Тёмный

እጅግ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ‹‹ ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናይ›› 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 2,4 тыс.
50% 1

እጅግ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
እኛም የአባታችን የአባ ህርያቆስ ልጆች ነንና ‹‹ ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናይ›› እያልን እመቤታችንን አብረን እናመስግናት !
• እጅግ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳ...
መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@masrisamuel1163
@masrisamuel1163 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-nq6bc4py8j
@user-nq6bc4py8j 8 месяцев назад
የምወደው ዘማሪ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርህ በቤቱ ያፅናህ🎉🎉🎉
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!
@bethelmerhatsedk5113
@bethelmerhatsedk5113 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 8 месяцев назад
✥ ጎሳ ልብየ* ጎሳ ልብየ ቃለ ሠናየ/2/ ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም(2) እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለው እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለው ቀን ከለሊት ሣልል ለምስጋና እተጋለሁ የሀጢያቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሀለሁ ምርኩዜ ነሽና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁ አዝ----- ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን የእውነተኛ መብል ክርስቶስን ወለድሽልን ምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግል ማርያም የአምላክ መገኛ በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሀለን እኛ ምህረትን አሰጪን ኪዳነምህረት የዓለም መዳኛ አዝ----- ስለ ቸርነትሽ እመቤቴ ለኔ እናቴ ነሽ ስለ ንግስትነትሽም እመቤቴ ነሽ ዝናባት ሳያጠጡት አየራትም ሣያሣድጉት ሠማያዊ እንጀራን የሠጠሽን ቤተልሄማዊት ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት አዝ----- ቃና ዘገሊላ በሠርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሣለሽ ውሃውን ወደወይን በአንቺ ምልጃ እንዳስለወጥሽ ዛሬም የኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኗልና አንቺ የአምላክ እናት ንፅህይት ቅድስት ርህርይተ ህሊና ሕይወቴን አንፅተሽ ቀድሠሽ ሙዪው በምስጋና
Далее
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Просмотров 2,9 млн
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Просмотров 2,9 млн