Тёмный
No video :(

እግዚአብሔር ለታማኞች ይሟገታል፥ ታማኝነት እና ፈተና - Pastor Eyasu Tesfaye 

EECFIN Ethiopian Evangelical Church In Finland
Подписаться 1,3 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የሚያሸልመው ስኬት ሳይሆን ታማኝነት ነው -
ክፍል 2፥ ታማኝነት የሚታወቀው በፈተና ነው | እግዚአብሔር ለታማኞች ይሟገትላቸዋል።
Pastor Eyasu Tesfaye
ይህ ትምህርት በፊንላንድ በምትገኘው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የማክሰኞ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ የተሰጠ ነው።

Опубликовано:

 

2 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@abebatesfay6785
@abebatesfay6785 2 года назад
ፓስተር ዘመንህን እግዚያብሔር ያለምልመው ተባረክ እኔ እኔ እያስተማርከኝ ሳይሆን እየመከርከኝ ነው እሚመስለኝ አመሰግንሐለው ተባረክ ከነ ቤተሰብሕ አሜንንንን
@amanuel2087
@amanuel2087 2 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ያንቃን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፓስተር ተባረክልን🙏❤
@hazahaza3595
@hazahaza3595 2 года назад
BEZI AFIH MAR BILABET MIRT SEWU
@binyam7099
@binyam7099 Год назад
Tebark pastor
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ
@tsegayetadesse1451
@tsegayetadesse1451 11 месяцев назад
Amazing grace Pastor ❤
@jemo5716
@jemo5716 2 года назад
እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ሠዉ እኔ ወደ ሐገር ቤት ገንዘብ ሥልክ በ ዊሥተን ዩኒየን ነዉ እኔ ከዚሕ ፓሥተር ያሥተመርከኝ እኔ የማቃቸዉ ብዙ ክርሥቲያኖች በተወሠነ የገንዘብ ለዉጥ በሠዉ በጥቁር ማርኬት የሚልኩ አሉ ፓሥተር የገረመኝ ከተማርኩት ትንሽ የሚመሥል አልክ ለምሣሌ ታክሢ አልተከፈለም በቃ ትንሽ የሚመሥል አልክ እዉነት ነዉ በጉቦ ቦታ ከመግዛት በተለይ አገር ቤት ይደረጋል በጉቦ የተገኘ ቦታ ብዙ ክርሥቲያኖች እግዚአብሔር ባረከኝ ይላሉ ፓሥተር ለሌሎች መድፈሬ ሣይሖን ለኔም ገና ብዙ ሣይገባኝ የምሣሣትበት መንገድ አለ ግን የክርሥትና ሒወት በሒወቴ ትምሕርት ቤት ነዉ።መዉደቅ መነሣት አለ።።( ዘመንሕ ብርክ ይበል
@berekethtashileh2565
@berekethtashileh2565 2 года назад
More blessed 🙌pastor 🙏
@floridatekie6323
@floridatekie6323 2 года назад
God bless you
@mahletmelesse4961
@mahletmelesse4961 2 года назад
Blessings.
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 2 года назад
ተባረክ 👋🏼ሀጢያት የሚያደርጉ ክርስትያኖች ወይም ሙሉ ቀን ድራማ የሚያዩ በስልክ ሀሜት የሚወዱ ወደው እይደለም አጋንንት ነው እኔ በሕይወቴ ስላየሁት ነው አሁን ተፀልዮልኝ ከእስራት ነፃ ሆንኩ እራስን መፈተሽ ያስፈልጋል ለምን? ሀጢያትን ማሸንፍ አቃተኝ ከጀርባዬ ያለው ሀይል ምንድነው? ሴጣን እለብኝ ማለት አያሳፍርም የመጣነው ጨሌን ከሚያመልኩ ለጣኦት ከሚሰው ቤተሰብ ነው እርሱ ደሞ በቀላል እይለቅም ፈርኦን ነው እባብ ነው ተደብቆ ቁጭ ይላል ቸርች መሄድ አይከለክልም ፓስተርም ቢኮን እይፈራም ይህ መርገም መሰበር አለበት አለበለዛ ሕይወታችን ላይ የክርስትና ፍሬ አይታይም።
@sazidoni7527
@sazidoni7527 2 года назад
]]p0]
@assefazergaw7042
@assefazergaw7042 2 года назад
Thank you God bless you
Далее
Qora Gelik
00:26
Просмотров 543 тыс.