Тёмный

እጅ አለመኖርና የጊቢ ህይወት ክፍል 1 

Ajaiba yassin
Подписаться 109 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

ከታገሱ ሁሉም ያልፋል!!!!

Опубликовано:

 

3 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 837   
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 6 месяцев назад
ለዚች ጀግና ላይክ ላይክ አድርጉላት እህቶቼ ቢደጋገም ኖሮ ሽ ላይክ ባደርግላት ደስ ይለኝ ነበር
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 6 месяцев назад
ጎበዝ የሚለው ቃል ራሱ አይገልፅሽም❤ በርችልኝ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Месяц назад
አይገልፃትም !!!🫢🤔ምን እንበላት !! በናታችሁ !!
@user-rv3tq2js6l
@user-rv3tq2js6l 12 дней назад
አለ አዉ እይገልጸትም
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 6 месяцев назад
ጎበዝነሺ ወላሂ ማሻአላህ የተሠጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ወላሂ😢😢😢😢😢
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 месяцев назад
በጣም ወላሂ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 6 месяцев назад
ሱበሀንአላህ አላህይስቱርና ጨራሽናማርራለን እናሊላሂ እሷ በጽናት በጀግንነት በጸጋ ተቀብላው ዴትደምትኖር አላህ መርቷታል አግርቷላታል ያረብ አመስጋኝአርገኝ ጽናትምሰጠን ሱበሀንአላህ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 6 месяцев назад
ወላሂ ተሰፍየቆረጠሰው የቁሙትማለትነው ኢሻአላህ ነገሮችየተበላሹ ስፍዲቆርጥየሚያረጉኝኙሉ ይለመልማሉ አንች ለብዙሰዎች ጥንካሬነሽ የኔእህት
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 6 месяцев назад
@@user-tm9oq6ne4d አሚን ያረብ🤲🤲
@RoziNure
@RoziNure Месяц назад
በጣም ትክክል 😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 6 месяцев назад
ላይክ ሼረ አድሩጉ እስቲ❤❤❤❤❤
@lilaathiopea2130
@lilaathiopea2130 6 месяцев назад
አለህ አቅሙን ይጨምርልሺ
@user-ws9lc5kh3i
@user-ws9lc5kh3i 6 месяцев назад
መሻአላህአላህያበረታሺማሬአላህያግዝሺአላህካችጋርይሁንየሒወትተምሳሌነሺአብሺረ
@user-mx8gs5jh4h
@user-mx8gs5jh4h 6 месяцев назад
Mashaallah wude ewdishalew
@Rahi-he9uu
@Rahi-he9uu 6 месяцев назад
ياالله
@ZakiraBahudin
@ZakiraBahudin Месяц назад
Masha'a Allah ❤❤❤❤
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 6 месяцев назад
የኔ ውድ እህት ጀግናዋ አንቺን ሣይ እራሴን እፈትሻለሁ አላህ ብርታቱንም ጥንካሬውንም everything ይስጥሽ ያረብ
@lubabalov5920
@lubabalov5920 19 дней назад
ሱበሀን አላህ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሸም አላህ የጀነት ሙሸራ ያድርግሸ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ef9ps7xq4u
@user-ef9ps7xq4u 6 месяцев назад
የኔ እናት እኔ ሙሉ አካል ሆኜ ፈጣሪዬን እያማረርኩ ደስታ አጥቻለው አንቺን ሳይ በእንባ ይቅር በለኝ አልኩት😢😢😢😢 አንቺ ብርታት ሆንሽኝ በርቺልኝ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ws2lu1rm4w
@user-ws2lu1rm4w 6 месяцев назад
የኔ ቤጤ
@user-ur8bd6cc6e
@user-ur8bd6cc6e 6 месяцев назад
እረ እህቶቼ አብሽሩ ዱንያ የፈተና ሀገር ናት አይዟችሁ ኢሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው
@user-gx9vn4tq8g
@user-gx9vn4tq8g 6 месяцев назад
ቶሎ ቶሎ ነይ አንችን ሳይ ለእኔ ፈተና የሆኑብኝ ነገሮች ተራራወቼ አመድ ይሆናሉ ጌታየን አፍራለሁ ከቆምኩበት እንደ አድስ መንገዴን እቀጥላለሁ
@user-wj4oq5tq8g
@user-wj4oq5tq8g 22 дня назад
በጣም ወላሂ እኔ ለሷ ደከመኝ ፈጣሪያችንን እድናመግን ጥንካሬ ጉልበት ምንያክል ጠካራ እድሆን ምሳሌ ናት ❤️❤️❤️❤️
@hewangudina7425
@hewangudina7425 17 дней назад
የልቤን ነው የወራሹ አመሰግናለሁ 🙏💕💞💞
@hadeya22
@hadeya22 20 дней назад
ያአላህ ያርህማን አንተው አግዛት ሙሉ አካል ይዘን እናማራል የኔ ጀግና እህት
@FOZIISHOW
@FOZIISHOW 6 месяцев назад
ማሻአላሁ ታባራካላ ❤❤❤❤
@ashaaaliyii9443
@ashaaaliyii9443 6 месяцев назад
❤❤❤❤ mashaa Alhaa Tabbarakalaaa lubuu koo Alahamadulilahii Umrii Nufii Dheradhuu
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 6 месяцев назад
ውዴ ከወንበር ላይ እንዳትወድቂ ያሩሂ የኔ ጀግና ሰረሚኩ ያንሸራትታል የጵላስቲክ ስለሆነ አላህ ይጠብቅሽ የኔ እናት🎉
@user-qf4gu8dt9y
@user-qf4gu8dt9y 6 месяцев назад
ማርያምን ጀግናነሽ የኔውድ እህት እግዚያብሄር ካቺጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatia3663
@fatia3663 6 месяцев назад
አሚን ያኔ ዉድ እህት ❤
@fatumaebarahim6138
@fatumaebarahim6138 6 месяцев назад
የኔ ውድ ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ አቺ ለብዙ ሰው ተምሳሌ ነሽ ጀግና ጠክሪልን
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 24 дня назад
የኔ ዉዲ እህት አብሽሪ ለኸይረ ነው ላያስቺል አይሰጥም አልሀምዱሊላሂ ☝☝☝☝👈
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l 6 месяцев назад
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አለማድነቅአይቻልምየኔውድ❤❤❤
@hawabadma
@hawabadma 6 месяцев назад
👍👍👍❤❤
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 6 месяцев назад
የሀቢበቲ አላህ ያግዝሽ ይጠብቅሽ እኛ በስንትስናማረዉ እንዉላለን ሁሉንም አሞልቶ ሰቶኝ ያአላህ ይቅር በለን ስደት ላይሆነን ብር ሳይጠራቀም ሲቀር ቤት ሳይኖረን ቤተሰብ ስለአጠፉብን ብቻ እኛ ስናማር እንዉላለን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@yusramuhamed7917
@yusramuhamed7917 Месяц назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@alhamdulilahalakulihal3170
@alhamdulilahalakulihal3170 6 месяцев назад
በጣም ጀግና ለብዙ እህቶች አርአያ ነሽ الله يحفظك ويسعدك ويوفقك الحمدلله على كل نعمه
@omniamagdy6291
@omniamagdy6291 2 дня назад
ربنا يعينك ويقويك يارب ❤❤❤❤❤❤
@5glayanSudan
@5glayanSudan 18 дней назад
ሱበሀን አላህ አላህያበርታሽ እኛ እናማራለን አልሀምዱሊላህ
@user-vv8fh5vh7f
@user-vv8fh5vh7f 17 дней назад
Mashaallaa alhu akubari ☝ 🤲 abshiri yene jaGanaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-go3sy9po6b
@user-go3sy9po6b 5 месяцев назад
Mashallah mashallah mashallah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I am appreciate you wollahi
@Emuisa64
@Emuisa64 День назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረከአትሑ ማሻአላህ የኔ ዉድ እህት
@SMtube-pm9ks
@SMtube-pm9ks Месяц назад
Masha Allah yene wud berch❤
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 Месяц назад
መሻአላህ የኛ ጀግና እኛ እድ እያለን ክላሳችን ዝርክርክር ብሎ እየኖረ ነው ስትር ያልሽ ቆጆ
@yoditbenti7096
@yoditbenti7096 15 дней назад
Yenay konjo Allah ytebksh jegna nesh🙏❤
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 6 месяцев назад
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አለነኢመተል ኢስላም
@ayushali2986
@ayushali2986 25 дней назад
አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ነገሮችንም ያግራልሽ ❤ጀግኒት
@SdfgSaff
@SdfgSaff 6 месяцев назад
ሡብሀን አላህ ሱብሀን አላህ እውነትም የአላህ ሥራ ላይሠጥ አይነሣም አጂብ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@sssssss-n6y
@sssssss-n6y 10 дней назад
የኔ ውድ እህት ከሚባለው በላይ ጀግናነሽ አላህ ካችጋራ ይሁን❤❤❤❤
@user-mm9qi5kw7d
@user-mm9qi5kw7d 6 месяцев назад
የኔ ብረቱ ሴት አላህ ተዝህም በላይ ከፍ ያረግሺ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 6 месяцев назад
ማሸአለህ አለህ ይገዘሽ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 26 дней назад
የተሠጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷💞💞💞💞
@MadinaZaynu
@MadinaZaynu 6 месяцев назад
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ا
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 16 дней назад
Yni ehte yni marh egzabhre melhsu melalesu ytekrhsi yni ehti egzabhre hyleni glebhtei ysetsh ulume nhgre ybhreklse eni ehteyyyyyyyy amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ToybaAyalew-jr6kf
@ToybaAyalew-jr6kf 23 дня назад
Yeñe wud Allah yagzishi Allah yatenkirishi
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm Месяц назад
አላህ ያግዝሸ ሀያቲ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 6 месяцев назад
*እውነትም አጃኢባ እኔ አንች ለሰሬሽው የእኔን እግር ደከመው ማሻአላህ ጀግና አይገልፅሽም❤*
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 26 дней назад
የኔቆጆ ወላሂ በጣምነው ያስለቀሺኝ አይዞሺ እህቴጎበዝ ነሺ አላህ የተሻለውን ይምረጥልሺ
@abaskedir4082
@abaskedir4082 25 дней назад
Berchi yenge wede🎉🎉
@user-do1kh8ip7j
@user-do1kh8ip7j 6 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ጀግና
@Medi547
@Medi547 6 месяцев назад
አንችጀግና 💎ነሽ ማሻ አላህ በርች ሱብሀን አላህ አላህ ላያስችል አይሰጥም ሁሉን አሟልቶ ሰቶን ለአላህ ተገቢ ምስጋና ከማመስገን አንዘናጋ الحمد الله دائماً وابداً
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc 4 месяца назад
ሱብሀን አላህ ወላሂ ምለው አጣሁ ማሻአላህ እህቴ ሙሉአካል ሰቶን ማመስገን ይከብደናል በርቺእህቴ
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 18 дней назад
ጀግናዋ እህታችንን እናበረታታት ዉዶቸ
@user-nn1fp9xi1l
@user-nn1fp9xi1l 6 месяцев назад
ሡብሀን አላህ የአላህ ሥራ ታአምር ነዉ😢 ሥቶቻችን ነን ሙሉ አካል ተሠጦን እምናማርር😢😢😢
@user-iu8ho6de9u
@user-iu8ho6de9u 17 дней назад
ማሻአላህ የሁለት ሀገር ደስታን አላህ ይወፍቅሽ
@saadha5100
@saadha5100 6 месяцев назад
ጀግናነሽ አይዞሽ በርች ጀግናነሽ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ አተቅነጡ ሚረህሚቲላ የሚለውን በተግባር አየሁ አይዞሽ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Месяц назад
የኔጀግናእህት በርችልን አላህ ያግዝሺ
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 15 дней назад
Yene konjo gobeze eneshe Egzabehir yemesegen berechelegn ❤❤❤❤❤❤❤
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj 25 дней назад
ማሻ አላህ ❤ጀግና ነሽ ሁቢ አላህ ከጎንሽ ይሁን❤❤❤
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ😢 እኛ ሙሉ አካል ይዘን እናማርራለን😥 ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ክብር ምስጋና🙏 ለሱ ይሁን🙏
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 4 месяца назад
ማሻ አለህ በሪቺ አለህ ትልቅ ደረጃ ለይ የድሪስሽ በጣም ነው የምዎድሽ በንቺ ቡዙ ተምረለው
@FardosodiiriyeJamac
@FardosodiiriyeJamac Месяц назад
MashaAllaah Allaha kubarakeeyo walal
@seyfedinredwan7087
@seyfedinredwan7087 18 дней назад
ማሻአላህ ኢሂቴ አንቺ እጅ ከላቸውም ትበልጪያለሽ የኔ ጀግና ኢሂት በርቺ
@fatfatfat52
@fatfatfat52 6 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ በርቺ
@user-sw5vf7zo5x
@user-sw5vf7zo5x Месяц назад
አብሸር አላህ ያግዝሸ ጀግና ነሸ በርቺ
@user-yr3zr1fh1g
@user-yr3zr1fh1g 6 месяцев назад
አላህ ሁሉንም ያለምክኒያት አያደርግም አብሺሪ ኩሉ ሸይ ለአለሁ ኸይር
@hoaaal6588
@hoaaal6588 6 месяцев назад
ያአላህ ማሻ አላህ ተባረክ አራህማን የኔውድጥንክራናሺ ሙያሺ ማሻአላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lh1rw9km9n
@user-lh1rw9km9n 28 дней назад
Abshiir rabbiin si woliin ha jiratu 😢😢❤
@user-zv5kz2cl2e
@user-zv5kz2cl2e 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ጎበዝ እሚለው ቃል ሲያንሽ ነው የኔ ባለሙያ አላህ ይጠብቅሽ ላይክ ሸር አርጉላት አይከፈልበትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀግናዎ ሱመያ
@hayatumer4628
@hayatumer4628 6 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ያጠክሪሽ ሀቢብቲ
@zeynebbest4409
@zeynebbest4409 6 месяцев назад
سبحان الله አጁአብሽሪ በጥምጠካራነሽሀቢቢቱ
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 6 месяцев назад
Yena wede anchin lemegelet karat yanesegnal ❤❤❤Allah yechemerelish because laye erasen enedefeteshi taderegignaleshi❤❤❤❤
@jgg2636
@jgg2636 6 месяцев назад
ማሻአሏህ የኔ ውድድ አጅባየ አይዞሽ አሏህ ከዚህም በላይ ጥንካሬን ይስጥሽ እህቴ
@user-un3mg4kr5f
@user-un3mg4kr5f 6 месяцев назад
አላህ ላያስችል አይሰጥም የኔጀግና አላህ ያበርታሽ ሁቢ
@user-qp3tk2zn6z
@user-qp3tk2zn6z 6 месяцев назад
Leyu Nash masha Allah ጀግና ነሽ በርቹ ጠክሪ
@suadjemal4689
@suadjemal4689 6 месяцев назад
ማሻአሏህ አላህ ሁሉም ነገር ያመቻችልሽ
@kasimkinato-el8je
@kasimkinato-el8je 23 дня назад
ሱበሀነላህ ጎበዝ ነሽ አላህ ያበርታሽ
@Mariam-bj3zx
@Mariam-bj3zx 6 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ የእዉነት ትለያለሽ ምንም ቃላት የለም የሚገልፅሽ በረቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gcy3510
@gcy3510 6 месяцев назад
አጃይባ አለህ ይጠብቅሽ ማሸላህ ጤናነ ብርታቱን ይሥጥሽ ነጋ ትልቅ ቦታ ዳርሰሽ ሁል ነጋር ታማቶልሽ አላህ ያሰያን
@user-ic7hz1ry6v
@user-ic7hz1ry6v 6 месяцев назад
አሚንንን የረብ
@hasnag3161
@hasnag3161 6 месяцев назад
በርቺ እህቴ ጄግና ነሽ አላህ ያግዝሽ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 6 месяцев назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አጃይባ ኢጅብ የሆንሽ ጀግና በርቺልኝ
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 6 месяцев назад
ውስጥ. Wr. Wb. ውዴ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ ❤❤❤ውድድድድድ በርቺ አንቺ ጠንካራ ነኝ
@fatoomaasafa6419
@fatoomaasafa6419 6 месяцев назад
አላህ ያግዝሽ የኔዉድ ሁሉንም ነገር አላህያስተካክልልሽ
@aminatyoumer3948
@aminatyoumer3948 14 дней назад
የኔውድ የኔ ጀግና እህት ወላሂ ሁሌ ሳይሽ ልቤን ነው የሚነካው ያለሽ ሰብር ጥንካሬ ሳለደንቅ አላልፍም እኛ ስንት ነገር ተሰጥቶን ከአንዱም የለን አንች ግን የምር ጀግና ነሽ ማሻአላህ
@hayu4429
@hayu4429 6 месяцев назад
የኔ ልዩ ምነው ተባብረን ችግሯን የሚያቀልላት ካለ ብንገዛላት 😢 ከተባበርን የብዙዎችን ችግር መፍታት እችላለን የኔ ጀግና ትለያለሽ ❤❤❤❤❤
@ZbibaTube
@ZbibaTube 6 месяцев назад
ጎበዚ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ❤❤
@oromiaoromia9377
@oromiaoromia9377 6 месяцев назад
Maashaa'allaah ati dhugumaan ajaa'ibuma
@wqw314
@wqw314 6 месяцев назад
የኔ ጀግና አላሕ ይጨምርልሽ ብርታቱ ይሥጥሽ ሐያቲ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኛ ጀግነ አስታማርያችን በርቺልን አላህ ሁሉንም ነገር ቃለል ያድርግልሽ ❤❤👌👌👌👍👍
@user-sy6uf8jq5p
@user-sy6uf8jq5p 6 месяцев назад
ማሻአላህተባረከላህ አላህካችጋይሁንየኔጀግና
@saleemmuhannad
@saleemmuhannad 6 месяцев назад
ማሻአላ የኛጀግና በርችልን
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 6 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ እህቴ አላህ ተጎንሽ ይሁን❤❤❤
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g Месяц назад
ያረቢ ወላሂ ጀግናነሽ አላህ ሁሉንም ያቅልልሽ ማሬ
@user-om3yj6zb9c
@user-om3yj6zb9c 2 дня назад
አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ ❤❤❤❤❤
@UmuYusra-kn3vl
@UmuYusra-kn3vl 6 месяцев назад
ማሻአላ አላህ ያግዝሽ የኔ ውድ በርች
@zabibamohammed3367
@zabibamohammed3367 6 месяцев назад
mashallah አላህ ይጨምርልሽ አብሽሬ ጠንካራ የኔ ውድ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 6 месяцев назад
አጀኢብ እኛ ጤነኛጠሁነን ሰት እንላለን አሏህየ እዘንልን ጎበዝ
@kelsumi
@kelsumi 6 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ጀግና የሚለውቃል ብቻ አይገልፅሽም እህቴ አላህ ያግዝሽ❤❤
@neimatube5439
@neimatube5439 6 месяцев назад
ማሻ አላህ የኛ ጀግና እህታችን አላህ ይጠብቅሽ
@zeynebmohammed5431
@zeynebmohammed5431 6 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ናጀግና ነሽ አላህ ያግዝሽ ❤❤❤
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 6 месяцев назад
የኔ ጀግና ብቺል ሺ ግዜ ላይክ ባርኩሽ
@T.bint.mehamed12127
@T.bint.mehamed12127 6 месяцев назад
የኔ ውድ አሏህ ያጠንክርሽ በርች አይዞሽ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 месяцев назад
ጎበዝ የኔ ውድ አላህ ከጎንሽ ይሁን እወድሽ አለሁ ጉብዝናሽን❤❤❤❤❤
@ftube564
@ftube564 Месяц назад
Masha Allah yena jegna❤
@asmaumainn6646
@asmaumainn6646 6 месяцев назад
መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ. የኔ ቆንጆ❤❤❤
@SemiraKemal-he4ny
@SemiraKemal-he4ny 14 дней назад
ጎበዝማሻላ❤❤❤
@ababishemsuababilo9293
@ababishemsuababilo9293 23 дня назад
Abshrii Rabbin siif halafisuu 😢😢😢❤❤❤
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 6 месяцев назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አጀኢባዬ የኔ ጀግና በረቺ❤❤❤
Далее
Старый Дим Димыч вернулся😱
00:16
Kettim gul opkegani😋
00:37
Просмотров 789 тыс.
Старый Дим Димыч вернулся😱
00:16