Тёмный

የወጣት ሶፎንያስ ገዳዮች አያያዝ ጀርባ ያልተሰሙ ጉዳዮች ከፖሊስ አፍ... || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 286 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

5 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 888   
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 2 месяца назад
ንብረትን ለመዝረፍ ብሎ ንፁህ ህይወትን ያጠፋ ወንጀለኛ ቢገደል ወንጀሉ እንዲህ አይስፋፋም ! የገደለ ይገደል።
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው
@Lionhearted777
@Lionhearted777 2 месяца назад
Tikikil! Yezihn miskin serto adari weta hiywet kesfew yenesum nefs mekesef alebat. Aleke::
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
😢😢😢😢
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 2 месяца назад
Ene Yeseqelu Adebabaye Elalehu Derege Bayeqeyerew Hegen Ya Nebere Feredu
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 2 месяца назад
Ene Yeseqelu Adebabaye Elalehu Derege Bayeqeyerew Hegen Ya Nebere Feredu
@hadiaabdulaziz9435
@hadiaabdulaziz9435 2 месяца назад
የገደለ ይገደል። የሌላውንም ህይወት እናትርፍ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 месяца назад
እኔም እርሱ ነው የምለው ወንጀለኞች ዛሬ ቢያዙ ነጌ ይፈታሉ ።
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 месяца назад
አሰፈሪ የሆኑ ሰዋች ከዚህ ምድር መጥፍሀት አለባቸው ኢንሺሀላህ አላህ ለእሳት ያድርጋቸው እባካቹ ዳኞች እነዚህ ጨካኞች ይገደሉ 😭😭😭💔💔
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 месяца назад
አወ የገደለ. ይገደል😢😢😢😢
@melontadesse8967
@melontadesse8967 2 месяца назад
ድንቅ የፖሊስ ስራ ተሰራ ሁሌም ግን እንደዚህ ስሩ በርቱ
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 2 месяца назад
ተመስገን አምላኬ ስለተያዙ ደስ ብሎኛል አሁን ደግሞ የምጠብቀዉ በጣም ያዘነዉን የኢትዮጵያ ህዝብ አንጀት የሚያርስ ፍርድ ነዉ 😢😢😢
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 месяца назад
ምን ዋጋ አለው ቢያዙ 6ወር ታስረው ይፈታሉ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 2 месяца назад
​@@asterisayas8522እረ 6 ወር በጣም ብዙ ነው እኮ አብይ እነዚህ አይነቶቹ ቢበዙለት ደስታውን አይችለውም ስንቱ ምሁር ወቶ ቀረ እናት አንጀቷ ተቃጠለ ከኢንጅነር ስመኘው በቀለ የጀመረ ይሄው ድፍን 6 አመት ሞላን ሞተ ፣ሞተች፣ መቱ ታፈነ …እረ ስንቱን ልዘርዝረው
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 2 месяца назад
አይ አንጀት አርስ የት ሀገር ያለክ(ሽ)መሰለክ(ሽ)ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው😭😭😭
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
​@samson😢😢😢😢😢😢temsgne-dp7xn
@ccu3907
@ccu3907 2 месяца назад
ፓሊሶች ሥንት ለፉተው ይይዛሉ ዳኞች በሥድሥት ወር ይለቃሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል ህግ የሌለበት ሐገር ሆኗል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 месяца назад
ሁሉም ራይድ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለባቸው ሕጉ እድስተካከል እነዚ ይገደሉ
@shewaye5256
@shewaye5256 2 месяца назад
ምን ህግ አለና
@dagi6055
@dagi6055 2 месяца назад
yale app alemechan melemd alebet. gps na camera yalasgetme mekina ride mesrat yebetim
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 месяца назад
ወጣቱን ልጅ እድሜ የበሉ እንደው ፍርዳቸው ምንድን ነው
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 месяца назад
Tekekel
@SaraAshagrie
@SaraAshagrie 2 месяца назад
ትክክል
@esfesf9708
@esfesf9708 2 месяца назад
ልብ ይነካል የኔ ቆንጆ ልጂ ለናትህ ፅናት ይስጣት ለቤተሰቦቹ ክብር አለኝ ለፓሊሶቻችን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 месяца назад
የነዚህ በደንብ መመርመር አለባቸው ስራዬ ብለቅ ሰው እየገደሉ እያስገደሉ እስኪ ስንት ወጣት ገደሉ ስንት እናት አለቀሰች እር ያማል ፊታቸው እራሱ ያስታወቃል የብዙ ሰው ደም አለባቸው ደማቹ ይፍሰስ አፈር ብሉ አንጀታቹ ይርር ወይኔ ኢትዮጵያዬ 😢😢😢😢ምነው የሰው አውሬ አፈራሽ እንዴት እንኑር ወዴት እንሂድ በስደት ተከብርን ሰላም አግኘተን እንኖራለን በገዛ ሀገራችን አንዴ በሀይማኖታችን አንዴ በብሄራችን ስንሰራ ለንብርት ብለው ያርዱና እር ማነው የርገመን እፍ😢😢😢😢😢😢😢 እር መፍትህ እር ፍትህ ወንድሞቼ ቢሆንስ ልጄ ቢሆንስ እንበል እር ይሰማን የኢትዮጵያ ህዝብ አለቀ ተሰቃየ ሰላም አጣ እፍ እግዚአብሔር ይፍርድ ደከመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
ያጋዳላ ቢገላል እኮ እንዳዚ ያልብ ልብ በልታሰማቻው 😢😢😢😢😢
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 месяца назад
ብቶሎ ድረስችሁ ወንጀለኝን መያዝ ትልቅ ክብረ አለኝ ግንእነዚህ ውንጀለኞች ለሌላው እስተማሬቅጠት ይደረግ በፈጥነት 👍👍
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 месяца назад
በቃ ይገደሉ ፍትህ ይሄ ነው።በዛ እንጂ አልቀነሰም ምክንያቱም ስንት ወጣት በዚህ መልኩ ተገድለው ከመንግስት ፍትህ ስላልመጣ ማንን ፈርተው ስራቸውን ያቆማሉ😡😡😡😡😡
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
ትክክል ለዛ እኮነው የልብ ልብ ያታሳማቻው ያሳዝናል 😢😢😢😢
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Месяц назад
መን ዋጋ አለው እሱን አይመልስ!😭😭😭😭😭
@user-oi3md3oq1k
@user-oi3md3oq1k 2 месяца назад
ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@Jhonatannnnnn
@Jhonatannnnnn 2 месяца назад
Amen
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 2 месяца назад
አሜን አንተም ወይም አንችም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይጠብቅክህ ::
@S.m543
@S.m543 2 месяца назад
አሜን አንቺ(ተ)ንም ይጠብቅሽ(ህ)
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 месяца назад
የገደለ ይገደል እህህህህህህ😢
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 2 месяца назад
ይህ የእሰልምና ህግ ነበር ይህ ህግ ተፈፃፊነት ቢሆን አንድም ሰው ለወንጀል አይደፋፈሩም ነበር
@OsmanNassir
@OsmanNassir 2 месяца назад
ለዚህም ነው እስልምና የገደለ ይገደል የሚል ህግ ያለው::
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 2 месяца назад
የሠረቀ ይቆረጥ ነወሸ ችግሩ።ሰውየው ሲተወውስ መስቁን?
@lovetube9672
@lovetube9672 2 месяца назад
​@@ashenafinega2001😂
@user-ne1kv3fh8q
@user-ne1kv3fh8q 2 месяца назад
ምነው እመብርሀን ፍርድሺ ዘገየብን
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 месяца назад
ይሄን የመሰለ ልጅ ያ አላህ 😭😭💔 ምነው መኪናውን ወስደው እሱን ቢተውት ምን አይነት ጭካኔ ነው እውነት ኢትዮጵያውያን ናቸው??ወጣት አለቀ የሚያስፈራ ጊዜ ነው ፍርድ የለም ህግ የለም፡፡
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 месяца назад
አገራችላይ የደፍረና የገደለ ቤገደል እደዜ ወንጀል አይበዛም እኞገረ ወንጀለኞውን እሰርቤት ትቀልቦላቹው እሰቴ ተማሩ ከሳውዲ አረቤያ
@Lionhearted777
@Lionhearted777 2 месяца назад
Ewnet new. An eye for an eye!!
@ccu3907
@ccu3907 2 месяца назад
ትክክል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
ውሎ ሳያድር ማለት ሳይቆይ መያዛቸው ለፖሊስ ምስጋና ይገባል ነገር ግን ከወጣት እስከ ሽማግሌ ለመኪና እየተባለ ሰርተው የሚያድሩ ታታሪዎች ህይወት እየተነጠቀ ነው የሚያስገርመው አሁን አሁን ከወንዶች ወንጀለኞች ጋር ሴቶች አብረው ገዳይ እና ተባባሪ የመሆናቸው ነገር በጣም የሚያሳፍር ወንድ ልጅን የምትወልድ ሴት ዘጠኝ ወር በሆድዋ ተሸክማ ጡቷን አጥብታበማሳደግ ከአባት ይበልጡን ድርሻ መስዋእትነት የምትከፍለው ሴት እናት ናት ሆኖም ከወንጀለኞች ጋር ተቀላቅላ የምትታየው ዲያቢሎስ ሴት ናት ከአረመኔዎች ጋር መጣመርዋ
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው
@deboamare5171
@deboamare5171 2 месяца назад
ቡዳ ናት አስበላችው ቀጠፈችው😢😢😢😢😢😢😢
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 2 месяца назад
😢እንደኔ ቅድሚያ ተሳፋሪ ከመግባቱ በፊት ካሜራ አንስቶ ለቤተሰብ በመላክ አልነሳም ካለ ወንጀለኛ ሊሆን ስለሚችል አለመጫን ግዴታው አይደለም እንደመብትሄ ገዳይ ስለበዛ የገደለ በአደባባይ ይገደል አለቀ😢😢
@Habenasgedom757
@Habenasgedom757 2 месяца назад
ሶፊ ምስኪን ትሁት ሰው ነበር 😢 ይህ ኣሰቃቂ ተግባር ላንተም ሆነ ለማንም ኣይገባም ነበር 😢 እግዚኣብሄር በኣጸደ ገነቱ ያኑርክ ለቤተሰቦችህ እግዚኣብሄር መጻናናቱ ይስጣቸው በሰላም እረፍ 😢❤
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 2 месяца назад
እስከዛሬ ስንት ነፍስ አጥፍተዉ ይሆን😢 ሃገሬ የወንበዴ መፈንጫ ለአንድ ነፍስ ይሄ ሁሉ ሰዉ 😢😢😢😢😢😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Месяц назад
ትክክል የቴዲ ቡናማዉ ተድበስብሶ ቀረ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ☝☝☝
@SolomonAssefa-bg1pz
@SolomonAssefa-bg1pz 2 месяца назад
ያለ አፕልኬሽን የረይድ ትራንስፖርት መጠቀም ለሕይዎት የመጨረሻ ልሆን ስለምችል አለመጠቀም ግን ለፖልስ አባሎቻችን ምስጋና ይገባቸዋል
@ALAHU.AKBER.forever
@ALAHU.AKBER.forever 2 месяца назад
መያዝ ብቻ ሳይሆን ግደሏቸው ያኔ ልጁ ፍትህ ያገኛል
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 2 месяца назад
😢😢😢ነገይለቀቃሉ መች ህግ አለና ህግማ ቢኖር መሰቀል ነበረባቸው😭😭😭
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው
@Lionhearted777
@Lionhearted777 2 месяца назад
Dro bihonma ysekelu never ahun hig yele.
@nonenone3420
@nonenone3420 2 месяца назад
Stupid
@King-27
@King-27 2 месяца назад
ክብርና ምስጋና 🙏🇪🇹ለጀግናው አዲስአበባ ፖሊስ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 месяца назад
እግዝያብሔር የሰውን ደም የጠጣ ያዋርዳል ፓሊሶች ተባረኩ እግዝያብሔር ሞገስ ፣ብርታት፣ጉልበት ይስጣችሁ🙏
@halom3886
@halom3886 2 месяца назад
አስደሳች የሚሆነው ሞት ሲፈረድ ነው ሲመስለኝ ሁሌም እነዚሁ ይመስሉኛል እየተለቀቁ ወንጀሉ የሚደጋገመው
@AsenbitSeman-vb5np
@AsenbitSeman-vb5np 2 месяца назад
ሠይፉ የአ/አ ፓሊስ ምስጋ ይገባዋል በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ተጠናከረ በልልን ።
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 месяца назад
የፖሊስን ግጥነታችሁ ያስመሰግናል 🙏🏽 እናት ቤተስብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏🏽 የኔ ጌታ እኛ ሳናውቀው ልባችን ተሰብራል :: ይብላኝ ለገዳዬ ች::
@hagereethiopia6186
@hagereethiopia6186 2 месяца назад
መገደል አለባቸው!!!
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 2 месяца назад
ምናለ ንብረቱን ዘርፈው በህይወት ብተው 😢😢
@marscafe8661
@marscafe8661 2 месяца назад
የራይድ የፈረስም ሆኑ የላዳ ሹፌሮች በሙሉ መላው አዲስአበቤ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተን የሞት ፍርድ አስፈርደንባቸው አሰቃቂ ግድያዎች እንዲቆሙ ማድረግ አለብን😭😭😭
@user-rz1ek8vm8v
@user-rz1ek8vm8v 2 месяца назад
ይገደሉ አደባባይ ላይ
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 2 месяца назад
አልሀምዱልለሂ እናዚህ ናፍሰ በለዎች መያዘቻው በጠም ደስ ይለል ፊትህ ለሞተው ወንድመችን😭😭😭😭😭
@mimia7202
@mimia7202 2 месяца назад
እህህህህ 😭😭😭💔💔💔 እነሱን እስር ሳይሆን ዘቅዝቆ ቆዳቸውን መግፈፍ ነው በቃ ለሌሎችም መቀጣጫ ይሆንል
@kiddes9560
@kiddes9560 2 месяца назад
በጣም የሚመሰገን ጥሩ ስራ ነው። Respect ፖሊስ !!
@WeleteHasom
@WeleteHasom 2 месяца назад
ፍትህ ማለት የገደለን መግደል ነው ወንጀለኛን መያዝ ብቻ ፍትህ አይባልም ይሄን ህግ እኛ ሀገር መፅደቅ አለበት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 месяца назад
የገደለ ብገደል እነዝህ ባልተፈለፈሉ የህግ መላላት ነው በጣም ብዙሁህ ወጣቶች ህይወት ያጡት
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 месяца назад
😢😢😢ነግ በኔ ነው ናየገደለ ይገደል እንበል ሁላችንም👈
@askaldesie4791
@askaldesie4791 2 месяца назад
ለምን ህየወት ያጠፍሉ ቢያስ አግተው ንብረቱን ዘረፈው ቢተውት😢😢😢😢😢😢
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 2 месяца назад
እነዚህ ስው በላውች የስራቸውን ማግኝት አለባቸው የኔ ወንድም ነፍስህ በስላም ትረፍ ይገደሉ የስንት ስው ህይወት ቀጥፈው ይሆን 😢😢😢
@user-bd6xn7bu3t
@user-bd6xn7bu3t 2 месяца назад
ንፁሀንን ከመግደል ምናለ የሰው ህይወትን የሚቀጩ ቢገደሉ😢😢😢😢😢
@user-om7gu1ew9o
@user-om7gu1ew9o 2 месяца назад
እነኝ አዉሬዎች ይገደሉ ፍትህ እሄ ነዉ የሌለዉንም ሕይወት እናትርፍ ካልሆና እየጨመራ ይሄዳል እንጅ አይቀንስም ክብር ለአ. አ ፖልስ
@GirmayBalcha
@GirmayBalcha 2 месяца назад
እንግዲ ማንኛውም ፍርድ የጠፋን ህይወት አይመልስም ግን ሟችም ወይም ተጎጂ የራሱን አስተዋፆኦ አለው ለማንኛውም መጀመሪያ እራሳችንን ከእ/ር ጋር እንጠብቅ።
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 2 месяца назад
የእግዚአብሔርን ስም በምፅሀረ ቃል አትፃፉ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ስይፍሻ
@teresashagos1077
@teresashagos1077 2 месяца назад
የአዲስ አበባ ወጣት እነዚህን እንዲገደሉ ሰልፍ መውጣትና ህጉ እንዲፈፀም ማስደረግ አለባችሁ ከእግዚአብሔር ጋር
@user-wv7qj3ic3z
@user-wv7qj3ic3z Месяц назад
አሪፍ ቪዲዮ ነው በርታ
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 2 месяца назад
ትክክል ከበድያለ ፍርድ እንጠብቅቃለን ፍትህ ለሁሉም ለተጎዱ ወገኖቻችን እንጠይቃለን
@user-tj7cr1xk4z
@user-tj7cr1xk4z 2 месяца назад
የአድስ አበባ ፖሊስ እኔን ከፈጣሪ በታች የምንተማመንባችሁ ናችሁና ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናች።ይጠብቃችሁ ።
@Toronto6
@Toronto6 2 месяца назад
ካድሬ ቀዳዳ 😂 ከርሳም
@user-ow5kc6ek4h
@user-ow5kc6ek4h 2 месяца назад
አልሐምዱሊላህ እንኳን ተያዙ
@lemagonfa199
@lemagonfa199 2 месяца назад
ሁለታችሁም ልትመሰገኑ ይገባል። የዚህ ቆንጆ ወጣት ልጅ ደም ግን አሁንም ወደ እግዝአብሔር ይጮሃል። በነዚህ ጨካኞች ላይ የሚተላለፈው የፍርድ ውሳኔ ምን መሆን እንደምችል አብረን የምናየው ይሆናል። እግዝኦ በሉ!
@FIFAMOBILE-dv6yp
@FIFAMOBILE-dv6yp 2 месяца назад
የገደለ በአደባባይ ቢገደል ወንጀል የሚባል ነገር ይጠፋ ነበረ ምን ያደርጋል የኢትዮጵያ መንግሥት ለዚህ ነገር ፊቱን ያዞራል እንጂ😭 ነብስ ይማር ወንድሜ
@hfdyd1412
@hfdyd1412 2 месяца назад
God job
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ተያዙ ብቻ ሳይሆን ባደባባይ ተገደሉ የሚለዉን በቀጣይ ያሰማን ይህ ሲፈጸም ነዉ ወንጀለኞች የሚጠፉት መታሰር ጥቅም የለዉም
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 2 месяца назад
በመያዛቸዉ እጅግ ደስስስ ብሎኛል ፍርዱም ልብን የሚያሳረፍ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 2 месяца назад
አንድ ቀን ከግዳጅ ተመልሸ መኳና ይዤ ወደ መገናኛ ስሄድ 3ሆነው አስቆሙኝ ከዛ አቆምኩ ምንድነው ስላቸው አንዱን እጁን ሰነዘነዘረብኝ ከዛ ወረድኩ ከበቡኝ ከዛ በሽጉጥ 3ቱን አስገብቸ እስካሁን ቃሊት ናቸው።ካሜራ እንኳ መኖሩን አላጣሩም። ግን እስከዛሬ የምጸጽተኝ እዝህ ግዳጅ ሆኘ 3ቱን ባሰናብት ኖሮ እላለሁ በዝህ አጋጣሚ እነዛ ልጆች ያለ ፍርድ ተለቀው ካየው ያለምንም ኒርህራሄ እሸኛቸዋለው ዘራፍን አስቀምጦ መቀለብ ትክክል አይደለም። 💀🦴💀🦴
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 месяца назад
እነሱ መሳሬያ እልያዙም ነበር ...? በእውነት እድለኛ ነህ እንተ መሳሬያ በመያዝህ ከሞት እመለጥክ..... ☝🏽
@user-pu9yj3qz3c
@user-pu9yj3qz3c 2 месяца назад
በርታ
@user-kd9bq7vg8g
@user-kd9bq7vg8g 2 месяца назад
እኔምለው የቴዲ ቡናማውስ ገዳዮች የት ደረሱ ኮማንደር የእነዚህም ከወር በኃላ የሚለቃቸው ፍርድቤት የእናተንም ድካም ከንቱ አድርጎታል በቃ ለህዝቡ አሳልፋቹህ ስጡ እኛ እናውቅበታለን
@zezumeke1689
@zezumeke1689 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የንፁህ ልጅ ደም እንዲሁ አልቀረም እኔ ሌላ ሳይሆን ሴቶቹ ግን ምን ምን አይነት አንጀት ነው ያላቸው በመድኃኒያለም
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 месяца назад
Yes, when We have unity, we can make a difference ❤❤❤❤
@zelalem1602
@zelalem1602 2 месяца назад
ውይ በጣም ተጨንቄ ነበር ተነፈስኩ አረ ሰው ደክሞ ለፍቶ እንኳን እንዳይበላ አታድርጉ እባካቹ የሰው ላብ አይጠቅምም
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 месяца назад
ነፍስ ይማር! 😢🕊🕯🙏🏼 ለማይረባ ገንዘብ ብለው ልጁን በአጭሩ ቀጩት። እነዚህን ጨካኝ የሰው ደም ጠጪዎች እድሜ ልክ መጠፍነግ ነው። ለህዝብ አደጋ ናቸው።
@SisayAkilok
@SisayAkilok 2 месяца назад
እነኝህ ግለሰቦች የሰውን ነፍስ በከንቱ አጥፍተዋል እና በቀጥታ መገደል አለባቸው!!
@jesusway3790
@jesusway3790 Месяц назад
😢😢😢😢 ለቆርቆሮ ብለው ክቡር የሆነውን የሰውን ነፍስ ለሚያጠፉ ሁሉ ለሌላውም መቀጣጫ መሆን አለባቸው ህጉ በመላላቱ ነው ነፍስን መግደል እንደ ስራ ተደራጅተው የሰይጣንን ስራ የሚሰጡት ምስላቸውን ስለገለጣችሁ እናመሰግናለን ። ፖሊሶች በፈጣን ስራችሁ እናመሰግናችኋለን ሁል ጊዜ እንዲህ በፍጥነት ታስሰው መገኘታቸው እንኳን ሌሎችን ፍርሃት ስለሚለቅባቸው ክፋታቸውን ሊቀንስ ይችላል ብዬ አስባለሁ ።
@yosib5335
@yosib5335 2 месяца назад
ነብሱን ይማር
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 2 месяца назад
ያሳዝናል 😢
@AmaniGirma
@AmaniGirma 2 месяца назад
ያሳዝናል
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 месяца назад
መያዛቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ፍርዱን እንጠብቃለን ፖሊስ ለፍቶ ቢይዝም የፍርድቤት ፍርድ አሰጣጡ የወረደ ነው ይታሰብበት
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 Месяц назад
Markos , the Police Commander seems Professional. God bless him. He knows how to answer Seifu's questions. TTI ,from USA.
@haidarcell4237
@haidarcell4237 2 месяца назад
ጀግና
@user-pw7cy3lu7n
@user-pw7cy3lu7n 2 месяца назад
ሰይፉዬ ይረሸኑ እባክህን አድርስልን እኔም የራይድ ሹፍር ነኝ
@user-tz7nv1of8o
@user-tz7nv1of8o 2 месяца назад
ትክክል ነህ ኮማንደር በአፐሊኬሽን ቢሄድ ነው ነበር ጥሩ የሚሆነው ለአንድ መኪና ባትገሉት ጀግና ሆናችኋል በርቱ ፖሊሶች ሰይፉ ይገደሉ በል
@user-lm6dy8md4y
@user-lm6dy8md4y 2 месяца назад
ያሣዝናል😢😢😢😢😢
@bussines5332
@bussines5332 2 месяца назад
ቢያዙም ዋጋ የለውም.የተወሠነ ጊዜ ታስሮ በቂ ልምድና ድፍረት አግኝቶ ይለቀቃሉ.
@user-xe7xo2jk1j
@user-xe7xo2jk1j 2 месяца назад
ጥሩ አርአያ የሆነ ተግባር ነው
@user-fy6ki6mm2l
@user-fy6ki6mm2l 2 месяца назад
ሰላም ላንተ ይሁን 👍🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 2 месяца назад
ወይኔ 😢😢😢ነፍስይማር
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 2 месяца назад
የዚህን እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ የፍርድ ሂደት ፈጣንና ጠንካራ እንዲሁም የማያዳግም መሆን አለበት። ከተማችን ላይ ሌብነትና ሙሰኝነት እንዲሁም ሰዶማዊነት ይወገዝ! ይቁም!
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 месяца назад
እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን
@SaraSara-br7uo
@SaraSara-br7uo 2 месяца назад
ይገደሉ መሮናል ወንድሞቻችን ወቶ መግባት አልቻሉም
@yayahala615
@yayahala615 2 месяца назад
የገደለ ይገደለ አለቀ በቃ አበዙቱ አሁንሰ ።።።መግደል ባህል አደረጉት 😭😭😭 ሶፊ ነፈሰ ይማር ።።የራይድ ሰራተኞች በሙል ከዚህ በፊት የታረዱ ሁሉ ፍትህ ይፈልጋሉ 😭😭😭
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 месяца назад
ፈጣን ምላሺ ደስ ይላል ፖልስ የሰራውውውው
@amransamuel718
@amransamuel718 2 месяца назад
Great job by the policemen, keep up your good work.
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 месяца назад
በርቱ የማያዳግም ርምጃ ይወሰድ ለሌላውም ትምህርት እንዲሆን የገደለ ይገደል
@astertadesse6569
@astertadesse6569 2 месяца назад
Addis Ababa Police Bravo Bravo Thankyou
@messya7125
@messya7125 2 месяца назад
ተያዙ ብቻ አይጠቅምም ፍርዱ ነዉ ወሳኙ ስለማይፈረድባቸዉ ነዉ ወንጀል የበዛዉ መያዝማ ይያዛሉ ሁሌም
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 месяца назад
So sad
@birtukanwalelign
@birtukanwalelign 2 месяца назад
አሜን ፈጣሪ ሾፌሮቻችንን ዪጠብቅልን
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 2 месяца назад
በእውነት ለአዲሳባ ቦሊስ ከልብ ትልቅ ምስጋናይን አቀርባለው
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 2 месяца назад
ወይኔ ወንድሜ😢😢😢😢😢
@samerasamera779
@samerasamera779 2 месяца назад
😢😢😢😢💔💔💔💔
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 2 месяца назад
😭😭
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 2 месяца назад
የም/ኮማንደር ማርቆስ ስልክ እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 2 месяца назад
ልብ ይሰብራል😢😢😢
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 2 месяца назад
ቢገደሉ ጥሩ ነበር ። ምንም እንኳ እሱ ባይገኝም
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 месяца назад
big respect for our hero police thank you all
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 2 месяца назад
ሴቷ ግን ምን ጉድ ነሸ እናትነትን አታቂውም ምነው እናቱ ብታሳዝንሸ እኝደው ሴት ሰለሆንሸ ለነገሩ ሴት አይደለሸም ሴት ሰይጣን ነሸ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
ትክክል
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 месяца назад
እኔም ደነገጥኩኝ😭
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 2 месяца назад
Enem beteley setewan say betam dengechalhu abetu Maren endet lebua chekene 😡😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigist9810
@tigist9810 2 месяца назад
እሷ እኮ ለማስመሰል ሴትም አለች ብሎ ሰዉ እንዳይጠረጥር ነው ስንቱን አስገድላ ይሆናል እስከ ዛሬ የስራ ልምድ ያላት ናት ሌባ አይኗ ይጥፋ ይች የሴት አሰዳብ አፈር ትብላ ስርታ አትበላም
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 2 месяца назад
@@tigist9810 እውነት ነው ልጆቹን ለማዘናጋት ያው የሀገሬ ሰው እናቶችን ያከብራል ይቺን ክፈተት እየተጠቀሙ ነው ፈጣሪ ትውል አያሳያት የተረገመች
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 2 месяца назад
Respect to Commander Markos, ...(.የሚያስረደረበት መንገድ!).👍👍👍👍👍
@emebetemebet6708
@emebetemebet6708 2 месяца назад
Betam betam yasazinal geta nebsun begenet yanurilin
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረዉ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 месяца назад
Yisekelu badebabay😢
@AbebaMucheye
@AbebaMucheye 2 месяца назад
እንኮን ተያዙ እንዲ ነው እንጅ በየጊዜው የሰውነብስን እንደደሮ ነብስ አድርገውት ዝምብለው ሰውመግደል
@alpalp8780
@alpalp8780 2 месяца назад
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እናመሰግናለን 🙏👮 ደግሞ ፍርዱን እንጠብቃለን
@meronamerone3097
@meronamerone3097 2 месяца назад
😢😢😢😢
Далее
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Просмотров 39 млн
Любой автомеханик 😂
0:34
Просмотров 2,4 млн