Тёмный

''በወር አበባ ጊዜ እንዴት እሆናለው ብዬ ፈርቼ ነበር.. ግን እሱም አልከበደኝም'' በእግሯ ብቻ ሁሉንም ስራዎችን የምታከናውነው ወጣት አጃኢባ🌼20-30🌼 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 776   
@user-ri4dt1uw8e
@user-ri4dt1uw8e 10 месяцев назад
ሂጃብ ሰውነታችንን እንጂ አእምሮአችንን እንደማይሸፍን ጠንካራ መሆናችንን ቆራትነታችንን ታዛዥነታችንን እምነታችንን አክባሪ መሆናችንን ያሳየች አርአያ የሆነች ድንቅ ሴት ናት አላህ በዱንያም በአኺራም ጀነትን ይወፍቅሽ
@Abdulaziz-yw1sq
@Abdulaziz-yw1sq 17 дней назад
አወ ኢንሻኣላህ
@sus2475
@sus2475 11 месяцев назад
ማሻ አላህ የኛ እንቁ አጃኢባ የኔ ውብ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እውነትም አጃኢባ ❤
@ZeinebSeid-mg6eu
@ZeinebSeid-mg6eu 11 месяцев назад
አሚን
@munatesema6060
@munatesema6060 11 месяцев назад
የኒቃማ ንግስት የኔ ጀግና አላህ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሣካልሽ❤❤❤❤❤
@RehatLove
@RehatLove 11 месяцев назад
አጃኢባ የኔ ዉብ በኒቃብ ደግሞ ዉበትሽ ፈካ❤❤❤❤
@cbbvvcg885
@cbbvvcg885 11 месяцев назад
የኛጀግናናናኔ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 11 месяцев назад
በጣም
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib 11 месяцев назад
በጣም
@ayshamossa1727
@ayshamossa1727 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-hj5wq1dr1b
@user-hj5wq1dr1b 10 месяцев назад
ትክክል❤❤❤
@AssgedAssen
@AssgedAssen 11 месяцев назад
እህቴ አላህ ያማረ ትዳር ይወፍቅሽ ሷሊህ ልጆችም አላህ ይወፍቅሽ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 11 месяцев назад
አወ ወላሂ ለሷ ትልቁ ምኞቴ እሱ ነው
@nejatSai88
@nejatSai88 11 месяцев назад
አሚን
@5glayanSudan
@5glayanSudan Месяц назад
አሚንያረበል አለሚን ይስጣት ጥሩትዳር
@Nejat197
@Nejat197 11 месяцев назад
ማነው እንደኒ አጀኢባን ሲያይ ብርትት የሚለዉ👍👍 የኒ ድንቅ ሴት አጁየ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 11 месяцев назад
እኔም እሧንሣይ ተሥፋ ጥንክር ይኖረኛልአላህይጠብቀንሁላችንንም
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 месяцев назад
ማባአላህ
@hilamoo928
@hilamoo928 11 месяцев назад
ወላሂ እኔ
@Susufkir
@Susufkir 11 месяцев назад
አጃይባ የኔ እንቁ ሴት ይበልጥ በሂጃብ ወበትሽ ወጣ ንግስቷ ጀሊሉ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤❤❤🎉
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 11 месяцев назад
አጃኢባን አይቸ ነው የመጣሁት ማሻአሏህ ኒቃብ አለባበሷ ሲምር
@FatimaX-hz8vr
@FatimaX-hz8vr 11 месяцев назад
እኔም እሷን አይቼ ነው የመጣሁት
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w 11 месяцев назад
እኔም
@zuzu12
@zuzu12 11 месяцев назад
እኔ ራሱ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 11 месяцев назад
ሂጃብ ውበቴ ነው ~ ፋራ ነሽ ይሉኛል ሒጃብ በመልበሴ፣ እኔ ግን ልክ ነኝ ከዲኔ ነዉ ውርሴ፣ ወንጀልን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ፣ ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ፣ አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ፣ ~ ወንድ ከሴት ጋራ መለየት አቅቶን፣ ዘመኑ ነው አልን ግራ እየተጋባን፣ ዘመን ምን አድርጋ ዘመን ተኮነነች፣ ሁሉም እንደልቡ ታግሳ ባኖረች፣ ~~~ እራሳችን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን፣ እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን፣ አሁንም እላለሁ እኔ ግን ፋራ ነኝ፣ በሱሪ ማፍርበት ሒጃብ የሚያኮራኝ፣ ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ፣ እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ፣ ሚካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ፣ የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋየ የበቃኝ፣ በሒጃብ ምኮራ የሙስሊም ልጅ ነኝ!!!
@umuanwar8991
@umuanwar8991 11 месяцев назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 11 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 11 месяцев назад
@RadiaRadia-dt6ei
@RadiaRadia-dt6ei 11 месяцев назад
መሻ አለህ በረከለሁ ፊኪ
@hadiya9640
@hadiya9640 11 месяцев назад
ማሻ አላህ
@fghjji3353
@fghjji3353 11 месяцев назад
ላይክ አርጉ ወድ የኢስላም ልጆች ይችን እቁ
@Bateal427
@Bateal427 11 месяцев назад
እግዛብሄር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ እኔስ ሁሉም ነገር ሞልቶልኝ ሰው መሆን አቅቶኛል አይዞሽ በርዘች እናት❤❤❤❤❤❤
@zinet2542
@zinet2542 11 месяцев назад
አይዞሺ ተሥፋ አትቁረጪ አንድ ቀን ባላሠብሺው ጊዜ ይሣካል ሁሉም ዋናው ጤና
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo 11 месяцев назад
አብሽር አላህ ይራይዳሻል (ዱአ)እናራግልሻለን
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 11 месяцев назад
አላህ አንድን ነገር ሲቀማን በሌላ ነገር ሙሉ ያረገናል
@skjd-fm1xd
@skjd-fm1xd 11 месяцев назад
አይ ወላሂ ስህይ
@saadha5100
@saadha5100 3 месяца назад
እይ ወላ ያአላህ ሂክማነው
@zuzu12
@zuzu12 11 месяцев назад
ባገኛት ብዬ ተመኘሁ ስታምር አጃኢባዬ አላል ከዚ በላይ ያንክርሽ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 11 месяцев назад
በእግሯ ለብሳ በእግሯ ምግብ ሰርታ በእግሯ ፅፋ ት/ት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከአላህ የመጣውን ከመቀበል ውጭ አማራጭ የለም አልሃምዱሊላህ
@user-uk1zi1ux5t
@user-uk1zi1ux5t 11 месяцев назад
አላህ ከዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልሽ ኢንሻ አላህ ደሞ ሶሊህ ባል አግብተሽ ሶሊህ ልጆች ወልደሽ ለመይት ያብቃን የኔ ዉድ
@aneshamuhammed6219
@aneshamuhammed6219 11 месяцев назад
ያሠላም ዉበት በኒቃብ መጣሽ ደግሞ እኔ ላንች የምመኝልሽ አሠብሽበት ደርሠሽ አሏህን የሚፈራ ጥሩ ባል እድወፍቅሽ እመኝልሻለሁ ኢሻአሏህ የተምቻቸ ኑሮ ይወፍሽሽ ያረብብብብ
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 11 месяцев назад
አሚንንንንንን ያረብ
@Zed-xz1cw
@Zed-xz1cw 10 месяцев назад
Amen yareb
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 11 месяцев назад
በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል ሰውን ያላንዳች ምክንያት አይፈጥርም እና ሌሎችን ሙሉ አካል ያላቸውን ሰዎች ድክመት ካንቺ ይማራሉ፡፡
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 месяцев назад
በትክክል ወንዶች ሙሉ ሰዉነት ኖሯቸዉ ድንጋይ ላይ ተቀምጠዉ ሴት ይለክፉሉ😢😢😂😂😂😂😂
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo 11 месяцев назад
​@@reyuyenu340ትክክል
@mule6347
@mule6347 11 месяцев назад
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እናቴ ጥበብን ሰቶሻል ሁሉም ለበጎ ነው።
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 11 месяцев назад
እስኪአልሀምዱሊላ በሉ
@HooahM
@HooahM 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላ
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 11 месяцев назад
الحمد الله الحمد الله አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ለፈጣርከኝ ጌታ الله☝️ ጥራት ይገበ🥰🥰♥️♥️
@Kerutube
@Kerutube 11 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ 🙏🙏
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 11 месяцев назад
አልሀምዱ ሊላህ
@hadr2250
@hadr2250 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል
@user-xu3qc6bo6g
@user-xu3qc6bo6g 11 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ቅመም እን ሙሉ ጤና ሆኝ አላህን አማርራለሁ አልሃምዱሪላሂ የሧ ወዳጅ የሆናችሁ በላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o 11 месяцев назад
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ እህት አጃኢባ እውነት አለባበሴ እንዳንች ያምርብኝ ይሆን ስታምሪኮ ሀያቲ
@Aishamohamed-be3fe
@Aishamohamed-be3fe 11 месяцев назад
አባቷ ይቅረብ እሷን ብቻ ሁሌ
@chfchc8756
@chfchc8756 11 месяцев назад
የኔ እህት ስታምሪ እኳንም እህቴ ሆንሽልኝ ውበት ፣ስብእና፣እውቀት አላህ አሟልቶ ነው የፈጠረሽ
@aliamshan5408
@aliamshan5408 11 месяцев назад
የምር የሁልጊዜ አሳቤ ነበር ሀይድ ስትሆን እደት እየሆነች ነዉ ብየ እና ከሷ አደበት ስሠማ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የኔ ልዩ አች ማለት ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ሁሌ ካችጋ ይሁን
@Metiwollo5
@Metiwollo5 11 месяцев назад
አጃኢባየ የኔ ልዕልት አላህ ይጠብቅሽ የሒጃቧ ንግስት 🌹👑
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 11 месяцев назад
አጃኢባ የኔውድ አላህ ይግዝሽ ጀግና ነሽ ስታመርሪኳ ሰምቸሽ አላውቅም ኒቃብጋ የምትቸገሪ መስሎኝ ነበር አላህ ያግዝሽ ወላሂ ሳይሽ እንባየ ይመጣል ብቻ ዱአ አደርግልሻለው ኢንሻአላህ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 11 месяцев назад
ደምሪኝ
@ttww9470
@ttww9470 11 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 11 месяцев назад
@@rahimatubetube ደመርኩሽ
@zewditu1735
@zewditu1735 11 месяцев назад
ክብር ለአባትሽ እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ ተቧረኪ❤❤❤
@user-pj7lb1qd6w
@user-pj7lb1qd6w 11 месяцев назад
የኔ ልዩ ኒቃብሽ ደስ ሲል ማሻአላህ አላህ ያሰብሽው ሁሉም ያሳካልሽ ውዷ አጃኢባ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 месяцев назад
ማሸአላህ የኒቃቧስ እንደት ያምርባታል በጀሊሉ የኛ እንቁ ጀግና ሴት ነሽ ሁሌም ትችያለሽ አላህ ከጎንሽ ነው ❤❤❤❤ ኢቢኤሶች ትለያላችሁ የምንለው በምክንያትነው🌷🌷🌷🌷
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 месяцев назад
በጣምያምራል
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 11 месяцев назад
እስቲ ቀለልያለ ታክሲ ብንገዛላት
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 11 месяцев назад
ሀጁየ እሄ የአላህ ረህመት ነው እኮ ፈጥሮ አይተውም አልሀምዱሉላህ ለአላህ 99 ስሞች አሉት ተው አትኮርጁ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኮ አብሽሪ ሃጁየ አሁንም ወደፊትም አላህ አይለየሽ እንወድሻለን የኔ ድንቅ ፍጡር አላህ ይውደድሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 месяцев назад
ማሻ አላህ እንቁዎ ሱመያ እውነትም አጀይባ ሱብሀነክ አልሃምዱሊላህ አላህ ለጥበቡ ነው ሁሉንም የሚያደርገው አባትሽንም አላህ እረጅም እድሜ ይወፍቅልሽ የእረፍት እንጀራ ይወፍቃቸው በደስታ ኑሩ ውዷ እህቴ ለሌሎች ተምሳሌት ነሺ ጀግና
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 11 месяцев назад
ሱበሀን አላህ ይሄ እኮ የአላህ ተአምራት አንዱ ነዉ አጃኢባ የአላህ ተአምር ናት ሙሉ አካልያለን እደሶ አናመሰግንም አጂብ አላህ ሙሉ አካል ለሰጠኝ አልሀምዱሊላህ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 11 месяцев назад
አቤት የኔ ጀግና ❤❤ አጃኢባ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አጅበ አንች ጣካራ ሴት ነሽ አላህ አሁን ያጣክራሽ እኛ ሙሉ አካል ኖሮን አልሃሚድልላህ ማላት ይካብዳነል❤❤❤❤❤❤
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 11 месяцев назад
አላህ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ እህት
@user-dr7zb9no5e
@user-dr7zb9no5e 11 месяцев назад
ያኔ ውብ እንዴት እንደ ምተምሪ አላህ ልዩ አርጎ ነው የፈጠረሽ ማሸአላህ ምኞትሽን የሰካልሽ የረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 11 месяцев назад
በርች ምርጧ ወላሂ በጥንካሬሽ እንደምገረም😘 የምር ጀግና ነሽ ታድለሽ😢እኔ ሙሉ አካል ኑሮኝ ሰበብ እየፈለኩ ፈጣሪየን ሳማርር እውላለሁ😭😭ያንች ግን የአላህ ኒእማ ዋናው ሶብር ስለታደለሽ ስታመሠግኝው እቀናለሁ😭😭😭ያረቢ ሰብርኒ😭😭😭😭
@SewdaAwel
@SewdaAwel 6 дней назад
ማሻአላህ አጂብ ነው ንግግርሽ አብሬሽ ባድ እና ባልወለድም ያሄራ እህቴ አጁዬ ኮራሁብሽ አላህ ሀፊዘል ቁራን ያርገን እኔንም አንቺንም እና ልጆቼንም
@sonymax9699
@sonymax9699 11 месяцев назад
ማሻአላህ ይሄ የአላህን ተዓምር የምናይበት ነዉ በርቺ አላህን አመሰጋኝ ባሪያዉ ነሽና አላህ ደረጃሽን ከፍ ያድርገዉ
@medinabintendris
@medinabintendris 11 месяцев назад
ጠንከሪ ጀግና ናሸ አሁንም ብርችልን!!!ትሰፋ እዳቁርጨ❤
@mamimylove8905
@mamimylove8905 11 месяцев назад
አላህ የጀነት ፍርደወስ ንግስት ያድርግሽ ደስ ስትይ መሸ አላህ
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 11 месяцев назад
አላህ የሆነ ነገር ሲመጣ ጥንጋሬጋር ነዉ አላህ ያበርታሽ የኔ ቆጆ❤❤
@lulu784
@lulu784 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ማሻ አላህ የኔ ጠንካራ እህት የኒቃቧ ንግስት😘 አላህ የሚቸግረው ነገር የለም አላህ ከዚህ በላይ ጠንካራ ያድርግሽ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ።
@tt822
@tt822 11 месяцев назад
ጀግና ሴት❤❤❤
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 месяцев назад
ይገርማል የአላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ስራ ረበና ጥንካሬውን ችሎታውን ይጨምርልሽ ቃል የለኝም ላንቺ
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Месяц назад
አጀኢበዓ የኢትዮጵያ ድንቅ ሴት ልጅ ነት ክብር ለእህተችን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Abukifashin
@Abukifashin 11 месяцев назад
ያሱብሐን አላሕ ፍጥረትሕን ፈጥረሕ እንድሑ ያልተውክ ጌታ ጥራት ይገባሕ እሕቴ ጀግናነሽ አመስጋኝነሽ ገናኻሊቁ ኸይሩን ያሰፋልሻል ኢንሻአላሕ
@user-nn4ry4hy9i
@user-nn4ry4hy9i 11 месяцев назад
ማሻአላህ እስኪ ወላሂ ስንቶቻችን ነን ሙሉ ጤና ሰቶን አልሀዱሊላህ ያልነው እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ❤
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ያረብ ደሞ ኒቃቡ እደት እዳማረብሺ መሻአላህ ተባረክ አላህ🌷🌹💞💗🌷🌹💞💗❤❤❤ ያረብ እኛንም እዳቺ ጥንካሬ ይስጠን💗💞🌹🌷👍
@bayeda3062
@bayeda3062 11 месяцев назад
ሱብሐን አላህ ብዙ ቦታ ደርሰሽ እንደሚነይሽ ተስፈ አለኝ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 11 месяцев назад
ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ አጁ የንቁ ሴት ታምሌት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hw6vu9sf6j
@user-hw6vu9sf6j 11 месяцев назад
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 11 месяцев назад
አንበሲት የኛ ጀግና አላህ ብርታቱን ሁሉ ይስጥሽ
@user-yi7hn7lh3f
@user-yi7hn7lh3f 11 месяцев назад
የኔልእልት የኒቃቧ ንግስት
@sffdgg8523
@sffdgg8523 11 месяцев назад
ችግር ብህላት ያስተምራን አለች የኔ ቆጆ አላህ ጥሩ ንሮ ይስጥሽ ስቶቻችን ነን በተሰጠን ፀጋ አመስጋኞች😢😢😢😢😢
@user-cq3sf1uo3x
@user-cq3sf1uo3x 11 месяцев назад
አጃኢባ የኛ ንግስት አላህ ይጠብቀሽ የአላህ ተአምር ነው ይህ ችሎታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯
@user-un3mg4kr5f
@user-un3mg4kr5f 11 дней назад
አላህ ላያስችል አሰጥም ብዙ የሚያስቸግርሽ ነገር ይኖራሉ የልእልት አንችግን ልዩ ድቅ ሴት ነሽ ትግስትሽ እርጋታሽ ይህ ያላህ ስጦታነው
@Boo900Aa-zj2is
@Boo900Aa-zj2is 2 месяца назад
ጌታችን አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ መጥፎ የመሰለንን. ነገር በሆነ ኸይርነገር አስከትሎ ነው እሚያመጣው ሱብሀነክ ያረብ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 11 месяцев назад
የሄን ፕሮግራም ተከታትየዉ አላዉቅም ነገር ግን አጃኢባ ስለመጣች እስቲ ልመልከተዉ አጃኢባዬ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 месяцев назад
አጅብ ነውኮ ስምን መላእክ ያወጣዋል አጀኢባየ የኔ ቆንጆ እንዳች በኒቃብ ሽ በጥንካሬሽ ጥንክርናሽ በጣም አደቃለሁ ❤❤❤አላህ ትልቅ ደርጃ እጠብቅሻለሁ
@user-zy9pc2bv5x
@user-zy9pc2bv5x Месяц назад
Subahanallah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤. Masha Allah
@user-sw9jv4fx1n
@user-sw9jv4fx1n 11 месяцев назад
እህቴዋ አጃኢባዬ ሀቢበቲ ወረቢ ጀግናነሽ በኒቃብሽ ጠንካራ ልዩ እህታችን ሀቂቃ እጅ እግር ሰቶን ያንችን ያክል አይደለም አሏህ ይዘንልን ሀቂቃ ሙስሊም ሁነዉ አሥተካክለዉ ሂጃብ አይለብሱ የኔ ጀግና እህት አሏህ ይጠብቅሽ ሀቢብቲ❤❤❤❤❤
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 11 месяцев назад
አጃይባ ጀግና በርቺ አላህ ይዘንልሽ
@ffsadf9690
@ffsadf9690 11 месяцев назад
የኔ ጀግና አንቺ ትችያለሽ ብርቱ እና እንቁ ሴት ነሽ ትለያለሽ አሏህ አንድን ነገር ሲያመጣ እኛን ስለጠላን ሳይሆን ለበጎ ነው የኔ ሴት ኒቃቡ ደግሞ ይበልጥ ንግስት አድርጎሻል የኔ እንቁ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 11 месяцев назад
بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الحمدلله رب العالمين حبيبتي ❤🤍👑
@mariam3292
@mariam3292 11 месяцев назад
የኔውዲ እኔኮ አላረገውም አች እምታረጌቸውን ሁሉ ጀግና የሙስሊም እቁ እህት
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 11 месяцев назад
የኛ ጀግና አጃኢባየ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ እህቴ በርች ጀግና ነሽ አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ እህቴ የኒቃቧ ንግስት
@yasmenaa990
@yasmenaa990 11 месяцев назад
ያኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ አቤት ውበት🎉🎉🎉🎉
@remamrge
@remamrge 11 месяцев назад
ሁሌም አጃኢብ የምታሥብዪ ልጅ አላህ ያርግሽ
@hayathussien1494
@hayathussien1494 11 месяцев назад
Mashallah Mashallah Ajaiba❤❤❤
@kedermudesir7582
@kedermudesir7582 11 месяцев назад
አላህ በሁሉ ነገር ካሚል ያርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ከምታስቢው በላይ ያርግልሽ አሚን ያአክረመል አክረሚን
@meydianesre8311
@meydianesre8311 11 месяцев назад
ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ እህት ወንድሞቸችን
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 11 месяцев назад
❥ የአላህን ኒዕማ ላስተነተነው ወላሂ ማብቂያ የለውም ! አልሃምዱሊላህ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስሽ♥️
@ethiopia5992
@ethiopia5992 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከራህማን ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ አቤት ውበት አቤት በራስ መተማመን አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ አላህ የበለጠ ደረጃ ያድርስሽ ውደ #አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀልን እኛ ግን ሙሉ አካል ይዘን #አላህን ማማረራችንስ ምን እንበለው ሱብሀን አላህ #አላህ ሆይ ሙሉ አካል ስለሰጠሀኝ አልሀምዱሊላህ
@user-hb7hv4di4x
@user-hb7hv4di4x 11 месяцев назад
Mashaa Alah
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 11 месяцев назад
ማሻአላህ አእምሮን ካሳመኑት እና ፅናት ካለ የማይቻልና የማይታለፍ ነገር የለም በርቺ ጣፋጭ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 месяцев назад
አው አላህም የሆነነገር ሲሰጠን ያለምክኒያት አይደለም አላህ ያጠክራት ያርብ ጀግናናት
@user-sb5qr5zw4o
@user-sb5qr5zw4o 11 месяцев назад
የኔ ንግስት ባለኒቃቧ አላህ ይጠቀቀሽ❤❤🎉
@Zebiba-xx6if
@Zebiba-xx6if 11 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ጀግናዬ ነሽ አላህዬ ሀሳብሽን ይሙላልሽን ውዴ
@betenegash5079
@betenegash5079 11 месяцев назад
የኔ ውድ ጀግና ነሽ አሏህ ይጠብቅሽ ስለተሰጠን ፀጋ አመስጋኞች ያርገን የኔ ውድ ስዎድሽ እኮ
@ademasres4288
@ademasres4288 10 месяцев назад
አጃኢባ። አላህ ካንቺ ጋር ይሁን። 💚💛❤️
@AsAs-fb9qm
@AsAs-fb9qm 9 месяцев назад
مشاءلله مشاءلله
@RadoRadomakeup
@RadoRadomakeup Месяц назад
ኣጃኢባ የኔ ጀግና ኣላህ ከፍ ያርግሺ ሁሉቱንም ኣገር ያሳምርልሺ
@Mshawaab
@Mshawaab 11 месяцев назад
አጀኢባየ የኔ ቆጆ አግብተሺ ልጅሺን እድትስሚ ኢሺ አላህ የኒ ወድ ማር አች አላህ የፈጠርሺ ለአጀኢበሰ ነው
@MakiyaShukur
@MakiyaShukur 27 дней назад
Yena wud alahyvhemrlsh alah kachiga yhun yena iht💗💗💗💗❤️👍👍👍👍👍
@SamsungDuos-ik2wk
@SamsungDuos-ik2wk 11 месяцев назад
የኔ ውድ በኒቃብሽ አምራሽ ሥቶጪ ሙሉ አከል ሰቶን በጠበብ ተዋጠጥረን እኖጠለን ኢለ መረሂማ ረቢ መመር የሚፈልግ በቺ ይማር ፍጥረትሽ እንደ ስምሽ የሥብለል አጀዒብ አሏህ ይጠብቅሽ ኒቀብ ጅልበብ ውበተችን ይሁን ውድ እህቶች አንገለለጥ ሸይጧንን አነሥደሥት የአሏህን ትዕዘዝ እንስማ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 11 месяцев назад
ጀግና ነሺ አላህ ያበርታሺ እህቴ
@emanMtytube
@emanMtytube 11 месяцев назад
ንግስቲቷ ወላሂ ያንችን ጥንካሬ በምንቃል ላድቀው የኔ ውብ በኒቃብሽ ተውበሽ ደግሞ በጣም አምሮብሻል እኔ ከአንች ጥንካሬን ተምሬ አለሁ የምር እኔ ሙሉ አካል ኖሮኝ የማልችላቸውን አንች ትችያለሽ
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 11 месяцев назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና አብሸሪ እኛ ሁለት እጂ ኑሮን እማሠራዉን ነዉ እምሰሪዉ ❤❤❤❤
@betenegash5079
@betenegash5079 11 месяцев назад
በአካል አግኝቼሽ እቅፍ ባረግሽ ውስጤ ነሽ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እንቁ እኮ ነሽ ያሰብሹ ኸይር ሁሉ አሏህ ይሙላልሽ
@FatimaX-hz8vr
@FatimaX-hz8vr 11 месяцев назад
የኔ ውድ አጃኢባየ አላህ ይጠብቅሺ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 11 месяцев назад
ጀግናዬ ጀሊሉ ላቅ ያለ ደረጃን ያጎናፅፍሽ አጁዬ የኒቃቧ ንግስት የሙስሊም ሴት ውበት ሂጃብ ነው ማሻ አሏህ
@meremamewld6781
@meremamewld6781 11 месяцев назад
አጃይባዬ የኔ ጠንካራ አላህ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢሥላም አላህይጠብቅሽውደ ሀገራችንምሠላሟንይመልሥልንያረብ
@user-ir4oz6wj7i
@user-ir4oz6wj7i 11 месяцев назад
ማሻአላህ በርች ስታምሪ እኔ እራሴን እድጠይቅ ነው ያደርግሽኝ ኒቃብ በመልበስሽ አላህ ሁሉንም ገር ያድርግልሽ ያረብ እኛንም አላህ ይወፍቀን
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 11 месяцев назад
የእኛ ልእልት የኒቃባ ልእልት ማሻአላህ
@user-bt7dp7zk2b
@user-bt7dp7zk2b 11 месяцев назад
Masha alhi❤
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 11 месяцев назад
Ebs ዛሬ አደነካችሁ ንቃብስት ንግስት ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 2 месяца назад
💓💓👍
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t Месяц назад
❤❤❤
@Mama-er7fm
@Mama-er7fm 9 месяцев назад
የኛ ጀግና የፅናት ተምሳሌት ነሽ አብሽሪ ግን አንችን ሳይ አልችልም በእባነዉ የምዋጠዉ ያረህማንንን😢😢😢😢
@toybamuhammed
@toybamuhammed 11 месяцев назад
የኔ ሴት ጀግና እኮነሽ ወላሂ❤❤❤
@user-km3pt2pm9o
@user-km3pt2pm9o 11 месяцев назад
ወላሂ ንግግር እኔን ስጣፍጥ❤
@endrishussen7716
@endrishussen7716 11 месяцев назад
ማሻአላህ,አላህያግዝሽ
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 27 млн
Bike Challenge
00:20
Просмотров 12 млн
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 27 млн