Тёмный
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Подписаться 49 тыс.
ፍኖተ አብርሃም
ፍኖት መንገድ ነው አብርሃም ደግሞ ታላቅና ደግ ጻድቅ ገና ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ ነብያቱ የመሲሁን መምጣት ተስፋ አድርገው ሲጠባበቁ በነበሩበት ወቅት አስቀድሞ የክርስቶስን በስጋ መምጣትና በቀራንዮ ተራራ መስዋት መሆንን በልጁ በይስሐቅ በኩል በሞሪያም ተራራ የተመለከተና በመምሬ አድባር ስር ደግሞ ምስጢረ ሦላሴን የተመለከተ ታላቅ ሰው ነው።
እግዚአብሔርን ከማግኘቱ በፊት ከአባቱ ታራ ጋር በካራን ጣዖት ያመልክና ይሸጥ ነበር ኋላም የሚሸጣቸው ጣዖታት አምላክነት ቀርቶ እራሳቸውን ማወቅና ከመሰበርም እራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ተራ ጥርብ ድንጋይ መሆናቸውን ተረድቶ አምላኩን ፍለጋ ወጥቶ ፈልጎም ያገኘ ታላቅና ደግ አባት ነው።
ስለዚህ ይህን ቻናል ፍኖተ አብርሃም ያልኩበት ዋና ምክንያት እንደ አብርሃም ከተለያዩ ባዕድና የሀሰት መንገድ ወጥተው እውነተኛውን አምላክና መንገድ ፈልገው ያገኙ ወንድምና እህቶች ምስክርነት የሚሰጡበት ስለሆነ ነው።
ፍኖተ አብርሃም ማለት የአብርሃም መንገድ ማለት ነው።
በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ትምህርቶችና ምስክርነቶች ይቀርብበታል።
Комментарии
@shimelistibebu3102
@shimelistibebu3102 4 часа назад
ክብር ምስጋና ለቸሩ መድኃኒዓለም ይሁን!!!
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 8 часов назад
አንቺን የጠበቀ እኛንም ይጠብቀን
@Danielabdela
@Danielabdela 19 часов назад
እውነትም ከእስልምና የተመለሰች ከሆነች በምስል ለመቅረብ ምን አስፈራት አንተም ሰው ሁሉ ከፍቶ እዲያይልህ ብለህ ነው እንጂ።
@Musamasri-j6z
@Musamasri-j6z 20 часов назад
❤❤❤❤❤jegina berich ekuwan dena mexash
@YMERALI
@YMERALI 22 часа назад
አይ እናተ ቲሸውዱስ አይታችኋል ፈጣሪ ይደበደባል ስትሉ ነገገሩ አልቋል የሠውልጅ ታላቅ ወንድሙን እንኳን ለመደብደብ ያፍራል እናተግን በቀላሉ በዚህ እንኳን ይለያል ፈጣሪያችን ተሠቀለ ተወገረ አላችሁ አይደል ጉድ ነው አንችም እውነት እስላም ከሆንሽ እንኳን ለመበለቃቀጡ አደረሠሽ ሂጃቡን ጣይና ተበለቃቀጭ ታይት ልበሽና
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
ደሰቡሎናልእልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
ወንደሞ ቸ ኑሮ ልን ቃል ህዋት ያሰማ ልንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
አሜን ወንዳማቸ ን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አህታችንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል il🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
አሜን አሜን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fggghjii4311
@fggghjii4311 2 дня назад
አወ ይህ ነገር በጣም ብዙ ሰወች ባለማወቅ ወደ ጨለማ ይሔዳሉ የኔም ወንድሜ ጓደኛው ሲሰልም በማየት ብቻ ሰልሞ ነበር እውነቱን ሳያውቅ እና ለምንድነው ብየ ስጠይቀው እንደት አምላክ ከሰው ይወለዳል ይለኝ ነበር እኔን እራሱ ወደ እስልምና እንደሔድ በጣም ነበር የሚያስጨንቀኝ አሁን ግን በብዙውም ቢሆን እስልምና እምነት እውነት እንዳልሆነ ተረዳ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሰለኝ እና ይመልጥ ልቡን እንዳበራልኝ በጾሎታችሁ አስቡት
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 дня назад
አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YMERALI
@YMERALI 2 дня назад
ጥሩ ብላችኋል ጥሩ ሀይማኖት አሁን ገና አገኛችሁ የሰውነትሽን ቅርፅ ለማሳየት እንኳን አበቃሽ ጅንስ ሱሪ ወይም ስስ ታይት ለብሰሽ ለመታየት እንኳን አበቃሽ እውነት ነው ሴትልጅ ቅርጻን ካላሳየች ምን ያደርጋል ትክክለኛ ሀይማኖት አይ ጥመት
@EmawayDerbaw
@EmawayDerbaw 2 дня назад
ክብረ ለዲግል ማረያም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 дня назад
እንኳን።ደህና።መጣሺ እህታችን❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 дня назад
ወንድማችን ገ/ስላሴ የዘመናችን ቅ/ጳውሎስ ነህ ስንቱን ከተሳሳተ መንገድ እያወጣሀቸው ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@FeruzTesfahiwet
@FeruzTesfahiwet 3 дня назад
🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙌🙌🙌💒🎉🎉🎉
@MisawGesese
@MisawGesese 3 дня назад
የእግዚአብሔር ነገር ይገርማል❤❤❤❤
@serkibelete7706
@serkibelete7706 4 дня назад
አዳል -አዳልሞ ወሰኒ _ወሰንጋላ🙄
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 6 дней назад
እንኳን መጣችሁ ውደኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቅድስት ቤተክርስትያ በቤቱ ያስፅናችሁ እናተ የተግለፅላችሁ እኛንም ይደርግልን አሜን አሜን እሜን
@RtHj-zx5ft
@RtHj-zx5ft 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TihunieTesfaw
@TihunieTesfaw 8 дней назад
እመንእንጅአትፍራ
@FggVvhh
@FggVvhh 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሰጠን ክብር ራረአንተ ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 9 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AbdurahmanSultan-t4q
@AbdurahmanSultan-t4q 9 дней назад
Biyans ye 1u. Hayimanit enikiwan ewuqet benorish dess yil nbr anchy sijemer ke ewuqet netsa nesh nggrish enikiwan yasitawuqal asinesay enidehonish
@NhomNhood
@NhomNhood 13 дней назад
እኔ የሚገርመኝ እንዴት አንድሰው ስለእምነቱ ሳይማር ሳይረዳ በአንዴ እስልምናን ተቀበለ ሊባል ይችላል? በእኛ ቤተክርስቲያን ከአዛብነት አልያም ከምንፍቅና ወደኦርቶዶክ መምጣት እፈልጋለሁ ቢል እንኮን ሂደት አለው ጊዜ ይሰጠዋል ይማራል ገባኝ እስኪል ፕሮሰስ አለው ሲጨርስና አባቶች ይጠመቅ ሲሉነው ክርስትናም ሆነ ቄዳር ሚጠመቀው ።
@NhomNhood
@NhomNhood 13 дней назад
እውነት ነው ብዙሆች ባለማወቅ ስተዋል ጠፍተዋል እህታችን እንዳለችው ነጠላአድርጎ ቤክ/ን የተመላለሰ ከበሮ የመታ የዘመረ ሁሉ ወንጌልን ያውቃል ማለትአይደለም ይህ አጋጣሚግን ለሁላችንም ማንቂያ ነው አሁንላይ በሶሻል ሚዲያና በተገኘው አጋጣሚ አህዛብ(ሙስሊሞችም)ሆኑ መናፍቃን ለሚጠይቁን ጥያቄዎች መልስ ስንሻ ሀይማኖታችንን የበለጠ እንድናውቅ ስላነቁን ጥሩአጋጣሚነው እኛም መምህራኖቻችንን እንጠይቅ እናንብብ እንጠንክር የጠፉወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን እንመልስ እህታችን ፈጣሪ ይወድሻል ንስሐግቢና በእምነትሽ ፅኚ ፈተናይኖርብሻል ግን በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን አሜን
@NhomNhood
@NhomNhood 13 дней назад
መውንድማችን ለማሳመን ብለህ እንድትቀራ ማድረግህን እረዳለሁ ግን እነሱ እሶም እንዳለችው ውሸት በእስልምና ሃላል ነውይፈቀዳል ስለዚእነሱ ስለሚዋሹ ያልሰለመውን አሰለምነው ስለሚሉ እውነትን በመካድ እስልምናንየለወጠ እና ክርስቲያንን በመግደል አላህን ያገለገሉና ያስደሰቱ ስለሚመስላቸው ቢቃወሙ እኛ ለነሱከመፀለይ በላይ ምንም ማድረግ አንችልም ስለዚህ ውሻብቻነውና ወደክርፋቱ የሚመለሰው ተመልሰው እንዲቀሩ ባታደርጋቸው እላለሁ ።በዚህዘመን መረጃና ማስረጃ በእጃችንላይ በቅርብ አለ መዳንየሚፈልግ ማንበብና ማነፃፀር ቅንነትና መሻት ብቻ ይበቃዋል በተረፈ ድንቅ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ፈጣሪይጠብቃቹ ።
@NhomNhood
@NhomNhood 13 дней назад
የአሁን ደራሲዎች እንኮን የተሻለ ልብወለድፅፈው ያቀርቡልናል ቁራን መያዣመጨበጪያ መግቢያ መውጪያ የሌለው ምንምምንም የሌለው ነው ። እውነት እናትሽ ማስተዋልን ፈጣሪሰጥቶቸው ነው እንጂእንኮንሴት ወንድሙስሊምወንዶች የማይደፍሩትን ምስክርነትነውየሰጡት ልብማለት ያለብንሙስሊምሴትምንያህል የተገፋች የተጨቆነች ዝምብላየባልእርሻነች በምትባልበት ተቆምውስጥ ባሎ እስላምሆኖ እሶግን መፅሐፍቅዱስንከቁራንጋ አነፃፅራ ይኼ የጨለማህይወትነው በቃኝ ልጆቼ ከፈለጋቹከአባታቹጋቀጥሉ አንብባቹ ከተረዳቹና እኔወደምሄድበት ተከተሉኝ ማለቶ በእውነት ይህች የዘመናችን ሐዋሪያነች ቢያስገድላትንኮ ለመስዋት ለቃሉ የመሰከረች ነችና ሳላደንቃት ላልፍ አልችልም ። እባክሽ እህቴ ሌሎች በጨለማ የሚጎዙ እህቶችሽን ለአደጋእራስሽን በማይጥል በጥንቃቄ በማስተዋል እየነገርሻቸው በነፃፍቃዳቸው ወደቀጥተኛው መንገድ እንድትመልሻቸውና በሰውፊት የመሰከረልኝን እኔም በአባቴ ፊትእመሰክርለታለሁ እሚለውን ቅዱስቃሉን በሌላጊዜም እንደምታሰሚን ተስፋአለኝ ። ፈጣሪ ያፅናሽ በቤቱ ይጠብቀሽ አሜን
@xohszgd
@xohszgd 13 дней назад
እኔ ይሔንን መች አውቁኝ መልስስ እችላለሑ ንገሩኝ እባካቹሕ
@Belaynesh-r1j
@Belaynesh-r1j 14 дней назад
እንኮን, እግዝያብሔር, ወደ, ቤቱ, እድትመጭ, መረተሽ, l❤️❤️❤️❤️❤️በቤቱ, ያጥናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐🎂🎂🎂🎂
@Gebiyanesh
@Gebiyanesh 14 дней назад
Enee baleyi muselim newe geen kersetenan endet endemaserdawe gera gebtonal
@Gebiyanesh
@Gebiyanesh 14 дней назад
Eneenem beselot asebun
@geraworkamare5180
@geraworkamare5180 14 дней назад
በወንጌል ደሞ እመኑ ብሏል አሉ መሀመድ!ወይ ጉድ ምን አይነት ግራ መጋባት ነው?
@MeskeremBerehanu
@MeskeremBerehanu 14 дней назад
የኔ ቆንጆ ጌታ መርጦሻል ደስ ብሎናል
@TigistKechiybelu
@TigistKechiybelu 15 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን እዚአብሄር ድቅ ነው አይዞሽ እመብረሀን እረድታሽ ልጆችሽን እድታቅፊ መድሀንያለም ይርዳሽ በርቺ አቺ ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ ጠክሪ በርቺ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ አለች
@mesi557
@mesi557 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ጌታዬ መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ " ገበናየን የሸፈንክልኝ "ከስንት ውርደት ፤ሃጥያት፤መጎሳቆል ፣እስራት ፣አጋንንት ፣ ንቀት ማእበል ፣የውስጥ ማጉረምረም .....ከዝ ሁሉ ያወጣኝ ሳይገባኝ በምህረት በቸርነቱ የጠበቀኝ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እዳየን የከፈለልኝ ።ቃለት ያጥረኛል። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገ።አባቴ ባለውለታዬ ፣ጠባቅየ፣እረኛዬ ....ተመስገን አምላኬ።የዘውትር ፀሎቴ ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ አቁመኝ በክብር በሰው ፍት፣
@xohszgd
@xohszgd 15 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚሕ አበቃሽ እሕታችን ደስ ይላል ቀጥሉበት ገብረ ስላሴ በጣም ትልቅ በረከት ነው በቤቱ ያጽናቹሕ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@xohszgd
@xohszgd 15 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሑ የፈጠራቸውን እያውቁ ነው እልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@xohszgd
@xohszgd 16 дней назад
ገብረ ስላሴ በጣም ትልቅ ትልቅ በረከት ነው በርታ አይዞህ እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ደስ ይላል ለማያውቁት ንገሯቸው ስለማያውቁት ነው እባክሽ እሕቶሽን ወንድሞችሽን አስጠምቂያው እባክሽ ንገሪያቸው ደስ ይላል ቃል ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናቹሕ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🎉🎉🎉
@xohszgd
@xohszgd 16 дней назад
ወድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛል ትልቅ በረከት ነው ቀጥልበት በውነት ደስይላል በውነት ትልቅ ፅድቅ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@xohszgd
@xohszgd 16 дней назад
እልልልልልልል ልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሑን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ እሕታም🎉🎉ደስ ሲል 🎉🎉🎉
@Bzuh-f1x
@Bzuh-f1x 17 дней назад
እግዚሐቤር መስገን የኛ አምላክ ሚሳነዉ የለም እልልልልል❤❤❤ተመስገን ተመስገን
@DfDf-g5o
@DfDf-g5o 17 дней назад
Egzyabher yimesgen silehulum neger amesegnhalehu❤❤❤❤❤❤
@TageltadeleTagel
@TageltadeleTagel 18 дней назад
እ/ር ይመስገን❤🙏
@DfDf-g5o
@DfDf-g5o 18 дней назад
Egzyabher yimesgen ❤
@DfDf-g5o
@DfDf-g5o 18 дней назад
Weyine tsinatish egziyabher siyaderg endezih new❤❤egzyabher melkam new