Тёмный

እግዚአብሔር በመውጣትህና በመግባትህ ይጠብቅሃል!ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ እንዳስተማሩት። 

Просмотров 10 тыс.
% 768

#ethiopia #orthodox #fnote

Опубликовано:

 

21 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
የሥላሴ አገልጋይ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ በእውነት ግሩም መልእክት የቅዱስነታቸው ምክር ማቸም አይጠገብም በረከታቸው ይደርብን
@እመቤቴማርያምእናቴ
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባአል አደረሰህ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
ምርጥ የክርስቶስ እቃ መሆን መታደል ወንድማችን ፀጋሕን ያብዛልሕ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብዓል አደረሳችሁ
@madeenamadeena3975
@madeenamadeena3975 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@WoinshetG
@WoinshetG Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሄር ቃል አይጠገብም ቃለ ህይወት ያሰመልን🙏
@teammiryohannes1382
@teammiryohannes1382 Год назад
በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን የ አቡነ ሽኖዳ ትምሀርቶች በሙሉ ድንቅ ናቸዉ
@butikaniyoutube3673
@butikaniyoutube3673 Год назад
Ammmmeeeen♥️♥️🥰♥️🥰♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@samerabuzuualamuusamera7633
Aaname aname ✝️💒🤲✝️💒✝️💒🤲❤❤❤❤😭😭
@ኑሃሚን
@ኑሃሚን Год назад
እንኳን ለልቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ 💐⛪️🙏🙏
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Год назад
ቃለሂወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት ዘመንህ፡ሁሉየተባረከና፡የተቀደስ እዲሆን፡ተመኘሁልህ፡ወድሜ፡ፀጋው ይብዛልህ፡አሜን
@dejenebekele675
@dejenebekele675 Год назад
እግዚአብሔር ጠብቆኛል ይጠብቀኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@Henoka369
@Henoka369 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ቃለይህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Месяц назад
ስለ ማይነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ጸጋው አብዝቶ ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህ ይጠብቃል አሜን አሜን አሜን ይጠብቀን
@eden14markon53
@eden14markon53 Год назад
አባታችን አቡነ ሺኖዳ በረከታቸው ይደርብን
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@ሠናይትማርያምእናቴ
አሜን፫ቃለሕይወትን ያሠማልን የአባታችን በርከታቼው ይደርብን✝️🙏
@መታገስ
@መታገስ Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ገ/ስላሴ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር መውጣት መግባታችንን ይጠብቅ
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
ቃለህይውት ያስማልን ወንደማችን ገብር ስላሴ
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel 3 месяца назад
አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🙏
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር እንድህ እንደተጋህ እስከመጨረሻህ ያቆይህ ።እመብርሀን ትጠብቅህ ።
@ሶልያናየማርያም
ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልክ እውነት በጣም አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ከከቱ ውዳሴ ይሰውርህ
@khankpk8346
@khankpk8346 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር እውት ነው ደግ ቸር እርሁርህ እረኛ ነው ከሁሉም ነገር ለሁሉ ጠባቂ እግዚአብሔር ነው ጌታ ሆይ ሁሌም ስለ እምጥትጠብቀን በበደላችንም ሳትፈርድ ስለ እምትራራልን እናመሰግንሃለን 🙏🌹
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️✝️💒✝️💒✝️💒🙏✝️💒✝️💒🙏💚💛❤️🙏💞
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💒✝️💒✝️💒🙏
@fikertesamuel
@fikertesamuel Год назад
ገብረስላሴ ፍኖተ አብርሀም
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 Год назад
Nbs yemar 😭 Swadachaw ekoo.mlkam Abt nbruu.Ya Qedusanu mot Ba Egzabher fit Yakbra nw🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@بنتابيي-ض7ظ
@بنتابيي-ض7ظ Год назад
አሜንን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
አሜን አሜን አሜን #ጎዶሊያስ_እግዚአብሔር_ታላቅ_ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን 👏😍
@ዮዳሄአማኑኤል
@ዮዳሄአማኑኤል 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማቺን ✝️🙏♥️⛪♥️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ቸሩ መድሀኒአለም ይባርክልህ በርታ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንቃለህይወት፣ያሰማልን፣ወንድማችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Год назад
Amen Amen amen amen
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን
@AdoniyasAskenaw
@AdoniyasAskenaw 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Год назад
እንኲን ድፕህና መጣህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን🙏❤😘
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድም እመአምላክ ትጠብቅህ
@እመቤቴማርያምእናቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@hailemaryamasfaw3770
@hailemaryamasfaw3770 Год назад
ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምረው ልዩ ነህ
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትነ ያሰማልን ወንድማችን
@meronbiset4763
@meronbiset4763 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 6 месяцев назад
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
አሜን
@babasol3673
@babasol3673 Год назад
ውድ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማል❤❤❤
@DfvvFf-m4h
@DfvvFf-m4h Год назад
ቃል ህይወት ያሠማልን
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Год назад
እንኳን ሰላም መጣህልን ወንድማችን ኣትጥፋብን ብርታቱ ይስጥህ
@danak2367
@danak2367 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@edenedu4580
@edenedu4580 Год назад
እግዚአብሕር ይባርክ ተባረክ 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
አሜን አሜን አሜን ትክክል ወንድማችን
@AduneDebele
@AduneDebele 8 месяцев назад
ወድ ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለሰክ
@salme4126
@salme4126 Год назад
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን
@emisyo1137
@emisyo1137 Год назад
ወንድማችን ቃልዬትን ያሰማልን
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
🙏👍❤❤❤
@ብርቱካንአውግቸው
ቃለህይወት ያሰማልን በርታ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
የኛ አምላክ ሀያል ነዉ የሰዉን ልጆችንም እስከሞት ድረስ ሞቶ ፍቅሩን ያሳየን ፍቅር አምላክ አወ ይጠብቀናል ። የምኖረዉ በአረብ ሀገር ጅዳ ነዉ እምነቴን አላዉቅም ነበር እትዮጵያ እያለሁ እናም እዚህ አረቦች በሀሰተኛ ነብይ የስተት ትምህርት ሲሰብኩኝ በግድም ሊአሰልሙኝ ወደ ሞት መንገድ ሊከቱኝ ሲሉ እኔግን በዚያ ሰአት የክርስትና እምነቴን በስም እንጅ በእዉቀት ስለማላዉቃት ስላልተማርኩ አህዛቦች በሚሰብኩኝ የሞት /የጨለማ ትምህርት ወደ አምላኬ ፀለይኩ ።እኔ እዉነተኛዉን አምላክ ነዉ የምፈልገዉ ስለዚህ ወደ ጥፋት ከምትወስድ መንገድ ጠብቀኝ ብየ ። እናም የሚሰብኩኝን የክህደት ስብከት ሰምቸ እንዳልቀበላቸዉ ነጥቆ አዉጥቶኛል ። እናም እዚሁ እግዚአብሔርግን የማያዉቁት ሰወች ጋ ሁኜ እንዳዉቀዉ እረዳኝ በስልኬ በምማረዉ ትምህርት እግዚአብሔርን አወኩት ሞቴን የሞተልኝን ህይወቴን የወደደዉን ፍቅር አምላክ አወኩት ፍቅሩ አያልቅም መንግስቱም ለዘላለም ይኖራል ።አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ነኝ አረቦችን የምሰብካቸዉ እንኳን ሊሰብኩኝ የያዙት መንገድ እዉነት እንዳልሆነ ስነግራቸዉ ይረዳሉ ይወላዉላሉም እዉነቱ ገብቷቸዉ ግን አትስሟት ይባባሉና ጨለማቸዉን ይመርጣሉ በጣም ያሳዝኑኛል እየሱስ ክርስቶስን በፍፁም አያዉቁትም ማለቴ እኛ ክርስቲያኖች የምናመልከዉን እንኳ አያዉቁትም እኛ የማንለዉን የማናመልከዉን በግድ ቁራን ላይ ብቻ ብለተፃፈ ነዉ ብለዉ ያምናሉ እሱዉም እኛን (አምላኮቻችሁ 3 ናቸዉ አላህ፣መሬም ኢሳ ) ናቸው ብሎነዉ ሙሀመድ የነገራቸዉ መሰለኝ የሚያሳዝነዉ የምናመልከዉን እንኳ በደንብ ሳያዉቁ መቃወማቸዉ በጨለማ ጉዞአቸዉ እየሄዱ የሚያልቁት ። እኔም አሰሪየ ለምን 3 አምላክ አላችሁ አላህ አንድ ነዉ ብላኝ እኔም እኛ አምላካችን አንድ ነዉ ከሱ ዉጭም ፈጣሪ የለም ብየ ነገርኳት ።እኔም እናንተ የምትሉት የተሳሳተ ፈፅሞ በዚህ አለም ላይ የሌለ ነዉ አላህ ፣መሬም ኢሳ 3 ቱን አምላክ ብሎ የሚያመልክ ካለ ቁራን እውነትም የፈጣሪ ቃል ነዉ ካለበለዚያ ይሄ ቁራን የተሳሳተ ነዉ እራስሽን አድኝ አልኳት ሴትዮየን ።
@romansihu4583
@romansihu4583 Год назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እህቴ አንቺም በ ሃይማኖትሽ ጠንክሪ ቤተክርስቲያን ማግኘት የ ምትችይ ከሆነም በሥጋው ደሙ ተመላለሺ ። እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ በ ሃይማኖትሽ ያፅናሽ ለእነሱም ልቦና ይስጣቸው
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንደምን ስንበታችሁ በእውነት ውድ ወንድማማችን ቃል ህይወት ቃል በርከትን ያስማልን
@fasikayimer7062
@fasikayimer7062 Год назад
kalehiwot yasemalin wud wondimachin
@alamrewjember5849
@alamrewjember5849 Год назад
Kale hiwot yasemalin wonidimachin
@asggweuyq4129
@asggweuyq4129 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Год назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Год назад
በርታ ወንድማችን
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Год назад
💚💛❤️
@talaage22
@talaage22 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@shitayewolde9132
@shitayewolde9132 Год назад
A
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Год назад
"አይነ ስውሩ በየርኮ መገድ ቁጭ ብሎ የምለምነውን የምያመለክት ግጥም ከመላከ መክራት ግርማ ከጻፏቸው ግጥም በያርኮ መገድ ስለምን ቁጭ ብዬ ከብዙ ሰው ጋር ስጓዝ ጌትዬ ማነው ሚያልፈው ብዬ ስጠይቅ ጌታ ያልፋል አሉኝ ከህዝቡ አዱ ልቅ ጌታ መሆኑን ልቤ እዳወቀ ማረኝ ብዬ ጮህኩኝ ውስጤ ፈነደቀ ከፊት የነበሩት ብም በል ቢሉኝም ሁሉም ተባብረው ዝም በል ቢሉኝም የዳዊት ልጅ ማረኝ ማለት አልተውኩኝም አብዝቼ በመጮህ ስፈስ እባዬ ጩህቴን ሰምቶ ቆመልኝ ጌታዬ ምን-ዳደርግልህ ትወዳለህ አለኝ አይ ዘንድ ነው አልኩት እድል ከገጠመኝ ጌታዬም እይ ብሎ አይኖቼን ዳሰሰኝ ማየት ስጀምር ሲገለጥ ብርሃኔ ጌታዬን አየሁት በከፈተው አይኔ ፊትለፊት ተያየን ጌታዬና እኔ የየሱስን ፍቅር እስኪ አስብ ወገኔ እምነትህ አድኖሃል ብሎ ሲናገር ውስጤ ተደሰተ አየሁ በሱ ፍቅር ዘመኔ እዳያልቅ በያርኮ ደጅ ጌታ ብርሃን ሆነኝ የእግዝአብሄር ልጅ እድልና ዘመን የጨለመባቹ ሰውና ሰይጣን ገፍቶ የጣላቹ ያልፋል በናተጋ ቆሞ ልያደምጣቹ አብዝታቹ ጩሁ ጌታ እዲሰማቹ ያን ግዜ እደኔ ትፈወሳላቹ በጁ ሲዳስሰው ይበራል አይናቹ የያርኮ አይነ ስውር የገጠመው ግጥም ነው።
@fikertesamuel
@fikertesamuel Год назад
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Год назад
ቃለሂወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት ዘመንህ፡ሁሉየተባረከና፡የተቀደስ እዲሆን፡ተመኘሁልህ፡ወድሜ፡ፀጋው ይብዛልህ፡አሜን
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida 10 месяцев назад
❤❤❤❤