Тёмный

እጅግ ደስ ይላል! በገና በዓል ያልታሰበ ሲሳይ ከሱዳን ለተፈናቀሉት ቤተሰቦች! 

SHEGER INFO
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@MeazaGebeyehu-b3i
@MeazaGebeyehu-b3i 8 месяцев назад
አምላክ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ ያደረከው ታላቅ ነገር በጣም እናመሰግንሀለን እንኳን ለባለታሪኮቹ ለኛም ታላቅ ሐዘን ተሰምቶን ነበር ባለታሪኮችም እንኳን ደስ አላችሁ ቸሩ አምላክ ባጭር ጊዜ ውስጥ እምባችሁን አብሶላችሗሏ ሁሉም ነገር ላደረገ አምላክ እናመሠግነዋለን::
@yemisrachyilma9944
@yemisrachyilma9944 8 месяцев назад
Good job,
@marthachane9777
@marthachane9777 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የዚህ ሆቴል ባለቤቶች በውነት መታደል ነው የተቸገረን ሰው ማገዝ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 месяцев назад
አቤት የዛን ሰሞን የተሸማቀቅነው ያዘንኩት ሐዘን ። መልካም ኢትዮጵያን ክበሩልኝ ያ ቤት ሲሰጣቸው ልቤ አረፈ አሁንም መልካሞችን ያብዛልን 🙏
@aminahtaher9633
@aminahtaher9633 8 месяцев назад
ያአላህ ጥበበኛ የሆንክ የአለማት ጌታ ምስጋና ለአንተ ብቻ ይገባል አልሐምዱሊላህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 месяцев назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ🎉
@Sintayehu912
@Sintayehu912 8 месяцев назад
መሲዬ የኔ ደርባባ እምር ብለሻል እንኳን አደረሰሽ አደርሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን የእናንተን ታሪክ የቀየረ አምላክ የአገራችንንም ታሪክ ይቀይርልን🙏 የሸገር ኢንፎ ክሩዎች እንዲህ ጥርት ኩልልል ብሎ እንደ ምንጭ ውሀ የሚጠጣ ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን እጅጉን እናመሰግናለን🙏❤️
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 8 месяцев назад
🎉❤
@zeni185
@zeni185 8 месяцев назад
ተመስገን የማያልቅብህ ፈጣሪያችን እጅህ ሰፊ ቃል የለኝም የፈጣሪን ቸርነት ለመግለፅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yewebdargashe9546
@yewebdargashe9546 8 месяцев назад
እንኳን ያደረሳችሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ መሢ ይህንን ፀጋ ስለሰጠሽ ክብሩ ይስፋ።
@TinaHana-k7g
@TinaHana-k7g 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፣ የጭካኔ ዜናዎችንም ብንሰማም 80% ደግሞ ፍቅሩና መረዳዳቱ አሁንም አሉ። እግዚአብሔር ይህንን አይውሰድብን ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ያብዛልን። አሜን። መሲህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤
@mesafint44
@mesafint44 8 месяцев назад
ለሆቴሉ ባለቤቶች ክብር ይገባቸዋል
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 8 месяцев назад
ኢትዮጵያውያን ደግነታችንን አይቀይርብን በሀገራችን በክብር ለመኖር ያብቃን።
@meskeremjara292
@meskeremjara292 8 месяцев назад
WOW እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስለነዚህ ሰዎች ይባረክ፤ መሲ አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ እዬሱስ ይወድሻል የምስራች።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት አንተ አምላክ ሆይ ክወዳቅበት የምታነሳ. ተመስገን
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ይሄን ቤተሰብ በዚህ ሁኔታ ማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 😊❤❤❤ መሲ የእኛ ጀግና የብዙ የተጎዱ ልቦች እንዲጠገን ምክንያት ነሽና ሁሌም ኑሪልኝ ❤❤❤
@shegerinfo
@shegerinfo 8 месяцев назад
አመሰግናለው ለኔ ብርታቴ እናንተ ናችሁ🙏
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 8 месяцев назад
Mesiya, Enkwa Adrereseh! I am so thrilled to see this family s life completely changed for the better!! You just made my day! I am so happy for this family!! Mesi, Thank you for always mention Eritreans 🇪🇷 yes we do help for Ethiopian a lot and thank you for giving us reconzation. By the way Mesiya ❤️ you look so beautiful in that beautiful dress!! I love your dress your hair your makeup everything!! We love you ❤️🇪🇷 Selam Le Ethiopia ❤️🇪🇷 Melkam gena to whole Orthodox religion followers 🇪🇷❤️ Ethiopians.
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 месяцев назад
በድጋሚ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሶ ስላየዋቸዋ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መሲዬ የኔ ደርባባ አምሮብሻል❤❤❤
@lehulutube9063
@lehulutube9063 8 месяцев назад
MESI You are one of a kind, I have huge respect and love for you and your entire crew, May God be with you with all your endevour
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 8 месяцев назад
መሲ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት ከነ መላ ቤተሰብሽ አደረሰሽ የኔ መልካም እመቤቴ ትጠብቅሽ እንዴት እንደምወድሽ ኑሪልን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ አደረስን ለጌታችን ለመዳኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በዓል❤ መስረት በዙ ሸገር ኢንፎ መሲ አምሮብሻል ፓስስስ አውዳመትን መስለሻል።
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 8 месяцев назад
እንኳን እደረስሽ መስዬ - ሁሌም እኛ መስላል ነን ትያልሽ .አሁንም እግዚአብሔር ለቸገረው ሁሉ ለመርዳት አሁንም መስላል ሁኚልኝ ልጆችሽና ትዳርሽን ይባርክልሽ 🙏🏽መልካም በአል🎉
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 8 месяцев назад
አንቺ ሴት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።ለተወደቁና ለተጣሉ መነሣት ሚዲያሽ ምክንያት ሆኗል።አገልግሎትሽ ይባረክ።እየለመለምሽ ነው አሁንም ለምልሚ።ባለሃብቶቹን እግዚአብሔር ይባርካቸው።
@فوزيهدينبو
@فوزيهدينبو 8 месяцев назад
መሲ አረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሸ የልጅችሽ እናት ያርግሽ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ 8 месяцев назад
እሰይ እንኳን ደስ አለዎት 🙏🙏
@senaitoljira
@senaitoljira 8 месяцев назад
መሲዬ እንወድሻለን፡እናከብርሻለን፡ቀሪው ዘመንሽ የበረከት፥የሰላም፥የጤና፥የደስታ፥የፍሰሃ የእረፍት ይሁንልሽ የእኔናት !! ቃል ልብ ውስጥ ያለውን በሙሉ አይገልጽም፡በውስጤ ያለውን አይነት ሰውን የመርዳት ስራ ነው የምትሰሪው ተሳክቶልሻል!!!! የኔ ጀግኒት ኡፍ......ተባረኪልኝ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ሁላቹም መሲዬ ደሞ በጣም በጣም ነዉ ያማረብሽ ሁሌም ይመርብሽ በጣም ደስ ይላል ለባለቤቶቹ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹ አባርትመንት አልቆ ቤት ለመግዛት ያብቃን መሲዬ ከቻልሽ ኮንታት አስቀምጭልን ከሀገር ዉጭ ላለነው
@atsedeamde7288
@atsedeamde7288 8 месяцев назад
ተመስገን አምላኬ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያውያን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ተመስገን አምላኬ
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 8 месяцев назад
መስዮ መሻትሽን ይሙላ ልሽ አንቺ ለድሀዉ ማደግና ጤናዉን ለፈለገ እንደ ስምሽ መሰረት ነሽ ፈጣፌ መሻትሽን ይሙላልሽ እህቴ በጣም ነዉ የምወድሽ ና የምኩራቡሽ የአገሬ ልጅ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹እንኳን አደረሰሸ እስከቤተሰቧችሽ🫶🫶🫶🫶
@almazzewde5358
@almazzewde5358 8 месяцев назад
በገና በእል ይህንን ቤተስብ ደስታ ማነው እንደእኔ ያስደስተው የመጀመሪያ ታሪካቸውን እያለቀስኩ ነው የስማሁትኝ አሁን ደግሞ በደስታ እና በፍስሃ እግዚአብሔር ይመስገን
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 8 месяцев назад
አገሬ ኢቲዮጲያ አላህ ይጠብቅሽ ይሄደግነት ነዉ እስኳሁን ያቆየሽ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 месяцев назад
መሲ የኔ ልዕልት ልዬ ነሽ ዝንጥ ፏ ብለሻል ይገባሻልም። በፈጣሪ ትእዛዝ በአንቺ ስንቱ ዳር ደረሰ።ተባረኪ ዘርሽ ይለምልም። ይህ ነው የኢትዮጰያዊነት ጥግ።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@mukadesteshome7727
@mukadesteshome7727 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የዘንድሮ ገና በጣም ክፍት ብሎኝ ነው የዋልኩት የናቴን ልጅ ያባቴን ምትክ ምንም እንዳያገኝብኝ በፀሎት አስቡልኝ ክፍለ ፃድቅ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@shegerinfo
@shegerinfo 8 месяцев назад
አይዞሽ ክፉ አይንካብሽ
@andinettessema2939
@andinettessema2939 8 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ታማልድሽ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዳብሰው ክፍለ ፃድቅን።
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 месяцев назад
ዋውለሆቴሉ:ባለቤት:ክብርናመስጋና:የደረሳቸው:ማርያምን:ደስታዬወደር:የለውም❤❤❤❤
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 8 месяцев назад
ለአቶ ሰለሞን ቤተሰብ መልካም ነገር ስላደረጋችሁ እኔ ደግሞ ገንዘቤን እናንተ ጋር በመጠቀም የራሴን አስተዋፅዖ ለዚህ ሆቴል አደርጋለሁ :: South Gate ኢትዮጵያ ስሄድ የምጎበኘው hotel ነው:: ለአቶ ሰለሞን መልካም የስራ ጊዜ::
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 8 месяцев назад
መሲየ ዛሬ ደሞ ዉበትሽ ጨምሯል ሁሌም እንወድሻለን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንዴት ደስ ይላል ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ፡፡ መሲዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡ የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 8 месяцев назад
እንካን ለጌታችን መዳኒታችን ልደት አደረሳቹ በጣም ደስ የሚል የምስራች እንካን ደስ አላቹ ለዚህ ሆቴል ባለበት እግዚአቤር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ተባረክ❤❤❤❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 8 месяцев назад
ውይ እንይ ደጉአገሬ ኢትዮጵያንን የሚመስል ማነው
@hanahailu3073
@hanahailu3073 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ያላችሁ 🎄
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 месяцев назад
ተመስገን መድኃኔዓለም የሰውን ሐዘን ወደ ደስታ የምትቀይሩ ልበቀና ሰዎች ሁሉ በቤታቹ በረከት ይሙላ መሲዬ እምርርር ነው ያልሽው ደርባቢት❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 8 месяцев назад
መስዬ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰሽ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 8 месяцев назад
ለሰጪዎቹ ፈጣሪ በሰፊው እጁ ይስጣቸው መሲዬ የኔ አንደኛ እንዴት እንደምታምሪ ❤❤❤
@tadesseayalew691
@tadesseayalew691 8 месяцев назад
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ነበሩ ዛሬ ግን ገዜ ተለወጠና ጨካኝ አደረገን እንጅ አሁንም ወደነበርንበት መከባበርና መፈቃቀር እግዚአብሔር ይመልሰን ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ከዛ መአት ውስጥ ይሄን ሁሉ ቤተሰብ ይዘህ መውጣትህ እናት ማረፊያ ናት እናት ቆሽሸሃል ደህይተሃል ብላ አትጥልም ሀገርም እንዲህ ናት ሰላም ያርግልን እናታችን ኢትዮጵያን:: ሌላው ስንቱ በውርስ ይጣላል አሜሪካ የሚኖሩት ቤታቸውን ለጊዜው መስጠታቸው ይገርማል ስጡ ይሰጣችሗል ብሏልና ባላችሁ ላይ ይጨምርላችሁ:: እንኳንም ከተረጂነት ወደ ረጂነት ተዛወራችሁ እናትም አገኛችሁ:: ይገርማል ያለኝ ይበቃኛል ሌላው ይረዳበት ማለታችሁ እግዚአብሔር የዋህነታችሁን ደግነታችሁን አይቶ ነው የባረካችሁ ሌላውም ከእናንተ ብዙ ሰው ሊማር ይገባል እግዚአብሔር የወደቁትን አሁንም ይጎብኝልን::
@natnaelseyfe3539
@natnaelseyfe3539 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። አንደበትሽ ስርአትሽ ልዩ ነሽ።
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
መሢዬ የኔ ቆንጆ ልበ ቀና አንች የነካሽው ሁሉ ይሣካል❤❤❤
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 8 месяцев назад
መሲየ ይህ ሁሉ ስኬት ከእግዚአብሔር በታች ያንች ነው ❤❤❤❤❤
@serkalemworkie6568
@serkalemworkie6568 8 месяцев назад
መሲ በጣም ተወዳጅ ታታሪ መልካም ጋዜጠኛ❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 месяцев назад
South Gate Hotel& apartments thank you for hospitality and social responsibility . Mesy you are doing great job my sis. Mr Solomon &his families nice to hear such good news. May God be with you and am happy for you
@ezramekonnen7261
@ezramekonnen7261 8 месяцев назад
Really appreciated!! Great job. " The greatest tragedy in life is life without purpose" please keep it up!!
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 месяцев назад
❤❤❤🎉ፈጣሪ ሰላማቹ ይብዛ መልካም ብርሀነ ልደት ከጠርነት በርነት ይጠብቀን መሲ የኔ ማር❤🎉
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳቹ 🙏 ( መልካም ገና 💚💛❤️ )
@martasila5996
@martasila5996 7 месяцев назад
God bless all who supported this family. May God reward your kindness.
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 8 месяцев назад
እንካን አደረሳች ለጌታችን ለእዮሱሱ ይልድት ቀን ለዚች ቀን ያደረሰን ፍጣሪ ይመሰክን አገራችን ሰላም ያድረግልን
@MeskeremBanjaw
@MeskeremBanjaw 8 месяцев назад
❤❤❤ተመሰገን ቸር ያሰማቹ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 8 месяцев назад
I like to thank to the beautiful Diasporas who helped your people. God bless you’ll.
@wedwed9036
@wedwed9036 8 месяцев назад
እግዝያብሔር ይመስገን እነኳን ደስ ያላቹ
@haimont9075
@haimont9075 8 месяцев назад
በአለም ዙሪያ የምትገኙ ኦርቶዶክስያውያን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ❤
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💐🇪🇹🇪🇹💚
@harggetachew6988
@harggetachew6988 8 месяцев назад
Amen 🙏 Amen 🙏
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 8 месяцев назад
🎉❤
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 8 месяцев назад
Amen🙏enkuan abero aderesn❤️❤️❤️
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 8 месяцев назад
ውድ ወንሞችና እህቶች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እየሱስ ተወልዷል ሞቶልናል ክሞትም ተነስቷል ዳግም ይመጣል እሱስ ያድናል በወንጌል አላፍርም መልካም በአል ይሁንላችሁ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 8 месяцев назад
ውይ መሲ ስታምሪ አንክዋን ኣደረሰሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 8 месяцев назад
ስታምሪ መስዬ እንኳንአደረሰሽ
@betimesfen8796
@betimesfen8796 8 месяцев назад
እ/ር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@myfano
@myfano 8 месяцев назад
መሲዬ አቤት ውበት ቀሚሱና መስቀሉ ሙሽራ ነው ያስመሰለሽ 🤲🤲🤲❤️❤️🤲💖✝️✝️✝️✝️✝️እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሰን
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 8 месяцев назад
አግዚአብሔር ይመስገን ክብርለጌታ ይሁን
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 8 месяцев назад
ስውዝ ጌት ሆቴል በጣም ጎበዝ ጀግና ሆቴል እኔም አነድ ኢትዪጵያዊ አመሰግናለሁ ዘመናችሁ ይለምልም እወዳቹሃለሁ
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏
@woynituahmed
@woynituahmed 8 месяцев назад
ደስይላል እንባችን ታበሰ አልቀሰን ነበር ።የሰጣችሁሁሉ አላህይስጣችሁ።
@WoynshetAbebe
@WoynshetAbebe 8 месяцев назад
መሲ በጣም ደስ ይላል እኛ መቶ ነበር የምችለውን አሰባስቤ ስሰጣቸው ለምን ትሆን ብዬ ሳስብ ያው እንደሚታወቀው መኖሪያ ሲያገኙ በጣም ተደስቼ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ በማግኘታቸው እግዚአብሔር ይመስገን አንቺም ተባረኪ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 8 месяцев назад
በመጀመሪያ መሲዬ እንዃን አደረሰሽ እግዜብሔር ከዚህ በተሻለ ትልቅ ቦታ ድረሽ ዛሬ ደግሞ በአመትበአሉ ምክኒያት ዉበቱን ደፍቶብሻል በጣም አምሮብሻል መሲዬ እንወድሻለን እነኝህም ሰዎች እዚህ ሰለደረሱ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ሁሉም ባንች ነዉ ከእግዜብሔር ጋር እና ደጋግ ኢትዮጵያዉያን በመኖራቸዉ ለሁሉም በወጣ ይተካ በተለይ በተለይ ይሔንን ቤት ይቀመጡበት ብሎ ከደጅ የሰበሰባቸዉ ወንድማችን ሁል ጊዜ ሰጭና ለጋሽ ሁን ሀብትህ ይሰፋ ተባረክ ወንድማችን አድሜ ይጨምርልህ በጣም ነበር ልቤ የተነካዉ🙏🙏🙏
@RahelAsemare-wp1cy
@RahelAsemare-wp1cy 8 месяцев назад
መስየ ተባረኪ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ነው ያለኝ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 месяцев назад
አባይዬዬዬዬ:እኳንደስአለዎት:እምሰጠዎት:ባይኖረኝም:አዝኚአልቅሼነበር
@lizethio6061
@lizethio6061 8 месяцев назад
ጀግና ነህ እንደዚህ ማሰብህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ልጆችህን ያሳድግልህ 🙏🏽
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 8 месяцев назад
መስዬ እዴት ደስ ይላል መስዬ ስታምሪ የኔ ደርባባ
@WorkitAtomsaSona
@WorkitAtomsaSona 8 месяцев назад
መሢ እ/ር ይባርክሽ ፣ የዚህ ሁሉ መልካም ስራ መሰርትአንቺ ነሽና ። አቶ ሰለሞንና ቤተሰቡ የእ/ርን ውለታ አትርሱ ። የኢትዮጵያ ህዝብ ተባረኩ ። እ/ር ይመስገን ።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 8 месяцев назад
መሠረት እስከ ሰባት ትውልድ ፈጣሪ ይባርክልሽ🙏 ሚዲያሽን ለሰላም ለፍቅር ለፍትህ ስለምታውይው እናመሰግናለን 🎉
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 8 месяцев назад
Amen Amen amen enkuan abiro aderesen mesiye❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 месяцев назад
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡እንኳን፡አደረሳቹሁ፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ ተመስገን🎉🎉🎉
@WorkeDemessew
@WorkeDemessew 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ መስየ የኔ ደርባባ ስታምሪ ፀጉርሽን ደግሞ በጣም ወድጀዋለሁ ፍሪዙም ያምር ነበር ግን አሁን በጣም ነው ያማርብሽ የኔ ደግ ስወድሽ❤️💕
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beliyuargaw3043
@beliyuargaw3043 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነዉ
@tigistgetachew9176
@tigistgetachew9176 8 месяцев назад
እሰይ እንኳን ደስ አላቸዉ።
@messelechyemane4135
@messelechyemane4135 8 месяцев назад
መሴ በመጅመእያ እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን የገና በዓል አደርስሽ ክነመላው ቤተስብሺ አኔቺ መልካም ሴት ነሺ መዳህኔዓለም ይጠብቅሺ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 8 месяцев назад
እር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 8 месяцев назад
ሰላም መስዬ እንኳን አደረሰሽ አደረሳቹ መላው ክረስትና እምነት ተከታይ መስዬ ማሻላህ በጣም አምሮብሻል
@buziyetilahun80
@buziyetilahun80 8 месяцев назад
እርግጥ ኖሯቸው ለእህት ለወንድሞቻቸው የሚነፍጉ አሉ ለነሱም እር ልቦና ይስጣቸው የሚሰጡ አጆች የተባረኩ ይሁኑ
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 8 месяцев назад
Mesi, thank you so much for what you do .
@adomegirma2878
@adomegirma2878 8 месяцев назад
ውይ መሲዬ እምርርርር ብለሻል እንዴት እንደምወድሽ እህቴ
@najatkahsay-qg4bs
@najatkahsay-qg4bs 8 месяцев назад
መሲ እዳማረሽ ያኑርሽ❤❤❤❤❤
@addisyifa3610
@addisyifa3610 8 месяцев назад
መሲ ደርባባ ስወድሽ።❤
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 8 месяцев назад
እውነት አቶ ሰለሞን መልካም ሰው ነክ
@fatimanuru7526
@fatimanuru7526 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል መሲ እንካን ደስእለን እንካን ለዚህ እበቃቹህ እልሐምዱሊላህ::
@gabekassa3626
@gabekassa3626 8 месяцев назад
መሲ ላንቺ ቃል የለኝም ይጭቁኖች አምባ አባሽ ነሽኑሪልኝ
@bute5158
@bute5158 8 месяцев назад
መሲ ትልቅ ነገር ነው የምትሰሪው እንደዚህ አይነት ስጦታ አደንቃለው ስራ መስጠት ከተረጂነት ህሌናን ሁሉ የሚፈውስ ነው የሄቴሉ ባለቤት ትልቅ መገለጥ. ነው ቢዝነስህን ይባርክ በጎነት ለራስ ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 8 месяцев назад
መሲዬ ላንቺም ፈጣሪ ይስጥሽ ለነሱም ፈጣሪ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 8 месяцев назад
እንኳን ደስ አለቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለራጂው ተባረኩ
@metyaki7359
@metyaki7359 8 месяцев назад
ፈጣሪ እንኳን እረዳህ ሰለሞን ሱዳን በደንብ አቅሀለሁ እንዴ በቅንነት የረዱህን ሰወች ከልብህ በመስራት ውለታቸውን መልስ ጌታ ይርዳህ የካሳ ዘመን ያርግልህ
@mmh4991
@mmh4991 8 месяцев назад
Me too ,I know him in Sudan.
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 8 месяцев назад
እኔም ፊቱ፣ አዲስ አልሆነብኝም የት ነበር የሚኖረው ሰፈር ዴም
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ ተባረኪ በጣም ደስይላል ❤❤❤
@MarthaAlemu-v5k
@MarthaAlemu-v5k 8 месяцев назад
Setamiri ❤❤❤mesiye
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 месяцев назад
ውይይይ እህቴ እምር ብሎብሻል የኔ ደርባባ አቤት ስወድሽ እኮ እርጋታሽ አክብሮትሽ አዳማጭነትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ብርክ በይልን:: 🙏
Далее