘገንናል ያረቢ አተ ክክፉ ነገር ጠብቀን
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ እንደት ያሳዝና እንደሰራችው ይሰጣቸው
@SenaytDerara
@SenaytDerara 6 месяцев назад
ወይ ጉድ ምን አይነት ግዜ ደረስን ወገን ፡ ነብስ ይማር 😢
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 месяцев назад
የወንጀለኛ መፈንጫ የሆነች ሀገር ሰዉ የፈለገዉን ያደርጋል ፍትህ እንደሌለ ምንም እንደማይደረጉ ያቃሉ ነፍስ ይማር ብቻ ማለት ሁሌ እንዴት ያማል ወጣቷን ገለዉ ምን ያተርፋሉ😢
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 месяцев назад
ኢትዩጲያዊ ክፎ ህዝብ ነው እርስበእርሱ የሚገዳደል
@meazam1525
@meazam1525 6 месяцев назад
አቤቱ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን አውሬ ሆኑዋል ሰው እግዚዬ አድነን ነፍስሽ በገነት ያኑረው ለቤተሰቡም መጽናናት ይስጣችሁ ከባድ ነው ወንጀሎኞቹ ለህግ ይቅረቡ።
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv 6 месяцев назад
1ኛ ነኝ ነፍስ ይማር 😭
@user-qy4ol1zq1m
@user-qy4ol1zq1m 6 месяцев назад
ኧረ ፈጣሪ በቃ ይበለን። በየቀኑ የሚሰማው ምን ጉድ ነው ? በኢትዮጵያ እስከመቼ ነው እንደዚህ የንፁሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ የሚቀጥለው ? እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው። 'ፍትህ በከንቱ ደማቸው ለሚፈሰው ወገኖች '።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 месяцев назад
መክሰስ ነው እነዚን ባለጌዎች . ፍርድ ካለ አገራችን
@morasosa5390
@morasosa5390 6 месяцев назад
yelem a chgru
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 6 месяцев назад
ዘንድሮ መቼስ መልካም ነገር አትስሙ ተብለናል እንደው ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን በቃ ሀገራችን የሰው ነፍስ እንደዚህ ረከሰ ማለት ነው እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው እህቴ ለመላው ቤተሰብም መጽናናትን ይስጣችሁ 😭😭😭😭
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 6 месяцев назад
በየቀኑ ሴት ልጂ የምትገደልባት ሀገር መሎኩሴ የሚደፈርባትም ሀገር እናቶችና ህጻናት በረሀብ የሚሰቃዩባት ሀገር እንደ ሌሎች ሀገራት የሴት መብትንን እንደሚያከብሩት ኢትዩጲያም የሴቶችን ቀን ስታከብር አያሳፍርም
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ሁለገብ ፍትህ ፡ ፆታዊ መድሎዎችን እና ጥቃቶችን በጣም ይቀንሳል።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነፍሰ ገዳዮች ቆንጆ መግደል ጀግንነት አይደለም ደም ያፈሰሰ ደሙ ሳይፈስ አይቀርም ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ ዋጋ ትከፍላላችሁ ንስሃ ግቡ ከክፉ ተመለሱ ለቤተሰብ መፅናናት ያድርግላችሁ RIP
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ነፍሷን በአጸደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 🙏 አንድ የህክምና ባለሙያ ማጥፋት ህሙማንንም መግደል ነው ። በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል እንቁ የተዋህዶ ልጅ ደምሽ በከንቱ አይቅር 🙏
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 6 месяцев назад
በጣም በጣም ያሳዝናል‼️እግዚአብሄር ለቤተሰቧ መፅናናት ይስጥ። በጣም ያማል ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 месяцев назад
አዬ አንቺ ኢትዮጵያ ስንቱን እን ስም????? እናትዬ አባትዬ የልጃችሁን ነብስ ይማር፣ ህይወታንም የወሰዱት ከእግዚአብሔር ያገኙታል፣
@kidistabera5385
@kidistabera5385 6 месяцев назад
እግዚኦ ፡ መሐረነ ፡ ክርስቶስ። እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ በቃ ፡ በለን።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 месяцев назад
መግደል ፅድቅ መገደል ፍርድ የሌለበት ብችኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ትባላለች ! ፍርድ ከፈጣሪ ...እንጂ ፍርድ ከ ኢትዮጵያ ፍርድ ቤት አትጠብቁ እመኑኝ ነፍስ ይማር ለቤተስቦችዋ መፅናናትን እመኛለሁ 🥲🥲🥲💔💔💔
@kyzlove3865
@kyzlove3865 6 месяцев назад
ይሄ ነገር እንደቀላል እየተደጋገመ ነው እና የገደለን መግደል ቢሆ ማንም እጁን አያነሳም ግን በየቤታችን ይመጣል አልቅሰን እንተዋለን አይቀርም
@ATayetub
@ATayetub 6 месяцев назад
ሲጀመር ወንጀለኛውን ማን ይዞት ገዳዮችኮ ያለፍረሃት እየኖሩነው😢😢😢
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 месяцев назад
እናትና አባት ለፍቆ አሳድጎ አተምሮ ልጅ ማሳደግ ልጀ ያለው ያቀዋል ያማል
@makysolly1837
@makysolly1837 6 месяцев назад
እረ ምንጉድ ነው የሚሰማው እግዚኦ በቃ የህግ የበላይነት የለም በየቀኑ ሰው እንደ ጎመን ይተጨዳሏ::ነብስሽን ይማረው ::
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 6 месяцев назад
እጅግ ያሳዝናል እግዜር በአምሳሉ የፈጠረው ዉድ ህይወት እንዲህ እንዲህ በከንቱ እግዚአብሒር ነብስዋን በመንግስተ ሰማያት ያሳርፍልን ለቤተሰብዋ ሐወዳጅ ዘመድ መጽናናት ይስጥልን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 месяцев назад
ገዳዮቻችን ልቦና ይስጣቸው ነፍስ ይማር በአጭር ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭
@yenebecha7099
@yenebecha7099 6 месяцев назад
መጋቢት 8 የሴቶች ቀን የሚከበረው በዚህ ሁኔታ እያለን ነው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 месяцев назад
እጅግ አሳዛኝና ልብን የሚሰብር ነዉ ያሳዝናል ነፍስዋን ይማረዉ😢😢😢😢
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 6 месяцев назад
አየ አገራችን የእንሠሣ ያክል የሠዉ ነፋሥ ክብር አጣ ነፋሥ ይማር
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 6 месяцев назад
ውይ ምን አይነት ዘመን ነው ሰውን ሰው ሲበላ ምን ይባላል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
😢😢 ምኑ ያሥቃል ከጥመት. አኡዙቢላ
@saronlema2857
@saronlema2857 6 месяцев назад
ትግዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርልን 😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ እባክህ ፍረድ😢😢😢😢
@YeshiYeshu-t6d
@YeshiYeshu-t6d 6 месяцев назад
የሰው፡ነብስ፡ቅጠል፡ሆነ፡ያሳዝናል፡ፍትህ፡የለም፡እግዛብህረ፡ይጠበቀን
@ቴጅነኝ
@ቴጅነኝ 6 месяцев назад
አይ የአገሬ ልጅ ነፍስሺን ይማርው በኛም ጀመሩ ስው መግድል. ስንት ህፃን አለቁ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 6 месяцев назад
ነብሲ ይምሓርርር ኣቤት ዘመን እዝጊኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦ እዝጊኦ እዝጊኦ ነብሲ ይምሓር ሓፍተይ😢😢😢😢
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 6 месяцев назад
የሀገሪልጂ ናት የኛሀገር እደዚህ አይነት ነገር አናቅም ነበር በጣም አዘንኩ ብዙ ብሄር ብሄረሰቦች በፍቅር በአንድነት በመከባበር የሚኖሩባሀገር ማለት አሶሳ ነበረች አሁንግን በሌላ ሀገር የምንሰማው በኛው ቀየመጣ😢😢
@aronbrhane374
@aronbrhane374 6 месяцев назад
ነፍሷን ይማረው 😭😭😭
@tigigetu3792
@tigigetu3792 6 месяцев назад
በስመአም ነፍስ ይማርልን
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 6 месяцев назад
እግዚኣብሔር ነብሶን ይማረው ፍትህ የጠፋበት አገር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 месяцев назад
እግዚኦ ፈጣሪ ያፅናናችሁ
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 месяцев назад
ነፍስ ይማር 😭😭😭
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 6 месяцев назад
ያሳዝናል ነበረ ይማር
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 6 месяцев назад
ህግ የሌለበት ሀገር ነብሱዋን በገነት ያውልልን
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ሰዎችን በጎሳቸው የሚመዝን ሕገ መንግስት ፡ ፍትኀዊ ሊሆን አይችልም።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 месяцев назад
ነብስ ይማር መላቤቴስባች ፀትን የስጥልን❤❤❤
@morasosa5390
@morasosa5390 6 месяцев назад
የሀገሬ ልጅ አሶሳ ሀዘን ላይ ነች ቲጂዬ ነብስሽ በሰላም ትረፍ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 месяцев назад
አሜን ወጥቱ ከመቃረት የደንን❤❤❤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 6 месяцев назад
አረ ጌታ ሆይ ወዴት ነህ እባ በዛ ኢትዮጵያ ውስጥ ነፍስ የረከሰበት ሆኞል ለቤተሰባቸው መፅናናትን ይስጣችው😢
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 6 месяцев назад
😭😭😭💔💔💔 እግዚአብሔር ይፍረድ ምን አይነት ጊዜ ነው
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад
በጣም ልብ ይነካል ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያኑራት ነብስ ይማር
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የመፅናኛ መንፈሰ በቤተሰብ ላይ ይፍስስ እሷስ የማይቀርበት አለም ሄደች ይህን ድርጊት የፈፀሙ ወይም የፈፀመ ፍለጋና ፍርድ ይፍጠን ልጠይቅ ነው ብላ ያለቻት ሴት ስትጠየቅ መን አስቆጣት በድንቃጤ ወይስ ሌላ ጉዳይ አፍቅራ ያለው ሰው በምን አወቀ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ፈልጓት ነው አሟሟቷ ምክንያት ነው ነብስ ይማር😢
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 6 месяцев назад
Wenjel wenjel new lewenjelegna shefan atschi
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦​@@selamawitselma9116
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 6 месяцев назад
ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢
@bizuhanasres5432
@bizuhanasres5432 6 месяцев назад
ነፍስ ይማር 😢😢😢 ቲጂዬ
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 6 месяцев назад
😢😢😢😢ነብስ ይማር😢😢
@amen4756
@amen4756 6 месяцев назад
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 месяцев назад
አየ ፍትህ መጫወቻ አረጉት እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ እናት ነብስ ይማር
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 месяцев назад
ኧረ ጎበዝበዚህ ወር ደግሞ ምነዉ ወጣት በሰዉእጅ ተገለዉ መገኜት በዛያሳዝናል😭😭😭😭
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 месяцев назад
😭😭😭 ያማል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 месяцев назад
ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እሚደረገው??? አሁንስዩቱብ መክፈት ጠላሁ!!!
@friemsfen4545
@friemsfen4545 6 месяцев назад
ፍትህ ለእህታችን ምን አይነት እጅ ነው የጨከነባት እግዚአብሔር የልጃችሁን ደም ያውጣላችሁ 😢😢
@eduam2859
@eduam2859 6 месяцев назад
ተበዳይም ጉዳይ ፈፃሚ ተበዳይ እራሱ ሆነ ውይ እግዝያብሔር ያጽናችው
@hanahana1960
@hanahana1960 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናልየሰው ልጅ ከቤት ወተው መመላስ የልቻለበት አገር እግዚአብሔር ነብሰዉን በገነት ያኑረው "የፍትህ ያለህ 😥😥😥
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 6 месяцев назад
R. I. P.
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 месяцев назад
እስከመቼ ልብ እሚሰብር??????
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 месяцев назад
😢😢😢😢ሁንኬን ደና ሜጣሽ ማስዬ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭ዋይ ዘሜን ሳው ካበታጭሆ ወቶ መመለስ ዬ ከባዳ ባ ኢትዮጵያ ምድር ነው እባክ አምላኬ ሆይ አስበን 🤲🤲🤲
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 месяцев назад
ምንድነው የምትፅፊው
@menayelma2439
@menayelma2439 6 месяцев назад
😂😂​@@gravitymobile7558
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 6 месяцев назад
መድሃኒአለም ሆይ በቃ በለን ኣቤት የሴት ልጅ ፈተና እግዚኣ መሃረነ ክርስቶስ ምን አድርጊ ብለው ገደሏት እምየ ኢትዪጲያ መንግስት የለሽ ህግ የለ የገደለ የደፈረ እደፈለገ ይሄዳል አይታሰር እስከመቼ ነው እደዚህ ሽፍርና እሚሰሩ ወንዶች እንኳ ስንት ሰው ነው ያለቀው በየቦታው የተገደሎት መኪና ለመውሰድ ገለው ይጥሏቸዋን😢😢😢😢😢😢😢
@selamselina1321
@selamselina1321 6 месяцев назад
ታሳዝናለች አይ ጊዜ እንዴት ያስፈራል ነባር ብሄር ማለት ምንድነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 месяцев назад
ወይዘንድሮምንድነው የወረደብን
@Eagle1503
@Eagle1503 6 месяцев назад
ይቺ ናት በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ምናምን እየተባለ የሚቅራራባት የሰው ጅብ የሞላባት ሃገር😢 በቃ ሰው መግደል ባህል የሆነበት ሃገር እዝግዬ😢
@coolnassa1420
@coolnassa1420 6 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ ፖሊስ ያጣራል ይባላል እስካሁን ተጠርጣሪው ተይዞዋል ሲባል ሰምተን አናውቅም
@feruzjemal8266
@feruzjemal8266 6 месяцев назад
አየሽ መሲ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው እኮ ያደረጉባት የህግ አካል እንዴት ገለልተኛ አይሆንም ተባባሪ ሁነው በህይወት እንዳትገኝ አድርገው ጭራሽ ጭቃኔ በተሞላ አገዳደል ገለው ጣሏት የእግዚአብሔር ረድቶ አውሬ ሳይበላት አስክሬኗ ተገኝ ይብላኝ ለገዳይ እሷስ አክሊለ ሰማዕት አግኝታለች ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው የክፋት ጥግ ራስ ወዳድ መሆን ፍቅር አይጨክንም አይገልም ይሄ የሴጣን ስራ ነው የሚያሳዝነው 10 ዓመት አሶሳ ወረዳ እየተዟዟረች እንደሰራች እንዳገለገለች ከገጠር ሳትወጣ እዛው አስቀራት ቴጂ ጨዋ የዋህ ተግባቢ በአጭር አስቀሯት የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይማርሽ ከፃድቃን ሰማዕታት ጎን ያሳርፍሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ቲጂ ላትመለስ ሄዳለች ግን ፍትህ ለቲጂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 6 месяцев назад
Amen, betam lib yisebiral,
@embebabayru2163
@embebabayru2163 6 месяцев назад
ነብስ ይማር
@geletewmengistu8003
@geletewmengistu8003 6 месяцев назад
ነብሷን በገነት ያኑርልን መንግስት በለለበት አገር ገና ገና ብዙ ነገር እናያለን
@sadamohammed605
@sadamohammed605 6 месяцев назад
አይ የኔ ናት ነፈሥሽን ይማረው ለቤተሠብ መፅናናትን እመኛለው
@kidisima2615
@kidisima2615 6 месяцев назад
እግዚኦአቤት የክፋት ጥግ ነብሰሽን በአፀደገነትያኑረው
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 6 месяцев назад
ወይኔ መቼ ይሆን መልካም ነገር የምንሰማውመዳኒያለም ፍርዱን ይስጥ
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ነብሰ ይማር😢😢😢😢
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 6 месяцев назад
ይገርማል እንደዚህ እደዋዛ የሰው ልጅን ነፍስ እየቀጠፋ የሚኖሩ ጨካኞች እስከመቼ ተንሰራፍተው ይኖራሉ ግን ካለፈ በኋላ ሁሉም ይረሳል ነገበኔ ሊባል ይገባል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 месяцев назад
አራስ የተባለችው ሴት መጠየቅ አለባት
@ATayetub
@ATayetub 6 месяцев назад
ምን ብዬ ልኮምት ወይዘንድሮ😢😢😢😢 ፍትህ ከሰማዩ ዳኛ እናገኛለን ወንጀለኞች በምድር ብታሸንፉንም ግደለም ፍርድ አለ በሰማይ😢😢ነፍስሽን ይማረው የኔ ውድ
Далее