Тёмный
No video :(

እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

እጅግ ድንቅ ትምህርት
ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን
በመጋቤ ሐዲስ ነቃዕጥበብ ከፍያለው(ኢ/ር)
• እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ትንሣ...
መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@selamselam-er5lt
@selamselam-er5lt 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት የሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገረው ስጦታው
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 6 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@YesharegBirhane14-of3px
@YesharegBirhane14-of3px 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@Israel9563
@Israel9563 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
Далее
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 4,3 млн
MK TV ነገረ ትንሣኤ ሙታን - ክፍል ፪
23:07
የኤማሁስ መንገደኞች
1:20:29
Просмотров 14 тыс.
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 4,3 млн