Тёмный
No video :(

እግዚአብሄር ከካንሰር በላይ ነው /የእህት ዘላለም ታደለ ድንቅ ምስክርነት 

ZEFC Church TV
Подписаться 1,2 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Testimony of cancer survivor sister Zelalem Tadele

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@lewtalexx8740
@lewtalexx8740 6 месяцев назад
ምስክርነቱ ጥሩ ነበር ያለፈችበትና ያስተምራሉ የሚባሉትን ዘላችሁ ወደ ምስጋና ገባችሁ ጠያቂዋ ወደፊት ማሻሻል አለባት ከምስጋናው ምስክርነቱ ይቀድማል !
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Год назад
አሜን እየሱስ ጌታ ነው እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን 🙏🏽❤️
@ahmdhussein159
@ahmdhussein159 Год назад
ተባረኪ እህቴ አንቺ ባለፍሽበት መንገድ እኔም እያለህኩበት ነው እግዚአብሄር ግን ድንቅን አድርጎልኝ አስወጣሁት አምላካችን ከካንስር በላይ ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@azebtesfaye5743
@azebtesfaye5743 5 месяцев назад
Amelakachin dink new geta yibarek , amen selebetekiresiteyan hiberet yimesegen yetadelinine nene ewent new
@desta5885
@desta5885 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ዘላለምዬ እንካን እግዚአብሔር እረዳሽ። በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የሰማሁት። ተባረኪ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ። አስቱዬ ተባረኪ ብቻ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Год назад
ስለ ፈውስሽ እኮ አልነገርሽንም ኬሞ ስትጀመሬ ህመም እንደጀመረሽ በጣም ትሰቃዪ እንደነበር እየነገርሽን ትቀጥያለሽ ብዬ ስጠብቅ ጠያቂዋ ማመስገን የምትፈልጊው ሰው ካለ አለችሽ ከዚያ የረዱሽን ወገኖች ወደ ማመስገን ገባሽ ጨርሰሽ ብትመሰክሬው ለብዙ ሰዎች መፅናናት ለጌታም ክብር ይሆናል
@mulugebrehiwot1359
@mulugebrehiwot1359 Год назад
Hallelujah....wow amazing testimony Z. Just like Job in the Bible, Satan came to disturb you but God’s protection was on you. The LORD blessed the latter days of Job more than his beginning. The same to you. You got more favor and grace now than ever before. You become stronger and more beautiful. Praise God and thank you for sharing! Mulu T. Gebrehiwot
@wubeteworku4642
@wubeteworku4642 Год назад
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን
@Gurli411
@Gurli411 Год назад
You are A Living testimony our Gid is a healer and he is faithful to his people. Congratulations Zele
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Год назад
wow geta simu yibareki
@Holylove260
@Holylove260 Год назад
My beloved sister praise the lord, good to see you. Bless you all
@LUCKY-wj5fv
@LUCKY-wj5fv Год назад
Amazing testimony, wow hallelujah
@bemnywork39
@bemnywork39 Год назад
Zelsheye yene wed enkuan geta redash geta yebarek elelelelelele geta denk new ahunem beyesus sem bedemu shefenkush ehete.
@zelalemkenaw4239
@zelalemkenaw4239 Год назад
Amen
@deborahsburneryoutubeaccou2858
እግዚአብሄርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው ! ተባረኪ የኔ እናት
@meronasfaw1
@meronasfaw1 Год назад
ሀሌሉያ 🙌🙌 እግዚአብሄር ድንቅን አደረገልን ደስም አለን::መዝ 126:3
@zelalemkenaw4239
@zelalemkenaw4239 Год назад
Amen Meryewa ክብር ለስሙ
@azebtad2785
@azebtad2785 Год назад
♥️♥️♥️♥️God is bigger
@saron4608
@saron4608 Год назад
Yeredash igiziabiher simu yibarek!!!!
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 Год назад
Amen ❤❤❤❤❤
@TigistHaile-ye1ys
@TigistHaile-ye1ys 4 месяца назад
Indet indedanech alitenagercim
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Год назад
🤣🤣🤣ለማያቅሽ ታጠኚ ለእኔ እንደማታጃጂይን 100% እርግጠኛ ሆኜ እነግርሻለው ወደ ጥያቄ ልግባ ያንቺን ተረተረት መስማት አልፈልግም ጥያቄዬ ካንሰር ምንድነው???? ካንሰር በሽታ ተብሎ የተሰየመበት ምክንያት ምንድነው ከየትስ መጣ እግዚአብሔር አምላክ የሚያምን ሰው የካንሰር በሽታ አለ ብሎስ እንዴትስ ያምናል🤣🤣🤣🤣 ማንም እንደማይመልስልኝ 100%% እርግጠኛ ሆኜ እኔው እመልሰዋለሁ ከናንተም መልስ አልጠብቅም መልስ መመለስ ከማይችል ሰው መልስ መጠበቅ አንዱ የስንፍና መለክያ ስለሆነ መልስ ከእናንተ መልስ አልጠብቅም ወደ ገደለው ልግባ ካንሰር ምንድን ነው?????? በሽታ ነው ለሚመልስልኝ ሰው መልስ መስጠት አልፈልግም አሁንም ደግሜ ጥያቄይን ሰው ምን መጠየቅ እንደፈለጉ እንዲገባው እፈልጋለው #ካንሰር# ምንድነው ትርጉሙ??? በደም አስተውሉ የካንሰር በሽታ አላልኩም ምክንያት አለኝ እኔ ያልኩት ካንሰር ምንድነው ያልኩት በሽታ የምትለው ጭማሪ ናት😎😎😎በደም ላስተዋለ እኔ የምፈልገው ካንሰር ምንድነው ???????????? 😎😎😎😎😎 በተቻላችሁ አቅም መልስ እፈልጋለው😎💪💪😂🤣
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Год назад
🤣🤣🤣አሁንም ደገመችው ካንሰር ብላ ጅሏ ጋዜጠኛዋ 🤣🤣ብቻ እያዩ መላጥ ነው🤪🤪🤪🤪🤪😅😅
@nigistasfaw962
@nigistasfaw962 4 месяца назад
Jesus is lored
Далее
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17